የዘማሪት ዘርፌ ከበደ ኮንሰርት የፍቅር ምርኮኛ የተሰኘው መዝሙር ተለቀቀ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 269

  • @kidubab
    @kidubab Před 2 lety +17

    ማርያም ወደ ኤልሳቤት ስትሔድ ጽንሱዘዋ እንደዘለለ ጽንስ የሚያዘልል የወንጌሉ ዝማሬ ዘርፍዬ ያብዛልሽ አቅም ይሁንሽ በደሙ ተሸፈኚ ሟርታቸውን ወደ በረከት የቀየረልሽ ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @cellphoneshop6638
    @cellphoneshop6638 Před 2 lety +36

    ዘርፊዬ የኔ ወርቅ የኔ ቅመም የኔ አበባ በእውነት በጣም ነው እምወድሽ የእግዝአብሄር ሞገስ የሞላብሽ አንቺ ስትዘምሪ ውስጤ በመንፈስ ቅዱስ ይሞላል

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @freeman3611
    @freeman3611 Před 2 lety +31

    የክርስቶስ ፍቅር የገባው ብቻ Like አርጉት። ተባረኩ።

  • @user-wr8oi8bg2b
    @user-wr8oi8bg2b Před 2 lety +16

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ የእግዚአብሔር ሰት አንቺ ልዩ የእግዚአብሔር ስጦታ ነሽ በአንቺ አልፎ ጌታ በዚህች አለም ስራ እየሰራ ነው ተባረክ

  • @eshetuseyoume
    @eshetuseyoume Před 2 lety +14

    አሜን የፍቅር ምርኮኛህ ያዳንከኝ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ደግሜ ደግሜ ወድሀለው እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘርፌ ፀጋውን ያብዛለሽ እግዚአብሔር አብ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ የከበረ ደም ሁለንተናሽን ይሸፍን

  • @zemenayaynaew4066
    @zemenayaynaew4066 Před 2 lety +21

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ሁሌ በመዝሙሮችሽ በጣም ነው የምባረከው የምፅናናው በጣም እወድሻለሁ የተወደድሽ እህታችን ዘማሪት ዘርፌ

  • @dagiadu7641
    @dagiadu7641 Před 2 lety +34

    አንቺ ብሩክ ነሽ ዘርፍዬ ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ ያንቺን መዝሙር በእንባ ሆኜ ነው ሰምቼ የምጨርሰው 💕

  • @user-bk8yc2yt3h
    @user-bk8yc2yt3h Před 2 lety +6

    ወወወወወ
    ኢየሱሴ ደግሜ ደግሜ ደግሜ ደግሜ እወድሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏🎵🎤🎵🎤🎵🎤🎵🎤🎵🎤🎵💯💯💯💯💯🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺
    ዘሪፌዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ስወድሽ በአንች ላይ የተትረፈረፈ የዝማሬ ጸጋ እንዲሁም ሌላውም ጸጋ በኢየሱስ አሁንም በእጥፍ ድርብ ይጨመርልሽ ልቤ❤ በጣም ነው ሪሲርስ ያለው በዝማሬሽ
    ዘመንሽ ሕይወትሽ ትዳርሽ የአንች የሆዉ ነገር ሁሉ በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 Před 2 lety +12

    አሜንንን ስላንቺ ጌታን ከማመስገን ሌላ የምንለዉ ቃል የለንም ዘመንሽ የተድላ እድሜሽ የልምላሜ ይሁንልሽ ወድሻለዉ🔥🌅💌

  • @msisegaga1144
    @msisegaga1144 Před 2 lety +6

    አሀመ ለውዴ getachew ይገባዋል ገነነ zerfe እግዚአብሔ ይባረክ በጣም ወድሻለሁ ተባረክ ኢስከ ሰላም ገና ትዘምራለች አላህ🙏💪🙏💔💔💔💔💔💔

