ፍንዳታው - Ethiopian Movie Fendataw 2022 Full Length Ethiopian Film Findataw 2022 Fndataw

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ፍንዳታው - Ethiopian Movie Fendataw 2022 Full Length Ethiopian Film Findataw 2022 Fndataw
    Join this channel to get access to perks:
    / @netsebraqmedia
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

Komentáře • 275

  • @masertwube8453
    @masertwube8453 Před 2 lety +52

    በሥደትአለም የምትኖሩ ወጠኖቼ በሙሉ እግዚአብሔር አይለያችሁ ሠላሙን ለእምዬ ኢትዮጵያ ምርጥ ፊልም ነው ቀጥሉበት

    • @masertwube8453
      @masertwube8453 Před 2 lety

      በሥደት አለም የምትኖሩ ወገኖቼ በሚለው ያዙት በሥተትነው ።

    • @aimableongala8667
      @aimableongala8667 Před rokem

      Amen

    • @user-tj6gd3nw6j
      @user-tj6gd3nw6j Před rokem

      አሜን አሜን አሜን አይለየን🙏😘🌹

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 Před 2 lety +56

    በስዴትም በሀገር ዉስጥም ያላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ!! ሀገራችንን ወገናችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ።

  • @zahraalzahra7070
    @zahraalzahra7070 Před 2 lety +31

    ውድ የኢትዮ ልጆች ባገርም በስደትም ያላቹሁ በያላቹሁበት ሰላምና ጤና ይስጣቹሁ ያገራችንን ሰላም ያሰማን

  • @loveforever5750
    @loveforever5750 Před 2 lety +11

    አዝናለሁ እንዲህ አይነት አስተያየት በመስጠቴ ግን የተሰማኝንና እውነት ብዬ ያሰብኩትን መናገሬም ደስ ይለኛል። ሄኖክ ምናምን እና ባህሬን ምናምን የሚባሉ በግድ አርቲስት ለመሆን የሚሞክሩ ሁሉም ቦታ ልገኝ የሚሉ አንዴ እንኳን ቢያንስ ግማሹን ፊልም ለማየት የሚያቅለሸልሽ ስራ የሚሰሩ ለተመልካች ክብር የሌላቸው ሰዎች ያሉበትን ፊልም አላይም። አሁንም ሳላየው አስተያየት ለመስጠት ነው የገባሁት። እረፍት ውሰዱ። እንደኔ ባትመለሱ ደስ ይለኛል። አትችሉም። ለዩቲውብ ብር ለቀማ ብቻ ምንም አይነት መልዕክት የሌለው በምርቃና የተፃፈ በምርቃና የተተወነ ኮተት አታምጡብን። እነ ሰለሞን ሙሄ: ኤርሚያስ :ሰለሞን:ሳምሶን: ነፃነት ሌሎችም ለጊዜም ስማቸውን ማስታወስ ያልቻልኩ ምርጥ አርቲስቶች ያስተምሯችሁ።

    • @mekdesjaky871
      @mekdesjaky871 Před 2 lety +1

      ምቀኝነት አይጣል ነው ተቃጠሉ ሰለ ባህሬን ለመናገር የቱ ሞራል ነው መጀመሪያ ስራውን አለማት እኛ የምንፈልገው አለን

    • @jerrycherkos3648
      @jerrycherkos3648 Před rokem

      ቆንጆ ሀሳብ ነው ግን ሌላ የገቢ ምንጭ የሌላቸው አርቲስቶች ምንም ማረግ አይችሉም በዚህ ስራ ነው ኑሩዋቸውን ምኢደግፉት አለበለዚያ ሀብታም ብቻ ነው መስራት ያለበት

  • @tesgatesga3269
    @tesgatesga3269 Před 2 lety +31

    💒✔️እንኳን አደረሳችሁ የፍስለታ ፆም የእመቤታችን ቤተሰቦች ፆም ጾለታችን እመብርሃን ትቀበለን አሜን!!🙏😍

  • @-Ele
    @-Ele Před 2 lety +37

    🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮባይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹🌹🌹🌹👍

  • @yyyfdrrds7677
    @yyyfdrrds7677 Před 2 lety +8

    በጣም አሪፍነው ጋሽ መኮንን ያለበት ሁሌ ያምራል እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @childhealth7060
    @childhealth7060 Před rokem

