የእኔና የኢቢኤስ መጨረሻ... | Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes

Komentáře • 9K

  • @salamhgfh2874
    @salamhgfh2874 Před 3 lety +1483

    ድፍረታቸዉ እኔ ኣረብ ሀገር ምሰራባቸዉ ሰዎች ሙስሊም ለዛዉም ሀጂ ያደረጉ ናቸዉ እንኳን ማህተቤን ሊያስወልቁኝ ስፆም እንኳን እንዴት እንደሚያከብሩኝ እንደሚጠነቀቁልኝ በእዉነት😍

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 Před 3 lety +120

    ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም ሀኒዬ ድንግል ማርያም ታክብርሽ👍👍👍❤❤❤

  • @user-nt6fu6tn4b
    @user-nt6fu6tn4b Před 3 lety +257

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ
    የጥንት ነሽ የእናትና የአባቴ
    ማህተቤን አልበጥስም
    ትኖራለች ለዘላለም

    • @marthaserte4635
      @marthaserte4635 Před 3 lety

      በእውነት የምታስቀኚ ነሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ

    • @rozatadesse4757
      @rozatadesse4757 Před 3 lety

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾

    • @adanechgobena8742
      @adanechgobena8742 Před 3 lety

      Fetari yetbkshe balshbte ehtea wdddd nw margshe

    • @user-ny3ix5qf3z
      @user-ny3ix5qf3z Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!!!!!!!!🙏🙏🙏❤❤❤

    • @albadr666
      @albadr666 Před 3 lety

      እውነት ነው

  • @ተመስገንጌታሆይ

    ሃንዬ እኔንም አረቦች አስወልቀውኝ በስንት አመቴ አሁን እንኳን ማህተቤን ከፊታቸው ከቤታቸው ለድንግል ማርያም ለእናቴ ለልጇ ለመድኃኔአለም እየሰገድኩ ነው😭😭😭እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ የተዋህዶ ልጆች😭🙏

  • @user-wg8pc3db3z
    @user-wg8pc3db3z Před 3 lety +62

    እነ ሙስሊም ነኝ ግን በፈጣሪዬ ስም እምላለሁ ለእምነታቸዉ ጠንካራ የሆኑ ክርስቲያኖች ደስ ይሉኛል ምክኒያቱም እምነቱን የሚያከብር ለሌሎችም እምነት ክብር አለዉ ብዬ ስለማስብ

    • @user-dn2cs8hw5m
      @user-dn2cs8hw5m Před 3 lety +2

      ትክክል መከባበርን የመሰለ ነገር ከየት ይገኛል

    • @fitsumgetachew1314
      @fitsumgetachew1314 Před 3 lety +2

      ትክክል እንደዚህ ስንዋደድ ነው የሚያምርብን ክበርልን

    • @abemeliek3162
      @abemeliek3162 Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ትክክል

  • @zayetube3001
    @zayetube3001 Před 3 lety +629

    እኔ ሙስሊም እህትሽ ነኝ ሀኒ የኔ አመለካከት ማንም ሰው በእምነቱ መከበር አለበት
    ኢትዮጵያ ውስጥ ማህተብም ሆነ ሂጃብ ማንንም ሊከብደው አይገባም ይህ ኢትዮጵያዊነት ነው
    በእምነትሽ ያለሽን ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም
    ሁሉም ሰው በእምነቱ መለካት የለበትም በስራው እንጂ

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 Před 3 lety +10

      እውነት ነው አምልኮታችን ከፈጣሪ ጋር እንጂ ከሰዉ ጋራ አይደለም

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 Před 3 lety +4

      @@emamaethiopia5992 ደምሪኝ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 Před 3 lety +1

      በቅንነት ሰብ

    • @genet6181
      @genet6181 Před 3 lety +1

      እውነትሽነው ማማይ

    • @ethiopia8537
      @ethiopia8537 Před 3 lety +1

      ትክክል የኔ ውድ 🌷🌷🌷

  • @kedirseid6161
    @kedirseid6161 Před 3 lety +386

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ለእምነትሽ ጠንካራ መሆንሽን አደንቃለሁ ሚዲያዎች እምነትን ከማክበር ይልቅ ለገንዘብ ቅድሚያ እንደሚሰጡ ከ ebs መማር አለብን ሀኒ በሌላ ቻናል ነይ እናበረታታሻለን አይዞሽ::

    • @user-hs6bj5qq2h
      @user-hs6bj5qq2h Před 3 lety +1

      😍😍

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 Před 3 lety

      Tebarak wendeme Tekekel belahel.

    • @addisken24
      @addisken24 Před 3 lety

      ተባረክ ወንድም ቅን አስተሳሰብ አለህ

    • @milattsgab3411
      @milattsgab3411 Před 3 lety

      ወይ ጊዜ ኣይዞሽ ማእተባችን ይበጠስ ከነ ኣንገታችን ሃይማኖታችን ክብር ስላደረስሽልን እናመሰግናለን

    • @selamedemes6447
      @selamedemes6447 Před 3 lety

      Ewunete new un sebescrayib aderegu EBS madereg aleben

  • @fantugebregorgis966
    @fantugebregorgis966 Před 3 lety +9

    እኔ ወደ ስደት ስመጣ ነበር ማህተብሽ አውልቂ ያሉኝ ግን በማላቀው ቋንቋ ተከራክሬ አንገቴ ላይ አለ እግዚአብሄር ይመስገን አንድ ሰው ሃይማኖቱን የሚያከብር ስራሱ ነው በጣም የምወድሽ ማህተብሽ አጥብቂ ሀንቾ

  • @user-uk7or2bv7w
    @user-uk7or2bv7w Před 3 lety +103

    የኔ ቆንጆ ያከበርሽው የማህተቡ ባለቤት ያክብርሽ፤እመቤታችን እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሰላም በጤና ታቆይልን ምርጥ የተዋህዶ ልጅ።

    • @abmo321
      @abmo321 Před 3 lety +4

      እኔ ሙስሊም ነኝ ዛሬ ኦርቶዶክስ ማህተብ ሲከለከል ካልተቃወምኩኝ ነገ ሂጃብ ይከለክላሉ :: እናንተን እንደግፋለን በኦርቶዶስ የመጣ በኢትዮጵያዊነታችን መጣ::

  • @muntehatub1917
    @muntehatub1917 Před 3 lety +2946

    እኔ መስሊም ነኝ የሰውንም የራስንም እምነት ማክበርም ማስከበርም ትልቅ ሀላፊነት ነው ጎበዝ ነሽ

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 Před 3 lety +136

    እባካቹ ሙስሊም እና ክርስቲያን እንፋቀር ፍቅር ነው የሚያምርብን አንድ አንድ ሰዎች አንስማ።

  • @InspireHabesha
    @InspireHabesha Před 2 lety +15

    ተባረኪልኝ እህቴ ሃና። ለእውነት በመቆምሽና በመናገርሽ በጣም አከበርኩሽ። በርቺልን!

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 Před 3 lety +61

    ሁሉም አርቲስት ካንቺ ትምህርት ይውስድ
    ሀኒዬ ጅግናኒት❤❤

  • @edenasaminew9037
    @edenasaminew9037 Před 3 lety +323

    ተዋህዶ ለዘላለም ከፍ ትላለች ማንም ምንም ቢል ቢያደርግ ድሉ የተዋህዶ ነው። ከኛ ጋር ያለው የነገስታት ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ ነው።

    • @genitube1438
      @genitube1438 Před 3 lety

      እኮ

    • @edenasaminew9037
      @edenasaminew9037 Před 3 lety

      @Amani Tube I did

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h Před 3 lety +1

      እውነት ነው የተዋህዶ ልጆች አደራ በሀይማኖታችን እዳትደራደሩ ማህተቤን አልበጥስም!!!

