መሰሉ ፋንታሁን ''ወይ ልምጣ ወይ ምጣ'' - ከጉራማይሌ ባንድ ጋር - ሰከላ | Sekela | Ethiopian Music 2022 | Abbay TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2022
  • #ethiopianmusic #Ethiopian #Ethiopia #music #zefen
    #AbbayTV #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic

Komentáře • 113

  • @mahletfenta3527
    @mahletfenta3527 Před rokem +39

    እኔ ግን ራሴን እታዘበዋለሁ ሁሌም ይሄን ዘፈን ስሰማ የማልቀሰው ነገር አይገባኝም

    • @satnawgonderw21
      @satnawgonderw21 Před rokem +1

      የኔ ቆንጆ ቀጥይበት ትክክለኛ የሰው ልጅ ፀባይ በሆነ ባልሆነው ነገር ሲያልቅስ ነው

    • @yordiyemaryam2124
      @yordiyemaryam2124 Před rokem +3

      ልክ ነሽ ኤልያስ ሞቱን ወይ ምጣ ወይ ልምጣ ብሎ ሞትን የለመነበት ዘፈን ነዉ ለገባዉ ማልቀስ ብቻ ሳይሆን ያሳብዳል ነብሱን ይማር ምን ያህል ህመም መጎዳት ችግር ዉስጥ ሆኖ እንደሆነ እግዚአብሔር ይወቅ የኔ ምስኪን

    • @wsazswzss5892
      @wsazswzss5892 Před rokem +1

      ባቃ በዝማሬ ተኪው ለቅሶው ትቶይያለሽ

    • @makili7845
      @makili7845 Před rokem

      The song was written by Elias Melka and he wrote it to express his enternal feelings. I feel his pain through this song.

    • @Johnnbrothers
      @Johnnbrothers Před rokem

      🧻🧻

  • @user-uy5hw5jm7g
    @user-uy5hw5jm7g Před rokem +20

    እሚገርመው ነገር መሰሉን ገና ከህፃንነቴ ጀምሬ አምወዳት ድምፃዊ ናት
    የኔ አንደኛ
    የኔ ደርባባ እድሜሽን ያርዝመው

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 Před rokem +5

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ እነ መሰሉ የዱባሌ ልጆሽ ሲዘፍኑ ሁሌም እንባየ ይመጣል

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c Před rokem +7

    😥😥ይህ ዘፈን ስ
    ሰማ የሚያስታውሰኝ ኤልያስ መልካ በህመሙ ጊዜ ያሳለፈው የብቸኝነት ሰአት ከፈጣሪው ጋር የተነጋገረበት 😥😥😥

    • @kalell6366
      @kalell6366 Před rokem +2

      እኔ ከህይወት ሁነቶች ውስጥ በጣም የሚገርመኝ :- ስታጣ ፣ ሲያምህ ፣ ሲከፋህ ብቸኛ የምንሆነው ነገር ነው። ኤልያስ መልካ ይህን ያህል ህዝብ እንደሚወደውና በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ደማቅ አሻራ እንዳኖረ ሳያውቅ ሞተ ኤጭ ላይፍማ የሆነ ጉድለት አለባት

  • @Bezawit1989
    @Bezawit1989 Před 6 měsíci +3

    ይሄን ዘፈን ስሰማ የሞቱት ዘመዶቼ ሁሉ ትዝ እያሉኝ😢😢😢 ድምፅ❤❤ በስመአብ መሰሉ ልብስ እንደዚ ነው የሚያምርብሽ

  • @tesfayegatewne221
    @tesfayegatewne221 Před rokem +6

    የመሠሉ ፋንታሁን ይህ ዘፈን የፍቅር ሙዚቃ አይለም ታሪክ ያለዉ ነዉ

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 Před rokem +15

    ይሄን ሙዚቃ ስሰማዉ አለቅሳለሁ የምር
    መሠሉ ስወድሽ ❤🌻🌻🌻🌻🌻

  • @yaredmegersa3960
    @yaredmegersa3960 Před rokem +10

    Rip legendary eliase meleka i hope ወደፊት የሆነ ትውልድ ይመጣል የሰሩ ሰወችን በሰሩት ልክ የሚያከብር ያኔ ስራወችክ ከተቀበሩበት ይወጣሉ የሚገባቸውን ክብር ያገኛሉ

