Video není dostupné.
Omlouváme se.

#ሰያ_አረቢያ_መጅሊስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 04. 2021
  • #wello_tube #ashruka_sami #የተንቢ

Komentáře • 799

  • @Mametube
    @Mametube  Před 3 lety +211

    ሰያ የአረበያ መጅሊስ ለመግዛት ለማዘዝ የምትፈልጉ ካላችሁ አድራሻው እነሆ በምትፈልጉት ድዛይን በምትፈልጉት አይነት ከለር
    አድራሻ ቤተል አደባባይ ፊትለፊት ግሎባል ባንክ ያለበት ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
    ስልክ 0911753075 ወይም 0944343508

    • @fttt6220
      @fttt6220 Před 3 lety +1

      ማሜ ጀማሪነኝእሥቲ ደምረኝ

    • @hasitube2792
      @hasitube2792 Před 3 lety +15

      ማሜ ካዘዝን ወደ ምንፈልገው ሀገር ማድረስ ይችላሉ

    • @user-gj3qn7pk8o
      @user-gj3qn7pk8o Před 3 lety +1

      ወአሊኩም እሰላም ወራህመቱላ ወበረኩት ሰያ የጠፍሰው ማሜ ሰላሰየኸን ጀዛካላህ
      ደሴ ዙራያ ገነቴ ደረስ ታደረሰናለህ ሰያ አባትህንም ሙሉ አፋያቸውን ይመልስላቸው

    • @user-jd9gv7zw4l
      @user-jd9gv7zw4l Před 3 lety +1

      ማሜ እንኳን አዴርሰህ
      ወይ ማዘዝ እፈልግ ነበር ግን አ አ ሆናችሁ

    • @nooralmasry1901
      @nooralmasry1901 Před 3 lety +1

      ማሜ ሰያ አሰላሙ አሰላይኩም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-bt7dn7he9w
    @user-bt7dn7he9w Před 3 lety +448

    *የሰያን ዳዕዋ የናፈቃችሁ😢😢😢🙋*

  • @binthabeshawyit9341
    @binthabeshawyit9341 Před 3 lety +169

    እስኪ የሰያዉ ሀዲሶች የናፈቀዉ

  • @user-jg3tf7bx5u
    @user-jg3tf7bx5u Před 3 lety +178

    ሰያ ማነዉ እንደኔ የናፈቀዉ

  • @ethiopiatube5694
    @ethiopiatube5694 Před 3 lety +161

    ሰያ እንዳይጠፋ የምትሉ

  • @user-zh1gd4ot8v
    @user-zh1gd4ot8v Před 3 lety +35

    የሠያ ጣፋጭ ዳእዋወች የናፈቀችሁ 👍👍👍👈

  • @bahirdartube-525
    @bahirdartube-525 Před 3 lety +41

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል በቃ ሀገርቤት መግዛት ይሻላል ሰያ ደዕዋው ነፍቆናል የምትሉ ላይክ

    • @sultanalkurdi1245
      @sultanalkurdi1245 Před 3 lety +1

      ማሻአላህ እቃውቹ ያምራሉ አባባም አላህ ያሽራቸው ያረቢ ሀዲሶችህ ናፍቆኛል

  • @biratub8619
    @biratub8619 Před 3 lety +61

    ሰያ ወድሜ ጠፋህኮ እነዛ ጣፋጭ ሀድሶችህ ናፍቀውኛል

  • @ze8865
    @ze8865 Před 3 lety +17

    ሰያው ከዚህም በላይ ከፍ በልልን አባትህንም አላህ ያሽራቸው

  • @Gggg-ev5rv
    @Gggg-ev5rv Před 3 lety +7

    ሠያ ወላሒ እነዚያ አጫጭር ጣፋጭ ዳእዋወችህ በጣም ናፍቆኛል ማነዉ እንደኔ የሠያ ዳእዋ የናፈቀዉ ኡፍፍፍፍ

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Před 3 lety +21

    ዋጋው እስከስንት ይሸጣል ?? ኡስታዝ ሰያ አትጥፋብን ጣፋጭ የሆኑት ምክሮችህ ይናፍቁናል አትጥፋ በአላህ አባትህንም አላህ ያሽራቸው ሽርው ይምጡ ያንተንም ገባያህን አላህ ይክፈትልህ ወንድሜ

