Video není dostupné.
Omlouváme se.

አብርሽ እና ፍቅር ተገናኙ.ሩታ ምታፈቅረኝ ከሆነ ይቅርታ ጠይቃት አለችው😱😭😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 06. 2024
  • #abtube #famly

Komentáře • 6K

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse Před 2 měsíci +898

    ሩታዬ ሃሳብሽ ያንች ከሆነ ይሁን የምትሉ በላክ😢😢የኔ መልካም ሴት

  • @yute6368
    @yute6368 Před 2 měsíci +376

    😢አረ ሩታ ግን ምን ያለ የዋህ ነት ከምር ዘሬ ወዳዳድኳት ይበልጥ 🥺

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 2 měsíci +2

      ዉድ ደሚሪኝ 9:57

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 2 měsíci +4

      የምር በጣም የዋህ ነት እኮ

    • @user-em6zn5or9v
      @user-em6zn5or9v Před 2 měsíci +2

      እኔም 😢😢😢የዋህ ናት

    • @degafuabino-uh9jf
      @degafuabino-uh9jf Před 2 měsíci

      🙏 😢😢😢😢😢Amen 🙏amen God bless you 🙏 😢😢😢🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @Etse1616
      @Etse1616 Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤

  • @user-gb7ch5ic4q
    @user-gb7ch5ic4q Před 2 měsíci +123

    የኔ አስተዎይ ወላሂ እዉነተኛ ፍቅር ያየሁት ባችነዉ እዉነት ትለያለሽ ጀግና ልባም የዎህ ንፁህ ናት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @HikmaAwle
      @HikmaAwle Před 2 měsíci

      ❤❤👍

    • @peace-4all587
      @peace-4all587 Před 2 měsíci

      ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና ከአብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅

    • @user-qf9ut6pv1l
      @user-qf9ut6pv1l Před 2 měsíci

      ሲቀጥል ጀግናነቶ. በምንድነው. ቂጥሚያ ነራሷካደረገቺ ቡሀላ. መታ ላስታርቅ አላለቺም ለልጂቱ አታስቢም ውሾቺ ናቺሁ

  • @user-fn4rl8ch8i
    @user-fn4rl8ch8i Před 2 měsíci +15

    ቲሽ ወርኛ ስው ሆኖ ይጣላል አንች ግን ግዜ አልሰጠሻቸውም በ1ወር ባልሞላ አፈቆሪኩ ብለሽ እንጅ ይታሪቁ ነበር😢አንች ግን ሲጀመሪ መጀመሪያ ቤተሰቦችሽ አክብሪ ፊቅር የኔ ውዴ❤

    • @RdEy-lu8vo
      @RdEy-lu8vo Před měsícem

      የሰዉ ነገርኮ 😓እግዚኣቢሄር ካልፈቀደ ኣይሆንም ሩታየ ተባረኪ የኔ ኣስተዋይ❤❤

  • @Haymi113
    @Haymi113 Před 2 měsíci +781

    የኔ አስተዋይ አንች እኮ ልዩ ነሽ ❤ እስኪ ክብራችሁን በ ላይክ ግለፁላት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 2 měsíci +1

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 2 měsíci

      ​@@AyatMensurእኔደምሬሽአለሁ፣አንችካልደመርሽኝ፣ደምሪኝ❤

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před 2 měsíci

      ከሚባለው በላይ የእሩታ መልካምነት

    • @user-nn7ef2tg5i
      @user-nn7ef2tg5i Před 2 měsíci

      የሰው ስም ለምን ትሰርቃላቹ ሌባ ሁላ ሌባ ሁላ ክክክክክክ

    • @AszZsa-ix5qr
      @AszZsa-ix5qr Před 2 měsíci +3

      ያረብ እንዴ ሩታየ
      በራሷየምትተማመን
      ሴትአድርገኝ
      ስወድሽ የኔ መልካም
      ሁሉም እንዳንቺቅንቢያስብ
      ሩታየ በፍቅር ይሙላቤታችሁ

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Před 2 měsíci +205

    ሩቲዬ የምር ምርጥ ሰዉ ነሽ ይቅርታ ትልቅነት ነዉ ግን ብቻ የዋህነትሽ😢😢😢

  • @Hayaa-se2ki
    @Hayaa-se2ki Před 2 měsíci +17

    እውነት ያማል ለሴት ልጅ ከባድ ነው ደርሶብኛል ፍቅር ህመም አለው መቸም ልትረሳው አትችልም ብትለያዩም 😢😢😢😢😢

  • @user-ri2sb8gi7k
    @user-ri2sb8gi7k Před 2 měsíci +21

    ፍቅርዬ የኔ ቅመም የኔ ፍልቅልቅ ሰወዳት የምር ጠንካራ ልጅ ናት❤❤❤

    • @peace-4all587
      @peace-4all587 Před 2 měsíci

      ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና ከአብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅

  • @RihenaRih
    @RihenaRih Před 2 měsíci +164

    ሩታዬ የኔ ንግስት ኪያዬ❤❤❤❤የኔ ሙሉ ሴት ምን ልሁንልሽ የኔ ቅን ልብ😢❤❤❤የኔ የዋህ ሁሌም ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን ሁሌም ሰላምሽን ነው ማየት የምንፈልገው እኛ ያንች አድናቂወች😢❤❤🎉

  • @user-uw3cd8qy1j
    @user-uw3cd8qy1j Před 2 měsíci +158

    ፍቅርየ የኛ ፍልቅልቅ ሩታ መልካም ሴት ነሽ ግን እኮ በጣም ነው የምትጎዳው በማርያም አፍፍፍ ፍቅርየ መድሀኒአለም የተሻለ ህይወት ይስጥሽ😢❤❤❤

    • @peace-4all587
      @peace-4all587 Před 2 měsíci

      ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና ከአብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅

  • @user-fk9is8bj1q
    @user-fk9is8bj1q Před 2 měsíci +16

    ሩታየ የኔቆጆ የመልክ ብቻ ሣይሆን የሁሉ ቆጆ አስተዋይ ትልቅ ሠው አብርሽ እናትና አባቱ በእውነት መርቀውታል አችን የመሠለ የተሸለመው

    • @peace-4all587
      @peace-4all587 Před 2 měsíci

      ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና ከአብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅

  • @emuhalid970
    @emuhalid970 Před 2 měsíci +27

    ሂጂ ከዚህ የኛ መልካም ምነዉ መጀመሪያ አላሥታረቅሻቸዉም የተዳፈነ እሳት ነካክተሽ በራሥሽ ግዜ እዳመነጥቅሽ አልቅሰሽ መተሽ አልቅሰሽ እዳትመለሽ አሥመሳይ ኮሜቶች እዳትጫጬ በሥ እዉነት ነዉ መልካምነት ጥሩ ነዉ የተጣላን ሰዉ ዋሽቶ ማሥታረቅ አላህ ይወደዋል ግን ይች አልገባችኚም እሱም የራሱን እየኖሩ ነዉ እሷም እየኖረች ነዉ የሷ ማሥታረቅ ፍቅራቸዉ እድጨምርነዉ እድቀንሥ ? አዱ መልካምነት ዝብሎ መኖርነዉ ይችን አድፍሬ ልጂ ልታቆሥላት ትላላጣለች እከክ

