ትራንዚት Hanna Yohannes: ሸዋፈራው ደሳለኝ ሰለሞን ቦጋለ ሳምሶን ታደሰ ( ቤቢ )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayoha...
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes

Komentáře • 108

  • @abby8509
    @abby8509 Před 7 měsíci +27

    የያዙት የቆየ ፕሮግራም አጣብቂኝ ውስጥ ሆነው ይሆናል እጅ ላስፍየ የማያዝን እማያለቅስ ዳቢሎስ ብቻነው በሰላም ተመለሱ 😊😊

    • @rahelmiele7429
      @rahelmiele7429 Před 7 měsíci +3

      እውነት ነው።

    • @user-yu1cq7cn5v
      @user-yu1cq7cn5v Před 7 měsíci

      ሳይሞት የተቀረፀ ይሆናል

    • @ataleludesalgn3735
      @ataleludesalgn3735 Před 6 měsíci

      አስፋው መንፈስ ቅዱስ ነበር እንዴ? ክር ሳያስር የኖረ ለኛ ለትክክለኛ ኦርቶዶክስ ልጆች ቤተክርስቲያንም መቀበር አይገባውም እንል ነበር። ራሱ ebs እኮ የዳቢሎስን ስራ ሰርቶ አል አሁን ህግ የለም ነገ ህግ ሲኖር ተዋሕዶ ፍርድ ቤት ትገትረዋለች።

  • @hawatube4864
    @hawatube4864 Před 7 měsíci +26

    እንደዛ አብራቹሁ ስሰሩ የነበረው ጓደኛሽ ሲሞት ዝም 😢😢😢😢 ታሳፍሪያለሽ በውነት

    • @senushikore7663
      @senushikore7663 Před 7 měsíci

      Abyete kenate!

    • @user-pd6zk2ej6f
      @user-pd6zk2ej6f Před 2 měsíci

      ምን ታድርግ ታዲያ ሃንዬ እኮ እንደሌሎቹ ልታይ ልታይ አትልም ለዛ ይሆናል እንጅ ሳታዝን ቀርታ አይሆንም

  • @accacc3506
    @accacc3506 Před 7 měsíci +1

    ሆሆሆጉድ ሰውበቃመኖርአይችልም እስኪ ምንአደረጉ ሃኒፍቅርየሆሽ ልጅ በሰላም ይመልሳችሁ ጉዞአችሁን ስላሳየሽንእናመሰግናለን❤

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Před 7 měsíci +5

    አስፊቲ ማለፉን አልሰማንም ነው?? ኧረ ተዉ ሰከን በሉ? ነግ በኔ ነው.

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg Před 7 měsíci +11

    እርግጠኛ ነኝ አስፍየ ከመሞቱ በፍትየተቀረፀ መሆን አለበት እንጂ አፈር ሳታለብሱት አስፍየን የት ነው እምትወጡት

    • @ataleludesalgn3735
      @ataleludesalgn3735 Před 6 měsíci

      አስፍያችሁ ማህተም አስሮ ነበር በ ebs ምነው ስንት ሰማእታት ተረሱ ለተዋሕዶ ዋጋ የከፈሉት አሳፋሪዎች!!!!

  • @Alhamlilah971
    @Alhamlilah971 Před 7 měsíci +16

    አቤት ኮመንተሮች ስታሳዝኑ ሀዘን በካሜራ ነው እንደ ካሜራ ይዘው እሚያለቅሱት ለጥቅማቸው ለቪው ነው 😊

  • @fatuma381
    @fatuma381 Před 7 měsíci +5

    ሀኒዬ ይቅርታ አሁን የአስፍዬ ሀዘን ልብን ሳይሰብረው ቀርቶ ነው እውነት ካወራን ኢቢኤስ ላይ ያሳለፋችሁት እኛም እንላለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @tigist9810
      @tigist9810 Před 7 měsíci +1

      ኢቢኤሶችን ስለተጣላች ነው

  • @fayza703
    @fayza703 Před 7 měsíci +10

    ❤እንዴውም ትክክለኛ ሀዘን የአርቲስት ሀኒ ነው ካልተሸቀለበት ሀዘን የማይመስላችሁስ ነገር ኮሜንታተሮች ሀዘን ለይስሙላ መሆን የለበትም።😢😢

  • @user-ew7tk6db9k
    @user-ew7tk6db9k Před 7 měsíci +4

    I’m sure this is not a new video. She probably posted by accidentally.. it happened.she’s a human been people can make a mistake. Don’t run for to judge people.comedown
    She’s good inside and outside ❤

