አማን ሻሎም የተሸዋወዱበትን ጉዳይ በእዉቀት አጠራዉ | faithline | aman shalom | ተናገር እዉነቱን | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Komentáře • 35

  • @tarekegnburakatarebest5987
    @tarekegnburakatarebest5987 Před měsícem +1

    አሜን ተባረክ❤❤❤
    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @RuthEmmanuel-mt7fl
    @RuthEmmanuel-mt7fl Před měsícem +1

    አማን የእኛ የእውቀት መዝገብ ጌታ ፀጋውን ያብዛለት🎉🎉🎉

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před měsícem +2

    አማኒ! የጌታ ፀጋና ሰላም ዘወትር ይብዛልህ!! በትውልዱ ፊት በብዙ ትእግስት በማድረግ እውነቱን እንደ እግዚአብሔር ቃል በመግለጥ እንድትተጋ በጌታ ፍቅር አሳስብሃለሁ!!! ለህይወትህ ጉዞና ለወንጌል አገልግሎትህም ቢሆን መንፈሳዊ ብስለት ወሳኝ ነገር ነው!! ያም! በሂደት የሚገኝና ዘወትር ከጌታና ከቃሉ ጋር ባለህ ህብረት ወይም ጥምረት ነው!!! በፀሎት ላይ እያለሁ ጌታ መን/ቅዱስ ከነገረኝ አንዱ ትዝ አለኝ፣ "ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ሌላው፣ ህዝቤ ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም የለን ነው፣ ጌታ ስሙ የተመሰገነ ይሁን፣ ቆም ብለን እረሳችንና ትውልዱ ያለበትን የጠላት ተጽኖ ልናውቅና በብዙ ትእግስትና ፍቅር ልንቀርባቸውና እንደ ቅዱስ ቃሉ እየመከርንና እያስተማርን ልንገለጥ ተጠርተናል!! ነገ የጌታ ክብር በኃይልና በስልጣን ሲገለጥ (ሪቫይቫሉ ሲመጣ ) ከሚገለጡት ከእግዚአብሔር ልጆች መሃል አንዱ የክብሩ መገለጫ እቃው እንደምትሆን አምናለሁ!!! በርታ!! ( 1ኛ/ጢሞ. 4: 11-16, መዝ 3:) ተባረክ ፣ ማዘር ነኝ

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t Před měsícem

      ይህንን ኮመንት 300% እንደምታጠፉት እርግጠኛ ነኝ::
      "ከእግዚአብሄር ጋር መተካከልን አልመረጠም!" ሲል እኩል መሆን ሲችል ብላችሁ እንዴት ነው የምታምኑት? "የአምልኮ መልክ አላቸው ሀይሉን ግን ክደዋል!" የተባለላችሁ እናንተ ናችሁ::
      ሰይጣን እና አዳምናሔዋን ከእግዚአብሔር እኩል ስልጣንን ፈልገው ተወረወሩ ኢየሱስ ግን ይህንን አላደረገም ለማለት ነው::
      ኢየሱስ የእግዚአብሔር መልእክተኛ እንጂ ራሱ እግዚአብሔር አይደለም:: የስላሴ ትምህርትም በሰዎች ጭንቅላት የተፈበረከ የሀሰት ትምህርት እንጂ በመፅሀፍ ቅዱስ የተደገፈ አይደለም:: ቃሉን አንብብ:: ለኢየሱስ እግዚአብሔር አምላኩም አባቱም ነው:: የየበኩር ልጄ የሚለውም የፍጥረት ሁሉ መጀመሪያ ስለሆነ ነው::
      የዮሀንስ ወንጌል 20:17
      ኢየሱስም፡- ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው፡ አላት።
      2 ቆሮንቶስ 1:3
      የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
      ዮሀንስ ወንጌል 5:19
      ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው፡እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከራሱ ሊያደርግ ምንም አይችልም፤ ያ የሚያደርገውን ሁሉ ወልድ ደግሞ ይህን እንዲሁ ያደርጋልና።
      ዮሀንስ ወንጌል 6:38
      ፈቃዴን ለማድረግ አይደለም እንጂ የላከኝን ፈቃድ ለማድረግ ከሰማይ ወርጃለሁና።
      ዮሀንስ ወንጌል 7:16
      ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው: ትምህርቴስ ከላከኝ ነው እንጂ ከእኔ አይደለም፤
      ማቴዎስ ወንጌል 20:23
      እርሱም፡- ጽዋዬንስ ትጠጣላችሁ፤ በቀኝና በግራ መቀመጥ ግን ከአባቴ ዘንድ ለተዘጋጀላቸው ነው እንጂ እኔ የምሰጥ አይደለሁም፡ አላቸው::
      ማቴዎስ 28:18 ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፡- ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ

