ወሎየዋ tube
ወሎየዋ tube
  • 92
  • 228 409

Video

ሁሉም በጌዜው ነው የስፈልገው#sher#ethiopian #education
zhlédnutí 811Před měsícem
ሁሉም በጌዜው ነው የስፈልገው#sher#ethiopian #education
ለሚጣ ስም አውጡላት #ወሎየዋ Tube#subscribe #Love#prank
zhlédnutí 1,3KPřed měsícem
ለሚጣ ስም አውጡላት #ወሎየዋ Tube#subscribe #Love#prank
ሽር እንጉድ ጀምረናል#ወሎየዋ ዩቱብ#education#shorts
zhlédnutí 1,3KPřed měsícem
ሽር እንጉድ ጀምረናል#ወሎየዋ ዩቱብ#education#shorts
የዛሬውን ቢድዎ ብትሰሙት አትከስሩበትም!! እስከመጨረሻው ስሙት ሊጠቅማችሁ ይችላል#ወሎየዋ tube#ethiopian #sher #subscrib
zhlédnutí 1,2KPřed 2 měsíci
የዛሬውን ቢድዎ ብትሰሙት አትከስሩበትም!! እስከመጨረሻው ስሙት ሊጠቅማችሁ ይችላል#ወሎየዋ tube#ethiopian #sher #subscrib
ወደን አይደለም ከስው ሀገር የምንቆየው ተገደንጂ አላህ ይዘንልን#ወሎየዋ tube#ethiopian #love#education
zhlédnutí 1,8KPřed 2 měsíci
ወደን አይደለም ከስው ሀገር የምንቆየው ተገደንጂ አላህ ይዘንልን#ወሎየዋ tube#ethiopian #love#education
የትውልድ ሀገሬን ላስጎብኛችሁ# ወሎየዋ tube#Love#Ethiopian#edit
zhlédnutí 1,6KPřed 2 měsíci
የትውልድ ሀገሬን ላስጎብኛችሁ# ወሎየዋ tube#Love#Ethiopian#edit
እናቴ ላስፈጥር እሄድኩ ነው !!ማስተላለፍ የምፈልገውም ወፍራም መልክት አለኝ#ወሎየዋ Yutube#አብሽር ዩቱቭ#የተንቢ ዩቱብ
zhlédnutí 1,9KPřed 2 měsíci
እናቴ ላስፈጥር እሄድኩ ነው !!ማስተላለፍ የምፈልገውም ወፍራም መልክት አለኝ#ወሎየዋ Yutube#አብሽር ዩቱቭ#የተንቢ ዩቱብ
እናቴን ላስፈጥር ያበደ ዶሮ ሰራሁ#ወሎየዋ Tube#youtube #edit
zhlédnutí 1,5KPřed 2 měsíci
እናቴን ላስፈጥር ያበደ ዶሮ ሰራሁ#ወሎየዋ Tube#youtube #edit
የኢድ ሶላት በኮምቦልቻ እሚገርም ነው የሰው ብዛት ማሻአሏህ#Subscribe#አብሽር ዩቲብ#Fasika tube
zhlédnutí 2,9KPřed 2 měsíci
የኢድ ሶላት በኮምቦልቻ እሚገርም ነው የሰው ብዛት ማሻአሏህ#Subscribe#አብሽር ዩቲብ#Fasika tube
ምጣድሽን አሳይን ላላችሁ እዩ በዛውም አሳንቡሳ መጋገር ተማሩ #ወሎየዋ You tube#Shorts#Subscribe
zhlédnutí 1,5KPřed 2 měsíci
ምጣድሽን አሳይን ላላችሁ እዩ በዛውም አሳንቡሳ መጋገር ተማሩ #ወሎየዋ You tube#Shorts#Subscribe
የኢድ ዝግጂ እደቀጠለ ነው #edit#sher #Education
zhlédnutí 1KPřed 2 měsíci
የኢድ ዝግጂ እደቀጠለ ነው #edit#sher #Education
ስጋትም ደስታም ተቀላቅሎብኛል ዱአ አድርጉልኝ#ወሎየዋ tube#lij Tofik tube#Fasika tube
zhlédnutí 1,6KPřed 3 měsíci
ስጋትም ደስታም ተቀላቅሎብኛል ዱአ አድርጉልኝ#ወሎየዋ tube#lij Tofik tube#Fasika tube
የረመዷን ውሎዬ#fasika tube#ታጠቅሚዲያ #ድንቅልጆች
zhlédnutí 1,6KPřed 3 měsíci
የረመዷን ውሎዬ#fasika tube#ታጠቅሚዲያ #ድንቅልጆች
የኢድን ድባብ እያንፀባረቅን ነው #education #Sher#motivation
zhlédnutí 2,8KPřed 3 měsíci
የኢድን ድባብ እያንፀባረቅን ነው #education #Sher#motivation
