በመሞት ማደግ | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • በመሞት ማደግ | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church

Komentáře • 130

  • @yuditashenafe5865
    @yuditashenafe5865 Před rokem +56

    ያለሁት አረብ አገር ነው ግን የምትለቀው ትምህርት ሕይወት እኛበረታኝ ነው አምላክ ሰለ አንተ አመሰግናለሁ ሰደት ከባድ ቢሆን አምላክ በምንም መንገድ ያሰተምራለ ሰሙ ከፍ ይበል

    • @selinateklay717
      @selinateklay717 Před rokem +1

      ተባረኪ

    • @raiyyoha6197
      @raiyyoha6197 Před rokem +1

      Zemwnsh ylemlm🙏🙏❤

    • @miramarkos977
      @miramarkos977 Před rokem

      Amenn Tabarki konjoo

    • @firaol9380
      @firaol9380 Před rokem +1

      Geta yeradashal Hulu melkam yehonal ehte

    • @user-tk9qx4wm1b
      @user-tk9qx4wm1b Před 6 měsíci

      Awo enem endanchi naye geta mengedu buzu naw ehite barchi geta melkam naw And Qani enamelkalen ❤🙏🙏

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 Před rokem +5

    ለውጥ እድገት ነውየመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ሂደት ነው አቤት የጌታ ፍቅር እንዴት ግን ይህ ሁሉ ምህረት የማይገባኝ ትእግስቱ ያስገርመኛል በእውነት ይሄን ምክርና ትምህርት እንድንሰማ የራራልን ለዘላለም ይባረክ እርሱ ከገባ ጀምሮ ሰላም ብርሀን ሰውአድርጎኛል ድንጋዩን ልቤ በፍቅር ሰበረው:: ያላለቀ ቤት የገባ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ::

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +10

    ✞❤✟ነብሴ ሆይ!? ሀገሬ ሆይ!? ምድሬ ሆይ!? እነሆ ንጉሥሽ!!?✞❤✟
    ““ለጽዮን ልጅ እንዲህ በሏት፤ ‘እነሆ፤ ንጉሥሽ ትሑት ሆኖ፣ በአህያዪቱና በግልገሏ፣ በውርንጫዪቱም ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል።’ ””
    - ማቴዎስ 21፥5 (አዲሱ መ.ት)

  • @masratmoussa1829
    @masratmoussa1829 Před 2 dny +1

    Tebareklin❤❤❤❤❤❤

  • @Konjo-pp5v
    @Konjo-pp5v Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባረክ ዘኔ አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @RuthTinker
    @RuthTinker Před 6 měsíci +1

    Amen Amen 🙏

  • @user-wx5mu1gn2p
    @user-wx5mu1gn2p Před rokem +1

    ተባርከህ ቅር ይብዛልህ

  • @ruthfersha1717
    @ruthfersha1717 Před rokem

    ነብይ ዘኔ ዛሬሜ ውይይይ ዶ/ር ነትህን ጥሩ አካሜ እንደሆንክ አይቻለሁ እንዴህ አየነቱን ፀጋ ያብዛልህ ❤

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 Před rokem +3

    ዘኔዋ እግዚአብሔር ይባርክህ መልእክቱ በጣም ገብቶኛል እኔን ይመለከተኛል ሁሌ ስጋዬን አወራዋለው እገስፀዋለው አለዛ አይዘለቅም ገዥየ ነው የሚሆንብኝ እግዚአብሔር ይረዳኛል ይህ የመንፈስ ቅዱስ ድምፅ ነው ለኔ እግዚአብሔር ያብዛልህ ሰንነካ የተደበቁ ትንንሽ ማሙሾች ይወጣሉ ዘኔየ ይብዛልህ

  • @mesayalemayehu3762
    @mesayalemayehu3762 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @ashenafidimbo
    @ashenafidimbo Před 6 měsíci

    አሜን እግዛብሄር ይባርክህ አንደኛ

  • @profittareku2817
    @profittareku2817 Před 2 měsíci +1

    መንፈስ፠ቅዱስ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mikymekuria
    @mikymekuria Před 3 měsíci

