ወደድኩህ እንደገና || ዘማሪ ፓስተር ተከስተ ጌትነት || Tekeste Getnet || Live Worship || Ethiopian Protestant Mezmure

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
    የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
    • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
    • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
    • ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
    • ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
    • የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
    • የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
    • ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት
    በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
    ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
    +251921295181
    +251900623469
    አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
    +251-114432284
    ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
    የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
    በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
    የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365
    The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
    If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
    Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.
    #Tekeste_Getnet #Ethiopian_protestant_Mezmure #Live_Worship
  • Hudba

Komentáře • 121

  • @philmongezaiyohannes1336
    @philmongezaiyohannes1336 Před 3 lety +27

    ተክዬ የኔ አንደኛ እወድሃለው እኮ ታውቃለህ ።
    ተባረክ።

  • @abelaxo6193
    @abelaxo6193 Před 3 lety +17

    ጌታ ይባርክህ በሉት እስቲ የምትወዱት

  • @mebirat7434
    @mebirat7434 Před 3 lety +8

    ዘማሪ ተከስተ በጣም ነው ምወድህ ህፃን እያለሁ 6ኪሎ አሰብል ቸርች ጌታን በዝማሬ ስታገለግል ነው የማውቅህ ኩራት ኩራት አልሻም ሌላ ሌላ ነገረ የተባረኩበት ዝማሬ ነበር

  • @aselefechnana2799
    @aselefechnana2799 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @wosenfikadu3784
    @wosenfikadu3784 Před 3 lety +9

    እልልልልልልልልልልልልልልል. 💓 እየሱስዬዬዬዬዬዬዬዬዬ💗💖💗💕 እወድሀለው!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏እኔም አለሁኝ. እማኝ ለሚሻ ሰው ምስክር ነኝ ከረግረጉ ጭቃ ያወጣኝ እኔነኝ ክብር ብክር ክብር ክብር ለክቡር አምላክ ለእግዚአብሄር. ይሁን.
    ተኬ. ዘመንህ. ይለምልም. እወድሀለው 👏

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 Před 3 lety +3

    የጌታ ባሪያ ተከስተ ጌትነት ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ተባረክ

  • @gelilakahsai1730
    @gelilakahsai1730 Před 3 lety +7

    Yessss!!! ዛሬም አልተቆለፈም የምህረት ደጁ!!!!! ጌታ ዘመንህን ይባርክ ትከስተ፡ በጣም ነው ምንወድህ!!!

  • @XzxzZxzx-ep5zw
    @XzxzZxzx-ep5zw Před 2 měsíci

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @wedneshdube2777
    @wedneshdube2777 Před 3 lety +16

    ጌታ ዘመንህን ሁሉ ቤተሰብህን ያንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ

  • @user-ev3il7hy1h
    @user-ev3il7hy1h Před 3 lety +2

    ፓስተር ተከስተ ተባአረክ ዘመአንህ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ይባአረክ ተባአረክ ዘመአን የማይቀይርህ ወድማችን ተባአረክ እንወድሀለን ተባአረክ

  • @phonecell5278
    @phonecell5278 Před 3 lety +1

    Ameeeee ameeeeee ameeeeee
    Ameeeeee ameeeee ameeeeee
    😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪
    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abejabessashifraw7766
    @abejabessashifraw7766 Před 2 lety +1

    Tekeste betam GETA metekemebate zemarey naw GETA yebarekewo

  • @hayatmohammed3742
    @hayatmohammed3742 Před 3 lety +6

    Amen amen amen 🤲🙏🙏

  • @asalefechnane3414
    @asalefechnane3414 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @hiwotalemayehu8037
    @hiwotalemayehu8037 Před 3 lety +2

    ተክዬ ተባረክ

  • @user-fj6ev5fw6p
    @user-fj6ev5fw6p Před 3 lety +3

    ፓስተር ተኪ የምህረቱ መገለጫ ኦፍ ስወድህ እኮ ዘመንህ ይባረክ ይብዛልህ አቦ

  • @Magy-ko5fc
    @Magy-ko5fc Před 2 měsíci

    ተባረከ

  • @sadasirja3273
    @sadasirja3273 Před 3 lety +6

    Ameenaa

  • @sarag6740
    @sarag6740 Před 3 lety +6

    ❤❤❤❤ Amen wededkuhe endegena Eyesuse ❤❤❤❤❤

  • @tadudutamo8305
    @tadudutamo8305 Před 3 lety +5

    Amen amen ✝️✝️✝️✝️✝️

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Před 2 lety +1

    Amen Amen 🙏hale luya elelelelelelel 🙏yabate berukan leberket hune

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 Před 3 lety +3

    Amen amen amen amen

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 3 lety +2

    ፓስተር ተከስተ ጌትነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ::🙏🏽👏🏽👍🏽🙇🏽‍♀️

  • @ayinadistilahun6268
    @ayinadistilahun6268 Před 2 lety +2

    አሜን 🙏ታባረክ

  • @amanuelsolomon179
    @amanuelsolomon179 Před 2 lety +1

    ተከስተን እወደዋለሁ 😘

  • @kebebushhayle7602
    @kebebushhayle7602 Před 3 lety +3

    Teki tebareku

  • @meronlaba766
    @meronlaba766 Před 3 lety +2

    አመን አመን አመን አመን አመን አመን ወደድኩት አመን ውዶኛል አመን አባተ አመን አባተ አንተ ባትሻከም ማን ይችለኛል አመን አንተ ዎዳጅ ባት ሆን እኔ ማኔኝ ማን ይችላል