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 Před 2 lety +6

    በጣም እወድሻለሁ ቆንጆዋ አህቴ ፀጋው ይብዛልሽ እድሜ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን❤️🥰♥️😍🌺🌺🌺🌺🌺❤️♥️😍

  • @sayescell9271
    @sayescell9271 Před 2 lety +16

    ከየሱስ ጋር ሰሆኑ አቤት ሞገስ ከዝ በላይ ስኬታማ ሁኝ ገና ትለመልምያለሽ የተባረክሽ ነሽ🙏🙏🙏👍👍👍

  • @birukiambamo7640
    @birukiambamo7640 Před 2 lety +14

    ዜዳችን በረከታችን ነሽ እኮ በብዙ ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @bethlehemdesta6055
    @bethlehemdesta6055 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ:: እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ:: እህቴ የማንኛውንም ህይማኖት ከሚዘልፉ ተጠበቂ: እግዚአብሔር እምነትና መልካምንትን ነው የሚፈልገውና:: የእኔ ትክክል ነው የሌላው አይደለም የሚሉት ተርታ እትሰለፊ:: እግዚአብሔርን ዝም ብለሽ በሰጠሽ ሰጦታ አገልግይው::
    እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @congrigation5072
    @congrigation5072 Před 2 lety +9

    አሜን አሜን የተወደድሽ የእግዚኣብሔር ሴት ሆይ አሜን እወድሃለሁ!

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 Před 2 lety +3

    ጌታዬ ሆይ እወድሃለሁ
    ሁኔታው ቢንገጫገጭ
    የምድሬ ነገር ወጥቅጡ ቢወጣ
    ነገሩ ግራቢያጋባኝም ህዝቤ
    ባገሩ ቢገደል ቢሰደድም
    እኔግን አተን ከመደድ አይግደኝም።
    እወድሃለሁ አዎ እወድሃለሁ።
    አተ ዘር የለህም ጎሳ የለህም
    እድሁ ሰው ስለሆንክ ወደኽኛል

  • @Amare-ix1vt
    @Amare-ix1vt Před 4 měsíci +1

    ስሰማው ሀሴት አረኩኝ። ደስ የሚል ስሜት ተሰማኝ።እየሱስ ነውና

  • @zertihunlemma6577
    @zertihunlemma6577 Před 2 lety +17

    አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን!!!❤😍❤😍

  • @danielzelalem6471
    @danielzelalem6471 Před 5 měsíci +1

    ይሄን መዝሙር ምስማት ማቆም አልቻልኩም። ዘርፌ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ🙏🙏🙏🙏

  • @user-zg8ex2mg5m
    @user-zg8ex2mg5m Před 2 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ እህታችን ዘረፌ ጌታ ፀጋውን በእጥፍ ይጨምረልሽ

  • @LaughLyfeTV456
    @LaughLyfeTV456 Před 2 lety +6

    ስስቴ
    =====
    ጣቴን ለክራሩ
    ጣቴን ለጊታሩ በቃኘው አምላኬ
    አከብረው ነበረ . . . ኋላሽ ተንበርክኬ፡፡
    ምንኛ መታደል
    ምንኛ መክሊት ነው ላንቺስ ያወረሰሽ
    እንባን ለፈጣሪ
    ለበጎ ውለታው . . . በልብ እያስነባሽ፤
    ስታንቆረቁሪው
    ውዳሴን በዜማ . . . ውዳሴን በድምጽሽ
    ካይን ያትርፍሽ እሱ
    ያከበርሺው አምላክ . . . ከአውሬው ይጠብቅሽ፡፡
    ሌላስ ምን እላለሁ . . . .ከስስቴ በላይ
    አምላክ እድሜ ይስጥሽ - ይባርክሽ ከሰማይ፡፡
    ፡፡፡፡ዘርፌ እወድሻለሁ፡፡፡፡

