"ወትሮም የበላይ ነህ" ግሩም የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ ፓስተር ተከስተ ጌትነት ጋር DEC 31,2020 MARSIL TV WORLDWIDE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 12. 2020
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • Zábava

Komentáře • 595

  • @fetenugelawseyoum1007
    @fetenugelawseyoum1007 Před 3 lety +25

    ፓስተር ዘማሪ ተከስተ መዝሙሮችህ በሙሉ መልእክት አላቸዉ የመንፈሳዊ ሕይወት ጠገን ናቸዉ ያበረታል ያንጻል ወዘተ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ይጨምርልህ አገልግሎትህ ትዳርህ ልጅህ ጌታ ይባርክልህ።❤

  • @woynshetmasresha8447
    @woynshetmasresha8447 Před 3 lety +46

    አንዴት ደስ የሚለኝ ያኖተን መዝሙር ሳዳምጥ ወተሮም የበላይ ነኸ እጅግ በጣም ደሰ ይለኛል እግዚአብሔር ይሰጠህ ወንንዴሜ እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ

  • @bunikefila9423
    @bunikefila9423 Před 3 lety +16

    ኣቦ ኢየሱስ ክ/ስ ነፍሴ በተጨነቀች ጊዜ ወንድሜ በዝማሬ ሳወዳድስህ በyou tube አገኘሁህ አንተ የኔ ። ፓስተር ተባርከህ ቅር !!! 12/08/2013 ሚሽት ❤❤❤

  • @primeprime6195
    @primeprime6195 Před 3 lety +88

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን

    • @meronbrhane3507
      @meronbrhane3507 Před 3 lety +1

      Amen 🙏🙏🙏

    • @MrMotivation_1
      @MrMotivation_1 Před 3 lety +1

      @@meronbrhane3507 czcams.com/video/2YPqF05uz-g/video.html

    • @brightglory6544
      @brightglory6544 Před 3 lety +23

      የሱስ ክርስቶስ እንዳትል ኣፍህ የዘጋ ሰይጣን ፡ ነቀልኩት በ ሰም ህያው የ እግዚኣብሄር ልጅ የሱስ ክርስቶስ ,,,

    • @sarondawit9462
      @sarondawit9462 Před 3 lety +7

      @@brightglory6544 በደ ንብ ነው የገሰጽከው ተባረክ🙏❤

    • @kibrukibru6713
      @kibrukibru6713 Před 3 lety +1

      Amen

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 Před 3 lety +39

    ስለ አንተ ሲወራ
    ደስ ደስ ይለኝ ጀመር
    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ

    • @alemfeyisa5661
      @alemfeyisa5661 Před 3 lety +1

      czcams.com/video/Z1YMon0LTY0L/video.html

    • @martaayele8877
      @martaayele8877 Před měsícem

      ቀላል ደስ ደስስስ ይለኝ ጀመር👈🙌🙌🙌

  • @shalommandefro927
    @shalommandefro927 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን። የዛሬ ቀን ለኔ ልዮናት የጌታን አሸናፊነትና የበላይነት በተግባር ያየሁበት ነው። ፓስተር ተከስተ ጌትነት ፀጋ ይብዛልህ። መዝሙሮችህ የድልናቸው አብዛኞችበዚህ ደስይለኛል። የመንፈስቅዱስ ስጦታ መሆኑን እመሠክራለሀ። ተባረክ!!!

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 Před 3 lety +10

    Singer Tekaseta ❤️❤️❤️❤️yenten mezmur sisema bewel alitagebem egizeber zemanen yalemeleml teberekek qer. Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏 Ene ende limede alegne bechiger fit mezemer Min abetu chiger abetachine kehulu belaye🤷‍♀️.

  • @minaseayza663
    @minaseayza663 Před rokem +4

    እሱጋ መጥቶማ ያነሰ የተዋረደ አላየንም አልሰማንም ዘላለማዊ ክብር ለእሱ ብቻ ይሁን !