  • @user-fz6gg6cp7k
    @user-fz6gg6cp7k Před 3 lety +20

    እረ ማሜ አሳከኝ የሌለ ሰያዬ ማሻ አላህ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 3 lety +4

    የእዉነት ከሰያ ዳዕዋ ብዙ ትምርት ነዉ ያገኘሁት
    እናም ሰያ አላህ ባለህበት ይጠብቅልን
    ክፉህን አላህ አያሰማን
    ቢሆን ቢሆን ዳአወችህን ብቀጥልልን
    ደስ ይለናል

  • @user-kg6xs6lf2x
    @user-kg6xs6lf2x Před 3 lety +36

    ሰያው በተለይ እደከሚሴወች ትራስ በፍራሽ እናደሞ ለኛ ለረብ ሀገር የሚመጥን ለቤታችን ጥበት የሚመጥን በቴሌግራም ልቀቅልን የምር ያኔ ጠለባቱ ብዙ ነው የሚሆነው እሱን ለሀብታሞች ትውልን ለባለቤቶች ማለቴነው

  • @alemantube
    @alemantube Před 3 lety +17

    ቁርዓንን እጅግ በሚገርም
    ፍጥነት ማንበብ የፈለገ
    አሁኑኑ ቤተሰብ ያድርገኝ።
    ወላሂ ለካ ቁርዓን ቀላል ነው።
    በጣም ይገረማሉ‼።

  • @semirasemira4292
    @semirasemira4292 Před 3 lety +13

    ኢሻአላህ በመጀመሪያ አገራችንን ሠላም ያውርድልን

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 Před 3 lety

    ኡስታዝ ሰያ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @user-xw6hd5yi8y
    @user-xw6hd5yi8y Před 3 lety

    ጀዛኩምአላህኽይር ሰያኡስታዛችን የምታስምርንን በዚሁአጋጣሚ አመሰግናለሁ

  • @Tube-hy9dl
    @Tube-hy9dl Před 3 lety

    ማሻአሏህ በጣም ያምራል ኢሻአሏህ አባትህንም አሏህ አፊያ ያርገዉ

  • @zahabaahmed
    @zahabaahmed Před 3 lety

    ሰያ አላህ ይጠብቅህ አባየንም አላህ አፊአ ያድርጋቸው

  • @user-vc6qb6hz1n
    @user-vc6qb6hz1n Před 3 lety

    ማሻአላህ ወድም ማሜም ጀዛኩምላሂ ኸይር
    ኡስታዚና ሰያ ጀዛኩምላሁ ማሻአላህ ብያለሁ

  • @hawahawa4778
    @hawahawa4778 Před 3 lety

    አሰላም አሊይኪም ወረህመቱሊላሂ ወበረካቱህ ማሻአላህ ተባርክ አላህ ሰያው ውንደሜ አባትህን አላህ አፊያውን አላህ ይመልሰለት ኢንሻአላህ ደህና ነው የሚወነወ ኢንሻአላህ በሰራህ ማሻላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጨመርል ህ

  • @muridabereka7083
    @muridabereka7083 Před 3 lety +5

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ሱብሀን አላህ አላህ አክበር
    አልህምዱሊላህ ላኢላህ ኢለላሂ
    መሀመድ ረሱረላሂ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
    አላህ ሱብሀን ተአለ አፈያ ያድረገልህ ያርብ አንተም አላህ በለህበት ይጠብቅህ