    በአንተ ሆኖ እግዚአብሔር የኔንም የብዙ ሰው ህይወት እየቀየረ ነው ተባረክ ዘኔ !!!😊

  • @procell3871
    @procell3871 Před rokem +1

    መንፈስ ቅዱሳ የለውጠን በመንፈስ ❤❤❤

  • @nuhaminnuhamin1190
    @nuhaminnuhamin1190 Před rokem +4

    ተባረክልኝ ዘንየ ጥሩ ዘርን እየዘራህብን ነው
    እንወድሃለን 🍀😍💧🙏

    • @Richpodcast13
      @Richpodcast13 Před rokem

      setate new 100%
      ሰው በእውነት በኢየሱስ ክርስቶስ ባመነበት ቅፅበት ድኗል የደህንነቱንም ዋስትና አግኝቷል። ነገር ግን አንድ ሰው ድነት በእምነት ነው የምንቀበለው ካለ በኋላ ላለመጥፋት መልካም ስራ መስራት ፣ አስራት መክፈል ፣ ሀይማኖታዊ ጥረቶችን ማድረግ አለብኝ ቢል ይህ መፅሀፍ ቅዱሳዊ አይደለም።

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 Před 3 měsíci

    Amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 Před rokem +12

    አሜን እውነት ነው ዘንዬ… መንፈስ ቅዱስ ነው እየተናገረ ነው ወዳጄ የመንፈስ ቅዱስ መገለጫ እቃው ስለሆንክ ጌታዬን አመሰግናለሁ።

  • @user-jo7il9kf6u
    @user-jo7il9kf6u Před 3 měsíci

    Amen amen 🙏🙏🙏

  • @filmona913
    @filmona913 Před 10 měsíci

    Thanks doctor zenebe GBU 💙🙏🙏🙏

  • @tewabechsaba10
    @tewabechsaba10 Před rokem

    E/r be nger hulu yibarkachu yabata birkane tebarekulgne

  • @mehirethaylemaryam-lp6gl

    Beyesusem geta berek yargeh

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    ዜንዬ ወል ካም መንፈሰ ቅዱሰ ወል ካም🌹🌹🌷🌷📖📖📖📖📖📖📖

  • @wisdomacademy20117
    @wisdomacademy20117 Před rokem

    ወደድኩህ ተባረክ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +2

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @nahomlove6497
    @nahomlove6497 Před rokem +3

    ተባረክ የሚገርም ድቅ ትምርት ጌታ እየሱስ ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Před měsícem

    Uuuuufffffg ::😊😊😊 ተባረክ አሜን ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 😊😊😊❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @LidiyaMengistu
    @LidiyaMengistu Před rokem

    Tebarekln yemigerm tmrt

  • @jo_charis
    @jo_charis Před 4 měsíci

    ፀጋን ያላወቀ ነገር ግን የዳነ ወንድም ዘኔ

  • @yuditashenafe5865
    @yuditashenafe5865 Před rokem +1

    ዘመንህ ይባረክ ሰለ ትምህርት አምላክ አመሰግናለሁ በዚህ ዘመን የሚያሰፈልገው እንዲ ነው ቃሉ ምንድ ነው በለን እንድናነበ ነው ዘመን ቃል ነው የሚያሰፈልገው

  • @selamawitgirum
    @selamawitgirum Před rokem +6

    I'm very lucky to be here Holy spirit presence !! I'm at under construction ,,,,,,, Thank you Holy spirit and Thank you profit Zene for your commitment to serve your people!! Much respect 🙏🙏🙏

  • @adunyaayana7774
    @adunyaayana7774 Před rokem +5

    Romans ሮሜ
    4:4 ለሚሠራ ደመወዝ እንደ #ዕዳ ነው እንጂ እንደ #ጸጋ አይቈጠርለትም፤
    5: ነገር ግን #ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያደድቅ #ለሚያምን ሰው #እምነቱ #ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።
    6: እንደዚህ ዳዊት ደግሞ እግዚአብሔር #ያለ #ሥራ ጽድቅን ስለሚቆጥርለት ስለ ሰው ብፅዕና ይናገራል እንዲህ ሲል፦
    7: ዓመፃቸው የተሰረየላቸው ኃጢአታቸውም የተከደነላቸው ብፁዓን ናቸው፤
    8: ጌታ ኃጢአቱን #የማይቆጥርበት ሰው ብፁዕ ነው።
    ወንድሜ ስተሃል እግዚአብሄር ይርዳህ።