    የሌላ ሰው ደም ስለተለገሰው ብቻ የአንድ ሰው አስተሳሰብም ሆነ ትውስታ አይቀየርም። እጅግ በጣም የተሳሳተ ጭብጥ ነው። ትክክለኛ መረጃ ማግኘት እየተቻለ እንደዚህ አይነት ሳይንሳዊ ያልሆነ መልእክት በፊልም ቀርጾ ማስተላለፍ በሚታከመው ማህበረሰብ የተሳሳተ ግንዛቤ የሚፈጥር ነው። ቀሽም ደራሲ ነው ፊልሙን የደረሰው።

  • @addistedla
    @addistedla Před rokem +10

    Minew Leake! You are one is well respected and top actor in Ethiopia film industry. You should respect yourself and only do well scripted movie. Don’t just perform any film. This one altesakam

  • @Fun_Media-New
    @Fun_Media-New Před 2 lety +5

    በጣም አሰልቺ ተደጋጋሚ ፊልም
    በጣም ያሳዝናል ወይኔ በቃ ሁልጊዜ አንዳይነት ሴንስ የማሰጥ ፊልም ወይኔ እንዴት ነው የኢትዮጵያ ፊልም የሚያድገው????

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Před rokem +4

    መኮን ለአከ የለበት ሁሉ
    ደስ ይላል በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት👌👍💐💐

  • @kidspathmedia5759
    @kidspathmedia5759 Před 2 lety +3

    90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media

    • @helloselame1408
      @helloselame1408 Před 2 lety

      Ere betame yasaferale menden new yeserachute 1000 setete esti erasachu degemacu eyute demo ena endeje kuhe beya mayata asafari ula

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Před 2 lety +6

    ሰራተኛዋ ግን ያንን ሁሉ ውለታ አድርጋ በአንዴ ከቤት ውጬ ትክክል አልተሰራም በዛ ላይ የልጁዋ ሰራተኛ እንጂ የሱዋ አይደለችም

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 Před 2 lety +14

    የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ በዚህ ደረጃ ዝቅጠት ይገጥመዋል ይገርማል

  • @Nebiha574
    @Nebiha574 Před rokem

    እውነትም ፍዳታው በጣም የሚያምር ነው ሀገራችንን ሠላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aerobatic4454
    @aerobatic4454 Před 2 lety +5

    እንግሊዝኛው ቢቀርስ? ውጭ ሀገር የሄደ እኮ አማርኛ አይረሳም ፣ውጭ እግር የተወለዱት እንኳን ቋንቋቸውን በደንብ ያውቃሉ ። ሌላው ነገር ደሞ ከውጭ የመጣ አበሻን እንደምንም የማያውቅ አድርጋችሁ አታቅርቡት ። ለምሳሌ ጫት ቅሞ የማያውቅ ሰው ይኖራል እንጂ ጫትን ምንድነው ብሎ እንደዚህ ግራ መጋባት ደስ አይልም ።

  • @jo.111
    @jo.111 Před rokem

    ሙዝዝ ልዝዝ ድንግዝ ቡዝዝ ወይ የኛ አገር ሙቪ

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Před 2 lety +1

    መኮዬ አባቴ አሳዘነኝ አተ ያለህበት ፊልም ይመቸኛል🥰🥰

  • @yaredabera2665
    @yaredabera2665 Před 2 lety +6

    1:17:00 - 1:20:00
    ታሪክ መጻፍ ሲከብድህ አይደለም ተምረኸው እንደ ውሃ በጥብጠው ቢያጠጡህ የማይገባህ ህክምና ውስጥ ገብተህ ትቦጠልቃለህ። ደግሞ
    ባለሙያ ማማከር ማንን ገደለ? አይደለም ስለ ህክምና ለመጻፍ የታመመን ሄዶ ለመጠየቅ ራሱ ብቁ አይደላችሁም። ጡብ ራስ ሁላ!

