ቅመሞችየ እምን ደረሳችሁ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 66

  • @user-ni5by6jm8s
    @user-ni5by6jm8s Před 4 měsíci +5

    እስኪ ምን ምን ይዘን እናምጣ በቃ በጣጣጣም አስፈላጊ ነው እምትይውን ንገሪ አይቅር ምትይው ምንስ ይዘን አንምጣ ከልብስ እስኩ እቃ --

  • @toybamohammad7226
    @toybamohammad7226 Před 4 měsíci

    ኢሻአላህ

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 Před 4 měsíci

    አሚን

  • @user-qr8hu4jd2d
    @user-qr8hu4jd2d Před 3 měsíci

    የራሣችንን ቤት ማጽዳት አያደክምም ነበር የመዳም ቤት ነው ያደከመን እፍፍ አላልየ ቸው ኸይር እሻ ባገራችን ላይ እርዚቃችንን ክፈተው ያገራችንንም ሰላም አውርድ ያረብ

  • @user-lr6tn7ml7p
    @user-lr6tn7ml7p Před 4 měsíci +6

    በቅርብ እመጣለሁኝ አመጣልሻለሁኝ ኢንሻ አላህ

  • @FatumSe
    @FatumSe Před 4 měsíci

    አሚን ዉደ

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Před 4 měsíci

    መሸአላህ በርች

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw6057 Před 4 měsíci

    ማሻ አላህ ስታምሪ❤❤❤❤

  • @aishasaeed1018
    @aishasaeed1018 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Před 4 měsíci +2

    ክክክክክክ የኔውድ አብሽሪ እኔ በቅርብ አልመጣምጅ አመጣልሽነበር አወ ይጠቅማል የምትይውን ጠቁሚን በስደት ላሉ ድክም ክፍትላለን ልባችን ለተሰበረ አላህይጠብቀን

  • @AnnoyedCricket-qk7il
    @AnnoyedCricket-qk7il Před 2 měsíci

    12ረመዳን ፆሚያለሁ ረመዳን ምግብ አልሰራም ሳሀን አላጥብም ፅዳትና ልጅ ነው ስራየ አሁንም ፅዳት ነኝ አላህ ከይር ይሻልን

  • @habeeba8251
    @habeeba8251 Před 4 měsíci

    የኔውድ እኔ አመጣልሻለሁ ኢንሻአላህ❤

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn Před 4 měsíci +2

    የኔ ሰትዩ ረመዳን ሲገባ አፀዳለሁ ሊያልቅ ሲልም አፀዳለሁ

    • @user-dy3sk8hv4b
      @user-dy3sk8hv4b Před 4 měsíci

      እኔበየ2ወሩነውእማፀዳው

    • @Wolloyewa1
      @Wolloyewa1  Před 4 měsíci

      አላህ ይገዝሽ ማማዬ❤

  • @hayuah4500
    @hayuah4500 Před 4 měsíci

    የኔ ውደ

  • @djhs4135
    @djhs4135 Před 4 měsíci

    እህት ምግብ ያው ደስይለኛል አለህይጠብቅሽ

  • @user-nf7go4kb1e
    @user-nf7go4kb1e Před 4 měsíci

    ተላቀሻል

  • @user-tj3ss9ol1c
    @user-tj3ss9ol1c Před 4 měsíci

    ቤተሰብሺሆኩ ሁኒ ጠይብ

  • @user-tj3ss9ol1c
    @user-tj3ss9ol1c Před 4 měsíci

    አሰላሙወአለይኩምእህትፐአላህይገዝሺማማየ ❤❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před 3 měsíci

    እይዛሽ🎉🎉🎉😂😂በራች

  • @umuhayattube
    @umuhayattube Před 4 měsíci

    😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-zq2gp7qn4
    @user-zq2gp7qn4 Před 4 měsíci