  • @tsigehunde9458
    @tsigehunde9458 Před 2 měsíci

    amen amen geta yebarkhe

  • @procell3871
    @procell3871 Před rokem

    አምላክ ይባረክ ሰለ ትልቅ ትምህርቾህ አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Před měsícem

    Yes

  • @deresseayenachew2631
    @deresseayenachew2631 Před rokem

    ማንው መንፈስ ቅዱስን አስመርሮና አሳዝኖ ክርስቶስ በውስጡ ሊያኖር የሚችለው። እግዚአብሔር እኮ በልጁ የሰጠውን ጸጋ በቅድስና መያዝ ስለማንችለው መንፈስ ቅዱስን የላከልን እርሱ ነውና ታዲያ መንፈስ ቅዱስን አሳዝነን አስወጥተን ክርስቶስን በደጅ አስቀምጠን, ክርስቶስን እያዋረድን የገዛ ፈቃዳችንን ስናደርግ ዝም ይለናል። አይልም።
    ራእይ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁰ ዳሩ ግን፦ ነቢይ ነኝ የምትለውን ባሪያዎቼንም እንዲሴስኑና ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉ የምታስተምረውንና የምታስተውን ያችን ሴት ኤልዛቤልን ስለምትተዋት የምነቅፍብህ ነገር አለኝ፤
    ²¹ ንስሐም እንድትገባ ጊዜ ሰጠኋት ከዝሙትዋም ንስሐ እንድትገባ አልወደደችም።
    ²² እነሆ፥ በአልጋ ላይ እጥላታለሁ፥ ከእርስዋም ጋር የሚያመነዝሩትን ከሥራዋ ንስሐ ባይገቡ በታላቅ መከራ እጥላቸዋለሁ፤
    ²³ ልጆችዋንም በሞት እገድላቸዋለሁ፤ አብያተ ክርስቲያናትም ሁሉ ኵላሊትንና ልብን የምመረምር እኔ እንደ ሆንሁ ያውቃሉ፥ ለእያንዳንዳችሁም እንደ ሥራችሁ እሰጣችኋለሁ።
    ዕብራውያን 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን
    ⁵ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን
    ⁶ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።
    3. ሮሜ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁸ እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤
    ²⁹ ዓመፃ ሁሉ፥ ግፍ፥ መመኘት፥ ክፋት ሞላባቸው፤ ቅናትን፥ ነፍስ መግደልን፥ ክርክርን፥ ተንኰልን፥ ክፉ ጠባይን ተሞሉ፤ የሚያሾከሹኩ፥
    ³⁰ ሐሜተኞች፥ አምላክን የሚጠሉ፥ የሚያንገላቱ፥ ትዕቢተኞች፥ ትምክህተኞች፥ ክፋትን የሚፈላለጉ፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥
    ³¹ የማያስተውሉ፥ ውል የሚያፈርሱ፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ምሕረት ያጡ ናቸው፤
    ³² እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም።
    4. “ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ።” ኤፌሶን 4፥30
    5. “የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥”
    ዕብራውያን 10፥26
    6. ሞት የሚገባው ኃጢአት አለ፤ ስለዚያ እንዲጠይቅ አልልም።” 1ኛ ዮሐንስ 5፥16
    7. ትእዛዛትህን እጅግ እንጠብቅ ዘንድ አንተ አዘዝ። እኔ እንደ ወደድኋችሁ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ትእዛዜ ይህች ናት። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እስኪገለጥ ድረስ ያለ እድፍና ያለ ነቀፋ ሆነህ ትእዛዙን ጠብቅ፤
    መዝ119:4: ዮሐ15:12
    1ጢሞ6:14

  • @habteg.hawariat7980
    @habteg.hawariat7980 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ ዘኔ ያልከው ሁሉ እውነት ነው መንፈስቅዱስ ብዙብዙ ቆሻሻ አመሌን ጠርጎልኛል ክብር ለመንፈስ ቅዱስ !!!!!!!!!!

