ቤቴን ላሳያችሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 12. 2023

Komentáře • 102

  • @konjokonjk4766
    @konjokonjk4766 Před měsícem +2

    ለቤትሽ አድስነኘ ፂድት
    ያለቤት እግዚአብሄረ
    አምላክ ይበባረክልሽ
    በሰላም በፈቅረ የምትኖረበት ያድረግሽ

  • @jemilaabastube5389
    @jemilaabastube5389 Před 4 měsíci +9

    ኮተት ያልበዛበት ደስ ሲል ማሻአላህ የአለም የሲሳይ ቤት ያድርግልሽ

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube  Před 3 měsíci

      በጣም ነው ማመሰግነው የኔ ውድ

  • @SelamTefera-qt2ds
    @SelamTefera-qt2ds Před 7 měsíci +7

    ኤድየ የኔ ውድ በጣም ያምራል በደስታ በፍቅር የምትኖሪበት ያድርግልሽ

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube  Před 7 měsíci

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ክበሪልኝ

  • @konjonesh
    @konjonesh Před 2 měsíci +2

    ፅድት ያለ ቤት የጤና ፍቅር ቤት ያድርግልሽ ❤❤

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq Před měsícem

    ዋወ ያምራል በተለይ ሦፋወ ጥቁረ ቢሆን ❤❤የጤናየፈቅረቤትያደረግልሸ

  • @tube3507
    @tube3507 Před 5 měsíci +5

    ማሻ አላህ አዲስ ነኝ ለቤትሽ በርች ውዴ ብራቦ ብቅ በይ ሲመችሽ

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube  Před 5 měsíci

      ሰላሜ በጣም አመሰግናለሁ ዘግቼ ነው የመለስኩልሽ በጣም ይቅርታ

    • @hawabadma
      @hawabadma Před 4 měsíci

      ዋውደምሩኚ

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube  Před 7 měsíci +3

  • @AunMUlu-fn4xx
    @AunMUlu-fn4xx Před 12 dny

    ❤❤❤❤

  • @user-tc6be5wy4c
    @user-tc6be5wy4c Před 4 dny +1

    በጣም ደስ ይላል አበሳነሽ እየም እዳች ቤት እኖረኚ መኞቴነዉ❤❤

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube  Před 3 dny

      እንዲኖ ተፈልግሽ ይኖርሻል አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @eskedar-di1iq
    @eskedar-di1iq Před 3 měsíci +1

    😍😍😍😍

  • @Shh-ds1vd
    @Shh-ds1vd Před 3 měsíci +3

    ዋዉ በጣም ያምራል

  • @user-zv8wp8dg4p
    @user-zv8wp8dg4p Před měsícem +1

    ቤቱ ያምራል ፍሪጁን ጫማ መደርደሪያ አለበት ላይ አስቀምጭው ስዎችን አልፍሽ ፍሪጂ ክመክፍት

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube  Před měsícem +1

      እሺ የኔ ውድ❤❤❤ ስላስተያየትሽ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před měsícem +1

    ዋውቅልፍያእቃ:ኮተትያልበዛበት:ጎበዝ:ለቤትሺአዲስነኝ:ሀቢቢቲ

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube  Před měsícem

      በጣም ነው ማመሰግነው ውዴ

  • @madinachanel6313
    @madinachanel6313 Před 2 měsíci +1

    ማሻ አላህ የሰላም የጤና ቤት ይሁንልሽ እህት

  • @FatmaFatma-gz3io
    @FatmaFatma-gz3io Před 3 měsíci +2

    መሸአላ ቤትሽ ያምራል እህት ለመጀመረያ እያየሁሽ ነው በጤና እመኖሪ ያድረግሽ ቤትሸሰን ከውጪ እሣዪኝ ካላሥቸገርኩሽ

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube  Před 2 měsíci

      እሺ የኔ ውድ ችግር የለውም ሰሞኑን ቪድዮ እሰራለሁ ጠብቂ አመሰግናለሁ ስለመጣሽ ❤

  • @Habtam837
    @Habtam837 Před měsícem +1

    ሀሪፍ ነው በእድሜ. በጤና ኑሩበት እህት እግዚአብሔር ይባርክልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማን እደራስ በት እረ ፅድት ያለ ቤት ነው ያለሽ አፈሽ ያልበዛበት ስትርትር ያለች ደሞ ቀስ እያልሽ ትረትቢዋለሽ በርች❤❤❤❤❤❤❤

