ወጥ መደበቅ ጀመረች //በጣም ያሳፍራል 😥

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 05. 2024

Komentáře • 786

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Před měsícem +224

    ማነው ግን እንደኔ ወደዚህ ቤት ጎራ ሲል ገና ቪድዮውን ሳያይ በሳቅ እሚጀምረው😂😂😂😂❤

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t Před měsícem +120

    ኧረ ፍትህ ለሳሚ በቁም አቃጥለው ሊደፉት ነው ሀሀሀሀሀ

  • @Gigi-nr6vx
    @Gigi-nr6vx Před měsícem +108

    ሳሚዬ ግን አቃጥለው ሊደፉህ ነው እነዚህ ልጆች እሙዬ ያ ሁሉ ጭንቀት አልፎ ልጅሽን አቅፈሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤

    • @user-bw4rc3dr6i
      @user-bw4rc3dr6i Před měsícem +2

      ባክሽ ያቃል ለማስመሰልነው ግን ዴስ ይላሉ❤❤

    • @beletudebele5964
      @beletudebele5964 Před měsícem

      Kkkkkkkkkkkkkkkkkkk❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Před měsícem +74

    የምር ሳሚ ምርጥ የዋህ የኢቶጽያውይን በሀል የተላበሰነው አላህ አይለያችሁ

  • @user-cw7xv7dh3k
    @user-cw7xv7dh3k Před měsícem +14

    የእኔ አባት እግዚአብሔር ይጥህ ግሩም መልክት ነው ❤ በእውነት ኢትዮጵያ ውሰጥ አለ መቶ በመቶ 100

  • @mohammedayoushetube7587
    @mohammedayoushetube7587 Před měsícem +26

    በወጉ አጥቢው ልጁን እናም ይተኛ ሰውነት እንድያደርግ ማሻአላህ አላህ ያሳድገው የቅን መንገድ መሪ አላህ ያድርገው

  • @wubedel4103
    @wubedel4103 Před měsícem +67

    😢😢😢 ወደኋላ መለሳችሁኝ የምር ትዝታ አለብኝ ሰበታ ከተማ አንዲት ዘመድ ነገር ነበረች እና ከክፍል አገር ይዛኝ መጣች ወጥ ቁም ሳጥን ትቁልፍለች እጀራ ትቁጥራለች ልማር ነበር የሄድኩት 😢 የምር ያች 8 ወር ስቃይ ነበረች አመስት አመት አረብ አገር ስኖር አረቦች ክፉ ቃል ተናግረውኝ እንኮን አያውቁም ኢትዮ ውስጥ እኮ የሰው ጂብ አለ የምር እና ምንልላችሁ ነው በጣም አስተማሪ ነው ፕራንክ ቢሁንም እውነተኛ ነገር እዳዛ እሚደረጉ አሉ ለማለት ነው

    • @askdnxnm6594
      @askdnxnm6594 Před měsícem +2

      የኔ ቆጆ አብሽሪ ለኸይር ነው ያልፋል ውድ

    • @gshdhdhd9012
      @gshdhdhd9012 Před měsícem +2

      የኔ የዋህ አይዞሽ 😢 ለበጎ ነው😢

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Před měsícem +3

      😢😢አብሽሪየኔውድ ያ አልፎ አሁን ደርሰሻል

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 Před měsícem

      Lebogo new wude libona yadelachwo❤

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Před měsícem +1

      ክክክክ እልብሱ ላይ ቢደፋ ጥሩ ነበር
      አሁን አልፎልሽ ስታይ ታፍራለች

  • @MssMedina
    @MssMedina Před měsícem +12

    ወይኔ ሳሚ ተባረክ እውነተኛ ሰው ነህ የምር ❤

  • @weloyoutube5207
    @weloyoutube5207 Před měsícem +44

    ምርጥ ጥንዶች ናቸዉ እስኪ 100kእናሥገባቸዉ❤❤

  • @samsazerotwo5921
    @samsazerotwo5921 Před měsícem +18

    አራ ሁሉ ጊዜ ፕራክ አታደርጉ ሳሚ ጌታ ሃራም ስጦታ ስጡት ሳሚ የኔ አትዋይ አይዞክ 🤣🤣🤣🤣🤣❤❤

  • @AbayeneshKenda21
    @AbayeneshKenda21 Před měsícem +6

    ውይ ሳሚዬ ምርጥ ሰው ትግስትህን አለማድነቅ ንፍገት ነው

  • @user-jp3ry1on6b
    @user-jp3ry1on6b Před měsícem +28

    ሳሚ ሚስኪን ከምር እውነተኛ ሰው ነህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před měsícem +18

