እግዚአብሔርም መጎብኘትን ይጎበኛችኋል_Pastor Getu Ayalw ድንቅ ትምህርት በፓስተር ጌቱ አያሌው /YHBC Tube/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • «ዮሴፍም ወንድሞቹን አለ፦ እኔ እሞታለሁ፤ #እግዚአብሔርም_መጎብኘትን_ይጎበኛችኋል፥ ከዚህችም ምድር ያወጣችኋል፤ ለአብርሃምና ለይስሐቅ ለያዕቆብም ወደ ማለላቸው ምድር ያደርሳችኋል።» ዘፍ 50፡24
    #Pastor_Getu_Ayalw
    #YHBC_Tube
    01-01-2015 E.C
    Hawassa YeHiwot Birhan Church Official
    Thank you For Visiting Our CZcams Channel please SUBSCRIBE TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.
    Follow Us on Facebook:-
    / hawassa-yehi .
    ..
    Subscribe Telegram:-
    t.meHawassa
    Subscribe CZcams
    www.youtube.co....

Komentáře • 102

  • @dibooraa129
    @dibooraa129 Před 26 dny

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አማላክ ወዳ አየልን የውጣን ጌታ ኢየሱስ እድሞትና ጤነ ዪስጦት ዬኔ አበት❤❤❤❤

  • @eyesusiyadinal2829
    @eyesusiyadinal2829 Před rokem +2

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጎበኛል አሜንንንንንንንን🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይባረኮት ❤

  • @habtmuwaldsnbte101
    @habtmuwaldsnbte101 Před 3 dny

    ለበረከት ሁን ለምልምልን በጣም ተባርኬአለው❤❤❤❤

  • @MuluneshMola
    @MuluneshMola Před 25 dny

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 Před rokem +8

    የእግዚአብሔር የጉብኝት ጊዜ ስለሚሆንልን በእምነት እግዚአብሔር ይመስገን። ለዚህ ጉብኝት ኑ ወደ ኢየሱስ ። ኢየሱስ ያድናል አሜን+++

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 Před měsícem

    አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 Před 24 dny

    አሜንንን❤❤❤❤❤

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያያያያ እስይይይ እልልልልልል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕

  • @masaretteti1085
    @masaretteti1085 Před rokem

    ሠላም እግዚአብሔር ሰው ተባረኩ አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ አመሰግናለሁ ተባረክ❤🙏🙏🙏🙏

  • @tseganeshburaka3679
    @tseganeshburaka3679 Před rokem +1

    አሜን ይህ ዘመን የጉብኝት የከፍታ ወደተናገረኝ የምደርስበት አመት ነው። ሀይሉን ለብሼ ለክብሩ ከእርሱ ጋር ስራውን የምሰራበት አመት ነ👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Před 2 měsíci

    አሜን❤አሜን አሜን

  • @user-fm7ce5mi7q
    @user-fm7ce5mi7q Před 6 měsíci

    አሜን አሜን

  • @MuluneshMola
    @MuluneshMola Před 25 dny

    እውነትነውአሜንአሜንኡሜንአሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tseganeshburaka3679
    @tseganeshburaka3679 Před rokem

    ተባረኩ ፋዘር ጌታ አብዝቶ ይባርካችህውጸጋውን ያብዛላችህው እድሜናጤና ይስጣችህው♥♥♥♥♥
    1

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj Před rokem

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @lifetime200
    @lifetime200 Před rokem

    አሜን! አሜን! አሜን! እግዚአብሔር ይባርኮት ፓስተር ጌቱ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን

  • @hbb-pf3sq
    @hbb-pf3sq Před 10 dny

    Amen 🙏❤️👌tebareku❤️❤️🙏🙏🙏

  • @mihretabebe6097
    @mihretabebe6097 Před měsícem

    amene

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን !!!!

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye4445 Před rokem

    አሜንንንን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @botin6076
    @botin6076 Před měsícem

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @gsfnm.12-
    @gsfnm.12- Před měsícem

    amen amen yigobenyenyal tebarkii❤❤❤

  • @e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe

    አሜን ፓስተር እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ

  • @GETISOFELEKE
    @GETISOFELEKE Před 14 dny

    እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ ❤

  • @botin6076
    @botin6076 Před měsícem

    Amennnnnn amennnnnn tabarki abete ❤

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 Před rokem

    አሜን አሜን!!!

  • @petroslegamo3397
    @petroslegamo3397 Před rokem +3

    አሜን! እውነት ነው እግዚአብሔር ህዝቡን ሀገርን ይጎበኛል። ጌታ ይባርክዎት!