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 2 lety +1

    ሀሀሀሀሀሀ ወይ ሞኬ ሁሉም ያምርብሃል ምትጫወተዉ በሙሉ👌😍

  • @abdu-tube
    @abdu-tube Před 2 lety +1

    እዉነቱም ፍንዳታ በደንብ ያዝ አረጋት

  • @bahria1927
    @bahria1927 Před 2 lety

    ወይ,ጋሽ,መኮነን,በጣም,ነዉ,የሚያዝናናዉ,ያምራል,በርቱ,ሀገራችን,ሠላሙን,ያዉርድልን

  • @kebronmered1825
    @kebronmered1825 Před 2 lety +2

    የዉነት እኔ መኮንን ያለበት ሁሉንም ደስ ብሎኝ ነዉ የማየዉ

  • @mikamiko824
    @mikamiko824 Před 2 lety +2

    መኮንን እባክህ እራስህን ጠብቅ ፊትህ እየጠቆረ ነው

  • @kirubealabrham3085
    @kirubealabrham3085 Před 2 lety +4

    ምን አለ በድፍረት ከመስራት ትንሽ ብታነቡ?? ወይም ዶክተር ብታማክሩ??

    • @bekaluyirgalem9429
      @bekaluyirgalem9429 Před 2 lety +1

      ከሁሉ የግዴለሽ ራፐር ደም ያሉት ነገ በጣም አስቆኛል አሳቆኛል

  • @seblegetahun4270
    @seblegetahun4270 Před 2 lety +7

    መጀመሪያ የህክምና ባለሙያ አማክሩ።ያሳፍራል

  • @bitewmekonnen5862
    @bitewmekonnen5862 Před 2 lety +3

    ምን ዓይነት ድፍረት ነው? ምን አለበት የህክምና ባለሙያ ብታማክሩ! የውርደት ጥግ!!!

  • @assayehegngebremichael3911

    ገርሞኛል ይሄ ጭውውት ደራሲ እንዳለው ሳቅ ዲስላይክ እንዳላረገው ትንሽም ቢሆን ድካም እንዳለው ሲገባኝ ተውኩት እረ ተው ተው በተለይ ልምድ ያላቹ ተዋንያን ስለሚከፈላቹ ብቻ ያገኛቹትን አትቀበሉ

  • @user-tb8wb2wy2q
    @user-tb8wb2wy2q Před rokem +1

    ዋውው መጨረሻው ደስ ሲል 😭😭❤❤❤❤

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 Před 2 lety +4

    Turu new Egzabehir ye Ethiopian selam yadaragalan

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 2 lety +1

    የገጠር ፊልም እወዳለሁ ምክንያቱም ገጠሪ ነኝ አይች እኮምታለሁ

  • @Abifikerr626
    @Abifikerr626 Před rokem +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሰለህክምናው ስህተትና ሰለሚያመጣው ችግር እውነት ከሆነ በትረካ መልክም ቢሆን አስተምራችሁናል እናመሰግናለን ሰለፊልምነቱ ግን በጣም ነው እሚያሳፍረው ምንም በጀት የሌለው የአበሻ ቡና እንኳን እማይቆላበት የኪራይ ለስላሳ እሚታይበት ታሪኩ አንዲ ከአንዱ እሚምታታበት ምንም አክቲንግ ዲያሬክቲንግ የሌለው በተዋኒያኖቹ ልምድ እሚመራና ሳስበው እነሱን በስራቸው የሚያከብራቸው በልምድ እና በእውቀት ከእነሱ የሚያንስ እነሱን እንደዚህ አድርጉ ብሎ ዲያሬክት ማድረግ እማይችል ሰው እንደሆነ እገምታለው ቢሆንም ግድ አክተሮቹ ትንሽ ከውስጣቸው ቢሰሩ አሪፍ ነበር ለማንኛውም የኢትዮዽያን ፊልም እድገት ወደ እታች ሰለጎተታችሁት እናመሰግናለን ሚስተር ዲያሬክተር እና ፕሮዲዩሰር😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @liyayohanes6290
      @liyayohanes6290 Před rokem

      Hekemnaw ewnat aydelm bezu sew endayasaste it’s not based on sintifice evidence it’s just story . O + blood type is universal donor it can give blood for any one and the person who get the blood isn’t gone change his behaviours.

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Před 2 lety +7

    ሰውየውን የተወለደበት ቦታ እና የኖረበት አካባቢ ነው መውሰድ ሙዚቃው ግን ያለቅጥ በዛ ብቻ ብዙ ስህተት አለ መርፌ ሲወጋው ፍጥነቱ😁

    • @boyamin1390
      @boyamin1390 Před 2 lety

      yenen channel check arfgew ergetegna negn yemecheshal

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 Před 2 lety

      @@boyamin1390 እረ እኔ ሴት ነኝ 😳

  • @michaeladanegn9324
    @michaeladanegn9324 Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል:: እናመሰግናለን...Galatoomaa!

