እስከዳር | Hagera Nafkshegn (ሀገሬ ናፈቅሽኝ) | Bireman

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • ብድር ለመክፈል እድር በተሰኘው የብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን የበጎ ፈቃድ ፕሮጀክት ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ከሃገር ውጭም ይሁን በሃገር ውስጥ ያላችሁ በ0975613125 ፤ በመደበኛው የስልክ ፅሁፍ መልክት እንዲሁም በ telegram እና WhatsApp መመዝገብ ትችላላችሁ።
    እስከዳር | Hagera Nafkshegn (ሀገሬ ናፈቅሽኝ) የቴድሮስ ታደሰ
    #Eskedar #Bireman #Ethiopia

Komentáře • 507

  • @seadaahmed941
    @seadaahmed941 Před 3 lety +186

    ዋው ቆንጆ ድምፅ 👌👌እስኪ ማነው እንደኔ ቆየት ያሉና ስለ ሃገር የተሰሩ ሙዚቃዎች ሲሰማ ሰውነቱን የመንዝረው 😍😍😍😍😍

  • @tezeraberhane9062
    @tezeraberhane9062 Před 23 dny

    ይሄንን ዘፈን ከሙዚቃነቱ ባሻገር ግጥሙን ያዳመጠ እጁን ያውጣ እስቲ የግጥሙን ፅንፍ ያዳመጠ እንዴት ሀሴት እንደሚያደርግ መናገር አልችልም ግጥሙን አድምጡ አንድ ባንድ ። ክብር ለሙዚቃ ደራሲው እንዲሁም ተዋንያን ።

  • @ethiopiatop7224
    @ethiopiatop7224 Před 3 lety +69

    እሚገርም ድምፅ 10/10...ሰላም ለኢትዮጵያ!!!

  • @sentayewmula1832
    @sentayewmula1832 Před 3 lety +29

    ከምንም ነገር በላይ ስደት ላይ ሆኜ ስሰማው ይህን ሙዚቃ ቃላት ያጥረኛል ለኔ አንደኛ ነው

  • @alazarseifu6106
    @alazarseifu6106 Před 3 lety +50

    #ሀገሬ ናፈቅሽኝ!? እስከዳር አደኛ ነሽ እናመሰግናለን ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏

  • @mesfinmulatu277
    @mesfinmulatu277 Před 3 lety +2

    ዋዉ ብሬ እችን የመሰለች ቆንጅዬ ድንቡሽቡሽ ያለች ብርቱካን ከየት ደግሞ መዘዝካት :: አቤት ቁንጅና አቤት ድምፅ .... እንደውም በቃ ያላችሁትን በሉ : ግምጥ ግምጥ ግምጥ ግምጥ ግምጥ ግምጥ ግምጥ ........የኔ ድንቡሽቡሽ :: ቀንም ሌትም ነው የማዳምጥሽ ... እንኳን ተወለድሽ 🙏🙏🙏👍

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil Před 3 měsíci +1

    እኔሥ እንዴት እንደናፈቀችኝ❤❤❤ ሥወድሽ እሥከዳር.. ምስጋና ለ ብሪማን
    ❤❤❤❤❤

  • @antenehd.9204
    @antenehd.9204 Před 3 lety +89

    ብሬማን የምታቀርባቸው ልጆች በሙሉ እጅግ በጣም ጎበዞች ናቸው : መንፈስ አዳሽ ዜማን በመረዋ ድምጻውያን ስለምታሰማን በጣም እናመሰግናለን🙏🏽 keep it up your kindness and great job.

