የእግዚአብሔር መጎብኘት_ክፍል አንድ ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ Tigistu Mogos /YHBC Tube/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2022
  • «#እግዚአብሔርም_መጎብኘትን_ይጎበኛችኋል፥…»ዘፍ 50፡24
    ሀዋሳ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ዓመታዊ ኮንፍራንስ
    የአገልጋዬች የትምህርት ጊዜ
    ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ
    ክፍል አንድ
    Hawassa YeHiwot Birhan Church Official
    Thank you For Visiting Our CZcams Channel please SUBSCRIBE TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.
    Follow Us on Facebook:-
    / hawassa-yehi .
    ..
    Subscribe Telegram:-
    t.meHawassa
    Subscribe CZcams
    czcams.com/channels/uNs.html...
  • Zábava

Komentáře • 72

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 Před rokem

    አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይባረክ 👈📖📖❤🙏

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 Před rokem

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት 💯

  • @kassahugetachew1
    @kassahugetachew1 Před rokem +1

    አሜን ተባረክ 🙏

  • @eyobelias9658
    @eyobelias9658 Před rokem +1

    ተባረክ

  • @nigatubireda5852
    @nigatubireda5852 Před rokem

    እግዚአብሄር ዛሬም ይናገራል ሰሚ ጆሮ ካለ ተባረክ

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 Před 10 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊

  • @aster4804
    @aster4804 Před rokem +1

    AMEEEEN HALLELUYAA✅✅✅✅❤✝️

  • @DunamisPower-ki7my
    @DunamisPower-ki7my Před 10 měsíci

    ተባርክህ ቅር ቄስ ትዕግስቱ💙

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 Před rokem +1

    Kes Tigistu May God bless you more. I observed humbleness from you. I'm blessed in your preaching

  • @kulanimelkamu4341
    @kulanimelkamu4341 Před rokem

    ዘመንህ ይባረክ❤

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n Před rokem +5

    አሜንንንንአሜንንንን ክብር ለአምላካችን ይሁሁንን ስላደረገልን አውርተን ተናግረነው ለማንጨርሰው ውላታው

  • @dawitgodena5108
    @dawitgodena5108 Před 9 měsíci

    beunet wuste reka geta degimo yibarkh

  • @hirutterefe4093
    @hirutterefe4093 Před rokem +15

    የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሄር ዛሬም ይናገራል ሠሚ ጆሮ ካለ ጌታ ይባርክህ ቄስ

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሄር ይቅርታ ቸርነት ትግስት ሁሌም ከእኛ ጋር ይኖራል! የባረከህ ሁሌም የሚጠብቅህ አምላክና አባት ለዘላለም ይባረክ!

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před rokem

    Amen Amen Amen Halleluja GBU more and more

  • @seyoumgebraselase2703
    @seyoumgebraselase2703 Před rokem +1

    God bless you

  • @medana_geremegne2674
    @medana_geremegne2674 Před rokem +1

    ድንቅ ትምህርት ነው ተባረኩልኝ

  • @yoditalemayehu6213
    @yoditalemayehu6213 Před rokem +1

    God bless u!!

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 Před rokem +4

    እግዚአብሔር እንዳንተ ያለ አገልጋይ ጌታ ያብዛልን ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 Před rokem +5

    አረ በስመአብ ቃላት የለኝም ምን እንደምልህ ቄስ በጣም እወድሀለሁ ትምህርቶችን በጣም ነው የምወደው:: ክብር ለመድኃኒዓለም ይሁን ፀጋው ይብዛልህ😍😍❤️

  • @nardosseyoum5191
    @nardosseyoum5191 Před rokem

    Hallelujah ❤

  • @user-ej6xw4cy4m
    @user-ej6xw4cy4m Před rokem +1

    አሜንንን 🙏❤

  • @birhanechala3172
    @birhanechala3172 Před rokem +1

    አቤት ትትና አቤት መሽቆጥቆጥ ሁሌ አንዳይነት ምን አይነት መሰጠት ነው እላለሁ ቄስዬ ተባረክልኝ ቃላት የለኝም!!︎

  • @zewdihabtemariam6030
    @zewdihabtemariam6030 Před rokem

    God bless U abundantly you are such a blessing to Ethiopia and Africa.