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube  Před měsícem

      በጣም ነው ማመሰግነዉ አሚን ❤❤

  • @hayethayet5865
    @hayethayet5865 Před 3 měsíci +2

    በጣም ደስ ይላል እህት አልጋው አንድ ሜትር 20 ነዉ ❤❤❤❤

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube  Před 2 měsíci

      የኔ ውድ አመሰግናለው አልጋይ አንድ ❤ሚትር ካምሳ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před měsícem

    ❤❤❤

  • @user-fx3lh8ru3s
    @user-fx3lh8ru3s Před 21 dnem

    ይቅርታ ፊሪጂሽ ስንት ሌትር ናት እማ❤❤❤❤❤

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Před 3 měsíci +1

    👍👍👍👍

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před měsícem +1

    ዋው አድስ ነኝ ለቤትሽ በርች በጣን ያምራል ቤትሽም በፍቅር በጤና የምኖሪበት የምድሪበት የልጅልጅ የሚቦርቅበት ያድርገው ማሻአሏህ❤❤🎉🎉🎉

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube  Před měsícem

      አመሰግናለሁ ውድ እህቴ አሚን ብያለሁ

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Před měsícem

      @@EdenEthiotube 🫶🫶🫶🫶

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw Před 3 měsíci +1

    ጎበዝ ኤዱ

  • @hanabirhan9334
    @hanabirhan9334 Před 3 měsíci +1

    Wow

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 Před 9 dny

    የሻጣይቱነገረ😂😂😂😂😂😂እኛሀበሻ አለመታዴላችን አቅራጣችን ልጃችን

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t Před měsícem +1

    አረጀግናነሽእህቴጥሩነውፈረስአይጋለብበትበቂነውእኔበቤትኪራይይ21አመቴነውፈጣሪይመስገንአሁ3ልጆቼንትጄአረብአገርዃታርነኝፈጣሪካለለቤትብዬነውየተሰደድኩትልጆቼ20አመትልብያለውወንድልጄእናየ15አመትሴትልጅእናየ3አመትሴ2ሴትልጆቼንትቼመጥቻለሁደርሰውልኛትልቁ12ተኛተፈታኝነውተከታዪ8ክፍልተፈታኝነችህፃኗየልጆችመዋያእየተከፈለላትውላትመጣለችቀጣይትምህርትቤትትገባለችእሄሁሉየፃፍኩልሽየቤትኪራያማረረኝሴትስለሆንኩነውእኔለምንየፈለገአይሆንምያንቺቤትማምንይወጣለታልአሪፍነውአያንስሽምበርቺእህቴምከሪኝእስቲ

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube  Před měsícem

      እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው አንቺ ኢትዮጵያ ያለውን ህይወትሽን ተገላገለሽዋል ልጆችሽን አሳድግ የእግዚአብሔር ልጆችሽን ይጠብቅልሽ ጠንከራሽ ለልጆች ብቻ ቤተሰሪ ለልጆችህን አስተምሪ ምንም አያስፈልግሽም ማለት ነው አንቺ ልጆችሽ ውጪ ለማንም ብር ለቤተሰብ አትላኪ ምናምን ያንቺ ህይወት ልጆችሽ ብቻ ናቸው

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube  Před měsícem

      እህቴ በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ውድ በጣም አመሰግናለው አንቺም በርቺ ቅንክር ብለሽ ብርሽን ይዘሽ ለልጆችሽና ለራስሽ ቤት ለዘመድ አዝማድ ብርሽና ትስጪ ብለሽ ኑሮ ያማረረው ሰው ይጎብዛል እና ልጆችሽን አስተምሪ ያንቺ ህይወት ራስሽናልጆችሽ ናቸው

  • @user-kt4vr5po3i
    @user-kt4vr5po3i Před 4 měsíci +3

    አይይይ😢😢😢 የኔሰ ተራ መቸነው

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube  Před 3 měsíci

      ቀላል ነው ታሰብሽበት ትደርሻለሽ የኔ ውድ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 3 měsíci +1