የከፈለኝ ቁጥር የለውም ስላችሁ! #youtube #motivation #edits
zhlédnutí 2,3KPřed 3 měsíci
የከፈለኝ ቁጥር የለውም ስላችሁ! #youtube #motivation #edits
ማመስገን እምፈልገው ሰው አለኝ#jemalhussean #fasik youtube#edit
zhlédnutí 1,6KPřed 3 měsíci
ማመስገን እምፈልገው ሰው አለኝ#jemalhussean #fasik youtube#edit
ከዛ ሀገር በጭራሽ ይዛችሁ መንጣት የሌለባችሁ ነገር#education #motivation#shorts
zhlédnutí 2,2KPřed 3 měsíci
ከዛ ሀገር በጭራሽ ይዛችሁ መንጣት የሌለባችሁ ነገር#education #motivation#shorts
ዶሮ ስራ በረመዷን #education#sebscribe #edit
zhlédnutí 1,7KPřed 3 měsíci
ዶሮ ስራ በረመዷን #education#sebscribe #edit
መገን የወሎ ህዝብ ለሰው ያላቸው ክብር ይለያል በተሰቦቿ በጣም አስተናገዱኝ ቃላት የለኝም#motivation#youtube #edit
zhlédnutí 508Před 3 měsíci
መገን የወሎ ህዝብ ለሰው ያላቸው ክብር ይለያል በተሰቦቿ በጣም አስተናገዱኝ ቃላት የለኝም#motivation#youtube #edit
ቅመሞችየ እምን ደረሳችሁ#sher#education #motivation
zhlédnutí 2,7KPřed 3 měsíci
ቅመሞችየ እምን ደረሳችሁ#sher#education #motivation
እቃ ስታዙ የማቴሪያሉን ደረጃ ጠይቁ በአደኛው ማቴሪያል ነው የምትሰራልኝ ወይስ በሁለተኛ ብላችሁ አረጋግጡ#Sher#edit #prank
zhlédnutí 715Před 4 měsíci
እቃ ስታዙ የማቴሪያሉን ደረጃ ጠይቁ በአደኛው ማቴሪያል ነው የምትሰራልኝ ወይስ በሁለተኛ ብላችሁ አረጋግጡ#Sher#edit #prank
የውድ ቅቤ አነጥራለሁ ብየ አልተዋጣልኝም መገን ሴትነት #youtube#sher #Sebscribe
zhlédnutí 1,1KPřed 4 měsíci
የውድ ቅቤ አነጥራለሁ ብየ አልተዋጣልኝም መገን ሴትነት #youtube#sher #Sebscribe
አሏህ የፃፈው ጋር መኖራችሁ ስለማይቀር ከበቂ በላይ ምስዋት አትክፈሉ#edit #youtube prank
zhlédnutí 3,3KPřed 4 měsíci
አሏህ የፃፈው ጋር መኖራችሁ ስለማይቀር ከበቂ በላይ ምስዋት አትክፈሉ#edit #youtube prank
ስደት የተሳካላት ጀግና እህታችን ቤት እና እቃ የሴቶች ተምሳሌት ብያታለሁ!!#youtube #prank#prank #Sebscribe
zhlédnutí 1,7KPřed 4 měsíci
ስደት የተሳካላት ጀግና እህታችን ቤት እና እቃ የሴቶች ተምሳሌት ብያታለሁ!!#youtube #prank#prank #Sebscribe
አማቾቸ አገር በፈረስ ይታረሳል #motivation edit#sebscribe
zhlédnutí 1,3KPřed 4 měsíci
አማቾቸ አገር በፈረስ ይታረሳል #motivation edit#sebscribe
አማቶቸ ምላሽ ጠሩን#ebs #edit #perank
zhlédnutí 1,1KPřed 4 měsíci
አማቶቸ ምላሽ ጠሩን#ebs #edit #perank
መዳሀኒት ካወቃችሁ ተባበሩኝ#sebscribe#prank #edit
zhlédnutí 382Před 4 měsíci
መዳሀኒት ካወቃችሁ ተባበሩኝ#sebscribe#prank #edit
ባቄላው ከረጋገጠ#sher#sebscribe#edit
zhlédnutí 681Před 5 měsíci
ባቄላው ከረጋገጠ#sher#sebscribe#edit
ስለምን ሁለተኛ !? |ወሎየዋ youtube|#sher#Sebscribe
zhlédnutí 1KPřed 5 měsíci
ስለምን ሁለተኛ !? |ወሎየዋ youtube|#sher#Sebscribe