    • @melkamashenafi6622
      @melkamashenafi6622 Před 3 lety

      ሀnዬ አሁንም ጎብዝ በርቺ በሀይማኖትሽ ጠንክር

    • @melkamashenafi6622
      @melkamashenafi6622 Před 3 lety

      ሃይማኖታችንን እግዚአብሔር ያድናል ከመጨረሻው ያጠንክርልን

  • @yedebrebrihanlijhabeshawit6485

    “ማዕተብህን በአንገትህ እሰረው
    ስትሔድ ይመራሃል
    ስትተኛ ይጠብቅሃል ”
    (ምሳ 6÷21)

    • @tadalluasafa7595
      @tadalluasafa7595 Před 3 lety +2

      ምሳሌ 6
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁰ ልጄ ሆይ፥ የአባትህን ትእዛዝ ጠብቅ፥ የእናትህንም ሕግ አትተው፤
      ²¹ ሁልጊዜ በልብህ አኑረው፥ በአንገትህም እሰረው።
      ²² ስትሄድም ይመራሃል፤ ስትተኛ ይጠብቅሃል፤ ስትነሣ ያነጋግርሃል።
      ²³ ትእዛዝ መብራት፥ ሕግም ብርሃን ነውና፥ የተግሣጽም ዘለፋ የሕይወት መንገድ ነውና፥
      Meske iko aydelem ye E/r kal new

    • @user-tm9kw1uv3b
      @user-tm9kw1uv3b Před 3 lety

      ክር ምን ሀይል አለው የሚጠብቃቹ ክክክክክ

    • @Eyob797
      @Eyob797 Před 3 lety +3

      @@user-tm9kw1uv3b አንቺ ከጀርመን እና ከአሜሪካ ተነስቶ አለምን ያጥለቀለቀው የመናፍቅ መንፈስ የሰይጣን መጫወቻ ነሽ። ክር አይደለም መስቀል ነው።

    • @user-uk7or2bv7w
      @user-uk7or2bv7w Před 3 lety +5

      @@user-tm9kw1uv3bከእንዳንቺ አይነቱ አሳሳች ነው የሚጠብቀን 😊

    • @mahicit4035
      @mahicit4035 Před 3 lety

      @@user-tm9kw1uv3b orthodox kalhonsh aygebashm ehte lbona ystachu aryosawiyan

  • @tsiongirma7956
    @tsiongirma7956 Před 3 lety +7

    የኔ ውድ ስወድሽ እኮ!የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ በርቺ የተዋህዶ ልጅ በማህተባችን ቀልድ የለም

  • @zahraali5308
    @zahraali5308 Před 3 lety +462

    እኔ ሙስሊም ነኝ ሂጃቤ ውበቴ ነው ማንም ሰው ሲነካብኝ አልወድም ሀንየም ማተቧ ልክ እንደኛ ሂጃባችን ለሷም መዋቢያዋ ነው የምሞትለት ነገር ነው የራሱን ሀይማኖት የሚወድ የሰውም ሀይማኖት ያከብራል።

    • @Al-kn9hm
      @Al-kn9hm Před 3 lety +6

      የኔ መልካም ትክክል ሀይማኖቱን እሚወድ የሰውን አይነካም በትክክል

    • @user-zu7kh6lp1p
      @user-zu7kh6lp1p Před 3 lety +4

      ምናባቴ ላድርግሽ

    • @toplist3755
      @toplist3755 Před 3 lety +3

      የኔ መልካም የራሱን የሚወድ የራሱን አይነካም

    • @melonmerkato1732
      @melonmerkato1732 Před 3 lety +4

      አንቺ ልከ ነሽ ግን ከመጀመሪያው ነው ማለት የነበረባት ቆራጥ አለመሆናቸውን አይተው ነው እነጂ
      ከ2ዓመት በኋላ ነበር ማለት አይገባኝም።
      ይህ ሌላ የአይማኖት ጥላቻ ያመጣል
      ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ebs አውልቁ እንደሚባሉ መጀመሪያ ሰላም ነግራናለች በቂ ነው። አይማኖታቸውን ማስጠበቅ ያለባቸው የነሱ ግዴታ ነው።

    • @ayehutesera5820
      @ayehutesera5820 Před 3 lety +1

      betikekel yene ehet melkam neger tenagireshal

  • @bushramedia7769
    @bushramedia7769 Před 3 lety +438

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የሰውን እምነት አከብራለሁ የሰውን እምነት ሳከብር የኔ እምነት ይከበርልኛል💝💝👈

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 Před 3 lety +2

      ክርስቲያንም የስው እምነት እንደማይነኩ የምታውቅ አልመስለኝም

    • @helenyemariamlij2997
      @helenyemariamlij2997 Před 3 lety +1

      እውነት ማር

    • @sebleadanetube4330
      @sebleadanetube4330 Před 3 lety +1

      እኔ ግን የምለው ይህ የአለም ሚድያ እኮ ነው እና እነሱ የአለም ነገር ነው ምያቀርቡት ስለዚህ ሚሰሩት ሰዎች ራሱ ስለተስማማቸው ነው ሚሰሩት እና ደሞ በአለማችን ወደ 4300 ሚሆኑ ሃይማኖቶች ኣሉ እነሱን በሙሉ ማስተናገድ እንዴት ይቻላል ሁሉም የራሱን ሚያምልከውን ነገር ላምጣ ማለቱ አይቀርም ለዛም ነው ለሁሉም ማይፈቅዱት

    • @sutuaelsutuael2520
      @sutuaelsutuael2520 Před 3 lety

      Betem lek nek sewn setakeber antem tekeberalek ementekem endeza

  • @kinjokonjo4874
    @kinjokonjo4874 Před 3 lety +131

    እኔ ሙስሊም ነኝ ማተብሽን ግን መልበስ መብትሽ ነው ደሞ ምን አይነት ታአምር ነው ሀኒየ እንወድሻለን

    • @fikrtbahru377
      @fikrtbahru377 Před 3 lety +1

      ሁሉም በእምነቱ መወቀስ መከልከል የለበትም

  • @vvbb1600
    @vvbb1600 Před 3 lety +51

    እኔ ሙስሊም ነኝ. ግን በእምነት ድርድር የለም እምነት ሲባል ከህይወት ጋር አብሮ የሚኖር አልፎ ለሌላው አለም መዳኛችንነው እና ሁላችሁም በእምነታችሁ ጠንክሩ

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 Před 3 lety +105

    ትክክክል ሙሥሊሙም ለሂጃቡ ክብር ይሠጠው ሁሉም ለምነቱ

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 3 lety +1

      ሁሉም በየእምነቱ ቢከበር ደስ ይላል እውነት

    • @konjitregasa6051
      @konjitregasa6051 Před 3 lety +1

      ሁሉም በ ሃይማኖቱ ይከበር

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 Před 3 lety +4

      የሠው ሀይማኖት አከብራለው ግን የትም ላይ ማህተብ ሆነ ክር አድርጉ የሚል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ የለም!!! እኔ ያለሁበት ሀገር ፋብሪካ ሲሰራ አንገትሽ ላይ ያለ ሆነ ጣትሽ ላይ ያለ ማንኛውም ነገር ታወልቂያለሽ ስራ ስራ ነው ሀይማኖት ሌላ ሀኒ እኔ ደስ የምትይኝ ነሽ ግን ስራ ማክበር መልካም ነው ያ ደሞ ህጋቸውን መታዘዝንም ይጨምራል!! ደሞም አውልቀሽ ስትሰሪ ነበር አሁን በማናቀው ነገር ስትጣይ ማህተብ ነው አልሽ ውሸት አልወድም እኔ አለች ዘፋኛ!!!