    • @netsib.1923
      @netsib.1923 Před 7 měsíci +1

      Atakabedu, ye mote ayimelesem hewot yiketelal.😡😡

  • @user-sk1yg2nm7k
    @user-sk1yg2nm7k Před 7 měsíci +12

    በቃ ነብስ ይማር አቀባጥሩ እሶ እግዚአብሔር አደለችም እኮ ሀዘን በልብ ነው

  • @Dana-jy5jl
    @Dana-jy5jl Před 7 měsíci +3

    በጣም ታምራላችሁ ❤ወረኞች አታሽቃብጡ በማይመለከታችሁ ነገር ጥልቅ አትበሉ ግን ጤነኞች ናችሁ የግድ ለናንተ ማሳወቅ አይጠበቅባትም ። ሀንይ እንወዳችኋለን❤

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x Před 7 měsíci +6

    ይቅርታ ግን አሰፋውን ስታነሱ አልሰማሁኝም አታውቁትም እና ነው😢😮😮

  • @tigistyemane8012
    @tigistyemane8012 Před 7 měsíci +3

    ሀና ምን አስችሎሽ ነዉ ዝም ያልሽው በአስፍው እንደዚ ይጨከናል

  • @yitu9294
    @yitu9294 Před 5 měsíci

    የኢትዩጵያ መገለጫችን ማድ ማጋራታችን ❤❤❤❤❤❤

  • @jemijemi9375
    @jemijemi9375 Před 7 měsíci +2

    የኒቾየኔዉድበሰላምተመለሱ፣እምንወደዉንእናእምናከብረዉንአስፋዉመሸሻንአጣነዉ፣ምነዉአችዝምአልሽሀኒአችኮምርጥሴትነበርሽ

  • @user-dp8uw8eh8y
    @user-dp8uw8eh8y Před 7 měsíci +3

    ሀኒ ምነው ስለ አስፊቲ ዝም አልሽሳ ቢያንስ እንደ ጓደኛ እንደ ስራ ባልደረባ የሆነ ነገር ማለት ነበረብሽ

  • @user-xc4ig7pg7e
    @user-xc4ig7pg7e Před 7 měsíci +11

    እናተ ካገር ወጣችሁ ሀገራችን ደግሞ እዳስፊቲ መልካም ሰው አታለች እናተስ ትመለሳላችሁ

  • @jamelahkadasah
    @jamelahkadasah Před 7 měsíci +3

    ሀንዬ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ሁላችሁንም አደቃችሁለሁ እወዳችሁለሁ ግን እኮ አብረሽው ትሰሪ የነበረው አስፊቲ ሞቷል አሰማሽም ወይስ ምንድን ነው ለአስፊቲ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ለሞላው ቤተሰብ እና ለስራ ባልደረቦቹ እና እደኔ ለአድናቂወቹ መፅናናትን እመኛለሁ ሁለየም በልባችን ትኖራለሁ የሳቅ ንጉሳችን አስፊቲ😢😢😢😢😢😢😢

    • @zeynu292
      @zeynu292 Před 6 měsíci

      ወረኛ አንግልፋቶ ምን ታጨበጭቢያለሽ ሄዳ ቀብራው የለ እንዴ

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g Před 7 měsíci +4

    ሀኒየ እንወድሻለን ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን❤❤❤❤ አስፋው መሸሻ ነፍሱን ይማርልን

  • @woinshetmehirtue3102
    @woinshetmehirtue3102 Před 7 měsíci +1

    በጣም ነው የምታምሪው የኔ ቁንጆ እንኳን ደህነ መጣችሁ።❤❤❤❤

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před 7 měsíci +4

    ሀዘንኮ በካሜራ አይገለፀም ካሜራ ላይ የሚለቅሱት ለመሸቀያ ነዉ ስለዚህ ተርጋጉ ላስፊቲ እኳን ሀኒቾ እኞም አዝነናል 😢😢😢

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j Před 7 měsíci +2

    ሰገጤ ኮመንታተሮች ግን ምነው ሀዘን በካሜራ ነው የሚገለጥ አላችሁ😏

  • @user-lx2eh2oq6e
    @user-lx2eh2oq6e Před 7 měsíci +5

    ሀንየ ግን የአስፊትን ሞት አልሰማሽም እንደ

    • @senushikore7663
      @senushikore7663 Před 7 měsíci

      Anchi/ ante betehonu 100% yekere le asefiti legeza segachuhe enkuan endihe sera beyagatemachuhe ataregutem😡 u can tell! Mekegnoche leke ende motew TPLFs