    • @user-ph6sh3wu3t
      @user-ph6sh3wu3t Před 2 měsíci +1

      እኔምንናቹውም አላማርኝም አውቀው እዳይሆን ቡሇላደሞ ወደድሮው ፍቅርኛው ተመለሰብለእዳይመጡው

    • @emuhalid970
      @emuhalid970 Před 2 měsíci

      @@user-ph6sh3wu3t በዚህ ልክ ድራማ ታዳ አያሥጠላም እኔጃብቻ ዉዴ ምናቸዉም አያምር እነዚህ

    • @user-om9hb8lr3l
      @user-om9hb8lr3l Před 2 měsíci +1

      እኮ ተደርባ ገብታ በሰው ፍቅር ላይ አሁን ለማስታረቅ ወጣች አይናውጣ መጀመሪያ ቤተሰቧን ባከበረች ፍቅርኮ ቤተሰቦቿን ታከብራለች ለነገሩ እንኳንም ቀረባት ይሄ ድስት አፍ ፍቅርኮ ልዩ ነች እደዚቺ የወንድ ጥማት የለባትም

    • @emuhalid970
      @emuhalid970 Před 2 měsíci

      @@user-om9hb8lr3l ሥለቤተሰቧማ ተያት ሂወት በራሷ ግዜ እድትፀፀት ታደርጋታለች ያናዴዴችኚ ልክ መልካም እዴሰራ ሰዉ የተጣላን ላሥታርቅ ሥትል ማፈሪያ ነገር

    • @zamzzamzam6002
      @zamzzamzam6002 Před 2 měsíci

      እረባክሺአልፈልግምብላሄደችጂእሱአልፈልግሺምአላላት😂😂😂😂😂

  • @user-mi3fv8ui2i
    @user-mi3fv8ui2i Před 2 měsíci +376

    "ቤትና ባለጠግነት የአባቶች ርስት ናቸው አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት"
    - ምስል. 19፡14

  • @sebletegegne624
    @sebletegegne624 Před 2 měsíci +179

    ሩታ በጣም አስተዋይና ትልቅ ሰው ስለሆንሽ አከብርሻለሁ።

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Před 2 měsíci +10

      እሄ ምንም አሰተዋይነት የለዉም አሰተዋይ ማለት በፍቅር ገብቶ ለራስ ካረጉ ወዲያ ማሰታረቅ ምን ይሉታል እሄ ቁሰል መነካካት ነዉ እሰከማቀዉድረስ ሆሆሆሆሆሆ

    • @Anshamohammed-xq2yt
      @Anshamohammed-xq2yt Před 2 měsíci

      ስህእህት ዝብለው አስተዋይ ይላሉ​@@hilamoo928

    • @peace-4all587
      @peace-4all587 Před 2 měsíci

      ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና ከአብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅

  • @Selam-he8uu
    @Selam-he8uu Před 2 měsíci +26

    ጌታ ይባርክሽ እሩታዬ በጣም ልዩ ሴት ነሽ አብርሽ እሩታን ፈጣሪ ስለሰተህ አመስግነው ከምር ለማንኛውም ሁላቹህም ሰላሙ ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Před 2 měsíci +21

    በስማም የምትገርም ሴት ናት ሩታ ዋው በጣም በጣም የሜገርም ነው 😍

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f Před 2 měsíci +57

    የእግዚአብሔር ቃል መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት ይላል እና እሩታ መልካም አስተዋይ ነሽ በጣም ደስ የሚል ፈጣሪ የሚወደውን ነገር ነው ያደርግሽው እና ይቅርታ ትልቅነት ነው ተባርኪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @zed1964
    @zed1964 Před 2 měsíci +92

    ሩታዬ ሀሳብሽን ገና ስሰማ እንባ ነዉ ያነቀኝ አደዚህ አይነት አስተዋይ ሴት ማግኘት መታደል ነዉ የምር ሩታዬ አስተዋይና ልዩ ሴት ነሽ❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 2 měsíci

      ደምሪኝ ውዴ እመልሳለሁ በቅንነት

    • @MuneeraMnr
      @MuneeraMnr Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤✅✅✅✅

  • @mesfinta9105
    @mesfinta9105 Před 2 měsíci +16

    ፍቅር ልዩ ሴት ነሽ ጎበዝ በራስሽ የምትተማመኚ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 2 měsíci +29

    ሩታ እውነት አስተዋይ ሴት ነሽ የበለጠ አከበርኩሽ ወደድክሽ እውነት ተባረኪ አብርሽም ይቅርታ ማለትህ ትልቅነትህን አሳይተሃል በክፍል ሁለት ሲታረቁ ለማየት ጋጋው ❤❤❤❤❤❤

    • @yuotub1126
      @yuotub1126 Před 2 měsíci

      ክክክክክክክክክክ

  • @user-uv3fg1on3z
    @user-uv3fg1on3z Před 2 měsíci +166

    ጌታ ምስክረን ነዉ ሩታ ትልቅ ሴት ነሽ ሰዉ መች እንደምንሞት አናዉቅም የእግዚሐብኤር ቃል የምለዉ ብቻላቹ ከሰዉ ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ ይላል ተባረክ ሩታ አከበርኩሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BananaKola
    @BananaKola Před 2 měsíci +333

    ሩታ ክብር ያንሳታል የምር ትልቅ ሰው ናት👌👌👌

    • @user-pu2on4lh4z
      @user-pu2on4lh4z Před 2 měsíci +12

      ክብር መለት ከጅምሩ ማስታረቅ ነበር

    • @user-xc5rd5ex1m
      @user-xc5rd5ex1m Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤

    • @galaxya146-zh6ii
      @galaxya146-zh6ii Před 2 měsíci

      እእእማማየ አሁን እንቁልልጭሽ ነበሪ😅😅😅😅​@@user-pu2on4lh4z

    • @user-zn8tc4gk2y
      @user-zn8tc4gk2y Před 2 měsíci +1

      ሩታዬ፣የኔ፣ዪው፣፣ጀግና፣ነሽ፣እኔ፣ብሆን፣አልዳፍራምአንድኛ፣ነሺህ

  • @user-yk6jx5ge5u
    @user-yk6jx5ge5u Před 2 měsíci +25

    ሩታ ጎበዝ ልጅ ነሽ አያችሁ ሴት ልጅ አስተዋይ ንቁ ስትሁን አነደዚህ መሆን አንቺ ሴት ተባረኪ አሁንም እረቀ ሰላሙን ያውርድላችሁ መልካሙን ሁሉ አመኛለሁ🙏🙏

  • @hlemamprato6798
    @hlemamprato6798 Před 2 měsíci +15

    ዋውው እሩታየ አስታዋይ ሴት ነሺ ጉበዝ ለባልሺ ያለሺ ነገር እና ክብር ትለያለሺ

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn Před 2 měsíci +124

    እኔ እመብርሀንን ኮሜት ፅፌ የሩታ መልካምነት እድፅፍ አስገደደኝ የውነት እግዛብሔር አምላክ መልካሙን ነግር ሁሉ ያብዛልሽ ሌላምንም ልልሽ አልችልም ❤❤❤እመብርሀን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ትጠብቅሽ

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 Před 2 měsíci +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤

    • @user-ts9bf7iy9e
      @user-ts9bf7iy9e Před 2 měsíci +1

      አሚንን❤❤❤

    • @SHshDBhs
      @SHshDBhs Před 2 měsíci +2

      ምድነው መልካመየምትሉትነገር😢 እ😊

    • @ademendire2080
      @ademendire2080 Před 2 měsíci

      ድቄም መልካም እባብ ቅናትነዉ የፍቅርን ቁሥል ለመቀሥቀሥ ሢቀጥል እሶበማሀላቸዉባገባ ይታረቁነበር😮😮😮

    • @SmretSmret-in4ot
      @SmretSmret-in4ot Před 2 měsíci

      ራስዋ ኣይደለም ወይ ኣልፈልግህም ያለቹው የምን ቁስል ኣላትና ወይስ የማናቀው ኣለ😢​@@ademendire2080

  • @mahbubamohmdenur3345
    @mahbubamohmdenur3345 Před 2 měsíci +168

    ሩታዬን ከማንም ጋ አላዎዳድራትም ሚለዉ በሚክኛት ናዉ1000 ሺ አማት ኑርልኝ እንደ አንቻ ይብዛ በአለሚ ለይ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-qn2oj8zp2k
    @user-qn2oj8zp2k Před 2 měsíci +8

    ሩታየ🎉❤ መልካም ሴት ነሽ በእውነት ፍቅር ግን አሳዘነችን ከባድ ነው😢😢😢

  • @AsdGo-tf2uf
    @AsdGo-tf2uf Před 2 měsíci +13

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ሩታዬ ጅማሬሽን ሳይሆን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ የሰዉ ልጅ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉና እሚያምረዉ ❤❤❤❤❤ወዳችሃለሁ

    • @peace-4all587
      @peace-4all587 Před 2 měsíci

      ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና ከአብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Před 2 měsíci +83

    ሩታዬ መልካም ነገር ማርግ ለወደፊቱ ከእግዚአብሔር ብድሩን ታገኛለሽ ይቅርታን ማድረግ ትልቅ ትልቅ በረከትን የሚያሰጥ ነው ሩታዬ ተባረኪ የወደፊት የአንችና የአብርሽ እልማችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያሳካላችሁ🙏

  • @user-pd1qi2gt6o
    @user-pd1qi2gt6o Před 2 měsíci +68

    ሩታዬ ትለያለች የምር አስተዋይ ሴት ናት እግዚአብሔር ይባርክሽ አብርሽና ፍቅር ደግሞ ከልባችሁ ይቅር ተባብላችሁ የየራሳችሁን ሂወት ቀጥሉ ይቅር መባባላችሁ ለሁለታችሁም ዉስጣችሁ ሰላም ይኖረዋል🙏❤️

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 2 měsíci

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት

    • @peace-4all587
      @peace-4all587 Před 2 měsíci

      አይይ ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና ከአብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅

  • @user-vy3ku5gs4f
    @user-vy3ku5gs4f Před 2 měsíci +10

    በሰመ አብ ሩታ ትለያለሸ በእውነት እግዚአብሔር አምላከ መልካምነትሸ አይቃየረብሸ የኔ መልካም❤❤
    ቤትና ባለጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳሉ አሰተዋይ ሚሰት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት ::መጻሓፍ ምሳሌ::19÷14

    • @user-cn6cf4sq3f
      @user-cn6cf4sq3f Před 2 měsíci

      ተሽ መፅሀፍ ጥቅስ እሚጠቀስበት እወቁ የማንምን ጀራር ሸርሙጣ እየተላላሠች ወንድጋር ጥቅሱ ለሱአ አይነት ሴት አይደለም 😮

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 Před 2 měsíci +10

    ሩት የኔ ቆንጆ ተባረኪ አስተዋይ ልጅ ነሽ ልክ እንደ አፍቃሪነትሽ ንፁህ ልብሽን በተግባር አሳይተሻል ተባረኪ

    • @peace-4all587
      @peace-4all587 Před 2 měsíci

      ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና ከአብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 Před 2 měsíci +53

    ዛሬ እኮ ልደትዬ ናት የልባችሁን የሀሳባችሁን ታሳካላቹ ትጠብቃቹ አሜን በሉ ሩታ የኔ መልካም ሴት ነሽ የእውነት ትለየልሽ የልብሻት መሻት ትፈፅምልሽ ልደትዬ❤❤🙏🙏🙏

  • @user-dj7wz1sz1j
    @user-dj7wz1sz1j Před 2 měsíci +165

    እሩታ የሴቶች በላይ የትንሺ ትልቅ ትለያለሺ ልቦና ሰፊ ሴት የኔ ቆጆ እግዛብሔር ይጠብቅሺ ከድሮም የወደድኩሺ በዚህ በየዋህነትሺ ነዉ እሲ እሩታን እድኔ ከልቡ የሚወዳት በላይክ👍👈❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 2 měsíci

      ደምሪኝ በቅንነት ውዴ እመልሳለሁ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 2 měsíci

      ደምሪኝ❤እመልሳለሁ

    • @zenebuasfaw3804
      @zenebuasfaw3804 Před 2 měsíci +1

      እኔ ከአንገት ሳይሆን ከአንጀት እንደታናሽ እህቴ አያታለሁ እወዳታለሁ አኔ ዉድ የኔ ልበ ቀና❤❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤

  • @user-kz3qj6xu7j
    @user-kz3qj6xu7j Před 2 měsíci +18

    እሩታየ. እግዚያብሄር. አምላክ. ያኑር. የምርአሥተዋይነሽ. ትልቅ ነው. አሥተሣሠብሽ❤❤❤❤❤❤❤ወይይይይሥወድሽ

    • @Miheret-bh5cu
      @Miheret-bh5cu Před 2 měsíci +1

      Derama minamen yemetiel tekotebu keninet kei geziaberi new!!! Rutay yeni asetiway❤❤❤❤❤❤

    • @Miheret-bh5cu
      @Miheret-bh5cu Před 2 měsíci +1

      Yanihena yaberisn fekir Egizeaber yatinalene!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před 2 měsíci +13

    እሩታየ የኔ አሰተዋይ ትለያለሸ ማርያምን እግዚአብሔር ይባርክሸ ቃል የለኝም ይህን ማሰብሸ በራሱ ትልቅነትሽን ያሳያል ለሰዉ ያለሽን ክብር ያሳያል

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 Před 2 měsíci

      በጣም ሩታዬ ትለያለች ማርያምን ኣስተዋይ ናት

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤🎉

    • @peace-4all587
      @peace-4all587 Před 2 měsíci

      ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና ከአብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 Před 2 měsíci +97

    ተመስገን 🙏

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Před 2 měsíci +177

    ሩታ ማለት መልካም ልብ ያላት መልካም ሴት ልበ ቀና የዋህ አስተዋይ የሴት ተምሳሌት ትልቅ ክብር ሚገባሽ ጀግና ነሽ በርቺ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኛ ብርቅዬ ሩታ😘😘😍😍

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 měsíci

      በጣም ❤❤❤

    • @maymay-ev2ix
      @maymay-ev2ix Před 2 měsíci +2

      ለገባውና አስተዋይ ለሆነሰው ትክክልነሺ ውደ አሉአዳድ ደቆሮወች ያልተፃፈየሚያነቡ ለሰውንለማባላት ለማቋሸሺ ሆንብለው የተነሱ ቲክታክ ላይቪላይተቀምጠው ልብይስጣቸው

