Video není dostupné.
Omlouváme se.

ቢኒያም ሽታዬ ለኦርቶዶክስ ሊሞግት ገብቶ መልስ አጠረዉ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media | ኦርቶዶክስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 03. 2024
  • #ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ #ኦርቶዶክስ
    ኤል ቃል tube
    ቢኒያም ሽታዬ ለኦርቶዶክስ ሊሞግት ገብቶ መልስ አጠረዉ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media | ኦርቶዶክስ
    ቢኒያም ሽታዬ ለኦርቶዶክስ ሊሞግት ገብቶ መልስ አጠረዉ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media | ኦርቶዶክስ
    ቢኒያም ሽታዬ ለኦርቶዶክስ ሊሞግት ገብቶ መልስ አጠረዉ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media | ኦርቶዶክስ

Komentáře • 178

  • @user-mu6qj1tz7j
    @user-mu6qj1tz7j Před 4 měsíci +27

    ስው ግን ለምን ከቢንያም ጋር ይወያያል ለማበድ እንጂ...

    • @user-vh9yj8yw2u
      @user-vh9yj8yw2u Před 4 měsíci +1

      እዉነትሽን እኮ ነዉ 😂😂😂😂

  • @menberefisiha8690
    @menberefisiha8690 Před 4 měsíci +13

    ቢንያም የተባልክ ጌታ ምህረት ያርግልህ ቃላቶችን ስታጣምም ውስጤ ይቆጣል

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Před 4 měsíci +37

    አቶ ቢኒያም የሚባል ሰው ዕብድ ነበር ሲባል የቀልድ ይመስለኝ ነበር፡፡ አሁንም ዕብድ መሆኑ ከድምጹ ቅላጼ ማረጋገጥ ይቻላል፡፡

    • @rebecasegne8085
      @rebecasegne8085 Před 4 měsíci +5

      እኔ ምለው እናንተ ምን እየሆናችሁ ነው ይሄንን ስውዬ እያስገባችሁ በስው ጊዜ የምትቀልድት እሱ እዲለወጥ ወይስ ለትምህርት እዲሆን ነው እረ ተው በጌታ እሱ ፈውስ የሚያስፈልገው ስው ነው ተውት ጊዜ ስጡት በናታችሁ በስው ጊዜ አትቀልድ እኛ መማር ነው የምንፈልገው ከቢንያም ጋር ተነጋግረን እንግባባለን ብላችሁ አትድከሙ በሽታው ከምላሱ ነው የሚጀምረው ጌታ ይርዳው

  • @zewoldmekonnen301
    @zewoldmekonnen301 Před 4 měsíci +11

    እንዲያው አንድ ቃል የሌለው ። ጠበቃ ቢንያም ።

  • @demirewabeta3480
    @demirewabeta3480 Před 4 měsíci +18

    ቢኒያም በሕሊና ክስ እንዳትሞት እሰጋለሁኝ።

  • @ashenafianbese9058
    @ashenafianbese9058 Před 4 měsíci +10

    ወይ ቢንያም ጌታ ኢየሱስ ይፈውስህ

  • @kiflebidika7537
    @kiflebidika7537 Před 4 měsíci +8

    “አንተ ተንኰል ሁሉ ክፋትም ሁሉ የሞላብህ፥ የዲያብሎስ ልጅ፥ የጽድቅም ሁሉ ጠላት፥ የቀናውን የጌታን መንገድ ከማጣመም አታርፍምን?”
    - ሐዋርያት 13፥10

    • @mickeyaddis8588
      @mickeyaddis8588 Před 4 měsíci +1

      ትክክል መልስ ነው ለቢንያም ይኧ ጥቅስ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 4 měsíci +15

    ቢኒያም የተባለ እብድ ለምን ታስግቡት አላችሁ ተሳዳቢ ሽማግሌ

  • @tigistasmare894
    @tigistasmare894 Před 4 měsíci +9

    ቢኒ ወደ ጌታ እንዳይመለስ አሁንስ አፊሮ ነው አትፈር ወንድሜ ሕይወት ይሻልሀል

  • @user-fj5ep9oo2p
    @user-fj5ep9oo2p Před 4 měsíci +3

    ምናለበት እሄን ሰውዬው ባታነጋገሩ፤በቅንነት እና በንፁህ ልቦና አይደለም እሱ ወደዚህ ሚመጣው።ጌታ እግዚአብሔር ይመልሰው!! በጣም ያሳዝናል በጣም!!