  • @etsegentsisay2269
    @etsegentsisay2269 Před rokem +4

    ድንቅ ነው ግጥሙም አንችም ነብሱን ይማረው

  • @user-hj5yv5hv7e
    @user-hj5yv5hv7e Před 9 měsíci +1

    መሰሉየ በጣም ወብ እና የሚገረም ልዛ አለሺ እድሜና ጤና ያሰጥሺ እንወድሺ አለንንንንን❤❤❤❤

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem7474 Před 4 měsíci +1

    የዝች ልጅ ድምፅ ስወደውኮ፣❤ ለእግዚአብሔር ብትዘምርበት ጥሩ ነበር

    • @Abby-hi4sf
      @Abby-hi4sf Před měsícem

      ይህንን አይነት ዜማ ሃጥያት ከመሰለሽ እዚህ ገፅ ላይ ምን ታደርጊያለሽ፧ መመፃደቅን የመሰለ አፅያፊ ፍርድ የለም። ስለራስሽ ነፍስ ትጊ መጀመሪያ ። የበቁ አባቶች ይስጥሽ።

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Před rokem +8

    እየሰማሑሽ ያለሑት እራሴን ላጥፍ ወይሳ እያልኩ እያመነታው ነው አንዳንዴ ሕይወትሕን በሰዎች ውሳኔ መኖር ወይም ሐገራችንን ልቀቅ ብለው ሲያስጨንቁ ምን ይሰማቹሐል እንደዚ ሙዚቃ ለኔ ሕይወት በልኩ የተሰፍ የለም መስሉ አሪፍ ሙዚቃ ነው እጆቼን ዘርግቼ እቀበለው ነበር

    • @ethiopian6561
      @ethiopian6561 Před rokem +2

      Hulum yalfal!! Ayzoh

    • @fantuabegaz7217
      @fantuabegaz7217 Před rokem +1

      ይሄም ያልፋል ወንድም ታገስ

    • @abacustech0912
      @abacustech0912 Před rokem

      መታገሰ ዋጋ አለዉ ታገስ

    • @tsigealemayehu7960
      @tsigealemayehu7960 Před rokem +2

      የሰነፍ ነው እራስ ማጥፍት ነገ ሌላ ቀን ነው በርታ ወንድሜ

    • @rahmamob5553
      @rahmamob5553 Před rokem +1

      የማያልፋ ቀን የለም ወላሂ መታገስ ብቻ አይዞን አይዞን።

  • @kinfemichaelgebrehiwot7356

    ይህን አላውቀውም ነበረ ያለም ወርቅ ፋና ላይ ሰርታው ነው የሰማሁት ከዛ ጀምሮ እስከአሁን ከሰማሁት ሶስቴ ካልደገምኩ አልረካም።
    የኤልያስ ምርጥ ስራ ነብሱን በገነት ያኑርልን!!!

  • @makbeltesfa5659
    @makbeltesfa5659 Před rokem +1

    ምን አይነት የሚነካ ዘፈን ነው ግን ብዙ ዘፈኖች በጣም ወድጃቸው ደጋግሜ ሰምቻቸው አውቃለሁ የሆነ ወቅት ስሜታቸው ይለቃል የዚህ ዘፈን ግን ምንድነው ጉዱ ሁሌ አዲስ ስሜት😭

  • @fantuabegaz7217
    @fantuabegaz7217 Před rokem +4

    ኤልያስ መልካ ነፍስህን ይማር 😭😭😭

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l Před rokem +4

    የኔቆንጆ ስወድሽ የኔድምፅ መረዋ እፍፍፍ ይሄ ሙዚቃ ስሰማ እንባየ አይቆምም

  • @user-px5ys5ij4c
    @user-px5ys5ij4c Před rokem +2

    እድሜ ይስጥሽ። ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን። ራያ ሰላሙን ጀባ !!

  • @user-be7ym3zo2d
    @user-be7ym3zo2d Před rokem +7

    ምርጥ ድምፅ 🥰🥰🥰🥰🥰 ሁሌም አንደኛ

  • @kerimaseid2928
    @kerimaseid2928 Před rokem +6

    አቤት ድምፅ የኔአደኛ😍😍😍

  • @melkamtadese4807
    @melkamtadese4807 Před rokem +4

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምድሽ የኔ ፀባየ ሰናይ❤😘

  • @tsegayyeman3173
    @tsegayyeman3173 Před rokem +2

    የአቶ አርቲስ ዱባለ ቤተሰቦች
    በጣም የምዳቸው ደምጸ መረዋ ምርጥ አርቲስቶች ናቸው !!

