ቤትሽን አሳይን ላላችሁኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 07. 2023

Komentáře • 411

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 Před 11 měsíci +6

    በጣም የሴት ጀግና ነሺ በእውነት ሴት ልጅ ጀግና ስትሆን ደሰ ይላል እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @hiyat4386
    @hiyat4386 Před 11 měsíci +22

    በነገራችን ላይ ቤት ሰርቼ ባል እኔቤት አይሆንሞ ምንም አይነት ቤተሰቡ ይኑረው እቤቱ እንኖራለን

    • @maryem9100
      @maryem9100 Před 11 měsíci +5

      ታዳ ከማን ጋር ልትኖሪበት ነወ ክክክክ

    • @user-ti4ox2en6x
      @user-ti4ox2en6x Před 11 měsíci +15

      አይባልም ሀባይብ ቤት የኛ አይደለም የአላህ ነዉ እኳን ባሌ ሌላስ ቢቀመጥ

    • @user-nw3wt5ij6i
      @user-nw3wt5ij6i Před 11 měsíci +2

      @@user-ti4ox2en6xሳህ የኔ ውድ ልክ ነሽ ቤት የአሏህ ነው እኛ ሺ አመት አንኖርም እኳን ባል የግማሽ አካል ምን ችግር አለው ማንእም ሰው ቢመጣ ቢሄድ ቀርሞ ላገራችን ያብቃን እጂ ምን ችግርአለው

    • @musfadinerjabo3104
      @musfadinerjabo3104 Před 11 měsíci +1

      አረ አችስ ምን ማለት ነዉ 😊

    • @hiyat4386
      @hiyat4386 Před 11 měsíci +4

      ምን ማለት ነው እሱ እኔን ሲያገባ ቤት ሳይኖረው ነው እንዴ ? ቤት ከሌለው እኔ አረብ ሀገር ተሰድጄ መከራዬን አይቼ ሰርቼ ላግባሽና እቤትሽ እንኑር ቢለኝስ ከረም ብሎ በኔስም አዙሪ ይላል ሰውነቱ መውደድ እንጂ ማመን ከባድ ነው ለመመልከት ገንዘቧን አይቶነው መባሉ አይቀርም ምክንያቱም አሁንላይ በአንዳድ የዋህ እህቶቻችን ብር ለምደዋል ወንዶቹ

  • @hayattube3185
    @hayattube3185 Před 11 měsíci +6

    ማሻላህ ያምራል እኛንም ላገራችን ያብቃንና ለቤታችን ለልጆቻችን ያብቃን😢

  • @semintube
    @semintube Před 11 měsíci +2

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ጎበዝነሽ የኔ ውድ እህት የምትወልጅበት የምድሪበት ያርግልሽ🎉🎉 ውድ እህቶቸ እንደዚህ ቆራጥ ጠንካራ ጀግና ሁኑ አላህ ሁላችንንም ተሳክቶልን በሠላም ላገራችን ያብቃን ያረብ

  • @SaraIslam-yg8df
    @SaraIslam-yg8df Před 11 měsíci +3

    መሸአላ ያምራል ከጤናጋ ኑሪበት በርች ጎበዝነሽ ከጎንሽነን

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Před 11 měsíci +6

    ማሻአላህ ማሬ ያምራል በይ አታማሪ በጣም ትንሽ እቃነው የቀረሽ ሥለትራሡ ደግሞ በጣም ያምራል አላህ አመለሧሊህ ተቅይ የሆነ ባል ይስጥሽ ዛሬ ነው ያየሁሽ ግን ሰብ አድርጌሻለሁ

  • @user-yq3bw5gp7n
    @user-yq3bw5gp7n Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ ተባረካላህ በሠላም በጤና እምትኖሪበት ያድርግሽ ያረብ

  • @emanahmad1484
    @emanahmad1484 Před 11 měsíci +1

    ማሻላህ የኔውድማሻላህማሻላህ❤❤❤አላህይባርክልሽ. ሁሉምያምራል. አብሽሪ

  • @user-vz5bi9vd9d
    @user-vz5bi9vd9d Před 11 měsíci

    ማሻአላህ የኔ ዉዴ በጤና በደስታ ኑሪበት ያማረ ትዳር ይስጥሽ😍😍😍

  • @user-qi2dp8cp7l
    @user-qi2dp8cp7l Před 11 měsíci +1

    ማሻአሏህ የአፊያ ቤት ያርግልሽ ኡክታ

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ ጀግና ነሽ ውደዋ አላህ ሷሊህ ትዳር ይስጥሽ ሰው አግቢ አግቢ እንደሚሉሽ አውቃለሁ አንች የመሰለሽን እስክታገኝ ሶብሪ መርጠሽ አግቢ የፍቅር ቤት ይሁንልሽ❤❤