    እነዚህ ልጆች በጣም ነው የሚያዝናኑት😂😂😂😂

  • @makdsshagye784
    @makdsshagye784 Před měsícem +21

    እፉፉ እኔብቻነኝ ግን የዚህ ቤት አይድያ በሳቅ ደምባ የሚወርደኝ😂😂😂 እፉ አረናተስ እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ❤🎉

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f Před měsícem +18

    😂😂እዚቤት ፈታነው በራሳቸውሙድ ያራድየ ልጆቺ 🤙 አሉእንጂ አፈቀርን ሄድን ተለያየን ገለመኔ እያሉ እሚያስጨንቁን ለተመልካቺ ክብር የለላቸው 😢

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před měsícem +31

    እንዲህ እስክትሞት ቤት ውስጥ አትነግሪኝም አለ😂😂😂አይ ሳሚ ጨጓራክ

  • @user-tt3jm5sc7y
    @user-tt3jm5sc7y Před měsícem +6

    ወላሂ በጣም ደብሮኝ ነበር በጣም ነው ፈታ ያረጋችሁኝ አለመሳቅ አይቻልም 😂😂😂😂

  • @user-wj8sw6kl2t
    @user-wj8sw6kl2t Před měsícem +26

    😂😂በእውነት ትግስታኛ ነው ፈታ አልኩት 😂በዚ ፍራንክ 😂❤❤❤ተባረኩ

  • @sifaanwalisoo
    @sifaanwalisoo Před měsícem +20

    የኔ አባት ሳሚ የሚር አሳዘንኝ አረ አሙ ታይ ከሥራ ስመጣ prank አታረጊው ❤❤❤❤😅😅😅

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa Před měsícem +30

    እኒህናቸው ዛሬስ የተሻሉኚ ሌሎቹስ የሀገራችን ጨንቀት አንሶን የነሱሊደፋንነው

    • @nardos125
      @nardos125 Před měsícem

      በጣም ማርክ እና ሂሉ አስጨነቁኝ

    • @fgchffhfh9256
      @fgchffhfh9256 Před měsícem +1

      አኔም የነሳቸው ጭንቀት ራሴን ኣዝሮኝ እዛ መጥቸ እረፍት ኣገኘሁ❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před měsícem +4

    አይ ሳሚ የኔ ሚስኪን አሳዘከኚ በጣም ሲጠና ጡሩ ሰው ነህ አላህ ይጠብቀህ

  • @amtiamti-st9vi
    @amtiamti-st9vi Před měsícem +8

    ኧረ መምህር ሳሚ ትለያለህ ከምር ክክክክክ ስትናደድ እኮ አይጣል ነው ኡኡኡ💐💐🥀

  • @user-xv1vz3sv2y
    @user-xv1vz3sv2y Před měsícem +10

    የሳቄ ምንጮች ሁሌ ጨጓራ መላጥ በቃ ለሳሚ ሥጦታ ይሠጠዉ የምትሉ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před měsícem +24

    አንደኛ ልሁን እስኪ እዚ ቤት ዛሬ እመለሳለሁ አዳምጬ😊❤

  • @user-zy6wk3qj5w
    @user-zy6wk3qj5w Před měsícem +13

    አያልቅባችሁ ስወዳችሁ እህት አሞች አይ ሳሚ ጀጎራህ ተላጠ

  • @user-fz2sg6gc6u
    @user-fz2sg6gc6u Před 12 dny +1

    ማሪያምን ሳሚ መልካም ሰዉ ነዉ 😂😂😂😂እኔ የህቴን ባል አደ ቀን እኳ አናግሪዉ አለዉቅም ገና ሳይዉ ወደ ጎረቢት ቢት እህዳለሁ 😢😂