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 Před 3 lety +15

    ክብር ለጌታ ኢየሱስ ዉርደት ለዳቢሎስ ይሁን አሜን

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 Před 3 lety

      czcams.com/video/Z1YMon0LTY0/video.html

    • @uriahelon3219
      @uriahelon3219 Před 2 lety

      i guess im asking randomly but does someone know a method to get back into an instagram account..?
      I was dumb lost the account password. I would appreciate any tricks you can offer me.

    • @richardcaspian4414
      @richardcaspian4414 Před 2 lety

      @Uriah Elon Instablaster =)

    • @uriahelon3219
      @uriahelon3219 Před 2 lety

      @Richard Caspian I really appreciate your reply. I got to the site through google and Im trying it out atm.
      Seems to take quite some time so I will get back to you later with my results.

    • @uriahelon3219
      @uriahelon3219 Před 2 lety

      @Richard Caspian It did the trick and I finally got access to my account again. I am so happy:D
      Thanks so much you really help me out!

  • @jesesjeses4020
    @jesesjeses4020 Před 3 lety +9

    ተባረክ በኢየሱስም ዘመን ሂዎት ይባረክ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ተባረኩ በኢየሱስም ዘመናችሁ ይባረክ

    • @imkmimi6958
      @imkmimi6958 Před 3 lety +1

      Amen Amen Amen geta hoy lzlalem tebark

    • @alemfeyisa5661
      @alemfeyisa5661 Před 3 lety +1

      czcams.com/video/Z1YMon0LTY0L/video.html

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 Před 3 lety +16

    እልልልልልልልል ተባረኩ የድንግል ማሪያም
    ልጅ ይባረካችሁ።

  • @lidiyatesfu1380
    @lidiyatesfu1380 Před 3 lety +12

    ሁል ጊዜ ስስምው የማይስለቸኝ ዝማር ተባርክ ፓስተር &ዘማር ተከስተ ተባርክ

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Před 3 lety +3

    Amen amen amen halelueya Egezabeher yebarekhe tebareku

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 Před 3 lety +4

    ፓስተር ተከስተ በጣምከምወዳቸው የእግዙአብሔር ወዳጅ እንደ ዳዊት

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 Před 3 lety +5

    በዘምር በዘምር ባመልከዉ ያልጠገብኩት ኢየሱሴ አንቴ ነዉ እልልልል ድሮም የበላይ ነህ እኮ ስለምገባህ ብቻ ነዉ የምናምልክህ ቴኬ በዝማረዉችህ ብዙ ተባርከንበታል ይብዛልህ

  • @nardosgirma4558
    @nardosgirma4558 Před 3 lety +7

    ወትሮም የበላይ ነህ፣
    ክቡር ነው መገኛህ።
    እኛ ቤት መጥተህ'ማ፣
    አናሳልፍህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @banchibisu8352
    @banchibisu8352 Před 2 lety +17

    ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ የእግዚአብሔር ልጂ ተብሎ ተጠርቷል ክብር ለኢየሱስ ይሁን በል ወንድሜ በስሙ ውስጥ ትልቅ ሃይል አለና !!

    • @mizaretmizaret526
      @mizaretmizaret526 Před rokem

      እግዚአብሔር ይባርክ የማልጠግው ዝማሬ

  • @metitolesa8050
    @metitolesa8050 Před 3 lety +8

    ስለ አንተ ሲወራ ደስ ይልለኝ ጀመር! ወትሮ የበላይ ነህ!!! ክብር ነው መገኛህ''ወደድኩ እንደገና ፣22

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 Před 3 lety +13

    አሜን አሜን ክብር ሠራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር ይሁን እስይ እልልልልልልልልልልልል ፀጋ ያብዛልህ

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 Před 3 lety +8

    ክብር ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን
    ተባራኩ ቅዱሳን

    • @ደሴ
      @ደሴ Před 3 lety +1

      ሰለም ለዝ ቤት

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 Před 3 lety

      czcams.com/video/Z1YMon0LTY0/video.html

  • @elsa5589
    @elsa5589 Před 3 lety +10

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን.....ወትሮም የበላይ ነህ ክብር ነው መገኛህ.....እሰይ እሰይ....