    • @ሰላም-አ3ከ
      @ሰላም-አ3ከ Před 3 lety

      Ewnat new

    • @user-wv6dn3yn6s
      @user-wv6dn3yn6s Před 3 lety

      @@truthteller9493 ተይጅ እባክሽ የት ሀገር ነዉ የምትከተይዉ እምነት በእምነቱ ያለን ነገር እንዳታደርጊ የሚከለክልሽ

  • @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ

    ሀኒቾ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የሰውልጅ በያዘው እምነት መጠንከር አለበት እናም ጎበዝ ነሽ እንተዋወቅ ደግሞ ያለ አንቺ አያምርም እና በዪቲዩብ ነይልን

  • @dinukeyradin5617
    @dinukeyradin5617 Před 3 lety +1738

    ከኢቢ ኤስ ቢትለቂ እበክሽን በሌላ ቻነል ነይልን እንተወዋቃለን ወይ ነፍቆነል የምትሉ እስኪ በለይክ አሰዩኝ

    • @user-wg5xn4sw3u
      @user-wg5xn4sw3u Před 3 lety +3

      በጣም ናፍቆናል 👍👍👍👍

    • @rahelamen7300
      @rahelamen7300 Před 3 lety +14

      ያስጠይቃታል በህግ የሰው ፕሮፖዛል ስለሆነ በሌላ አቀራረብ ከሆነ ነውጂ

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 Před 3 lety +13

      “እንተዋወቃለን ወይ" program ባለቤትነቱ የ Ebs ነው በግሏ program መስራት አትችልም በህግ ያስጠይቃታል. ሀኒዬ ከጎንሽ ነን በርቺ....Subscribe በማድረግ እንተባበራት.
      EBS 👉ፀረ ተዋህዶ የመናፍቃን ስብስብ 666 ናቸው.

    • @user-cs7sd8vm4l
      @user-cs7sd8vm4l Před 3 lety +1

      ቤተሰብ እንሁን ውዶችየ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 Před 3 lety

      @@rahelamen7300 ኑ እንደማመር

  • @kedijahussen7955
    @kedijahussen7955 Před 3 lety +31

    መጀመሪያ አዉልቒ ያሉሽ ቀን ነበር እንቢ ብለሽ መልቀቅ የነበረብሽ አሁን ሲያባርሩሽ ነዉ መሀተብሽ ትዥ ያለሽ

  • @hawa3569
    @hawa3569 Před 3 lety +649

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እወዲሻለሁ ደግ አረግሻቸዉ የኔ ቆጆ

  • @lina3748
    @lina3748 Před 3 lety +151

    በሙስሊሞች አገር በማተባችንን በነፃነት እየኖርን በገዛ አገራችን ጉድ😌😌
    ሀንዬ ወድሻለሁ❤

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 Před 3 lety +2

      ልክ ብለሻልልልልልልልል ይገርም ኮኖው።

    • @kidistbekelenegashe2741
      @kidistbekelenegashe2741 Před 3 lety +2

      ትክክል

    • @mareyemareyamelej9790
      @mareyemareyamelej9790 Před 3 lety +1

      እኔም እኮ ግርም እሚለኝ በሰው ሀገር ያውም አረብ ሀገር ማህተባችን አድርገን እንደፈለግን እየኖርን ኢትዮጵያ ውስጥ ግን አውልቁ እና ሚድያ ላይ ውጡ የሚሉት ነገር እነዚህ ፀረ ኢትዮጵያ ናቸው እኔ በማህተቤ ሲመጡብኝ ያመኛል 😭

  • @samarhsaad3809
    @samarhsaad3809 Před 3 lety +75

    ትክክል
    ነሽ ሃንዬ ሙስሊሙና ክርስቲያኑ አብሮ ተቻችሎ ነዉ የሚኖረዉ በጣም አደቅሽ አለሁ የኔ ፍልቅልቅ

  • @kaleababrham706
    @kaleababrham706 Před 3 lety +39

    እኔ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ ግን ይሄን ነገር ኢቢኤስ መልስ ቢሰጥበት ጥሩ ነው አንድ ወገን ሰምቶ መፍረድ መልካም አይደለም

    • @user-cb9ix6it2k
      @user-cb9ix6it2k Před 3 lety +1

      ሰተውበታል የራሷ ችግር ነው ይቺ ግርንድስ ግጭት ቅስቀሳ ነው አላማዋ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት ድንጋይ እራስ 😠😠😠

    • @dxbdxa1965
      @dxbdxa1965 Před 3 lety +1

      @@user-cb9ix6it2k ባለጌ መጀመሪያ ካለተመቼሽ ውጭ ከፔጇ ሲቀጥል አንች እዚው ውስጥ ነው የምትሰሪ ? እሷ የጀመረችው አስመሰልሽው

    • @user-cb9ix6it2k
      @user-cb9ix6it2k Před 3 lety

      @@dxbdxa1965 ምናባቷ እሳት ትጭራለች ታዲያ አፏን ትዝጋ ግርንድስ ደደብ

    • @dxbdxa1965
      @dxbdxa1965 Před 3 lety

      @@user-cb9ix6it2k ምነው ጠመድሻት የወሰደችብሽ ነገር አለ እንዴ ደጋግመሽ ደግሞ ደደብ አልሻት ይች ስድብ ግን የቅናት አስመሰለብሽ እንደኔው የድስት ሾፌር ነሽ እንዴ ?

  • @arayaferede1298
    @arayaferede1298 Před 3 lety +58

    ሀንቾ ምርጥ ቁልቢ ገብርኤል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @solomonliben6001
    @solomonliben6001 Před 3 lety +90

    አይዞሽ የኔ ጀግና መስቀላችን ሃይላችን ነው ይቺ ምድራዊ ሂውት ጤዛ ናት እና በእምነትሽ እንዳትደርደሪ እመቤት ካንቺ ጋር ትሁን ።

  • @sifanshow2024
    @sifanshow2024 Před 3 lety +282

    ወላሂ ሃኒዬ አስለቀሺኝ አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ሙስሊም ብሆንም የሰው እምነት ሲነካ አሎድም ጎበዝ ነሽ ለእምነት ሲባል ከዚም በላይ መስዋት ይከፍላል እኔማ አንድ ቀን አልፎልኝ ከመዳም ኩሽና ተላቅቄ ከባሌ ጋር አንቺጋ ልመጣ ነበር

    • @emuyeemuye6731
      @emuyeemuye6731 Před 3 lety +7

      ማን ያውቃል ለሀገርሽ ያብቃሽ እና እኅታለሜ እግዚአብሔር እኮ ለሐኒ ሰፊነገር ይዞ ይሆናል የዛኔ በራሷ እስቲዲዮ ከባሉካጋል ዱቅ ትያለሽ የኔ ውድ እኅት😁😁🌹😍❤

    • @saronsarina6655
      @saronsarina6655 Před 3 lety +2

      yenee mar

    • @seadaabate4209
      @seadaabate4209 Před 3 lety

      ኮተት ነሽ

    • @user-hb9qt9xl2f
      @user-hb9qt9xl2f Před 3 lety +1

      የኔ ቆንጆ ከልብ እናመሰግናለን መልካም ሰው ነሽ እህት በርች

    • @user-ze7ql6gs4j
      @user-ze7ql6gs4j Před 3 lety

      የኔ ቆንጆ በራሷ ቲቪ ቻናል ከፍታ ልትመጭ ትችያለሽ ምን ይታወቃል ነገር ሁሉ ለበጎ ነው❤

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 Před 3 lety +15

    ኣንገትሽ ላይ መስቀል ያየሁት ግን አንችም እኮ ተሳስተሻል መጀመሪያ ማህተብሽን ማዉለቅ የለብሽም👍👍👍👍👍👍
    እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ማህተቤን በፍጹም ከአንገቴ አላወልቅም የፈለገው ይምጣ፡፡

  • @موسعبد-ل4ط
    @موسعبد-ل4ط Před 3 lety +105

    ሀኒየ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ወላሂ ነውምልሽ ከ ebc ላይ ሰብስክራይቤን አነሳሁ በእምነቱ ጠንካራ ሰው ውስጤ ነው

    • @Al-kn9hm
      @Al-kn9hm Před 3 lety +5

      የኔ መልካም በእውነት ሁላችነም እደዚህ ብንሆን ኢትዮያ አድ ትሆን ነበር ምክኒያቱም ሀይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው

    • @getenetgirma2435
      @getenetgirma2435 Před 3 lety +3

      Tbareki

    • @tigisttg7080
      @tigisttg7080 Před 3 lety +2

      የኔ ውድ❤💚💛

    • @hiwotkassa2558
      @hiwotkassa2558 Před 3 lety +2

      🥰😘❤🥰💚💛❤

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 Před 3 lety +197

    I can read on your face that you love your country, people, fans, as well as your religion. Proud of you Hanicho!!