  • @MmMm-bw1lc
    @MmMm-bw1lc Před 11 dny

    ወይኔ ይሄ ልጅ እዉነተኛ ሳቅ ነዉ ሚያስቀኝ😂 የሚስቲቱ ሳቅሙዷ ደስ ሲለኝ😊🎉❤❤❤

  • @user-sj5ce3pl1s
    @user-sj5ce3pl1s Před měsícem +8

    ውይይይ እዝህ ቤት ኮ ፈታ ብቻ ነው የኔ ማሮች 😅😅😅😅❤❤

  • @user-qg3be8bx7h
    @user-qg3be8bx7h Před měsícem +12

    😂😂😂😂😂ውይ ሳሚ ተቃጠለኮ ውይ 😢😢ምርጥ ሰው ሳሚዬ 😊❤❤❤❤

  • @rishane9576
    @rishane9576 Před měsícem +4

    ኣይ ሳምቾ የዋህ ሚስኪን ነህ እንዳንተ ይብዙልን እነ እሚት እሙየ ተባብረው ሊያቃጥሉህ ነው ጠላትህ ይቃጠል ወንድሜ እኔን ❤❤❤

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 Před měsícem +6

    ሣሚ መልካም ሠው ለሠው አሣቢ አሥተዋይ ነህ እሙ እና እሕቷ አሣቃችሁኝ

  • @user-et9vg4cs4n
    @user-et9vg4cs4n Před měsícem +4

    ለምንድነው ግን ብዙ ተመልካች የሌላቸው ይህኔ ለነዛ ለላንቀሶች ቢሆን በኣንደወር 100k ታሰገባቸው ነበር እነዚህ ግን ሰለሚሰቁ ተመልካች የላቸውም 😢😊 ብቻ ደሰ የሚሉ ጥንዶችናችሁ 😍 ኣብሶ ሳሚ ገና ሳየው ኖው የሚያሰቀኝ የኔ ሚሰጊን😂😂

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 Před 20 dny

      እነሱ የሉም እነ ሩታ😅😅😅ፈስተውባቸውል😅😅ኮመቶች እዛ እያጨበጨቡ ነው😅

  • @samichotv
    @samichotv Před měsícem +33

    ሰሞኑን ዬት ጠፍታችሁ ነው😢

    • @Mahi1630
      @Mahi1630 Před měsícem +3

      ይሄን ሰሞን ሀዘን ገብቶብናል ማርክና ሄሉ በለቀቁት ቪዲዮ ልባቺን ተሰብሯል😢😢😢😢

    • @user-lk2ro7it2l
      @user-lk2ro7it2l Před měsícem

      😂😂😂 ደራማ አካ ነዉ አሚስራት​@@Mahi1630

    • @user-rr5bc5hn1j
      @user-rr5bc5hn1j Před měsícem

      የዉነትሳሚእቤትአትህድሊገሉህእኮነውወድሜ

    • @user-um6zu2fc1v
      @user-um6zu2fc1v Před měsícem

      እራሳችሁንጠብቁ ቅመሞች ሰዉለራሱያዉቃል😢😢😢​@@Mahi1630

    • @wubedel4103
      @wubedel4103 Před měsícem

      እረ ማሽቃበጥ በልኩ ይሁን😂 ​@@Mahi1630

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 Před měsícem +7

    እሙዬ ሊጅሽ ማሻአላህ ብያለው አላህ ያሳድግልሽ ❤❤❤እና እምቲ በፕራክ ከሙ የባሰች😂😂

  • @Hadya18
    @Hadya18 Před měsícem +17

    አይ ወጥየ አልጋም ስር ገባሽ ሳምየ ፈርዶብክ በሁለት🤣🤣🤣

  • @HayahHayah-sp3vz
    @HayahHayah-sp3vz Před měsícem +6

    hahaha አይ እሙየ እንጀራ ቆጠሩ ሲባል እሰማ ነበር አንች ደግሞ ወጥ በርቱልኝ አያልቅብሽ🥰🥰🥰

  • @betelhemadaneyutub6277
    @betelhemadaneyutub6277 Před měsícem +3

    😂😂😂😂😂😂አይ ሳሚ በጣም ነዉ ምያስቀኝ አርጋታህ የህዋህነትህ በጣም ይገርማል 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg Před měsícem +3

    የሆነ ትዝታ አለኝ አክስቴ ነበረች እና ለእናቴ በአባት ነው የሚገናኙት ከዚያ እቃ አምኝ ብላኝ እናቴ ስሄድ በሳህን እየበላች ነበር ከዚያ ስገባ ስታይ ቀሚሷን ገልባ ደበቀችው ድንገት አየኋት ከዚያ እዴት ትነሳ እቃውን ስጠይቃት ተመልሰሽ ነይ አለችኝ 😂😂😂መቼም አረሳውም