  • @user-hd6hh2du5e
    @user-hd6hh2du5e Před 11 měsíci +1

    ማሻአሏህ አሏህ ሪዝቅሽን ይክፈትልሽ የጤና የፍቅር ቤት ያድርግልሽ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Před 11 měsíci +1

    ማሻ አላህ አላህ የኢማን የጤና የፍቅር ቤት ያድርግልሺ ሳልሁን ባል ይወፍቅሺ

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x Před 11 měsíci +4

    በጣም ያምራል በርች እህታችን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @user-lr6tn7ml7p
    @user-lr6tn7ml7p Před 11 měsíci +1

    ማሻ አሏህ የኔ ጀግና አሏህ ይጠብቅሽ ❤

  • @zaynabomer9131
    @zaynabomer9131 Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ የጤና ቤት ያርግልሽ ማማ

  • @habibahassen5295
    @habibahassen5295 Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ ጀግና በጤና የምትኖሪበት አላህ ያድርግልሽ

  • @TiruB
    @TiruB Před 11 měsíci +5

    የኔ ውድ በፍቅር ኑሪበት ሲያምር ቤትሽ በቃ ሙሉ ሴት ነሽ ምንም እሚደብር ነገር የለውም አትፍሪ እርጋታሽ ደስስ ይላል ቀጥይበት ሁቢ❤❤

  • @user-vd7tu3dv9i
    @user-vd7tu3dv9i Před 11 měsíci +1

    አህለን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ቤትሽ ያምራል

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 Před 7 měsíci

    የቤትሽ አዲስ ነኛ ማሻ አላህ ያምራል ወለዳቹ ከብዳቹ የምትኖሩበት ያድርጋቹ

  • @amina5368
    @amina5368 Před 11 měsíci +5

    የኔማር አሏህሣልህ የሆነሆነ ትዳርይወቅሽ ብቻሽንየሆሉ ማረግሸ ማሻአሏህ ከዜህቤት ብቻሸን

  • @AbxsAbxs-fm3rn
    @AbxsAbxs-fm3rn Před 11 měsíci +2

    ማሻ አላህ እህቴ አላህ የሚወዲሽና የምትወጂውን ባል ጀባሩ ይወፍቅሽ ይወፍቀን ሁቢ ተደስተሽ የምትኖቲበት ያዲርግልሽ ረቢ

  • @Eteteitube
    @Eteteitube Před 11 měsíci +4

    በሰላም በጤና ኑሪበት ደስ ይላል

  • @user-cn8kw5zg5z
    @user-cn8kw5zg5z Před 11 měsíci

    ማሻአላህ በሰላም በጤና በፍቅር የምትኖሪበት ያድርግሽ ❤❤❤

  • @busyline8182
    @busyline8182 Před 11 měsíci

    ማሻአላህ የኔ እህት በጣም ያምራል ለቤትሽ አድሥ ነኝ

  • @wewee1399
    @wewee1399 Před 11 měsíci

    ማሻአላህ ሁቤ ጠንካራ ሴት ነሽ በረች😊

  • @Mo-rm7kx
    @Mo-rm7kx Před 11 měsíci +1

    መሻአላህ አላህ ስቀሽ የምትኖሪበት ያድርግሽ እህቴ አብሽሪ

  • @honeytube914
    @honeytube914 Před 11 měsíci

    በጣም ነው የሚያምረው ጀግና በርችልኝ የኔ ውድ ሁሉን አሞልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንችም ሲመችሽ ጎራ በይ ወደ ቤቴ ❤❤❤

  • @fatemahvab7973
    @fatemahvab7973 Před 11 měsíci

    ❤❤❤ማሻአላህ በጤና ኑሪበት አላህ ጡሪውንም ትዳር ይወፍቅሽ ግን አንድ ጥያቂ ልጠይቅሽ እህት የመኛታ ክላስሽ ስን ት ሜትር ነው እኔ እኔ ቢዶ ላኩልኝ ስላቸው በደብ አያስታውቅም በጣም ትንሽ ይመስለኛል ቁም ሳጥን እና አልጋ ለማሰራት 260 ነው ቦታየ ቤቴም ኢል ሸፕ ነው