  • @user-fp7kh7yy3h
    @user-fp7kh7yy3h Před měsícem +5

    አማን ጌታ እየሱሰ ፀጋውን ያብዛል

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Před měsícem +1

    “አሳልፎ የሚሰጠውን ያውቅ ነበርና፤ ስለዚህ፦ ሁላችሁ ንጹሐን አይደላችሁም አለው።”
    - ዮሐንስ 13፥11

  • @samuelfiga
    @samuelfiga Před měsícem +3

    ተባረክ አማኒዬ

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Před měsícem +1

    “ነገር ግን ከእናንተ የማያምኑ አሉ። ኢየሱስ የማያምኑት እነማን እንደ ሆኑ አሳልፎ የሚሰጠውም ማን እንደ ሆነ ከመጀመሪያ ያውቅ ነበርና።”
    - ዮሐንስ 6፥64

  • @user-mk9vs2qu1v
    @user-mk9vs2qu1v Před měsícem +1

    አማን እግዚአብሔር ለስራው ስለመረጠህ እውቀቱን ሰጥቶሃል እና Please የተሰጠህን በጥንቃቄ ተጠቀም ለሰውም ጥቀም ፀጋውን ያብዛልህ .

  • @binyameberha5106
    @binyameberha5106 Před měsícem +1

    ተባረክ

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Před měsícem

    “ነገር ግን ኢየሱስ ሰዎችን ሁሉ ያውቅ ነበር፤ ስለ ሰውም ማንም ሊመሰክር አያስፈልገውም ነበርና አይተማመናቸውም ነበር፤ ራሱ በሰው ያለውን ያውቅ ነበርና።”
    - ዮሐንስ 2፥24-25

  • @SeleshiGetachow
    @SeleshiGetachow Před měsícem +1

    ተባረኩ ቅድሳን

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před měsícem

    አማኒ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t Před měsícem +2

    ይህንን ኮመንት 300% እንደምታጠፉት እርግጠኛ ነኝ::
    "ከእግዚአብሄር ጋር መተካከልን አልመረጠም!" ሲል እኩል መሆን ሲችል ብላችሁ እንዴት ነው የምታምኑት? "የአምልኮ መልክ አላቸው ሀይሉን ግን ክደዋል!" የተባለላችሁ እናንተ ናችሁ::
    ሰይጣን እና አዳምናሔዋን ከእግዚአብሔር እኩል ስልጣንን ፈልገው ተወረወሩ ኢየሱስ ግን ይህንን አላደረገም ለማለት ነው::
    ኢየሱስ የእግዚአብሔር መልእክተኛ እንጂ ራሱ እግዚአብሔር አይደለም:: የስላሴ ትምህርትም በሰዎች ጭንቅላት የተፈበረከ የሀሰት ትምህርት እንጂ በመፅሀፍ ቅዱስ የተደገፈ አይደለም:: ቃሉን አንብብ:: ለኢየሱስ እግዚአብሔር አምላኩም አባቱም ነው:: የየበኩር ልጄ የሚለውም የፍጥረት ሁሉ መጀመሪያ ስለሆነ ነው::
    የዮሀንስ ወንጌል 20:17
    ኢየሱስም፡- ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው፡ አላት።
    2 ቆሮንቶስ 1:3
    የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
    ዮሀንስ ወንጌል 5:19
    ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው፡እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከራሱ ሊያደርግ ምንም አይችልም፤ ያ የሚያደርገውን ሁሉ ወልድ ደግሞ ይህን እንዲሁ ያደርጋልና።
    ዮሀንስ ወንጌል 6:38
    ፈቃዴን ለማድረግ አይደለም እንጂ የላከኝን ፈቃድ ለማድረግ ከሰማይ ወርጃለሁና።
    ዮሀንስ ወንጌል 7:16
    ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው: ትምህርቴስ ከላከኝ ነው እንጂ ከእኔ አይደለም፤
    ማቴዎስ ወንጌል 20:23
    እርሱም፡- ጽዋዬንስ ትጠጣላችሁ፤ በቀኝና በግራ መቀመጥ ግን ከአባቴ ዘንድ ለተዘጋጀላቸው ነው እንጂ እኔ የምሰጥ አይደለሁም፡ አላቸው::
    ማቴዎስ 28:18 ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፡- ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub Před měsícem