  • @mestumestu904
    @mestumestu904 Před rokem +7

    እየሱስ ብቻ የምመለክበት ፕሮቴስታንት እምነት🥰🥰የአባቴ ብሩካን እውነት የሆነዉን ክርስቶስን ብቻ ስለምታመልኩ እንኩአን ደስ አላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @abenettadesse228
      @abenettadesse228 Před rokem

      ክርስቶስን ነው ወድሀለሁ ብላ የዘመረችለት ።ለየትኛውም ድርጅት አይደለም ።

  • @jodtad6608
    @jodtad6608 Před 2 lety +7

    አንቺ የእየሱስ ውድ ፦ ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ ።

  • @blessedpictures7675
    @blessedpictures7675 Před 2 lety +13

    THAT IS AMAZING GOSPLE SONG
    YOU ARE BLESSED..ZERFIE.

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Před 2 lety +13

    ❤❤❤ኢየሱስ እወድሃለሁ 🙏

  • @bethlehemdesta6055
    @bethlehemdesta6055 Před rokem +4

    ኢየሱስ ከአእምሮ በላይነው: ኢየሱስ እኮ ፍቅር ነው:: I love you Jesus.

  • @mesayalemu1279
    @mesayalemu1279 Před 2 lety +6

    ታባረክ ዉድ እቴ ጌታ እየሱስዘመንሽን የባርከዉ ፀጋዉንያብዛልሽ በጌታፍቅርእወድሻለዉ:::😘😘😘

  • @selammelese6512
    @selammelese6512 Před 2 lety +5

    አሜን እወድሃለሁ አምላኬ
    ተባረኪ ውድ እህቴ❤

  • @haymanotgetachew9377
    @haymanotgetachew9377 Před 2 lety +9

    ሃሌሉያ ከብር ለእየሱስ ይሁን 🙏🙏❤❤

  • @tinsaetilahun7223
    @tinsaetilahun7223 Před 2 lety +9

    ደግሜ ደግሜ ወድሀለው እየሱስ ተባረኪ ዘርፍዬ ጸጋው ይብዛልሽ

  • @user-gm2xp2lr2r
    @user-gm2xp2lr2r Před 2 lety +4

    አሜንንንንን ጌታ ይባርክሽ ክብሬን ኢየሱስ ይዉሰድ አሜንንንንንንንንን

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 Před rokem

    አሜን አሜን አሜንንንንን
    የፍቅርህ ምርኮኛ እኔ ሆኛለሁ ደግሜ ደግሜ እወድሃለሁ ተባረኪልን የአባታችን ልጅ ጌታ ይባርክሽ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elabeke797
    @elabeke797 Před rokem +1

    በጣም ከሚጠሉሽ ውስጥ አንዱ እኔ ነበርኩ አሁን እኔም በፍቅሩ ተማርኬ አስሬ ያንቺን መዝሙር እያየሁ ጌታን እያመሰገንኩ በፊት ስላንቺ ለተናገርኩት እራሴን እታዘባለሁ፡፡ በጣም ነው የምወድሽ ዘመንሽ በፊቱ ይለቅ

  • @siloamtesfaye6908
    @siloamtesfaye6908 Před 10 měsíci

    የሙገሳ የዝና አባዜ እደሌበሽ ሁሌም ንገራቸው ፣ክብር ለሚገባዉ ብቻ ክብር ስጡ ዝና መርዝ ነው ፣

  • @user-wk3ri5wx7h
    @user-wk3ri5wx7h Před 2 lety +7

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኪልኝ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety +13

    WHAT AN AMAZING, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, MIRACULOUS, WONDERFUL, SHARP, DEEP, MIGHTY, TEACHABLE, SPIRIT FILLED, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ENERGETIC,COUNSELOR,ICON, ANOINTED AND UNIQUE WORSHIP, PRAISE,ADORATION AND SONG PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @congrigation5072
    @congrigation5072 Před 2 lety +5

    Zerfe You are blessed, Amen I Love you Lord Jesus !

