ደማቁ መክፈቻ Hanna Yohannes: ሰለሞን ቦጋለ ሰምሶን ታደሰ ቤቢ ሸዋፈራው ደሳለኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 12. 2023
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayohannes
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes
  • Zábava

Komentáře • 105

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j Před 6 měsíci +20

    ዋው ነባር ተዋኒያኖቻችን ፊልምኮ በናንተ ብቻ ነው የሚያምረው የዘመኑ ተዋኒያንስ ቋቅ ነው ያሉን ሃኒየ በጣም ነው የምታምሩት❤

  • @mulumeseret8089
    @mulumeseret8089 Před 6 měsíci +12

    ምነዉ ፀሎቱን ከግማሽ አቋረጣችሁት ያለ እመቤቴ ሁሉም ባዶ ነዉ

    • @user-zm8eu6wj8w
      @user-zm8eu6wj8w Před 6 měsíci

      እደው ምን ላድርግሽ ደነገጥኩ እማምላክን😢

    • @Eagle1503
      @Eagle1503 Před 5 měsíci +1

      ሙሉ ጸሎት ነው ፣ቅዱስ ቃሉ ላይ እንደተጻፈው ነው እኮ የጸለዩት፡፡ ከተጻፈ አትለፍ ተብሎ የለን

  • @user-fi3ez1jn9t
    @user-fi3ez1jn9t Před 5 měsíci +3

    በፀሎት መጀመራችው ጥሩ ሆኖ ሳለ አባታችን ሆይ ብላችው ለምን እመቤታችን ግድስት ድንግል ማርያም ሆይ በመላኩ በቅዱስ ገብርኤል ፍፁም ሰላምታ ቃል ሰላም እልሻለው በአሳብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽም ድንግል ነሽ የአሸናፉ የልዑል እግዚ አብ ሔረ እናት ሆይ ሰላምታ ላንቺ ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ አንቺ ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ የማህፀንሽ ፍሬም የተባረከ ነው ፀጋን የተሞላሽ ቅድስት ሆየ ደስ ይበልሽ ልዑል እግዚ አብ ሔር ከአነሰቺ ጋር ነው እና ከተወደደው ልጅሽ ከጌታቸሰን ከመዳኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታንና ምህረትን ለምኚልን አጥያታችንን ያስተሰርይልን ዘንደ ለዘለአለሙ አሜንንንን የሚለውን ለምን አላላችውትም ????

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 6 měsíci +15

    ሐኒ ቆንጆ ሽንቅጥ አልሽ የምርጦች ስብስብ ደስ ስትሉ

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb Před 6 měsíci +14

    ዋዉ አጋፋወቹ የምወዳቹህ አርቲስቶች ሁላቹህንም እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tt9bh1pq8q
    @user-tt9bh1pq8q Před 6 měsíci +3

    አባታችን ሆይ ለምን. እስከመጨረሻው አልተባለም ማለት እመቤታችን ከሚባለ ው።ላይ አቆማችሁ

  • @genayal4277
    @genayal4277 Před 6 měsíci +3

    ፀሎቱ ምነው የእመቤታችን ላይ ተቋረጠ ነው ሽዋፈራው ምንፍቅናውን አጋባባቹ በተለይ ካንቺ አልጠብቅም

  • @meskubogale4409
    @meskubogale4409 Před 6 měsíci +6

    ስራችሁ ድንቅ ነው ሃንቾ አጀማመራችሁ እራሱ በጸሎት መሆኑ በጣም ደስ አለኝ ግን ምነው አጓደላችኋት እመቤቴን የመቤቴን የማይነጣጠሉትን ትቀጥላላችሁ ብየ ስጠብቅ ተቋረጠ ለምን እናትና ልጁ አይለያዩም በጭራሽ፣ ዝግጅቱ ግን በጣም ደስ ይላል በጣም ።