  • @alemudibaba111
    @alemudibaba111 Před 4 měsíci +7

    ቢኒያምን የምታስገቡት እኛን አድማጫችሁ ላለማድረግ ካልሆነ አይኔን ግንባር ያርገው ከማለት ውጭ ከሱ የሚገኝ ክህደትና እውነትም አይገኝምና እንደ አዋቂ አታስገቡት ።

  • @yeshewagebreigziaber8919
    @yeshewagebreigziaber8919 Před 4 měsíci +7

    ምን አለበት በእልህ በጥላቻ የተሞላ ሰው ጋር ባትነጋገሩ።ደግሞም ፕሮቴታት አይደለሁም ካለ ፓስተር ባትሉት ጥሩ ነበር።

    • @gelayemengesha6808
      @gelayemengesha6808 Před 4 měsíci

      ትክክል እህቴ
      የሚገርመው ፓስተር ሲሉት አይቃወምም

  • @sankaratulu6327
    @sankaratulu6327 Před 4 měsíci +7

    ዜዶ በጣም ነው ትግስትህን አደንቃለው!!በቃ ኔፖ እንደሚለው እሱ ኔፖነው ።

  • @selam7742
    @selam7742 Před 4 měsíci +2

    አይ አቶ ብንያም ለሰዎች ጥብቅና ቆመህ የሞተልህን የጌታ ታጣምማለህ ሰዎችን የተበቀልክ መስሎህ የእውነትን ጌታ ክደህ ለብዙዎች እንቅፋት መሆንህ ትላንት ወንጌልን የሰበክላቸውን ዛሬ ምን እያልካቸው ይሆን? ጭራሽ ተሳዳቢ ሆነህ ስምህ ድሮም የበግ ለምድ ለብሰህ እንጂ ፓስተርነቱንም ፀጋው ኖሮህ አይደለም አሁን ሳይህ እድሜም እኮ አንደበታችንን ይገታል አንተ ልክ እንደ ወጠጤ ጎረምሳ እንጣጥ ትላለህ ትንሽ ከአንደበትህም ረጋ በል ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ተሳደብልኝ ወይም ጠበቃ ሁንልኝ ብላ አልቀጠረችህም ደግሞ የቤተ ክርስቲያንዋም አቋም አይደለም ረጅም ቀሚስ ለብሰሃል አንደበትህ ግን ራቁቱን ይወራጫል እባኮትን ለልጆችዎም ለቤተሰብዎም የሚዲያ ላይ ተሳዳቢነት ክብር አይደለም ረጋ ሰከን ይበሉ ጋሼ።

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs Před 4 měsíci +6

    ይሄ ሰውዬ ምን ታንጫጩብናላችሁ ስለወንጌል ከማውራት ከገለሰብ ስም ጋር ነው ሰጣ ገባው ጌታ ይገስጸው

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 4 měsíci +5

    ቢንያም የሚባል ሰዉዬጤነኛ አሐለካከት የለዉም:: ባታስገቡት መልካም ነዉ

  • @genetmitiku7974
    @genetmitiku7974 Před 4 měsíci +3

    የስነአይምሮ ባለሙያዎች በተለይ (mental disorder ) ያለባቸው ሰዎች ከሚያሳዩት ምልክቶች አንዱ ሌላውን ማዳመጥ እንደማይችሉና እረሳቸውን የሁሉ ነገር አዋቂ እንደሆኑ ይሰማቸዋል ሲሉ ሰምቻለሁ ምናልባትይህ ሰው ታሞ ከሆነ ምንአለበት ወደ ህክምና ብትወስዱት?