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d Před 3 lety +58

    ውድችዬ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ኑ እንማማር ረመዳን ሙባረክ✅🌺
    አላሁመ ተቀበል ሲያመና
    አላሁመ ተቀበል ሰላትና
    አላሁመ ተቀበል ዱአና
    አላሁመ ተቀበል ሩኩአና
    አላሁመ ተቀበልሲጁደና
    አላሁመ አህዱ ቀልበና
    አላሁመ እግፊርዙኑበና
    አላሁመ እህዱና
    አላሁመ ወረሀምና
    አላሁመ ወአፊና
    አላሁመ ወርዙቀና
    አላሁመ ወረፋአና
    የፍቅር ወር የቁራአን ወር የዙክር ወር የስላም ወር ይሁንላቹ የሁንልን በላይክ አሚን ብሎኝ ደስ የብለኝ
    ውድችዬ አሚን ብሉ ለረመዳን ወር አደረሳቹ የምውዳቹ እኔምጋ ኑ ጥያቄ መልስ አለ አብረን እንማማር

  • @user-du7om2sm8r
    @user-du7om2sm8r Před 3 lety

    ማሻአላሕ ሰያው በርታ ወላሒ በጣም ደስ ይላል በርታ አላሕ ይርዳሕ

  • @tyub1310
    @tyub1310 Před 2 lety

    ማሻአሏህ አይናዋጂ ሆነብኝ ቡኒዋን ግን ወድጃታለሁ ኡሥታዘ አተምረጠልኝ

  • @user-xi4qp5wz1j
    @user-xi4qp5wz1j Před 3 lety

    ወአሌኩም አሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ ማሻ አላህ 🌹🌹💌💌 ኡስታዝ👍👍 ጄዘኩም አለህ ከይረን

  • @bintmuhammad1209
    @bintmuhammad1209 Před 3 lety +6

    አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝና እካን ደህና መጣህልኝ አባትህንም አላህ ሠላም ያርግልህ አላህ ያሺራቸው ያረብብብብ

  • @mtube3391
    @mtube3391 Před 3 lety +2

    ماشا الله
    ይስለም የደይክ ሰኢድ እጅህ ይባረክ ጥበበኛው በርታ በመጀመሪያ አገራችንን ሰላም ያድርግልንና ቤቴን ሰርቸ እገዛሀለሁ ቢኢዝኒ ረቢ አላህ ያሽርልህ አባትህንም ላ በእስ ጠሁረን ኢንሻ አላህ

  • @sofyaabdu9036
    @sofyaabdu9036 Před 3 lety

    ማሻአሏህ አላህ ሱበሀነሁወተአላ አፍያቸውን ይስጣቸው ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አላህ ያሽራቸው ኢንሻ አላሀ

  • @user-du7om2sm8r
    @user-du7om2sm8r Před 3 lety

    ወላሒ በጣም ነው የሚያምረው ሳውዲ መሠለኝ ሠያው በርታ ወንድሜዋ እሻአላሕ ቤቴን ል ሰርቼ ልጨርስና እሻአላሕ ከአነተ ነው የምገዛው እሻአላሕ

  • @user-lk8ws3ln8h
    @user-lk8ws3ln8h Před 3 lety +3

    አላህ ይባርክልህ ስራህን ዉጤታማ ያድርግህ ሰያ ወንድማችን

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Před 3 lety

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ እርስቅህን ያስፋልህ አባትህም አላህ ሙሉ አፍያቸዉን ይመልስላቸዉ ኢንሻአላህ

