ከኢየሱስ ውጪ ስብከት የለኝም ነብይ ጥላሁን ፀጋይ prophet Tilahun Tsegaye interview

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 01. 2023
  • #Tilahun_Tsegaye #ጥላሁን_ፀጋዬ #interview #protestant #yonatan_aklilu #orthodox #marciltv #talkshow
  • Zábava

Komentáře • 43

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Před rokem +4

    የዘመናችን ምርጥ ሰባኪ ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ቤትህን ይባርክልህ

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Před rokem +11

    የሱን ስብከቶች ስሰማ እየሱስን በዐይኖቼ እያየሁ በክርስቶስ ደም ያገኘሁትንም የዘላለም ህይወት አክብሬ እና ተጠንቅቄ እንድኖረዉ በቻልኩት መጠን እተጋለሁ። ዘመንህ ይለምለም።

  • @hibstubelou9077
    @hibstubelou9077 Před rokem +5

    ጥሌ,ለሚስትህ ብቻ ሳይሆን...ለኔም ምርጡ ሰባኪ ነህ❤።

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094

    ነብይ ጥሌ በስብከቶችህ ከተባረኩት እና እምወደው ሰው ነው ዘመንክ ይባረክ በእውነት

  • @zinashalemu8747
    @zinashalemu8747 Před 2 měsíci

    Nebiy Tile miritu yezemenachin sebaki betam newu miwedewu . Teyakiwu gin teyikeh tiresawaleh eregaga

  • @rb2782
    @rb2782 Před 9 dny

    ይህንን video ሰዎች ትኩረት ሰጥቶ ያዩት አይመስለኝም እንጂ፡ እስካሁን ካቀረብካቸው ሕይወት ለዋጭ የሆነ ቃለ ምልልስ ነው. It was a wonderful interview ever but it didn't go viral as the message search helpful for the Christians. ነብይ ጥሌ ተባረክ ወንድሜ.

  • @mihretshewangizaw1866

    እግዚያብሔር በየዘመኑ የራሱን ሰዎች ያስቀምጣል በዚህ ዘመን አሴንና ጥሌን ለዚህ ዘመን ሰጠን ጌታ ይባረክ

  • @selambefekadu2800
    @selambefekadu2800 Před rokem +2

    ጌታ ይባርክህ ሁልጊዜም በስብከትህ ኢየሱስን ታስናፍቀናለህ

  • @jesuslove1707
    @jesuslove1707 Před rokem

    አንተ ማለት ወቅቱ የሚጠይቀው ሰባኪ ነህ። እንዲህ ስንናቆር እንዳንተ ያለ ሰባኪ ስላለን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ

  • @meazatekle5925
    @meazatekle5925 Před rokem +1

    Eko Eyesus besbekeln enbertalen keza wech aynurh , neby ketlbet esey tebarek Prophet Tlie

  • @wegagen934
    @wegagen934 Před rokem +1

    Anten yesexen geta yebarek

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Před rokem

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ነብይ ጥላሁን ባለቤትህም ልጆችህንም እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @ermiyasadmasu7422
    @ermiyasadmasu7422 Před 11 měsíci

    Geta ybarkh❤

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 Před 11 měsíci

    My Always Number One preacher Prophet Tilahun you are blessed 😇 ❤

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 Před rokem

    Powerful preacher, God bless you Prophet Tilahun

  • @eyushahunegnaw5004
    @eyushahunegnaw5004 Před rokem

    ነብይ ጥሌ እንወድሀሐን ኑርልን

  • @seblewongeledenekeadraro8774

    Neby telesh, abzeto geta yibarkehe,ante setesebke botawelay yalhu yimeselegnale beteley sele pawlos. "Yepawlos senselet" I have no words 😢 just totally God bless you 🙏 with your family 👪 🙏 ❤

  • @leulgebre76
    @leulgebre76 Před rokem

    የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው!

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 Před rokem

    Ewunet lemenager tele kelay yeteseten berekitacen new hulem sebeketun sesema be lekeso gemere be lekeso new yemeceresew egg new lebe yemenekaw geta zemenun yebarekiw sega yebezalet !!!!!!!!!.....