  • @tigist.gejatigist4626
    @tigist.gejatigist4626 Před 3 lety +6

    Ameeeeeen
    Ameeeeen. ❤❤❤❤📖📖❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @martamiry3896
    @martamiry3896 Před 2 lety +1

    Amen...........

  • @atsedetesfahun697
    @atsedetesfahun697 Před 3 lety +2

    Amen ameennn tebarek

  • @tsegalombaso2781
    @tsegalombaso2781 Před 3 lety +1

    Amen
    Amen
    Amen
    Tabarakiii baiyesusi simi

  • @genetkalata9710
    @genetkalata9710 Před 3 lety +5

    God Bless you

  • @nigatnigat9402
    @nigatnigat9402 Před 3 lety +3

    Amen Amen Amen

  • @samuelwoldemariam2980
    @samuelwoldemariam2980 Před 3 lety +4

    ጌታ እርሱ እንደ ምህረቱ ብዝሃት ይባርክህ

  • @mimishaadmasu5956
    @mimishaadmasu5956 Před 3 lety +4

    Mehirt yebzali Tekuye,

  • @mitikugebresilassie7505
    @mitikugebresilassie7505 Před 2 lety +1

    geta zemenihin hulu yibarik

  • @bezawitleul1455
    @bezawitleul1455 Před 3 lety +1

    Enwedhalen bezmarehna bhywethi tebarkenal geta abzeto ybarkh

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 3 lety +3

    ተኬ ዘመንይባረክ

  • @merondewit3272
    @merondewit3272 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን ተባረኪ ኡፍፍፍ ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @dawitkajo5501
    @dawitkajo5501 Před 2 lety

    Ammn💛💚♥️

  • @medhinworku2686
    @medhinworku2686 Před 9 měsíci

    Tebarek Tekep❤

  • @talmss8710
    @talmss8710 Před 3 lety +4

    እውነት ነው ውድድኩ ሀሀሀሀሀ ተባረክ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mekdesuae4765
    @mekdesuae4765 Před 3 lety +2

    Ammeeeen.ammeeeen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤😍

  • @mereedabel3992
    @mereedabel3992 Před 3 lety +3

    AMENNNN AMENNNNNN AMENNNN Goyeta Jesus Banete Beretat Hazene Resahu.🙌❤

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 Před 3 lety +5

    Amen እልልልልልልልልልል

  • @nhattymanofsami5276
    @nhattymanofsami5276 Před 3 lety +5

    አሜን ተባረክ የጌታ ሰው ምርጥ

  • @yosephbushura4645
    @yosephbushura4645 Před 3 lety +3

    ተክዬ ተባረክልኝ

  • @yigewonde385
    @yigewonde385 Před 3 lety +5

    Paster tekye betam tebarekilign wedhalew tsegaw yibzalih zemenh yilemlim...

  • @mazamazamaza242
    @mazamazamaza242 Před 3 lety +1

    Amen amen

  • @tsedesta7221
    @tsedesta7221 Před 3 lety +7

    አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

    • @tamiratbzuneh3871
      @tamiratbzuneh3871 Před 3 lety

      ይህንን
      ሁሉ ያደረገዉ እየሱስ ጌታ ነዉ፡፡

  • @takkoushcell4070
    @takkoushcell4070 Před 3 lety +1

    zmanik yebark

  • @asagulegsse1856
    @asagulegsse1856 Před 3 lety +4

    Amen 🙏

  • @millionfitsum
    @millionfitsum Před 3 lety +6

    best so blessed😇😇😇

  • @sisaytotse2991
    @sisaytotse2991 Před 3 lety +1

    Ameeeeeeen ameeeeeeen

  • @elizbethgebre7697
    @elizbethgebre7697 Před 3 lety +4

    ይባርክ ይብዛልክ

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 Před 3 lety +4

    Pastor take selam lante yehun kemenefes yehone denke zemare new,agelegeloteh yebarek

  • @kiyuuyoutube7353
    @kiyuuyoutube7353 Před 2 lety +1

    Tebareku ameeen ameeen ameeen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eskinderaregu3935
    @eskinderaregu3935 Před 2 lety

    wegebu Alfe Getan selant btame amsegnalho

  • @elizabethayalew9141
    @elizabethayalew9141 Před 3 lety +2

    Pastor tekeste Geta abzito yibarkihi...love you so much!!!