  • @tewodrostezera7551
    @tewodrostezera7551 Před 6 měsíci +10

    ሃና ምነው ፀሎቱ ለምን ተቆረጠ? የማይፈልጉት ማቆም ይችላሉ በዚህ መደራደር የለባችሁም ወይም ከመቁረጥ መጀመሪያ አለማስተላለፍ።

    • @tigieyob6383
      @tigieyob6383 Před 6 měsíci +2

      እውነት ነው መጀመሪያውንም አለመቅረብ ደግሞ የማይሆን ቦታ ላይ ነው የቆረጡት ይገርማል❤ ይስጣችሁ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 6 měsíci

      ትክክል❤

  • @user-ml5rq4fd4z
    @user-ml5rq4fd4z Před 6 měsíci +7

    ዋዉ ሀኒቾ አምሮብሻል ቀንሰሻል ውፍረትሽን ❤❤❤❤

  • @masarat2998
    @masarat2998 Před 6 měsíci +8

    ሀንየ የንተዋወቃልን ድምቅት የኔውድ ❤❤❤❤❤

  • @genayal4277
    @genayal4277 Před 6 měsíci +3

    ሲጀመር ሃና ታሳፍሪያለሽ ማርያምን ብለሽ አትማይ የስዋን የምስጋና ፀሎት ካሳፈረሽ በእምነትሽ መደራደር የለብሽም ያውም በማርያም በጣም ያዘንኩት ባንቺና በቤቢ ነው አይናቹን እንደመናፍቅ ጨፍናቹ ትፀልያላቹ አይጨፈንም በዛ ላይ ምንም ደዝ እይልም ቲያትሩ አይቸዋለው 1.000 አደለም 100 ብር ይበዛበታል

  • @HananKsa-lj2mj
    @HananKsa-lj2mj Před 6 měsíci +27

    ዋዉ ሀኒ እየቀነሠችነዉ የኔፈድሻ

  • @user-tc8tt3zw9h
    @user-tc8tt3zw9h Před 6 měsíci +9

    ሃንዬ በጣም ነው የምወድሽ ❤እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏🏻

  • @salamtalahoun1682
    @salamtalahoun1682 Před 6 měsíci +6

    የኔውብ ሀንየ አች ጠፍተሽብን ነበር ስለመጣሽ ልን ደስብሎናል እወድሽ አለሁ

  • @moketk3967
    @moketk3967 Před 5 měsíci +1

    ሐይማኖቱን የቀየረ ሰው እንዳለ ብናውቅም አያገባንም እመብርሀን ግን እንድትቋረጥ አንፈልግም ስነ ስርአት ያዙ።

  • @saraadamu4359
    @saraadamu4359 Před 6 měsíci +2

    ሃንዬ የምወድሽ እ/ር ይጠብቅሽ መልካም ስራ ይሁንልሽሽ ❤❤❤

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před 6 měsíci +5

    የኔውድ ሃንዬ ❤❤❤❤❤

  • @jemijemi9375
    @jemijemi9375 Před 6 měsíci +3

    እንኳንሰላምመጣችሁሀኒየኔሳቂታ

  • @user-zm8eu6wj8w
    @user-zm8eu6wj8w Před 6 měsíci +1

    ምነው ሐንየ የኔ ፍልቅልቅ ፀሎቱን ቆረጣችሑት እ 😢😢😢

  • @rahelsemenew711
    @rahelsemenew711 Před 6 měsíci +1

    አምሮብሻል በርቺ

  • @GanetGanet-bw9cm
    @GanetGanet-bw9cm Před 6 měsíci

    እነዚህ እንቁዎች ❤ከየት ብቅ አሉልን እፍፍፍፍ ሁላችሁንም በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤

  • @yirgalembirru6551
    @yirgalembirru6551 Před 6 měsíci +3

    ሀኒ ለምንድን ነው አይናችሁ ጨፍናችሁ የፀለያችሁ?????