    • @user-og9uw9rw4p
      @user-og9uw9rw4p Před 2 měsíci

      በጣም ልባም ቅን አሳቢ🌹🌹🌹

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 2 měsíci

      ❤❤

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi Před 2 měsíci

      አግኝተሻታል አቺ አስተዋይ ነሽ ይገርማል ንግግራ ለፍቅርና ለስላም የሚከፈለው መሰዋት አለች እኮ

  • @djamalrama4648
    @djamalrama4648 Před 2 měsíci +7

    ቱታዬ ትክክል ናት የአብርሽ እና የሩታ ፍቅር መከራ ወይም መሰናክልት የበዛበት ፍቅር አዝናበት ከሆነ ይቅርታ ብዙ ነገር ያሳምራል ሩታዬ የኔ መልካም

    • @peace-4all587
      @peace-4all587 Před 2 měsíci

      ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና ከአብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅

  • @user-ur3qn6tc6f
    @user-ur3qn6tc6f Před 2 měsíci +1

    የራስዋ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ እስኪ መጀመራ የራስሽ ችግር ፍቺ ፍቅርን ለቀቅ አርጊያት አስመሳይ ነሽ ለምን በነፃነት ኖረች ነው ምትሉዋት በቃ ተፋትዋት አንቺም ብሎ አስታራቂ አልቀረብሽም ደፋር ነሽ ጊዜ የሰጠው ቅል ድጋይ ይሰብራል ልጅትዋን ለቀቅ አርጊያት አይመለከትሽም ለዚ ሁሉ ምክንያት አንቺ ነሽ ፈጣሪ የስራሽ ይስጥሽ የሴት እርኩስ የረከሰ መጀመራ ቤተሰውሽ አስታርቂ ክብር ኧቢስ

  • @eseyasberhe7842
    @eseyasberhe7842 Před 2 měsíci +224

    አብርሽ ከጅምሩ ብየሃለው ሩታን በማግኘትህ ምንኛ በሂወትህ ደስታና በረከት እንደሚኖርህ ፣ ስለኡነት ሳያት ከጅምሩ የዋህ ሩህርህትና ቅን ነች ከልክ ያለፈ ደግሞ ንጹህ ልብ እዳለ ይታየኝ ነበር ፣ ከእግርዋ አረጋገጥ እስከ ቃላት አወዳደቅዋ በማስተዋል ነበር ፣ ኡነትም አላሳፈረችኝም አልተሳሳትኩም እያደር እየደመቀች የምታድር በረከት ነች ፣ ሩታን ስማት ብቻህን ሆነህ በጽሞና ደግሞ አብሰልስለውና ምን ያህል ልባም ሴት አጠገብህ መኖሯን ታስተውላለህ ❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 2 měsíci +4

      በትክክል ውዴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 Před 2 měsíci +6

      በጣም ብልህ ሴት ነች ብቻ የዋህነት ሲበዛ እንዳትጎዳ ነውጅ

    • @Zahra-so5rl
      @Zahra-so5rl Před 2 měsíci +3

      በጣም ጀግና እሩትዬ❤❤❤❤

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari Před 2 měsíci +3

      ❤❤ትክክል

    • @user-jz1jf5zw5m
      @user-jz1jf5zw5m Před 2 měsíci +6

      ​@@amrazaz1232እወነትነው😭😭እኔምየፈራሁላትአሱነው ሁሉምሰውመሽጋገራነውየሚረጉት እኔምአደሶውነበረኩ የኔንሂወትአያቀለጥኩ ለነሱየማበራበቻአልምዱሊላህ አነሱመጥፎቢስብልኝለኔግአላህአለኝእስካሁንአለሁ አሩታም አዳይሰብራትብቻ

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Před 2 měsíci +232

    አብርሽ እና ሩታ መቼም አይለያዩም ፍቅርየን ታረቃት እህት አድርጋት❤❤❤

    • @user-ti8zq8ls4m
      @user-ti8zq8ls4m Před 2 měsíci

      አው መቼም

    • @user-fz6gg6cp7k
      @user-fz6gg6cp7k Před 2 měsíci +3

      ተቃራኒ ፆታ ጋ ለዛውም የድሮ ፍቅረኛ ሃቢቢቲ (ዘ አናዘር ) ጣጣ እኔ አላልኩም ሳይንሱ ነው😂😂😂

    • @tube4784
      @tube4784 Před 2 měsíci

      ያልደርሰበት ኮመንት መቼም ፍቅርኛን ወንድም አይደረግም 😭😭😭😭

    • @Hayet-hr9xt
      @Hayet-hr9xt Před 2 měsíci

      አዎ ሩታ ዛሬ እንድፈራ ነው ያረግሸኝ መልካምነት ለራሰ ነው ያንቺ የዋህነት ደሞ የበዛ ነው ሰው የዚህን ያህል አትመኝ የኔ እህት ቅድስት አርሴማ ፍቅራችሁ ታብዛላችሁ ከአብርሸ ጋር ተጋብታችሁ ማየት ነው ምኞቴ ❤❤❤❤

    • @Helen-Tube2112
      @Helen-Tube2112 Před 2 měsíci

      ፍቅርየ የእኔ ቤተሰብሸ አክባሪ ነሸ አይዞሸ

  • @user-yf8um4yd9h
    @user-yf8um4yd9h Před 2 měsíci +9

    አየ እሩታ የምትሉ ሰወች ግን የምታፈቅሩትን ሰው ያሳጣችሁ ምድአሽቃባጮች😢😢😢

    • @jannathjannath7836
      @jannathjannath7836 Před 2 měsíci +1

      እሰይ ጓደኛ አገኘሁ እኔ የጣም የማፈቅረውን ሰው አረብ ሀገር ስመጣ የገዛ ጓደኛዬ ወሰደችብኝ አፈቀርኩህ እሞታለሁ እራሴን አጠፋለሁ ብላ ፍቅራን ተቀበላት ይሄው ዛሬ እኔንም እስንም ሰላም ነስታን አለች እሪታ እሪታ ይላሉ እዝህ አጭቃባጭ ሁላ👈👈👈👈

    • @Arsu_2116
      @Arsu_2116 Před 2 měsíci

      አትራገሚ እኔ ድራማ ነው ነው ምነው

    • @ሀለሐመ
      @ሀለሐመ Před 2 měsíci

      በተደፋችነበር

  • @user-oe2nj7nb8g
    @user-oe2nj7nb8g Před 2 měsíci +6

    ሩታ እያስመሰለች ነዉ እባብ 😢 ነች ታስታዉቃለች

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 měsíci

      አችእባብ እደምንአድገች ሩታየ የፍቅር ተምሳሌትናት

    • @user-oe2nj7nb8g
      @user-oe2nj7nb8g Před 2 měsíci +1

      @@Foaiz238 ምስኪን ነሽ በጣም እስኪ ላንድ ደቂቃ አስቢዉ ሩታ ስትመጣ ሁለት ነገሮችን አቅዳ ነዉ የመጣችዉ 1ኛ ሰሞኑ የመዳም ቅመሞች ፊታቸዉ ነስተዋታል ቤት ተከራየን አብረን መኖር ጀመርን አሉ ከዛ ደሞ ጠብ የሚል ሲያጡ ወደ ቤተሰብ ልትመለስ ነዉ ሩታ አሉ 😄 ስለዚ የገቢ ምንጫቸዉ ስለቀነሰ ጥሩ መስላ የሰዉን ትኩረት መሳብ ፈለገች ጥሩ እቅድ ነዉ ባይዘዌ 2ኛ ይሄን አጋጣሚ ተጠቅማ ፍቅርን መጉዳት ነዉ አላማዋ እናተ የፊለፊቱን ብቻ ተመልከቱ ሌላ መች ታስተዉላላቹ ከ🤕