  • @zzabiba9141
    @zzabiba9141 Před 3 lety

    ኡስዝታዛችን በጣም ነው የናፈከን

  • @user-vt3ot1qk7i
    @user-vt3ot1qk7i Před 3 lety +5

    ስያ ከይቅርታ ጋ ድዋህን ቀጥልበት ብዙ ተመልካች ስላለህ ደሞ አንተ ደይቃ ስለማታበዛ አስር ደይቃ ሰተህ ለማስተላለፍ ሞክር እንደኔ የአባትህ መታመም የስራህ ጉዳይ ምክንያት ነው ብየ አላምንም ምክንያቱም ድዋ አረክ ማለት ለአባትህም ለስራህም ጥሩ ነው ለምን ብትለኝ ድዋው እራሱ ለአባትህም ለብዙ ሰው ጠቃሚ ነው ለምን ያንተ ደዋ ደይቃይት እነስ ያለች ስለሄነች እይታ አላት ብዙ ሰው ትቀይራለች እና የዝህ ሁላ ሰው አጅርህን አታባክን በርግጥ ይህን ስል ስራ አትስራ ለአባትህ አታስብ ሳይሄን እስር ደይቃ ሰተህ ድዋ ልቀቅ ሀታ እስራ ቦታ ሁነህ ትንች ድዋ አርግህ በግርብህ መልቀቅ ትችላለህ እጅ ድዋ ማቀምህ አግባብ አይደለም ይህ ሁሉ ሰው ስያ ስያ የሚልህ ስለምንወድህ ነው እጅ በርግጥ ተደምጠው የማይጠገቡ ድትደምጠው የማያልቁ ብዙ ደዋውች አሉ ብቻ እኛ አላህ ኢዳያ ይስጠን ያረብ ካነበብከው ስያ እንደህት አስተያየቴን ተቀበለኝና ተመለስ ካላነበብከው ሙሀመድ ካይህው አስተላልፍለኝ አማና አብሽሩ ለተመልካች ደሞ ብዙ ዳዋቶች አሉ እንደምታቁት እኔ አነግራችሁም ለማስታውስ ነው ተሰሚ ያጡ

  • @user-xx1ft8vy5i
    @user-xx1ft8vy5i Před 3 lety

    ማሻአላህ ኡስታዝ ሰያ በርታ

  • @sarasultan4543
    @sarasultan4543 Před 3 lety

    አህለንውዶቸ መሽአላህ መሽአላህ ተባርክእርህማን አላህይጨምርላችሁ እኔምማሜ የመርጠው ከለርነው የተመቸኝ ስያየአባትህን አላህያሽርልህ አላህይጠብቃችሁ