  • @mekdeshaylu378
    @mekdeshaylu378 Před měsícem +4

    ከወጡ አልጋ ስር የእጀራዉ መቆጠር 😂😂😂 ሳሚ ግን ይመችህ የኔ ምርጥ🎉🎉

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před 10 dny

    ውይ እና ደረቅ እንጀራ ነው የምበላው ሲል የእውነት እየሣቀ ቢሆንም ግን አንድ ታሪክ አስታወሰኝ እና አስለቀሰኝ😢😢😢😢😢 ኡፍ ብቻ እንኳን ፕራንክ ሆነ መሆኑንም እያወኩ ያን ታሪክ ማስታወሴ አይ ክፉ ቀን እንዴት ይረሳል ያ ሁሉ አልፎ ዛሬን ስላሣየኝ ተመሥገን ክብር ለእግዚአብሔር 🎉🎉🎉

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před měsícem +6

    ሳሚ ግን የእውነት ምርጥ ሰው ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotkasaw8532
    @haymanotkasaw8532 Před měsícem +6

    እኔ የሳሚ ጨጓራ አሳስብኝ እሙዬ ስታምሩ እኳ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před měsícem +3

    ቤተሠብ እንኳን ደህና መጣቹሁ ለብዙ ሠው ትምህርት ነው ሣሚ እንዳተ ሠው ያብዛልን

  • @user-mm9jl3wc1u
    @user-mm9jl3wc1u Před měsícem +4

    ተመካክራችሁ ካልሆነ የሚያሥቀናፀባይ ያለህ አቦ ልቦናህን አይለዉጠዉ ነፍ አመት ኑር ሳሚየ ማኛ

  • @SaadaSaada-es1lu
    @SaadaSaada-es1lu Před měsícem +3

    ሳሚ በሳቅ ገደለን እኮወገን

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 Před měsícem +2

    ዋውውው እንኳን ማሪያም ማረችሽ ውዴ ጠፍቸ ነበር ሳሚ እንኳን ደስ ያአለ ወንድማችን ❤❤

  • @user-tb5fg3re7p
    @user-tb5fg3re7p Před měsícem +4

    እንኳን በሠላም ወለድ ሽ እህት 😍😍😍😍አላህ ያሳድግልሽ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    አቤት ሳሚ እግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ
    በጣም ልዩ ሰዉ ነዉ።ለሀቅ ለእዉነት ይሞታል🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-fw5dn1ix4j
    @user-fw5dn1ix4j Před měsícem +3

    እናተብቻሥሩ ሥወዳቺ ባሮክዬ አላህ ያሣድግህ ቤተሠባችክ ቸልተኝችናቸዉ

  • @user-eb2yi6cs6d
    @user-eb2yi6cs6d Před 12 dny +1

    የዋህ ነው ሳሚ ትለያለክ ጀግና👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @myiphone7674
    @myiphone7674 Před měsícem +4

    ማነው ግን እንደ እኔ ሳሚ ፈታ ሚይረገው 😂😂😂😂😁😁😁😁♥️♥️♥️♥️♥️♥️ስታምሩ አሁንማ 3 ሆናችኋል😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s Před měsícem +2

    ሣሚየ ክክክ ርጂም እድሜ እሥከቤተሠብህ ሥወድህ ፀባይህ እሙየ የእኔ ፍቅር በጣም ነው ደሥ የምትሉኝ

  • @EndrisWolloyew
    @EndrisWolloyew Před 19 dny +1

    ባልየው. ምርጥሰውነው

  • @user-eb2yi6cs6d
    @user-eb2yi6cs6d Před 12 dny

    😂😂😂😂😂ወላሂ ስወዳቸውውውውው የሳቄ ሚንጮች ሳሚ በጣም ያስቃል እሙ የፕራንክ አይድያ አያልቅባትም😂😂😂 ግን በጣም ቪደወ ይሰራሉ ቻናላቸው አላደገም ላይክ አርጓቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HelenDemisse-ze9ss
    @HelenDemisse-ze9ss Před měsícem +2

    ሳሚ መቼም በሳቅ ገደለኝ ደሰ የሚል ፕራንክ ነው በርቱ ደሰ የሚሉ ቤተሰቦች ቆጥቢልኝ አልኩ አላለም አይ ሳሚ🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅

  • @user-zq1bb1dr8y
    @user-zq1bb1dr8y Před měsícem +3

    ክክክክ ወየኔ አምላኬ ሆይ 😅ወንድሜ እህቶቼ በሣቅ ሞቶኮ ❤

  • @user-fu4kl8fk9g
    @user-fu4kl8fk9g Před měsícem +13

    ማነው እደኔ የሳሚ መናደድ የሚያስደስተው❤😂😂😂

    • @MizanAbay-gw5pv
      @MizanAbay-gw5pv Před měsícem +1

      እኔ ካልተናደደ ይደብረኛል😂😂❤

  • @sadahsoso943
    @sadahsoso943 Před měsícem +4

    ሳሜ ምርጥ ሰው ነክ❤❤❤

  • @fikrtube-dx6mp
    @fikrtube-dx6mp Před měsícem +14

    በስደት አለም ላይ ያላችሁ የማዳም ቅመሞችየ ሀሳባችሁ ሁሉ ሞልቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያብቃን🤲🤲
    ደምሩኝ ፍሊስ 🥰🥰