  • @wondimagegnalemu5034
    @wondimagegnalemu5034 Před rokem +3

    የሚገርም ትምህርት ነው አሁን ወደ ፀጋው ይግበኝ ብያለሁ። ጌታ እግዚአብሔር አብስቶ ይባርክህ። "ደመሰሰው" !!!!

  • @selamselam366
    @selamselam366 Před rokem +1

    ዘመንህ ይባረክ ተባረክ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +1

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před rokem +1

    አስመለጠን ከድቅድቁ ከጨለማው የእዳ ፅፈት ተሰረዘልን የመነግስቱ ካህናት አደረገን ።ሰሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ።
    ቄስ ዘመንዎት ይባረክ በእውነት የማይጠገብ ትምህርት

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 Před rokem +1

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን ለዘለዓለም ይባርክ ይቀድስ ዉድ ቄስ ትዕግስቱ

  • @robloxshow8342
    @robloxshow8342 Před rokem +1

    I thank God for revealing you the word of God may God continue give a wisdom revelation

  • @tsegaabberhanu4036
    @tsegaabberhanu4036 Před rokem +1

    wow nbesen yemiyades temeheret

  • @Ev.johnkebedemekuria2340

    ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Před rokem +1

    አቤት የጌታ ፀጋ የበዛልህ እንዴት ደስ የምትል ሰው ነህ ተባርክልን።

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 Před rokem +1

    geta yebarkeh kesu

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +4

    ቄስ እንወድሀለን ዘመንህ በፈቃዱ ይጠቅለል

  • @tsigeredabelete3055
    @tsigeredabelete3055 Před rokem +2

    መልካም ትምህርት ነው።ተባረክ🙏🙏🙏
    አሜን የመጎብኘት ጊዜ ይሁንልን 🙏🙏🙏

  • @dawitkemiso9595
    @dawitkemiso9595 Před rokem +2

    አሜን!!!
    በጣም የሚገርም ትንቢታዊ የእግዚአብሔር በረከት አናም የተሠጠውን ቃልኪዳን እንድናውቅና
    እንድንዘጋጅ ግዜ አሁን አንደ ደረሰ የሚያሳይ መልዕክት ነዉ።
    የእግዚአብሔር ሰው ቄስ ትግስቱ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @yeshiakele7867
    @yeshiakele7867 Před rokem +2

    ቄስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እድሜህ ሲጨምር ሀይልህም ይጨምር

  • @sahilukassa1862
    @sahilukassa1862 Před rokem +1

    Tebarikenal bezih timihrt

  • @raheldesta4373
    @raheldesta4373 Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-rs8yq7nd2h
    @user-rs8yq7nd2h Před měsícem

    😍🙏🙏🙏🙏

  • @amuasefa8939
    @amuasefa8939 Před rokem +1

    የሚገርም ትምሀርት ጌታ ይባረክ

  • @shewalemmoges8041
    @shewalemmoges8041 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔርም መጎብኘትን ይጎበኛችኋል

  • @matitibob5735
    @matitibob5735 Před 2 měsíci

    Geta yibarkih❤

  • @derejegetahun705
    @derejegetahun705 Před rokem +1

    ድንቅ መልዕክት! Waiting for part II

  • @efremgetachew9311
    @efremgetachew9311 Před rokem +1

    Waw amazing 🤩

  • @mekdinaashu9184
    @mekdinaashu9184 Před rokem +1

    የዮሴፍ ታሪክ ስነሳ ዝም ማለት አልችልም"😭😭 ተባረክ ቄስ

  • @selam2958
    @selam2958 Před rokem +1

    Egizabiher ybarkih amen be meleak tekebenal eko

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 Před rokem +1

    Tebark pastor

  • @bethlhemteklay7242
    @bethlhemteklay7242 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ ነፍሴ ሀሴት አደረገች አግዚአብሔር የቃሉን ቅልጥም ሰብሮ መቅኒውን መገበን እንግደዲህ ልብ እንበል በፅድቅ ለስራ እንንቀሳቀስ አለዚያ ውስጣችን ይረጋና ዋ

