New Ethiopian Cover Music 2023 - Mahilet Nega - Wey Limta Wey Mita | ወይ ልምጣ ወይ ምጣ (Official Video)
Vložit
- čas přidán 16. 03. 2023
- Mesob Entertainment Ethiopian Music CZcams Channel
ማህሌት ነጋ _ Mahilet Nega
Song - _ ወይ ልምጣ _ Wey Limta_
Producer
Dawit Solomon
Getnet Tesfaye
Orginal Music By - Meselu Fantahun
Mixing and Mastering - Dereje Engdashet
9 Pictures Studio
Follow us
Facebook _ / davegraphicsofficial
Instagram _ / mesob_entertainment_9
Telegram _ @t.me/Dave_Official
#ethiopia #bandmusic #livemusic #newvideo #lyrics #ethiopiannewmusicvideo #music #newshorts
Copyright ©2023 Mesob Entertaiment
#music #ethiopia #cover music #ethiopian #amazing #comedy - Komedie
ለዝች ልጅ ላይክ ይገባታል 👍🙏
ዘመን አይሽሪው የኤልያስ ስራ ህመሙን እና ብሶቱን የገለፀበት ስራ ነው ኤሉዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
💔😭🕊❤️🕊
እኔም ሁሌ በሰማሁት ቁጥር ኤልያስ ያሳዝነኛል።
እኔም በጠና ታምሜ ስለነበር ያሳለፍኩትን ሳስበዉ የበለጠ ይከፋኛል።
ሁሌሞ ነው ማስበው
Nebs yimar 😢😢😢😢😢
Nebs yimar 😢😢😢😢😢
የኔ ቆንጆ view አይተሽ እንዳትደናገጭ የሚገርም ተሰጥኦ እና የሚያምር ድምፅ ነው ያለሽ ያንች ቀን ይመጣል በርች👏👏👏👏👏
Amsegnlaw
❤
የምር ምርጥ ድምፅ ነው ያለሽ በርች
አማን ሰው
በዚህ ሙዚቃ ኤላንና ያሳለፋቸዉን ጨለማ ጊዜያቶችን ነዉ ማስታዉስበት😢😢 አንቺ ግን አቤት ደስ ስትይ በርቺ የኔ ቆንጆ
በራስ ባህል ልብስ በራሰ ዉበት ድምቅ ሲሉ ያለዉ ዉበት እኮ ማማርሽ🥰🥰👌
ወይ ድምፅ... ድምፅ መረዋ.. በጣም ጎበዝ... በርቺ
ወይ ልምጣ
ወይ ምጣ
ከሆንክ የሄ እጣ
በምን ጥፋቴ ነው
ልቤ ❤️👈 እንዲህ እሚቀጣ
ቅመሟ ጎበዝ!!! ጥሩ ድምጽ አለሽ ወደፊትም ብዙ መስራት የምትችይ ልጅ ነሽ በርቺ፡፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግሩም ድምፅ ዋው ዋው ዋው ....እድግ በይልኝ ...
ስራውና ሰሪው ሲገናኙ አንዴት ያምራል :: 100% ትቸያልሽ::
ትክክል
yene konjo 1 gna nesh barchi endene betam yewedadewu like sayadergat endayalf eshi benatachu❣❣❣❣💯💯💯💯
በጣም ጥሩ ድምፅ አለሺ በረቼ እንዲት እንድሆን ባላውቅም ይህን ዘፈን ስስማ አለቅሳለሁ ኢሌያስ ነብስህን ይማረው😭
ድምጽሽም አንችም በጣም ነው የምታምሩት! በርች መስራትሽን ቀጥይ. ሁሉም ጊዜውን ጠብቆ ይመጣል!!!
Amsegnlaw
ከዱቄት የፀዳ ውበት 😊😊😊❤
አትቸኩል በሁዋላ ይቀየራል ሳቢው ሲመጣ
😀😀😀
Mahilet Nega the new Ethiopian SUPER STAR ቆነጅት ቀጠይበት I am writing this from BC - Canada ገብሬ አበበ ጣሰው
ጥሩ ሙዚቃ " እጆቼን ዘርግቼ እቀበለው ነበር " ቆንጆ በርቺ !!
