የሀሳብ መድረክ: በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከእያስፔድ ተስፋዬ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ይኖረናል። ይከታተሉን፣ ይደግፉን።

Komentáře • 37

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas

    እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇
    gofund.me/248c2e2e

  • @oumaribrahim166
    @oumaribrahim166 Před měsícem +9

    አጋቹ መንግሥት ነው።ይህንን የሚያደርገው ለሶስት ምክንያት ነው። 1) መንግሥት የተቃዋሚዎችን ስም ለማጠልሸት። 2) መንግሥት ገቢ ለማግኘት። 3) መንግሥት የታገቱትን በማስለቀቅ ለህዝብ ተቆርቋሪ ለመምሰል ይውተረተራል። መንግሥት ይ

    • @user-qb8qq6bb9x
      @user-qb8qq6bb9x Před měsícem

      ገበው የመንግስት ኣይደለም የዘራፊው ብልጽግና ኣመራርና ኣባል ነው

  • @temesgenwaltenegus6508
    @temesgenwaltenegus6508 Před měsícem

    I enjoy listening Eyasped's perspectives. Thanks, Moges.

  • @nateyaccnt211
    @nateyaccnt211 Před měsícem +5

    Great analysis..
    Eyasped 👌 as always

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Před měsícem +1

    Keep up your engagement with Eyasped , relevant, insightful and enlighting on Ethiopia, the Horn and East Africa.

  • @DawitGetaneh-ml7dt
    @DawitGetaneh-ml7dt Před měsícem

    Bravo! thanks eyapsyd, u describe it very well!

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 Před měsícem +2

    እገታ
    በዚህ ምድር ላይ የሚታደግህ ሕግም ሆነ መንግሥት ስለሌለ አይንህን ማቁለጭለጭ አቁምና አጋች የሆነውን ሥርአት አፍርስ!!!
    እገታ ማለት እንደ እንሥሣ በመቆጠርህ የሚደርስብህ በዳዮችህ ያዘጋጁልህ ቀመር ነውና እየታገትክ አንገትህ ላይ ቢላዋ ከሚያርፍ በተለይ ወጣቱና ተማሪው ያለውን ሥርአት ቀይረህ እገታቸውንም ቢላቸውንም አስወግድ።

  • @2222Mjmj
    @2222Mjmj Před měsícem +1

    የጠቅላዮን ሚስት ቸርች ልትዘምር ስቴድ የሚያግትልን ብናገኝ ያገርና የህዝብ ባለውለታ ይሆን ነበር ምክንያቱም የህዝቡን ህመም የእናቶችን ለቅሶ ይረዱ ነበር

    • @penafrica4321
      @penafrica4321 Před měsícem +2

      አብይ ስልጣኑ እስካልተነካ ድርስ ሚስቱም ሆነ ልጆቹ ብታጋቱ ይጨንቀዋል?

  • @emebetworku6460
    @emebetworku6460 Před měsícem

    Good job Moges.

  • @redjun7073
    @redjun7073 Před měsícem

    ኧረ ሼም ነው ሙሉውን ሳልሰማ ነው የፃፍኩት ኢያስፔድ ነው መሰለኝ እና ሰው የሰራውን ባንተች ጥሩ ነው እስካሁን በሰራቸው ልማቶችን አድናቂና ደጋፊ ነኝ ልማቱን ማለቴ ነው ሁሌ መቃወም ምንድነው አቅደን ነው የሰራነው ለማለት ነው ለረጅም ጊዜ ያገለግላል ለማለት ነው .......እኔ እንደ ችግር የማየው የአማራ ክልልና ኦረሚያን ችግር በሰላም ቢፈታ 🙏🙏🙏.......።

  • @esayas65
    @esayas65 Před měsícem +1

    Thanks!

  • @sisaytefera3665
    @sisaytefera3665 Před měsícem

    የእግር ገዳይን በተመለከተ እኔ እንደሚገባኝ፣ መንግሥት ተብዬው ለሚሰራው የጫካ ቤተመንግስት ማሰርያ ብር የሚሰበስበው በዚህ መንገድ ነው።ለአጋቾች ጥበቃ ያደርግላቸዋል በተጨማሪ ዳጎስ ያለ ገንዘብ እንደ ኮሚሽን ይከፍላቸዋል።ይህንን ራሱ የአብይ አስተዳደር ነው የሚፈፅመው።

  • @user-qb8qq6bb9x
    @user-qb8qq6bb9x Před měsícem

    ኣጋቹ በሌብነትና ዝርፊያ የተዘፈቀው ብልጽግና : ታጋቹ ህዝብ!!