  • @ebbamengistu9262
    @ebbamengistu9262 Před rokem +1

    Geta Eyesus Yibarek!🙏

  • @LidiyaLegese-mc1ye
    @LidiyaLegese-mc1ye Před rokem

    God bless u znye

  • @Richpodcast13
    @Richpodcast13 Před rokem +2

    ✍ አንድ ሰው በእውነት በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ከእግዚአብሔር ከተወለደ ሀጥያትን እንደልማድ ያደረገ ህይወት ሊኖር አይችልም ። 1ዮሐ3:6-9

    ✍ ፀጋ ሀጥያተኝነትን እና አለማዊ ምኞትን ያስክዳል እንጂ ቅዱሳንን ወደ ሀጥያት አይመራም።ቲቶ 2:11-13

    ✍ መፅሀፍ ቅዱስ ደህንነት በፀጋ ብቻ፥ በእምነት ብቻ እንደሆነ ይነግረናል።( ኤፌ ምዕ. 2)
    8፤ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤9፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።

    ✍ ሰው በእውነት በኢየሱስ ክርስቶስ ባመነበት ቅፅበት ድኗል የደህንነቱንም ዋስትና አግኝቷል። ነገር ግን አንድ ሰው ድነት በእምነት ነው የምንቀበለው ካለ በኋላ ላለመጥፋት መልካም ስራ መስራት ፣ አስራት መክፈል ፣ ሀይማኖታዊ ጥረቶችን ማድረግ አለብኝ ቢል ይህ መፅሀፍ ቅዱሳዊ አይደለም።

    📖 ጳውሎስ በገላቲያ መልዕክቱ
    ❝ይህን ያህል የማታስተውሉ ናችሁን? በመንፈስ ጀምራችሁ በሥጋ ፍጹም ለመሆን ትጥራላችሁን?❞
    -ገላትያ 3: 3 (አዲሱ መ.ት)

    ✍ ድነታችንን በራሳችን ጥረት ማግኘት አንችልም። ስለዚህ ድነታችንን በራሳችን ጥረት ማፅናት አንችልም።
    📌እግዚአብሔር ብቻ ነው ድነታችንን ማፅናት የሚችለው። ( ይሁዳ 24)
    📌የእግዚአብሔር እጅ ነው ማንም እንዳይወስደን አጥብቆ የያዘን።( ዮሀንስ 10:28~29)
    📌 የእግዚአብሔር ፍቅር ነው ማንም ከእርሱ ሊለየን እንዳይችል የደረገው ( ሮሜ 8:38~39)

    ✍ ታዲያ ይህ ማለት አንድ ክርስቲያን ድነቱን ስለማያጣ እንደፈለገ በሃጢአት መኖር ይችላል ማለት ነው?

    📖 መፅሀፍ ቅዱስ ምን ይላል፦

    📌 ሐዋሪያው ጳውሎስ ስለዚህ ነገር ሲናገር ፥ ( ሮሜ ምዕ. 6)
    1፤ እንግዲህ ምን እንላለን? ጸጋ እንዲበዛ #በኃጢአት_ጸንተን እንኑርን? #አይደለም።
    2፤ ለኃጢአት የሞትን እኛ ወደ ፊት እንዴት አድርገን በእርሱ እንኖራለን?

    📌ክርስቲያኖች አዲስ ፍጥረት ናቸው።( 2 ቆሮ 5:17)

    📌 ክርስቲያኖች የመንፈስ ፍሬዎች የሚገለጥባቸው ናቸው።( ገላ 5: 19~21)
    📌 ክርስቲያኖች የእግዚአብሔር የቅድስና ዘር በውስጣቸው ስላለ ሀጥያትን እንደልምድ አርገው ሊኖሩ አይችሉም።( 1 ዮሐ 3:6~9)

    📌በእግዚአብሔር ጸጋ ሀጥያተኝነትን እና አለማዊ ምኞትን በመካድ በጽድቅ በቅድስና እግዚአብሔርን በመምሰል በጸጋው ሀይል የሚኖሩ ናቸው።
    ቲቶ 2:12-13