የሚገርም ነው ይች ወጣት ደግሞ አሳድጋ አመጣችው ብራቮ!
በጣም የሚያምር ድምፅ ነው ያለሽ በርች
የሚገርም ድምጽ ነው። ሀሪፍ ስራ ነው
She is wonderful Girl
She has a sweet-sounding a mellifluous voice
We love you
Keep It up
ኤልያስ በህመም መሰቃየትክን አይቶ ነብስህን እግዛብሄር ይማረው
ቆንጆ ነው:: ለጆሮ በጣም ተስማሚ እና ለስላሳ!!!
ምንም የማይወጣለት ስራ ዋው ❤❤❤❤❤
በያለም ጀምበሩ ስንደነቅ ይህች ደግሞ የበለጥ ድንቅና ምርጥ አድርጋ ተጫወተችው።
ጆሮ የማይወጋ ለስለስ ያለና ምርጥ ፍምፅ አሪፍ እጅግ በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የተጫወትሽው በርቼ ነገ ትልቅ ደረጃ እንድምናገኝሽ እንደምናይሽ ተስፋ እናደርጋለን ተይተሽ የምትጠፊ እንዳትሆኚ።
ብቃት ብሎ ዝም ነው ከማንም በላይ ነች
ልዩ ድምፅ ነው ያለሽ የኔ ቆንጆ
An impressive ethiopian dressing style with a melody sound. we love you!!!
A nice voice and i like it !!! Thank You sister !!!
እግዚአብሔር እድሜና የጤና ይስጥሽ በርችልን
Such a beautiful voice! Keet it up young lady.
ትላንትና ቢያመኝ ሸሹኝ አለኝታዬ ያልኳቸው
እግዚአብሔር ይመስገን ዳንሁና አየኳቸው
ዉበት አለማድንቅ አይቻልም ጎበዝ በርቺ
ምርጥ የተፈጥሮ ድምፅ የጆሮ ምግብ
ጎበዝ ገና ብዙ ትስሪያለሺ በራስሺ አዲስ ሥራ !በርቺ ተስፉ እንዳትቆርጪ!🙏🏾💚💛🕊✌🏽💓
የኔ ቆንጆ እሚያም ር ድምፅነው ያለሺ በርች❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ ዘፈን በኢትዮጵያነቴ እኮራ ለሁ ከእሰራኤል።
ምርጥ ነው። ጎበዝ 🙏
Jabadhu beredu👏👏👏👏
በጣም ጎበዝ እና ጣፋጭ ድምፅ!
እሰይ ዕልልልልልልል ❤️💛❤️💛💪
በጣም ደስ የሚል ዘፈን ድምፀ መረዋ ነሽ በርቻ ትችያለሽ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆጆ ምረጥ ስራ ❤አችም ቆጆ!!💕
ሰወድሸ የኔ ቆንጆ በርቼ ቆንጆ ድምፅ ነው ያለሸ በርቼ 👍👍👍👍👍👍
Nice rimix music ,, I like so much
ጎብዝ በርች አሪፍ ስራ ነው❤❤❤
ዳግማዊት ያለምወርቅ ጀንበሩ በርች ጉበዝ ድምፃዊ ነሽ!!!!
አሪፍ ነዉ ሁላችሁም ግቡ እና እይላት ❤
awo mabertat alebn
ማሻአላህ በጣም የምወዳትን ዘፋኝ ዘፈን ሰለዘፈንሸ በጣም ደሰ ይላል መቼም ባልሳሳት እሷ መሰለሸኝ ነበር አይ ድምፅ ጎበዝ ትችይበታለሸ አይ ድምፅ አንደኝ ዘፈንሸው ሁሉም ተዋቶልሻል ትችይበታለሸ ይህን ዘፈን በሰማሁ ቁጥር እራሴን እሰታለሁ በጣም በጣም አመሰግንሻለሁ አሰገራሚ ድምፅ ነው በርቺ
It remembers me the great traditional masinqo player ,Habtemichael Demissie
Best and amazing perfect ethiopian cultural music ,keep it up❤❤❤
በርቺ ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት
I love this artist 'she is calm and look respectful ❤
ምን አይነት የኩረጃ ዘመን ጎበዝ ነው የራስ የሚባልን ንገር የጠፋበት ዘመን ያቺስ ለውድድር ይቺስ ደግሞ ከባለሙዝቃ ባለበት በድርድር ነው አቆራጭ ብቻ ያሳፊራል በጣም!!!
