#ትልቁ_በጥባጭ_ፓስተር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 01. 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
  • Zábava

Komentáře • 563

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 5 měsíci +174

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አስተርዬ አመታዊ በአል እደረሳችሁ 🙏🏼

    • @Mekdes97
      @Mekdes97 Před 5 měsíci +2

      አሜንአሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሰን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před 5 měsíci +1

      እንካን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏

    • @mariyamhadhaakoo
      @mariyamhadhaakoo Před 5 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ❤

    • @user-zp2cf6yi6k
      @user-zp2cf6yi6k Před 5 měsíci

      አሜን ፫ እንኳን አደረሰን አደረሳችው

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před 5 měsíci

      Amen Amen Amen enkune abero adarsen ❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 5 měsíci +100

    ነጋሽ የተዋህዶልጆች እንኳን ለአስተርዮ በአል አደረሳችሁ❤❤❤❤

  • @elizabethayalew4445
    @elizabethayalew4445 Před 5 měsíci +17

    ነጋሽዬ አንተ እኮ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጂ ነህ እግዚአብሔር አሁንም ፅጋውን ያብዛልህ 💚💛❤️🙏🏾

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Před 5 měsíci +28

    በርታ ነጋሽ ሚድያ ወንድማችን ምድረ መናፍቓን አያሽንፍዋትም አለትዋ ክርስቶስ ኖው የድንግል ማርያም ልጅ ኖው ፣፣🇪🇷🙏❤️🇪🇷🙏❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷

  • @elsagetaneh
    @elsagetaneh Před 5 měsíci +5

    እዉነት ነዉ መደበቂያ ያጣሉ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @yemanegebrezghi5458
    @yemanegebrezghi5458 Před 5 měsíci +4

    ምርጥ ወንድማችን ዕድሜና ሙሉ ሰላም ጤና ላንተ ይሁን። ለካስ አለን፤

  • @user-dp2yx1fv9i
    @user-dp2yx1fv9i Před 5 měsíci +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xj3df2de8d
    @user-xj3df2de8d Před 5 měsíci +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደራስን

  • @user-gt7uo6gx2k
    @user-gt7uo6gx2k Před 5 měsíci +6

    ነጋሽ የተዋህዶልጆች እንኳን ለአስተርዮ በአል አደረሳችሁ

  • @hwatii
    @hwatii Před 5 měsíci +1

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amen 🙏💖 amen 🙏🙌🙌🙌

  • @user-ec8sh1pi6f
    @user-ec8sh1pi6f Před 5 měsíci +23

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለዕረፍት ቀኗ መታሰቢያ በዓል በሠላም ሁሉንም የተዋሕዶ እምነት ተከታዮችን አደረሰን አደረሳችሁ

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 Před 5 měsíci +4

    ልጅ ቢኒ 💎💎💎👏👏👏✝️✝️✝️ Lij Bini👌👌👌🙏🙏🙏

  • @user-ox8gf3jl8z
    @user-ox8gf3jl8z Před 5 měsíci +1

    Amen Amen Amen

  • @user-il5xm4bx9w
    @user-il5xm4bx9w Před 5 měsíci

    ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @elsagetaneh
    @elsagetaneh Před 5 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-xz9vo5jn3b
    @user-xz9vo5jn3b Před 5 měsíci +9

    ቢኒዬ የኔ ጌታ አይዞክ እማምላክ ድግፍ ታድርግክ የኛ ጀግና የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ ነክ በቃ አይዞክ ቢኒ

  • @seblemekonen2648
    @seblemekonen2648 Před 5 měsíci +1

    ነጋሽ መቶ አመት ኑር ወንድሜ

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Před 5 měsíci +21

    ስወድህ እኮ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤

  • @user-gv1fz5oy2j
    @user-gv1fz5oy2j Před 5 měsíci +19

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች❤

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o Před 5 měsíci +3

    አንኳንም አብሮ አረሰን አደረሳችሁ
    መምህርችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-dh4ot9gb6y
    @user-dh4ot9gb6y Před 5 měsíci +4