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube Před 3 lety +61

    ማንም ቢወደኝ መስቀሌን ተሸክሞ ይከተለኝ ብሏል። ሀንዬ የእምነት ፈተና ከባድ ነው።

    • @sisaymengeste5898
      @sisaymengeste5898 Před 3 lety +1

      ታዲያ ማተብ ካልፈለጉ ለምን ሙሥሊም ብቻ አይቀጥሩም ? እነ እሸቱሥ ምን እያሠባችሁ ነው እናንተ ክርሥቲያን አይደላችሁም አሥቡበት

    • @user-qr7pg8tp4g
      @user-qr7pg8tp4g Před 3 lety

      @@sisaymengeste5898
      እሽቱ አውልቆ አይልውቅም ያው ሱፍ ስለሚለብስ አይታይም
      ሌላው ለሆድ አደሮች ናቸው ከዚህ በኃላ ምን ይሉ ይሆን እነ ናፍቆት

    • @sisaymengeste5898
      @sisaymengeste5898 Před 3 lety

      ሱፍ ሥለሚለብሥ ሥለማናየው ነው እንጂ ማተብ ማድረግ ክልክል ነው የሚል መመሪያ አለ እኮ ነው ያለች ሀኒ

    • @user-qr7pg8tp4g
      @user-qr7pg8tp4g Před 3 lety

      @@sisaymengeste5898
      አይ እህቴ የገና ፕሮግራም አይቻለሁ ልብሷል
      ይመስለኛል ሴቶች ስለሚገላለጡ ደረታቸው ግልጥ ነው ወንዶች በከራባት ተወጥረው

  • @civilengineering156
    @civilengineering156 Před 3 lety +73

    እስካሁን ዝም ብለሽ ፕሮግራምሽ ሲዘጋ ቂምሽን ለመወጣት አስመሰልሽው እንጂ መናገርሽ ክፋት አልነበረውም ቂሚሽን ለመወጣት በሀይማኖት ስም መሆኑ ደግሞ ያሳዝናል

    • @EthioAmerica2024
      @EthioAmerica2024 Před 3 lety +1

      የወሬ ኢንጂነር እሷ ብቻ ሳትሆን የለቀቁት በሙሉ የተናገሩት ነገር ነው እሷን ከመንቀፍ በሃገራችን ሰዎች በዘር በሃይማኖት መድልኦ እና ጫና ሳይደረግባቸው እኩል መብት እንዲኖራቸው ብትታገል ይሻላል ጋሼ ኢንጅነር ፕሮግራሙ ለምን እንደተዘጋ እንኳን የምታውቅ አይመስለኝም።

    • @asfawyirgaasfawyirga6653
      @asfawyirgaasfawyirga6653 Před 3 lety +2

      ኢንጂነር ልክ ነው፡፡ በሀይማኖት ዩቲዩብ ለመክፈትና እኔ ሀይማኖቴ አክባሪ ነኝ ለማለት ፈልጋ ነው፡፡ እኛ ኢትዮጵያውያኖች ስለ ሀይማኖት ሲነሳ ደስ ስለ ሚለን ነው፡፡ ኢንጂነር ልክ ነው፡፡

    • @eskialifyalefale7977
      @eskialifyalefale7977 Před 3 lety

      Civil engineering stupid . ebs is 666 .you have to respect every religion

  • @fikadutakele7025
    @fikadutakele7025 Před 3 lety +31

    የኛ ጀግና ሀኒዬ በእውነት ሚጓዝ ሁሌም አሸናፊ ነው ።

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 Před 3 lety +32

    የእኔ ምርጥ አንቺ የዘመናችን የእምነት አርበኛ ነሽ ሀንዬ እግዚአብሔር አሁንም ሞገስ ይሁንሽ

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l Před 3 lety +553

    ማተባችን ክብራችን♥
    ማተባችን መመኪያችን♥
    ማተባችን መለያችን♥
    ማተባችን መዳኛችን ነው♥♥♥

  • @Phila1136
    @Phila1136 Před 3 lety +27

    አዳነች በትክክለኛ ማንነቷ! ! ምርጥ ትወና። በዚህ ዩ ቲዩብ ለመሸቀል ማሰብ ድድብና ነው። ሃይማኖት እና ቢዝነስ አያገናኝም።

    • @abamkuba4301
      @abamkuba4301 Před 3 lety +2

      የዪቱብ ቢዝነሷን ለመጨመር ነው እንጅ የማህተም ክብር ኖሯት አይደለም

    • @user-cb9ix6it2k
      @user-cb9ix6it2k Před 3 lety +1

      አፌ ቁርጥ ይበል ይቺ ለገንዘብ ያደረች የቀን ጅብ ገንዘብ ካየን ብዙዎቻችን እንኳን እምነታችን እኛነታችንን እንሰጣለን ልቦና ይስጣት ድንጋይ እራስ

    • @wubitager8125
      @wubitager8125 Před 3 lety

      😂😂😂😂

  • @user-ef9bv8rv9u
    @user-ef9bv8rv9u Před 3 lety +252

    እኔ ሙሥሊም ነኝ ሀይማኖት መከበር አለበት ሀንቾ አንች ጠካራ ሴት ነሺ በርች

  • @user-il7pk9tp7o
    @user-il7pk9tp7o Před 3 lety +35

    አበሰዋ የተዋህዶ ልጂ ተባርኪ ሀንዬ ውደ እግዚአብሄር ያብብርሽ ለኛም ትልቅ ትምህርት ነው ከምር የተዋህዶ ልጆች ንቁ በተርፈ እወዳችሀለሁ😍😘

  • @martatube2343
    @martatube2343 Před 3 lety +70

    ማንም ቢወደኝ መስቀሌን ተሸክሞ ይዙር ይላል አንዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እንወድሻለን

    • @geletalemma3028
      @geletalemma3028 Před 3 lety +1

      Meskle esu ayedlne tere kal atebela mesklen teshekemo yezure malete bemsekle laye yekefelkuten waga megerfe metemate mesdbe mewegere mekaden menkuashshen nw engi angte laye yaderkawe meskle ayedlme meskle aderego metetate zemute madrge men yelutale meskle adergo medane ayechalme sew beserawe ayestdkme ke serate wetachu hiwoten nuru

    • @SUNSHINE-hg5oz
      @SUNSHINE-hg5oz Před 3 lety

      @@geletalemma3028 በክርስትናዋ የተነሳ ለ 3 አመት መገፋቷ እና በዚ ኑሮ ውድነት ከገንዘብ እምነቷን ማስበለጧ መስቀሉን መሸከም ነው

    • @minty1188
      @minty1188 Před 3 lety +1

      @@SUNSHINE-hg5oz እሱ እዚህ የሰማሽው ነው ትክክለኛው ምክንያት ቢሆን ሶስት አመት የት ነበረች?