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 Před měsícem

    መጎሥየ በርታ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před měsícem

    ዘመኑ ያፈላቸዉን ነዉረኞች ስናይ አፄዋቹ ምን ያክል ሳይማሩ ጂኒየስ እንደነበሩ ነዉ ግልፅ አድርጎ የሚያሳየዉ። በሌብነትና አገር ክህደት አፄዋቹ አይታሙም።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Před měsícem

    የዛሬ እንግዳህ በጣም ቆንጆ ነው

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 Před měsícem

    Sile amhara titek silekejela plotiac awera dill lefano tiragi!

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo Před měsícem

    የቦኮሀራና የኢትዮጵያ ተማሮች እገታ አይመሳስልም የኢትዮጵያው መሪ ሆነ ብሎ የአገሪቱን መሬት ለጠላት ሕዝቧን ለምርኮ የሚያደርግ - - - እና አብይን ከሌላ መሪ ጋር ማመሳሰል እንዳናንተ ምሁር አይጠበቅም አታላግጡ አንብባችሁ ከሆነ አብይን የሚመስል በአለም ታሪክ የለም አልነበረም
    እደግማለሁ " አታላግጡ "

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 Před měsícem +1

    አብይ ከአገር መሪነት ብልጽግና የሚባል ድርጅት ይዞ ዘርፎ የሚኖር የጦር አበጋዝ ነው። በአሁኑ ስዓት ለአብይ አገር ማለት አ/አ ብቻ ናት ነው።

  • @alemayehubiru1178
    @alemayehubiru1178 Před měsícem

    Moges faaraa new; yepoletica faaraa!

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před měsícem

    ግር ግር ለሌባ ያመቻል ስንቱ የቀበሌ ማህበራት ሱቆች ደርግ ሲወገድ እንደተዘረፈ አሁን መንግስት በለለበት ሌብነት የቀን ስራ ሁኑዋል ቢባል ዉሸት አይሆንም።

  • @user-ej7oo3ki2u
    @user-ej7oo3ki2u Před měsícem

    ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ !!!

  • @belaygiday4759
    @belaygiday4759 Před měsícem +1

    ወይን አምባ

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Před měsícem

    Sir your guest looks the exact replica of Karl Marx and it reminded me one saying of the 1960"s which goes " Tsimin Manzergeg Kasegne Marxist Fiyel 🐐 Tihon Neber Kendegna Communist " Anyways the reason why you don't understand Abiy and vise versa is he is using Spirit guidance while you guys are using your own human brain to make logical and analytical conclusions. Therefore since human knowledge and spiritual knowledge are not compatible you better quit analyzing about it it is simply a sysiphean task.

  • @zewduAsifaw-yf4uy
    @zewduAsifaw-yf4uy Před měsícem

    ሰው በሃገሩ ላይ እንዲህ ይበለጣል፤ ይጨክናል?
    በሀገርህ ብሄራዊ ጥቅም ፅና ።
    ኢያስፔድ አማርኛ ተናጋሪ ብቻ መሆኑ እንጂ ፡ ለሃገራችን ጥሩ ጠላት ነው ።
    አንድ ህዝብ ለሁለት ተከፍሎ ይላል ። ዓረብ አንድ ህዝብ ፡አንድ ቋንቋ ፤አንድ ሃይማኖት ነው ። ነገር ግን የተለያየ ሃገር ነው ። ሀገር ማለት ምን እንደሆነ በግልጽ ማወቅ እና ፥ ስልጣን ላይ ያለ መንግስትን መቃወም ፡መጥላት የተለያየ ነው ።
    ሞገስ ደግሞ እንዲህ አልኩ ፤እንዲህ ያልኩት ቀዳሚ ነኝ ጭንቀት ውስጥ ነህ ።
    ተረጋጋ ።
    To much ሐሜት ።
    ስለ አዲስ አበባ የምትቃዠው ፡ችግሩ የአዲስ አበባ ሳይሆን የክልል governor or government ደካማነት ነው ።

  • @bisratadugna7917
    @bisratadugna7917 Před měsícem

    ኸረ ሞጌ የተጋባዡ ጸጉሩና ጺሙ ምንሼ ነው? አ/አ ቢሆን አብይ የጫካ ፕሮጀክት ያደርገው ነበር

  • @alemayehubiru1178
    @alemayehubiru1178 Před měsícem

    Moges is suffering of Oromo fobia. . Yasped should stop discussing with this guy.

  • @የቤትልጅ
    @የቤትልጅ Před měsícem

    ፈኖ ያስፈታቸዋ በቃ

  • @garumashure-or1yf
    @garumashure-or1yf Před měsícem

    It seems propoganda