ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ //የተሰቀለውን ክርስቶስን በየት በኩል ትመለከታላችሁ? prophet Tilahun Tsegaye ድንቅ ስብከት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 01. 2023
  • #የቤተ #ethiopia #የማለዳ #farfannaa
    “እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ መሰናክል፣ ለአሕዛብ ደግሞ ሞኝነት ነው።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23 (አዲሱ መ.ት)
    💚💚💚💚💚💚💚🍒🍒🍒🍇🍇🍇🍇🍇
    Thank You For Visiting Our CZcams Channel and
    Please subscribe To get New Videos. To be a
    partner of this ministry contact us with email:lolanwaqa@gmail.com Or Phone:
    +251917284675. GOD
    BLESS YOU. Abdi Mitiku.
    #yemaleda #southafrican #standupcomedy #american #australia #canada #netherlands #soudiarabia #dubai #ኢትዮጵያ #yonatanaklilu #eyuchufa #youtube #youtuber #youtubeshorts #africa #yetselot #የፀሎትመዝሙሮች #ድንቅልጆች #ድንቅ_ልጆች #seifuonebs #seifufantahunonebs #comedianeshetu
    #unitedkingdom

Komentáře • 298

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Před 7 měsíci +11

    ለምንደነው የምትመታኝ ......ስህተት ተገኝቶብኝ ይሆን?😭😭😭😭😭😭😍ለኔ ሲል ው ይሄን ሁሉ መከራ የተቀበለው መዳኔ በፍፁም አይቀልብኝም ወንድሜ ጥሌ ተባረክ ውስጤ እየሳልክብኝ ነው 😭😭😭😭😭😭

  • @yerosandarbine4177
    @yerosandarbine4177 Před rokem +47

    ነብይ ጥላሁን የሚገርም ክብር ባንተ ተገልጧል ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባረክ።

  • @user-of5cq1ih9h
    @user-of5cq1ih9h Před rokem +19

    አቤት መገለጥ !! እንዴት የታደሉ ናቸው አንተ ያለህበት ቸርች ያሉ ሰወች ።
    ሸቀጥ የሌለበት የሰማይ ድምፅ ስለምታስተምረን ጌታ ለዘላለም ይባርክህ 🤩🤩👏👏🙏🙏

    • @tigigeresu4004
      @tigigeresu4004 Před rokem +1

      አሚነ ተባረከልኘ ገታ ይበር ከቡርነ አነተ። ይሁነ ሰባሪያ ተመሰገነ ይቡዛልህ በበለጠ ከቡር ይገለጥ❤❤❤❤

    • @frezeryilma-ix4ri
      @frezeryilma-ix4ri Před 6 měsíci +1

      @@tigigeresu4004 አንተሰዉጌታይባርይሄትልቅጸጋተረክበሀል

  • @Aderoabate
    @Aderoabate Před 3 měsíci +8

    ለዘላለም ተባረክ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይገልጥልህ ወንድማችን !!!!!

  • @mercibahiru113
    @mercibahiru113 Před 7 měsíci +4

    ቃል የለኝም በእንባ ነው የጨረስኩት ይህ ሀሉ ለኔ ነው መንከራተቱ አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ መረዳትሕ በሰው አይምሮ ላይ ምስልን ይፈጥራል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @dirreefarfannaaabdii2197

    Warri cubbuu shakalanni waaraa fannoon Yesuus isaaniif hin galeefiidha

  • @YedlYedl
    @YedlYedl Před 9 měsíci +5

    ኦ አምላኬ ሆይ ለዘላለም አመልክሀለው

  • @roberaasefa8024
    @roberaasefa8024 Před rokem +10

    Waa'ee cubbuu koof dhiphateeta, Du'aa koo duuteeta, ulfinni siif malaa Yesuus Koo

  • @GelanHealthC
    @GelanHealthC Před měsícem +2

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን።በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን።ነብይ ተባረክ❤❤❤