    ✍ ፀጋ ሀጥያተኝነትን እና አለማዊ ምኞትን ያስክዳል እንጂ ቅዱሳንን ወደ ሀጥያት አይመራም።

    ✍ስለዚህ የዘላለም ሕይወት ዋስትና ለሀጥያት ፈቃድ ይሰጣል ማለት አይደለም። ይልቅስ ይህንን መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነት የተረዳ ክርስቲያን በእግዚአብሔር ጸጋ ሀጥያተኝነትን እና አለማዊ ምኞትን በመካድ በጽድቅ በቅድስና እግዚአብሔርን በመምሰል በጸጋው ሀይል የሚኖር ነው።
    ቲቶ 2:12-13

    ✍ከእግዚአብሔር የተወለደ የእግዚአብሔር የቅድስና ዘር በእርሱ ውስጥ ይኖራልና ሀጥያትን እንደልማድ አድርጎ አይኖርም 1ዮሐ3:9 (ሕያው ቃል)

    ✍ሮሜ 6:14
    ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።

    📌ይሁዳ 1
    24፤ ሳትሰናከሉም እንዲጠብቃችሁ፥ በክብሩም ፊት በደስታ #ነውር የሌላችሁ አድርጎ እንዲያቆማችሁ #ለሚችለው
    25፤ ብቻውን ለሆነ አምላክና መድኃኒታችን ከዘመን ሁሉ በፊት አሁንም እስከ ዘላለምም ድረስ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ግርማ ኃይልም ሥልጣንም ይሁን፤ አሜን።

    📌" አንድ ሰው ሊጠፋ የሚችለው ከእግዚአብሔር ያልተወለደ ከሆነ ብቻ ነው።

    ✍ጥንቃቄ፦
    ===========
    ♦#መዳንህን_እንድትጠራጠር #ከሚያደርግህ_አስተምህሮ እና #አገልጋይ_ቶሎ_ብለህ_ራቅ♦

    ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን

    ተፈጸመ። czcams.com/users/sgaming/emoji/7ff574f2/emoji_u2666.png

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 Před rokem

    የተገለጠው የእ/ር ፀጋ የድናል!!!! ያኖራልም!!!!!
    በራሳችን ማስተዋል ለመኖር ከመሞከር ይኸው የእ/ር ፀጋ ይጠብቀን!!!!!

  • @namrudnaye2203
    @namrudnaye2203 Před rokem +3

    ያለማቋረጥ በውስጣችን የተቀመጠብን ያረፈብን ብቻ ከመሰለን ተሳስተናል። ያለማቋረጥ #የስጋን ተፈጥሮ እየከለከለ የእርሱን በእኛ ለማድረግ ይሰራል።
    ዘኔዋ ውድ ሰው!❤

  • @netsanetmuluwork4881
    @netsanetmuluwork4881 Před rokem

    ዋው ጌታ ይርዳኝ መድሀኒቱ ኦሪጂናል ስለሆነ በየትኛውም ሰአት ቢወሰድ ይጠቅማል እንጂ ጉዳት የለውም 👏 ተባረክ ዘኔ 🙏🏾እግዚአብሔር ያግዝህ አንተ መልካም የሀገሬ ልጅ🙏🏾

  • @wendexeshetu7454
    @wendexeshetu7454 Před rokem +1

    praise GOD i'm being choosen by him

  • @dagimgezahegn2562
    @dagimgezahegn2562 Před rokem

    zemenochehe yelemelame yhun bezame yelke be blussed

  • @user-nq3sw3ou5w
    @user-nq3sw3ou5w Před rokem

    የእውነት ድንቅ ትምርት ነው ለዚህ ዘመን ትውልድ ደና አድርጎ አፍርሶ ይሰራናል
    ተባረክ ነብይ ዘነበ ፀጋ ይብዛልህ

  • @etetugerma8202
    @etetugerma8202 Před rokem +1

    Aman segawn yabzalh ❤❤

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 Před rokem +1

    ዘኔ እ/ር ይባርክህ!!!!!
    ወደ ራሳችን ወደ ውስጣችን መመልከት!!!!!!
    ተጠርተናል ነገር ግን ከተመረጡት ውስጥ ካልሆንን
    ከግብፅ ወጥተናል ወደ ተስፋይቱ ምድር ካልገባን
    ቅድስተ ቅዱሳን ገብተን የኃይልን በትር በየዕለቱ ካልተቀበልን
    ምንኛ ከንቱ ነን!!!!
    ከሠርን ማለት ነው!!!!!
    ጠፋን ማለት ነው!!!!!
    ልምምድ ላይ ነን!!!!!!