  • @armylovejiminbts
    @armylovejiminbts Před 2 lety

    የዚህን ሙቪ ታሪክ በሆነ መፁሀፍ ላይ አንብቤዎለሁ

  • @nuretube2028
    @nuretube2028 Před rokem +1

    እንደው በስንት ግዜዬ የአማርኛ ፊልም ልይ ብዬ ብመጣ ጭራሽ ወርዳቹ እቃ እቃ የመሠለ ፊልም ብላቹ ስታቀርቡ ትገርማላቹ ሞኬ ግን ምን ያህል ችግር ቢጫንህ ነው ይሄን ፊልም ብለህ የሰራህው

  • @emebetmola388
    @emebetmola388 Před 2 lety +1

    መኪ አቃቃሙ ላይ የእውነት ነው የተወናት

  • @ytagesunadew5036
    @ytagesunadew5036 Před 2 lety +1

    ቦታ ይዣለሁ ምርጥ ፊልም ከሆነ እድትነግሩኝ የማዳም ቅመሞች

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 2 lety +2

    ሞኬንና ባህሬንዬን ፖስተሩ ላይ አይቼ ነው የገባውት እስኪ ልዬው

  • @adan_m
    @adan_m Před 2 lety +1

    አየሁት ሙሉውን ነገር ግን ብዙም አልመሰጠኝም

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 Před 2 lety +2

    betam des ymel felm new enamsegn alen bertu

  • @masertwube8453
    @masertwube8453 Před 2 lety +1

    መጨረሻው ያምራል

  • @zewdieassamo2762
    @zewdieassamo2762 Před rokem +1

    እና O+ ደም ዓይነት ለ A+ አይሰጥም ነው ምትሉት? In major traumas with massive blood loss O+ blood is transfused to any blood type even if blood type is unknown. እስኪ አንዳንዴ በግምት ከምትሠሩ የጤና ባለሙያ አማክሩ፣ መልዕክቴ ነው

  • @teshomesisay3326
    @teshomesisay3326 Před 2 lety +1

    Ere ተው እናንተ ፍልመኞች ግን ሙያችንን አታርክሱት መጀመሪያ ሳይንሱን ከባለሙያ ጠይቁ blood group o is universal donor it means can be given any type of blood group ደነዝ አርቲስት ነኝ ባይ ሁላ

  • @user-sr5wv9bz3q
    @user-sr5wv9bz3q Před 2 lety +3

    ላይክ አርጉው

  • @endaleendale2705
    @endaleendale2705 Před rokem

    አጨራረሱ በተለይ ደሙ ሲቀይር ወደቀድሞ ትዝታ ለመመለሰ ገጠር ቢሔድ በሒደት ጎደኛውም መጥቶ ቢሆን ጥሩ ነበረ ከደከማችሁ አቀር ሳአት ሳጨምር ። በዚያው ሰአተሰ የሚቀነሰ ተቀንሶ ጥሩ ይሆን ነበረ ። ተመልካች እኮ አሁን እንደድሮ አይደለም ቴክኖሎጂ አድጎል ሰው እንደዚያው መቼሰ እናንተም አሰቦችሁበት ነበረ ። ቢሆንም ይታሰብበት እናመሰግናለን ።

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox Před 2 lety +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ 😍

  • @mulukenkebede319
    @mulukenkebede319 Před 2 lety +1

    Wow wow exlent

  • @kbkejivjr3601
    @kbkejivjr3601 Před rokem

    መስዬ ውድድድድድ ነው ማደርግሽ የኔ ደርባባ meko ባህሬንም chmr

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 2 lety +1

    እውነት ገጠር መወለድ መታደለ መኮ ባህሬን ልጅቷንም ስወዳቸው እውነት የህክምና ባለሙያ ግዴታችሁን ተወጡ

  • @menilikteshome9480
    @menilikteshome9480 Před 2 lety +3

    የሰው አይን ላይ እንደቀለዳችሁ ኑሮ ይቀልድባችሁ። አናታችሁ ትበዳ

    • @addistedla
      @addistedla Před rokem

      Minilik I love it 😢 I am laughing

  • @natanmesfen5685
    @natanmesfen5685 Před 2 lety

    በ120 ተሰርቶ ያለቀ ፊልም ነው በጣም የወረደ ነው መነሻ አሳቡ ጥሩ ሆኖ ሳለ ምንም ቃላት የለው እስክሪብት የሚባል ዳሬክተር የሚባል ባጠቃለይ በጣም የወረደ ነው ሞኬ በጣም የምወድክ አክተር ነክ ግን እንዴት አስቻለክ አንድ ሙሉ ፊልም ሳታወራ መስራት ላንተ ነው የምጠይቀው ሌላውን ተወው