  • @sifftube7537
    @sifftube7537 Před rokem +1

    Lib yemiyakelt mezmur nw, 😭😭😭😭🙏🙏Geta Egziabher abzito abzito yibarkish Zerfeye, geta kezih belay tsegawn yichemrilish, betaaaam wedshalew.

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di Před 2 měsíci

    Amen!!!❤❤❤❤ Ewedhalew Geta Eyesus. Be bizu tesga tebarekilgn.

  • @maluyebamud6032
    @maluyebamud6032 Před 2 lety +2

    AMEN Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tabarak egzabiher yibariksh tsaga yibzalsh haleluya Ewodihalew atgabi atikum atigadeb

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤

  • @sohontamirat542
    @sohontamirat542 Před 2 lety +8

    አሜን አሜን ተባረክ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 Před rokem +1

    ተባረኪ ከዚህም በበለጠ ተገለጭ

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q Před 2 lety +2

    ዘርፌ ጣፋጭ የጌታ ልጅ ዘመነሽ ይባርክ

  • @zertihunlemma6577
    @zertihunlemma6577 Před 2 lety +4

    የእንደገና አምላክ........

  • @serkadiseshetu9759
    @serkadiseshetu9759 Před 2 lety +6

    I love you zerife. God bless you more 🙏 ❤

  • @astrophysicistrena6535
    @astrophysicistrena6535 Před rokem +1

    ehen mezmur hulem endemisemaw yastewalkut zare new , sus honobegnal leka .....tebareki zeriye

  • @tekabekaman1159
    @tekabekaman1159 Před 2 lety +6

    AMAZING...GOSPLE SONG...
    BE BLESSED..ZERFIE..

  • @adeimeka5357
    @adeimeka5357 Před 2 lety +4

    አሜን ተባረኪልኝ እወድሻለሁ ❤❤❤❤

  • @hayalutemesgen8220
    @hayalutemesgen8220 Před rokem

    ቃላት የሌኘም ተባረክ

  • @belayneshshiferaw9789

    Waw anchii yetebarekesh seet geetaa bee Aster mogees Kee anchii gaa yiihun .Anchii Diiboora

  • @SbksBala
    @SbksBala Před 14 dny

    አይወሰድብሽ እማ የጠየቅሹ የሚያስፈልግሽ ይፈፀምልሽ ክብሩ ለክርስቶስ❤❤❤❤❤

  • @abrahamdalke6166
    @abrahamdalke6166 Před rokem

    ተባረክ ጌታ ካንች ጋር ነው ፨፨

  • @tadelechmulunehmuluneh7080

    Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory to be Jesus Christ king of Kings God bless your life Zarfiye

  • @seni7092
    @seni7092 Před 2 lety +2

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ የምወድሽ የአባቴ ጀግና ዘረፌዬ❤❤❤አሜን አሜንንንንንንን እወድዳለሁ ኢየሱስ

  • @freeman3611
    @freeman3611 Před 2 lety +2

    Uufff...Tebareki....Anjetenew yarashiw ye kirestoslij❤

  • @TesfahunpetrosForsido-te2mz
    @TesfahunpetrosForsido-te2mz Před 9 měsíci +1

    I can't stop lising God bless you zerfye

  • @akiyaseyfu9937
    @akiyaseyfu9937 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-ll4zt9rn1q
    @user-ll4zt9rn1q Před 3 měsíci

    አሜን ወድሀለሁ ኢየሱስ😢❤❤❤

  • @user-rj1go6zw6e
    @user-rj1go6zw6e Před 7 měsíci

    ጌታ እኮነው ባንቺ ይሠራል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zaytonazaytona9773
    @zaytonazaytona9773 Před 2 lety +2

    አሜንንንን አሜንንን አሜንንንንን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክሺ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ❤️

  • @woineabate1201
    @woineabate1201 Před rokem

    ኢየሱስ ገና እወድሃለሁ አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ላይህ እናፍቃለሁ የኔ ውድ ቶሎና