  • @shawelbetru
    @shawelbetru Před rokem +3

    እጅግ የአስተምህሮና የአስተሳሰብ ጥራት ያየሁበት ወንድም ነው። ብዙ አገልግሎቶቹን ለመስማት አነሳስተኸናል። ሰዎች የሚኖሩለትን እውነት እንዲህ አድምተው ሲያውቁና ሲያስተምሩ ደስ ያሰኛል። ለወንድሜ ያለኝ ምክር ይህንን የከበረ ስጦታ በብዙ ትጋትና ምክር ጠብቀው። መልካሙን ነገርህን አይተው እዚህና እዛ ሲያዋክቡህ ባዶ እንዳያስቀሩህ ተጠንቀቅ። ምኩራቦች በርቱ ተበራቱ።

    • @yamali1018
      @yamali1018 Před rokem

      ትክክለኛ ምክር ነው ። ጌታም እንድጠብቀው እንፀልይለታለን።

  • @meskermmeski6168
    @meskermmeski6168 Před rokem

    ኢየሱስ አይጠገብም ፀጋ ይብዛልህ

  • @kennedyabraham7916
    @kennedyabraham7916 Před rokem

    ሰላም ነብይ ጥልሽ እንዴት ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ፊቱን ያአብራልህ በስብከቶችህ ተባርኬአለዉ።
    ይሄንን ኢንተርቪውን ስሰማ ስለ ሰዉ ማንነት የገለፅክበት መንገድ ብዙም ባአልስማማበትም ሃሳብህን ግን አከብራለዉ።
    ለዚህ ጥቅስ መልስ ብትሰጠኝ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል
    2ኛ ቆሮንቶስ 4:16
    ስለዚህም አንታክትም፥ ነገር ግን የውጭው ሰውነታችን ቢጠፋ እንኳ የውስጡ ሰውነታችን ዕለት ዕለት ይታደሳል።
    2 Corinthians 4:16
    For which cause we faint not; but though our outward man perish, yet the inward man is renewed day by day.

  • @abay-neh741
    @abay-neh741 Před rokem +1

    Ejig betam yemewedew Nebiye nw....kefiteh quche beye yemenarebetin qen enafeqalew....!!!

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před rokem

    ተባርክ ❤❤❤❤❤

  • @mebrattsegay9143
    @mebrattsegay9143 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @elsagebre5418
    @elsagebre5418 Před rokem +2

    ለጥላሁን ጥያቄ አቅርብልኝ በ christology ላይ በተከታታይ ቢያስተምር ዛሬ በፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያን በዚህ ጉዳይ ላይ ያልገባቸው ትውልዶች በዝተዋል እባክህ ጥያቄዬን አድርስልኝ ተባረክ

  • @antonyayele1515
    @antonyayele1515 Před rokem

    የራስህን ውስጥህ ያለውን ነው ምጠይቀው

  • @aselefechfeyissa9417
    @aselefechfeyissa9417 Před rokem +1

    ሻሎም ሠላማችሁ ይብዛ ነብይ ጥሌ ከምሠማቸው አስተማሪዎች አንዱ ነው ነገር ግን በሠው ሁለንተና ላይ ግን እግዚአብሔር ሠውን እንደ መልካችን እንፍጠር አለ ሰውን እንደ መልኩ ፈጠረ ከዚያ ደግሞ ሰውን ምድር ላይ እንዲቀሳቀስበት ሰውን ከምድር አፈር አበጀው ይላል
    _ ሰው በልቡ አምኖ ይድናል በአፉም መስክሮ ይፀድቃል ይላል እና ምኑ ነው የዳነው የፀደቀው አንድ ሠው ሲድን ፊዝካሉ ላይ ወድያው እንደዳነ የሚታይ ኪሎ መጨመር ሌላ ለውጥ የለም
    _ ሰው ሲሞት ሥጋውን ምንድነው የምትሉት ሬሣ ወይም አስክሬን ሠው ያስባለው መንፈሱና ነፍሱ ወደ አምላኩ ሄዷል ወንድማቾን ወደ ጌታ ሄደ የወንድም ኤኬሌ ቀብር ይባላል
    _ ወደ ጌታ የሄደውም የሚበር ንፋስ እንዳልሆነ በአልአዛር እና ባለጠጋው ሠው አስተምሮናል
    *በተጨማሪ መንፈሴ ድኗል በስጋዬ ሐጢያት ብሠራ የሚባል ነገር የለም የሥጋ ሥራ እና እግዚአብሔር ሐጢአት የሚለውን ለይታችሁ በደንብ አውሩበት
    * አንድ ትምህርት ስህተት ብለን ለመፈረጅ ከታነፀው መሠረት ውጭ ማለትም ከክርስቶስ ውጪ ሌላ መሠረት ለመመስረት ከታገለ ነው መመስረት ስለማይቻል እንደዚያ ካደረገ ደግሞ ስህተት ብቻ ሳይሆን መንገድ ህይወት የሆነውን እየሱስን አላገኘም ጌታን እናስቀብለዋለን
    ነብይ ጥሌ እየሱስን ተርክልን እንሰማሃለን። ለበረከት ናችሁ