      “አምላክ በእልልታ፥ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ።”
      - መዝሙር 47፥5

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t Před měsícem

      @@Ethiopia-cs2ub ኢየሱስ እግዚአብሔር የፈጠረው የመጀመሪያ ፍጡር ነው::ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት፣ በጣም ግልጽ፣ እስከ ነጥቡ፣ እና ለመረዳት ቀላል ነው። ግን ቃሉን ስናነብ ለማወቅ ሳይሆን በድርጅቶች እምነት ልክ ስለምናነበው ነው:: እነሱ ለመሰረቱት ድርጅት የሚስማማ ጥቅስ እየመረጡ የመፅሀፍ ቅዱስን እውነት ይሸፍኑታል::
      ቆላስይስ 1:15፣ እንዲህ ይነበባል።
      እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው። የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው። ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል።
      የዮሐንስ ራእይ 3: 14 በሎዶቅያም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፡- አሜን የሆነው፥ የታመነውና እውነተኛው ምስክር፥ በእግዚአብሔርም ፍጥረት መጀመሪያ የነበረው እንዲህ ይላል፡-
      ለዚህ ነው እግዚአብሔር የኢየሱስ አባት የሚባለው::
      ቆላስይስ 1:3 ስለ እናንተ ስንጸልይ፥ በሰማይ ከተዘጋጀላችሁ ተስፋ የተነሣ በክርስቶስ ኢየሱስ ስለ እምነታችሁ ለቅዱሳንም ሁሉ ስላላችሁ ፍቅር ሰምተን፥ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን አባት እግዚአብሔርን ሁልጊዜ እናመሰግናለን፤ ስለዚህም ተስፋ በወንጌል እውነት ቃል አስቀድማችሁ ሰማችሁ።