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 Před 2 lety

      እሰከደር ግጥሙን ከልቤ ከሀሳቤ ያገኘሸው ነው የመሰለኝ። በሰላም አገራችን እንገናኝ። ድንቅ ነው። አመሰግነሻለሁ።

    • @mengesteabdesta6531
      @mengesteabdesta6531 Před 2 lety

      I like this Music by the

  • @godislove5271
    @godislove5271 Před 3 lety +30

    በጣም ቆንጆ ነው በትዝታ ሰደሽናል ይመችስ

  • @user-kw8vs8hr3p
    @user-kw8vs8hr3p Před 3 lety +14

    ኦህ ኦህ ኦህ ብሬ እንደው አንድ ጥያቄ ብቻ ከየት ነው የምታገኛቸው ዋው ዋዉም ያንሳል ድምፀ መረዋ ናት በጣም

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Před 3 lety +14

    ትዝ አለኝ ሀገሬ ሆዴም ተላወሰ ፡ውብ አለም ናፈቅሽኝ
    ነይ ናፈቅሽኝ እናቴ ናፈቅሽኝ ሀገሬ ናፈቅሽኝ.ሀሪፍ ድምፅ ሀሪፍ አርገሽ ነው የተጫወትሽው በርቺ💚💛ቀይ ሀገሬ ሰላም ያድርግሽ

  • @chachalove4479
    @chachalove4479 Před 3 lety +11

    ስራዎችሽን ሁሉ እዎዳቸዋለሁ ግን ኢሄ ደሞ ዪለያል ጌታን በቀን 5 ካልሰማሁት ዪነዝረኛል
    አንድ ነገር አስታውሺ ከመዝፈንሽ በፊት ፈጣሪሽን አመስግኚ ምክንያቱም ኢሄን እድል ያላገኘ አለና እና እንደዚህ አዪነት ድምጽ ቢኖረኝ ብሎ የሚመኝ አለ
    ብሬ ወንድማችን በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 Před 3 lety +25

    ቃል ያንሰኛል አለማድነቅ አልቻልኩም❤😘ዝምምምምምምምብሎ የሚደመጥ መዚቃ ና ድምፅ የኔ ውድ በጣም ያምራል በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiyasolomon8764
    @kiyasolomon8764 Před 3 lety +22

    በጣም የሚያምር ድምፅ ድንቅ ብቃት ለነገሩ ብሬ ሰው ያውቃል

  • @MohammedMohammed-ur5hs
    @MohammedMohammed-ur5hs Před 3 lety +9

    ደህናውን ዘመን ወደሁላ መልሳ አስታወሰችን ።
    ያሁኑን ዘመን አንደባለፈዉ አድርጎ ይመልስልን ።

    • @Andyadd
      @Andyadd Před 3 lety

      ብዙ አሜን መባል ነበረበት። ቢዘገይም

    • @AD-cn1ov
      @AD-cn1ov Před 3 lety

      Amen amen 🙏🏽

  • @mikesisay7156
    @mikesisay7156 Před 3 lety +16

    የሚገርም ብቃት.... ይህቺ ድንቅ ዘፋኝ በዘፈነችበት መድረክ ላይ የጊልዶ ግሩፓችም መዝፈናቸው እና ዘፋኝ መባላቸው ነው የሚያናድደው......እግዚአብሔር ህድሜ ዘመንሽን የስኬት ያድርግል......ብሬ እግዜር ያክብርልኝ 💚💛❤️

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před rokem +1

      Lk ብለሻል ውዴ 🙏ሆ አደነቆሩን እኮ አሁንማ ሚዘፍነው ብር ያለው ሆኗል በድምፅ አደለም 🤷‍♀️

  • @sirajmohammed9842
    @sirajmohammed9842 Před 3 lety +11

    ብሬ እንዲህ አይነት ድምጸ-መረዋዎችን ፈልፍለህ እያወጣህ ከዘመኑ ፍራሽ አዳሽ ድምጻውያን ጀሯችንን ስለታደግክልን ልባዊ ምስጋናዬ ባለህበት ይድረስህ። አንችም በርች እህቴ👍👍👍

  • @mebratuzemene168
    @mebratuzemene168 Před 3 lety +2

    Biremananoch ketlubet Eski tleyalech 100%

  • @denekewdebasu8366
    @denekewdebasu8366 Před 3 lety +6

    በቃ ይለያል ሌላ ምንም ቃላት የለኝም ወይኔ ድምፅሽ በእግዚያብሄር😘😘😘

  • @abirshgetenet4881
    @abirshgetenet4881 Před 3 lety +5

    እስክየ በጣም ጎበዝ መስራት አለብሽ እህታችን ማስቲንም ነብሶን ይማርልን ማስደሰትም አለብሽ!!!

