7 አመት ሽትቤት አጥቤ የገዛሁት ቤቴን ላሳያችሁ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 107

  • @zahrasara5374
    @zahrasara5374 Před 4 měsíci

    መሻአላህ አላህ ጤናሽን ሰጥቶሽ የምትኖሪበት ያርግሽ ሀያቲ

  • @muludemeke9224
    @muludemeke9224 Před rokem +1

    ዋው ፈጣሪ ሰላሙን አንጥቶልን የጀመሽውን ያስጨርስሽ እያተንቀጠቀጠም ቢሆን አይተነዋል

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe Před rokem +1

    ማሻአሏህ በሰላም በደስታ የምትኖሪበት ያድርግሽ ያኡክቲ

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 Před rokem +1

    መሻአሏሕ የአፊያ የጤና ቤት ያድርገው

  • @lulu39
    @lulu39 Před 2 lety +8

    ማሻ አላህ የእኔ ጀግና ልፍቱን እና ድካሙን አውቀዋለሁ😍

    • @reisatube8247
      @reisatube8247  Před 2 lety

      በጣም ሉሌ ብቻ አልሀምዱ ሊላ

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed7942 Před rokem

    አሚን ማሸአላህአብሸሪ እህቴ

  • @user-ft4jx9je4b
    @user-ft4jx9je4b Před 3 měsíci

    ማሻ አላህ በጤና በፍቅር የምትኖሩ በት ያድርግሽ እህት አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ😢😢😢

  • @saadahsaadah2535
    @saadahsaadah2535 Před rokem +1

    ማሻአላህ የኔ ጀግና

  • @GhGh-ix6ym
    @GhGh-ix6ym Před rokem

    መሻአላህ አላህ ይባርክልሽ

  • @hayatwolotube4718
    @hayatwolotube4718 Před rokem +1

    እኔምእዲሜለአባቴ ኮቻ ላይ ሰርቶልኛልበሰላምበፍቅርበጤና የምኖርበትያርገኝበሰላምለቤተሰቦቼጋርያገናኘኝ ኢሻአላህ

  • @mamezedtube731
    @mamezedtube731 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ በሰላም በፍቅር በጤና እምትኖሪበት ያድርግሽ የኔ ውድ

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 Před měsícem

    አላሁመ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም ንዝል ሰላም ተምራያ ማሻአላህ በረቺ

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb Před 2 lety

    ማሻ አላህ እህት

  • @zeynebmohammed8010
    @zeynebmohammed8010 Před rokem

    ማሻአላህ ተምራ በርቺ አይዞሽ

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ በጤና በፍቂር የምትኖርበት ያድርግሽ

  • @lailatube6129
    @lailatube6129 Před 2 lety

    በርችማማየ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Před rokem

    አላህ አገራችንን ሰላም አድርጎልን
    በሰላም የምትኖራበት ያድርግሽ
    ኢንሻአላህ ከአላህጋር

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před 27 dny

    ማሻአሏህ

  • @user-fx3iz4fj4c
    @user-fx3iz4fj4c Před 2 lety +1

    ማሻአላ

  • @r6168
    @r6168 Před rokem

    ማሻአላሕ

  • @baaabedu9910
    @baaabedu9910 Před měsícem

    መሻኣላህ

  • @user-ii2hb4oq9z
    @user-ii2hb4oq9z Před rokem +1

    ማሻአላህ

  • @user-mw7eb7gd4p
    @user-mw7eb7gd4p Před rokem

    ማሻአላ የደሰታ ቤት ያረግልሺ ውዴ ደምሪኝ ደሞ እሺ

  • @zamzm1563
    @zamzm1563 Před rokem

    ማሻአላህ በጤና በሰላም ኑሪበት ሁቢ እኔም አንስታችሁ ላኩ ስል የሽቅብ ያግድም ነው እሚልኩልኝ ለካ ስልኩ ነው አውፉ ይበሉኝ እእእእ

  • @serkadistube
    @serkadistube Před 2 lety +3

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ደስ ሲል ግን የት ነው ውዴ ጎበዝ ነሽ እኔስ ሰባት አመት ሰርቼ ባዶ ነኝ ገና ወደፊት እያሰብሁ ነበር ቤተሰብ ናፈቁኝ ጨምሬ ለመስራት

    • @reisatube8247
      @reisatube8247  Před 2 lety

      አብሽሪ ትሰሪዋለሽ ይሄ ኬሚሴ ነው

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v Před rokem +1

    እህት ከነ መሬቱ ነው ለብቻው ነው

  • @yarustasey6091
    @yarustasey6091 Před rokem

    መሸአሏሕ💔🌹😘

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 Před rokem

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላምና ጤና ፍቅር አብዝቶ ይስጣችሁ በመልካም ነገሮች ላይ የምንሰማራ ያድርገን ለሀገራችን ጠቃሚና ያድርገን ቤተሰቦቻችንን ፈጣሪ የጠብቅልን አሞየ ኢቶጲያን ሰላሟን ይመልስልን የሀገር ጠንቅ አሸባሪ ሌቦችን ከሀገራችን ያጥፋልን አሚን