  • @SeadaTube
    @SeadaTube Před 11 měsíci

    ማሸአላ ያምራል በርች ባለሽ ዘና በይ አህት ድንያ አይሞላም😊😊

  • @user-ty4qo1su8m
    @user-ty4qo1su8m Před 11 měsíci

    ማሻአላህ የኔውድ በጤና ኑሪበት

  • @user-tt2md1hi5u
    @user-tt2md1hi5u Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ አላህ የጤና ቤት ያድርግልሽ

  • @user-hm2cg9nn8c
    @user-hm2cg9nn8c Před 11 měsíci

    ጎበዝ በርች ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ❤

  • @fafitube1
    @fafitube1 Před 11 měsíci

    አሪፍ ቤት ነው ማሻአላህ በጤና በፍቅር ኑሪበት ማሪ

  • @dinkhabesha2
    @dinkhabesha2 Před 3 měsíci

    ማሻአላህ ያምራል በርቺልን የሃገር ልጅ 😮😊😊

  • @haditube5624
    @haditube5624 Před 11 měsíci

    ጎበዝ ነሽ ማሻ አላህ በሰላም በፍቅር የምትኖሪበት ያድርግሽ

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል በጤና በደስታ ኑሪበት እህት ፍሪጅን እዛው ኢትዮጵያ ነው የገዛሽው ወይስ ከአረብ ሀገር ነው ይዘሽ የገባሽው መልሽልኝ በአላህ

  • @user-xw8eq8es2s
    @user-xw8eq8es2s Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ ኡኽቲ

  • @LuLuBintibrahim-we9jl
    @LuLuBintibrahim-we9jl Před 11 měsíci +1

    ማሻ አላህ የቤቱ ድዛይን እደት አይነት ነው ከውጭ አሳይን ከቻልሽ እድህ ቅልጥፍ ያለች ቤት መስራት እፈልጋለሁ

    • @Wolloyewa1
      @Wolloyewa1  Před 11 měsíci +1

      ኤል ሸብ የሚባለው ነው ማማየ

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o Před 11 měsíci +1

    ገና ዛሬ አየሁሽ ቤትሽ ማሻ አላህ በርቺ

  • @useresfaughv00
    @useresfaughv00 Před 11 měsíci

    ያምራ እህቴ ቤትሽ ቀስ በቀስ ደሞ ታሳምሪዋለሽ ትራሱ ያምራል አረቢያ መጂሊስ እስክትገዝ ድረስ

  • @hayahaya8686
    @hayahaya8686 Před 11 měsíci +1

    ማሻአላህ ለቤትሽ አድስ ነኝ በጣም ደስ ይላል

  • @user-ps2gm6kd5m
    @user-ps2gm6kd5m Před 11 měsíci

    የኔ አሰል አብሽሪ ሰብስክራይብ አረኩሽ ውዷ እህቴ

  • @Huwaidah-it1um
    @Huwaidah-it1um Před 11 měsíci +1

    ማሻሻአሏህ ነዉ ሀቂቃ ታድለሸ ለኞም ዱቃ እርጊልን

  • @user-bf9tf9vj2i
    @user-bf9tf9vj2i Před 11 měsíci +1

    አድርጌሻለሁ
    ሀቢብቲ❤

  • @user-lf4wv7sl9e
    @user-lf4wv7sl9e Před 11 měsíci

    ማሻአላህ ዉዴ ጀግናነሽ ዉዴ አላህ የፍቅር ቤት ያርግልሽ

  • @waskan9517
    @waskan9517 Před 11 měsíci

    ማሻአላህ ጀግና ሴት

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x Před 11 měsíci +1

    ጀግና ሴት❤

  • @fatma3189
    @fatma3189 Před 11 měsíci

    ማሻአላህ ቤትሽ ያምራል የምትዴሰችበት ያርገልሽ

  • @user-dx8wr9ri7c
    @user-dx8wr9ri7c Před 11 měsíci

    ዋለኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ጎበዝ አብሽሪ

  • @sartt1717
    @sartt1717 Před 11 měsíci

    ማሻላህ ማሻላህ ጀግናነሽ በጣም ያምራል

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Před 11 měsíci

    ማሻአላህ የኔ ጀግና አድስነኝ ለቤትሽ አላህ በፍቅር በደስታ እምትኖሪበት ያድርግሽ

  • @tube2883
    @tube2883 Před 11 měsíci

    አስላምአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱ፣እህቴዋ ፣ማሻአላህ አንቺን ያገባ ምንም አይቸግርውም በእውነት፣ሚስኪን አብሽሪ ፌሪጁን ና ክቸን ካሜሌውን ስንትእደገዛሽውአስርጅን፣አላህ ሷሊሁን ባልይወፍቅሽየኔክርታታ አላህ ይቁጠርልንወላሂ ይህንንሁሉአሟልተን ሲያገቧቸውይጠግባሉትንሽሲቆዩ