  • @dagnaneshbelew4004
    @dagnaneshbelew4004 Před rokem +7

    ድምፀ መረዋዋ መሴ ወንድማችን ኤልያስ መልካ ነብስ ይማር

  • @safeibr6981
    @safeibr6981 Před rokem +10

    አቤት ድምፅ 😍

  • @meazamekonnen5495
    @meazamekonnen5495 Před rokem +2

    ሁሌም አንደኛ መሰሉ ያንቺ ድምፅ የተለየ ውብ ነው መድረክ ላይ ሁሌም አስደማሚ ነሽ

  • @emanmame637
    @emanmame637 Před rokem +3

    እዚያም እዚያም ያልኩት ሆዳምነቴ ነው አንጀቴን አስሬ ብጠብቅህ ምነው 😭😭😭😭😭😭😭 ብሶቴን አመጣሽው ላይሞላ ........😢😢😢😢

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 Před rokem +2

    የሚገም ተስቶ ነው ያለሽ የኔ ደርባባ መስየ

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem +3

    እሰድሜና ጤናን ይስጥሽ መሲዬ

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Před rokem +3

    መሱዬዬዬዬዬዬ
    💗💗💗💗💗

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 Před rokem +1

    የሚገርም ብቃት በርቺ የሀገሬ ልጅ

  • @abrahamrezene9891
    @abrahamrezene9891 Před rokem +3

    Wow i like her sound . she's great

  • @amanwoshe2309
    @amanwoshe2309 Před 11 dny

    What a beautiful voice

  • @evanumy5398
    @evanumy5398 Před rokem +1

    Betam migerem demist new yaleshi yene konjo ke anchi bezu etbekalhu

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 Před rokem

    ስወድሽ እኮ ከነመላው ቤተሰብሽ የእናቷ ልጂ የኔ ደርባባ ❤

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 Před rokem

    መሲ ትችያለሽ ወይ ድምፅ ስርቅርቅ እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @user-nm4lx7oo6i
    @user-nm4lx7oo6i Před 2 měsíci

    Ere uuuuuuuuuu bezih music abedku

  • @amanyismaw9817
    @amanyismaw9817 Před rokem

    ሁሌ ይህን ሙዚቃ ስሰማ ያለምወርቅ ደምበሩን ነው የማስታውሰው

  • @eyobget4812
    @eyobget4812 Před rokem +1

    Live performances waw this dayes the new generation need to learn a lot even the band is not that great but she change that too

  • @mahletfenta3527
    @mahletfenta3527 Před rokem +4

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tesfayefekadu1510
    @tesfayefekadu1510 Před rokem +1

    😮😮😮yabede zefen new chemro ystsh ❤❤temchtognal

  • @HenoXTechLab
    @HenoXTechLab Před 10 měsíci +1

    woow

  • @eskendir.tseaba2127
    @eskendir.tseaba2127 Před rokem +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏Elias melka 🙏

  • @temesgensamuel8695
    @temesgensamuel8695 Před rokem +3

    Super

  • @tsehayneshworku9801
    @tsehayneshworku9801 Před rokem +1

    wow betam betam tichyalesh

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Před rokem +1

    ባለ ክራሩ ናቲ ሲያምር

  • @kebdei6874
    @kebdei6874 Před rokem +1

    Elias melka 💕💕💕💕

  • @abitesfaye7454
    @abitesfaye7454 Před rokem +1

    Ye abay tv yebal sitota endet hone

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Před rokem +2

    መሰሉ ድምፆ ሲገርም እኮ

  • @user-iv2bx1bf3d
    @user-iv2bx1bf3d Před 5 měsíci +1

    ውድድድድ10000

  • @kidesteile3284
    @kidesteile3284 Před rokem +1

    Mesluy yen enat.

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 Před rokem +1

    Setameri🥰🥰🥰betam Kongo nech

  • @DailyComboMu
    @DailyComboMu Před rokem +2

    Abeeeeet ድምፅ uuuuuuuu

  • @yonashenry6707
    @yonashenry6707 Před rokem

    Miss my ethiopia so much

  • @nigusbekelezewde1357
    @nigusbekelezewde1357 Před rokem

    wow fetari betam eyasa bedegni new min i yishalal tiwisita alebin

  • @user-no2hz6cc3v
    @user-no2hz6cc3v Před rokem

    ዋውውውውውአንደኛ

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 Před rokem

    ምንድነው የሚያጨሱት ያስጠላል እባካችሁ ተውት አንዴ የያዘ አይለቀቅም መቼም

  • @Ay_Beauty_Star
    @Ay_Beauty_Star Před rokem

    What a sweetie she is!!!
    My sister I'm in love with you
    🌹🌹🌹🌹
    When will you come to Israel?🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mekdesdemesie3548
    @mekdesdemesie3548 Před rokem

