ዓመተ ዓለምን ዓመተ ምህረት አረገው!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 01. 2023
  • እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ውድ የቤታችን ቤተሰቦች ይህን የበዓል ቆይታ ከነብይ ጥላሁን ጸጋዬ ቤተሰብ ጋር ልዩ የገና የበአል ቆይታ አድርገናል። እንድትከታተሉትና ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው።
    ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!!
    Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
    Subscribe Now ⏩ czcams.com/channels/PSl.html...
    FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref...
    Telegram ⏩⏩ t.me/Betachntv
    Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021: #BetachnTv
    Music in this video
    Learn more
    Song
    Ngoni
    Artist
    The Mini Vandals featuring Mamadou Koita and Lasso
    Album
    Ngoni
    Licensed to CZcams by
    CZcams Audio Library
    Music in this video
    Learn more
    Song
    Ngoni
    Artist
    The Mini Vandals featuring Mamadou Koita and Lasso
    Album
    Ngoni
    Licensed to CZcams by
    CZcams Audio Library
    Music in this video
    Learn more
    Song
    Ngoni
    Artist
    The Mini Vandals featuring Mamadou Koita and Lasso
    Album
    Ngoni
    Licensed to CZcams by
    CZcams Audio Library
    Music in this video
    Learn more
    Song
    Ngoni
    Artist
    The Mini Vandals featuring Mamadou Koita and Lasso
    Album
    Ngoni
    Licensed to CZcams by
    CZcams Audio Library

Komentáře • 33

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Před 3 měsíci

    Amen Amen 🙏 Haleluya Glory Be To God In Heaven 🙏 🙏

  • @user-np8vy7tw6h
    @user-np8vy7tw6h Před 8 měsíci +2

    ነብይ ጥሌ ጌታ ባርኮሃል ዘመንህን ጠቅልሎ ለስራው ይውሰድብህ❤❤❤

  • @tadutadu554
    @tadutadu554 Před rokem +4

    ነብይ ጥላሁን በጣም የጌታ ፀጋ የበዛለት እውነተኛ አገልጋይ ጌታ ይባርክህ ከነ መላው ቤተሰብህ

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 Před rokem +5

    ቤታችን ቲቪ ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ምክንያቱም ሚዲያዮች ሁሉ ከንቱና ረብ የሌላቸውን ለትውልድ የማይጠቅም ለእግዚአብሔር ክብር የማይሆን በሚያስተላልፉበት ዘመን እንዲህ ትውልድን እያነፁ እና ጌታን እያገለግሉ ያሉ ቅሬታዎችን ጊዜውን ተረድታችሁ እነ ጥልሽን እና ቤተሰቡን እንዲሁም የተወደደውን ሄኒዬን በማቅረብ ስለባረካችሁን ቤታችን ቲቪ ጌታ ይባርካችሁ ሳልል አላልፍም ጌታ ይባርካችሁ ጥልሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ተባርከናል አገልግሎትህ እንደ ማለዳ ጀንበር እየደመቀ እየጨመረ ይሂድ ሁላችሁንም እንወዳችዋለን መልካም የአገልግሎት ዘመን ይሁንላችሁ።

  • @tayekidane7837
    @tayekidane7837 Před rokem +4

    ቤታች ን ቲቪ አገልግሎታችሁ የተባረከ ይሁን። መልካም ገና ይሁን።

  • @TheChristianNews
    @TheChristianNews Před rokem +3

    እጅግ በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም ነበር። በድጋሜ መልካም በዓል ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu Před rokem +2

    የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች ተባረኩ🥰🥰

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +8

    ነብይ ጥሌ ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርካቹ ለምልሙ

  • @TedrosTeklemaria
    @TedrosTeklemaria Před 5 měsíci

    Peirce God, Henok,I haven't seen you for a long time. I am glad to see you.

  • @destamelku7883
    @destamelku7883 Před rokem +1

    ደስ የሚል ቤተሰብ ተባረኩ

  • @user-yb5eb3sb9k
    @user-yb5eb3sb9k Před 6 měsíci

    Wow 💕💕

  • @habtamushewa5624
    @habtamushewa5624 Před 8 měsíci

    Blessed family again

  • @temesgensamuel
    @temesgensamuel Před rokem

    በመነጋገር የማይፈታ ቋጥሮ የለም በእውነት ትልቅ ትምህርትን ተምሬያለሁ ተባረኩ።

  • @fete8818
    @fete8818 Před rokem

    አሜን
    ተባረኪ
    ከእዚህ ዓላማ ጀርባ የቁማችሁ ሁሉ ተባረኩ ፡ እናመሰግናለን
    ነብይ ጥሌ ስለ ኢየሱስ ስታስተመር እና ስታወራ በጣም ነው የሚጣፍጠኝ ተባረክ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před rokem

    ዋው የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ጌታ ይባርካችሁ

  • @user-vl7uu1sw3w
    @user-vl7uu1sw3w Před rokem +1

    ተባረኩ ሰንዬ እወድሻለው አንቺ ቅን የእግብሔር ሴት🙏

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Před 7 měsíci

    ❤ yetebareku family mayet btam ysdedtal

  • @shimeliskassahun584
    @shimeliskassahun584 Před rokem

    ምርጥ ሰወች

  • @bereketfekaduofficial3151

    ተባረኩ በብዙ!

  • @adanuugalataaadanuugalataa6655

    Amen 🙏💖💖💖💖💖💖💖 tabarekuu

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 Před rokem

    ተባረኩ

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 Před rokem

    Tile.tebareku

  • @henokhailu9278
    @henokhailu9278 Před rokem

    God bless u asdenaki miskerenet new love u all❤

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Před 9 měsíci

    Ameeennnn❤

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Před rokem

    shalom shalom amen

  • @galts1961
    @galts1961 Před rokem

    Msy be jesus Born on Pesach( passover)

  • @shimeliskassahun584
    @shimeliskassahun584 Před rokem

    ሁሉም አገልጋይ መማር አለበት ገስት ሀዉስ ምናምን የምትሉ ተማሩ ከጥሌ

  • @kibenshtumoro553
    @kibenshtumoro553 Před rokem

    🙏🙏❤❤

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Před 9 měsíci

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 Před rokem +2

    ሠኒ ቡና ቁርስ ማለት ምን ማለት ነው ቡና ያዘጋጀው ቁርስ ነው? ቡና ቁርስ ከሌለው ስሙን ይቀይራል ወይ?

    • @betachntv6779
      @betachntv6779  Před rokem

      ቡና ቁርስ ከሌለው ስሙን አይቀይርም።

  • @dawettamirat-xh5vr
    @dawettamirat-xh5vr Před 22 dny

    ዳስይላል ta

  • @habtamushewa5624
    @habtamushewa5624 Před 8 měsíci

    Blessed family again