  • @eyoellasiso3421
    @eyoellasiso3421 Před rokem +1

    ሰመቼ ማልጠግበው መዝምሁር ተባረኪ ዘርፍዬ

  • @GirmaAbdisa77
    @GirmaAbdisa77 Před rokem

    ተባረክ ዘመንሽ የተባረኬ ይሁን

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 Před 2 lety +3

    Esayyyyyyyyyyyyyy
    Ellllllllllllllllllllllllllllll
    Hallelujah Hallelujah Hallelujah!
    Praise to the Almighty God!
    God is awesome!
    God bless you abundantly Sis!
    Beautiful worship!
    God so loved the world He gave His only and begotten SON whoever believes in him shall not perish but have everlasting life!
    John 3:16
    Thank you Heavenly Father, for your Unconditional love!!!

  • @meskeremalemuworku411
    @meskeremalemuworku411 Před 8 měsíci

    Zerfeye bebezu tebarekelig yene ehete ❤❤❤❤❤❤

  • @sinakhonyembe8240
    @sinakhonyembe8240 Před rokem +1

    Wowowo how powerfull songs Goly to Jesus christ amazing amen Eleeeeeeeeeeee

  • @hsjsjahsh708
    @hsjsjahsh708 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Tebarek Wudi Zerfiye Iwodishalewu Ihitiye Ye Ethiopia Mirxi konijonesh geta xegawu Abisto yichemirlsh ishi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @yonasatlaw2873
    @yonasatlaw2873 Před 2 lety

    Endet abate endemwedsh zerfiye hule banchi yegetan melkamnet ayalehu betam getan amesegnalehu be eyandandu mezmurochsh ebarekbachewalehu tebareki tebareki betam ewedshalehu🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @kidubab
    @kidubab Před 2 lety +1

    አብ አባት እኔን አፈቀርከኝ
    ኢየሱስ ቤዛዬ ሆንክልኝ ......ሀሌ ሉያ

  • @Azt189
    @Azt189 Před 5 měsíci

    ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሰሙ ይክበር ለዘላለም የወደደን እኛም እንወደዋለን ❤

  • @user-wt2te6sz1k
    @user-wt2te6sz1k Před 7 měsíci

    Egizbher amilak zemnish yibarekish tebarek zerfye firam hunu❤❤❤❤❤❤❤

  • @instrumentalmusic5330

    ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @tsgatube7534
    @tsgatube7534 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን ታባራኪልን ዘርፌ

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን ዘርፍዬ ተባረኪ

  • @semira7683
    @semira7683 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን

  • @Haymanotabrham12346
    @Haymanotabrham12346 Před rokem

    Geta ybarksh zemensh edmesh be egziabher bet ylek, eyesus yasebshwn yasakalsh,mezmurochsh betammm ybarkugnal betammmm ewedshalehu
    Tebareki

  • @user-rp7js3xp1s
    @user-rp7js3xp1s Před rokem

    ዘመንሽ ይባረክእሽ

  • @LaughLyfeTV456
    @LaughLyfeTV456 Před 2 lety +2

    ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ

  • @fortunatilaye6599
    @fortunatilaye6599 Před rokem

    አሜን እናቴ ጌታ እየሱስ የእምነትሽ ተካፍይ ያድርገን😭

  • @wondemuabebe2749
    @wondemuabebe2749 Před 2 lety +2

    አንች ድንቅ ሴት ጌታ ይበራክሺ

  • @bituu126
    @bituu126 Před 2 lety +3

    አቤትትትትት ጌታ ሆይይይይ 😭😭😭😭😭😪😪😥😥

  • @gracetube3018
    @gracetube3018 Před 2 lety +1

    Zerfiye you are our blessing, God bless you

  • @NegatNegat-te4lx
    @NegatNegat-te4lx Před 10 měsíci

    ያለ መሳሪያ አንበረከከኝ የኔ አባት አብ ወደ ልጅህ ፍቅር መንግስት ሳብከኝ ሳይገባኝ የጽድቅን ልብስ አለበስከኝ የምሰጥህ የሚመጥንህ የለኝም እንዲያው ክበር ተመስገን