ምርጥ ድምፆ አለሽ በርች
I love it, I can’t stop listening to it reputedly.🌹🌹🌹👍🏿👏🏿👏🏿👏🏿👍🏿
Kiros
great performance!
You are perfect with action and voice.
አቤት ድምፅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Keep it up
ቢሰማ ቢሰማ የማትጠገቢ ዘፈንሸው የልቤን አገኝሸው በርቺ አንቺ ከዚህ በላይ ትሆኝለሸ እርግጠኛ ነኝ ድምፅ ብሎ ዝም በርቻ
abett abett demiteshi yhon wude wuest gebet yimilwes nger weyy betam yimiyamer sera nwe berchilgn blila sera entbikishalien
This is just perfect
ዋውውው የሚገርም ድምፅ በርች🎉🎉🎉
ድንቅ ነው። በርቺ
Wow I love your voice ❤❤❤
Wow I love this song gobes🎉
Keep it up !!!it's nice voice
ዋውዋውዋው1ኛ ነው በዚሁ ቀጥይበት ማሬ ሸበላ
አሪፍ ነዉ ግን ደግሞ የበለጠ የለም ወርቅ ጀበሩ ጥሩ አርጋ ተጫዉታዉ አለች
i love your sound so Please continue for the future
Tesfay yalat lege❤
ሐይለኛ ድምፅ ነው ❤️❤️❤️ ብዙ እንጠብቃለን
BEAUTIFUL!!!!!!👍👍👍👍👍
Beautiful song ❤
Nice song and thank you - excellent traditional dress matches the music and thanks again!!!!
የኔ፣ቆንጆ፣ድምፅሽ፣በጣም፣ያምራል፣የሰጠሽ፣፣ፈጣሪ፣ዘምሪበት
she is nice Ethiopian artist, your are smart please continue it!!
ትችያለሽ 🎉🎉🎉
Cool voice keep it up
በረች እህቴ በጣምደሰየሚልጊዜነው
Just smile a little bit u r growing girl , great singer, eish u all z best
You have beautiful voice 😍 ❤️
Bayyee Bareeda jabaadhu intaloo❤❤
So peaceful and smooooooooth
well done sweaty 💚💛❤👌
You are extremely talented love your voice
ዋዉዉዉዉዉ የኔ ቆንጆ ሁለቱንም ቦነሰቻቸው
እንዳቶፍሪ አደራ አስጠሊ እንዳቶኚ
so cool wish you all the best
አደኝ ከዱቄቴ ነፀ ሀለተኝ ድምፀ ሁሉ ነገርሽ ተመቸቶኝል
Good
አይዞሺ በረች ድምፀ አለሺ
እኔ ግን ዘፈን አልወድም ግን ድምጿ እዴት ደስ ይላል የኔ ቆጆ ጎበዝ 👍👍❤️❤️🌹💐
በርች የኔ ቆንጆ በደንብ ዘፍነሽዋል። ❤❤❤
ግጥም አጥ ኝ ድም ጥ ሀሪፍ ነው
A nice voice like it ❤
Wow❤❤yene konjo buzu entebkalen🎉🎉
Betam gobez berchi Tru demts alesh
በአልበም እንጠብቅሻለን ቆንጂት ፣ በርቺ !
ጭብጨባ እንዳያሰናክልሽ በርቺ
በትክክለኛው ለዛ የተቻወትሸው አንቺ ነሽ ጎበዝ በርች ❤
you are my best !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Betam konjo new gen yerashen sera beseri new melew gena kewta amet yalemolawe keber makerbu balebetowan medefer new new melew aleyas melka 😢❤❤❤❤
Wow amazing nw berchi yan konjo
You have a pleasant voice that has the capacity to be developed into a golden voice.
WEY tefetiru fetariy yasadgshe
yenie marrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrr ayzosh alehulsh