  • @mahi7526
    @mahi7526 Před 2 měsíci +54

    ሩታዬ በትክክል አንቺ እውነተኛ ሴት ነሽ ተባረኪ የኔ ቆንጆ😊😊😊

  • @user-ef5dm5ns6y
    @user-ef5dm5ns6y Před 2 měsíci +76

    ኡፉፉፉፉፉ ከጡዋት ጀምሮ ስጨነቅ የነበረ ማንነዉ ተመስገን ሩታዬ የኔ ልበም ሴት😮😮😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo Před 2 měsíci +8

    ፍቅርኮ ጀግናናት ለሴቶች ጥሩትምህርት አስተምራን ያለፈች አሁንም ሰዎች እዳሰቧት ሳትሆን የልቧን ትልቅነትና አስተሳሰቧን ከልብ ያመነችሁን ለኛ ለሴቶች አስተምራን እኮ ልታልፍነዉ አሁንም የምትገርም እቁልጅ ናትኮ እሩታም ጥሩነዉ እስከዛሬም የፍቅርንና ያብርሽን ፍቅር ከልብሽ ማቆየትሽ አድንቄሽ አልፍለሁ እዉነተኛ ፍቅር ካአይምሮ አይጠፍም❤❤❤❤❤❤

  • @YekiteYekiteayele-ii6vv
    @YekiteYekiteayele-ii6vv Před 2 měsíci +11

    እግዚአብሔር የይባርክሽ ሩታዬ

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 2 měsíci +58

    እሩታ የፍቅር ሰው ጀግና ሴት ናት ጠላታን አቅፋ የምትይዝ ዘመንሽ ሁሉ የሰላም ይሁን

  • @user-uh1pt3nx9p
    @user-uh1pt3nx9p Před 2 měsíci +266

    ወላሂ ሩታ ጀግና ሴት ብቻ ሳይሆ አቺን ያሚጋልፅ ቃል አጠሁኝ❤❤❤❤❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 2 měsíci

      ዉድ ደሚሪኝ 9:06

    • @aeeazz6909
      @aeeazz6909 Před 2 měsíci +3

      ተመካክረው ነውኮ😂

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq Před 2 měsíci

      ​@@aeeazz6909❤ደምሪኝ ዉዴ?

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Před 2 měsíci +1

      ደሚርኝማ

    • @musfadinerjabo3104
      @musfadinerjabo3104 Před 2 měsíci +4

      አኡዙ ቢለህ በምን ጀግነ ነት ጀግነ አለህ ነ መልክተኞች ሰሀበወች ነ ኡለመወች ነቸው ትምየለሽ ሆ አለሀን ፊሪ

  • @newlifekonget6736
    @newlifekonget6736 Před 2 měsíci +6

    Wow wonderful amazing Ruta God blessed more and more. Batam yametgrmey tebabna sate nase egzbher yebrkes zamnhen Hulu astraki yareges.

  • @user-ww1jw1mt2g
    @user-ww1jw1mt2g Před 2 měsíci +5

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሩታ ትለያሽ ምርጥ ሰው ይቅር በመባባላችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @user-ey6om1123
    @user-ey6om1123 Před 2 měsíci +1244

    ሩታ መልካም ሴትናት የምትሉ በላይክ

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m Před 2 měsíci +56

    አንዳድ ሰገጤ. ከነሱ ተማሩ. በማያገባችሁ አትግቡ እነሱ ያድ ሰፍር ልጆች ናቸው ዋው. የተመቸው ማነው.

  • @erbth8165
    @erbth8165 Před 2 měsíci +2

    ሩታዬ የኛ ጀግና በርችልን በእውነት ሃይማኖታችን አፍ ቅድም ቂም እና ፀብ በጣም ደስ ብሎኛል ስለታረቁ እና ደግሞ የሩታ ይቱብ ይከፈላት የምትሉ በካመንት አሳይኛ

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo Před 2 měsíci +13

    ምንም አልል ግን ፍቅርዬ ደህና እየሰራችነበር አላህ አሁንም ወደፊትም እሱይወከልሽ መልስ አለዉ ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @Rahmet01ousman-ej7uw
    @Rahmet01ousman-ej7uw Před 2 měsíci +53

    ውይ ሩታየ የኔ አስተዋይ እንደ ዛሬው ደስ ብሎኝ አያውቅም ፈጣሪ ይጨምርልሽ እህቴ አንቺ አስተዋይ ልጂ ነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ekrutube
    @ekrutube Před 2 měsíci +387

    በሰው መፍረዲ ቀላል ቢሆንም ግን ኮሜንት ላነብ ነው የመጣሁት ለኮሜንት ማንበብ የመጣችሁ ላይክ አድርጉኝ👍👍

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267 Před 2 měsíci +1

    እኔግን ሩታዬ ማሥታረቅሽ ቆንጆ ቢሆንም በቃ ታረቁ ግን ሥራ አብራቹ እንዳትሩ በእህትነትነው እምነግርሽ ለምን አምሥት አመት ቀላል አደለም ሥለዚህ ሁላቹም የራሳቹን ኑሮ ኑሩ ሩታዬ አንቺ ቅን ሰውነሽ አንቺና አብርሽ አላህ አይለያቹ

  • @user-dd7jm4pt2p
    @user-dd7jm4pt2p Před 2 měsíci +1

    “የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።”
    - ማቴዎስ 5፥9 tebareki anchi asteway lej❤❤❤❤ ewneteshen new yeker alemebabal ke Egzyabher yemiseten bereket yekelekelal...❤❤❤❤ yene konjo yesew teseno endayakomesh berchi

  • @user-gf1wz5wf4u
    @user-gf1wz5wf4u Před 2 měsíci +80

    አብርሀም የተሰጠህ ፀጋ ብዙ ነው እና አመስገን አስበህዋል ከዚች የዋህ ሴት የሚወለዱ ልጆች ብሩክ ነሽ የተባረክሽ እፉፉፉፉ በምን ቃል ልግለፅሽ 😢😢😢❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 2 měsíci

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 Před 2 měsíci

      በእውነት የዚ አለም እኮ ይቅረታ ተብበለና ነው እንጂ

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 2 měsíci

      ምንም አይገልፃትም የኔ ልበም❤❤❤❤❤ስወደት በምክንያት ነው

    • @ahlamahlam6251
      @ahlamahlam6251 Před 2 měsíci +1

      ተይ እጅ ምን አድርጋ ነው ይህ ሁሉ ምሥጋና

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 Před 2 měsíci

      በጣም😢

  • @user-lz3mc1rh9b
    @user-lz3mc1rh9b Před 2 měsíci +228

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ፍቅርየ ዝም ብላ ታሳዝነኛለች የኔ ጣፋጭ የልጅነት ፍቅርኮ አይረሳም የሆነ ነገር ብፈጠርም በእዉነቱ😢😢😢

    • @user-nn7jc6tq1q
      @user-nn7jc6tq1q Před 2 měsíci +2

      ቆይተው ነበርደ አድስነኝ ለቤታቸው

    • @uaeteam6287
      @uaeteam6287 Před 2 měsíci +2

      😢😢ለምን አይተዊትም አሥመሣወች ቱቱ😢

    • @fatmhsaad5877
      @fatmhsaad5877 Před 2 měsíci +9

      ​@@user-nn7jc6tq1q5ት አመት ከፍቅርየጋ😢😢

    • @yagileasefa6470
      @yagileasefa6470 Před 2 měsíci +3

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @kaabbaashinagaasaa5506
      @kaabbaashinagaasaa5506 Před 2 měsíci +1