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 3 lety +3

    Amennnnnnnn teke tebarek

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 Před 3 lety +4

    Amennnn
    Geta zemnhn yibarekew paster zemari tekesteye endet endemwedeh eco menfes yalbet amelko endet des yilale wow .geta hulem bmegegnetu bmenfesu yaresereseh .

  • @heavenwondmkun1996
    @heavenwondmkun1996 Před 2 lety +10

    Paster Tekeste you are our church blessing a gift from God we love you I can’t stop listening your all songs may God bless you more and more l love you my brother ❤️

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e Před 3 lety +1

    Ameen amen amen amen beyesusimi tebareku hulachuuu qudduussnii tebareku illlllllllllllllllll

  • @zemachlemecha1713
    @zemachlemecha1713 Před 3 lety +2

    መዝሙሮች
    ድሮም የበላይ ነህ
    ክብር ነው መገኛህ
    እኔ ጋ መተሄማ
    አላሳንህም
    ወትሮም የበላይ ነህ
    ክብር ነው መገኛህ
    እኔ ቤት መተሄማ
    አላሳንህም
    ወትሮም የበላይ ነህ
    ክብር ነው መገኛህ
    እኔ ቤት ሲሆን ሲሆን
    አልቆጥብልህም
    እንደ ገና
    ደግም እንደ ገና
    ታሰብን እንደ ገና
    ክብር ጨመረና
    መዝሙር ጨመረና
    ስብከት ጨመረና
    መንፈሱን ሞላህና
    ምህረቱን አስቤ አቤት ሲል ፍቅሩ አለ ለካ
    ፍቅሩ አስቤ አቤት ሲል ባርኮቱ አለ ለካ አለ ለካ
    ታዲያ እንዴት አመስግኘው ልርካ
    ዝም ብዬ ሳስብ ሳሰላስለው
    እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው3
    በመንፈሱ ሲሆን
    የያዝኩት ጥያቄ
    ከእጄ ላይ አጣሁት
    ፈልጌ ፈልጌ
    የፊቱን ፈገግታ
    መልኩን ስያሳየኝ
    እንኳን ልጠይቀው
    ራሴን ሳትኩኝ
    ለካ ያስረሳል ሀዘን መከራ
    ዝም ብለው ስኖሩ ከጌታ ጋራ
    ሃ! ሃሌሉያ
    ቀለለብኝና የዓለም ነገር
    መዝገቤ ተቀምጦ በበጉ ከተማ
    ለዚህ ነው ኩራቴ
    ስለኝ አባቴ

    • @Bestyared
      @Bestyared Před 3 lety

      Zemach Lemecha: You are blessed

  • @tizitadangaro5695
    @tizitadangaro5695 Před 3 lety +2

    Elililililil enga metema alasanisihm tebarekilin🎼🎹🎸🎷🎺🥁🎻

  • @adaneassefa9461
    @adaneassefa9461 Před 3 lety +3

    የኔ ጌታ በእውነት የበላይ ነው ስሙ ይባረክ ። በእየሱስ ስም ተከስትዬ አንተ ፣መሳሪያ የሚጫወቱ እጆቹም የተባረኩ ይሁኑ፣ ሀለ ሉያ

  • @hirutdaniel8049
    @hirutdaniel8049 Před 3 lety +6

    ሁሉ ደና ነው ስል ደህና ሆኖ ቀረ

  • @helenbaletcha92
    @helenbaletcha92 Před 3 lety +1

    እስይ ወትሮም የበላይ ነህ ክብር ነው መገኛህ እስይ እስይ እግዚአብሄር ክብርህን ውስድ ያንስበታል የበላይ የበላይ

  • @buzuyeebiru7381
    @buzuyeebiru7381 Před 3 lety +12

    አሜን አሜን ለእግዚአብሔር ዩሁን ሃሌሉያ 💞🙏🙏🙏🙇‍♀️🙏🙏

  • @elizabethayalew9141
    @elizabethayalew9141 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር እየባረከ ይባርክህ ፓስተር ተከስተ!!!