  • @beimnetgebre6561
    @beimnetgebre6561 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ የጌታ ሰው

  • @selomegeneta4832
    @selomegeneta4832 Před rokem

    Essssay geta yebark

  • @ribeccatefera7099
    @ribeccatefera7099 Před rokem +2

    Powerful Message. You are blessed

  • @tsegewirkie4163
    @tsegewirkie4163 Před rokem

    Amen!! Amen Nebyi menfes kidus yelwethin 3hinm ye tazehinwen capsul bey 8 sehathu hindnwesed rashu menfes kidus yerdane 🙏🙏🙏Birkhi bellilhin

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 Před rokem

    ይሄ እውነት ምን ያህል ሰው ያስተለዋል ጦርነቱ የኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር እግዚአብሔር ዘመን ህን ይባርከው;:

  • @kasechkasech6292
    @kasechkasech6292 Před rokem

    ዘንኔ ተባረክ መንፈስ ቅዱስ ስላስተማረን አመሰግ ነዋለው እራሴን አንዳይ ስላ ስተማረኝ የተቸገርኩበት ነገር ስለሆነ በእውነት ጌታ ይባርክህ

  • @meazaberhe8910
    @meazaberhe8910 Před rokem +1

    God bless you Prophet

  • @user-ng5ol9vz4m
    @user-ng5ol9vz4m Před rokem

    ሃሌሉያ መንፈስ ቅዱስ እወድሀለው

  • @thealternate1532
    @thealternate1532 Před rokem

    እረ ወይኔ እንዴት ያለ ትምህርት ነው!🙌🙏 ፀጋ ይብዛ ይትረፍረፍልህ🙏 ባስተማርከው ትምህርት አንተው እራስህ ተባረክ🙏

  • @yaredethio2200
    @yaredethio2200 Před rokem

    የእግ/ር ሰው ዘመን በሙሉ ይባረክ።

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Před rokem

    Essssyyyyeee
    Eyesuse geta newo diki kale tabrkilige EGZBHERE yebrkihi

  • @yonatantube
    @yonatantube Před rokem

    Wow ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ganethailu7156
    @ganethailu7156 Před rokem

    ዋው ድንቅ ነዉ ተበረክ

  • @gelanagudeta3088
    @gelanagudeta3088 Před rokem

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ በዚ ፀጋ ያበርታህ የምለውጥ መንፈሳዊ ትምህርት ነው ብርክ በል ውድ ወንድሜ በጌታ ወድሃለው

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem

    አሜን ድንቅ ትምህርት ነው

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 Před rokem

    ክብር ለቃሉ ባለቤት ይሁን።ፀጋ ይብዛልህ

  • @hafizzakir6291
    @hafizzakir6291 Před rokem

    ፀጋ ይብዛልህ ወዳጄ💕💕

  • @mekdiphonetastic824
    @mekdiphonetastic824 Před rokem +1

    Thank you Jesus! Hallelujah

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před rokem

    አሜን አሜን blessed

  • @ngatngat4814
    @ngatngat4814 Před rokem

    Shalom kedusane yagata selamena saga yebezalahue tabarkue

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl Před rokem

    Amen amen amen amen keber legata leysuse ehuni tebarki gata ysuse ebarkihi

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 Před rokem +1

    ምን ናፈቀሽ ብትሉኝ በመንፈስ ማሸነፍ ጌታ የገባው ተፀድቶና ተሰናድቶ ባላለቀ ቤት ነው ይህ የፍቅር ንጉስ ::