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 Před rokem +3

    ኢየሱስ ከአለም ውጥንቅጥ ወጀብ የሚያድን የሰላም አምላክ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል።

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    !!!!!!!!!!!!!

  • @aduyeaduye2789
    @aduyeaduye2789 Před rokem

    እሰይይይይይይይይይይይይይይይ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ሃሌሉያያያያያያያያያያያያያያ👏👏👏👏👏👏👏👏💌💌💌💌💌💌📚📚📚📚📚📚📚📚📚🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🌰🌰🌰🌰🌰🌰🌰

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ጽዮን ብታውቅ፣ብታውቅ ፣ የምትሠራበት ዘመን ነው አለኝ(ሉቃ.19፣ 41-44)ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ በእኔ ተደገፍ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ...!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ህ

  • @hsushgsish6156
    @hsushgsish6156 Před 3 měsíci

    Amen

  • @user-tm1hk7ox5e
    @user-tm1hk7ox5e Před 7 měsíci

    Paster geta tsegawin yabizalachu heyweten yeneka sibiket newe

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 Před rokem

    Amen amen amen amen

  • @toubatoubaaa5439
    @toubatoubaaa5439 Před rokem

    Amen amen amen

  • @habtabghebrekidan3137

    ተባተዝዝኹ ኣንዳንተ ቁኑ ኣገልጋይ ስለ ሰተጠን ኣግዛብሄር ናመሰግናለን ተባረኽ ጸጋ ያብዛልህ።❤❤❤

  • @meratnashiysahaki3767

    Zment ybark sgwn ybzlt 🏆🏆❤🤝😗

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልዎ ተባረኩ።

  • @hanasbhat7115
    @hanasbhat7115 Před rokem

    amen Amen Amen

  • @MuluneshMola
    @MuluneshMola Před 25 dny

    ህሹ፣እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 Před rokem +1

    ኢየሱስ ለዘለዓለም ያድናል።

  • @bizunehkeshebo8917
    @bizunehkeshebo8917 Před rokem

    Ameeeeeeee ameeeeeeee ameeeeeeee ameeeeeeee

  • @asnakechmengesha4319
    @asnakechmengesha4319 Před 9 měsíci

    Ameeen Ameeeen Esu Tamagn New

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 Před rokem

    ዘመንህ ይባረክ ፓስተርዬ !!!

  • @itagenysharif3090
    @itagenysharif3090 Před rokem

    amen amen

  • @asnakechmengesha4319
    @asnakechmengesha4319 Před 9 měsíci

    Ameeen

  • @abenezertilahun9549
    @abenezertilahun9549 Před rokem

    AMEN AMEN

  • @alem8640
    @alem8640 Před rokem

    Amen Elelelele

  • @adumamo5285
    @adumamo5285 Před rokem

    Amen Amen 🙏🙌❤❤

  • @user-yx2lh3qi3n
    @user-yx2lh3qi3n Před rokem +2

    ዋውውው ታባራኩ ዉድ አባታችን ኑሩል ፀጋ ይብዛሎት🙌🙌🙌📖🙏

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem

    ፓስተር ጌቱ፣ የጌታ ፀጋ ዘወትር ይብዛልህ!! ስለአገልግሎትህ ጌታን አመሰግናለሁ፣ በዚህ ገጽ ላይ፣ በኮሜንት መስጫው ላይ እውነተኛ የጌታን ድምጽ ልኬልሃለሁና እባክህን ለጉባኤው አንብላቸው!! ለጊዜው ከኢት/ያ ውጭ ሆኜ ነው፣ እማማ ነኝ( ማዘር) እውነተኛ የእግዚአብሔር መልእክተኛ፣ ስለ እኔ ዝዋይ ወ/ዊ ገዳን መጠየቅ ይቻላል፣ ስለ አገልግሎትህ አጥብቄ በጌታ ፊት እፀልያለሁ፣ በእንተ ውስጥ ህዝቡን የሚያሻግር በኢያሱና በካሌብ የነበረ ቅባት አለ!! ጌታ የተመሰገነ ይሁን።

  • @user-fb5zk4fh1e
    @user-fb5zk4fh1e Před měsícem

    አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይጎባናል አሜንንን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ተባረክ የጌታ ሳዉ እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ እድሜ ይጨምር 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Před rokem