  • @nhebeshawit2426
    @nhebeshawit2426 Před 3 lety

    አህለን ሰያው አሏህ ይጠብቅህ አኺ
    ከነቡ ግን ሲያምር ማሻ አሏህ

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 Před 3 lety

    ማሻ አለህ ሰያ አለህ አበትህንም አለህ አፍየ አርጎ የስደዝተን ማሜ ጀዛክ አለሁ ከይረን አለህ ይጣብቃቹ

  • @memembaba5692
    @memembaba5692 Před 3 lety

    ማሻአላህተባረከላህ አላህ ያሳምርልህ ።አባትህንም አላህያሽርለህ

  • @user-db8vw9sm4m
    @user-db8vw9sm4m Před 3 lety

    ውይሰያቲዩብ አለግን የአሏህ በርታወንድም

  • @bintusman583
    @bintusman583 Před 3 lety +1

    በጣም ጋግቻለው ለቤተሰቦቼ መግዛት እፈልጋለው አላህ ዝሩፎቼን ያቅልልኝ

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 Před 3 lety

    ሰያ አባትክን አላህ ሙሉ አፍየ አሪጎልክ ለጋረቻው አላህ የብቃልህ ሰየ አብሽር

  • @beste7017
    @beste7017 Před 3 lety

    አሏህ አፊያ አዲርጋዉ አበትኪን ኡስተኣዙና

  • @fafi7352
    @fafi7352 Před rokem

    አላህ. አፊያውን. ይመልስለት. ሰያው. ወድሜ. አላህ. ያሽርልህ. አባትህን

  • @kanzytanze6503
    @kanzytanze6503 Před 3 lety

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርል ወንድም ሰያ

  • @user-re3ek8jm5v
    @user-re3ek8jm5v Před 3 lety +1

    ማሻአላህ ሰያ እንኳን ደህና መጣህ ማሜ ሸኩረን 👍👍👍👈

  • @user-vk9bs9wh7i
    @user-vk9bs9wh7i Před 3 lety +1

    ማሻአላህ በጣም ያምራል መጅልሱ
    ሰያ አባትህን አላህ አፊያ ያርጋቸው ያረብ

  • @user-iv8en1tx4v
    @user-iv8en1tx4v Před 3 lety

    ማሻአላህህህ ደሥ ሢል አረቢያ መጅሊሡ

  • @user-uo7ky4cn1u
    @user-uo7ky4cn1u Před 3 lety

    ሰያ ደአዋህ ናፍቆናል ገባያህንም አላህ ያብዛልህ አላህ ይርዝቅክ

  • @rahmam.d5380
    @rahmam.d5380 Před 3 lety

    ማሻአላህ ሰያው ሁሌም ዳአዋህ ይናፍቀኛል

  • @saedenaisryoutube1782
    @saedenaisryoutube1782 Před 3 lety

    ማሽአላህ ማሽአላህ ቡታጅራ ትልካለህ ሣያ ወንድሜ

  • @asmaahusenethiopia9342

    Mashaa Allah inshaa Allah Ager sigeba igezah Allew

  • @zd9152
    @zd9152 Před 3 lety +2

    ማሻአላህ በጣም ዴስ ይላል አላህ አገራችን ሰላሟን ይመልስልንና እንሻአላህ ስንገባ እንገዛለህ ውድ ውስታዛችን

  • @temreali6430
    @temreali6430 Před 3 lety

    ምርጥ ሥራ አላህ ይጨምርልህ

  • @bbvvv8406
    @bbvvv8406 Před 2 lety

    አባትህንም አላህያሽራቸው
    አላህ ሙሉሀፊያቸውን ይመልስላቸው
    በሰላምበደስታ ለቤታቸወረ ያብቃቸው ኢንሻላህ
    ያረብ ያረብ አላህያሽራቸው
    ያረብ ያረብ የረህማንየረሂም አላህ አገራችንንም ሰላም ያርግልን በእሱውእዝነት አረህመት ፈረጃውን ነስሩንቅርብያርግልን ኢንሻላህ

  • @mahamaarouf9955
    @mahamaarouf9955 Před 3 lety +1

    Masha.allah

  • @alquaalqua4127
    @alquaalqua4127 Před 3 lety +3

    ማሻአላህማሜ ጀዛኩ አላህ ህይር ስያ ስላቀረብክን

  • @alahkermalahmdulilah8990

    Mashaa allah tabarekalah bexam new yemamamirt enshaa allah egezaleh

  • @Maka-do4bb
    @Maka-do4bb Před 3 lety

    ማሻ አላህ በርታ
    ሰያው

  • @SadaSada-ht4op
    @SadaSada-ht4op Před 3 lety

    ማሻ አላህ
    አባትህን አላህ ያሽርልህ ሰያው አላህ ይጠብቅህ ሁላችሁንም ማሜም ምርጥ ሰው ነህ በርታ

  • @EmuArfat
    @EmuArfat Před 3 lety +1

    መሻ አላህ እንዴት ደስስ ይላል አላህ ይጨምርልህ ሰያው በርታ 👍

  • @user-zz9im5gb5d
    @user-zz9im5gb5d Před 3 lety

    جزاك الله خير مشاءالله تبارك الله

  • @sikosilo1844
    @sikosilo1844 Před 3 lety

    ማሻአላህስያብርታአባትህንምአላህያሽርልህ👍👍👍👍👍👍

  • @jamilaabdulrahaman7295

    ሰያ ደዋዎችህ ሀዲሶችህ ን አንዳንዴ አትጥፉ ስራው ማሻአላህ ብያለው

  • @user-fb9hc1cp8e
    @user-fb9hc1cp8e Před 3 lety

    ሰያ ምርጥ ሰው በዱና ቢዚ ሁነህ ረሳኸን

  • @user-jd9gv7zw4l
    @user-jd9gv7zw4l Před 3 lety +5

    ሰያ ቱውብ አባትህን አላህ አፍያውን ይመልስለት ያርብ
    በማሜቲውብ ስለመጣህ እናመሰግናለን
    ዳዓው ናፍቆናል ኢንሻ አላህ ተስፋ አለን እንዴምታስተላልፍልን

  • @user-hf5gw8pc8r
    @user-hf5gw8pc8r Před 3 lety

    ወአለይኩም ሰላም አህለን ወንድማችን ሰዒድ
    ጀዘካሏህ ኸይር ወንድማችን ማሜ!
    ዝም ብዬ ላይክ አድርጌሃለሁ ግን ይሄ ለኔ አይሆንም ቤት ፉሉስ ወዘተ... ማፊ !