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 3 lety +9

    ወትሮም የበላይ ነህ ክቡር ነው መገኛህ
    እኔ ቤት መትህማ አላሳንስህ

  • @kksasa1135
    @kksasa1135 Před 3 lety +3

    Ameen ameeen kibir hulu lageta yihuni amen tabarak geta abizito abizito yibarik zamank yetabaraka yihuni tabarak hulachumi ba Eyesus sumi tabaraku kidusani 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏100

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 Před 3 lety

      czcams.com/video/Z1YMon0LTY0L/video.htmlk

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v Před 3 lety +6

    ተኬ ብሩኩ ሰው ዝም ብልህ እየተባረክ የምትባርክ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenbaletcha92
    @helenbaletcha92 Před 3 lety +4

    ሻሎም ሻሎም ቅዱሳን የጌታ ስላም ይብዛላቹህ ለምድራችን ነቅተን እፀልይ እወዳቹሃለው ተባረኩ

  • @goldenlifetube910
    @goldenlifetube910 Před 3 lety +23

    አልተቆለፈም የይቅርታ ደጁ......God Bless You pastor

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን ከሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ዘማሪ ተከስተ ፀጋውን ያብዛልህ

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 Před 3 lety +1

      czcams.com/video/Z1YMon0LTY0/video.html

  • @zenashemebrhatu4605
    @zenashemebrhatu4605 Před 2 lety +12

    መዝሙሮቹ ከልቤ ነው የምወደው ኦርቶዶክስም ብሆንም

  • @amenabebe1165
    @amenabebe1165 Před 3 lety +1

    Zemeneh yebarek ellllllll geta yebarek

  • @metitolesa8050
    @metitolesa8050 Před 3 lety +9

    እልእልልልል! አሜን!አሜን ኢየሱስ ንገስልኝ!!ተኬ ተባረክ!!!

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Před 3 lety +5

    ተባረክ ወንዴሜ መዝሙርህን ስሰማ በቀጥታ ወደጾለት ነዉ የሚመራህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥህ

  • @evaedom
    @evaedom Před 3 lety +1

    Tebarekelen bebezu paster teke

  • @dinkneshtesema2340
    @dinkneshtesema2340 Před 3 lety +1

    Tabaraki geta Yibareki Tabaraki Zamanhi bgeta ybaraki Tabareki babizu Tabaraki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻

  • @molefibrian6051
    @molefibrian6051 Před 3 lety +16

    አሜንንንንንን
    አሜንንንንንን
    አሜንንንንንን
    ጌታ ይባረክ
    ታባረክ
    ❤🙏🙏

  • @user-ki4fh8ph5n
    @user-ki4fh8ph5n Před 3 lety +2

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
    የፊቅሪህ ምሪኳኛ እጅህ ለይ አለሁ

    • @ደሴ
      @ደሴ Před 3 lety +2

      ሰለም ለዝ ቤት

    • @alemfeyisa5661
      @alemfeyisa5661 Před 3 lety

      czcams.com/video/Z1YMon0LTY0L/video.html

  • @abigailwilson8254
    @abigailwilson8254 Před 3 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል God bless Pastor Tekesete 😍🥰

  • @eliyaela5866
    @eliyaela5866 Před 3 lety +3

    Derom yebelay neh kibur new megegnah Halelujah kiber le geta eyesus geta yihun wendimachen tebarekk

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 Před 3 lety +3

    ዘመንህ ይባረክ ፓስተር ተከስተ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 3 lety +10

    አሜን ጌታ ይባርክህ🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 Před 3 lety +6