    ነጋሽዬ የኦርቶዶክስ እንቁዬ ልጅ በጣም እንወድካለን በርታ ወንድሜ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 5 měsíci +7

    ውድ የኦሮቶዶክስ፡ተዋህዶ ልጆችን፡እንኳን፡ለአስትርዮ፡አመታዊ፡አደረሳቹሁ፡ልጂ፡ቢኒ፡ወንድማችን፡ፈጣሪ፡ነፃ፡ያውጣህ፡ነጋሺ፡እናመሰግናለን🎉🎉🎉❤ሠላም፡ለሀገራችን፡ይሁን❤

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 5 měsíci

    እገዚአብሔር ለኢትዮጲያ እና ለህዝቦቿ ሰላምን ያምጣልን አባታችን ብፁ አቡነ ጴጥርስ ሰላም ለእርሶ ይሁን አይዞወት የኛ እንቁ አባት ነጋሽየ ሰላምክ ይብዛ
    👏🌻

  • @aminarooy3349
    @aminarooy3349 Před 5 měsíci +1

    እደናመሠግናለን

  • @user-wr3vo3li5z
    @user-wr3vo3li5z Před 5 měsíci +12

    እናመሰግናለን ወንድማችን ነጋሽ እንኳን አደረሰህ ለአስተሮየ ማርያም ልጅ ቢኒ ምንም ሳትናገር አንተን በብዙ ስራህ የምናውቅህ ወንድማችን ነህ እናምናለን ለቤተክርስቲያን የሚቆሙትን ሲያዩ እርኩሳን አጋንንት አይናቸውን እደሚቀላ እናውቃለን እንደዚህ አይነት ነገር ያጋጥማል በርታ ውዱ ወንድማችን

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 5 měsíci +21

    እንደብሩክ እኔም ስለቢኒ በእውነት ከልቤ አሞኛል ብሩክ በተናገረው,100% እስማማለሁ እሰማዋለሁ ቢኒ ወንድሜ ክርስቶስ ያስብህ😢❤ ብሩኬ የኔ አስተዋይ❤❤

  • @lemlemmichael6587
    @lemlemmichael6587 Před 5 měsíci +3

    Ewent new Tebarek God bless you ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Před 5 měsíci +34

    ቢኒዬ አይዞህ ይሄ እኮ የአጋንንት ሥራ ነው የምትሠራውን በጐ ተግባር ለማሠናከል ነውና አይደለም ማልቀስ ጆሮህን አትስጥ የእሥራኤል ንጕስ ይኸንን መንፈስ
    ይሠርልን 🙏 እንወድሃለን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 5 měsíci +14

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን👏👏👏እግዚአብሔር አገራችን እና እዝቦችን ይጠብቅልን ከፍ አሳቢ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅልን

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Před 5 měsíci +7

    እንኩዋን ደህና መጣክ ነጋሽ ሚዲያ እንኩዋን አብሮ አደረሰን አደረሳችው የእናታችን የእመቤታችን ረድኤት በረከትዋ ይደርብን ቃለህይወትን ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን👏👏👏

  • @tigistaschalew5017
    @tigistaschalew5017 Před 5 měsíci +2

    እናመሰግናለን ነጋሽ ወንድም ቃለህዎት ያሰማልን

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j Před 5 měsíci +3

    እናመሰግናለን ነጋሽ ወንድም ቃለህዎት ያሰማልን ዘመኑ በጣም ፈተና የበዛበት ዘመን ነዉ መዳኒአለም ያስበን

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 Před 5 měsíci

    እስቲ ሁላችንም የራሳችንን በደል ብቻ እያሰበን ይህን መዝሙር ሁሌ እንዘምረው ክርስትና ፈተናው ብዙ ነው ወይ የተደበቀልን ሀጢያት ብዛቱ ሁላችንንም ይማረን;{አግዘኝ አምላኬ ጠላት እንዳይጥለኝ ደካማ ነኝ እኔ አንተ ካልደገፍከኝ ባንተ ስለሆነ መቆም መራመዴ ጉዞዪ እንዲቀና ቅደም በመንገዴ ፡፡