  • @getachewmaru2410
    @getachewmaru2410 Před rokem

    for those of you who wanted to watch movie this is among the bad Amharic movie

  • @tedemane8966
    @tedemane8966 Před 2 lety

    አረዲዲያ የዘንድሮ አማረኛ ፊልም ሞኬ ግን ውስጤ ነህ

  • @abushmekuria7416
    @abushmekuria7416 Před 2 lety

    Ethiopia❤💚💛 la zalalam tinure yenanate filimoch Hulum batam mimachang kaxilubat iwodachuhaleu🥰🥰🥰🥰

  • @imranimr4302
    @imranimr4302 Před 2 lety +2

    Betam des ylal neff amet nurilgnn

  • @dava7814
    @dava7814 Před 2 lety +5

    ዋው በጣም የሚያምር ፊልም ነው💞

    • @msaabamsaaba6638
      @msaabamsaaba6638 Před 2 lety

      @Thomas Gezahegne እኔጃ መሰለኝ😜😜😜😌

  • @ermiasnigatu6295
    @ermiasnigatu6295 Před rokem

    woye ameharic movie, bayseras biker😕😤🥱😡

  • @anamanamannn2377
    @anamanamannn2377 Před rokem

    ዋዉዉ ምርጥ ነዉ

  • @sosotigist6509
    @sosotigist6509 Před 2 lety +2

    ከህልም የነቃ ነው የመሰለኝ መኩየ

  • @bereketeamlacktafesse8125

    Betam arif film ena asetemary nw enamesegenalen

  • @hailuabebe8289
    @hailuabebe8289 Před 2 lety +1

    ለመሆኑ የፊልሙ ደራሲ የህክምና እውቀት ላለው አሳይቷል ወይ
    ትንሽ ከህክምና ሳይንስ ውጭ የወጣ
    ይመስላል
    ሌሎች ደራሲያን ድርሰታችሁ በሚዳስሰው ጉዳይ የሙያውን ባለቤቶች ቀደም ብለው በማየት ሊያስተካክሉት ስለሚችሉ ውደ ፊልም ከመቀየሩ በፊት ቢታስብበት መልካም ነው

  • @mesfinabebe1688
    @mesfinabebe1688 Před 2 lety

    የምትሠሩትን የምታውቁ የሀገር ሸክሞች፣

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 Před 2 lety +3

    ደስ የምል ፊልም ነው እናመሰግናለን ሰላም
    ለኢትዮጵያ ሰላም ለሰው ዘር ሁሉ ይሁን 🙏🙏😍😘

  • @beltman3108
    @beltman3108 Před 2 lety +1

    ይሄን ምስኪን ትውልድ ተጫወቱበት፤ ኧረ በተሰቀለው!!! ምነው ይሄ ስር የሰደደ ድድብናችሁ በናንተው ቢበቃና ትውልዱን ከእውነትና ከእውቀት ባታጣሉት።
    ነገ በሌለ ደም ተሯሩጠህ ህይወቱን የታደግህለት ታካሚ ባህሪዬ ተቀይሮብኛልና የተሳሳተ ደም ሳትሰጠኝ አልቀርህም ብሎ ጥሩ ሰው ከሆነ የክስ መጥሪያ፥ ካልሆነም ደግሞ መሰናበቻህን ይዞ ሲመጣ አስባችሁታል?
    አቤት አገላለፅ ትጠላለህ
    አንድ ሰው ከአደጋ በኋላ የመርሳት ችግር ሊያጋጥመው የሚችልበት ብዙ ሳይንሳዊ ምክንያቶች ሳሉ ምንም ግንኙነት የሌለውከብዙ አመታት በፊት የተለገሰው ደም ነው (ከአንድ ኬርለስ ራፐር) ሲባል ከማዘን ውጪ ምን ይባላል

  • @mintedebe8071
    @mintedebe8071 Před 2 lety +3

    እንዲህ አይነት ሙድ አለ እንዴ ነው ወይስ ስታደርቁን ነው

  • @selamabera9360
    @selamabera9360 Před rokem

    አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ

  • @markos7615
    @markos7615 Před 2 lety +1

    አሪፍ ፊልም ነው "ግን ዶክተሩ ሲያክም የነበረው ያለ ጓንት ነው +መጨረሻ ላይ photo ሲያነሳ ?ያነሳዉ self photo ሆኖ ሳለ ግን የአነሳበት ስልክ አብሮ phone ዉስጥ አለ....