  • @yarebieshirehlisediribilqu9624

    አህለን ወሳህለን ወመርሀበን ኡስታዛችን አባትህን አሏህ አፊያቸውን ይመልስላቸው አተንም ስራህን አሏህ በረካ ያድርግልህ ከስራህ ጉንለጎን ኢሻአሏህ ጣፋጭ ሙሀደራዎች ያስፈልጉናል አትራቀን መልካም ቤተሰቦችህንም አሏህ ይጠብቅልህ
    ወድማችን ማሜ ሽኩረን ጀዛኩሙሏህ ወኸይረን

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x Před 3 lety

    አህለን ሰያው & ማሜ ማሻአላህ እጅግ በጣም ምርጥ አረቢያን መጅሊስ ነው በርታ አላህ ያግዚህ አባትህንም ሙሉ አፊያውን አላህ ይመልስለት

  • @samiran4986
    @samiran4986 Před 3 lety

    ማሻ አላህ ወንድም በርታ

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 Před 3 lety

    ማሻ አላህ የምወዳቹ እንኳን አደረሳቹ እንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ ቀጣይ አመት ወደ ሀገር እገባለሁ በአተ እገዛለዉ ምን አሸካከመኝ ከሳኡዲ አሮጌ ለመግዛት ጨርቁ ለማሰፍት እሰከ ሀገር ሶሰት ሺ ሪያል አይበቃም ሶ በጣም ሀገር ይሻልል 3000 40ሪያል ገብቷል

  • @fethyafethya564
    @fethyafethya564 Před 3 lety

    መጀመሪያ አባትህንአፊያቸውንአሏህይመልስላቸው
    ሲቀጥልአረቢያመጅሊስህበጣምያምራልጠንክርግን ከዳእዋውም አትራቅብን

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 Před rokem

    ሠያ ወዲማቺን ማሻ አላህ በርታልን ❤❤

  • @zzabiba9141
    @zzabiba9141 Před 3 lety

    ወደ ዳዋክ ወደ ደርስ ተመለስልን ተናፍቀካል ኡስዝታዛችን

  • @ajmanajman7323
    @ajmanajman7323 Před 3 lety

    ወአለይኩምሰላም ወራህመትቱላሂወበረካቱሁ አብሽሩ አላህአፈያቸውንይመልስላቸው ሰያ ግን አትጥፋ ያአላህ

  • @kokiyoutube2762
    @kokiyoutube2762 Před 3 lety

    አባትህ አላህ ያድንልህ በጣም ያምር አረበኛዉ መጂልስ

  • @justsayalhamdulillah8193

    Mashallah tebark Allah

  • @user-em4lr1lu8f
    @user-em4lr1lu8f Před 3 lety +6

    እረ ናቶሎ ጣፋጭ ሀድሦችህ ናፍቆናል ወላሂ ዛሬ አሥታውሸው የት ጠፍቶነው ሥልኩየለኝም እዳልደውልለት እያልኩኝ ነበረ ደሥብሎኛል ሥላየሁት❤😘😘😘

  • @f5692
    @f5692 Před 3 lety

    ማሻአላህ የተባረከስራ ይሁንልክ አባትክ አፍያቸዉ ተመልሶ በሰላም ይመለሱ ሰያ ስላየንክ ደስብሎናል ዳእዋክ ዉስጥን ሰርስሮ ይገባል ከዳእዋም አትራቅ

  • @user-ho7be4cx1t
    @user-ho7be4cx1t Před 3 lety +1

    አህለን ሰያ & ማሜ እደት ናችሁ በጣም አትጥፍ ጣፍጭ ትምርትህ ይናፍቀናል አባትህንም አላህ አፊያ ያድርጋቸው እናተም አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን በጣም እያስጨነቀን ነው ያርብ ማዘዝ እፈልግ ነበር ግን ሀይቅ ነኚ ታደርሳላችሁ ሰያ