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před rokem

    Ehziabeher Ybarkeh Denke Tmehert New

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 Před rokem

    Getaa yibarkh ameeen ameeen hallelujah

  • @kokebetadesse6026
    @kokebetadesse6026 Před rokem

    AMEN dinki megeleti kbru legeta yhuin 🙌🙌❤️❤️ tsegaw ybzalin lemlim

  • @merrysadiki6338
    @merrysadiki6338 Před rokem

    Amen Amen

  • @mekdesbaye8765
    @mekdesbaye8765 Před rokem

    Medres yemfelgebet bota ale getan endet metebek endalebgn temrebhalewu ..geta yibarkh

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tinsae465
    @tinsae465 Před rokem

    I fail to get delighted even though I'm blessing you all the day Zanisha

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n Před rokem +1

    ጌታ ዘመንክን ይባርከው ስላንተክ ልኡል እግዚአብሔር ይባረክ ♥♥♥♥

  • @sosinazerihun7686
    @sosinazerihun7686 Před rokem

    እግዚአብሔር ብርክርክ ያድርግ

  • @nahomitesfay8271
    @nahomitesfay8271 Před rokem

    Zeneyy teberk..........

  • @koniali1489
    @koniali1489 Před rokem

    Tebarek

  • @mekdiphonetastic824
    @mekdiphonetastic824 Před rokem

    GOD bless you more

  • @abenezertesfaye8777
    @abenezertesfaye8777 Před rokem

    Tebarek!

  • @yeshikasa3225
    @yeshikasa3225 Před rokem

    Ameeeeen kibr yihunlet lewutognal zeniye tebarek

  • @mekdytube2837
    @mekdytube2837 Před rokem

    Betam nw yemewdhe tbark

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 Před rokem

    God bless you more and more

  • @tsigeredawoldeab9338
    @tsigeredawoldeab9338 Před rokem

    Oh my God very strong iMessage

  • @eyesusgetanoweyesusgetanow3259

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @lamrotdesalegn6142
    @lamrotdesalegn6142 Před rokem

    በትክክል

  • @zetsii7607
    @zetsii7607 Před rokem

    Zenye geta abzeto ybarekeh yezmnu setotachen neh

  • @einalam4831
    @einalam4831 Před rokem

    ameeenn ameeenn

  • @tamenesame7136
    @tamenesame7136 Před rokem

    Ameen

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 Před rokem

    under construction..Thank you Holyspirit

  • @meskremkebede7267
    @meskremkebede7267 Před rokem

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ያባቴ ልጅ!! መንፈስ ቅዱስ አመሰግንሃለሁ

  • @lukashabtamu
    @lukashabtamu Před rokem

    በኢየሱስ ስም ይሄ ትምሕርት ልክ አይደለም።
    ጅማሬህ ጥሩ ነው ድምዳሜው ግን ከፍርሃትህ ነው!!!! ደህነትን ታጣለህ ብሎ ከዘረዘራቸው እርሱ የማይፈፅመው የቱ ነው? ከዘረዘርካቸው ቢያንስ ቅናት አለብህ ስለዚህ ደህነትህን ታጣለህ። ነብይ ዘኔ ጥሩና ቅን ሰው መሆንህን ከአገልግሎት ቆይታ መረዳት ይቻላል ስለ ሕይወትህም ጥሩ ምስክርነት ሰምቼአለው። ደህንነትን በተመለከተ ግን ነፃ መውጣት ያለብህ ቦታ አለ ምንም እንኳን ቅን ብትሆንም የምትለካው በቃለ እግዚአብሔር ነውና መሳሳትህን እንድታውቅ ጌታ ይርዳህ🙏

  • @etetugerma8202
    @etetugerma8202 Před rokem +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯💯

  • @adunyaayana7774
    @adunyaayana7774 Před rokem +5

    ደህና ሄደህ ሄደህ ስለ ደህንነት ስትጀምር መሪ ሳትክ።አብርሃም በእነት ስለ ጸደቀ ተገረዘ እንጂ ግርዘቱ ለጽድቁ አንዳች አስተዋጽኦ አልነበረውም።እንዲሁ ጳውሎስ መልካም ሥራን የምንሰራው ስለዳንን እንጂ ለመዳን አይደለም ይላል።ጌታ ይርዳህ!