  • @amelworkadgeh5208
    @amelworkadgeh5208 Před 2 lety +1

    Amen thank you 🙏 God bless you more sister ❤

  • @hamelmalgetnet324
    @hamelmalgetnet324 Před 2 měsíci

    Geta abzto ybarksh betam ewedshalehu ehte

  • @Abi-jo4lk
    @Abi-jo4lk Před 2 lety +6

    Amen tabaraki

  • @elitube8652
    @elitube8652 Před 6 měsíci

    God bless you Sistwr Zerfie❤❤❤❤

  • @user-lb9yw2zl5u
    @user-lb9yw2zl5u Před 2 lety +2

    ፉጣሪ ኣለማት ወደቤቱ ይመልስሽ እህቴ ዘርፌ እዉነተኛ የሆነችቤተክርስትያን ጁርባሂ ስትሰጪ በጣም ነዉ የሚገርም። ፕሮቲስታን የህሊና ዕረፈት የሌለበት ስፍራ ነዉ ድንግልማርያም ልቦናሽ ትክፈትልሽ ኣሜን።

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 Před 2 lety +2

      ከውስጥ ባዶነት, አላማ ቢስ ሕይወት,ከሞት ፍርድ, ከሰይጣን እስራት, መውጣት መፅሀፉ እንደሚለው በልጁ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው ይላል, ከጨለማው መንግስት ከአጋንንት አእስራት ከዘር ማንዘር እርግማን ማምለጥ ህሊና ቢስ ካስባለ ህሊና ኖራቸው ቃሉን ልጁን ለካድ ምን ይባሉ ይሆን ....እየሱስ ጌታ ነው እውነተኛ አማላጅነት የሱ ብቻ ነው።

    • @kassahungebre3800
      @kassahungebre3800 Před 7 měsíci

      It does not teach the Bible the way u said

    • @berhanumarut3180
      @berhanumarut3180 Před 4 měsíci

      ወደቤቱኮ አስገባት አይደልም እንዴ ዳግመኛ አትመለስም በዚሁ ወደመረጠችው አምላክዋ ነው ቀጥታ መንገዱ ይህ ነው አበቃ !!

  • @zenashwolde7865
    @zenashwolde7865 Před 2 lety +3

    Ameeen Tebarek Ehite

  • @sintyehusintyehu2499
    @sintyehusintyehu2499 Před rokem +1

    አሜንን❤❤❤❤አሜንን

  • @haileeyesushabte6880
    @haileeyesushabte6880 Před 2 lety +1

    Uffff betam yemidenk ken nber geta yebarek 😘😘

  • @sagnibekele1137
    @sagnibekele1137 Před rokem +1

    Much more grace child of God 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kirubelsabero4613
    @kirubelsabero4613 Před 2 lety

    ዘርፌ ቃላት የለኝም ተባረኪ

  • @biggrace6507
    @biggrace6507 Před 2 lety

    dink yehonish ..jeginit ..indet indemiwodish bereketachin nesh anchi❤❤❤❤

  • @hagos...7021
    @hagos...7021 Před 2 lety +4

    ኣሜን ኣሜን ታባረክ

  • @Bekdigitalchannel377
    @Bekdigitalchannel377 Před 2 lety +5

    GOD BLESS YOU MORE

  • @esayastaddes1816
    @esayastaddes1816 Před 2 lety +1

    አሜን ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ።

  • @yosefasmare7931
    @yosefasmare7931 Před 2 lety +2

    ተባረኪ

  • @martamarta3781
    @martamarta3781 Před 2 lety +1

    amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌💗💗💗💗💗tebarek