  • @fatumaseid9906
    @fatumaseid9906 Před 3 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወድም ኡስታዝ ጀማል እና ወድም ማሜ። አረብያ መጅሊሱ በጣም ያምራል ኢሻ አላህ እገዛህ አለሁ አገራችን አላህ ሰላም ያድርግልንና ቤቴም ትንሽ ቀርቶታል ይለቅና ባይሆን ሀይቅ ነው

  • @lou7195
    @lou7195 Před 3 lety

    ኢሻ አላህ አላህ መጨረሻዉን ያሳምረዉና

  • @user-si1lx5xp4n
    @user-si1lx5xp4n Před 3 lety

    ማሽ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አባትህ እንደት ናቸው ተሻላቸወይ ?
    የአልቡረሀን ትምህርታችን ሊቆረጠብንየሆን እዴ?

  • @user-uo7ky4cn1u
    @user-uo7ky4cn1u Před 3 lety

    ጎበዝ ልጂ ማሜ ወንድሙን የረዳ አላህ ይረዳዋል አስተዋውቅለት ምርጥ የኢስላም ልጆች አላህ ያጠቃቅመን

  • @woynituahmed7809
    @woynituahmed7809 Před 3 lety

    ኢንሺ አላህ ኢንሺአላህ ሳልገዛ አልቀርም በአላህ ፍቀድ

  • @amenamuhammed7779
    @amenamuhammed7779 Před 3 lety

    ማሻአላህ በጣም ሀሪፍነው

  • @kanzytanze6503
    @kanzytanze6503 Před 3 lety

    ወንድም ማሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @habibahassan3053
    @habibahassan3053 Před 3 lety

    Waeleykum selam werahmetulah weberekathu.masha all ah.we'd wedmoche

  • @user-gr6gq2rv2x
    @user-gr6gq2rv2x Před 2 lety

    እስኪ የሰያ ዱአና ትምህርት እደኔ በጉጉት የሚጠብቅና የሜናፍቀው ሀቂቃ የሱን ዱአ ስሰማ አለቅሳለሁ

  • @kemliatub3699
    @kemliatub3699 Před 3 lety +2

    አህለን ማሜ ስያው አላህ ሙሉ አፌያቸውን ይመልሰልህ አባትህን ወንድም

  • @llhd9816
    @llhd9816 Před 3 lety

    አብሽር ሰያአላህ ያሽርልህወድሜዋ

  • @user-ws9ic2nr5z
    @user-ws9ic2nr5z Před 3 lety

    አላህ ምሥክሬ ነው ዛሬ ጥዋት አሥተውሼው ነበር

  • @siyamisiyami7173
    @siyamisiyami7173 Před 3 lety

    ማሻ አሏህ አላህ ይጫምርልህ የምራል በጣም

  • @rebiyajamaltube2579
    @rebiyajamaltube2579 Před 3 lety +1

    ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው እኔ ከዚህ በፊት የዛሬ 3 አመት አረብያ መጅልሥ አዝዤ ወላሂ ተበልቻለው እቃው ሙሉ በሙሉ አልደረሣቸውም ለቤተሰቦች ብቻ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ

  • @user-rt7my1kw8t
    @user-rt7my1kw8t Před 3 lety

    ሳያ ሰይካፈህ ኑርልን አባትህንም አሏህ አፊያ ያድርገቸዉ ኢንሻ አሏህ አብሺር

  • @user-mf7lg9vf1c
    @user-mf7lg9vf1c Před 3 lety

    ማሻአላህ ብለናል። አላህ ይጨምርላቹ

  • @nabutetube9102
    @nabutetube9102 Před 3 lety

    መሸአለህ በጣም አሪፍ ነዉ ሰያ አለህ ይጨምርል አለህ የባረተክ አበትህንም አለህ አፊየቸዉን ይመልስለቸዉ በርታልን

  • @leylatube1746
    @leylatube1746 Před 3 lety +1

    እኔስ ሁሉም ነገር እያማርኝ እሰው አገር ልቀር ነው ሰያን ነው እማሰራው ካሰራሁ እሻአላህ አማናውን ይጠብቃል ብየ ስለማስብ

  • @fozihi4311
    @fozihi4311 Před 3 lety

    Mashaallah Tabarrakaallah