  • @andishman
    @andishman Před měsícem +1

    Aman you are wise

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Před měsícem

    2ኛ ቆሮ 12
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ትምክህት የሚያስፈልግ ነው፤ አይጠቅምም ነገር ግን ከጌታ ወዳለው ራእይና መገለጥ እመጣለሁ።
    ² ሰውን በክርስቶስ አውቃለሁ፥ በሥጋ እንደ ሆነ አላውቅም ወይም ከሥጋ ውጭ እንደ ሆነ አላውቅም፥ እግዚአብሔር ያውቃል፤ እንዲህ ያለው ሰው ከአሥራ አራት ዓመት በፊት እስከ ሦስተኛው ሰማይ ድረስ ተነጠቀ።
    ³ እንዲህ ያለውንም ሰው አውቃለሁ፥ በሥጋ እንደ ሆነ ወይም ያለ ሥጋ እንደ ሆነ አላውቅም፥ እግዚአብሔር ያውቃል፤
    ⁴ ወደ ገነት ተነጠቀ፥ ሰውም ሊናገር የማይገባውን የማይነገረውን ቃል ሰማ።
    ⁵ እንደዚህ ስላለው እመካለሁ፥ ስለ ራሴ ግን ከድካሜ በቀር አልመካም።
    ⁶ ልመካ ብወድስ ሞኝ አልሆንም፥ እውነትን እላለሁና፤ ነገር ግን ማንም ከሚያይ ከእኔም ከሚሰማ የምበልጥ አድርጎ እንዳይቆጥረኝ ትቼአለሁ።
    ⁷ ስለዚህም በመገለጥ ታላቅነት እንዳልታበይ የሥጋዬ መውጊያ፥ እርሱም የሚጎስመኝ የሰይጣን መልእክተኛ ተሰጠኝ፤ ይኸውም እንዳልታበይ ነው።
    ⁸ ስለዚህ ነገር ከእኔ እንዲለይ ሦስት ጊዜ ጌታን ለመንሁ።
    ⁹ እርሱም፦ ጸጋዬ ይበቃሃል፥ ኃይሌ በድካም ይፈጸማልና አለኝ። እንግዲህ የክርስቶስ ኃይል ያድርብኝ ዘንድ በብዙ ደስታ በድካሜ ልመካ እወዳለሁ።
    ¹⁰ ስለዚህ ስለ ክርስቶስ በድካም በመንገላታትም በችግርም በስደትም በጭንቀትም ደስ ይለኛል፤ ስደክም ያን ጊዜ ኃይለኛ ነኝና።
    ¹¹ በመመካቴ ሞኝ ሆኜአለሁ፤ እናንተ ግድ አላችሁኝ፤ እናንተ እኔን ልታመሰግኑ ይገባ ነበርና። እኔ ምንም ባልሆን እንኳ፥ ከዋነኞቹ ሐዋርያት በምንም አልጎድልምና።
    ¹² በእርግጥ የሐዋርያነት ምልክት በመካከላችሁ በምልክትና በድንቅ ነገር በተአምራትም በሁሉ ትዕግሥት ተደረገ።
    ¹³ እኔ ራሴ ካልከበድሁባችሁ ከዚህ በቀር፥ ከሌላ ቤተ ክርስቲያን ያነሳችሁበት በምን እኮ ነው? ይህን በደሌን ይቅር በሉልኝ።
    ¹⁴ እነሆ፥ ወደ እናንተ እመጣ ዘንድ ስዘጋጅ ይህ ሦስተኛዬ ነው፤ አልከብድባችሁምም፥ እናንተን እንጂ ያላችሁን አልፈልግምና። ወላጆች ለልጆች እንጂ ልጆች ለወላጆች ገንዘብ ሊያከማቹ አይገባቸውምና።
    ¹⁵ እኔ ግን ስለ ነፍሳችሁ በብዙ ደስታ ገንዘቤን እከፍላለሁ፥ ራሴን እንኳ እከፍላለሁ። ከመጠን ይልቅ ብወዳችሁ በዚህ ልክ ፍቅራችሁ የሚያንስ ነውን?
    ¹⁶ ይሁን እንጂ እኔ አልከበድሁባችሁም፤ ነገር ግን ሸንጋይ ሆኜ በተንኰል ያዝኋችሁ።
    ¹⁷ ወደ እናንተ ከላክኋቸው በአንዱ ስንኳ አታለልኋችሁን?
    ¹⁸ ቲቶን መከርሁት ከእርሱም ጋር ወንድሙን ላክሁት፤ ቲቶስ አታለላችሁን? በአንድ መንፈስ አልተመላለስንምን? በአንድ ፍለጋስ አልተመላለስንም?
    ¹⁹ ለእናንተ ስለ ራሳችን እንድንመልስ ሁልጊዜ ይመስላችኋልን? በእግዚአብሔር ፊት በክርስቶስ ሆነን እንናገራለን፤ ነገር ግን፥ ወዳጆች፥ እናንተን ልናንጻችሁ ሁሉን እንናገራለን።
    ²⁰ ስመጣ፥ እንደምወደው ሳትሆኑ አገኛችሁ ይሆናል እኔም እንደምትወዱት ሳልሆን ታገኙኝ ይሆናል ብዬ እፈራለሁና፤ ምናልባት ክርክር ቅንዓትም ቁጣም አድመኝነትም ሐሜትም ማሾክሾክም ኩራትም ሁከትም ይሆናሉ፤
    ²¹ እንደ ገና ስመጣ በእናንተ ዘንድ አምላኬ እንዲያዋርደኝ፥ አስቀድመውም ኃጢአት ከሠሩትና ስላደረጉት ርኵሰትና ዝሙት መዳራትም ንስሐ ካልገቡት ወገን ስለ ብዙዎች ምናልባት አዝናለሁ ብዬ እፈራለሁ።

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před měsícem

    ፀያፍ ስድብ እስካልተሳደብክ ድረስ ሀሳብን በነፃነት በመግለፅ እናምናለን ከላይ የፃፍካፍካትን ኪስህ ክተታት እና ይሄ ምን ይላል 👉🤭“አምላክ በእልልታ፥ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ።”
    - መዝሙር 47፥5