Komentáře

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Před 11 dny

    አልምዱሊላህ በመዳም ቤት 8 ወር ድርስ ሰርቼ በሰላም ወልጄ ሀገሩ ባ4 ወሩ ላኩት አሁን 6 አመቱ የኔ ወድ ልጂ ወላሂ እናቴ መሼ ትመጫለሽ ስሲለኝ እባየ ያቀኛል የኔ ውድ እህት ወልታው ብዙ ነው በሰው ሀገር ትጎጃለሽ እኔ አሳድግልሻለሁ ብላ በግድ ነው ያስላከችኝ ለእህቶቼ ቃላት ያጥርኛ😢ስለነሱ ሳነሳ ያሰለቅሰኛል ለራሳቸው ኑሮ ሳይሆን ለኔ ይጨነቃሉ😢

  • @user-xt2xr5el6n
    @user-xt2xr5el6n Před 12 dny

    አይዞሺ ወፍ ካይሰማሺ ወለዲጂ ይባላል

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před 12 dny

    ለስራ አይደል የሄድት ማርገዙን ምን አመጣው????????????

    • @sartt1717
      @sartt1717 Před 11 dny

      ግዜዊሲሄድእድሜሽሲገፍአግብቶመውለዱየተሻለአማራጭነው ወይስአንችይገዘብብቻነውየሚያስፈልግሽ

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 Před 12 dny

    ዋአልህይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሁቢ አብሽሪልኝ አላህ ያቅልልሽ እኛ ቅዋየለንም ጦይብየ ዘጥ ዘጥ ሥትይ አሣቅሽኝ እኔም ይሄዉነዉ ሥሄዴ መዳም ቀሥብለሽጂ ትለኛለች

  • @user-in8id2qb5v
    @user-in8id2qb5v Před 12 dny

    እኔ በጦርነቱ እርጉዝ ነበርኩ ወላሂ መተኛ የለኝ ትምርት ቤት ነበር የተጠለልነው ሞቴን ነበር የመርጥኩት ደግሞ እራቡ በልቸ ይርበኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ እና ስራ ምን አለበት እደውም ምጥ ያቀላል አለህ በሰላም ይገላግልሺ ❤

  • @aishasaeed1018
    @aishasaeed1018 Před 12 dny

    ❤❤❤❤

  • @zdmohammed
    @zdmohammed Před 12 dny

    ባለኒቃቧ ንግስት 🌹🌹💐🌷🎁

  • @toybamohammad7226
    @toybamohammad7226 Před 12 dny

    እረእዳጠፊአብሸሪአላህይገልግልሺበሰላምእህት

  • @FiriFifii-jq5vj
    @FiriFifii-jq5vj Před 12 dny

    ምነው አካበድሽ ሁለት ነው እድ?