    አቤት ድምፅ

  • @asegedwolde-mc5qf
    @asegedwolde-mc5qf Před rokem

    ኡፍፍፍ ድምፅሽ

  • @judy0673
    @judy0673 Před rokem

    Meseluye akbershalew

  • @weyhenmele5040
    @weyhenmele5040 Před rokem

    Meselu gerami dimits gerami azefafen… tichiyalesh👏

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 Před rokem

    በጣምቆንጆ ነው

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers Před rokem

    አንደኛ

  • @abaytilaye2674
    @abaytilaye2674 Před rokem

    😍😍😍

  • @brookgiez5700
    @brookgiez5700 Před rokem

    የሚገርም ብቃት ነው

  • @gulitmedia7193
    @gulitmedia7193 Před rokem

    ሰመረ ኪቦርዲስት ነፍስ ይማር

    • @mreasy9731
      @mreasy9731 Před rokem

      ማለት ኪቦርድ የሚጫወተው በህይወት የለም??

  • @johannesisaias3061
    @johannesisaias3061 Před rokem

    Mn aynet dmx new betam gobez nesh marrie

  • @Meseret-p1v
    @Meseret-p1v Před 12 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Před 10 měsíci

    ♥♥♥♥♥♥♥mesi ye ♥♥♥♥♥♥

  • @hanam3589
    @hanam3589 Před rokem

    Original.

  • @samuelbayeshewamene9603

    Yeny mar

  • @arditube5698
    @arditube5698 Před rokem

    መሰየ💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @user-fx9ng3tz5z
    @user-fx9ng3tz5z Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-iv2bx1bf3d
    @user-iv2bx1bf3d Před 5 měsíci

    ሰለማከሳውዲውድድድድድ1000ግዜ

  • @shikuroumer2094
    @shikuroumer2094 Před rokem

    ትችላለች

  • @emanmame637
    @emanmame637 Před rokem

    እጆቼን ዘርግቼ እቀበለው ነበር የውሃ ሽታ ሆኖ እንደወጣ ባይቀር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @dxbdxa691
    @dxbdxa691 Před rokem

    😭😭😭😭😭

  • @user-iv2bx1bf3d
    @user-iv2bx1bf3d Před 4 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-iv2bx1bf3d
    @user-iv2bx1bf3d Před 5 měsíci

    ውድድድድድድ 4:18

  • @user-sn4mx4oy5y
    @user-sn4mx4oy5y Před rokem

    ሳዳምጠው ብውል አይሰለችም

  • @yonidaniz2044
    @yonidaniz2044 Před rokem

    የምትጨፍሩት ግን ድንዝዞች መልእክቱን አዳምጡ

  • @user-iv2bx1bf3d
    @user-iv2bx1bf3d Před 5 měsíci

    😅 3:05 3:06 ❤😂❤❤❤❤🎉

  • @temremohammed7271
    @temremohammed7271 Před rokem +1

    Swedshi meseluye

  • @tube-st9rr
    @tube-st9rr Před rokem +1

    ላይቭ ሲዘፈን ከአንች ይልቅ ያለምወርቅ በደንብ ሰርታዋለች ለኔ

    • @yonidaniz2044
      @yonidaniz2044 Před rokem +2

      በል ንካው ብጥርቅ

    • @tsegaStudio
      @tsegaStudio Před rokem

      ​@@yonidaniz2044በል ንካው ብጥርቅ👌😂😂😂😂

    • @tsegaStudio
      @tsegaStudio Před rokem

      ​@@yonidaniz2044በል ንካው ብጥርቅ👌😂😂😂

  • @alelaentertainment
    @alelaentertainment Před rokem +1

    የ2015 ልዩ የእንቁጣጣሽ ጭፈራዎች በውብ ኮረዶች በአዲስ አበባ
    czcams.com/video/E3a4jAKx5es/video.html

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 Před rokem

    Mert batsboche

  • @user-no2hz6cc3v
    @user-no2hz6cc3v Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @Fatma-sq8nw
    @Fatma-sq8nw Před rokem

    😭😭😭😭😭