  • @fikrfikr2948
    @fikrfikr2948 Před 3 lety +6

    ፈጣሪ ፍቃዱ ሆኖ ዛሬ ብለሻል ስለዚህ ደስ ብሎኛል ወድሻለሁ ❤

  • @Dani.boy.23
    @Dani.boy.23 Před 3 lety +41

    በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ እምነትሽን ማንነትሽን አክባሪ ጎበዝ ታጋይ የሴት አንበሳ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @liwenigussi9813
      @liwenigussi9813 Před 3 lety

      Betam tenkara sate neshe bezek tenkerye fetary aunem yeketeleshe adya yetshala yemtal

  • @lidiyabuta1326
    @lidiyabuta1326 Před 3 lety +115

    ሀኒዬ እንኳን ሀገራችን ላይ አረብ ሀገር እንኳን ማህተባችንን አውልቁ አንባልም

  • @harerdanse12
    @harerdanse12 Před 3 lety +91

    Like መጠን ቢኖረው ኖሮ ትሪሊየን ከዛም በላይ አደርግልሽ ነበር።ሃኒ ድንግል ከነልጇ ትባርክሽ የኔ መልካም ሴት

  • @sghjvhfgsggghsgy3052
    @sghjvhfgsggghsgy3052 Před 3 lety +2

    እግዚሃብሄር ከሀቅና ከእዉነት ጋር ነዉ

  • @user-dz7qh8nt1q
    @user-dz7qh8nt1q Před 3 lety +26

    በሀይማኖትሽ ያለሽን ፅናት በጣም አደንቃለሁ እምነቴ ሙስሊም ነኝ 🇪🇹❤🇪🇹 እንተዋወቃለንን ግን በራስሽ ቻናል ብትቀጥይበት በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ካንቺ ባይበልጥም ሀኒየ ❤

  • @ethlive351
    @ethlive351 Před 3 lety +140

    ማህተቤን አልበጠሰም ትኖራለች ለዘላለም ዝማሬ መምህር ማህተብ አስፋው

    • @warkemaedin6870
      @warkemaedin6870 Před 3 lety +2

      @@Goodthing1009ለዚህ ምጡቅ እና ሳይንሳዊ ለሆነው አስተያየትህ ወይም አስተያየትሽ ቂጥ ፊት ብዬለሁ

    • @warkemaedin6870
      @warkemaedin6870 Před 3 lety

      @@Goodthing1009 እኔ ስሰድብዋ እርሶ በትእግስት መምከር ሲገባዋ ከኔ የተሻለ ስድብ አስገቡልኝ። እስኪ ደግሞ ቁም ነገሩን እንሞክረው እና ከእኔ የተሻለ ቀምነገር ያስገቡልኝ።
      በኢትዮጵያ ህግ የግለሰብም ሆነ የመንግስት ድርጅት ፦ በሃይማኖት ፣ በብሔር፣ በአካል ጉዳተኝነት ላይ ተመርኩዞ በሠራተኞች ላይ ተፅዕኖ የሚፈጥር ህግ ማውጣት እይችሉም ። ebs በእርግጠኝነት በወረቀት ላይ ያስፈረማት ነገር አይኖርም፤ በአፍ ግን ነግረዋት እሷም ተቀብላው ስትሰራ ነበር።መብትዋ ነው ። ከስራዋ ስትባረር መናገሯም መብቷ ነው። በሃይማኖት የሚመስሏት ቢደግፏት የማይመስሏት ቢነቅፏት መብታቸው ነው።
      ዋናው ነጥብ ግን እሷ ሳትሆን (ህጉ) ነው ምክንያቱም፦ ሃይማኖት የአንድ ሰው የማንነት መገለጫ ስለሆነ ያንን የዛን ሃይማኖት መገለጫዎችንን መከልከል የግለሰብን መብት ስለሚፃረር ምሳሌነቱ ጥሩ አይደለም። እንደውም አሁን ባለንበት ሁኔታ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ይሆናል። bye the way ጁንታም ነፍጠኛም ቄሮም አይደለሁም ። ሰው በኢትዮጵያ ውስጥ የተወለድኩ።

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r Před 3 lety +40

    በጣም ያሳዝና የኢቢኤስ ነገር ሰው በገዛ ሀገሩ ማህተብ አውልቁ ይባላል ሀኒቾ የኛ እንቁ ኦርቶዶክስ ሁሌም አሸናፊ ናት አይችሎትም 👍👍

  • @huruytube101
    @huruytube101 Před 2 lety +2

    እውነተኛ ሀይማኖት ፈተና እና መከራ ይበዛበታል እና ሀንቾዬ በሀይማኖትሽን ጠንክሪ 💗💗💗

  • @melatmiki4941
    @melatmiki4941 Před 3 lety +147

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር በርች ⛪️💒💚💛❤️

    • @firehiwotatlabachew5198
      @firehiwotatlabachew5198 Před 3 lety

      ግን መጀመረያ ነበር እንቢ ማለት የነበረብሽ አሁን ሰትጣይ እንዲህ አይባልም ጥሩ ሰው ትመሰይኝ ነበር ወደ ስብናሽ ተመለሺ

  • @mulubelay4925
    @mulubelay4925 Před 3 lety +77

    አኒቾ ለቤትሽ አድስ ነኝ ባለ ማህተቧ ተባሩኪ እመቤቴ ማሪያም በቤቷ ታፅናሽ ማማየ ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ናት የእናትና አባቴ ማህተባችን ውበታችን ነው

    • @Shashemene
      @Shashemene Před 3 lety

      ስትባረር ነው ማህተም የገባት

    • @footballskill6222
      @footballskill6222 Před 3 lety

      @@Shashemene ayebalem wendeme yekerta demo belalech

  • @ይታዪ
    @ይታዪ Před 3 lety +30

    ሀንዬ የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይሙላልሽ አንች ድንቅ ሴት ነሽ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ ማህተብ የማንነት እንጂ ጌጥ አይደለም

  • @Kb-nv6tl
    @Kb-nv6tl Před 3 lety +3

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁላ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🤲🇪🇹😍ሃኒቾ በጣም ነዉ የምወድሽ የማደንቅሽ እኔ ሙስሊም ነኝ ማንኛውንም እምነት አከብራለሁ ሃይማኖት የግል ነው ሃገር የጋራ ነው ሃይማኖትሽን የሚነካ ገደል ይግባ ግን በጣም አዝኛለሁ እኔ ከአርብ ሃገር ስመለስ ከአባቴ ጋር በእንትዋወቃለን ወይ እመጣለሁ ብዬ ጓጉቼ ነበር😔😔💔

  • @user-mx1yn1hx5j
    @user-mx1yn1hx5j Před 3 lety +207

    I love ❤️ Orthodox

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před 3 lety +34

    አረብ ሀገር ከነ ማህተባችን እንሰራለን በገዛ ሀገራችን ግን የእምነት ነጻነታችንን ይፈታተናሉ

  • @woderyeleshamare5522
    @woderyeleshamare5522 Před 3 lety +185

    በሰዎች ፊት የሚመሰክርልኝን በሰማይ አባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ!!