  • @haregewnetu6985
    @haregewnetu6985 Před 5 měsíci +1

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
    ይገርማል ይደንቃል አይ ሰው ከንቱ መሆን 😭

  • @user-vk3vo9vd5i
    @user-vk3vo9vd5i Před 5 měsíci +11

    ቢኒ ወንድማችን እግዚአብሔር ጉልበት ይስጥልን የእኛ እቁ 😢😢😢😢

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 5 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ብሩኬ❤❤

  • @seneduhayle7730
    @seneduhayle7730 Před 5 měsíci +4

    ብሩክ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ።

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 5 měsíci +10

    የአባታቸውን የዳቢሎስን ስራ የሚሰሩለት እርኩሳን የሆኑ ስዎች ቤተክርስቲያንናችንን የሚያቃጥሉ የተዋህዶ ምእመንን ከሊቅ እስከ ደቂቅ ከእረኞቻችን እስከ ምእመን የሚገሉን የሚያሳድዱን የሚያስሩንን እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን አይንሳቸው ስጋቸውን በምድር ሲኦል ያድርግባቸው ነፍሳቸውን በእግዚአብሔር ፊት ለፍርድ አይንሳቸው

  • @aynutube7552
    @aynutube7552 Před 5 měsíci +4

    ኑርልን ንጋሽዬ በርታ አቀራረብህን እኔን ጨምሮ ብዙኃንን የሚያስደስት ጨዋነት የተላበሰ ምርጥ ና ልዩ ፕሮግራም ነው በርታልን ውድ ወንድማችን እንዎድሃለን❤❤❤

  • @asetrDejinei
    @asetrDejinei Před 5 měsíci +8

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ማሰታውልን ይሰጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @YeshiWerdofa
    @YeshiWerdofa Před 5 měsíci +2

    ኑሩልን❤
    ተዋህዶዬ🥺❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 5 měsíci +12

    እንካን እደርሳቹ የእመቢታችን እመታዊ ክብር በእል

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 Před 5 měsíci

    መሀመድ ከእየሱስ ክርስቶስ ይበልጣል ብለዉ ከሚያምኑት ሰዎች ጋር አፈ አንካፈትም። ልቦና ይሴጣቸዉ። !!

  • @gjns1580
    @gjns1580 Před 5 měsíci

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ⛪️✝️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-te6gh4dk7z
    @user-te6gh4dk7z Před 5 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 36:57

  • @YitayalAlaminie-yx6bc
    @YitayalAlaminie-yx6bc Před 5 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mistertadele7181
    @mistertadele7181 Před 5 měsíci

    Amen amen 🙏 ❤

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 Před 5 měsíci +3

    እኮን አብሮ አደረሰን አሜን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን

  • @chuchudamena2588
    @chuchudamena2588 Před 5 měsíci +7

    እንኳን ለእመቤታችን በሀል አደረሳችሁ።

  • @user-sf9hx9eh3g
    @user-sf9hx9eh3g Před 5 měsíci +3

    አሜን እንኳን እብሮ አደረሰን

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 Před 5 měsíci +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yalgaasfaw1688
    @yalgaasfaw1688 Před 5 měsíci