  • @tigistasmare894
    @tigistasmare894 Před 4 měsíci +4

    እብድ ይሻለዋል እንጂ አይድንም ቢኒ በእየሱስ ግን ትድናለህ

  • @user-mt7cn5cr6x
    @user-mt7cn5cr6x Před 4 měsíci +1

    አቶ ቢንያም ሽታዬ አኔ ከምወዶት አኔን የወደደኝ ክርስቶስ እየሱስ ይውደድህ

  • @saramarkon5451
    @saramarkon5451 Před 4 měsíci +3

    ቢኒያም እኮ እውነቱን ያውቃል ነገር ግን ቲፎዞ ፍለጋ ነው እዚህ ገብቶ እንሞግት የሚለው እንጂ እውነታውን ነፍሱ ጠንቅቃ ታውቃለች።

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 Před 4 měsíci +2

    ከሱ ጋር ከመከራከር ጸልዩለት ወዶ አይደለም በውነት

  • @SenaitMale-lx8vs
    @SenaitMale-lx8vs Před 4 měsíci +3

    ይሕ ሰው አዉቆ ነው እዚህ የሄዴው ሁለቱ ሃይማኖቶች እንድ ጣሉ ፈልጎ ነው የሄዴው ስለዚህ ሰው ከመፀለይ ለላ ባትሉት ይሻለናን ቅዱሳን በፀሎት አስብት እጅ ከእሱጋር አትከራከሩ እላለው

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Před 4 měsíci +4

    ከዚህ ሰውዬ ጋር ከመወያየት ክርስቲያኖ ሮናልዶ ጥቅምት 21/2017 ይመጣል ካለችው ኦርቶዶክስ ጋር መወያየት ይቀላል፡፡

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 Před 4 měsíci +1

    የፅድቅ መንገድ እውነት መንገድም ህይወት እርሱ ነው ነገር ግን እኔን የሚወደኝ ቢኖር መስቀሉን ተሸክሞ ይከተለኝ እርሱ ያፅናው ያልሻረው ብሉይ አዲስ ኪዳን መፈፅም መከተል ስራ ነው ለመፈፅም ትጋ ወንድም አንድ ቀል ይዘህ ንትርክ ጌታ አይወድም ሰላም እንደራሴ !!!

  • @wesenlemma158
    @wesenlemma158 Před 4 měsíci +2

    እኛ አድምጠን ለመማር እንዲሁም እውቀትን ለመያዝ ትችት እና የዘለለ ዘለፋ የሌለበት ትህትና የተሞላበት መደማመጥ የሰፈነበት አንደ እርጎ ዝንብ ከሃሳቡ ውጪ እዛም እዛም ጥልቅ በማለት እየተረበሽን ነው እንደ እድሜያችን እንኩዋን ረጋ ሰከን ብለን ስንናገር ሰሚም እናገኛለን ትህትናና መረጋጋት ማን ጋር እንዳለ አድማጭ ይፍረድ ''ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ ሆነብን''

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 Před 4 měsíci +1

    እኔ የሚገርመኝ ከዚህ ሰው ጋር ለምን እንደምትወያዩ አይገባኝም ለእርሱ መጸለይ ነው ለውጥ የሚያመጣው በገንዘብ ፍቅር ተይዞ ሊሆን ይችላል እንዲህው ከሚጠፋ ነፍሱ እንድትድን መጸለይ መልካም ነው።👏