    • @hulegebtube1547
      @hulegebtube1547 Před 3 lety

      Man new endezih yalew eyesus new? Kehone eyesusn weys abatun yemtamnut tyake new be fkr melsulgn

  • @user-tc7vg8sb6r
    @user-tc7vg8sb6r Před 3 lety

    ebs የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፀር ነው ባለፈው እመቤታችን ማርያምን ሰደቧት አሁን ደግሞ ማህተብ ሊያወልቁን ። የሚያምነኝ መስቀሌን ተሸክሞ ይከተለኝ ብሏል ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ። ተዋሕዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና የአባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም ✞✟✝⛪ ሀንዬ ጎበዝ ነሽ ማህተቤ ከሚበጠስ አንገቴ ይቆረጥ 🙏🙏🙏💖💗❤💝✝⛪✟✞

  • @sadakonjo8322
    @sadakonjo8322 Před 3 lety +151

    እኔ ሙስላም ነኝ የሰውንም የራስንም እምነት ማክበረም ማስከበሪም ትልቅ ሀላፊነት ነው ጎበዝ ነሽ ሀኒ።

    • @አየሉ
      @አየሉ Před 3 lety +2

      የኔ ዉዶችችችችችች ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fafe8152
    @fafe8152 Před 3 lety +239

    እኔ ሙስሊም ነኝ ምንም ቢመጣ ሂጃቤ አልገለጥም እና አቺ ማተብሽ አዉልቂ የሚል ሀሣብ የለኝም እንተዋወቅ አለን ወይ በጣም ነበር የምወደዉ

    • @meklityedngllij4462
      @meklityedngllij4462 Před 3 lety +5

      ጎበዝ ነሽ በሃይማኖትሽ በርቺ እህቴ

    • @fafe8152
      @fafe8152 Před 3 lety +2

      @@meklityedngllij4462 in shaa allah amsegn alhu

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 Před 3 lety +2

      👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿

    • @helenethiopia
      @helenethiopia Před 3 lety

      @@fafe8152 fiiy በጠም ጎበዝ ልክ እንድንችል 👈👈👈🙏🙏🙏

    • @ethopp19
      @ethopp19 Před 3 lety +1

      ትክክል ማማየ ሁሉም በሀይማኖቱ ልከበር ይገባል እኛ ሙስሊሞች በሂጃባችን አንደራደርም

  • @abrahaselam1867
    @abrahaselam1867 Před 3 lety +356

    ሊቢያ ላይ ስለማህተማህቸው ብለው የተሰዉ ወንድሞቻችን ሳስብ ማህተቤን የበለጠ እንዳጠብቅ አርገውና, ጭራሽ በሀገራችን ማህተብ አውልቁ, አረ በስማም ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን አረ ጌታ ሆይ ቶሎ ና😭

    • @user-fl1tw5pk6t
      @user-fl1tw5pk6t Před 3 lety +6

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ወጣሽ

    • @tigtigtigtigshbriu9912
      @tigtigtigtigshbriu9912 Před 3 lety

      baetmaey noaey aenadsaey

    • @Abifikerr626
      @Abifikerr626 Před 3 lety

      ይህ እኮ አዲስ አይደለም አደ ሃና አይነት ለሆዱ ያደረ ሰው ሲገኝ ማህተብ ማስወለቅ እስዋን ጀግና እሚያስብላት አውልቂ ስትባል እምቢ ብላ ብትከራከር ነበር 3 ዓመት ሆድዋን ስትሞላ ቆይታ አሁን ስትባረር ማላዘንዋ ነው የሚያሳፍረው እኔ ብሆን ኖሮ ንስሃ ገብቼ ዝም ነበር እምለው

    • @user-em3ft6bk9o
      @user-em3ft6bk9o Před 3 lety +3

      እህቴ ጌታ ሁሌም እኛጋ ነው ጥናታችን ያያል ሳንዘጋጅ ንስሃ ሳንገባ እዳንህድ ነው መፍራት እንጂ ማህተባችን አይበጠስም ዛሬ ነገ ማታ ጥዋት መቼ እደምመጣ አታውቁም እና ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ ነው የተባልነው ሳንዘጋጅ ተሎ ና አለ እዴ በሰው ሀገር ነን እና ለንስሃ አብቃን የተዘጋጀን አድርገን እንበል

    • @anelmuslim3209
      @anelmuslim3209 Před 3 lety +2

      ሊብያ ላይ ሙስሊምም ታርዷል እኳ ለምን ማይመስል ነገር ታወራላችው

  • @መድ-ኈ4ፀ
    @መድ-ኈ4ፀ Před 3 lety +41

    መጀመሪያ ላይ ይህን ነገር ብታደርጊው በጣም እናደንቅሽ ነበር አሁን ግን ዱቄታም ብዬሽ ልለፍ

  • @tinaye964
    @tinaye964 Před 3 lety +70

    ማህተቤ ትርጉም ነው ለክርስትናዬ
    ተከተለኝ ብሎ የሰጠኝ ጌታ
    በመስቀሉ ፍቅር ስጋዬን ገድዬ
    እሸከመዋለው ምኞቴን ሰቅዬ❤️❤️🙏🙏

  • @satenaw1221
    @satenaw1221 Před 3 lety +27

    ማህተቤን ከምበጥስ
    አንገቴ ይበጠስ
    ሀንየ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
    💚💛❤💚💛❤

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 3 lety +450

    እስኪ እንተዋወቃለን ወይ ሀኒቾ ትክፈትልን የምትሉ ✔️✔️✔️

    • @almazwasi5104
      @almazwasi5104 Před 3 lety

      ቢሆን ደስ ይል ነበር

    • @khtube8326
      @khtube8326 Před 3 lety +1

      ቢሆን ደስ ይልነበር እንተዋወቃለን የሚለዉ ሀሳብ ebs ተስርቆነዉ ሰለዚህ ብትሠራዉም ሌላ ዉዝግብ ያመጣል እነተዋወቃለን የሚለዉ ሀሳብ የአንድወጣት አይዲያ ነዉ ሞክሮት ጥሩመሆኑ ሲያቅ ይዞሄደ በዛን ሠአት የተለየ ተስጥኦ ያላችሁ ተብሎ ማሰታወቂያ ወቶ ነበር በዛን ሠአትነዉ የዚህ ወጣት አይዲያ የሠረቁት ካላመናችሁ በማስረጃ ይነግራችሀል

    • @Aiden-vd6sz
      @Aiden-vd6sz Před 3 lety

      ✋✋✋✋

    • @jerylove5706
      @jerylove5706 Před 3 lety

      እኔ

    • @jerylove5706
      @jerylove5706 Před 3 lety

      የምወደው ቭሮግራም ነው ሀኑ አይዞሽ የኔ መልካም ሰው እኔም ከባሌጋር እመጣለሁ ብዬ ነበር ከስደት መልስ😢

  • @kassahunaemero4480
    @kassahunaemero4480 Před 3 lety +1

    በጣም የምትገርሚ ሰው ነሽ ይህንን ሁሉ አመት ከሰራሽ በሆላ አሁን ሲያባርሩሽ ነው ማህተብሽ ትዝ የሚልሽ ከጀርባሽ የሆነ የተደበቀ አላማ አለሽ ዝም ብሎ ሳያመዛዝን የሚፈርድ መንጋ ባለበት ሀገር እውነት ቦታ የላትም

  • @user-ks6qe3oj5r
    @user-ks6qe3oj5r Před 3 lety +56

    በሀገር እና በሃይማኖት ቀልድ የለም !!!

  • @haftamtewalde5544
    @haftamtewalde5544 Před 3 lety +56

    ማህተቤ ትርጉም ነው ለክርስትናየ ተከተለኝ ብሎ የሰጠኝ ጌታየ🙏🙏

  • @user-mg3io3sw9h
    @user-mg3io3sw9h Před 3 lety +96

    እየሱስን ይዞ ሞት ድንግል ማርያምን ይዞ ጭንቀት የለም ሃንቾ አይዞዛ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @myfabflight983
    @myfabflight983 Před 3 lety +1

    ሀኒ ማነው በዕምነታችን ይሄንን አይነት ንቀት፣ ድፍረት በቀጥታ እንድታወልቂ ትእዛዝ የሰጠው የሰውየውን ስምም ብትናገሪ በጣም ጥሩ ነበር።

  • @user-bh8ve3tw7y
    @user-bh8ve3tw7y Před 3 lety +277

    ሌላ ክፈቺ እንተዋወቃን ወይ የተዋህዶ ልጆች ከጎንሽ ነን ሀኒቾዬ

    • @selamlehulum4373
      @selamlehulum4373 Před 3 lety +15

      አዲስ ስራ ይዛ ትመጣ ይሆናል እንጂ " እንተዋወቃለን ወይ " ባለቤትነቱ የebs ስለሆነ እዛው እነሱ ይንበዛበዙበት!!
      እሷን ሰብስክራይብ በማድረግ እንተባበራት!!!

