ልዩ ዝግጅት፣ ተጠያቂው ማን ነው!?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • በዚህ ልዩ ዝግጅት፣ የጥቃት ወረርሽኝ፣ የህግ ክፍተቶች፣ የባህል አብዮት አስፈላጊነት ይዳሰሳል። ይከታተሉን፣ ይደግፉን።

Komentáře • 22

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas

    We need your support👇
    gofund.me/248c2e2e

  • @lolitazulu7347
    @lolitazulu7347 Před 21 dnem +1

    Thank you Moges for your insight. As a women, Heaven's situation (and many more of Heaven) breaks my heart. I hope and pray, the animalism thought and action of such criminal will be brought to the justice, if there is one.

  • @henokhabtewold6957
    @henokhabtewold6957 Před 21 dnem +1

    Bemokebet yemayemok mizanawi media enamesegenalen wendem Moges!

  • @Haregeweyin
    @Haregeweyin Před 21 dnem +2

    ፍተሐ ለሁሉም ፆታዊ ተጠቂዎች

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 Před 21 dnem +1

    በሕግ አልባ ሀገር የፍትሕ ፀሐይ አትወጣም!
    ከጠቅላይ ሚኒስትሩ አፍ በቴሌቪዥን በግልፅ የፍትሕ ሥርአት መፍረሱን የሰማሁ መስሎኝ!
    እኛ ኢትዮጵያዊያን ግን ለሀገር ወይም ለሁሉም ዜጋ የሚሆን የፍትሕ ሥርዓት እንዲኖረን ለማሰብ ለምን አቃተን? ፍርሃት ቆፍድዶን?
    ሕዝብ የሚገባውን ፍትሕ ብቻ ያገኛል!
    ጠንካራ የፍትሕ ሥርዓትን የገነባ ሕዝብ ሙሉ ፍትህ ያገኛል
    ደካማ የፍትሕ ሥርዓት ያለው ሕዝብ ደካማ ወይም ዜሮ ፍትሕ ያገኛል
    እኛ ብዙ ሞጣዎችን ( Sponsored Social Media Red Bonnett) አፍርተናል እድሜ በዘር ላቧደኑን እና የሕይወትን ዋጋና ክብር ላሳነሱ።
    ብዙዎች በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ህፃናትን አሳጥተውን ዛሬ በጓሮ በር እየመጡ አፅናኝ አፅናኝ ይጫወታሉ።

  • @joswag2419
    @joswag2419 Před 21 dnem +1

    ልጁ ላይ የተፈፀመው ድብደባ በፍፁም ተቀባይነት የለውም ልጁ ለፓሊስ ማመልከት ይኖርበታል።

  • @teklemariamasfaw7100
    @teklemariamasfaw7100 Před 21 dnem +1

    እድሜና ጤናውን ይስጥህ

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 Před 21 dnem

    ህብረተሰቡ ብዙም ትኩረት እልሰጠውም፣ ፣የሴቶች መደፈር ትልቅ ወንጀልነቱን ብዙም አይታያቸውም፣

  • @fasilkassa5686
    @fasilkassa5686 Před 21 dnem

    አራዊት በተመሰሳይ ፍጡራቸው ራሱ እንደዚ አይነት ጭካኔ አይፈፅሙም የለየለት የሰይጣን ተግባር ነው በተፈፀመው ነገር አለማዘን አለመሰቃየት የእብደት መገለጫ ነው

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 Před 21 dnem +1

    የትግራይ ሴቶች በወንድ ነው የተደፈሩት እኛ ግን በሳንጃ ነው የተደፈርነው ያለው ሊቅ ማን ነበር?

  • @teklemariamasfaw7100
    @teklemariamasfaw7100 Před 21 dnem

    የሞጣ እድሜ ይጠር

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 Před 21 dnem +1

    የደቦ ፍርድ መቼም ቢሆን ትክክለኛ መንገድ አይደለም ነገር ግን ሸገርያንስ አኩርታችሁኛል! ሁሉም ክልሎች እንደ ሸገርያንስ ቢሆኑ ህግ አስከባሪ መንግስት ባይኖረንም ቢያንስ ሞራል ያለው ሀገር ይኖረን ነበር! በእርግጠኝነት ልንገርህ ወንጀሉን የፈፀነው አረመኔው ገዳይ ደፋር አ.አ ላይ ቢታሰር ኖሮ እስር ቤት የሚገኙ ሸገርያንስ ቀጥቅጠው ይገሉት ነበር! 100%

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu Před 21 dnem

    ሰላም ሞገስ ጉዳይ ይዞኝ ዘግይቻለሁ

  • @kuncho11
    @kuncho11 Před 21 dnem

    1500 view but only 160 like. I think ppl watch this show by TV .

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 Před 21 dnem

    infant ሳይሆን child ነች እሷ። ቢስተካከል

    • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
      @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas  Před 21 dnem

      @@yeworkuhadegefa9551 ህጉ infant ብሎ ነው የፃፈው።

    • @yeworkuhadegefa9551
      @yeworkuhadegefa9551 Před 21 dnem

      @@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas Ok. እኔ የሄድኩት ከchild development ጋር ተያይዞ የተፃፈውን ነው። አመሰግናለሁ

  • @loveethiopia8132
    @loveethiopia8132 Před 21 dnem +1

    Called sex offender .