      😢😢😢😢😢

  • @user-lr9kl2us2g
    @user-lr9kl2us2g Před 2 měsíci +16

    ኮመታተሮች አታቀላፉ እሩታ ቤተሰቦቿ ስለከለከሏት አብርሽን ከፍቅር ጋር አስታርቃ ወደ ቤተሰቦቿ ላሽ ልትል ነው ለማየት ያብቃችው ምክኛቱም የፈለገ ቢሆን አብርሽ ፍቅርን እንዲቀርብ አታደርግም ተመልካች እንዳያዝንባት አብርሽ እንዳይጎዳ ከፍቅር ጋር አቀራርባቸው ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው እሩታ ነግሬሻለው ዳግም አብርሽ እንዳይጎዳ ኮመታተሮች ተጠራጠሩ😳😉

    • @abebazenabu3941
      @abebazenabu3941 Před 2 měsíci +2

      እደዛ ሁኖእጅ እዴት አሰበቺው ፍቅረኛሽን ከበፊትዋጋር ታረቅ ማለት ለኔ ከባድ ነው ማርያምን አድናቂዋ ነኝ ደግሞ ፍቅር ትጎዳለች የበፊት ቁስል እደገና ማድማት

    • @deere752
      @deere752 Před 2 měsíci +3

      በኡነት አንቺ ብቻ ነሺ የልቤን የተናገርሺው ብቻ መጨረሻውን አይተነው

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 Před 2 měsíci +1

      እወነትሽን ነው. እኔም ጠረጥሬአለሁ. የልቤን የፃፍሽው

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Před 2 měsíci +1

      ተው ሳታውቁ አትፍረዱ እድሜ ይስጠን ከሆነም እናያለን

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Před 2 měsíci

      ​@@abebazenabu3941ምን ሁና ትጎዳለይ የራሷ ጥፋት አይደል

  • @user-rc9xp8pj4d
    @user-rc9xp8pj4d Před 2 měsíci +1

    ከበፊቱ ሲጣላ ባስታረቃቹሃቸው አስመሳይ ሁላ አሁን ጠንካራ ሁና ስላያቹሃት ነው ፍቅርዬ የኔ ሙሉ ሴት❤👌

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 2 měsíci +68

    😢እፍፍ እሩታን ሳያት ነው ውስጤ የተረጋጋው❤❤ ተመስገን ይቅርታ ማድረግ ታላቅነት ነው ተመስገን❤❤❤
    ፈጣሪ ፍፃሜአችሁ ይመር አብርሽ እና ሩታ❤❤
    ፍቅርም ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Před 2 měsíci +53

    ግን አደራ ሩቲዬ አብርሽ ይቺ ልእልት ልጅ እንዳይከፋት የምር ይቅርታ ትልቅነት ነዉ❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 měsíci

      ሳህ❤✅✅✅✅

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 Před 2 měsíci +2

    እሩታ ግን ምን አሰብሽነዉ ይሔነገር ማድረግ የነበረብሽ ዛሬ አይደለም ነብር መጀመሪያ ቢሆን ጥሩነበር ልጁን የራስሽ ካደረግሽ ቡሀላ ታረቁ ይከብዳል ከታረቁ ያሁሉ እዉነትነዉ ወይስ ዉሸትነዉ እዉነት አብርሽ ሽማግሌ ልኮነበር ወይስ ለዛሁሉ መልስ እንፈልጋለን ፍቅርየ የኔዉድ መልካምነገር ነገ እደምንሠማ ተስፋ አለኝ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 měsíci

      መሆንሰላለበት ነዉ የሩታወድም አልፈቅድምያለዉ አብረሽና ፍቅር ይመኛ ሰለሆኑነዉ ይግባችሁ በቃ ተዉዉ

  • @zone8505
    @zone8505 Před 2 měsíci +2

    ፍቅርዬ የኔ ፈንድሽ አይዞኝ 💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢በጠም ነው አንጀቴን የበለሽው አሎድቅ አልሰበር ስትይ ደሞ በዚህ መጡብሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አንቺ ጀግነ ነሽ ውዴ ጠንከር በይልኝ የኔ ቆፍጠነ

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq Před 2 měsíci +241

    እኔ እንደላኩት ሆና እንኳንም ሆና ሩታን ማንም እንዳያስከፍት የምትሉ በላይክ ሩታዬ የኛ ቅመም❤❤❤

  • @user-tq9gw8to3x
    @user-tq9gw8to3x Před 2 měsíci +170

    ሩታ የኛ ልባም❤❤
    የኛ ጀግና❤❤❤
    የኛ የዋህ❤❤
    የኛ ንግሰት❤❤
    የኔ ቆንጃ👰💋
    የኛ ፍቅር ❤❤
    የኛ ሴት❤❤❤

  • @fatimaseid7326
    @fatimaseid7326 Před 2 měsíci +1

    ይህ መልክት ለአብርሽ 😢😢😢እኛ የሩታዬ አድናቂውች በጣም በጣም ልባችን አዝኗል አሁላይ ያለው ነገር በሁሉም ደስ አላለንም ግን ስአታችንን ሁለነገራችንን ትተን የሩታን ደስታ ለማየት እየጓጓን ነበር 😢😢😢 ግን ህሌናችን እርፍት አጣ ወላሂ በቃ ተሰቃየን እባክህን እሩታን ብቻ አደለም የሚከፉት እኛ ከሚገባ በላይ ቅስማችን እየትሰበረነው መላ በሉን በፍቅር አትቀልዱ ፍቅር ለሞከርው ድቅድቅ ያለ ጨለማ ነው. ድራማ እየሰራችሁብን ከሆን መቸም መቸም ይቅር አልላችሁም 😢😢😢😢😢😢 እሩታን እተማመንባታለሁ ድራማ እደማሰራብን ግን ፍጣሪህን ፍራ ልባችን ተቀጠቀጠ እሩታዬ ተፆኖ እዳታሳድርባት😢😢😢

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz Před 2 měsíci +2

    እ እኔ አላምንም እንዴት ለምን ነጠቅሻት መልሽላት ካዘንሽላት ከዛ አንቺ ወደ ሀገርሽ ተመለሽ ምርጥ ሰው የሚያደርግሽ ይሄን ካደረግሽ ነው

  • @user-ju9mw1cl4c
    @user-ju9mw1cl4c Před 2 měsíci +168

    ሩታዬ ግን ምን አይነት መልካምና ቅን ሴት ነሽ ታድለሽ❤❤❤❤

  • @Menbulala
    @Menbulala Před 2 měsíci +41

    የኔ ፈንድሻ ለሁሉም ፍቅር አስተማሪ የኔ ልዩ ሴት እንዳንቺ ማንም የለም የኔ የዋህ አንቺ ማለት ለአብርሽ የተሰጠሽ ንፁህ ሴት ትለያለሽ ይሄን ባህሪሽን አይቀይረው አምላክ የኔ መልካም አብርሽዬ ለነገ ህይወታችሁ ያማረ እንዲሆን ነው ዋጋ የከፈለችው ተረዳት ተንከባከባት አይለያችሁ የኔ ስስቶች ውድድ አብርሽ ሩታዬ ያንተና ያንተናት አንተም የሶ ብቻ በፍቅር ኑሩ የኔ እንቁዎች❤❤❤❤❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 2 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 měsíci