  • @user-og4nb6xu4d
    @user-og4nb6xu4d Před 2 lety +10

    አይይይ እድል ታድለሽ 😭😭😭የኔዎቹ ጅቦች 9 አመቴ ለነሱም አልጠቅማቸው እያለ ተበድረው እዳ ከፋይ እሆናለሁ

    • @reisatube8247
      @reisatube8247  Před 2 lety +3

      አይዞሽ ውዴ የተሻለውን አላህ ይስጥሽ

    • @zinetmohammed5597
      @zinetmohammed5597 Před rokem +1

      አይባልም እኔም 10አመቴ ግን ይኑሩልን ክፉ አትናገሪ ንደቱ ይገባኛል ስላለሁበት ግን ሁሉም አላህ የቀደረዉ ነዉ

    • @user-ev4jj2yu3m
      @user-ev4jj2yu3m Před rokem +3

      @@zinetmohammed5597 እር እህት ስላልደርሰብሽ ነውጂ ወላሂ ሞትን ትመኛለሽ

    • @user-ev4jj2yu3m
      @user-ev4jj2yu3m Před rokem

      አብሽሪ ማማዬ እኔም ነኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @zinetmohammed5597
      @zinetmohammed5597 Před rokem

      @@user-ev4jj2yu3m ደርሶብኛል ግን ምንም ማረግ አልችል

  • @user-jc5kd7lg5u
    @user-jc5kd7lg5u Před 2 lety +2

    የአፊያ ቤት ይሁንልሽ

  • @anumohammed6762
    @anumohammed6762 Před 2 lety

    Mashallah

  • @ayshasaeed630
    @ayshasaeed630 Před 2 lety +9

    ኢንሻ አላህ ዳሪበት ኳይበት ❤

  • @Allmma-ko3pw
    @Allmma-ko3pw Před 3 měsíci

    Amen

  • @zenabsaid4564
    @zenabsaid4564 Před rokem +2

    ማሻአላህ ስት አመት ሰርተሽ ነው በደስታ የምትኖሪበት ያርግሽ

  • @user-we2kz8fx7h
    @user-we2kz8fx7h Před rokem

    እኛስገናእያሰብንነውቤትለመስራትአላህያግዘንእስኪ

  • @user-tt8lo6wq6d
    @user-tt8lo6wq6d Před 2 lety +1

    😍

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd Před rokem +1

    የመዳምን ቤት ምን አሥቀረፅሸ።ጉድ።ነወ

  • @serkadistube
    @serkadistube Před 2 lety

    አቀራረፁ ግን 👌😂

  • @miskuman8333
    @miskuman8333 Před 2 lety

    masha alaaaa alah yemiti noribet yergilish

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 Před 8 měsíci

    ❤❤

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 Před rokem

    እዲዚህ አይነት ቤት እኳን በቀላሉ ሠባት አመት ሊሠራ የእንጨቱ ቤት ስንት ውጣ ውረዲ አለው እና ያንች ብቻ ሳይሆን የሌሎች የማህበረሰብ ቤት ነው ሀቁን ቢናገሩት አላህም ይወዳል
    እራሴው እየሰራሁ እየደከምኩ ስላየሁት ነው
    ለማንኛውም የሀያት የአፊያ ቤት ያዲሮግልሺ
    ከቤት ኪራይ አነሰም አደገም የራስ ቤት ይሻላል
    አልሀምዱሊላህ።

  • @ayshasaeed630
    @ayshasaeed630 Před 2 lety

    امين حوبي
    ماشءالله تبارك ءالله

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 Před rokem +2

    ውሸት ውሎ 1.5ብልኬት ቤትየለም የመሬትዋጋነው

  • @samira1164
    @samira1164 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @AaAa-oo3tu
    @AaAa-oo3tu Před rokem

    አላህአገራችንንሰላሙንያጣልን

  • @user-vw6cr1nk8i
    @user-vw6cr1nk8i Před dnem

    ያቺ ነው የተምር

  • @rahmagasem5603
    @rahmagasem5603 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mesigezagni5608
    @mesigezagni5608 Před 8 měsíci

    Anchi iyyehe yenyaa betnaw minhonsh

  • @elhamzainab2076
    @elhamzainab2076 Před 5 měsíci

    ውሸት ለምን አስፈለገ?