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 Před 3 lety +1

      ደምሩኝ

    • @bezunehbezabeh7353
      @bezunehbezabeh7353 Před 3 lety +1

      Selam mariyam tibarkish

    • @SaraSara-ur9jm
      @SaraSara-ur9jm Před 3 lety

      ጎበዝ ሀኒቾ

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 Před 3 lety

      መብትነቱ የebs ነው የመክፈት መብት የላትም እነሡ ናቸው የጀመሩት

  • @maseretethopia8993
    @maseretethopia8993 Před 3 lety +37

    ማንም በምነቱ አይደራደርም ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች ❤❤❤

  • @ethiopia8813
    @ethiopia8813 Před 3 lety +38

    እኔ ሙስሊም ነኝ ወላሂ ክርስቲያን እህቶች መስቀል ሳያደርጉ ሳይ አልወድም ሙስሊምም ሂጃብ ሳይለብሱ ወላሂ ሲሉ በጣም ነው የምናደደው ሀይማኖቴን አከብራለሁ ሌሎችንም አከብራለሁ በጣም የምወዳቸው የቅርብ ክርስቲያን ጓደኞች አሉኝ ሀገራችን አላህ ሰላም ያርግልን

    • @birtudem7419
      @birtudem7419 Před 3 lety +1

      አሜን እህቴ እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን

    • @Mai-cd4tv
      @Mai-cd4tv Před 3 lety +1

      ይሄነው ኢትዮጵያዊነት

    • @user-vp2cv6oh6r
      @user-vp2cv6oh6r Před 3 lety +1

      እግዛብሄር ያክብሬሽ ውዴ

  • @bizuyetatek3457
    @bizuyetatek3457 Před 3 lety +1

    ዋው ሀንዬ የተናገርሽው ነገር በጣም ጠንካራ ሀሳብ ነው በተለይ ተዋደንና ተፋቅረን የኖርነውን እምነቶች እንደ አዲስ ተጽእኖ ለመፍጠር ለሚጥሩ ሰዎች፡፡ እግዚአብሔር በአደባባይ የሚመሰክሩትን እሱም በሰማይ አባቱ ፊት ይመሰክርላቸዋል፡፡ ከበፊቱ ይልቅ አሁን የበለጠ ወደድኩሽ

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 Před 3 lety +83

    ሐንዬ የምትወጃት እመቤቴ ድንግል ማሪያም ከነልጅዋ የልብሽን መሻት ሁሉ ይሙሉልሽ። እንወድሻለን። 💗👍👍👍👏🏼

  • @user-sb9xc4np7k
    @user-sb9xc4np7k Před 3 lety +32

    ሀኒዬ መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ ያንቺ ፈተና ለሌላዉም መማሪያ ነዉ

  • @ahmadebrahim7194
    @ahmadebrahim7194 Před 3 lety +79

    አኔም ሙስሊም ነኝ የማንኛውም ሀይማኖት ሲከበር ደስ ይለኛል አብሽሪ ከጎንሽ ነን ሰብስክራይብ እናደርጋለን በርች ያኑርሽ ጀግና ነሽ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 3 lety +61

    ቆይ ያልገባኝ ነገር እስከዛሬ ለምን አልተናገርሽም ለምንድነው ስትጣሉ ሌላ ወሬ ምታመጡት እውነት ከተናገርሽ ይሄ ስትቀጠሪ ነው ምርጫው ሚቀርብልሽ ብዬ አስባለሁ እናም እኔ ምንም ሊያሳምነኝ አልቻለም ምክንያቱም እነ ቲጂ ተብለው አያውቁም አሁንም እየተወንሽ ነው ብዬ አስባለሁ በጣም አከብርሽ ነበር እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣው

    • @user-cb9ix6it2k
      @user-cb9ix6it2k Před 3 lety +3

      ኧረ እቅዷ አንድና አንድ ግጭት ቅስቀሳ ነው በዚን ወቅት በዚን ሰአት በሞሆኑ ብቻ አዝናለው ይቺን ብሎ ኦርቶዶክስ በደናው ቀን መቼ ስታደርግ ነው መስቀል ስራ ስትለቅ ነው ትዝ ያላት

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 Před 3 lety +2

      @@user-cb9ix6it2k እኮ እሱን ነው ሲበሉ ብቻቸውን ሲጣሉ ቤሄር ውስጥና ሃይማኖት ውስጥ ይገባሉ ለሁሉም ነገር ህዝቡ መመርመር አለበት ለምንድነው የሷን ሃሳብ ተከትሎ የሚጮኸው ይሄ ህዝብንም እምነትን መናቅ ነው ቢገባት

    • @ruhamaethiopian6219
      @ruhamaethiopian6219 Před 3 lety

      እነቲጂ አሜረካ ነው ሚኖሩት

  • @hanaminilik521
    @hanaminilik521 Před 3 lety +41

    ሀኒዬ እንወድሻለን የኔ ደግ ዘመንሸ ይባረክ እንኳን ቀረብሸ የድንግል ልጅ ይጠብቅሸ 😍😍😍

  • @fishmahray2424
    @fishmahray2424 Před 3 lety +134

    አንገተሽ ላይ ያስርሽው ማዕተብ" ዕድሜ, ህይወት, ደስታ እና ኩራት ይስጥሻል' እና ኪዳነ ምሕረት ከ ጎንሽ ጋር ትሁን 🙏🙏🙏

    • @user-oe3qx8kd5s
      @user-oe3qx8kd5s Před 3 lety +1

      መስቀሉ ነው እደ ህይወት እድሜ የሚሰጣት ጉድ

    • @kdestarsma8075
      @kdestarsma8075 Před 3 lety +1

      @@user-oe3qx8kd5s አው መስቀል ሀይላችነው መስቀል ቤዛችነው መስቀል የነፍሳችን መዳኛነው
      አቺ እርቶዶክስ ካልሆነሽ ወይም ካልሆንክ የመስቀሉ ፍቅር ማንነት ሊገባችሁ አይችልም ስለዚህ ዝም ብትሉ ይሻላችኋል

    • @seadamohammed3309
      @seadamohammed3309 Před 3 lety

      @@user-oe3qx8kd5s ጉድበልክርም አንገትላይክር ስላሰረይነውደ ደስታው ጂብእናተ ካፊሮይ ምንጉድናችሁ

    • @Queen-hk4ks
      @Queen-hk4ks Před 3 lety

      እስከዛሬ አውልቃ ስሰራ አደለ የከረመችው ስለሃይማኖት ማውራት አትችልም

  • @user-eo6ed7uj4o
    @user-eo6ed7uj4o Před 3 lety +69

    ወላሂ እምነት ከባድ ነው ሄጃቤን ማውለቅ እደማልፈልግሁሉ የእናንተም ማህተም መከበር አለበት ሀኔቾ አድናቄሽነኜ❤️😘❤️😍

    • @Al-kn9hm
      @Al-kn9hm Před 3 lety +1

      እናመሰግናለን በእውነት ብዙ ግዜ ኮሜት ሙስሊሙ በክርስቲያኑ ሲሳደብ ክርስቲያኑ በሙስሊሙ ሲሳደብ ግን ለምን እድህ ይሆናል እምነት የግል ነው ግን ዛሬ ብዙ ሙስሊሞ ደጋጎች እዳሉ አይቻለሁ

    • @mehrethabte8553
      @mehrethabte8553 Před 3 lety

      ሀኒ እጅግደስ ብሎኛል ሀኒ በነሱ ሙስሊ ሙና ክርስትያኑን ለ ማለያየት ነው እኛ አንለያይም ወያኔ ለፍቶ አ ላለ ያየንም እንኮ ን ebs