    • @kiburyt
      @kiburyt Před 3 lety +2

      ፕሊስ ሙሉ ስሟን ...any social media ካላትም ብትነግረን

    • @suzietewodros5608
      @suzietewodros5608 Před 3 lety +1

      @@kiburyt Eskedar berihun yemile yeraswa youtube channel alat

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 Před 3 lety +6

    በጣም ነዉ ያስለቀሽኝ ሀገሬ ኢትዮጵያ ክፍሽን ያርቅልን ዞሮ መግቢያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እናመሰግናለን 👌👌

  • @emutitamerat8467
    @emutitamerat8467 Před 3 lety +1

    Wow wow wow yene konjo andegna meret demese kewebet gar 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @biniyamsolomon488
    @biniyamsolomon488 Před 3 lety +4

    ዲሥ ላይክ ምታረጉ ሰወች ይህን ከባድ ዘፈን አንድ ስንኝ መውጣ አትችሉም እርግጠኛ ነኝ በርችልን 100 ጊዜ ማይሽ በኔ በኩል…ኢትዮጵያን ይባርክ እግዚሀቤር!

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 3 lety +15

    ኡፍ የሞደው ዘፈን ዋው በጣም ምርጥ ድምፅ አለሽ ብሬ አተን አለማድነቅ አይቻልም ወጣቱን እያበረታታክ ተሰጦአቸውን እያወጣህ ያለክ ድቅ ልጅ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤነ ጋር ይስጥህ

  • @mlove4025
    @mlove4025 Před 3 lety +3

    🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍🎵🎵🎵🎵🎵❤❤❤❤❤❤❤❤ ቆንጆ ድምፅ አለሽ በርቺ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @lovebd4701
    @lovebd4701 Před 3 lety +9

    I am crying when I was working for the wealthiest country not for my poor country which raised me taught me every things 😭

  • @selamalelgn4597
    @selamalelgn4597 Před 3 lety +22

    አገሬን አስናፈቅሽኝ የኔ ቅመም እየደጋገምኩ ነው እማደምጥሽ የኔ አንደኛ

    • @lubabaomar6752
      @lubabaomar6752 Před 3 lety

      ًٍىbetame lebeyenkale hagrene eyasbku alkesalhu agerachenene selame yareglne

    • @milkilion696
      @milkilion696 Před 3 lety

      Yet nashe

    • @derejemannet9165
      @derejemannet9165 Před 3 lety

      ሀገርህ ናት ልጅቷ የናፈቀችህ? ጃል

  • @user-ke2hz7lw5w
    @user-ke2hz7lw5w Před 3 lety +5

    ከሃገሬ ከወጣሁ 31 ዓመት ሆነኝ። ፈጣሪዬ የእናት የአባቴ የደጋጎቹ አምላክ እባክህን ለምድሬ አብቃኝ!? ወገኖቼን አይን ለአይን አስተያየኝ? ኧረ በቃኝ!!!

    • @makiamen656
      @makiamen656 Před 3 lety +1

      31አመት🥺😭😭 አረረረ በቃ ሞልቶ ለማይሞላ የሀገር ፍቅር የቤተሰብ ፍቅር ይበልጣል

    • @user-ke2hz7lw5w
      @user-ke2hz7lw5w Před 3 lety

      @@makiamen656 Thank you Maki....እውነት ብለሻል ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @buchiemude5295
    @buchiemude5295 Před 3 lety +9

    የመጨረሻ ከባድ ሙዚቃ ነው ወይኔ አገሬ ናፍቅሽኝ የምር

    • @belaybogale165
      @belaybogale165 Před 3 lety

      የሚገርም ድምፅ ሽ አመት ኑሪልን

  • @fozyafzoya6827
    @fozyafzoya6827 Před 3 lety +6

    Yechi Liji balisasat Seli Ehita Mot yezefenecew Nat Ayedeli Gerame Demet New Yalise Yen Zefen Awekiwaliu gn beken 10 geza Ende Addis Mademetew gobez Berechi demo demetes Ye Abeba Desaligen yemeselali😍

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před 3 lety +2

    ውነት ጉደኛ ድምጽ ነው አረ እኔ አሳድጄ ነው ሲለቀቅ የማዳምጠው ያለፉት ሙዚቃዋች እግዛብሄር ይስጣቹ ጆሮዬ ዳነ እውነት በርችልኝ የኔ ውድ ጥሩ ድምጽ ነው♥♥♥♥♥♥