  • @dantsga4180
    @dantsga4180 Před 4 měsíci +2

    ለአማኙ ክብር ቢኖራችሁ ቢኒያም የተባለ እብድ አታስገቡም ነበር

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 Před 4 měsíci +2

    ማን ና አለህ እከሌን አክብሬ ነው አትበል ሥርዓት ይኑርህ

  • @truth2232
    @truth2232 Před 4 měsíci +2

    ቢኒያም የሚባሉት ስውዬ በኤርሚ እውቀት ይቀናሉ ስለዚህ በንዴት ሊሳደቡ ይነሳሉ

  • @user-pw6jj7kr3j
    @user-pw6jj7kr3j Před 4 měsíci

    ሰው የሚጸድቀው እግዚአብሔርን በማወቅና የእግዚአብሔርን ትእዛዝ እና ህግ በማክበርና በመተግበር እንዲሁም በመጠበቅ ብቻ ነው ።

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 Před 4 měsíci +1

    እኔኮ የሚገርመኝ የዊርቶዶክስ ልጆች መጥተው ሲወያዩ መጸሐፍ ቅዱስ ይዘው አይመጡም እናንተ ለምንድነው የምታነቡላቸው እንቡቡ ሲሉ ክብር የላቸውም በንቀት ነው

  • @medhanitfikadu4016
    @medhanitfikadu4016 Před 4 měsíci +3

    ዜዶ እባክህን ቢንያም የሚባል ሰው ከነወዳኛው እንዳታስገባው ስውድክ ስወድክ

    • @bitaniyayanore8829
      @bitaniyayanore8829 Před 4 měsíci

      አይሰሙም እኮ ሰውዬው ለመታወቅና ለገንዘብ እንጂ ሲጀመር ክርስቶስ አልገባውም

  • @sankaratulu6327
    @sankaratulu6327 Před 4 měsíci +1

    ቢንያም ፍሬ የሌለው እና ነጥብ የጣለበት ውይይት ነው ጥሩ ውአርገህ ገልጠኸዋል አቶ ቢንያም ሽታዬ ። ሽታዬ ኔፖ ነው።

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie Před 4 měsíci +1

    የመናፍቃኑ ልሳን የሆነው ተሳዳቢው ቀለመወርቅ ስሙ ሲጠራ የሙያንጨርጭራቸው ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ስሚስድብላቸው እንጂ ከቀለሜ አንዳች ፍሬ ያለው ነገር ኑሮት አይደለም!!!

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 Před 4 měsíci +1

    ወከባ ማድረግ እውቀትን መቃወም። ዕውነትን። መቃወም ነው ዕውነት ደግሞ
    ኢየሱስ ክርስቶስ። ነው ዕውነቱን መካድ
    ኪሳራ። ነው። ከዘላለም። ሕይወት ያጏላል የምትዳምጡ ቲፎዞ። አትሁኑ። ሁላችሁም። የዘላለምን። ህይወት ለማግኘት። ስሙ። እግዚአብሔር። ይርዳችሁ ።

  • @kassahunhagos1765
    @kassahunhagos1765 Před 4 měsíci +2

    በሰው አይምሮ ላይ የሚጫወት ወመኔና አጭቤ ቢኒ ጩቤ

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 Před 4 měsíci +2

    ቢንያም ደብረ በጥብጥ ማለ እንዳንተ አይነቱን ነው

  • @abrahammola9271
    @abrahammola9271 Před 4 měsíci +1

    ቢንያም ሚባለው ሰው መች ነው መደማመጥ የሚችለው አቦ አስወጡት ወይንም ሚዊት አድርጉት

  • @user-wq3im5sz7o
    @user-wq3im5sz7o Před 4 měsíci +1

    Kkkkk አንዴ ገብተሃል እንደ ቡሔ ልጅ ታድራታለህ በለው ቢኒ ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 Před 4 měsíci +2

    በጣም ለመታወቅ የሚፈልግ ነገር ግን መገስ ያጣ ቆርቆሮ ነው ቢኒያም።

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 Před 4 měsíci +1

    ወንድም ቢንያም እውነትን ሰዎች ተረድተው እዲድኑ መስራት መልካም ነው ወንድሜ የወንጌል እንቅፋት አተሁን ወንድሜ ተው ወደራስህ ህሊና ተመልሰህ እራስህ የምትናገረውን ስማ እውነትን አትራቃት ።

  • @inthelastday6858
    @inthelastday6858 Před 4 měsíci

    ሚኪ ተባረክ በጣም ስርአት ያለህ ነህ🙏

  • @user-fj5ep9oo2p
    @user-fj5ep9oo2p Před 4 měsíci +2

    ጭራሽ አፍ አለኝ ብሎ ከፍቶ ያወራል እሄ ቢንያም የምሉት ሰውዬው ግን?