  • @wubeethiopian6281
    @wubeethiopian6281 Před 6 měsíci +1

    Very proud of you guys 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-ox4hy6dc1s
    @user-ox4hy6dc1s Před 6 měsíci +2

    ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሺ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 6 měsíci

    ዋዉ በጣም ታምራላችሁ🙏🏾♥️በተለይ ሀንዬ ከልጅሽ ጋር ስታምሩ🌺🌺🌺🌺

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta Před 6 měsíci

    ሃኒዬ የኔ ወርቅ ደስ ብሎኛል ሁሉም በናተ ነው የሚደምቀው ❤️👌❤️

  • @taruadu3328
    @taruadu3328 Před 6 měsíci

    Wow you guys amazing keep saying like diamond May God bless you all

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever Před 6 měsíci

    ቁርጥ ኢትዮጵያን ትመስሏትረላችሁ ምርጥ ምርጥርጥ ብርቅ ብርቅርቅ ናችሁ በርቱልን🙏🙏🙏💚💛💗💚💛💗

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Před 6 měsíci +1

    ዋው የኔን ምሳሌ ወስዳቹአል:: ""ስትወድቅ የሚያነሳ አልፈልግም እንዳትወድቅ የሚደግፍ እንጂ """አዎ ይሄ የኔ አባባል ነው!!!እኛ ኢትዮጵያውያን ደሞ አብዛኛው ሲወድቅ ተረባርቦ ይደግፋል እንጥራለን: ከሞትክ ደሞ ተረባርቦ ይቀብራል ::የሆነ ሰው ግን ድጋፍ ጠይቆ ቢመጣ ምክንያት ነፍ አለን ::

  • @emebetkebede1917
    @emebetkebede1917 Před 6 měsíci +7

    Hanicho❤❤❤

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Před 6 měsíci +1

    Good to see you all together and Keep it up all your good job! Hanny felekelek beautiful as your always!😍😍😍 Fetari Ethiopia Agerachen & hezebachen tebekelen!🙏🙏💪🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @selamawitgebretsadik3932
    @selamawitgebretsadik3932 Před 6 měsíci +3

    ምነው ፀሎት በግማሽ አለመጀመር ይሻላል

  • @kalkidangetachew1041
    @kalkidangetachew1041 Před 6 měsíci

    ሀኒዬ እንኳን በሰላም ወደ ስራሽ ተመለሽ በዝህ ሁኔታ ስላየሁሽ ማሪያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Před 6 měsíci +1

    ውዶችዮ እንኳን አንድላይ አየኋችሁ ጥበብ እየሞተ ነው ብይ ሳልጨርሰ አሰደሰታችሁኘ በርቱ የኡነት አርቲሰቶች🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Před 6 měsíci

    ምርጦቹ 🙏💚💛❤️

  • @user-eq4jp5rh9c
    @user-eq4jp5rh9c Před 6 měsíci +1

    ሸዋፈራሁ ጴንጤ ሆኖ የለ እንዴት አብራችሁ አባታችን ሆይ አላችሁ

  • @faiza4138
    @faiza4138 Před 6 měsíci

    ሀኒየ የኔ ጀግና በጣም ነው የምወድሽ

  • @user-xe9cq7qm2d
    @user-xe9cq7qm2d Před 6 měsíci +2

    ሀናየ ስወድሽ❤❤❤❤

  • @user-tl8so1dz9f
    @user-tl8so1dz9f Před 6 měsíci +1

    ሀኒዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @Tt-ln1be
    @Tt-ln1be Před 6 měsíci +2

    እፎፎ ሀንዬዬዬ ስወድሽ

  • @mahammadabdhu5520
    @mahammadabdhu5520 Před 5 měsíci

    ዋው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zb1lz3vc2d
    @user-zb1lz3vc2d Před 6 měsíci

    ሀኒ ቆጆ ስታምሪ❤

  • @user-bw1px4tj7b
    @user-bw1px4tj7b Před 6 měsíci +1

    Benyam worku ❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 6 měsíci

    ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ

  • @SamraSamra-mu5jj
    @SamraSamra-mu5jj Před 6 měsíci +1

    ዋዉ

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Před 5 měsíci

    ህሐንየ የትጠፋሽ ✊🏾❤️በሰላም ይሆን የኔ ውድ ባለሽበት እግዚአብሄር ካንች ጋር ይሁን🙏🏽

  • @jdjjfjjr4379
    @jdjjfjjr4379 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b Před 6 měsíci