  • @user-ds3wr6vz3c
    @user-ds3wr6vz3c Před 12 dny

    ጠፍተሻል እህት አላህ በሰላም ደስታሽን ያሰማነወ ወልሰሽ ሳሚ እህት

  • @rozenagaragare38
    @rozenagaragare38 Před 13 dny

    Ayezoshe.yagara.lije.baslme.welje

  • @user-hv5ll1sc3u
    @user-hv5ll1sc3u Před 13 dny

    አሏሕይفرጁሺ

  • @user-hv5ll1sc3u
    @user-hv5ll1sc3u Před 13 dny

    አብሺራ🎉🎉🎉❤❤

  • @Fatumamasha-js1vq
    @Fatumamasha-js1vq Před 13 dny

    ደምሩኚ እስኪ በናት ቤተሠብ እንሁን

  • @user-gb8nt3ug9k
    @user-gb8nt3ug9k Před 13 dny

    ወልደሻን ብለን ብቅ አልሽ

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze Před 13 dny

    አላህበሠላምሁለትያረግሽ

  • @user-vi8pr2wj7v
    @user-vi8pr2wj7v Před 13 dny

    እረ አረብ ሀገር ሱበሀን አሏህ እሱ ስለሚያግዘን ብዙም ድካም የለዉም አልሀምዱሊላህ

    • @Fatumamasha-js1vq
      @Fatumamasha-js1vq Před 13 dny

      ደምሪኚ የኔዉድ

    • @user-vo3ut1gg6n
      @user-vo3ut1gg6n Před 12 dny

      ትክክል ወላሂ የአለማቱ ጌታ ብቸኝነታችንን ስለሚያይ ነዉ ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላህ

    • @Wolloyewa1
      @Wolloyewa1 Před 12 dny

      ትክክል ማማዬ

  • @user-bh9ty6yj7m
    @user-bh9ty6yj7m Před 13 dny

    ወአለይኩም አሰላም አልሀምዱሊላህ አለን አልወለድሺም እደ ገና መቸነዉ ወልደሺ መሰሎኝ አብሺሪአሏህ ታገራሁ ደረቁ ይረጥባል አታሰቢ

    • @Wolloyewa1
      @Wolloyewa1 Před 12 dny

      እውነት ነው ማማዬ አሏህ ያግራው

  • @user-dx8wr9ri7c
    @user-dx8wr9ri7c Před 13 dny

    ዋለኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን አህለን ጠፋሽ በሠላም ነው

  • @ameenaetp
    @ameenaetp Před 13 dny

    ወላሂ ሳስብሽ ነበር ወልዳ ይሆን እያልኩ

  • @SalimaMEKDE
    @SalimaMEKDE Před 13 dny

    አይዛሽ እህት ሙጠን እርሽ ልጅን አንስው ነዉ አይዛሽ እሽ እህት

  • @user-fl3po8ie3d
    @user-fl3po8ie3d Před 13 dny

    አልሀምዱሊላህ እኔም 6ወሬ በቅርብ ኮምቦልቻ እገባለሁ በሰላም ሁለት ያድርግሽ በሉኝ

    • @user-fm3vg1pl2l
      @user-fm3vg1pl2l Před 12 dny

      ነይ አብረን እንሄድ

    • @user-fl3po8ie3d
      @user-fl3po8ie3d Před 12 dny

      @@user-fm3vg1pl2l ኢንባሲ ይከፈታል ብለውኝ እየጠበኩኝ ነው

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 Před 12 dny

      አብሽሪልኝ እህት አሏህ በሠላም የሆዲሽን በጄርባሽ ያዙርልሽያረብ

    • @user-fl3po8ie3d
      @user-fl3po8ie3d Před 11 dny

      @@sofyamohamd1215 አሚን እህቴ

  • @user-qh9xn8uc3z
    @user-qh9xn8uc3z Před 13 dny

    አይዞሺ።አላህሁሉንምገርያርገው።

  • @user-hf5ff9xr4g
    @user-hf5ff9xr4g Před 13 dny

    የኔማር እንደትነሺልኝ ወላሂ በጣም ጠፍተሻል ናፍቀሺኝ ነበር እኔማ ብዙ እያሠብኩኝ ወልደሺ መስሎኝ ነበር

    • @Wolloyewa1
      @Wolloyewa1 Před 12 dny

      አለሁልሽ ማማዬ አልሀምዲሊላህ ኔቶርክ አጥፍቶኝ ነው

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Před 13 dny

    ማሻአላህ መግቢያሽ ላይ የለበሽው ሲያምር አልሀምዱሊላህ 9ወር ሙሉ መዳምቤት ስጠገረር ኑሬ ነውየወለድኩት ኢጃዛወጥቸ አንድቀን ሳላርፍ አላህ በሰላም በቤቴ ፈረጀኝ ክብርእና ምስጋና ለአላማቱ ጌታይገባው ዱዓአድርጊ ደግሞ አትጨናነቂ ፍሪሁኒ አላህ በሰላም ይፈርጂሽ