    ስወድሽ እኮ💞💞💞

    • @Wolloyewa1
      @Wolloyewa1  Před 4 měsíci

      እኔም እወድሻለሁ የእኔ ውድ❤

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds Před 3 měsíci

    አሠላሙአለይኩም ወራህመተ ሏህ ወበረካትሁ አህለን ወለየዋ ቤተሠብ አረጊኝ

  • @user-yh8kb3pk1r
    @user-yh8kb3pk1r Před 4 měsíci +1

    እኔ አሳቡሳ እየጠቀለልኩ ነው ፅዳትኳ ለረመዳን ተብሎ አላሰዳም ያው እደተለመደው ነውና ለረመዳን ብየ አስድቸ አላውቅም

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před 3 měsíci

      እኔም አልሃምዱሊላህ ረመዳን ሊገባ ሲል ይፀዳል ከዛ ውጭ አይፀዳም

  • @user-zq2gp7qn4
    @user-zq2gp7qn4 Před 4 měsíci +1

    እኔ 11ረመዳን ልፃምነው በመዳም ቤት😢

  • @habibaethiotube9598
    @habibaethiotube9598 Před 4 měsíci

    የኔ ቆንጆ እኛ ኩሽና እያጠብን ነው

    • @Wolloyewa1
      @Wolloyewa1  Před 4 měsíci

      አላህ ይገዝሽ ያ ገልቢ❤❤

  • @user-bh9ty6yj7m
    @user-bh9ty6yj7m Před 4 měsíci

    እደነዉ መብራት እሚታጠብዛሬሰማሁ እኔ ሙሲባ አግቶኝ አያዉቅም 8ተቀመኩ አሁንም አለሁየለም

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před 3 měsíci

      የማሽን እቃ ማጠቢያ ማለትሽ ነው አለሜ ሰሀንና ብርጭቆ ብቻ ነው የሚያጥበው ሌላው በጅሽ ነው አለ ብዙ ቤት

  • @Rahan-vi3mi
    @Rahan-vi3mi Před 4 měsíci

    አሚንወላሂሮመዳንየቆርአንውርንበር ህዜህአ፣ገርድገሞየምገብ ወርነውቡቻ

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we Před 4 měsíci +1

    እኔአሁን ካለሁበት ስራ 8አመቴ ገባ ለረመዷን ብየ አፅዲቼ አላቅም ግን ምግብ ስራ ምርር አርጎኛል

    • @user-bh9ty6yj7m
      @user-bh9ty6yj7m Před 4 měsíci

      ልክ እደኔ እኛጋም የለሁሌ የፀዳነዉ 8ተቀምጨአለሁ አሁን አመቴ

  • @FatumSe
    @FatumSe Před 4 měsíci

    እኔ መዳሜ እጠቢ አትለኝም ባመት እሬሴ አዉቄ አጥብ ነበር የዘድሮዉ ደከመኝ

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we Před 4 měsíci

    እህት ኪቺንሺ ሁሉንም እቃ ሰትራ ትይዛለች መጠኗ

  • @Rahan-vi3mi
    @Rahan-vi3mi Před 4 měsíci

    ጣይቢቴድምሪኝ

  • @toybayimam
    @toybayimam Před 4 měsíci

    እኔ እነሡንሠሀኖችሽን ገዝቻቸዉ ነበር በሠላም በገቡልኝ ገና መንገዲ ላይነዉ

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn Před 4 měsíci

      በባህር ነው የላክሽው እስኪ ንገሪኝ በስት ላክሽው አ አ ድረስ ነው ወይስ ክፍለ ሀገር

    • @toybayimam
      @toybayimam Před 4 měsíci

      @@AAa-gs6dn አወ በባህርነዉ 600እና700ነዉ ትልቅናትንሽ ሣጥን ኮንቦልቻ ድረሥ ነዉ

    • @sumeyaAli-cc6ml
      @sumeyaAli-cc6ml Před 4 měsíci

      እህቴ የኔ ከተረተበ ብዙ ወር ሆነዉ ጦርነቱን ፈርቸ ወደ አ አ እድመጣልኝ ነበር የፈለኩት ምን ትመክሩኝ አላችሁ

  • @kzra-xt7dk
    @kzra-xt7dk Před 4 měsíci

    እኔ የሚያስጠላኝ የመጥበህ መሮሀ ዘይቱ ሙጭጭ ነው የሚለው

    • @Wolloyewa1
      @Wolloyewa1  Před 4 měsíci

      በጣም እሱ ነገር ከባድ ነው

  • @user-ke6bw2df8y
    @user-ke6bw2df8y Před 4 měsíci

    አለሺጠፍሺጊንባንተሳዲበሺአስቀዪመሺኚልሀገሬንሲነኪያመኚልፈረስለመጀመራያነውያየሺው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅