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 3 lety +1

    ቴዲዬዬዬዬ በምን ቃል ልግለፅህ የዜማው የግጥሙ የተለየ ነበር እስቲ ይሄንን ዘፈንን ሰምተን አናሞ አታሞ ቅብጥርሶ የሚል እስቲ ከዚ ስሙ ተማሩ የዘመኑ ዘፋኞች መቼም የማትሰለቹ እኮ ናችው ቀደምት ዘፋኞች የሆነ ስሜት ውስጥ ይከታል ቴዲማ የተለየ እኮ ነው የኔ ምርጥና ምርጥ ትለያለህ ሁሌም ሰላምና ጤናን እመኝልሃለው እወድሃለው አከብርሃለው የኔ ልዩ
    ዝግባና ቀረሩን ዋርካና ግራሩ
    የዋልንበት ጎራው ወንዙ ሸንተረሩ
    እልፍ ያሉት ጊዜ ሲሹት የት ይገኛል
    የሰው ቤት የሰው ነው ሃገርን ያሰኛል(2)
    አስተዋሽ ጠያቂው አይዞሽ ባዩስ ማነው
    ሰው ከሃገሩ ሲርቅ ቀኑም ጨለማ ነው
    ያላየ ባየልኝ ምቾቱን ድሎቱን
    የሰው ሃገር ኑሮ ጭንቀቱን ጥበቱን(2)
    እንዳሳቤስ እንደልቤስ መች ሆነልኝ እኔ
    እስክመለስ ድረስ እስከማይሽ ባይኔ ጓጉቻለው እኔ
    ደና ሁኚ ደና ሁኚ ደህና
    ሰላም ሁኚ ሰላም ሁኚ ጤና,,,,,,,,,,,
    ~~~ኢትዮጲያ~~~ 💚💛❤

  • @sunnyhirpo852
    @sunnyhirpo852 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ... ውብ ድምፅ ... ኢትዮጵያችን እኮ ልጆች አላት ... ፍቅር ይስጠን ::

  • @betelhemtadesse2689
    @betelhemtadesse2689 Před 3 lety +9

    ዋዉ ዋዉ ሰላም ይብዛ ብሬ ምርጥ ድምፅ ምርጥ ሙዚቃ አቦ ልጅታ ትችላለች እናመሰግናለን ይህንን የመሰለ ፕሮግራም ስላቀረባቹልን። ጥበብ ስትጠራ እንደዚህ ነው ።

  • @mule2062
    @mule2062 Před 3 lety +205

    እኔ ብቻ ነኝ ግን አንድ አንድ ቦታ የአበባ ደሳለኝ ድምፅ የመሠለኝ?????? 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @aaf9145
    @aaf9145 Před 3 lety +2

    ለጆሮ የሚሆን ድምፅ ያለኝ ይመስለኛሌ
    በጣም መዝፈን እወዳለው ግን እስካሁን
    እድሉን አላገኘውም የምር ለኔ አንደኛ ነሽ
    በርቺ ውዴ👏👏👏❤❤❤

  • @mesfinbelay7117
    @mesfinbelay7117 Před 3 lety +20

    Her Voice is amazing!! She can do. Yes She can sing what's ever song!! Her vocal can tell is true right?? ❤