  • @hulegabriel5820
    @hulegabriel5820 Před 7 měsíci +7

    ሀና ቅጥነት ያምርብሻል ❤❤❤

  • @tezi7282
    @tezi7282 Před 7 měsíci +4

    በቃ አስፋው ደጉ ስው ፈጣሪ ጋ ሄድዋል ምነው የዩቱብ ማድመቂያ አታርጉት አረ ባህላችን አይደለም ነፍሱ ትረፍበት እንደው ለቤተስቡ ስትሉ😢

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před 7 měsíci +2

    እኔ እንጃ አስፉቲን እረሳው አይመስለኝም በሁሉም ላይ ሳየዉ ማልቀስ ነው ስራዩ

  • @elsabateyimer1227
    @elsabateyimer1227 Před 7 měsíci +2

    በጣም ታሳዝኛለሽ

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 Před 7 měsíci +2

    Hanna Ye Asfaw Memote Alsemashem Aydel🤔🤔

  • @user-iu4ux7ev6m
    @user-iu4ux7ev6m Před 7 měsíci

    Haniye yet tefashibegn eko we love you❤❤❤❤❤

  • @zenamengasha6617
    @zenamengasha6617 Před 7 měsíci

    ምን ነካችሁ ሀዘን video ነው እንዲ የሜገለፀው

  • @hawatube4864
    @hawatube4864 Před 7 měsíci +5

    ምነው አስፈየ መሞቱን😢😢 አልሰመሁም አልሽ ምንም ሳትይ ቀረሽ እኮ?በሰላም ነው

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 7 měsíci

    😂😂 እኔ ደሞ የት አገር ሊገብ ነው ብዬ. ይች ድባይ ግን!! 😉

  • @user-fi2yu8yr1z
    @user-fi2yu8yr1z Před 7 měsíci +19

    የቆየስ ቢህልን በዚህ ሰአት ይለቀቃል ያውም የአስፋው ሀዘን

    • @yosef5988
      @yosef5988 Před 7 měsíci +1

      የቆየ መሆን አለበት እንጂ ሃኒ በፍፁም

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 Před 7 měsíci +2

      እዴ ጤነኞች ናችሁ አብራው ጉድጔድ ትግባ እዴ እሪ ሰከን በሉ

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 7 měsíci

    እና ምን ይጠበስ

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Před 7 měsíci

    ሰላማችሁ ብዝይ ይብል ሀንየ ስትጠፊ እሳስበሽኝ ነበር 🙏🏽✊🏾👍❤️

  • @mbet1840
    @mbet1840 Před 7 měsíci +1

    ይች አለ ከንቱ ናት ውጭ ወጣነም ሀገር ውስጥ ሆነም አንች ግን ከአስፊቲ ጋር አብረሽ ሰርተሽ ነበር የተንሱ እናት እና አባት ሁናችሁ ታዲያ ምን አለበት ነፍስ ይማር ብለሽ ብትፓስች አስፊቲም ስንት እያሰበ ነው በወጣበት የቀረ

    • @zeynu292
      @zeynu292 Před 6 měsíci

      ወረኛ post ብታረግ ደግሞ አይይይይ ለyoutube ብለሽ የሞተ ሰው ላይ ትሰሪያለሽ ልትይ እኮ ነው አልቅሳ ቀብራዋለተች ይበቃታል በቃ አንግልፋቶ

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 Před 7 měsíci +1

    ላትመለሱ ነው

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 7 měsíci

    የቆየ ቪዶዮ ይመስለኛል ባለፈዉነወ የመጡት

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 Před 7 měsíci

    Ke Tekeretse Yekoye Yimeslegnale Eji Behazenma Ayizinanum

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Před 7 měsíci +2

    አስፈቲስ ሀኒቾ😢😢😢😢😢😢

    • @senushikore7663
      @senushikore7663 Před 7 měsíci +1

      Anchi/ ante betehonu 100% yekere le asefiti legeza segachuhe enkuan endihe sera beyagatemachuhe ataregutem😡 u can tell! Mekegnoche leke ende motew TPLFs