  • @user-nm8jr4vc1f
    @user-nm8jr4vc1f Před 11 měsíci +1

    ማሻ አላህ አላህ መልካሙን ባል ይሰጥሺ

  • @user-gu1bc7bp7r
    @user-gu1bc7bp7r Před 11 měsíci

    የኔ ልዩ ማሻአሏህ ኒቃብሽንም እየስተካከልሽነዉ የኔጣቤትየምትወልጅበት ሪዝቅየያዘቤትያርግልሽያረብ🌹🌹🌹🌹

  • @zebibafaris7461
    @zebibafaris7461 Před 11 měsíci +1

    ጀግና ማሻ አላህ🎉🎉

  • @UMILOVE
    @UMILOVE Před 11 měsíci

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ በጣም ደስ ይላል ማሻ አላህ አላህ ሳሊህ ትዳር ይወፍቅሽ እና ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ዱላቡ ስንት ነው ያሰራሽው እናም ወለል ነው ወይስ ፈርሽ ንገርኝ የኔ ውድ🎉🎉🎉🎉

  • @user-od9mf3kp3c
    @user-od9mf3kp3c Před 11 měsíci

    ማሻአላህ እምኖሪበት ያድርግሽ ውዴ

  • @user-rv9tb9qs1s
    @user-rv9tb9qs1s Před 11 měsíci

    ማሻአላህ የኔ ጀግና ብያለሁ ወላሂ ጎበዝ ነሺ በርችልኝ

  • @user-rv3ec6mt4r
    @user-rv3ec6mt4r Před 11 měsíci

    ወአለይኩም እሰላም እህታችን ማሽአላ አላህ ደግሞ መልካሙን ትዳር ይወፍቅሽ ያረብ እኔ ጥያቂ አለኝ ሀገር ቤት ስትኖሪ ኒቃብ እንዴት ነው ፈተናው እኛ ከዚህ ያለንውን ከዚህ ስመጡ ችግር ነው ይሉናን ያ ችግር የለውም አንዱ ሰው ወደኒቃብ ሲገባ ሁሉን አውቆት ነው ግን ይህን እንዱጠይቅሽ የፈለኩት የት መኖር ይመቻን ለኒቃባችን ለማለት ፈልጌ ነው እኔ የቆቦ ልጅ ነኝ

  • @user-fy2fq2ri8j
    @user-fy2fq2ri8j Před 11 měsíci

    ማሻአላህ ጎበዝ በርች❤ ኪችንሽን ወድጃታለሁ❤

  • @mereamaseld5858
    @mereamaseld5858 Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ ያምራል ❤❤

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww Před měsícem

    ቤትሽ ማሻላህ ያምራል የሰላም እና የፋቅር ቤት ያርግልሽ ቁም ሳጥንሽን ወድጀዋለሁ ከጉን ያረግሽውን የኮስሞው ማለት ነው ቦታ አይፈጅም

  • @user-xm2lz6si6h
    @user-xm2lz6si6h Před 11 měsíci

    የኔ ውድ አላህ የእርዚቅ ቤት ያድርግልሺ

  • @user-pl1ye2mh9f
    @user-pl1ye2mh9f Před 11 měsíci

    ማሻ አላሄ እህቴ የአፊያ ቤት ይርጋልሽ

  • @Alhamdulilah_207
    @Alhamdulilah_207 Před 11 měsíci

    ማሻአላህ ጦይቢ ጎበዝ በርች እህቴዋ

  • @user-uz6uc5es7b
    @user-uz6uc5es7b Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ በጣም ነው የማምርው ሳሎንሽ ፍራሹም ቆጅየ ነው

  • @user-fm3vg1pl2l
    @user-fm3vg1pl2l Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ ብያለሁ ሀያቲ ❤❤❤እኔ የምፍልገው ቁም ሳጥን ነው. እባክሽ የት ነው ያስራሽው. መልሽልኝ. በአላህ እኔ ላስራ ነው ❤❤

  • @hayattube8368
    @hayattube8368 Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ ያምራል የኔ ውዴ