    አሜን የበላይ የበላይ ነህ

  • @markostomas8713
    @markostomas8713 Před 3 lety +2

    Zemariyn tebareku

  • @eliaslolo700
    @eliaslolo700 Před 3 lety +10

    ZEMENIH YIBAREK!!!
    ወደድኩህ እንደገና
    የምህረቱ መገለጫ ምልክቱ እማኝ ለምሻ እኔ አለሁ።

  • @adanichkwt4521
    @adanichkwt4521 Před 3 lety +7

    👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤Amen Amen Amen

  • @user-mk8hc9om8q
    @user-mk8hc9om8q Před 2 lety +1

    שלום
    ሰሎም
    ተባረክ በቡዙ
    አሜን አሜን አሜን ልልልልልል

  • @mekdesbegizew1514
    @mekdesbegizew1514 Před 3 lety

    Huleme Tebarekelen ....Tekenawnlne....Dese yiblhe

  • @mulushewayelami3060
    @mulushewayelami3060 Před 3 lety +3

    Amen Amennn Amennnnn Amennnnn Amennnnn Amennnnn tebarekii 💖💕

  • @tiriworkchebude4343
    @tiriworkchebude4343 Před 2 lety +2

    ዝማሬህ የእግዝ/ር መንፈስ ያለበት ነው።ጌታ እየሱስ ይባርክህ ።

  • @apostelelias1239
    @apostelelias1239 Před 3 lety +1

    ፓስተር ተከስተ ዘመንህን ሁሉ የቅባት ጌታ ያድርግልህ

  • @shalomlovesarajesus1848
    @shalomlovesarajesus1848 Před 3 lety +4

    Amen Amen Tebareku

  • @Tamagn
    @Tamagn Před 3 lety +5

    Bizu bereket❤❤❤
    Thank you Geta yibarkachihu

  • @natangetnet3445
    @natangetnet3445 Před 2 lety +2

    ወተሮም የበላይ ነህ..👏👏👏👏👏 እልልልልልልል....👏👏👏👏👏... እሰይ 👏👏👏👏👏... ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤

  • @hannagetinat6954
    @hannagetinat6954 Před 3 lety +1

    Amen.Amen.Amen.Amen

  • @user-qs2rj7cs9z
    @user-qs2rj7cs9z Před 3 lety +7

    ዘመንህ ይባረክ

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 Před 3 lety +1

    Ashu እሴይይይይ እልልልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልልል ድሮም የበላይ ነህ ክብርነው መገኛህ ለሊበለው ጌታዬዬዬዬ አሜንንንንንን እሴይይይይይይይይይ ውይይይይይይይ📖🌷🌲🌱🌲🌷🌱🌲🇪🇹🇱🇧👂🎤😥💯👍🙋👈

  • @TechTalk767
    @TechTalk767 Před 3 lety +3

    ስለ አንተ ሲወራ ደስ ደስ ይለኝ ጀመር

    • @ደሴ
      @ደሴ Před 3 lety +1

      እዝ ቤት

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 Před 3 lety

      czcams.com/video/Z1YMon0LTY0/video.html

  • @menamemaseratikabore84
    @menamemaseratikabore84 Před 3 lety +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @ok4757
    @ok4757 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏🙇🙇🙇🙇💐💐💐💐💐እልልልልልልልልል

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e Před 3 lety +1

    Ameen amen amen amen hisssssssssssayyyyyy hisssssssssssayyyyyy haleluyaa

  • @garamubirhanu1928
    @garamubirhanu1928 Před 3 lety +6

    ደስ ብሎኛል ጌታ ይባረክ

  • @enough8784
    @enough8784 Před 3 lety +8

    Beruk Tekia seyatan kitel yeble alkeserenehm bless the lord

  • @serkalemtemesgen53
    @serkalemtemesgen53 Před 2 lety +4

    May Almighty God bless you pastor .Your songs are influential

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በእየስሱ ስም አሜን አሜን አሜን ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ እስይይይይይ ዬኔዬ በእየሱስ ስም ዘመንክህ ይልምልም ትባርክህ ❤❤❤❤