  • @yesuusgatisaancho
    @yesuusgatisaancho Před 6 měsíci +5

    የዘመናችን ጳዉሎስ ❤❤

  • @user-lb1iz8vd2t
    @user-lb1iz8vd2t Před 10 měsíci +3

    ጥልዬ አቃቴኝ ሰምቼው አልጠግብ አልኩ እባክህን ተባረክ ፀሊይላሌሁ

  • @abrehetdesta1221
    @abrehetdesta1221 Před rokem +14

    ኢየሱስን እንዲህ ስትገልጠ በጌታ ስራ አብዝቼ እንድደነቅ እና
    እንደውቀው አድርጎኛል
    ዘመንህ ይባረክ

  • @netsiofficialpage8029
    @netsiofficialpage8029 Před rokem +11

    my Jesus

  • @azebchernet7330
    @azebchernet7330 Před 6 měsíci +5

    ተባረክ በእውነት እየሱስ እየሱስ ቡቻ ይሁንልን ፍጾሜያችን

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 Před 8 měsíci +1

    Wowow🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️wowowo🙇‍♂️🙇‍♂️አግዚአብሔር ይጠብቀህ
    ስወድህ አግዚአብሔር የባርክ
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤️❤️

  • @getahunbogale2460
    @getahunbogale2460 Před 5 měsíci +5

    ስለ እየሱስ መሰቀሉን አውቅአለሁ

  • @ermiasermiasborena
    @ermiasermiasborena Před 4 měsíci +3

    ወንድሜ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ!!

  • @taretekle-xy3ot
    @taretekle-xy3ot Před rokem +3

    ነብይ ጥሌ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርብ

  • @sintayhutarkgen3320
    @sintayhutarkgen3320 Před rokem +1

    እግዚአብሔር እንዴት የባረከህ ውድ ወንድም ነህ ምን አይነት መገለጥ ነዉ ይሔ በጉልበትህ የምትሔድ መሆንህን ያሳያል ለዚያውም በዚህ ዘመን ወንጌል በተሸጠበት ፀጋ ይብዛልህ

  • @dagmewkifledemissie2868
    @dagmewkifledemissie2868 Před měsícem +1

    ኦ እግዚእየ እየሱስ ክርስቶስ እቀብ ወአድህን እመከራ ወነፍስ:: እየሱስን እንደጳውሎስ የተረዳህ አንተ ጥላሁን እጅጉን ተባርከሀል፡፡
    ዛሬም የእየሱስ ክርቶስ ስጋና ደም በቅዱስ መንፈስ ተለውጦ መድኃኒት ነው፡፡ ዘለዓለማዊ ነውና፡፡

  • @user-be6ql4pm9q
    @user-be6ql4pm9q Před měsícem +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭 ተባረክ ጌታ ዘመንክን ይባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @AlmazmulatuMulatushegute-mz5xr
    @AlmazmulatuMulatushegute-mz5xr Před 5 měsíci +3

    ኢየሱስን ይበልጥ እያሰየ ያለህ ምረጡ
    መምህር አሁንም መንፈሰ ቅዱሱ ያብራልህ
    ተባረክ!!!

  • @netsiofficialpage8029
    @netsiofficialpage8029 Před rokem +10

    የነ ኢየሱስ

  • @asterkaleb4108
    @asterkaleb4108 Před rokem +3

    እግ/ር ከዝህም በላይ መገለጡን
    እንድያበዛልህ እመኛለሁ።

  • @ayshajemal7295
    @ayshajemal7295 Před rokem +5

    ሰምቼው ሰምቼው የማልጠግበው መንፈስ የሚያረሰርስ የተከፈለልኝ ወጋ ክብደቱ የሚያሳየኝ ስብከት ነው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ይብዛልህ እንጂ አይለቅብህ።

  • @EGS_lyrics
    @EGS_lyrics Před rokem +2

    አምንሃለሁ የእኔ ጌታ፥ አንተ ጌታ ነህ፥ ይህ ሁሉ ስለ እኔ ነው።

  • @metekutekalegn2855
    @metekutekalegn2855 Před 8 měsíci +3

    ውዴ ኢየሱስ ኦሆሆሆ ፍቅርህን የሚገልጽበት ቃላት የለኝም። እወድሃለሁ።❤❤❤

  • @YishakFirew-xz9vi
    @YishakFirew-xz9vi Před měsícem +1

    ጥልዬ አቃቴኝ ሰምቼው አልጠግብ አልኩ ተባረክ

  • @kyriakyria3500
    @kyriakyria3500 Před měsícem +1

    አሜንንንንንንንን❤

  • @user-fl7kj7tm3i
    @user-fl7kj7tm3i Před měsícem +1

    ኦ መንፈስ ቅዱሰ ! ተበረክ ❤

  • @user-ov6pv9bg6v
    @user-ov6pv9bg6v Před 2 měsíci

    ጌታይ ባርክህ ፀጋውንያብዛልህ እወድሀለሁ የጌታንፍቅር እውነተኛውንቃል ገለጥከው እግዛብኤር ይባረክ

  • @sifanwendimu211
    @sifanwendimu211 Před rokem +8

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን፣ የኔ ጌታ

  • @nurelgnalemayehu8134
    @nurelgnalemayehu8134 Před rokem +2

    yene abat yene thidiki esu newu😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AdmasuAganchew
    @AdmasuAganchew Před 2 měsíci +1