    WooWooW
    Ameeen
    Ameeeen
    Geta Yebarkoti zamani Yebarkilto

  • @sarareiter9942
    @sarareiter9942 Před rokem

    Amen Amen God Bless You

  • @medanehiwot7723
    @medanehiwot7723 Před rokem

    ዋው እግዚያብሄር ይባርክህ

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n Před rokem +1

    ተባረኩ ፋዘር ጌታ አብዝቶ ይባርካችህውጸጋውን ያብዛላችህው እድሜናጤና ይስጣችህው♥♥♥♥♥

  • @tsaganashidesela6776
    @tsaganashidesela6776 Před rokem

    ተባራክ ዎደጄ 💗💗👐👐🙌🙌

  • @wogayehuemanuel3597
    @wogayehuemanuel3597 Před rokem

    ameeeeeeeen

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 Před rokem +1

    Amen Amen Amen!! Glory to God! God bless you 🙏

  • @ruthdesta2086
    @ruthdesta2086 Před 6 měsíci

    Wowooooooo

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን ነው
    በ2015 እግዚአብሔር ይጎበኜኛል
    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Před rokem

    Amen menfes kidus tebarek

  • @MuluneshMola
    @MuluneshMola Před 25 dny

    አባባ፣ተባርክአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንንንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @marthadesalegne4799
    @marthadesalegne4799 Před rokem

    Wow

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese Před rokem

    ምንም አልሆንም የእግዚአብሔርን ጉብኝትን ነው የምጠብቀው ጠላቴ ሆይ ስማ
    ኢየሱስ ያድናል

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 Před rokem

    አሜን ተስፋ የሰጠ እሱ የታመነ ነዉ እድሜና ጤና ይስጦዎት አባታችን

  • @rrr1599
    @rrr1599 Před rokem

    AMEN AMEN magobognetign yigobognel amen amennnnn

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese Před rokem

    አሜን አሜን ሃሌ ሉያ
    ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዋው ጌታ ይባረክ❤❤❤

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n Před rokem

    ጌታሆይ ተባረክ አሜንንንንአሜንንንአሜንንንን እግዚአብሔር ይጎበኘኛል ይጎበኘናል ሃሌሉያ

  • @user-ym2ys6io7r
    @user-ym2ys6io7r Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🙇🙇🙇
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @derejegetahun705
    @derejegetahun705 Před rokem

    ዋው! ዋው! ዋው! አሜን! አሜን! አሜን! እግዚአብሔር ይባርኮት ፓስተር ጌቱ!❤️❤️❤️

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale ✅ 🙌 👏🏻

  • @astertamster5252
    @astertamster5252 Před rokem

    🥰🥰🥰💯

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 Před rokem

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 Před rokem

    አሜን አሜን ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ ብዝት ይባርኮት 🙏❤

  • @tsegageremew2551
    @tsegageremew2551 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ይጎብኘን

  • @belayneshyoutube
    @belayneshyoutube Před rokem

    አሜን አሜን 🙏❤️🥰

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክዎት።
    መልካም አንደበት ባርኮት ነው።
    አሜን+++

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 Před rokem

    Amen amen

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 Před rokem

    Amen. Amen. Amen🙌🙌🙌👑👑👑👏👏👏❤️❤️❤️🐑👂👈🥰

  • @asfawaddisu5829
    @asfawaddisu5829 Před rokem

    Amen 🙏 Amen

  • @amyasfaw9098
    @amyasfaw9098 Před rokem

    Amen 🙏 Amen 🙏 🙏❤️❤️

  • @romantadesse7639
    @romantadesse7639 Před rokem

    አሜን ይህ ዘመን የጉብኝት የከፍታ ወደተናገረኝ የምደርስበት አመት ነው። ሀይሉን ለብሼ ለክብሩ ከእርሱ ጋር ስራውን የምሰራበት አመት ነው ።

    • @Mom2023new
      @Mom2023new Před rokem

      ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
      (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ጽዮን ብታውቅ፣ብታውቅ ፣ የምትሠራበት ዘመን ነው አለኝ(ሉቃ.19፣ 41-44)ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
      *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ በእኔ ተደገፍ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ...!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። ችላ እንዳትሉ!! ለብዙዎች አድርሱ!!

    • @kuwait5571
      @kuwait5571 Před rokem

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🍒🍒🍒🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @alem8640
    @alem8640 Před rokem

    God bless you pastor

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    God bless you 😘

  • @getuwogaso3614
    @getuwogaso3614 Před rokem

    Yutube

  • @yeseraptawafert7237
    @yeseraptawafert7237 Před rokem

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ!
    የመድረኩ መብራት ግን አላማረኝም ለጭፈራ ቤቶች ብንተውላቸው?

  • @salamsselmon1621
    @salamsselmon1621 Před rokem

    Amen amen amen

  • @tigistachiko6847
    @tigistachiko6847 Před rokem

    Amen

  • @hdhgegs1692
    @hdhgegs1692 Před rokem

    Amen

  • @astertamster5252
    @astertamster5252 Před rokem

    Amen