  • @dfghdfgyu4604
    @dfghdfgyu4604 Před měsícem +6

    እሚትየ የኔ ጨዋ😂😂😂

  • @user-zu7tr5it4b
    @user-zu7tr5it4b Před měsícem +7

    ሚሢኪን ሣሚ❤❤

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Před měsícem +1

    ሳሚቾ እኮ የዋህ እኮነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ አይለያቹ ስወዳቹ ሰሞኑን ብቻ ቡታጅራዎች አስከፍተውናል ኑሩልን❤

  • @muhsinarajmuhsinaraju2881
    @muhsinarajmuhsinaraju2881 Před měsícem

    ጌታን እሙዬ ታድለሽ ምርጥ ባል ነው ያለሽ በፍቅር ያኖራችሁ የኔ ምርጦች💗💗👌👌

  • @user-zi5wl9bm4c
    @user-zi5wl9bm4c Před měsícem +4

    ገና ስጄምረው በሳቅ ውይ እናተ ልጆች

  • @lisen888
    @lisen888 Před měsícem +4

    😂😂😂አይ ሳሚ

  • @wnshawnsha1108
    @wnshawnsha1108 Před měsícem +2

    ሳሚ እሶ በጣም ጥሩ ሰው ነው❤❤❤❤

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 Před měsícem +4

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ስታምሩ
    እኔ ግን ስውዳችው❤❤❤እሙና ሳሚ የእሙየ
    እህት
    እውዳችዋለው❤❤❤
    የእናንተ ፕራንክ፣ያስቀኛል
    የምትውዶችው፣በላይክ፣አሳዩኝ

  • @Hiwot-jq2cc
    @Hiwot-jq2cc Před měsícem +3

    እረ ሆዴ ቆሰለ ማነው ተጠያቂው ሣሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-un3jv8pg8v
    @user-un3jv8pg8v Před měsícem +4

    እሱ ኮ ይጠረጥራል ግን ወሬያቸው ያናደዋል 😂😂😂እስክትሞት አላለም

  • @user-oj4rq7zi8m
    @user-oj4rq7zi8m Před měsícem +2

    እልልልል እሙዬ እንኳን ማርያም በሰላም ገላገለችሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️🙏🏼❤️🙏🏼❤️🙏🏼❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼ምን ሆነሽ ነው ጥቁር የለበሽው

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉

  • @user-iq7kj6cg7w
    @user-iq7kj6cg7w Před měsícem +7

    አየ ሳሚ ሃቀኛ ነው ኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kalekidanbaye7184
    @kalekidanbaye7184 Před měsícem

    እረ ይመቻቹህ በእዉትት እንድት ፈታ እንደምታደርጉኚ❤❤❤❤❤ ግን የሳሚን ጨጓራ አዘንኩለት 😂😂😂😂

  • @zehara53o
    @zehara53o Před měsícem +4

    ከመዳም ጥግረራ አረፍ ስል በሳሚ እና በእሙዬ ቪድዮ ዘና ነው የምለው 😂😂😂

  • @farihanassir2998
    @farihanassir2998 Před měsícem +1

    ወይኔ ሳሚ ትግሰቱን እስጥ ጨጓራይን ተመረመር ከነዝ እተማማቾች 😂😂😂😂

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před měsícem +3

    እሙዬ ባቢን አጥብተሽ አስተኝው ሁልግዜማቀፍ ካስለመድሽ ሌትእራሱ አያስቀምጥሺ😅ከጎንሽ ለማስተኛት ሞክሪ

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f Před měsícem +6

    ወይ ሣሚ ንግግርህ በራሱ ሌላ ፕራንክ ነው 😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @ElsabetTeka
      @ElsabetTeka Před 21 dnem