  • @Arabarab-uz6sr
    @Arabarab-uz6sr Před 7 měsíci

    ሀኒዬ ስወድሽኮ❤❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 7 měsíci +4

    እኔም ልቀየምሽ ❤❤❤ ነው ሀንየ የሆነ ነገር በይ እንጠብቃለን ❤❤❤❤ አስፍቲ

  • @beatiassegid3408
    @beatiassegid3408 Před 7 měsíci

    Yemetaweriw eko ayesemame musikaw ayasemame❤

  • @user-wl8nk4qb3v
    @user-wl8nk4qb3v Před 7 měsíci

    ወዴት ነው

  • @fatumashukur407
    @fatumashukur407 Před 7 měsíci

    I think you don't know asfaw

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 7 měsíci

    ሀንዬ❤ በዱባይ ሽር ብትን

  • @Sara2127
    @Sara2127 Před 7 měsíci +2

    ሃንዬ ግን ጉድሽን አልሰማሽም መሰለኝ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Před 7 měsíci +2

      እንዴት አትሰመም የአስፋውን ሞት አይዳል ያምትይው ትሰመላች በክሽ 😢😢😢

    • @senushikore7663
      @senushikore7663 Před 7 měsíci

      @@alyayasenshewmolo3632
      Anchi/ ante betehonu 100% yekere le asefiti legeza segachuhe enkuan endihe sera beyagatemachuhe ataregutem😡 u can tell! Mekegnoche leke ende motew TPLFs

    • @Sara2127
      @Sara2127 Před 7 měsíci

      @@alyayasenshewmolo3632አላየሃትም ብዬነዋ ወዳጇ ነው ደሞ ጆሮ ለባለቤቱ ባዳነው ይባላልል

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz Před 6 měsíci

    ሀኒ

  • @tsehynigguse7228
    @tsehynigguse7228 Před 7 měsíci +2

    ታዲያ ብርቅ ነውን😂

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 7 měsíci +1

    በሠላም ተመለሱ ሐኒ ቆንጆ ሥወድሽ ❤😘

  • @amenabdi4730
    @amenabdi4730 Před 7 měsíci

    ሀንየ ስለ አስፍቲ ሀዘን ምንም አላልሽም ቅር ብሎኛል የስራ ባልደረባሽ ነበር ጥሩ ግዜ አሳልፍችሁዋል ።??

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 Před 7 měsíci

    ሀንይ መልካም ግዜ ይሁንልሺ ❤❤❤❤❤

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Před 7 měsíci +1

    The saddest thing that about the comments in here😡 Why don’t you stop accusing & making none sense because of Asefiti😢 I am sure all the negative commenters in here will care enough if you all were in this position! Abyete mekegnente! We haven’t seen her Sunday program for over 2-3 weeks. Why these all kefate!
    Hanny anchina yekerute balederbochishe yemechachuhe beselame hadachuhe beselame temelesu😍💚💛❤️

  • @user-ze9of2fl3o
    @user-ze9of2fl3o Před 7 měsíci

    wey getu temesgen wendm ❤❤❤

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 7 měsíci

    አሮጌዋ ድባይ.. የጥቁሮች መሰብሰቢያ!!

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Před 7 měsíci

    ወይ ሀና አንች ነሽ እንዴ፣አንድ የምታስጠላኝ ቲክቶከር አለች እሷ መስላኝ ልሳደብ ነበር።

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před 7 měsíci

    ሀንየ ድራማ ወይም ፌልም ስሩልን ቴያትር አላይም የቤትሰራተኛ እድናይ

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 Před 7 měsíci

    ሀንቾ ይመችሽ ቆንጅት

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 Před 7 měsíci

    Heny be selame new Ye Aseftyn marefe meneme yalaleshew?

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f Před 7 měsíci +1

    አኒ ምርጡ ኩራታችን ቤተሰብ ክብረት፡ይስጥልን ኑሩልን❤❤❤🎉🎉🎉

    • @hanamarew
      @hanamarew Před 7 měsíci +2

      ሃንየ። ፕሌን ውስጥ ማስተናገድ የሚቻል አልመሰለኝም ነበር። ለምሳሌ ቡናው ሰው ላይ ቢደፋብሽ፣ ወደ ውስጥ የሚያልፉ መንገዶች ያለ ዩኒፎርም ሲያዩሽ፣ ሌላም ሌላም። ዘመድ ቤት ኪችን ውስጥ ያለሽ አስመሰልሽው😂 ለማንኛውም ሃንቾ የማይደረግ ከሆነ ተይ ካሉሽ መተባበር ነው። አክባሪ እህትሽ።❤❤❤