  • @mimidawit245
    @mimidawit245 Před 3 lety +3

    Amenn amenn God blessed u

  • @arielamanuelchurch6220
    @arielamanuelchurch6220 Před 3 lety +3

    ተባረክ

  • @muhammadsalem7354
    @muhammadsalem7354 Před 3 lety +4

    ተኬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @helan.salamo4033
    @helan.salamo4033 Před 3 lety +5

    ተባረክ ❤❤❤❤

  • @henok6204
    @henok6204 Před rokem

    God bless you and your family are doing well and your family are doing well

  • @astergebreab6550
    @astergebreab6550 Před 3 lety +4

    ❤️Amen🌹 Amen🌹 Amen 🌹🌹🌹🌹🙏🌹🌹🙏🙏🙏🙏elllllllll❤️❤️❤️

  • @aberaabate9529
    @aberaabate9529 Před 3 lety +2

    Zemnhe yebarke

  • @selamawitneguse5769
    @selamawitneguse5769 Před 3 lety +2

    Amen hallelujah 🙏🏾

  • @meronlaba766
    @meronlaba766 Před 3 lety +4

    ጌታ ይባርክ የጌታ ስዉ

  • @shwithaile3179
    @shwithaile3179 Před 3 lety +3

    God bless you

  • @user-if2ly2sj9k
    @user-if2ly2sj9k Před 3 lety +2

    Geta zemanhin yibark tabarek

  • @genetkalata9710
    @genetkalata9710 Před 3 lety +3

    Amen

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete Před 2 lety +1

    ተባረክልን ተክዬ የምንወድህ ውዱ ወንድማችን

  • @getudadi6625
    @getudadi6625 Před 3 lety +2

    God bless you Teke

  • @brook7517
    @brook7517 Před 3 lety +4

    bless you...!

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Před 2 lety

    ወድማችን ተኬ በእውነት በሁኔታዎች መለዋወጥ አለቱላይ ከተመሰረቱ አባቶች መካከል አንዱ አተነህ እካን ዘምረህ ስትታይ ፀጋው ሃይሉ ባተላይ ይታያል ዘመንህ በዝማሬ እስከላይ ይቀጥል አተን እይቼ እኔም ወድማማች ቤተሰብ ሆኛለሁ ፀጋው ይብዛላቹ

  • @tigistdaniel6325
    @tigistdaniel6325 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን ጌታ ይባሪኪ

  • @wondimagegnbiru1553
    @wondimagegnbiru1553 Před 3 lety +1

    AMEN GETA YIBARKIH

  • @tsegakassie7901
    @tsegakassie7901 Před 3 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @bontudechasa8588
    @bontudechasa8588 Před 3 lety +2

    ameen

  • @zerituzed6756
    @zerituzed6756 Před 3 lety +3

    Ameeeeeen Ammeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeen

  • @telilafekadu9022
    @telilafekadu9022 Před 3 lety +5

    ፓስተር ተከስተ በሕወትህም በመዝሙርህም ለኔ ትውልድ ምሳሌ ነህ። የምህረቱ መገለጫ ምልክቱ- - - ተኬ እወድሃለሁ።

    • @tiruworkayele738
      @tiruworkayele738 Před 3 lety

      ተኬ ጌታ እየሱስ በዘመንህ ሁሉ በታላቅ ምህረቱና ፀጋዉ ይጋርድህ። የአንተ ፀጋና ተወዳጅነት እርጋታህና ትህትናህ ስለሆነ አደራህ ጬኸትና ዝላይ ላንተ አያምርም። ተባረክ

    • @bezawitleul1455
      @bezawitleul1455 Před 3 lety

      Betam enwedhalen zemenh bebetu yleq

  • @birhaneshamanuel6828
    @birhaneshamanuel6828 Před 3 lety +3

    AMEEEEN

  • @wondemak5819
    @wondemak5819 Před 3 lety +3

    Many blessings

  • @demissiedache9923
    @demissiedache9923 Před 3 lety +2

    ameeeeen

  • @yeshashwerqjesus5910
    @yeshashwerqjesus5910 Před 3 lety

    Eysusen bezih mzmur wedjew qerhu andach nger kgna yhon nger ylem bersu bertat hzenen ersahu

  • @geletaguteta401
    @geletaguteta401 Před 3 lety +3

    ❤❤❤❤❤

  • @rahelmelkamu9561
    @rahelmelkamu9561 Před 2 lety

    Amazing job😇

  • @user-xx8su5pw5y
    @user-xx8su5pw5y Před 11 měsíci

    የሁሌ

  • @hailutadesse1003
    @hailutadesse1003 Před 3 lety

    GENA NEW LE EYESUS YIZEMERAL

  • @ebcdbc
    @ebcdbc Před měsícem

    0:13 0:15

  • @seyoumzegeye5632
    @seyoumzegeye5632 Před 3 lety +1

    ..

  • @sjsajsjsajjxhxj8575
    @sjsajsjsajjxhxj8575 Před 3 lety +2

    አሜን 🙏ታባረክ