  • @franceparis9568
    @franceparis9568 Před 3 lety +2

    Wow andega newi Habib

  • @saremyazhi7731
    @saremyazhi7731 Před 3 lety +26

    የምወደው ዘፈን❤

  • @Rehobot-tube2
    @Rehobot-tube2 Před 3 lety +2

    ልቤ ላይ ተሰማኝ እህት አለም ድምፅሽ በጣም ደስ ይላል በተለይ ስለእናት ሀገር ኢትዮጵያ ሲዜም ሀገሬ ለእኛ ያኑርሽ ለምንወድሽ

  • @user-yb2lx9uw8k
    @user-yb2lx9uw8k Před 3 lety +6

    የምወውደው አርቲስት ዘፈን ነው ቆንጆ ድምፅ አለሽ ፈጣሪ ያበርታሽ

    • @eyutesfaye
      @eyutesfaye Před rokem

      Fetare yaberetash ?😀😀😀

  • @getanehealemayehu3188
    @getanehealemayehu3188 Před 3 lety +3

    ቃላት አጣሁልሽ ...በጣም በጣም ትችያለሽ 1ኛ ነሽ።።

  • @anwarabdu4799
    @anwarabdu4799 Před 2 lety +1

    አንደኛ ልጅ እንወድሻለን
    ይመቸሽ

  • @ShotCaller1100
    @ShotCaller1100 Před 3 lety +22

    She has a good future ahead,God Bless her voice🙏💞💯

  • @henokdereje8410
    @henokdereje8410 Před 3 lety +2

    Ye dengel mariam lej teru ngr yasemachu....endi yimiamer sera lasemachun.......bertulen.....

  • @tesfaal580
    @tesfaal580 Před 3 lety +2

    ማመን ያቅታል ዘፈን አልድም ነበር የውነተረ ልብ ይነካል!!!!

  • @user-tc2xj5se6q
    @user-tc2xj5se6q Před 11 měsíci +1

    🙏❤ይህ ዘፈን ከሀገራቸው ውጭ ላሉ ወንድም እህቶቼ ይሆን ዘንድ ጠይቃለው ደልቷቸውም ሳይደላቸውም ለሚኖሩ በናፍቆት ሰቆቃ ለሚሰቃዩ ❤🙏

    • @now7810
      @now7810 Před 10 měsíci

      እውነት ነው ከሀገር ውጪ ነው ያለሁት እንዴት እንደሚረብሽ 😢

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 Před 3 lety +3

    በጣም አሪፍ ነው የሀገራችን ትዝታ ቀጥይበት 👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ፍቅር አንድነት ለእምዬ ኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን አሚን በሉ 🙏🙏ፈጣሪ ከዚ ወረርሽኝ በሽታ ይጠብቀን አሚን

  • @elsitube7921
    @elsitube7921 Před 3 lety +5

    Wow 😢😢😢ሀገሬ ናፈቅሽኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️

  • @user-kp5pq4ho9o
    @user-kp5pq4ho9o Před 3 lety +2

    ሠላም ለሀገሬ

  • @semirayeabatuwa5498
    @semirayeabatuwa5498 Před 3 lety +9

    ዝግባና ቀረሩ ዋርካና ግራሩ
    የዋልንበት ጎራ ወንዙ ሸንተረሩ
    እልፍ ያሉት ጊዜ ሲሹት የት ይገኛል
    የሰው ቤት የሰው ነው ሀገሬን ያሰኛል
    አስተዋሽ ጠያቂው አይዞሽ ባዮስ ማነው
    ሰው ካገሩ ሲርቅ ቀኑም ጨለማ ነው 😢
    ናፍቀሽኛል ሀገሬ 🇪🇹
    ጥሪኝ የሰው ሀገር መሮኛል😭😭😭

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 Před 3 lety

      በትከከከለወ

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 Před 3 lety

      የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ምኞትሽን ያሳካልሽ:: አይዞሽ

  • @yanokonjo1773
    @yanokonjo1773 Před 3 lety +2

    ገራሚ ጌታን

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 Před 2 lety +3

    The best.

  • @amaremesfin4597
    @amaremesfin4597 Před 3 lety

    በጣም ጎበዝ ነሽ አዲስ የሚያምር ድምጽ ቅኝት ስልተምት እና ቅላጼ ላይ ምንም እንከን አላገኘሁብሽም ነገር ግን ወደ አፍንጫ የሚሄድ ድምጽ በተወሰነ መልኩ ይሰማል እሱን አስተካክይው የድምጽሽን ጉልበት ከቻለሽ ብታሳድጊው የዘፈን ምርጫሽን በደንብ ያሰፍልሻል ካልሆነም የሚመቹሽን መርጠሽ ትሰሪያለሽ በተረፈ በርቺ ከአንቺ ብዙ እጠብቃለው ይሄ መነሻሽ ነው እንዳትዘናጊ!!!።