  • @garamubirhanu1928
    @garamubirhanu1928 Před 3 lety +11

    ክብር ለአባታችን ይሁን

  • @dagimzinayea6759
    @dagimzinayea6759 Před rokem +1

    ክብር ለሰማይና ምድር ፈጣሪ ቅዱስና ሀያል አምላክ አሜን

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s Před 2 lety

    Uuuuuuuuuu ilove 💖 ❤ 💕 💗 💓 ♥ this zemariy up GOD Bless 🙌

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 3 lety +8

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው እልልልልልልል

  • @emachanne2022
    @emachanne2022 Před 2 lety +1

    Tekeste i loveyour mezmur elnathan

  • @user-nv5fy3id6r
    @user-nv5fy3id6r Před 7 měsíci +1

    ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ❤

  • @bethelhemhaile1291
    @bethelhemhaile1291 Před rokem

    Amen semu yetebareke yhune . Mnm yemaysanew amlak nw . Amen , yihen hiwot kesu gare lalnorute bebetachew gebto ye hiwoten teg yayuuu zend temeyew ,

  • @bikilluseena1695
    @bikilluseena1695 Před 3 lety +1

    Eelelelele tebarek

  • @mimidawit245
    @mimidawit245 Před 3 lety +1

    Amenn amennnn esayeeee tebarekulgn

  • @askallanbebo7775
    @askallanbebo7775 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን

  • @martaayele8877
    @martaayele8877 Před měsícem

    ወትሮም የበላይ ነህ
    ክብር ነዉ መገኛህ
    ማርታ ጋ (እኔ ጋ)መጥተህማ
    አታሳንስህምምምምም❤❤❤❤

  • @memedania2743
    @memedania2743 Před 3 lety

    Amen amen zamn..b geta yebreki

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 Před 3 lety

      czcams.com/video/Z1YMon0LTY0L/video.htmlk

  • @betselot7403
    @betselot7403 Před 3 lety +1

    Amen amen

  • @genetkorsa4845
    @genetkorsa4845 Před 3 lety +1

    ወትሮም የበላይ ነህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 3 lety +3

    አሜን ተባረክ ተኬ የጌታ ሰው ቡሩክ ነህ አንተ

  • @workuabdeta494
    @workuabdeta494 Před 3 lety +2

    ደግሜ ደግሜ እወድሃለሁ

  • @werkenshberanu47
    @werkenshberanu47 Před 3 lety +2

    Amen amen amen 👏👏👏👏👏👏👏

  • @fikadugodebo2198
    @fikadugodebo2198 Před 3 lety

    Geta zemanihin hulu yebariki paster

  • @user-gh2ix3wt9c
    @user-gh2ix3wt9c Před 3 lety +1

    AMEN AMEN

  • @yisesolomonyisesolomon5432

    May God bless you guys actually i keep faith that i might be in that Holly Pulpit and preach the good news the gospel

  • @mereedabel3992
    @mereedabel3992 Před 2 lety

    Amennnn Amennnnnn Amennnn Aletekolefem Yemheret Deju . Yendegena Amelake Semu Yebarek . Zemen Hiweteh Yebarek Geiti Wendemeie Beruk Yegzeabeher Sewe Tebarek .🙌🙌🙌💐💐💐💐💐

  • @adonaytube3284
    @adonaytube3284 Před 3 lety +1

    Wowww amen tekistiy tebarki

  • @lidiyatesfu1380
    @lidiyatesfu1380 Před 3 lety +2

    Ameennnn

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 Před 3 lety +1

    geta ybrkhe wadem tekesta zamnhen ybark

  • @embetembet8300
    @embetembet8300 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔርዘመኒንበሙሉይባርክ

  • @dalaldadebo1736
    @dalaldadebo1736 Před 3 lety +1

    AmenAmenAmenTebarki