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Před rokem +1

    ቄስ እግዚአብሔር ይባርክ የተወደድክ ነህ 🙏❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻

  • @ageghewwendimu3568
    @ageghewwendimu3568 Před rokem +1

    ተባረክልን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @GospelforMuslims
    @GospelforMuslims Před rokem +7

    ቄስ ትዕግስቱ እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሃለን።

  • @kimemitunegusie3556
    @kimemitunegusie3556 Před rokem +1

    Blessings

  • @nehemiaweldemichael1874
    @nehemiaweldemichael1874 Před rokem +1

    Amennn

  • @wondemutadesse4468
    @wondemutadesse4468 Před 8 měsíci

    😊

  • @tgmergia6710
    @tgmergia6710 Před rokem +2

    ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ አንተ ጌታን አመሰግናለው ስታስተምረን ቃሉ እስክሞት ድረስ እንዳልረሳ ሆኖ ነፍሴ ውስጥ ቀርትዋል ፓስተር ጌት ደግሞ አንተ የኔ መጋቢ ስለሆንክ እኔ እድለኛ ነኝ ተባረክልኝ

  • @user-bk8yc2yt3h
    @user-bk8yc2yt3h Před rokem

    ዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉ
    በጣም ድንቅ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው
    📖💯📖💯📖💯📖💯📖💯📖
    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
    💪💪💪💪💪💪💪💪💪
    ክብር ለጀግናው ለብርቱ ለገናናዉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን
    ዉድ አባታችን ቄስ ትዕግሥቱ ጸጋ ይትረፍረፍሎት
    💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💘💘💘💘💘💘👍👍👍👍

  • @tarikuaaberra2180
    @tarikuaaberra2180 Před rokem +1

    Amennnnnnnnnn👏👏👏👏👏👏

  • @user-cc3tx7rs6o
    @user-cc3tx7rs6o Před 2 měsíci

    ቄስ ዘመንህ በልምላሜ ይለቅ

  • @lydiahana5616
    @lydiahana5616 Před rokem

    ተባረኩልን ቄስ ሁሌም እማራለሁ ኑሩልን 🙏🙏🌿🌿🌻🌻

  • @ayelerodamo5048
    @ayelerodamo5048 Před rokem +1

    Bless you Qes, bebizu tebarkenal bizu neger temirenal. Pastor Getu na yechurchu ameraroch tebareku.

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።hh

    • @user-bk8yc2yt3h
      @user-bk8yc2yt3h Před rokem

      ስም ማን ይባላል

    • @Mom2023new
      @Mom2023new Před rokem

      @@user-bk8yc2yt3h ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ፣ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም የተዋጀሁ፣ የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ነኝ፣ እማማ ነኝ፣እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ፣ ሰላማዊት ፣ በጣም እወድሻለሁ፣ ኢት/ያ ነሽ? ጻፊልኝ፣ ይህንን እውነተኛ የእግዚአብሔርን ለምታውቂአቸው ክርስቲያኖች፣አገልጋዮች ማድረስሽን እንዳታቆሚ፣ ዋጋችን ከጌታ ዘንድ እንቀበላለን፣ ጌታ ፈጥኜ እመጣለሁ ብሎኛልና ቤ/ክ.( ክርስቲያኖች) ከቀድሞው በበለጠ በንስሐና በቅድስና ህይወት ተዘጋጅተን ልንጠብቀው ይገባናል!! በፀጋው ተባረኪ፣ ጌታዬ ትውልድን የምታነቂ ያድርግሽ!! አንተ ዲቦራ ነሸ!!

  • @user-wf6tu8jn4s
    @user-wf6tu8jn4s Před rokem

    ክክክክክክክክክ አሜን የሱስ ይባረክ