    ጋዜጠኛ ነጋሽዬ፡ፈጣሪ ይጠብቅህ፡ክፉ ዘመን ነውና፡

  • @user-oo5co9ge9g
    @user-oo5co9ge9g Před 5 měsíci +1

    አከብርሀለሁ ወንድሜ አምላክ ይጠብቅህ አሜን

  • @etalem3581
    @etalem3581 Před 5 měsíci

    እግዚኦኦኦኦ

  • @tesfalemmulat285
    @tesfalemmulat285 Před 5 měsíci +1

    ነጋሽ የጥንት የጠዋቱ ከሀ
    ይስኩል ጀምሮ የማውቅህ ወንድሜ የቃሊቲ ፈርጥ በርታልኝ

  • @user-rw4rk7yp9t
    @user-rw4rk7yp9t Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን

  • @gjns1580
    @gjns1580 Před 5 měsíci +2

    ቃልህይወትቃልበረከትያስማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jp1xp9iz6j
    @user-jp1xp9iz6j Před 5 měsíci +4

    እንኳን ለመቤታች አመታዊ በዓል አደረሳቹ

  • @user-vr2fr9ez8q
    @user-vr2fr9ez8q Před 5 měsíci +1

    የታይታኒክ ነገር የገርማል ስሙ በአሕዛብ ዘንድ ይሰበካል በገዛ አደበታችሑ ገና ራሳችሑ ሰለክርስቶስ አዳኝነት ትሰብካላችሑ የድንግል ልጅ የመስገን

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Před 5 měsíci

    Amen Enkuan abro aderesen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @aledwake
    @aledwake Před 5 měsíci +1

    Negashi Eski Ahun yegna orthodox haymanotachin mengesit enkuan tebeka liaderegilin hon Belo Betechrstian eyatefa eyekefafelen nw , eski Ante beretalen , Egziabher yerdah lemelkam serah❤🙏

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ😢😢😢

  • @user-xt8wu9os7y
    @user-xt8wu9os7y Před 5 měsíci

    እግግዚ አብሔር ምሕረቱን ይሥጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AR49550
    @AR49550 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢 አሜን💗💗💗💗💗💗💗💗 አሜን 💗💗💗💗💗💗💗💗💗አሜን

  • @fasegefasege7761
    @fasegefasege7761 Před 5 měsíci +1

    አሜን 🙏አሜን 🙏❤️❤️

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 Před 5 měsíci +4

    እንወድሀለን ወድማችን ነጋሽሚዲያ የ አነጋገር ለዛህ በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 5 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před 5 měsíci +2

    ነጋሽ፡ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ፡፡ በርታ፡ ይኸ ፓስተር ተብየ ይቀባጥር ሌላ ምን ስራ አለው፡፡

  • @selamtesfaye4989
    @selamtesfaye4989 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ፣፣፣

  • @user-lj5mb8sf1n
    @user-lj5mb8sf1n Před 5 měsíci +5

    ነጋሽ እንኳን ለአሰተርዮ በአል አደረሰኸ

  • @mahletearaya5605
    @mahletearaya5605 Před 5 měsíci

    ወይ ጉድ በዘመኔ ሰንት ጉድ አየሁ እናት ቤተክርሰትያን ፈተናሸ በዛ ሰለምን ይሆን አቤት ለይተክ ምተ ጌታዬ ሆይ

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 Před 5 měsíci +1

    በየግዜው አጀንዳ እየሰጡን መስመራችንን ያስቀይራሉ ልጅ ቢኒ ተገዶ ካልሆነ በምንም ዓይነት መንገድ እንዲህ አይነት ሥራ ይሰራል ብዬ በግሌ አላምንም ጠላት ያቀነባበረው ሿሿነው ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እውነቱ እስከ ሚገለጥ ፍርድ መስጠትና ወንድማችንንም በማናውቀው ምክንያት መተቸት እናቁም አመሰግናችኃለው

  • @tizitagezmu5468
    @tizitagezmu5468 Před 5 měsíci +2

    ነጋሽ ወንድሜ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @saroangirma1714
    @saroangirma1714 Před 5 měsíci

    ፈጣሪ ይርዳህ የራስህን እንደምታከብር የሰዉንም አክብር

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 Před 5 měsíci +2

    እንኳን.አብርአጀረሰን.እመብርሃን.አትለየን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kassaj2023-gl5fv
    @kassaj2023-gl5fv Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-be5ps5ns4d
    @user-be5ps5ns4d Před 5 měsíci