  • @user-oo4lv2mm8e
    @user-oo4lv2mm8e Před rokem

    ሰላም ለዚህ ቤት እንደማመር ማሜ ቲውብ የምትለዋን ማንን ብላችሁ ወደቻናናሌ ተቁላቁሉ

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 Před rokem

    ሁለት ሚለየት የብልኬት ቤት ከሚሴ አግቸ ፈረቸ ትቸ ሀይቅ ገዛሁ

  • @umureyan
    @umureyan Před 2 lety +3

    ጀግና ነሽ ውዴ

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919

    የመዳምን ቤት ነውደ ቀርፀሺ የላክሺው

  • @susuahmed4574
    @susuahmed4574 Před 2 měsíci

    ማመን የከብዳል

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Před rokem

    ማአሻአላህ ያምራል አይዞሽ

  • @maryamdxb5088
    @maryamdxb5088 Před 2 lety

    በዉሥጥ አናግሪኝ

  • @zenataliyoutube56
    @zenataliyoutube56 Před 8 měsíci +1

    ወላሂ አይችሉም መቀረፅ😅 እኔም እዳችዉነኝ

  • @Kokobekebedea
    @Kokobekebedea Před měsícem

    በደብ የመደብን ባል ጠብሰሻታል ሰባት አመት አላላቺም

  • @mahbobab5373
    @mahbobab5373 Před rokem

    Yamdami betino

  • @user-jj8cg5lx8g
    @user-jj8cg5lx8g Před rokem +1

    ወላሂ እኔም እንዲችንኝ ላኩልኝ ሱላችው አይሉኩልኝም

  • @lailatube6129
    @lailatube6129 Před 2 lety

    ሲመችሽመልችልኝ. ደምሪይኝ በቅን እንት ሸርእንድራረግ

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd Před rokem +1

    አረቦች ቤት እኔ ሠራሁ ትያለሸ

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 Před rokem

    አይችሉበትምመሰልመቀረጽ

  • @fatimaibrahim6135
    @fatimaibrahim6135 Před měsícem

    😂😂😂😂😂

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m Před rokem

    እኔም ወላሂ ኮቾ ጀምሬ ነበር ግን ምንም አልቻልኩም ደከመኝ. ስራም ጠፍ ያለሁት ሪያድ ነው ፈልጉልኝ

  • @r6168
    @r6168 Před rokem +3

    እኔ ኦማን ሐገር 8አመቴ ወፍዬለም

    • @hm3674
      @hm3674 Před rokem

      አሁንም አለሺ እኔም ኦማን ነኝ ከሀይቅ ነኝ

    • @r6168
      @r6168 Před rokem

      @@hm3674 ዬትአካባቢነሽ አወ

    • @user-qv9bo4tw3d
      @user-qv9bo4tw3d Před rokem

      የኔ ውድ ኦማን እኮ ብር የለውም

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 Před rokem

    ከሚሴ ኦረሞች የኛነው የሚሉት ቤትም ርካሽ ነበር በነፃም ቢሰጡኝ ከሚሰ አልቀበል

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd Před rokem

    አረ ውሸት በሥባት አመት እንደት ነው

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 Před rokem

    ውሸት ያርቦችን ቤት ቤቴ ትያለሽ እሮ

    • @mekamuhammad1237
      @mekamuhammad1237 Před rokem

      😄😄

    • @zainaby.4716
      @zainaby.4716 Před rokem

      @@mekamuhammad1237 መኩ የድሮዋ ወዳጂ አለሽ ግን አይይይይይይ

    • @mekamuhammad1237
      @mekamuhammad1237 Před rokem

      @@zainaby.4716 አለሁ እህት ማነሽ

    • @zainaby.4716
      @zainaby.4716 Před rokem

      @@mekamuhammad1237 መዳም ከድጃ ነኝ

  • @rihana4796
    @rihana4796 Před rokem

    ኧር ውሸት በ7አመት 7.5ሚሌየን አትሠሪም

  • @fasa7843
    @fasa7843 Před 11 měsíci +1

    ውሸት አትዋሹ እንኳን አረብ ሀገር ሰባት አመት ተሰርቶ እንደዚህ ቤት ሊሰራ ቀርቶ የእንጭትም ብዙ ወጭ አለው 15 20አመት ተኑሮ እንደዚህ አልተሰራም አረብ ቤት ሽንት ቤት ጣጥቦ የባለ ሀብት ቤት ነው ሀቁ አትድከሚ

  • @mamezedtube731
    @mamezedtube731 Před 2 lety +6

    ማሻ አላህ በሰላም በፍቅር በጤና እምትኖሪበት ያድርግሽ የኔ ውድ

  • @anshaabebe5510
    @anshaabebe5510 Před rokem

    ማሻአላህ