  • @beleteyohannesnigussie639
    @beleteyohannesnigussie639 Před 4 měsíci +2

    ከእብድጋር ማውራት እብደት ነው

  • @abrahammola9271
    @abrahammola9271 Před 4 měsíci +2

    😢ተደማመጡ ይህ ሰውዬ ሁሌም ህጻን ነው እንዴ

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie Před 4 měsíci +1

    አንድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ሲናገር የሺህ መናፍቃን ምላስ ነው የሚጎለጎለው!! ዳሩ ሽህ ቢጎለጎል አንድ መሆን አይቻልም!!!

  • @HelenTesfaye2575
    @HelenTesfaye2575 Před 4 měsíci +2

    .. Ato Biniam Shetyen Amanuel Yemewesdew sew yetfa.

  • @meselechmereta8124
    @meselechmereta8124 Před 4 měsíci

    የሐዋርያት ሥራ 13፡10 (ቢኒያም) አንቴ ተንኮል ሁሉ ክፋትም ሁሉ የሞላብህ የዲያብሎስ ልጅ የጽድቅም ሁሉ ጠላት የቀናዉን የጌታን መንገድ ከማጣመም አታርፍምንም ;
    ቁጥር 11 አሁንስ እነሆ የጌታ እጅ በአንቴ ላይ ናት እዉርም ትሆናለህ

    • @VsherEDITZ
      @VsherEDITZ Před 4 měsíci

      Beniam lost his brain and loose his mind

  • @paulosalelign4766
    @paulosalelign4766 Před 4 měsíci

    ayidelem!!!

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Před 4 měsíci +2

    ልጅ ቢኒ ማለት ይሄ ነው? እንዴ ኤጭ

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Před 4 měsíci +1

    እርሱ ከወገኖቹ like ፍለጋ ነው የገባው፡፡ እዚያው ቁጭ ብሎ ላይኮቹን ስለሚቆጥር አርዕስቱን ራሱ ይረሳዋል፡፡

  • @gessesebegifeye3757
    @gessesebegifeye3757 Před 4 měsíci +1

    ከዚህ ቢንያም ከሚባል ሰው ጋር ለምንድነው የምትነጋገሩት ይቅርባቸሁ እውነት ገብቶት እንዳልገባው አውቆ እንዳላወቀ ነው ምክንያቱን ያውቀዋል

  • @elagym5723
    @elagym5723 Před 4 měsíci +1

    ሚኪ ደግሞ ደርሶ ጨዋ ሰው አትመሰል አንተም በቤትህ ስንቱን ነው የምትፈጠፍጠው ከዜድም ሌላ ጨዋሳ ሰው አለ ብትሉን አይገባንም ።

  • @user-mt7cn5cr6x
    @user-mt7cn5cr6x Před 4 měsíci +1

    ኡኡቴ የኛ ወይ አቶ ቢንያም ሽታዬ

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 Před 4 měsíci +1

    I wish ቢንያም የሚባል ሰው ባይገባና ከሱ ጋር የደረቀ ሙግት ባይካሄደ እንዴት ደሰ ባለኝ I hit that guy በሰውነቱ ሳይሆን የጠላሁት ባንደበቱ የሚወጣው ቃላቶች ሰደ ቦች ጩኸቶች እኔ ብቻ ልደመጥ ደግሞ እነደፓስተርም ይቃጣዋል ምነው ኩነድጋርደን መሰለው ወንጌል ቤት እባካቹ አይግባ በተለይ ተናገር እውነቱ ኤርሚጋ ተባረኩ ወንደሞች