  • @MohammedMohammed-mq7kz
    @MohammedMohammed-mq7kz Před 3 lety +5

    ሀንዬ አይዞሺ በሪቺ መቼም ቢሆን መሲረትሺ አይቀሪም አሺሪ እኔ ግን ሙሲልም ነኘ ፕሮግረምሺን በጠም ነዉ የምወደዉ ከሲደት ከተመለሲኩ መጠሎ ቢዬ ነበሪ ለቺም ሀይመኖትሺ ነዉ ለሰዉ ነገሪ ቢዙም አትጨነቅ መሲረትሺ አይቀሪም

  • @lamrottakele6550
    @lamrottakele6550 Před 3 lety +21

    ሀኒዬ የኔ ሴት በምክኒያት እኮ ነው ምወድሽ 😘ሁሌም ከጎንሽ ነን የተዋህዶ ልጆች 🙏💒💚💛❤️

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Před 3 lety +31

    እናቴ እኔ በመሀተቤ ቀልድ አላቅም በስደት አለም ስኖር በአንድ ወቅት ስራ ቦታ አውልቂ ተብዬ ስራውን ለቅቄ ለ6 ወር ያለ ስራ ተቀምጬ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ታሪኬን የማርያም ልጅ ክብር ለእግዚአብሔር

  • @Tube-uc9yi
    @Tube-uc9yi Před 3 lety +196

    የተዋህዶ ልጆች ይህ የማንቂያ ደዉል ነዉ። ኢቤስ ፀረ ተዋሀዶ ነዉ።

  • @edutube3601
    @edutube3601 Před 3 lety +52

    ወሬ 3 አመት ሙሉ አዉልቀሽ ስትሰሪ ኖረሽ አሁን ስትባረሪ ማህተብሽ አስታወሽዉ ምድረ ቱልቱላ

    • @milkiassolomon7616
      @milkiassolomon7616 Před 3 lety

      ayebalem yene ehit kanche ende aynet nager ayetebekem
      eshe!

    • @wedel3297
      @wedel3297 Před 3 lety

      @@milkiassolomon7616 ሸሌ🤨

    • @wedel3297
      @wedel3297 Před 3 lety

      ልክ ነሽ እቺ ሸርሙጣ ለyoutube ብላ ነው🤨

    • @dilnesawwoldetsadik4857
      @dilnesawwoldetsadik4857 Před 3 lety

      አንድ ነገር አለ እነሱ በማህተብ ላይ ያለባቸውን ቅናት በድጋሚ ሲያነሱ ነው እግራቸውን እንዲበሉ የነገረቻቸው እንጂ በመጀመሪያ አልሰራም ብላ በራሷ ለቃ ነበር ግን በስምምነት ከመለሷት ሃላ በይቅርታ ያለፏት ቀድመው እንዲገፏት አስበው ነበር።

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER Před 3 lety +77

    ሀይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው አደል ሚባለው በርች ሀኒቾ 🙏

  • @Tube-kt8kw
    @Tube-kt8kw Před 3 lety +73

    እኔ ሙስሊም ነኚ ይሁንና ማንኛውም ሀይማኖት መከበር ጨለበት ብየ አምናለሁ አይዞሺ ሀኒየ

  • @genetmarkos9215
    @genetmarkos9215 Před 3 lety +77

    ማህተቤ ትርጉም ነው ለክርስትናዬ ...

  • @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ

    ሀንዬ የኔ ቅን እንኳን እውኘቱን አወጣሽው አይዞሽ እውነት ነው ድንግል ማሪያምን ልጆን እየሱስ ክርስቶስን ይዞ ያፈረ የለም እግዚአብሔር ሀያል ነው በነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ በቅዱስ ደሙ ሸፍኖ ይጠብቅሽ ትልቅ ትሆኛለሽ አታስቢ ሀንዬ ❤❤❤😘😘😘

  • @user-or3no2bo1d
    @user-or3no2bo1d Před 3 lety +24

    ማህተባችን ለኛ መለያችን ክብራችን ነው አይንኩብን ሀኒዬ የኔ ጀግና❤😍

  • @senaitetilahun6606
    @senaitetilahun6606 Před 3 lety +166

    ነገም ሞስሊም ሂጃብ አታደርግም ሊል ይችላል ሁሉም ሰው ሰብስክራይቡን እንስቶ አንድነቱን ያሳይ ❤❤❤❤

    • @kidistabebe5388
      @kidistabebe5388 Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ይባርክሽ የመጣብን ነገር ከባድ ይመስለኛል ይሄ የአለም ፍፃሜ ይመስለኛን እወድሻለሁ ሀኒ 😍😍😍😍

    • @kidistabebe5388
      @kidistabebe5388 Před 3 lety +2

      ኢሎመናቲ ናቸው

    • @fantayetesfaw6297
      @fantayetesfaw6297 Před 3 lety +6

      ሙስሊም የማይቀጥሩትእኮ ለዛው አሉ

    • @kunettube5728
      @kunettube5728 Před 3 lety +1

      atasimesilu musilimu mahibereseb ahunim hijab atadergum eyetebalu new midire ashekabacheee

    • @jemila319
      @jemila319 Před 3 lety +1

      እስኪ ዝም በይ መስቀልና ሂጃብ አንድ ነው እንዴ አላህ ፍሪ

  • @sabAyd712
    @sabAyd712 Před 3 lety +34

    አይዞሽ ሐኒ ኦርቶዶክስ እምነት ኽብር ነው።❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 Před 3 lety +4

    💗ሃኒዬ ሃይማኖት የግል ነው የሰውን ሃይማኖት ያከበረ የራሱ ሃይማኖት ይከበርለታል ::ሶ ፈጣሪ ደሞ ላንቺ የተሻለ ትልቅ ነገር አዘጋጅቶልሽ ቢሆንስ ምን ይታወቃል ::be strong 🥰 ሃበሻ እኮ ቅናተኛ ነው ሰው ሲለወጥ ሲያድግ ካየ ምክንያት ያበዛል

  • @emuhabeshawit3779
    @emuhabeshawit3779 Před 3 lety +136

    አንች መልካም ሴት ጥሎብኝ ስወዲሽ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ እምነቴን ስወድ እና ሳከብር የሌላውንም አከብራለሁ

  • @mahaket9494
    @mahaket9494 Před 3 lety +84

    ወይ ጉድ ሀኒ ስትናገሪ ህልም ነው የመሰለኝ ኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደዚህ ይገርማል
    እኔ አረብ አገር መስቀልን አድርጌ ተከብሬ እየሰራሁ
    ወይ ጉድ

    • @neaminalawi2647
      @neaminalawi2647 Před 3 lety +1

      Ygermal

    • @yonasmichael2889
      @yonasmichael2889 Před 3 lety

      Hana Mkrti 💕Emnet kalayti yeblan

    • @mahaket9494
      @mahaket9494 Před 3 lety

      @@TobiTube9 ይቅርታ አልገባኝም ሙስሊም ሲገፋ አልሺኝ የት ነበረ የቱ ጋ ነበረ ሀሳብ መስጠት የነ በረብኝ ???

  • @mimiennat1904
    @mimiennat1904 Před 3 lety +46

    ሃኔዬ እመብርሀን ያሰብሽውን ትሙላልሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል ። መስቀል ሃይላችን ነው
    መስቀል መለኛችን ነው 🙏🙏😍😍

  • @kbqday116
    @kbqday116 Před 3 lety +13

    መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ክርስትናን ኑሪው እንጂ አታስመስይ

    • @user-cb9ix6it2k
      @user-cb9ix6it2k Před 3 lety +1

      ኧረ ይቺ ስልቻ ቂጥ መቼም እምነቷ ትዝ አይላትም ጌታ ይቅር ይበለኝ አሳሳች ነች የጥቅም ሰው

    • @awabi4005
      @awabi4005 Před 3 lety +1

      ትክክል