      ቀላል 😂😂😂😂😂😂

  • @user-ms1qv2rs2m
    @user-ms1qv2rs2m Před měsícem +2

    እረ አላህየ እደሳሚ አይነት ትግስት ስጠኘ ☝🙏😂😂😂😂😂

  • @sikosilo1259
    @sikosilo1259 Před měsícem +1

    ሳሚ ምርጥ አማች ሳሆን ወድም ማለት ነው❤❤❤❤🎉

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 Před měsícem +3

    መጣችሁደ አዲስ አበባ።ደስ ይላል

  • @marfiker1221
    @marfiker1221 Před měsícem +6

    ኣየ.ሳሚ የዋህ እኮነው ፕራንክ እንደሚያረጉት ማያስታውሰው

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk Před měsícem +2

    ያጄመአ ለሣሚ ጨጓራ ስንል ላይእናርጋቸው😅😅😅😅😅😅

  • @NaemaAhmad-nj4ei
    @NaemaAhmad-nj4ei Před měsícem +4

    ይሄማ ለ ኢትዮጵያ ማዳሞች ትልቅ ትምህርት ይሆናል

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 Před měsícem

      😁😁😁

    • @user-qm6pc7km5u
      @user-qm6pc7km5u Před měsícem

      የኢቶያአ አሰሪወች እኮ ቆልፈው ነው የሚወጡት

  • @user-wi6iw3we1m
    @user-wi6iw3we1m Před 20 dny

    ወሏሂ ጡሩሰዉነዉ ሳሚ ማሻአሏህ

  • @aberashadise2563
    @aberashadise2563 Před měsícem +3

    ሳሚዬ ግን አቃጥለዉ ሊደፋህ ነዉ ልጆች❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 Před 29 dny +1

    ሳሚን ተጫወቱበት ሚስኪን🌹🌹👍👍👍👍

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Před měsícem +3

    ሳሚ የሳቄ ምንጭ 😂😂

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před měsícem +4

    😂😂ሳሚዬ ወርቅእኮነው ግን ቆይ እናተ አቃጥላችሁ ልደፉትነው😂😂😂??

  • @mulu5
    @mulu5 Před měsícem +4

    ይሄኔ ነዉ መሮጥ ሳሚ በቃ በሆድህ መጡብህ ❤❤❤😂😂😂ቻለዉ ነገ በር ይዘጉባሀል 😂😂

    • @user-jz1jf5zw5m
      @user-jz1jf5zw5m Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂ሀቂቃአስቅሽኝ

  • @user-hl9of5wd3d
    @user-hl9of5wd3d Před měsícem +1

    ❤❤❤❤😂😂😂 ጎበዝ ነህ መልካም ሰዉ❤❤❤👌

  • @user-eg7vd5jk7o
    @user-eg7vd5jk7o Před 11 dny

    ሳምዬ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Před měsícem

    ሣሚይ ምስኪን ሁልጊየ በቃ ትገኛለህ ክክክክክክክክክ ለምን አተ አታረጋቸዉም ፕራክ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl Před měsícem

    የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም ሁሉ ነገር ለመልካም ነው ።
    ስዳተ ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ሳም አይዞህ 🎉🎉😃😃😂😂💚💚😘😘

  • @user-fb6eu8qn6u
    @user-fb6eu8qn6u Před měsícem +4

    ሳሚ እኮ አስተዋይነዉ 😂😂😂

  • @DibriWork
    @DibriWork Před měsícem +5

    ዉዴ እዴትነሽ እንካን ጌታ አጠነከረሽ የኔዉድ ልጅሽን በኔስም አዴሳሚልኝ 😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤ሳሚዬ ቦርጭክም ከልጁጋ አበሮ ተወለደ😂😂😂ወጡ እኔጋነዉ😂😂❤❤

  • @user-pr6oh4go5r
    @user-pr6oh4go5r Před měsícem +2

    በጣም ያሳቀኝ ፓርት ሳሚ ምኑን ምኑን እመይ ወጡ ወጡ ሳሚ የምን ወጥ ክክክክክክክክ😂

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku Před měsícem +4

    ሳምዬዋ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂አስደሰትሀኝ ጌታን

  • @user-rs3qj2my3n
    @user-rs3qj2my3n Před 14 dny +1

    ምሰክን ሰሚ ኣሳዘነኝ በጣም የኔ ምሰክን 😢❤❤

  • @zainasied615
    @zainasied615 Před měsícem +1

    ኡፍፍፍስወዳችሁ😂😂😂❤❤❤ዘናኮነው የምታደርጉኝ ውዶች

  • @user-kx8cx9lk1h
    @user-kx8cx9lk1h Před měsícem +2

    ሰታምሩ ውዶቸ ዪናሰ የትሄደ በአላህ እምን ደረሰ