የባዘነን እግዚአብሔር እንዴት ይመልሰዋል_ድንቅ ትምህርት በፓስተር ማቱሳላ ዴና_Pastor Matusala Dena
Vložit
- čas přidán 21. 08. 2024
- ሀዋሳ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ዓመታዊ ኮንፍራንስ
የባዘነን እግዚአብሔር እንዴት ይመልሰዋል
ፓስተር ማቱሳላ ዴና
ነሀሴ 2014 ዓ/ም
Hawassa YeHiwot Birhan Church Official
Thank you For Visiting Our CZcams Channel please SUBSCRIBE TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.
Follow Us on Facebook:-
/ hawassa-yehi .
..
Subscribe Telegram:-
t.meHawassa
Subscribe CZcams
www.youtube.co....
ሀዋሳዎች በበጎ አስቀናችሁኝ። ተባረኩ።
ፓስተር በጠም ጥሩ ትምህረት ነዉ ከሁለት ዎረ በፈት በደቡብ አፈረከ ነበሩ የምገረም ጌዜ ነበረ እንዴገነ ብመጡ ነፈቀነል !!!!!!!!!!!!!!!!
Zamanachaw yibraki ahunimi SA lay nachaw....ba eastern cape wusxi eyagalagalu nahew
እጅግ ፡በጣም፡አስደናቂ፡ትምህርት፡ነው፡እ/ር፡እንዲህ፡ አይነት፡አስተማሪዎችን፡በማብዛት፡ይጎብኘን።ተባረኩ።
Betam yimgerm preaching, May God bless you for every.
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ
ይሁን
ጌታ ፀጋወን ያብዛሎት
ዘመንሆት ይባረክ ጌታ በ ቡዙ
ይባርኮት ተባረክዉ ለቡዘ በረከት ሁኑ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ♥ ❤ 💖 ✅ 🙌 👏🏻 ♥ ❤ 💖 ✅ 🙌 👏🏻 ♥ ❤ 💖
እግዚአብሔር ሆይ ለንስሐ ስላበቃሃይ አመሠግናለሁ
GBU more and more
የእግዚአብሔር ስም ከዘላለም እስከ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን አሜን አሜን አሜን የመለሰኝ እግዝአብሔር አመሰግናለሁ ፓስተር ተባረክ ከዚህ በላይ የምትጠቅም ያድርግህ
God bless you
You are blessed
Paster matsulu
እግዚአብሔር ይባርክህ💖
ተባረክ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ፖስተር
Amen 🙌🙌🙌🙌, mati geta eyesus babizu babizu kale mulate yemulah yebarkeh, enem betam tebarklew
Amen
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው
የእግዚአብሔር ሠዉ በእዉነት ተባረክ።አሑን በአለሑበት ሑኔታ እግዚአብሔር በአንተ የእግዚአብሔር ሠዉ አድርጎ እየተናገረኝ ነዉ ለኔ ሢሖን ዉሥጤ ደጋግሜ ደጋግሜ ብሠማዉ አይጠገብም በቃ ዉሥጤ እግዚአብሔር ሊናገረኝ የፈለገዉ ነገር አለ ማለት ነዉ።።።።በብዙ ተባረክልኝ።
ተባረክ
መልክቱ ለሌሎች እንዲዳስ ሼር አረጋው
እዉነት ነዉ እሽ።እግዚአብሔር ይናገራል።(ገነት ከ Stockholm
አግዚአብሔር ይመልሳል ይምራል
tsega yibizaloori
Ameen🙏🙏🙏
God bless u
Amazing ❤❤❤
Tebarelin P. Matu.
እግዚአብሔር የምታይበት ሰው
የእግዚአብሔርን ሰዉ ተባረክ
አቤቱ አባቴ ሆይ ቅሬታዎችህን አየሁ ተመስገን :: ወገኔ እራስን የሚያሳይ በመንፈስ ቅድስ የሆነ ስብከት እራስን የሚያስፈትሽ ጌታ ሆይ ክብሩ ሁሉ ላንተ ይሁን :: አንተ ስጦታችን ነህ ጌታ ይባርክህ ይጨመርልህ ::
አሜንንንን ርስቱን የማይተው ጌታ
Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn God bless you pastor 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜንንን
Tebarku Dinq melhkt new
great preaching.geta zemenachuhuni yibark.