    ፀጋው ይጨመረልህ!❤❤❤❤❤❤

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 Před 2 měsíci +1

    ውውውውይ እረ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክኽ

  • @dirreefarfannaaabdii2197

    Fannoo Yesuus Kiristoositti kan qoosuu lubbuu isaatti qoosaa
    Mo'ichaa ittin arganneerra
    Yesuus Gooftaadhaa

  • @kidistdagnachew3716
    @kidistdagnachew3716 Před rokem +3

    ጥሌ በአንተ ስለተነገረው ወንጌል ተባረክ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን

  • @hiruti-kh1hx
    @hiruti-kh1hx Před 4 měsíci +3

    Tabarakii. Tsaga. Yabizaliki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dastedaste7363
    @dastedaste7363 Před rokem +3

    ኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ እየስሱሄ 📖📖😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏💔💔💔😭🙇😭😭🙏🙏🙏🙏 ሁልም እወድሀለው ሚለዉ ያለው ክብር ምስጋና ይሁንላት 🙏🙏 የዘለላም ሕይወት ነህ ኢየሱስሄ ለኔ 🙇💔😭🙏 በእወነት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ 🙇🙏♥️

  • @user-gl5pb4bp8r
    @user-gl5pb4bp8r Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @berekettitos2948
    @berekettitos2948 Před 13 dny +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistlemma3612
    @tigistlemma3612 Před 9 měsíci +2

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @DebebeTeach
    @DebebeTeach Před měsícem +1

    ጌታ ዘመንህ ይባረክ

  • @adanechetadesse6817
    @adanechetadesse6817 Před rokem +2

    Eyesusi...Eyesusi.Uuuuufffffiii..fikeree.Now....Wowww✝🙌🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭..Amenennni

  • @yerosandarbine1971
    @yerosandarbine1971 Před rokem +4

    Dhugaadha waa'ee isaa kanniin qoosuu dandeenya waa'ee fannifamuu Yesuus garuu eenyuu illee akka qoosuu hin fedhuu

  • @user-zz8ve7xb2p
    @user-zz8ve7xb2p Před 2 měsíci +1

    ጌታ ዘመን ህን ይባርክ

  • @titibenyan9317
    @titibenyan9317 Před 2 měsíci +1

    ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤

  • @user-dg6jv2eu2c
    @user-dg6jv2eu2c Před 5 měsíci +1

    ZEMENIH YIBAREK YE EGIZIABHER SEWU KEZIH BELAY YIGILEXILIH

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Před 6 měsíci +1

    HMMMMM KE MEGERM YALEFE !!!!!!! YESUSYE THUT !!!!!!

  • @temesgenbelete6896
    @temesgenbelete6896 Před 7 dny +1

    ዘመንህ ይደረብ

  • @Abebechwada-he2xf
    @Abebechwada-he2xf Před měsícem +1

    የኔ ጌታ😢😢😢

  • @user-sl5tu7fe6x
    @user-sl5tu7fe6x Před rokem +3

    Uuufffee😭😭😭😭 ክርስቶስ ለእኛ ሲል ያልሆነ ምን አለ ስሙ ይባረክ የእውነት ጌታ ይባረክ

  • @SifenAbdi-jm9xk
    @SifenAbdi-jm9xk Před 2 měsíci +1

    Kana hunda anaaf jetteeti yesuus koo❤❤😢😢😢

  • @tmehariyemane
    @tmehariyemane Před rokem +2

    የኢየሱስ መከራ ሊብራራ አችልም.በጥቂቱ በጥቂቱ ገልፆታል:: ጥ ሌ ተባረክ ።❤❤❤❤❤❤

  • @kyriakyria3500
    @kyriakyria3500 Před měsícem +1

    አሜን😢😢❤❤❤

  • @bontuugazuu1348
    @bontuugazuu1348 Před 8 měsíci +1

    Uuuuuuuufff thenk you Jesus geta yebarki 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Aderoabate
    @Aderoabate Před 3 měsíci +2