  • @suzietewodros5608
    @suzietewodros5608 Před 3 lety +3

    Tesefa yaleshe Lej neshe berchilen

  • @mitikutegegne8651
    @mitikutegegne8651 Před 3 lety +1

    ዋው የሚገርም ድምጽ ነው ሲስ እስኩ 🇪🇹 እናመሰግናለን🙏

  • @yisalemushgirmaye7647
    @yisalemushgirmaye7647 Před 3 lety +10

    It takes me watching her for 20 seconds and decided to pause and write a comment like WOOOOWWW

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety +15

    የእኔ ማር ስወድሽ በተለይ ለሕቷየዘፈነችው በእውነት ሁሌ ነው የሚያስለቅሰኝ

    • @eskedartesfaye8323
      @eskedartesfaye8323 Před 3 lety

      እህቷን እና የእህቷ ባለቤት ጓደኞቼ ነበሩ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @eskedartesfaye8323
      @eskedartesfaye8323 Před 3 lety

      እስኩዬ የኔ ማሬዋ የፍቅር ጓደኛ ነኝ አውሪኝ ባክሽ 🤲🤲🤲🤲

  • @selamalelgn4597
    @selamalelgn4597 Před 3 lety +7

    የኔ ቅመም ሁሌም አንደኛ ነሽ ለኔ

  • @marrydimple48
    @marrydimple48 Před 3 lety +1

    አቦ እጅህ ይባረክ ትዕግሥት ፋንታሁን

  • @solomeadam4262
    @solomeadam4262 Před 3 lety +1

    yene konjo endet dase yamile sera nw batam teleke bota endametedarshi tasetawekiyalash barechi Eskaya

  • @aynituatalay622
    @aynituatalay622 Před 3 lety +1

    Ewodish aleho mama Africa 🖤💚💛❤️🖤

  • @genetoumer9377
    @genetoumer9377 Před 3 lety +1

    Betame betame gobeze konjo demse ke sen megebare gare tedi betame yemewedwu zefagne new be anchi dems demo betame yamerale berchi

  • @thestar2137
    @thestar2137 Před 3 lety +3

    ጎበዝ በርች

  • @mesihailu8664
    @mesihailu8664 Před 3 lety +5

    Gobez nesh💖💖

  • @sosisosi7691
    @sosisosi7691 Před 3 lety +8

    Egziyabher hoyi Ethiopian selam adrgln lbe telawese abet sdet yesew hager yesew new Ethiopia tkdem lezelalem tnur eht enamesgnalen tru dmtsi alesh berch

  • @slam1281
    @slam1281 Před 3 lety +2

    ዋው ምርጥ ሙዚቃ

  • @kiflealemu8720
    @kiflealemu8720 Před 2 lety +1

    በእውነት ምርጥ ድምጽ አለሽ ! ተባረኪ ! ብሬማን ስቱዲዮ በርካታምርጥ ድምጻውያንን እያቀረብክ ስለሆነ በእጅጉ አመሰግንሃለሁ ፡፡
    እግዚአብሄር ይርዳህ !

  • @ytip
    @ytip Před 3 lety +7

    wow betam konjo demtse ! Very beautiful and so powerful voice!!! Great performance! A future star! Thank you for great job!
    Thank you Bireman production for your great programs and for showing us these talented young artists!!!

  • @melesebalew4860
    @melesebalew4860 Před 3 lety +6

    ere abeba desalegn the second. endezi aynet talent yalachew lijoch eyalu midre joro adenkur lemin aytaedum

  • @habibakemal62
    @habibakemal62 Před 3 lety +16

    እንባዬ መጣ

  • @user-xx1ke6gk7q
    @user-xx1ke6gk7q Před 3 lety +2

    ዋው የኔ ማር በጣም የምወደው ዘፈን ያምርብሻል በርቺ

  • @keybahirtesfaye6371
    @keybahirtesfaye6371 Před 3 lety +1

    Fetari edmena tena yistish temechitognal

  • @samibetidaniel4185
    @samibetidaniel4185 Před 3 lety +1

    እንደኔ ለኔ ምርጥ ዘፊኝ ነሽ በርቺ

  • @mintesnotmolla2806
    @mintesnotmolla2806 Před 3 lety

    የማይጠገብ ፤ውብ የሆነ ቃና፤ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ፡፡

  • @wagawbogale7610
    @wagawbogale7610 Před 3 lety +7

    I tell you this for sure that Jeerusalem, Iske'dar and Te'amir Gizaw will soon become the shinning stars of Ethiopian music. I really enjoy your music. Thank you so much!!!