    ሀኒቾ😘😘😘💚💛❤

  • @workaworkaketema591
    @workaworkaketema591 Před 6 měsíci

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ👏👏👏🙏🙏🙏

  • @Mes355
    @Mes355 Před 6 měsíci

    ❤❤

  • @user-cf5md8xo2m
    @user-cf5md8xo2m Před 6 měsíci

    ሀኒየ የኔ ምርጥ❤💛💚🌹ተናፍቀሻል ጠፍተሻል እኖድሻለን የኔ ድቡሽቡሽ የኔ ሳቂታ

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n Před 6 měsíci

    ❤❤❤

  • @hiareg-oz3ot
    @hiareg-oz3ot Před 6 měsíci +2

    Wow yemwdach ❤❤❤😂

  • @user-sg7ue4or4nJerry
    @user-sg7ue4or4nJerry Před 6 měsíci

    Hanan Yene Kongo I miss you ❤

  • @user-qo7ul7ek3f
    @user-qo7ul7ek3f Před 6 měsíci

    Selkon lakoly

  • @lomilomi9066
    @lomilomi9066 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TadilaNigussie
    @TadilaNigussie Před 6 měsíci +1

    Min nw hanichu tselutun setijemeu Betam dess alegn gen ye emebetachin tselut gen alechrsachutim yaleesu eko maseriya eko yelewum

  • @workalemahubeffa402
    @workalemahubeffa402 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 Před 6 měsíci

    Mansh Hani 300k subscriber alsh lmn camera man atekaterim enda. MN sha

  • @mekdelawitseyoum6220
    @mekdelawitseyoum6220 Před 6 měsíci

    ጸሎት ወደ ላይ ነው እኮ ወገን ምንድን ነው አይን ጨፍኖ ማቀርቀር ????????

  • @abusud-yk8yv
    @abusud-yk8yv Před 6 měsíci +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @ruthbeyene7111
    @ruthbeyene7111 Před 6 měsíci

    Anchi minalebishi

  • @zumramuhammed1021
    @zumramuhammed1021 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤🎉

  • @user-mr8uv6et8c
    @user-mr8uv6et8c Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 Před 6 měsíci

    ሀኒቾማረ.መጣች❤❤❤

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Před 6 měsíci

    ሀንቾ ሸንቀጥ በዚው ቀጥይ 🎉🎉🎉

  • @yeromyerom
    @yeromyerom Před 6 měsíci

    ሀኒየ የኔድበሽቡሽ ስወድሽ

  • @zedhaile1365
    @zedhaile1365 Před 6 měsíci

    Hnyy konjo sera Tamralchu💎💎💎💎💎💚💛❤️

  • @josejimenez2753
    @josejimenez2753 Před 6 měsíci +3

    አንድ ኪሎ ሽንኩርት መቶ ምናምን በገባበተ በዚህ ሰአት ቲኬት 1000 ተወዷል

    • @savsav7194
      @savsav7194 Před 6 měsíci

      የምርቃት ፕሮግራም ስለሆነ ነው።

  • @kassuabrham4291
    @kassuabrham4291 Před 6 měsíci +3

    ኦርቶዶክስ አይኑን ጨፍኖ አይጸልይም እነ ቤቢ አስተካክሉ!

    • @MimiFentahun-sn9qu
      @MimiFentahun-sn9qu Před 6 měsíci

      ሳስበው ሰለሞን ግን ያጠራጥረኛል ሀይማኖቱ ካጠፋሁ ደሞ ይቅርታ

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Před 6 měsíci

    ቀንሰሻል ሃና ቆንጆ ይሄ ሁሉ ሕዝብ ትያትር የሚሄድ ነው ግን?? በጣም ይገርማል 🙏💚💛❤️

  • @senaitwelaa
    @senaitwelaa Před 5 měsíci

    ሐንዬ ቀነስሽ ዋው❤❤❤❤

  • @user-th1sd1iv2g
    @user-th1sd1iv2g Před 6 měsíci

    የምወዳቹህኮ ወድጄ አይደለም በቃ ውድናቹህ

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Před 5 měsíci

    ለምን አባታችን የሚለውን ፀሎት እስከመጨረሻው አላላችሁም ነው የውሸት ነው ሃይማኖታችሁ ያለእመቤታችን ድንግል ማርያም ህይወት ቦዶ መሆኑን አታውቁም

  • @salamhzz-rv3uy
    @salamhzz-rv3uy Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @YordanosWorkuGebere
    @YordanosWorkuGebere Před 6 měsíci

    haniye lejeshe endt endadgleshe tutututututut e/r yetbekachu!!!!!!