      በጣም❤❤❤❤እደሩታልብይስጠን

    • @zamzzamzam6002
      @zamzzamzam6002 Před 2 měsíci

      በጣም❤❤❤❤❤❤❤

  • @Foaiz238
    @Foaiz238 Před 2 měsíci +1

    አብርሽግንአደራህን ሩታን እዳጎዳት ላተ ያላትፍቅርይለያል አሁንእሄንሁሎ። የምታደርገዉ ሰላምእድትፈጥሩነዉ

  • @user-mv4ys5nl9t
    @user-mv4ys5nl9t Před 2 měsíci +6

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ የይቅርታ አምላክ የልብሽን ያሳካልሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oe8rq7mk2x
    @user-oe8rq7mk2x Před 2 měsíci +54

    አንቺ አላህ ሲፈጥርሽ ጥሩ ልጅ ነሽ አላህ ለአብሽ የሰጠው ትለቁ የፈጠሪ ስጦታው ነሽ የኔ ምርጥ ልጅ ምንም ቃል የለኝም

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d Před 2 měsíci

      ደምሪኝእህቴ

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 Před 2 měsíci

      ወግጅ ጅል

    • @gbbh7183
      @gbbh7183 Před 2 měsíci

      ጅል ጅል አጀቴን አራሽኝ አላህ አላህ ትላለች

    • @user-oe8rq7mk2x
      @user-oe8rq7mk2x Před 2 měsíci

      @@sadaahmed252 ጅል ያንስበሻል አንቺ ግም ሩታየ የከተማ ልጅ ጨዋ ወልዶ ያሳደጋት አየሻት አይደል

    • @gbbh7183
      @gbbh7183 Před 2 měsíci

      አላህ የሰጠሽምናም ትያለሽ አዝህ ደህና ነገር በጣፍሽ

  • @ZedoYasin
    @ZedoYasin Před 2 měsíci +92

    ሩት ያንቺ ልብ የተሰራው ከፋቅር ብቻ የተሰራ ነው ልበል?? ምን አይነት ልቦና ነው ያለሽ አቦ አላህ ይጨምርልሽ ፉአድንም ላመሰግን እፈልጋለው ሩት የፋቅር ተምሳሌት ነሽ ፋቅርና ሰላም ያብዛልሽ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před 2 měsíci

      ለሁላችንምእደሷአይነትንፀህልብይስጠንወላሂእኔበጣምነዉየገረመኝ

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 2 měsíci

      የኛ የዋህ❤❤❤❤🎉🎉

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 2 měsíci

      ​@@SasddGaddd-bh2xkትክክልደምሮኝ❤

    • @user-xc5rd5ex1m
      @user-xc5rd5ex1m Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤

    • @k.dyoutube5305
      @k.dyoutube5305 Před 2 měsíci

      ደምሩኝ💜

  • @Serkush-dz1ey
    @Serkush-dz1ey Před 2 měsíci +1

    እሩታየ መታርቃቸውን ወድጀዋለው ቢሆን ግን ስልክሺ አትስጭ የኔ ውድ አደራ ፍቅር በጣም ከብስድ ሰው ናት እራስሺን ጠብቂ ግዜው ከፍቷል ስውን ውደጂው ዝንጂ አትመኚ አብርሺም እንደዘው እራሳቹሁን ጠብቁ ባልጠብቃቹሁት መንገድ እየሳቀች መጣ ትጉዳቹሁለች ደግሞም እርግጠኛ ነኚ አደራ የኔ ልዪ

  • @AlewuyaAli
    @AlewuyaAli Před 2 měsíci +2

    ምርጥ ልጅ እሩታዬ ማነው ይህን መልካም ስራ እሚሰራ ሆ ማንንም የለም እሩታን እሚወድ እስኪ በላይክ👍

  • @AmirAla-jt8rk
    @AmirAla-jt8rk Před 2 měsíci +44

    ሩታይ የኔ ጀግና ሴት በዚህ መልኩ ማሰብሽ በጣም ነው ማደንቅሽ ከባድ ቢሆንም ይህ ታስባለሽ ብየ አልጠበቁም ነበር ክብር ይገባሻል ማንም የማላስበው እና የማልጠብቀው ነገር ነው ያረግሽው ክብር ይገባሻል ኑርልኝ የኔ ጀግና ሴት

  • @user-sh9bu8yb9o
    @user-sh9bu8yb9o Před 2 měsíci +61

    እረ ቀጣዩ ልቀቁት ልቤ ተጠለጠለ 🎉🎉ሩታዬ የዘመኑ ምርጥ ሴት መሆንሽ መስክረሻል❤❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 měsíci

      ❤❤❤✅✅✅✅✅

  • @user_sf9yw4cm6p
    @user_sf9yw4cm6p Před 2 měsíci +1

    እሩታዬ ግን ከልብሽ አምነሽበት ነው😱ብቻ ከቃላት በላይ ነው የሆንሽብኝ😱አረ ሴቶች የትናቹ እኔ ባሌ የድሮ ፍቅረኛ ባለፈችበት ካለፈ ወይኔ ቤቱ ነው የሚናወጠው ጦርነት ነው የማስነሳው እሩት ግን የምር ገራሚ ነሽ❤❤❤❤

  • @user-ef5kv7ul8s
    @user-ef5kv7ul8s Před 2 měsíci +3

    እግዚአብሔር ልብና ኩላሊትን ይመረምራል በእዉነት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር እራሱን ለሰዉ ልጅ አሳልፎ የሰጠዉ በፍቅር ምክንያት ነዉ እና መልካም ሚሰት ከእግዛብሔር ዘንድ ነዉ ሩታ ልዩ ስጦታህ ናት ፍቅር ደግሞ በቃ ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ያርግልሽ

    • @abebazenabu3941
      @abebazenabu3941 Před 2 měsíci +1

      እዴት እደምታስቡት ባላቅም እርቁ አሁን ነው እዴትዝ የሚላቸው

    • @user-ef5kv7ul8s
      @user-ef5kv7ul8s Před 2 měsíci

      የእርቅ ጊዜ ተብሎ የተቀመጠ ነገር የለም ሰዉ ህሌናዉ የፈቀደ ቀን መቼም ይቅርታ ይጠያየቃል ሰላምን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነዉ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 2 měsíci +50

    ሩታ እኮ የፍቅር ተምሳሌት ናት የምለው በምክንያት ነው❤👍👍 ሩታዬ የኔ ቆንጆ የሁለቱ መታረቅ የሁለቱም ቤተሰብ ጥሩ ይሆናል ምክንያቱም የእንትና ደጋፊ የእንትና ደጋፊ እየተባባሉ ከመባላት ይሻላል ሰላም የሁሉም ነገር መፍትሄ ነው መጨረሻ ላይ ግን በደንብ አሳዩን ሲታረቁ አላየንም ክፍል ሁለት ልትለቁልን ነው ወይ?