    • @aazewde9394
      @aazewde9394 Před rokem

      Aselefech Feyissa
      Thank you ጥላሁን የሚባለው ስውዬ ገና ብዙ ይቀረዋል ቁጭ ብሎ የሰውን ማንነት ከእግዚአብሔር መንፈስ መማር አለበት
      ሳይረዳ ሌሎች አስተማሪዎቹን ተከትሎ የሚፈርጅ ስው ባይሆን መልካም ነበር
      እንዲገለፅለት እንፀልይለት

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 Před rokem

      Ewnet nw ,Tebarek!

  • @tariqwatariqwa6047
    @tariqwatariqwa6047 Před rokem

    ጥላ በየሱሰ ሰም ከዚ በበለጠ ጥሰ ውጣ።ምርጥ የእየሱሰ ወታደር ነክ ብዬሃለው።ዝም ብዬ ፕሮግራምክን ሳዳምጠው ወጋው ነቀል የሚል ፉከራ የለበትም አገልግሎትክ።ሴጣን መሸነፉንና መውደቁን እራሱ ሰለሚያውቅ የገባክ አንተ ብቻ ነክ ጥላ ምርጥ የክርሰቶሰ ወታደር ነህ

  • @asrathalabo1352
    @asrathalabo1352 Před rokem

    አረ እኔንም ወደነ ፐዉሎስ ሠፈር ከነ ነፍሴ ነዉ የወሠደኝ። በእዉነት እስከዘሬ እንዴት ሠለዉቅሕ እንደተጎደዉ አሠብኩ። አሁን ግን መያት ከጀመርኩሕ 2wነዉ ግን እያለቀሥኩ ነዉ ትምሕርትሕን ምካተተለዉ። በእዉነት ወንጌል ሰዉ አገኘ ነዉ ያልኩት።

  • @dawitg25
    @dawitg25 Před rokem

    ከይቅርታ ጋራ የእግዚያብሔር መልክ ወይም አምሳል የሚባለው ነገር character እንዴት ሊሆን ይችላል?
    Character መገለጫ እንጂ መልክ ወይም አምሳል ሊሆን አይችልም።
    ለምሳሌ አንድ ልጅ ሲጸነስ ወይም ተጸነሰ የምንለው የሴቷ እንቁላልና የወንዱ ፈሳሽ በማህጸን ውስጥ ይገናኙና ትንሽዬ ድቡልቡል የሆነ ስጋ ነገር ይፈጠራል።
    ያ በማህጸን ውስጥ እያደገ ይመጣል ከዛ ከተወሰነ ሳምንት በሗላ መንፈስ ወደ እዛ ወደ ተዘጋጀው ድቡልቡል ስጋ ነገር ውስጥ ይገባል። ከ9 ወር ቆይታ በሗላ ይወለዳል። ልክ ሲወለድ ነብስ ወይም እስትንፋስ ያገኛል።
    ከዛ በሓላ እየተመገበ የተገለጠበትን የስጋ ሰውነት እያሳደገ ይመጣል። ይሄ ተሸክመን የምንዞረው ሰውነታችን (ስጋችን) የምንለው የበላነው ምግብ ውጤት ነው። ለዛም ነው አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ የሚለው። ምክንያቱም የምንበላው ሁሉ ከአፈር የመጣ ነው። ስጋ እንኳን ብንበላ በሬው ከአፉር የበቀለ ሳር በልቶ ነው ስጋውን ያ ሳደገውና እኛ እምንመገበው።
    ያ በድቡልቡል ስጋ ነገር ውስጥ ከተወሰነ ሳምንት በሗላ የሚገባው መንፈስ ነው የምንመገበውን በሙሉ ወደ በሰውነታችን የሚለውጠው። ለምሳሌ ብርቱካን እንበላለን እንበል ያ ብርቱካን ወዴት ይሄዳል? ወደ ሰውነታችን ይቀየራል። ወደ ሰውነታን እሚቀይረው ኃያል ምንድን ነው?ወደ ስውነታችን የሚቀይር ኃይል ያ በውስጣችን ያለው መንፈስ ነው። ያ መንፈስ ነው የእግዚያብሔር መንፈስ የምንለው። በሱ አምሳል ተፈጠርን የሚባለው ጠባያችን ሳይሆን ያ የምንመገበውን ወደ ሰውነት እሚቀይረው ኃይል ወይም መንፈስ ነው።