    ዋው በርች👍👍👍👍

  • @wt8066
    @wt8066 Před 2 měsíci +1

    Wow ❤️❤️❤️❤️❤️የምትደስ ቺበትበት ይሁን ሆዴ ❤️ዉድ ያሃገሬ ልጆች በፍቃስደኝነት ቤተሰብ አድርጉልኝ

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube  Před 2 měsíci +1

      እሺ የኔ ቤተሰብ አርጌሻለሁ የኔ ስለመጣሽ አመሰግናለሁ

  • @fgui789
    @fgui789 Před 6 měsíci +2

    ማሻአላህ ቤትሽ የምራል ❤❤❤

  • @user-zr1xj5jj1i
    @user-zr1xj5jj1i Před 2 měsíci +1

    ማሻአላህ 🎉❤

  • @Emnet865
    @Emnet865 Před 3 měsíci +1

    ጀግና

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před 6 měsíci +2

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል እህት❤❤❤

  • @user-fv5sd4su4j
    @user-fv5sd4su4j Před měsícem +1

    ሶፋሽን የትነው ያሰራሽው ውድ በተርፈ በርችልኝ እማየ አበርታቶት የማዳም ቅመሞች

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube  Před měsícem

      ሻሸራልሻለሁ ውዴ ሻሸመኔ ነው ያሰራልሻለሁ

  • @AmalAmal-ss8lx
    @AmalAmal-ss8lx Před 4 měsíci +1

    የት ነሽ ማር ቤትሽ በጣም ያምራል በሰላም በጤና ኑሪበት ❤❤❤❤❤

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube  Před 3 měsíci

      ውይ ይቅርታ የኔ ቆንጆ ስለ ቆየውብሽን ያለው ኢትዮጵያ ሻሸመኔ የሚባል አገር ነኝ ስለመጣሽ በጣም አመሰግናለሁ

  • @user-wz8cp8zd9h
    @user-wz8cp8zd9h Před 6 měsíci +1

    እኔም አዲሥነኝ ❤ደምሪኝ❤በተረፈ❤በርች

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube  Před 6 měsíci +1

      እሺ የኔ ውድ ደምሬሻለሁ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 Před měsícem

    መሻላ ሶፋዉ ያምሪል

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 Před 2 měsíci +1

    ማሻአላህ ያምራል ወላሂ አልጋሽ ስንት ሜትር ናት

  • @saada8052
    @saada8052 Před 2 měsíci +1

    እኔግንእዳችአይነትአልጋብገዛ ባሌጋይበቀኝይሆን😂

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před 3 měsíci +1

    ሰላም ሀቢበቱ ❤❤❤ዋወወ በርች

  • @sumeyazeyadi
    @sumeyazeyadi Před 5 měsíci +2

    👏🏿👏🏿👌👌👌sofaw.👍🏻👏🏿👏🏿sntgezashiw.betamyamral

  • @user-uf1zc7xe6q
    @user-uf1zc7xe6q Před 3 měsíci +1

    ማሻአላህ❤❤❤❤ እህት እሥኪ ደምሩኝ ዉድያገሬ ልጅወች

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube  Před 2 měsíci

      እሺ አመሰግናለሁ ስለመጣሽ የኔ ውድ

  • @somoksa2031
    @somoksa2031 Před 2 měsíci +1

    ስንት እንደ ጨረሰ ንገርኝ ❤❤❤

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube  Před 2 měsíci

      ሰሞኑን ቪዶ እንሠራለሁ ስንት ፈጀብኝ

  • @tetr4232
    @tetr4232 Před měsícem

    የትዩ ቤት በጣም ጠባቦ ነው ችግሩ የኛን ኮተት አይችለውም

  • @teg22345
    @teg22345 Před 2 měsíci

    Gobez❤

  • @romanghandour2003
    @romanghandour2003 Před měsícem

    በቂነው ያለም ያድርግልሽ ዋናው የራስ መሆኑ ነው

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube  Před měsícem

      እሱማ ልክ ነው ቆንጆ የራስ መሆኑ ነው ዋና ለምን ሸራ ይሆናል አመሰግናለሁ ውዴ

  • @birhanetube5682
    @birhanetube5682 Před 2 měsíci

    አይበቃም g+ 2 ቢሆን ጥሩ ነበር😂😂😂

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q Před měsícem +1

    ውጩን አሳይኝ

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube  Před měsícem

      እሺ የኔ ውዴ ሰርቻለሁ ገብተሽ፣እይ

  • @user-et8bq1bq8d
    @user-et8bq1bq8d Před 2 měsíci +1

    ደምሪኚ ዉደ

  • @user-wz8cp8zd9h
    @user-wz8cp8zd9h Před 6 měsíci +3

    ማማየ አዲሥነኝ❤ደምሪኝ❤ደምሪሽ❤አለዉ

  • @saada8052
    @saada8052 Před 2 měsíci +1

    መሻአላህተባረላህ

  • @Aishah-rn5my
    @Aishah-rn5my Před 6 měsíci +2

    ❤❤❤❤