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Před 2 měsíci +1

      በጣም ለአጭር ህይወት ነገ ትተነው ለምንሄድ ይቅርታ እግዚአብሔር ይወደዋን

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Před 2 měsíci +1

      @@bdhhdhdbdhsjxbx9839 በጣም ውዴ

  • @sumeyamohammed2786
    @sumeyamohammed2786 Před 2 měsíci +49

    ሩታየ ማስታረቅሽ ጥሩ ነበር ግን ችግር እንዳይፈጠርብሽ ፈራሁ መልካም ሰወች ይጎዳሉ😢😢

  • @astertalahon6375
    @astertalahon6375 Před 2 měsíci +2

    እሩታየ መልካምነትሽ ደስ ይላል ነገር ግን በኋላ ሌላ ነገር እዳይፈጠር

  • @user-pc4vf4vj2p
    @user-pc4vf4vj2p Před 2 měsíci +3

    ፉፉ ግን የአለም ምርጥ ሰው ነህ ማርያምን በጣም ቅን ሰው ነህ

  • @user-md8pc3lw1o
    @user-md8pc3lw1o Před 2 měsíci +28

    ሩታየ የነ ውድ ፈጣር የልብሽ ንፅህና ይስጥሽ ረጅም እድሜ ና ጠና ይስጥሽ እንድህ ነው የነ ናት 🌹🩷ኣብርሽም እሽ ስላልክ እግዚአብሔር የምትፈልገው እሽ ብሎ ይስጥህ ❤️ከምር

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt Před 2 měsíci +122

    ፍቅር በልጅነት እድሜዋ ብዙ ፈተና የተሸከመች ጀግና የሴቶች በላ ብያታለሁ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Před 2 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Před 2 měsíci +1

      ፈልጋው እኮነው ግደታ አፍቅሪ አልተባለች ተገዳ አይደለ ወዳ ፈቅዳ ነው😂😂😂😂

    • @user-rf7es8sg5d
      @user-rf7es8sg5d Před 2 měsíci

      @@bdhhdhdbdhsjxbx9839 ፍቅር ልጅ ትልቅ አይልም ሳይታሰብነው የሚይዝሽ

    • @sadiyakedirkoliso
      @sadiyakedirkoliso Před 2 měsíci +1

      በጠም

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 Před 2 měsíci

      Yemer awo

  • @kunfeyekunsubhanallah
    @kunfeyekunsubhanallah Před 2 měsíci +4

    ማንም እንደልጂነት ፍቅር የሚሆን የለም በሆዳችን እየያዝነውጂ ከሌላውጋ የምናሥመሥለው

    • @peace-4all587
      @peace-4all587 Před 2 měsíci

      ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና ከአብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅

  • @GhhGhu-kd2cy
    @GhhGhu-kd2cy Před 2 měsíci +1

    አይ ሩታ በይገናኙይሻሊ ነበር ትክክል አደልሺም ለምን በሚውደዱ መሀክል ክመገባትሽ ደሙ ማሲታረቀ ሙክሪሽ በሴት ሲሚት በቀልጂ በይ ነኝ አች በሱ ቡታሁንሺ ብታሲብው ጥሩ ነበር የህን የሚረደው አችአደልሺም ምክንያቱም ውደሽ ተለይተሽ ስልማታቂ የህን የሚረደው ያልፈበት ብቻነው የሚያለቀ የሁለቱን ቁስል ነው የቀሰቀሺው አለች አትረጀውም በጣም ነው የተሰማኝ ግን ለምን

  • @sntaysamriye6132
    @sntaysamriye6132 Před 2 měsíci +48

    ወይኔ ርዕሱን አይቼ አዲስ ነገር ነው የሆነብኝ😢😢 ሩታዬ የኔ መልካም ምርጥ ሰው❤️❤️❤️

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 měsíci +1

      ✅✅✅✅💐

  • @user-eo9yw6bf6y
    @user-eo9yw6bf6y Před 2 měsíci +455

    ሩታ ትለያለች እምትሉ ብቻ💋 የኔ ሴት ለፍቅር ዘማቿ❤

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq Před 2 měsíci +3

      ትክክል ትለያለች ደምሪኝ የሩታ እህት ስወድሽ

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d Před 2 měsíci +1

      በጣም አስገረመችኝ

    • @MobileCare-qs2kd
      @MobileCare-qs2kd Před 2 měsíci +1

      ምቸረሻው መቀጠል አለበት እንዴት እንዴ ሆኑ ማየት እንፈልጋለን 🥹🥹

    • @AlmiAlmu-nc1hn
      @AlmiAlmu-nc1hn Před 2 měsíci

      በጣም ማርያምን ትለያለች

    • @user-wo2rv2li8i
      @user-wo2rv2li8i Před 2 měsíci +1

      ምንም ምትለየ ነገር የለም ዲንግ ወስዶ ባታል የሊባን ደርሷ ።በአብርሽ ተማምነው 😂😂😂😂

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 Před 2 měsíci

    ሩታ ጀግናኮነሽ ሴት ልጅኮ እግዚአብሔር የሰጠዉን ጥበብ ብትጠቀም አለምን ሴላም ታደርጋለች ቤተለይ የአገር መሪዎች ምስቶች ሴትነታቸዉን ብጠቀሙ ሁለም ሰላም ይወርዳል ሩታዬ ጠንካራ ነሽ በርች❤❤❤❤ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን

  • @user-jz9vc2pv4n
    @user-jz9vc2pv4n Před 2 měsíci +2

    ሰማሽ ሩታ እምትባይ ሴት ምን አይነት እማትረቢ እባብ ነሽ በመጀመሪያ የአንች እሰከሚሆን አለቀሽ ያንች ስታረጊው ደሞ ጥሩ ሴት ለመምሰል አስታራቂ ሆንሽ ሰማሽ በመጀመሪያ አንች ከእራስሽ ታረቂ ከዛ ልብሽ ንፁ ሲሆን ሰው አስታራቂ ሁኝ አስመሳይ ሰብስክራይብ ለመሰብስብ ብለሽ ደሞ እሷን ፈለግሻት አይደል በጣም የተረገምሽ ሴት ነሽ በይ ከፈጣሪ አንድ ቀን የእጅሽን ታገኛለሽ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Před 2 měsíci +87

    ማነው እንደ እኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ሩታየ የኔ ቆንጆ አለሽልን እንኳን ኖርሽበት ከማስታረቁ ማሻአላህ እንዳንች አይነት አፍቃሪ ማግኘት መታደል ነው አንች መልካም ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ ሩታየ አብርሽ ታድሎል የምትሉ በላይክ❤❤❤❤

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z Před 2 měsíci +160

    በዚች ትንሽየ ልጅ ብዙ ነገር ነዉ ያለፈባት ፍቅርየ የኔ ጀግና አይይይሳያት አንጀቴን በላችዉ ምን አለበት በሷ ቻናል በመጡ በፍቅርየ ቤት ኑልን😢😢😢

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm Před 2 měsíci

      ውድ ድምሪኚ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ni7fg3gf3v
      @user-ni7fg3gf3v Před 2 měsíci

      መማዬ ስብስክራይብ በልልኝ 🎉

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před 2 měsíci +6

      ክፍል ሁለት በሶ ቤት ይኖራል ነገ ጠብቂ

    • @jebdb
      @jebdb Před 2 měsíci +2

      አርባክሽ

    • @user-ks2dn6mf6n
      @user-ks2dn6mf6n Před 2 měsíci +6

      እኮ ውዴ በዛው ያሳድጉላት ነበር😢😢😢 የኔ ስስት ፍቅር ወላሂ እባዬ አለቀ😢😢😢

  • @raheleayele6687
    @raheleayele6687 Před 2 měsíci +7

    Rutayee anchi teleyalesh egziabeher yibarkishe❤❤❤❤

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl Před 2 měsíci +1

    ሩታዬ ወላሂ አስታዋይ ሴት ነሽ ለንቺ ቀል ዬለኝም ብቻ አላህ የሰብሽውን ሁሉ ይሙላ ልሽ የኔ ቆንጆ የምወድሽ የምክኒያት ነው❤❤