Thank you , Pastor! I do have a lot of athiest friends in my accademic arena, sometimes they argue with me about this issues!
ተባረክ
Amen
Stay blessed Pastor
Yes Yes Yes Right ✅ Thanks so much ✅ 🤝🏽 God bless you 💖
Amen Amen Amen Jesus is Lord
what the wonderfull speach god bless you !
Thank you berry mash
Geta eyesus yibarkachuh 🇪🇹 ♥ ❤
አሜንንንንንንንንንን
💯📖📖📖📖📖📖📖📖📖💯💯💯💯💯💯💯
🙌🙌🙌🙌🙌🙌
👏👏👏👏👏👏
👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤
💓💓💓💓💓💓
ስለ ሁሉ ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንለት ዉድ አባታችን ፓስተር ማቱሳላ እግዚአብሔር ይባርኮት ጸጋዉንም ያትረፍርፍሎት ተስማማሁ
ዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉ ድንቅ የሆነ የቃል ጊዜ ነው
Weshetam
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ! እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው፡
ሁሉ ነገር በጌታዬ ቸርነት አልፎልኝ አለሁ ድህተት ወደ ጌታ መቅረቢያ መሰሪያ ኮሌጅ ነው
በጣም አስደናቂና እጅግ ህይወቴን ሚቀየረና ካለውበት ህይወት በ4ቱ መንገድ ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ ግልጽ በሆነ አኳኋን ተመስጨ ተምሪያለሁ ፓስተር እግዚአብሔር እድሜን ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ
ማቲዬ be blessed ❤❤❤
Ameeeeen ameeeen ameeeen 🙏🙏🙏🙏
Matuye nurilin ye abetochachinin tareni yemiyasishatutini enida anite yelutin yebizalini
God bless you. Pastor matusala. what a wonderful word of God!!!
girum timiher new pastoreye tebarekilign
በፊትህ አንዳች የተሰወረ የለም የነቃ መንፈስ ስጠን
Bless you paster
Wonderful teaching.blessings pastor
AMEEN.AMEEEN.TABARAKI.PASTER
Amen🤲🤲
እንዴት ያለ ሰባኪ ነው ግን ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤
ድንቅ መልዕክት ነው። ሁሌም እግዚአብሔር ልጆቹን የሚመልስበት መንገድ አለው። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ፓስተር!
ፓስተር እንወዳለን
ዘመንህ ይባረክ
OMG🥰🥰🥰
አሜን
እግዚአብሔር ይባርክ
Amennnn amennnnn amennnnn
Wellcome Amen Amen Amen 🙏📖🙏
God bless 🎉❤ pastor
በዚህ ዘመን ስለ ንስሃ የምሰብክ አገልጋይ የለም
Leba
Pelease ye matusalan temehrtoch be conference yetemarnewn leqequ
ኣርሆ ማለት እንደ ኣዝማሪ ዓይነት፡ ወይም እነዚህ ከወደ ደሴ ያሉ ሰዎች፡ በኣዲስ ኣበባ በየሃብታሙ ቤት በጥዋቱ ብአጣም ጥዋት ሰው ከእንቅልፉ ሳይነሳ ሰው እንዲያያቸው ኣይፈልጉም፡ ብሃብታም ሰው በር ሄደው የሚያሞግሱ። ድምጻቸውና ኣሞጋገሳቸው ለየት ይላል። በሌላው ኣነጋገር ላሊበላ ይባላሉ። ጆሮኣቸው በኣንድ ጣታቸው ደፍነው ነው ጮክ ብለው የሚያሞግሱት፡ ለነሱ ግን ልመና ነው።
አቤት ሁለተናዊ ፈውስ ፈውስይሁንልኘ
Amen