    • @user-qh9xn8uc3z
      @user-qh9xn8uc3z Před 13 dny

      መሸአላህ።አላህያሳዲግልሺ

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj Před 13 dny

      @@user-qh9xn8uc3z አሚን ያረብ

    • @user-yh8kb3pk1r
      @user-yh8kb3pk1r Před 13 dny

      እኔም ካንደየ ም ሁለተኛ እየሰራሁ ነው የወለድኩት የሁለተኛውማ ዘጠኝ ወሬም ገብቶ እየሰራሁ ሀገር በገባሁ በ4 ቀኔ ወለድ አልሀምዱሊሏህ

    • @user-vo3ut1gg6n
      @user-vo3ut1gg6n Před 12 dny

      እኔም ወላሂ የመጀመርያ ልጀን ይጀ ሁለተኛ ልጀን እርጉዝ ሁኔ 9 ወሬን ጨርሽ እቤት በመጣሁ በ12 ቀኔ ወለድኩኝ 😢 ወላሂ ዛሬ ላይ ሳስበዉ ይገርመኛል ልጆቸን ልኬ አለሁ አሁን ላይ ባለቤቴ እጅግ በጣም ጥሩ ልጅ ነዉ አትስሪ ዮለኝ ነበር ግን እራስን መቻሉ ይበልጣል ብየ ስሰራ ኖርኩኝ ድካሜን በልጆቸ እየተካሁ ዛሬ ላይ ደስተኛ ነኝ26 አመቴ አሁን አልሀምዱሊላህ አላህ ከሰጠ በልጅነት መዉለድ ደስ ይላል

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj Před 12 dny

      @@user-vo3ut1gg6n እደመውለድ የሚያስደስትነገር የለም ወላሂ አልሀምዱሊላህ እኔም ልኬዋለሁ በናፍቆት ልሞትነው ድጋሜ አርግዥሀገሬ እግባለሁ ስል ባሌተያዘብኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ እኔም ባሌ በጣም መልካም ሠውነው የሠራውን ደመወዝ ወላሂ ለኔነው የሚያስረክበኝ እኔ ደግሞ በአባቴ አካወንት እልካለሁ የትደረሰ ምንአደረግሽው ብሎኝአያቅም እኔም አባካኝ አደለሁም ቋሚስራ ነውየምሰራው አሁን7አመት ልጨርስነው ካገባሁም ከስራውም እሱእስርቤት እያለ አባቴና ዘመዱን አማክሬ ቤትገዝቸ ሀገር ሲገባ ሰርፕራይዝ አስደረኩት ደስታው ወደርየለውም አርግዥ አንድቀንእንኳን እድሰራ አይፈልግምነበር ሁሌየ ይቆጣኛል ወልጀግን በደንብነው ያረሰኝ እና ያሳረፈኝ

  • @tube3507
    @tube3507 Před 13 dny

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህሌን ወሎየዋ ሣሥብሽ ነበር የወለድሽ መሥሎኝ ነበር ስጠፊ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ኢን ሻ አላህ ሀቢብቲ

  • @mkiyaseid5692
    @mkiyaseid5692 Před 13 dny

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🤲🏾🤲🏾🤲🏾💘

  • @Zuzuhabesha5
    @Zuzuhabesha5 Před 13 dny

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱ አሏሂ ወበረካቱ እህቴ እንደት ነሽልኝ ወላሂ ጠፋች እያልኩ እያነሳሁሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤

  • @user-em9fb1es1o
    @user-em9fb1es1o Před 13 dny

    ❤❤❤❤

  • @user-jt3cr9xi8k
    @user-jt3cr9xi8k Před 13 dny

    yate Tafshe eht semshne eysfku bfalgsh Atahushe

    • @Wolloyewa1
      @Wolloyewa1 Před 12 dny

      አለሁ ማማዬ ኔቶርክ አጥፍቶኝ ነው

  • @gtch
    @gtch Před 21 dnem

    ላግባሺ

  • @haythetyopi8071
    @haythetyopi8071 Před 22 dny

    ማሻአላህ ❤

  • @user-wz8cp8zd9h
    @user-wz8cp8zd9h Před měsícem

    ቤተሠብ❤❤❤ደምሪኝ

  • @user-pf7cz9kn3p
    @user-pf7cz9kn3p Před měsícem

    ማሻ አላህ እህቴ

  • @shewareg7780
    @shewareg7780 Před měsícem

    ማርያምን በጣም እወዲሻለሁሁ

  • @shewareg7780
    @shewareg7780 Před měsícem

    ኸረ በማርያም እህቶቸ ስትገርሙ ምን አለ 50ሺእንኳን ብናስገባት እህቴቴቴ እወዲሻለሁ

  • @ekramekram6901
    @ekramekram6901 Před měsícem

    ሠላምነሽውዴ ሡመያ አኢሻ ኢክራም አንዱን ብትያት ውስጤነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww Před měsícem

    ቤትሽ ማሻላህ ያምራል የሰላም እና የፋቅር ቤት ያርግልሽ ቁም ሳጥንሽን ወድጀዋለሁ ከጉን ያረግሽውን የኮስሞው ማለት ነው ቦታ አይፈጅም

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww Před měsícem

    የሴት ጀግና ብዬሻለሁ ጠካራ ሴት እውዳለሁ ሰብ አርጊሻለሁ

  • @user-my9jw3em8p
    @user-my9jw3em8p Před měsícem

    ዩስራ ዚክራ ፈሪሀ አመተላህ ሂበቱላህ

  • @Tigistdemeke-tr5wq
    @Tigistdemeke-tr5wq Před měsícem

    Ayzosh ehite Alah yasadigilish channelshin❤❤❤❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Před měsícem

    ኧረ ቅድሚያ በሰላም ይገላግልሽእንጅ ስሙ ሊቸግርነው አይሚዲያ

  • @emamah4239
    @emamah4239 Před měsícem

    ሠላም ጤና ዮሠረጥልኝ የኔ መልካም ሸር ላይክ 👍።

  • @EeEe-mn5vd
    @EeEe-mn5vd Před měsícem

    ቱቱ..ኡሙ ነሺዳ.

  • @user-km7bd3bx6y
    @user-km7bd3bx6y Před měsícem

    ግን ይሄ ቦታ ኮቻ ነው አይደል

  • @user-bh9ty6yj7m
    @user-bh9ty6yj7m Před měsícem

    አብሺሪ እኔ الحمداللهበሮመዳን ልፀም ሰሁር በልቸ ነዉ የወለድኩት በአድ ሰአት ዉሰጥ አሏህ ሁሉን ገርያድርግልሺ

    • @Wolloyewa1
      @Wolloyewa1 Před měsícem

      ማሻአሏህ ታድለሽ

  • @sartt1717
    @sartt1717 Před měsícem

    ወይትዝታእኔምበልጅነቴባልአግቢሲሉኝሲያወሩከሰማሁእቀውጠውነበር አንድግዜዘመደየሆነይሴትዮመታእኔስለኔማግባትለከሌልጁስጠውእያለችስታወራሰማሁ ወይበስድብአከናነነብካትወይእኔእኮየጨዋልጅጨዋነሽብየነውብላተነስታሄደች😂😂ከዛችወድህየባልስምአያነሱብኝምአልሀምዱሊላህማስገደድአይፈልጉምነበር።

    • @Wolloyewa1
      @Wolloyewa1 Před měsícem

      አምልጠሻል ክክክክ

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 Před měsícem

    ክክክክክክክክክክ💦💦💦አልሃምዱሊላህ እኔም ሶስትይ ታጨሁ ግን አልፈልግም እያልኩ አለቅስ ነበር

  • @Rehimayesufali
    @Rehimayesufali Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤ماشاءﷲ

  • @user-zs2dd1vu1g
    @user-zs2dd1vu1g Před měsícem

    አስማ በያት የልጀ ስምነው❤❤