    በውነት ወንድም ነጋሽ በርታ ጥሩ ስራ ነዉ እየሰራህ ያለኸው ፈጣሪ ያበርታህ🙏

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 Před 5 měsíci

    በርታልን ወንድምአለም❤❤

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል

  • @aliveli436
    @aliveli436 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @adinaasres1366
    @adinaasres1366 Před 5 měsíci

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhmoh6727
    @mhmoh6727 Před 5 měsíci +2

    ነጋሽ ሚድያ እንኳን ደህና መጣህልን በርቱልልን👏🤩

  • @mtuumtuumtuumtuu63
    @mtuumtuumtuumtuu63 Před 5 měsíci

    በርቱ

  • @hirut139
    @hirut139 Před 5 měsíci +1

    እንኳን አብሮ አድረስን መላው የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች ሠላሙን ይስጥን

  • @yoyoyobebebe9208
    @yoyoyobebebe9208 Před 5 měsíci +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou Před 5 měsíci

    እኛም እናመሰግናለን

  • @MuluRega
    @MuluRega Před 5 měsíci +5

    እንደው የከፋ ሀጥያተኛም ብሆን እንኳንም ተዋህዶ ሁኘ ተገኘሁ እዩ ጩፋ ሲጀመር የተረገመ አጋንት እንጅ ሀይማኖተኛ አይደለም 🥺

  • @derebederebe68
    @derebederebe68 Před 5 měsíci +2

    አሜን እንኳን አብረን አደረሰን❤❤❤❤❤

  • @AynalemLebso
    @AynalemLebso Před 5 měsíci

    Amen.amen.amen.amenamen.amen.🙏🙏🙏❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏

  • @Fifiasrat
    @Fifiasrat Před 5 měsíci +1

    Abet sewedeh eko. Yene jegna! Yante ayenetun yabezalat TEWAHDO 👏🏾

  • @habhb1526
    @habhb1526 Před 5 měsíci +4

    Lij biny yekidsitetu betekrsityan yekurt ken lij new egzeyabher balebet yetebkew ❤

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před 5 měsíci +1

    ሰላም ነጋሽ ሚድያ እናመሰግናለን

  • @user-dx7mp5ol8l
    @user-dx7mp5ol8l Před 5 měsíci

    ነጋሽ ሚዲያ እንኳን በደህና መጣህልን

  • @Memee-qu3cp
    @Memee-qu3cp Před 5 měsíci

    ❤❤

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 Před 5 měsíci

    AMEN❤❤❤❤❤

  • @badrea36
    @badrea36 Před 5 měsíci +3

    እንኳን ደና መጣህ የገሬ ልጅ

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 5 měsíci

      ደምሪኝ እህቴ❤

    • @badrea36
      @badrea36 Před 5 měsíci

      ​@@AyatMensurእህቴ ስቴ ልደምርሽ
      ደማርኩሽ ኮ በለፈሁ 😂😂

  • @SebelworekMamoGmeskel
    @SebelworekMamoGmeskel Před 5 měsíci +3

    እንኳን ደና መጣህ ነጋሻችን በሚገርም ሁኔታ ዛሬ ምነው ጠፉ እልኩ ነበር እግዚያብሔር ይመስገን በደና ስለመጣቹ

  • @user-gk7hs2pp8h
    @user-gk7hs2pp8h Před 5 měsíci

    አቤቱ እግዚዮ መሀረነ ክርቶስ ልቦና ይስጣቹ ሌላ ምን ይባላል እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ አድርገህ የፈጠርከ አምላክ ተመስገን አምላኬ

  • @habtamuberihun6406
    @habtamuberihun6406 Před 5 měsíci +1

    ነጋሽ ምርጥ ሰው ኑርል