    ስለኢየሱስ ላይ ያለክ እይታ እኔ በጣም ካለሁበት ቦታ እየቀየርኝ ነው

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před rokem +1

    አቤት መገለጥ መንፈሰ ቅዱሰ ተባረክ።

  • @servantpetergoregch1026
    @servantpetergoregch1026 Před měsícem

    AMEN 🙏 JESUS IS LORD JESUS IS LOVE GLORY TO JESUS BLESS IN JESUS NAME prophet ኢየሱስ ክርስቶስ ተነስቶዋል

  • @mulugetaabiyo748
    @mulugetaabiyo748 Před rokem +1

    ነብይ ጥሌ! ተባረክ!!!!!

  • @wuba3439
    @wuba3439 Před rokem +2

    ይህ ሁሉ ስለ እኔ ሀጥያት የተከፈለ ዋጋ ነው 🥺🥹😭😭🙏🙏

  • @tsediwase5554
    @tsediwase5554 Před 3 měsíci +1

    Eysus eysus yena adaghn tebarklen wendema

  • @user-iv6pu8vb3u
    @user-iv6pu8vb3u Před 4 dny

    Amen amen amen amen ❤❤❤❤😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @areloyicha840
    @areloyicha840 Před 2 měsíci

    ተባረክ እግዚአብሔር ይባረክ 😔😔❤️❤️❤️😥😥😥✝️✝️ድንቅ ትህምርት ነው

  • @woriqenshtagasa2333
    @woriqenshtagasa2333 Před rokem +5

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ክብር ክብር ይሁንልህ አባብቴ ናብዬ ጥሌ ታባረክ ታባረክ እውዳለኔ 🙏🙏🙏📚📚📚📚📚📚

  • @ababoa5550
    @ababoa5550 Před 6 měsíci +1

    Geta yee barekii tabarekii

  • @GenetDagu
    @GenetDagu Před měsícem +1

    Amen Amen tabarakiii yene get😢😢😢

  • @yeneneshsimachew5503
    @yeneneshsimachew5503 Před 9 měsíci +2

    Yesuus🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥺

  • @Adn-ry7fb
    @Adn-ry7fb Před 2 měsíci

    አሜን,ተንስቷል,እየሱስ,አሜን😭👏

  • @abishyiriga3995
    @abishyiriga3995 Před rokem +3

    አሜን፣አሜን፣ድቅነዉ

  • @mafijojo
    @mafijojo Před rokem +3

    ወይኔ አልቻልኩምእየሱስ እየሱስ የኔ ፍቅር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fikadudhaba322
    @fikadudhaba322 Před rokem +7

    Ati du’uun kee jireenya naaf kenne, waraansa koo waraanamte

    • @umarokorsa1722
      @umarokorsa1722 Před rokem +1

      እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @siinaanabdii7164
    @siinaanabdii7164 Před rokem +5

    “Waa'ee fannifamuu Kristos dubbachuun warra karaa badiisaa irra jiraniif gowwummaa dha; nuyi warra karaa fayyinaa irra jirruuf garuu, inni humna Waaqayyoo ti.”
    - 1Qor. 1:18

  • @genetshimekt5390
    @genetshimekt5390 Před rokem +3

    አንተ ብሩክ መምህር ወንጌላዊ ስለሰጠን ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ለዘልዓለም እስከዘላለም🙏🙌🙌🙌🙌🙏🙏👏👏

  • @bitsitbitsittadesse5268
    @bitsitbitsittadesse5268 Před rokem +1

    የኔ ወድ ኢየሱስ የእኔ እውነቴኛ ፍቅር ኢየሱስዬ ቀላት አጣውል

  • @user-ji3hg3xx1j
    @user-ji3hg3xx1j Před 6 měsíci +1

    Igiziyabiheer yiibarki❤❤❤❤

  • @user-it9cl4bd1m
    @user-it9cl4bd1m Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ዘመን ይባራክ ድንቅ አጋላሌፅ የቃል ኃይል ይጨመራልህ ያተን ቃል ሁለ የምሰማ ኮሆነ ሕይወተ ይታደሳል ክብር ለሱ ይሁን😭😭📖📖📖💯💯💯