  • @user-my8tu5xc4l
    @user-my8tu5xc4l Před 4 měsíci +1

    ቢኒያም ደንባራ መሐይም ነህ ተማር ትምህርት ያስፈልግሐል

  • @MekonenNima
    @MekonenNima Před 4 měsíci +2

    ወንድሜ አያድክምሕ ሰውዬው 777 እጥፍ አጋንንት ገብቶበታል

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Před 4 měsíci

    ሰውዬው በደቂቃ መነጋገር አይፈልግም፡፡ አርዕስትም ብሎ እርሱ ጋ የለም፡፡ ጩሔት ብቻ፡፡ ሙቀት እንጂ ዕውቀት የለውም፡፡

  • @user-uy9yb4df3d
    @user-uy9yb4df3d Před 4 měsíci

    የሚገርመው ቢንያም በንስሀ በቅርብ ይመለሳል አለው ተመልሶ ጎዳና ይወጣል

  • @derejeersedo9224
    @derejeersedo9224 Před 4 měsíci +1

    Back to origin ትምህርት Zedo በትክክል አቅርቦል ጋሽ ብን ግን ግር-ግር ብቻ ኖት 😮

  • @yohannesmulu1096
    @yohannesmulu1096 Před 4 měsíci +2

    This guy, Biniam, is literally sick. Why you guys west your time?

  • @tarekegnburakatarebest5987
    @tarekegnburakatarebest5987 Před 4 měsíci +1

    ብንያም ጋር የሚታወሩ እንደሱ ናችሁ😮😮

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 Před 4 měsíci

    ስው ማስተናገድ አይችልም ልብ ችኮ ይላሉ ተናግሮ ማስረዳት ድቤት አይችልም

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 Před 4 měsíci +1

    ይህ ሰዉ እንደ አሰማ ወደ ቆሻሻ እንደ ዉሻ ወደ ትፋቱ የተመለሰ ነዉ ከዚህ ሰዉ ከመወያየት ከአንድ ሌላ ኦርቶዶክስ መወያያት ይሻላቹ ነበር እባካቹ ቤታቹ አታስገቡት።

  • @Sultanselam8030
    @Sultanselam8030 Před 4 měsíci

    ወንጌልን ሰብኮ ከማያውቅ ጠንቋይ ጋር ሙግት ግን ምን ይፈይዳል?

  • @teshalebiku1267
    @teshalebiku1267 Před 4 měsíci

    ከዚህ ሰው ጋር የሕፃናት ብሽሽቅ አትጫወቱ በጣም ያስጠላል ተውን !!!!!!!!!!!

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 Před 4 měsíci

    ዜዴ አዳማጭ ሁሉ ስባኪ ሳትሆ ቃል ዳይጀስት ምናረገው ልክ አይደለም ያልከው ስው ብቻ ሳይሆ ላድማጭ ርስፔክት እውቀት የማወቅና ያለማውቀ ችግር ስላለ ንፍታው

  • @eferatamiteku2408
    @eferatamiteku2408 Před 4 měsíci

    አንዴ ፅድቅ በስራ አለ መፅሐፉ ሲመልስለት ሐይማኖት ጥምቀት ደም ስጋ ሲል መፅሐፉ ደግሞ ሐይማኖት ክርስቶስ ሲል የሚመለሰው ሲያጣ ጢሪር አለ

  • @seblelemma-qg3rg
    @seblelemma-qg3rg Před 4 měsíci

    ለምንድን ነው ሲገባ ባይብል የማያነበው ልጅ ቢኒያም

  • @tesfahunabera934
    @tesfahunabera934 Před 4 měsíci

    ይሄ ሰው እውነት ለመናገር ጥቅም የለዉ አታወያዬት

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr Před 4 měsíci

    ቢኒ ግን አፉላይ ያለው ስድብ ብቻ ነው ሌላ ነገርማ መጠበቅ የዋህነት ነው

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3n Před 4 měsíci +1

    Ato binyam mejemeriyam folotika yinefal maferiya demo beyesuse lijochi layi yaworal maferiya😢