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 Před 7 měsíci

    hanye i miss you

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb Před 7 měsíci

    ❤❤

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t Před 4 měsíci

    በሰላምይመልሳችሁምርጥየአገራችንአርቲስቶችእምታምሩኢትዮጵያውያንየኛድምቀቶችበተለቭዥንመስኮትየምታዝናኑንፈጣሪይጠብቃችሁ

  • @Tina-wr5ce
    @Tina-wr5ce Před 7 měsíci +1

    ሀኒን የሚወዳት ❤❤❤❤

  • @annatasama9692
    @annatasama9692 Před 7 měsíci

    ❤❤❤

  • @UserUser-fc8qp
    @UserUser-fc8qp Před 7 měsíci

  • @FicChv-un6km
    @FicChv-un6km Před 7 měsíci

    ቢቢሻውርሽን አይተን መውለድሽን ሳንስማ ቅርን ነው የውሽትነበር??

  • @getit5763
    @getit5763 Před 7 měsíci

    ያለፈ ነው

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w Před 6 měsíci

    ሀናየተባል ወፈፌመረን እሰቲአትመናቀሪ ትልቅሴትአይደለሸም እንዴ?😂

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Před 7 měsíci

    በሠላም ተመለሡልን❤❤❤❤❤

  • @user-xc4ig7pg7e
    @user-xc4ig7pg7e Před 7 měsíci

    ሀኒ እኖድሻለን

  • @netsib.1923
    @netsib.1923 Před 7 měsíci

    Asefawo ye rasun geze chereso hedal, hewot yiketilal.

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 Před 7 měsíci +4

    እስኪ በማታውቁት ነገር እየገባችሁ አትዘባርቁ የራሳችሁን እወቁ ሀና አስፋውን በጣም ነው የምትወደው እስክትሰማ ጠብቁ ታገሱ እባካችሁ አጉል ነገር ስትፅፍ ቦሀላ እንዳታዝኑ ሀና ለማንም አልቃሻ ሆደቡቡ ናት

    • @hawatube4864
      @hawatube4864 Před 7 měsíci +1

      ጭራሽ ላይክ አደረገችሽ አልሰማችም እያልሽ ይገርማል

    • @ProGamer-bs6kv
      @ProGamer-bs6kv Před 7 měsíci

      ​@@hawatube4864😂😂😂

    • @shalom744
      @shalom744 Před 7 měsíci

      😂😂😂😂

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 Před 7 měsíci

      @@hawatube4864 ምን አገባሽ ለእራስሽ እዘኝ

  • @seble6210
    @seble6210 Před 7 měsíci

    እንካን ደህና መጣሽ ሀንዬ❤❤❤

  • @zewdutolossa7112
    @zewdutolossa7112 Před 7 měsíci

    Hanna weferish

  • @tegunu
    @tegunu Před 7 měsíci

    melkam lidet

  • @Selam-qv6mk
    @Selam-qv6mk Před 7 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 not good

  • @swiz_good
    @swiz_good Před 7 měsíci

    እቼ ዝርንቡጥ አንችም ነገ ሟች ነሽ ቁመሽ አትቀሪም እንኳን ላንቺ አብረሽ የሰራሽው እኛንም አሙናል የአስፊቴ ሙት ለነገሮ አንቺ

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w Před 6 měsíci

    እዴትነውየሚያረጋችሁ ሴቶቹ??👎👎👎🤮🤮🤮

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 Před 7 měsíci

    ፕሮግራም ከተያዘ ቆየት ብሎ ነበር

  • @melkamzerabebe1371
    @melkamzerabebe1371 Před 7 měsíci

    I am very disappointed to see that Hana didn’t respond to the death of the beloved journalist Asfaw Meshesha. As a colleague she should show some respect at least for his family,& friends. Some of you guys are trying to cover up her mistake by saying, “ she don’t have to show her sorrow in front of camera” This is insane!!!😭😭😭😭

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Před 7 měsíci

    እስቲ መጀመርያ ቪዲዮ ጨርሳችሁ እይውት January 13 ዱባይ ላይ show እንዳላችው ትናገራለች ስለዚህ የቆየ ቪዲዮ ነው ማለት ነው ተረጋጉ ሁሉም ሰው የራሱ መንገድ አለው የሚያዝንበት አስፋው እንደሆነ ከልጅ እስከአዋቂ ነው ያዘነለት 😢