    • @boyamin1390
      @boyamin1390 Před 2 lety

      yenen channel check argew ergetegna negn tewedewalek

  • @faxumakidr1857
    @faxumakidr1857 Před 2 lety

    የኢትዮጲያ ልጆችለዘላለም በሠላም በፍቅር እንኑር

  • @dubai1280
    @dubai1280 Před 2 lety

    ዋዉ ደሥ ይላል

  • @getfanmedia
    @getfanmedia Před rokem

    Outstanding

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 2 lety +4

    ጋሼ መኮ ሁሉም ይምርብሀል ግን ደግሞ አባት ሆነህ ጋቢህን ጣል አድርገግ ሳይህ ደስ ይለኛል

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před rokem

    መኮንን ላቀው ታላቅ ሰው መስለክ ሳይሆን ሆነክ የምትገልፅ ነክ ሰኬት ውሉ እመኝልካለው በርቱ😘

  • @munessashow3920
    @munessashow3920 Před rokem

    Betam yeworede performance!
    Ay.......inante
    Minw

    • @munessashow3920
      @munessashow3920 Před rokem

      Example meceresha ley selfie yetenesachu photo iyu...

  • @thomasbirhane34
    @thomasbirhane34 Před rokem

    እበት ሊጥል ነው ቅጠል የሚበላው እንደ ፍየል
    መኮነን ላዕከ ኮሚዲ ላይ ነው ሚያምርበት

  • @helensewet_helen9073
    @helensewet_helen9073 Před rokem

    ድራማው አሪፍ ነው ግን በህልሜ የሴት ላጤ ንብረቴን የዘረፈኝ ባሌ የነበረ ስትቀማኝ አየኋት የቤት ሰራተኛችሁ ሆና የምትሰራው አለሚቱ እውን ነው አገናኙኝ ከልጅቷ ጋር እኔን አስወጥቶ እሷን ነው ያስገባት በሴት ላጤ ያፈራሁትን ንብረት እየኖረችበት ያለችው እሷ ነች ጠይቁልኝ

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Před rokem

      አልገባኝም ከምርሽ ነው ግን

    • @helensewet_helen9073
      @helensewet_helen9073 Před rokem

      @@mayatube1107 ውሽማውን በአይኔ አላየኋትም ግን በህልሜ ያየኋት አለሚቱን ነው

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 2 lety +2

    ❤️❤️❤️

  • @user-tb8wb2wy2q
    @user-tb8wb2wy2q Před rokem

    አሌክስ መቼ ነው የሚወፍረው 🙆🙆

  • @zemenaddis5875
    @zemenaddis5875 Před 2 lety +1

    doctor endayayew adrgu yasafiral

  • @user-cw3ls1ox5r
    @user-cw3ls1ox5r Před 2 lety

    አንዳንድ misa የሰው ነገር በጣም የሮማን

  • @roydagi965
    @roydagi965 Před rokem

    eger eger yemil film

  • @user-zu6eo8tc5c
    @user-zu6eo8tc5c Před 2 lety +1

    ደሙ ስቀየር እንደዚህ ነው?አይይይይይይይይ

  • @negeselelisa2536
    @negeselelisa2536 Před 2 lety +1

    Ere mn aynet movie new begeta ere tebedu

  • @user-kr9jm1oq3k
    @user-kr9jm1oq3k Před rokem

    great

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 Před 2 lety

    እንዴት እንደተወለደ እንጅ እንዴት እንደተፈጠረ አላውቅም ብሎ መግለጽ ውድቀት ነው

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 Před 2 lety +1

    "አንቺ ግን በደንብ ብለሽ አውሪያት" ምን ማለት ነው?