    • @martamartaalenaa
      @martamartaalenaa Před rokem +2

      ሃሌሉያ እየሱስ ያድናል ይታደጋል 🙏🙏🙏🏻

  • @Atekilt
    @Atekilt Před 2 měsíci +1

    Ameen

  • @tamrattalamo9361
    @tamrattalamo9361 Před rokem +1

    ❤❤ ስቃየን ወሰዶ ድህንነቴን አፀናዉ❤ፍቅር እንደዝህ ነዉ

  • @nesanetdebebe4090
    @nesanetdebebe4090 Před rokem +1

    አሜንንን

  • @samuelfiga6075
    @samuelfiga6075 Před rokem +4

    ኢየሱሱዬዬዬዬ አንቴ የሆንከልኝ ስዉራ እንዴት ደስ ይላል ክብር ሁሉ ለአንቴ ይሁን ነብይ ጥሌ አሁንም ጌታ ኢየሱስ በአዳድስ ክብርና ሞጌስ ይባርክክ በእዉነት በዚህ ዘመን እንደአንቴ እዉነተኛ የክርስቶስ ወንጌል የምስብኩ ያስፈልጉናል ተባረክ በኢየሱስ

  • @user-vx7yf2et4l
    @user-vx7yf2et4l Před 8 měsíci +1

    Tlye endeziy aynet megelet ygermal geta yabzal😢❤❤❤

  • @wuba3439
    @wuba3439 Před rokem +3

    ክብር ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን💖💖🌹🌹🙏🙏🙏

  • @SamsungSamsung-fk2ek
    @SamsungSamsung-fk2ek Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Biruk-bp4ic
    @Biruk-bp4ic Před měsícem +1

    Amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraghon8442
    @saraghon8442 Před rokem +1

    አሜሜንንንንን አሜሜንንንንንበእየሱሰ ሰም ታበረክ በእርሱ ቁሱል እኛም ተፈዉሰን ኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉ 😅😅❤❤❤

  • @Maza-xp5nb
    @Maza-xp5nb Před rokem

    Wowww getayesus yibarkhi kezibelayi yeqalu megelexii edejiretii yifisesbhi teeraww zaree getahoyi tebareki lekas gets edezim ayineti jegina Abasader Alew zemenhi yilemlim

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3n Před 2 měsíci +1

    Ameeeeeeeeen yene getta kibr lante❤❤❤

  • @brukayele1704
    @brukayele1704 Před rokem +1

    Amen geta yebarke ✝️❤️❤️

  • @berukjohny2507
    @berukjohny2507 Před rokem +3

    ጥሌ ማር የሆነውን ያባቴን ቃል ባንተ አደበት የባቴ መንፈስ ሲየወራ ነፍሰ አይቀርልኝም ተባረክ አቦ

  • @JERRYSmart-v7w
    @JERRYSmart-v7w Před 19 hodinami

    Tabarakiln tilye bro

  • @lemlemnegussie3938
    @lemlemnegussie3938 Před 8 měsíci +1

    Geta hoy😢😢 yihe hulu lene new

  • @yerosandarbine4177
    @yerosandarbine4177 Před rokem +4

    Barsiisaa kanarraa wantan hubadhe Amanuu fi Amanuudhabuun motummaa Waaqayyoo akkan nama hanqisuudhaa ykn dhorkuudhaa
    Lammaffaan dubbannaan keenyaa eegannoo akka nu barbaachisuu
    Inni sadaffaan mada'uun Yesuus Jireenyaa bara baraaf akka naa qopheesse 100 keessaa 100 akkan amanuu naa tasiseera

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před rokem +1

    what a nice Christ center preaching.May the lord bless you bro.

  • @user-jo9tk3fv5e
    @user-jo9tk3fv5e Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Love it

  • @nurelgnalemayehu8134
    @nurelgnalemayehu8134 Před rokem +1

    wendime geta thegawun yabezalih ewunet libe desim hasetim eyaderku newu yesemahut

  • @abaruabdisa8311
    @abaruabdisa8311 Před rokem +6

    We respect of the blood of Jesus

  • @eyobwonte8470
    @eyobwonte8470 Před 2 měsíci +1

    ጌታ ይባርክህ የእግዚአብሔር አገልጋይ ጥላሁን❤❤❤

  • @EGS_lyrics
    @EGS_lyrics Před rokem +1

    ምን አይነት ውድ ስጦታ ነህ ኢየሱስ።

  • @siyesuye6675
    @siyesuye6675 Před rokem +4

    𝑳𝒐𝒓𝒅 𝒃𝒍𝒆𝒔𝒔 𝒚𝒐𝒖 𝒐𝒖𝒓 𝒃𝒓𝒐𝒕𝒉𝒆𝒓