  • @ommohmed1843
    @ommohmed1843 Před 8 měsíci

    አብሽሪ በቂ ነው ሁሉም በሠአቱ ይሆናል ሠላም ሁኝ

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f Před 7 měsíci

    ማሻአላህ ያምራልየኔቆጆ❤

  • @ratube5665
    @ratube5665 Před 11 měsíci

    ዛሬ ኒቃብሽን በደብ ለብሰሻል አሁንም ከግባርሽ ትንስ ዝቅ አርጊው ቤቱ ያምራል ማሻአላህ አላህ በጤና የምኖሪበት ያረግሽ

  • @user-ty4mg3zx1z
    @user-ty4mg3zx1z Před 11 měsíci

    ያምርል አይደብረንም ሆቤ

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Před 11 měsíci

    ማሻአላህ ጓበዝነሽ የኔጀግና የአመቷ ጀግና ብየሻለሁ

  • @ftube564
    @ftube564 Před 11 měsíci

    Masha allah. ጉበዝነሽ

  • @user-pf7cz9kn3p
    @user-pf7cz9kn3p Před měsícem

    ማሻ አላህ እህቴ

  • @meryem9377
    @meryem9377 Před 11 měsíci +3

    ማሻአላህ ❤❤በጣም ያምራል ሀቢበቲ❤❤ረጅም እድሜ ከጤናጋር ኑሪበት ሀቢበት መልካሙን ትዳር ይወፍቅሽ ❤

  • @user-wo2zt8rh5f
    @user-wo2zt8rh5f Před 11 měsíci +2

    ማሻአላህ ያምራል😍😍በጤናየምትኖርበትአላህያርግልሺማማየበርች🎉🎉🎉

  • @user-bo2hb6rc8g
    @user-bo2hb6rc8g Před 11 měsíci +4

    ማሻአላህ የምትወልጁበት የምድርበት አላህ ያርግልሽ የኔ ውድ እህት

  • @hawatilahua9514
    @hawatilahua9514 Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ ያምራል ውዴ

  • @Ethiomidya
    @Ethiomidya Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ
    ማሻአላህ
    ያምራል የዳቦሽ መጋገሪያ ኢኩተን የሚባለው ነውደ

  • @user-ip5fi1mu2r
    @user-ip5fi1mu2r Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ ጀግና ነሺ እህቴ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před 11 měsíci +1

    ማሻአላህ እርጋታሽ በራስሽ መተማመንሽ ደስ ትይኛለሽ በርች ሁቢ

    • @Wolloyewa1
      @Wolloyewa1  Před 11 měsíci

      አመሰግናለሁ ሁቢ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 11 měsíci +1

    እህት ለሰው:አትጨነቂ:የድሮትያለሽእዴ:ሰው ባለው ነው:በጣምያምራል:በሰላምኑሪበት

  • @Lideyatibebu2641
    @Lideyatibebu2641 Před 11 měsíci +1

    ሰላምሽን ፍቅር የሚሰጥሽን ባል ይስጥሽ ፈጣሪ

  • @user-fz5rn4tp9d
    @user-fz5rn4tp9d Před 11 měsíci

    በርች እሀቴ ጎበዝ ነሽ

  • @hadraseid4616
    @hadraseid4616 Před 11 měsíci

    ጎበዝ👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌺

  • @user-ul2xv3dm7l
    @user-ul2xv3dm7l Před 3 měsíci

    በጣም ደሰ የሚል ❤❤❤❤

  • @jemilseidmohammed4701
    @jemilseidmohammed4701 Před 11 měsíci

    አብሽሪ በርቺ

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 Před 11 měsíci

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @grbu1121
    @grbu1121 Před 11 měsíci

    በርችልኝ የኔ ውዴ

  • @memoyassen8820
    @memoyassen8820 Před 11 měsíci

    የኔ ጀግና አብሽሪ

  • @user-vq5jt3vg4d
    @user-vq5jt3vg4d Před 11 měsíci

    ማሻአላህ እህቴ በርቺ

  • @user-tj3ss9ol1c
    @user-tj3ss9ol1c Před 3 měsíci

    ወለየዋ አሰላሙወአለይኩም እህቴ ደገየነሺ

  • @ekrutube
    @ekrutube Před 11 měsíci

    የኔ ውድ እህት ማሻአላህ በርች

  • @fatumaendris1873
    @fatumaendris1873 Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ

  • @fahadryan
    @fahadryan Před 7 měsíci

    ኮርኔሱ ልሙጥ ያልሽው ያምራል

  • @user-gh8et5gh4c
    @user-gh8et5gh4c Před 11 měsíci

    ጠንክሪ እህቴ ማሻአላህ

  • @AyeshaHussain-sl5ji
    @AyeshaHussain-sl5ji Před 2 měsíci

    ማሻአላህ ያምራል

  • @hikmuhiku6518
    @hikmuhiku6518 Před 11 měsíci +1

    ቤተሰብ ሆኛለሁ 🥰