  • @tigstwerke2281
    @tigstwerke2281 Před 2 lety +1

    መኮነን ላእከ ሁለ ገብ አርቲስት

  • @user-hu9vh6dp4y
    @user-hu9vh6dp4y Před 2 lety

    አረ ኮሜቶች አረጋጉት አትጫጩ አዳድ ስተቱች ቢኖርበትም ግን በደብ ከተረዳነው አሰተማሪ ነው የእክምና ስተት በዙ ጣጣ እነደሚያመጣ በየጊዜ ምንሰማው ነገር ነው በተለይ በስደት ሆነው እደዚ አይነት ችግር ሲገጥማቸው ሚረዳቸው ሰው የለም አማሽሟጠጥ በስተቀር አላህ በሰላም ላገራችን ያብቃን በሰው አገር መታመም ገባድ ነው የኛ ሰው ሚረዳውም ሚረዳውም አልጋላይ ስንወድቅ ወይም ስንሞት እሬሳ ወዳገር ማስገብያና ቀበር ለማሰፈፀመያ ነው እንጂ ማይሚሮና በሰለንልቦና ለሚፈጠሩብን ነገሮች ቦታ ሲሰጣቸው ያይታይም የቅርብ ቤተሰብ ቢሆን እንኳን ሲያሽሟጥጥ ነው ሚስተዋለው እኛ ሃገር አድ ሰው አጁ እደታመመ ለመረዳት እድ የተቁረጠውን እጁ ማየት እንፈልጋለን እንጂ የበሃሪ መቀየረ የመሽታም መልኪ ሊሆን አደሚችል መረዳት አንፈልግም

  • @aeliroezerihun513
    @aeliroezerihun513 Před 2 lety

    Dink artistochachn enwedachalen mert sira

  • @yohannismesfin5406
    @yohannismesfin5406 Před 2 lety

    temert yemisex film bexam arif naw

  • @jemalahmed4913
    @jemalahmed4913 Před 2 lety

    ጋሽ ሙኬ ይመችህ😂😍😍

  • @AB_mdia2112
    @AB_mdia2112 Před rokem

    tariku arif hono sale yemegolut sinoche alu lemesale hospitalu, demsikeyerelet masayet neberebachu kuma kegebam yeleb mit memermeriya mesariya yasefelege neber beteklu mekeret yeneberebachew sinoche saykeretu kertewal ke wechi antsar kehone like aydelem filmu mulu aydelem godolo new bene eyta yehen yemeselale, lemanegnawe kezihe nehuwala endezihe ayent aserare endateseru betechale meten tarikun mulu adergeut aygudel, amsegenalehu

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Před rokem

    ከመረቀና በኋላ ራሱን ነው የሳተው🤣 9:01-11:45 እውነትም ፍንዳታው ነው 😂

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 Před rokem

    Wawww yemchk abtachen edmna tena moky lulachum aref film

  • @berhanuseboka8649
    @berhanuseboka8649 Před 2 lety +1

    Ethiopia movies always far from reality there is no such kind as the one called himself a doctor know nothing. what a shameful movie.

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu Před 2 lety +22

    ኢየሱስ ያድናል !

    • @yasinyimam7
      @yasinyimam7 Před 2 lety +5

      ከምንድን ነው የሚያድነው
      ማን ነው?2000አመት በፊት የሚኖር አፈታሪክ

    • @abu2330
      @abu2330 Před 2 lety +1

      Look ihe Denz pente mnu mejazen meslhi ende kkkķkk

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 Před 2 lety

      AAA
      ስታይል ሆነ እንዴ ያድናል 🙄ምናምን

    • @abu2330
      @abu2330 Před 2 lety

      @@blackhabeshawit5954 🤣🤣🤣🤣

    • @user-jv7ug1rs1g
      @user-jv7ug1rs1g Před 2 lety

      😆😆😆😆😆😂😂

  • @henoktadesse8332
    @henoktadesse8332 Před 2 lety

    ስወዳቺሁ

  • @biruke6988
    @biruke6988 Před rokem

    Tesefo new gen ere atechawetuben backache endaaa

  • @endalealehegn1309
    @endalealehegn1309 Před 2 lety +25

    Ere bakachihu balemuya amakiru film sitiseru,O plus blood can be donated to A plus people

  • @ahmedchelsea4305
    @ahmedchelsea4305 Před rokem

    yaltemare sew new ye filmu tsehafi😄😄😄😄o+ lehulum yedem aynet lalew sew meleges ychalal