  • @AddisAd-nm5fb
    @AddisAd-nm5fb Před 15 dny +1

    ቢንያም እኮ የአእምሮ በሽተኛ ነዉ😂😂

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 Před 4 měsíci +1

    ቢኒ እንደ 5 ዓመት ህጻን ጫጫታ ይወዳል፡ ምን ጥቅም ይገኝበታል ብላቹ ነው የምትጠሩት? ኣፈመሳችሁት እኮ !

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t Před 4 měsíci

    ቢኒያም ፓስተር አልነበረም ። በ VAR ይታይልን ።

  • @mickeyaddis8588
    @mickeyaddis8588 Před 4 měsíci

    አቶ ቢንያም ሲጀመር ያለ እውቀት ነው ማጨነባበር እንጂ ትክክለኛ ቃል የለውም።

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie Před 4 měsíci

    ዜድ የተባለው መናፍቅ መፃሃፉን ታጠፋላችሁ አለ??!! ያ ሁሁሁሉሉ ገፅ ዘሎና አጥፍቶ 93ኛ ገፅ ብቻ ያለችው ቃል ብቻ ነው የማምነው ማለት ነው መፅሃፉን ማጥፋት?! ወይስ ሙሉውን የተቀበለው ነው ያጠፋው??!! መናፍቅ የተባሉትም ዘለው ወይም ከፍለው ስለሚቀበሉ /ስለሚያምኑ/ ነው።

  • @alemneshheyi626
    @alemneshheyi626 Před 4 měsíci

    Ye ebd guadegna ebd new yebinyam guadegna end newna me binyam gar jerker ayasfeligm, awuko kehadi new.
    Sera yelalew gizae atefi.
    Egziabher yegesetsih.

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 Před 4 měsíci

    ቢኒያም ማለት አንዴ ፓለቲካ አንዴ ሀይማኖት ውስጥ እየገባ የሚዘባርቅ ልብር ብሎ እየሱስን አሳልፎ የሰጠ ሰው ነው።

  • @melkamealeme8536
    @melkamealeme8536 Před 4 měsíci

    እብዱ ቢንያም ብቻ አይደለም ። ጋባዦችንም ጨምሩበትና እብድ ቴክቶከሮች ብዙ ናቸው.።

  • @eyoblullsged5270
    @eyoblullsged5270 Před 4 měsíci

    Egiijabher saykoy yifeedibih

  • @rahelabiche9685
    @rahelabiche9685 Před 4 měsíci

    የሰው ዝምብሎ የለም ምን አይነት ግብረገብ የጎደለው ነው? ዝምብሎ ሰው ካለ የመጀመሪያው አንተ ነህ አቶ ቢኒያም

  • @sholayeyejemu2303
    @sholayeyejemu2303 Před 4 měsíci

    ማን አባቷ ነች ቢኒያምን ያስገባችው?ሴቶቹን ነው ማስወጣት

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 Před 4 měsíci

    በቢኒያም ምክንያት ይሄን ፔጅ እንዳልከታተል እየሆንኩ ነው ለምን እንደምታቀርቡትም አላውቅም ከመሳደብ አቅጣጫ አውዱን ከማስቀየር ውጪ ምንም ስርዓት የሌለውን ሰው አታምጡት ልባረክበት እንጅ ለመበሳጨት አይደለም

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 Před 4 měsíci +1

    ቢኒያም ክፍት አፍ መሆኑን አስመሰከረ

  • @beleteyohannesnigussie639
    @beleteyohannesnigussie639 Před 4 měsíci

    ቢኒ ጉልላቷ ክርስቶስ ነው ስለምትለው ዘኔኮ ጉልላ ሰጎን ነው ብለዋል

  • @elagym5723
    @elagym5723 Před 4 měsíci

    አይ ዞዶ ሰው አገኘሁ ብለህ ደከምክ ይሄ ሰውዬ እኮ አውቆ ሌላ ወገኖችን ያስደሰተ እየመሰለው በጌታ እውነት ላይ የሚሸቅጥ ሆዳም ሰው አይደለም እንዴ 🙏