  • @user-fp7kh7yy3h
    @user-fp7kh7yy3h Před měsícem

    ❤❤❤❤❤📚📚📚📚📚🎉🎉🎉🎉

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před měsícem +1

    አማን አንደኛ

  • @GetuDemisie-of4vy
    @GetuDemisie-of4vy Před měsícem +1

    ቢያናድድህም የሚያምርብህ ስለእግዚአብሔር ስታወራ ነው። ከግለሰቦች ጋር ብሽሽቁን ተወዉ። ሌላውን ኑሮህን ከቲክቶክ ውጪ ኑረው። ቲክቶክ ላይ ስትመጣ ስራህ መሆን ያለበት እግዚአብሔርን መግለጥ ብቻ ነው መሆን ያለበት!

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Před měsícem

    ዮሐንስ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵ ኢየሱስም ዓይኖቹን አንሥቶ ብዙ ሕዝብ ወደ እርሱ ሲመጣ አየና ፊልጶስን፦ እነዚህ እንዲበሉ እንጀራ ከወዴት እንገዛለን? አለው።
    ⁶ ራሱ ሊያደርግ ያለውን ያውቅ ነበርና ሊፈትነው ይህን ተናገረ።

  • @user-un6uf9fs1r
    @user-un6uf9fs1r Před měsícem

    Ersu selamachin new seratu des yelegnal

  • @earthandouterspace446
    @earthandouterspace446 Před měsícem

    Erafu bezh ris mekraker .teweyayu enji

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Před měsícem

    ማርቆስ 11
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹² በማግሥቱም ከቢታንያ ሲወጡ ተራበ።
    ¹³ ቅጠልም ያላት በለስ ከሩቅ አይቶ ምናልባት አንዳች ይገኝባት እንደ ሆነ ብሎ መጣ፥ ነገር ግን የበለስ ወራት አልነበረምና መጥቶ ከቅጠል በቀር ምንም አላገኘባትም።
    ¹⁴ መልሶም፦ ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም ማንም ከአንቺ ፍሬ አይብላ አላት። ደቀ መዛሙርቱም ሰሙ።

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Před měsícem

    አማኑ በትክክል ገልፀከዋል ሚኪያስ ምትባል ሰውዬ ከአቶ ደምረው ጋር ጌም መጫወት ወንጌል ከመሰለክ ደግሞ የወንድሞች ጠላት አትሁን ወንጌል ተማር በመጀመሪያ።

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t Před měsícem

    እኔ ግን የሚገርመኝ ቅናታችሁ በቃሉ ለተፃፈው እውነት ወይስ እናንተ አንሻፋችሁ ለፈበረካችሁት ሀሰት ትምህርት? "ማኖ ትነኪያለሽ አቁሚ!" ለምን ትላታለህ? የሚመረምር ግን ሁሉን ይመረምራል ሙልካሙንም ይይዛል እንጂ ለሀሰት ትምህርት fight አያደርግም::
    ኢየሱስ ሁሉ እንደሚገዛለት ነገር ግን ከፈጣሪውና ስልጣ ከሰጠው ውጭ መሆኑ በግልፅ ተፅፏል::
    1ኛ ቆሮንቶስ 15: 27 &28 ሁሉን ከእግሩ በታች አስገዝቶአልና። ነገር ግን፡- ሁሉ ተገዝቶአል ሲል፥ ሁሉን ካስገዛለት በቀር መሆኑ ግልጥ ነው።ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ግን እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል።

  • @jha8217
    @jha8217 Před měsícem

    Yezarew yileyal nechunim tikurunim neh ere Amani 😅😅😅😅😅😅

  • @yirgalemgebremariam5983
    @yirgalemgebremariam5983 Před měsícem

    Kkkkkkkkkkk

  • @Metameta-xp7ks
    @Metameta-xp7ks Před měsícem

    አፍህን ስትከፍት ያምርብሀል አዎ

    • @user-jh8mg7vp5v
      @user-jh8mg7vp5v Před měsícem

      አማርኛ ያለማወቅ ነው የራስ ሀሳብ ነው?የተጠቀምክበት አማርኛ ደስ አይልም