    • @Wolloyewa1
      @Wolloyewa1  Před 4 měsíci

      ወላሂ ላልተሳደብኩ ሀላሌን ከዛው ነው እኮ ያገኝሁት ተይ እጂ አታነካኪኝ❤

  • @user-pd9sz7eg2l
    @user-pd9sz7eg2l Před 4 měsíci

    ለቤትሽ አድስ ነኝ ቅመምዬ እንድደምሪኝ ቻናል ለመክፈት እያሰብኩ ነው ግን ሸሪሀ የለኝም ታለሸሪሀ መክፈት ከተቻለ ሹክ በሉኝማ

  • @sartt1717
    @sartt1717 Před 4 měsíci

    ማሻላህነውአላህአርቤትፅዳትአውጥቶየራስሽቤትለማፆዳትያበቃሽአላህእኞንምበ ቃችሁይበለንእስኪዱአእንደራርግእኔምስልችትብሎኞል

  • @sart820
    @sart820 Před 4 měsíci

    ይሄዉ 15 ቀን ሆነኝ ግርግዳ ማፅዳት ከያስኩ የሰዉ አገር በስ አልሀምዱሊላህ

    • @Wolloyewa1
      @Wolloyewa1  Před 4 měsíci

      አላህ ይገዝሽ የእኔ ውድ ከባድ ነው❤❤

  • @user-jt3cr9xi8k
    @user-jt3cr9xi8k Před 4 měsíci

    ሶሩስር ማለትሽ ነው የኔ ውድ እሱ ነገር በጣም አልወደውም ኢትዮ አለ ማለት ነው አረ አረቦቹ ቤት የለም አጃዛ አበሻ ቤት ነው ያለው አኔማ ምግብ አልበላ እሱን ከየሁ

    • @fatimaahmed7956
      @fatimaahmed7956 Před 4 měsíci +2

      ረኡኡኡእኔመዳምኩሺናባየሺሺሺሺእደትእደሚያስፈራራ

    • @Wolloyewa1
      @Wolloyewa1  Před 4 měsíci

      እረ እዚህ እረብተዋል ብታይ ሴስጠሉ

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před 3 měsíci

      አረብ ቤት ነፍ ነው 😂😂😂

  • @hayuah4500
    @hayuah4500 Před 4 měsíci

    እስኪ ግንባ የሚባለውን ሀገር የምታቁ በደንብ ንጋሩኝ ሀሪፍ ሀገር ከህነ እዛ ቤት እንዲገዛ ሕጋዊ እንጁ ህግውጥ እንኮዋን ቤት ቦታም አይሸጥ አሉኝ ሃሳቤ ኮቻ ንብር ግን ሕጋዊ በጣም ውደ ነው ህግውጡም አስተማማኝ የለውም ብዬ ፍራሁ ለዛውም በጣም የውጣ እሱነም በ ነጥብ ነው የምታሩት እስኪ ባደንብ የምታቁት ንገሩኝ ስለ ግንባ ጣይቢ ባለፋው የባልሺ ሀገር ነው አይደል እስኪ ንጋርኝ ማማዬ ቆመታተሮቹም ንጋሩኝ እዛ ጋግሬ ያላቹህ

    • @user-gz8ys3de9n
      @user-gz8ys3de9n Před 4 měsíci

      ምርጥነውጊባ❤❤❤❤

    • @llovyoumyfamilla9489
      @llovyoumyfamilla9489 Před 4 měsíci

      ምርጥ አገርናት ከተማይቱ ትንሽ ነበርች በፌት አሁን ላይ ተስፍፍቱ ይሆናል እኔ ከወጣሁ ስለቆየሁ ብርዱም ቀንሱል ብለዋል ቤት ስለበዛ በፌት ብርዳምነበር

    • @user-yr6ti8sf9i
      @user-yr6ti8sf9i Před 4 měsíci

      ኮቻ ገዝቸ ነበር ቦታ ቤተሠብ እምቢ አለኝ ከቤተሠብ ርቀሽ እስከመቸ መታመም መደሠት ማዘን አለና ብለዉ ተቆጡኝ እኛ እንዳሠብነዉ አይሆን

    • @hayuah4500
      @hayuah4500 Před 4 měsíci

      እሺ ውድቼ በጣም ነው የማመስግነው

    • @hayuah4500
      @hayuah4500 Před 4 měsíci

      አርር ህንዓ እየትገናባ ነው አሉ እኔ ኮን አላቀውም ከተማውን ማማዬ ❤❤