  • @seblelemma-qg3rg
    @seblelemma-qg3rg Před 4 měsíci

    ልጅ ቢኒያም ክእ/ር ቃል በፊት ት/ቤት ገብተህ ግብረገብ መማር ይስፈልገሃል እብድ

  • @tizitadessalegn7949
    @tizitadessalegn7949 Před 4 měsíci

    Egezhabhar mesekera new sewyew eko beshetega new oretodexm ayedelm lemn meselachiew yemran new yerasus zena felgo new enenka

  • @eferatamiteku2408
    @eferatamiteku2408 Před 4 měsíci +1

    አታንብብለት

  • @zewoldmekonnen301
    @zewoldmekonnen301 Před 4 měsíci

    ይህንን ማነው ፓስተር ብሎ የሾመው ?
    ስራ በስንት ይከፈላል ?
    ያመነ ሰው መልካም ስራ ይሰራል ።
    ያላመነ ሰው መልካምም መጥፎም ስራ ይሰራል ።

  • @workayehutanetse7883
    @workayehutanetse7883 Před 4 měsíci +1

    ከእብድ ጋር ምን አነታረካችሁ😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂

  • @beleteyohannesnigussie639
    @beleteyohannesnigussie639 Před 4 měsíci

    ሰው ጭንቅላቱ ሲመለጥ እንዲህ ውስጡም ቅል እራስ ይሆናል

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Před 4 měsíci

    ዛሬ ሰውዬው የዕብደት መድሐኒቱን እጥፍ አርጎ ካልዋጠ ጨርቁን ይጥላል፡፡

  • @seblelemma-qg3rg
    @seblelemma-qg3rg Před 4 měsíci

    ልጅ ቢኒያም ለምንድን ነው መፅሐፍ ቅዱስ የማያነበው እሱ ራሱ ነው ከኪሱ የሚያወጣው እብድ!!!

  • @mitikuhunde8541
    @mitikuhunde8541 Před 4 měsíci

    እኔ ግን የምለው አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም እንዲሉ ነው እኮ ቢኒያም የሚባል እብድ .... አይሰማም እኮ አይ ፍቅረየሱስ ምነው ጥለየሱስ ቢሉት በነገራችን ላይ ሚስቱንና ልጆቹን ጥሎ ብቻውን እያበደ ነው! አይ ጉድ! ሲጀመር አያውቀውም እኮ እርሱ ኦርቶዶክስን ፈልጎ ሳይሆን ገንዘብ ፈልጎ ነዉ የገባው ሌባ ለምን ታስገቡታላችሁ ከንቱ የሆነ ሰው ነው!! ጌታ ያስብህ ይማርህ መቼም አጋንንት ገብቶብሃል ለዚያ ነው።

  • @genetyosef7626
    @genetyosef7626 Před 4 měsíci

    Ato biniam geta yefeweseb

  • @wesenlemma158
    @wesenlemma158 Před 4 měsíci

    4 ደቂቃ ማጠቃለያ ምን ይለን ይሆን መቼም ከሀሳቡ ውጪ እንደሚሆን ገምታለው ከስድብ ጋር አጅቦት

  • @mickeyaddis8588
    @mickeyaddis8588 Před 4 měsíci

    ስለማይችል ጠብና ልፍለፋ ብቻ ነው ያለው ቢንያምን አረ አታስገቡት

  • @gulilataberra1030
    @gulilataberra1030 Před 4 měsíci

    ይሄን እባብ የሆነ ሰውዬ ባታስለፈልፉት ይሻላል ምክንያቱም እውቀት የሌለው ደረቅ ድንጋይ ነውና ነው።