  • @marthabekele4800
    @marthabekele4800 Před 5 měsíci

    Megemeryame yemathersuten Selote Megemer yelbachume

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Před 5 měsíci

    ሰላም ሀኒቾ ጠፋሽ በኛቤት ከሀና ጋር በጉጉት ነበር የምጠብቀዉ ለምን ተቋረጠ❤❤❤❤

  • @zewdutolossa7112
    @zewdutolossa7112 Před 5 měsíci

    Hanna betham wafersh

  • @user-ic3zz5tk5b
    @user-ic3zz5tk5b Před 6 měsíci

    Yeemabetachene lemene salote gamerachu tarakesalchu

  • @mentesyoutube
    @mentesyoutube Před 5 měsíci

    Tegrewochi fesamochi arfachu duk belu 😂tersachu iko

  • @birukKene-ou2jm
    @birukKene-ou2jm Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lw3zi4ni1w
    @user-lw3zi4ni1w Před 5 měsíci

    Ufee tolot edat dese yelal

  • @user-rj6kl6qc6y
    @user-rj6kl6qc6y Před 6 měsíci

    🇪🇹🇪🇹🫶

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Před 5 měsíci

    ፀሎታቹ ሲጀምር በስመ አብ ወወልድ ተብሎ 3ጊዜ ማማተብ ይገባል ሲቀጥል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ከሆናቹ በፀሎት ስዓት አንገት አይጎነበስም፣ አይን አይጨፈንም፣ስለዝህ ማታውቁ ከሆነ እምነቶን አታበላሽ ከቅድስት በተክርስትያን መማር ትችላላቹ፡አለባቹ እና ስለእምነታችንና ስለፀሎት የሚነበብ መጽሐፍትን ገዝታቹ ማንበብና መማር ይገባል እድህ እየተቆጻጸለ እምነታችንን ስራአቶን አታበላሽብን ትንሿን ነገር ስዉ ይዞ በሚዲያ ያብጠለጥላል ስለዚህ አባታችን ሆይ ተብሎ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ተብሎ ይጨረሳል በአባታችን ሆይ ተጨርሶ አይቆምም ስለዚህ ስተታቹን ተማሩ እድ ተባልን ከማለት አርትስቶች ወንዶችም ሴቶችም ?

  • @titayemuluneh6354
    @titayemuluneh6354 Před 5 měsíci

    በአስፋው ሞት ምንም አላልሽም ሀና

  • @tube896
    @tube896 Před 6 měsíci

    ይቅርታ ክርስቲያን ፀሎት ሲያደርግ አይኑን አይጨፈንም አይኑን የሚጨፈን ሙስሊም እና ጴንጤ ነዉ ። አስተካክሉ ለ ህይወታቹም ። ። ።

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 Před 5 měsíci

    WOW WOW BETEFOL ETHIOPIAN PEOPLE GOD BLESS ALL ETHIOPIAN ONE LOVE 🙏🏻♥️🙏🏻🟢🟡🔴👍♥️👍

  • @estifotekle-ij1ee
    @estifotekle-ij1ee Před 6 měsíci

    የአሽቋላጭ ስብስብ ቀንሽን ጠብቂ

  • @tsegay-nr5dt
    @tsegay-nr5dt Před 6 měsíci

    የትግራይ ህዝብ ጠላቶች ምነው አሁን ድምጻችሁ ጠፋ

  • @tigistfantaye821
    @tigistfantaye821 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gc2nt4jt1t
    @user-gc2nt4jt1t Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-np3os9te9x
    @user-np3os9te9x Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ri2dx8ir7y
    @user-ri2dx8ir7y Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