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfa Před rokem

    By the way John piper is a Calvinist ........ ጥሌ እንዴት ነው ይሄንን ሰው እንደ role model የሚገልፀው???

    • @aazewde9394
      @aazewde9394 Před rokem

      ኤሱም እንደዛ ስለሆነ ነዋ

    • @user-uc9xk6nk3o
      @user-uc9xk6nk3o Před 2 měsíci

      ካለቨንስት መጽሓፍ ቅዱስ የሚለዉን ካሉ እርሱም ነዉ፡፡

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před rokem

    አንተ ላይ የሚታየው የተገለጠው አገልግሎት ማስተማር ነው ነቢይነቱም እንዳለ ሆኖ::በዚ ዘመን ካሉ ከአብዛኛዎቹ የሆድ አስተማሪዎች ና ከዚ አለም ርካሽ ሐሳቦች የተለየ ስራ እየሰራህ ስለሆነ በርታ:: ወንጌል ሕይወት እንጂ ሆድ አይደለምና በትክክል ካልተረዳነው አደጋ ነው:: በጣም የሚያስጠላ ነገር ነው አሁን በብዙ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እየሆነ ያለው:: የጠራ የወንጌል ትምህርተ ያስፈልጋል:: ሐጢአትን የሚያበረታታ ትምህርተ በቁም ገዳይ ስለሆነ ከእንደዚ አይነቱ ስህተት እንጠበቅ::

  • @mikiyasnegash3690
    @mikiyasnegash3690 Před rokem +1

    ሰው መንፈስ ነው፣ ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል።
    እዚህ ምድር ላይ ያለንን ተልዕኮ ስንጨርስ ከስጋ ውስጥ ወጥተን ወደ ጌታ እንሄዳለን።
    ቄስ በሊና ሲሞቱ ወደጌታ ሄደዋል ያልነውኮ መንፈስ ስለሆኑ ነው።
    እንደው ሰው ሲሞት ብቻ ነው እንዴ መንፈስ መሆኑን የምንናገረው?

    • @aazewde9394
      @aazewde9394 Před rokem

      ተባረከሃል!

    • @aazewde9394
      @aazewde9394 Před rokem

      MIKIYAS nNegash
      የአብያተ ክርስቲያናት ስዎች ገና አሁን ኢየሱስ ተኮር የሚያስተምር ሰው መግኘታቸው ራሱ ትልቅ ነገር ነው ለዚህ ነው ብርቅ ድንቅ የሆነባቸው እንደምናውቀው ብዙዎች የሚያስተሩዋቸው ሃጢአት እንዳይሰሩ ምናምን ነው
      ሰለሰው ማንነት ማወቅ ገና ይቀረዋል
      ብዙዎቹ በቃ ይወቅነው ይበቃናል ንለው ራሳቸውን ስለሚዘጉ እግዚአብሔር እንክዋ እንዲያስተምራቸው አይፈቅዱም

    • @debebeyirga9277
      @debebeyirga9277 Před 11 měsíci

      ስጋችን ክርስቶስ ሲመጣ ይነሳል።ስጋችንም ከመንፈሳችን እኩል ያስፈልገናል ለዚህ ነው እርሱም እንደ መንፈሳችን የሚድነው። በትንሳኤ ቀን ይድናል።

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 Před rokem +8

    የዘመናችን ምርጥ ሰባኪ ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ቤትህን ይባርክልህ