  • @getemihirete9415
    @getemihirete9415 Před 3 lety +1

    My new go to song whenever I miss everyone and everything back home !! ሀገሬ እስኪ ትንሳየሽን በቅርብ ያድርግልኝ ክፉ አሳቢሽንም ጌታ ልብ ይስጣቸው 🙏🙏🙏

  • @belachwmekonnen3900
    @belachwmekonnen3900 Před 3 lety +3

    ምርጥዬ ድምፅ

  • @ambay053
    @ambay053 Před 3 lety

    ዋው ዋው ዋው

  • @ethiopiasweet2369
    @ethiopiasweet2369 Před 3 lety +3

    wow😳 betam arife new

  • @eliabeanbesawo7144
    @eliabeanbesawo7144 Před 3 lety +2

    አሪፍ ስራ ማስታመም በጣም ትችያለሽ ዘፈኑን
    እርጋታሽ በርቺ ድምፅሽ እራሱ ማር ናው።

  • @kinatube9356
    @kinatube9356 Před 3 lety +1

    Wow 1gna nesh 👏👏👏

  • @emane2368
    @emane2368 Před 3 lety +2

    አይይይይ አገሬ ድምፀሽ ዋው ብቻነው

  • @mistregrum9512
    @mistregrum9512 Před 3 lety +6

    የኔ ቆንጆ 👍

  • @user-cs3fe6fo6z
    @user-cs3fe6fo6z Před 3 lety +5

    ሰንቴ መሰላቹ ደጋግሜ ያዳመጥኩት እውነት የዘፈንሺው ለኛ ለሸቃሊት ነው ሙዝቃ አልወድም አዳምጬሻለው

  • @semegnebirhane8085
    @semegnebirhane8085 Před 3 lety +1

    ዋው ስለአንች ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኞል ይመችሽ

  • @seyaman5525
    @seyaman5525 Před 3 lety +2

    ጥሩ ድምፅ ነው ያለሽ በርቺ ሲስተር 👍👍👍👍👍

  • @munico1
    @munico1 Před 3 lety +1

    ሃገሬ ናፈቅሽኝ🥲🥲🥲ዋዉ ገራሚ ድምፅ🙌🏾

  • @dagnachewhailegiorgis9518

    ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ እና ጎበዝ

  • @wgmhttp
    @wgmhttp Před 3 lety +4

    😍😍 wow btm yamiral

  • @addislema661
    @addislema661 Před 3 lety

    Waw betam des yemil teneshua tedy betam yamral tebareki

  • @selamhailemekael4058
    @selamhailemekael4058 Před 3 lety +2

    Betam yamiral

  • @kagneweshetu7428
    @kagneweshetu7428 Před 5 měsíci

    ጎበዝ ጀግኒት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abcdabcd-ml6sg
    @abcdabcd-ml6sg Před 3 lety +2

    የኔ ቅመም ስወድሽ!!

  • @daveman860
    @daveman860 Před rokem

    የእውነት ይለያል ድምፅሽ በጣም ወርቅ ነሽ

  • @yesewkne6016
    @yesewkne6016 Před 9 měsíci

    Hagere nafekshign! Peace be upon Ethiopia

  • @aynadisyoutube4831
    @aynadisyoutube4831 Před 3 lety +1

    ምን ብዬ ለድንቅሽ ፈጣሪ ብቻ ከአይን ያውጣሽ 👏 እኔማ በኢትዮጵያ music ተስፋ ልቆርጥ ስለ እንደናንተ አይነቱ መቶ ተስፋ ይስጠናል ልጆቼ ምን እየሰሙ ነው የሚያድጉት ያልኩ አስባለሁ የምር

  • @mimiethiopia9628
    @mimiethiopia9628 Před 3 lety +2

    Waw. ድምጽ. የወሚስሽውበት ዋው. ዲዛይኑ. ሰሪውዲዛይነሩይባረኩ.

  • @TareAW
    @TareAW Před 3 lety +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️ God bless you.

  • @marakiyesema9751
    @marakiyesema9751 Před 3 lety +5

    Well done girl beautiful voice n this reminds me my country 😥😍