    • @teshomeayana
      @teshomeayana Před rokem

      God bless you... prophet zanabe..

    • @abitamesfin4498
      @abitamesfin4498 Před rokem +2

      ያንተ መረዳት ይሆናል መሪ የሣተው

    • @yirgedugebrehiwot2048
      @yirgedugebrehiwot2048 Před rokem +3

      ደህንነት ካገኘን በውላ ኃጢአትን እንደዉሃ እየጠጡ መኖር በቸርች ዉስጥ ሆኖ የሲኦል ተጉዋዥ መሆን ነዉ እግዚአብሔር ብርሃን ነዉ በእርሱ የሚኖር በብርሃን እንጂ በጨለማ አይደናበርም ይህ ነዉ ትምህርቱ እንደገባኝ Adunya Ayana, አንተ ምን እንደምትል እንጃ

    • @tilayeworkenh4654
      @tilayeworkenh4654 Před rokem

      ቸርችን ባልበሰለ እና መረን ባደረገ ትምህርት ያስፋነነ ሰባኪ ወይም የተማሪ ጠረን ሸተተኝ አታግማሙን እግዚአብሔር ምህረት ያደርግልህ።ከቻልክ ቁጭብለህ ተማር ።

    • @amelewerkhussein988
      @amelewerkhussein988 Před rokem

      @@teshomeayana dDzasaeasaas

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 Před rokem

    ሀሌሉያ ከማልፈልገው ጋር አልኖርም ቢያቅተኝ በኔ ውስጥ ያለው ስሩን ይነቅልልኛል ::ጌታ ሆይ እርዳኝ እርዳኝ::ደጋግሜ ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ ንግግሩ የውስጥ ስለሆነ ተስፋ አለኝ ::

  • @hanitaz9639
    @hanitaz9639 Před rokem

    Zenye wedikalew geta ybarkik bedinet guday lay gn awezagebkegn. Ye Eyesus memtat tirgmu mndinew dinetin ene besiraye mefetsem kechalku? Yene melkam sira mengiste semayn mimetin kehon eyesus endihu meta malt nw?

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 Před rokem

    በእዉነት በጣም ትክክለኛ ትምህርት አይደለም :: ምክንያቱም ኑሮአችን በፀጋው ነው የእኛ ስራ ሳይሆን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነት ነው መንግስት ሰማያት እንወርስ ያደረገን ወንድሜ ኢየሱስ ክርስቶስ የግል አዳኝ አድርገህ ስትቀበል አዲስ ሰው ትሆናለህ መንፈስ ቅዱስ የራሱን መልካም ስራ ያሳያል እናማ ወንድሜ በእዉነት ፀጋ አላማዎት ምኖት እና ሀጢአትን የሚያስከድ ነው እና ኑሮ በፀጋ ይሁኑ ህግ ታስተምር ህግ ሰው ወደ እስራት ይመራሉ ስለ ጌታ ቃልና የጌታ ጸጋ አስተምር ሰውም ይፈውሳል የጌታ ምህረት የጌታ ቸርነት በቂ ከበቂ በላይ ነው አጽናኙ አስተማሪው የተባለው መንፈስ ቅዱስ ለምንድን ነው እንዴ ይልቅም ከጌታ ጋራ ተጣብቆ ቃሉን አንብቡ በላቸው በዛ ሰዓት ትልቅ ለውጥ ከጌታ ጋር ያለዉ ህብረት ሰው በእዉነት በጣም የተለየ ሰው ውብ ቆንጆ አድርጎ ይሰራል ዋናው ግን ከጌታ ጋር ብረት ብቻ ነው:: ተባረክልኝ

    • @deresseayenachew2631
      @deresseayenachew2631 Před rokem

      ማንው መንፈስ ቅዱስን አስመርሮና አሳዝኖ ክርስቶስ በውስጡ ሊኖር የሚችለው። አስቢ እህቴ እግዚአብሔር እኮ በልጁ የሰጠውን እኮ በቅድስና መያዝ ስለማንችለው መንፈስ ቅዱስን የላከልን ታዲያ መንፈስ ቅዱስን አሳዝነን አስወጥተን ክርስቶስን በደጅ አስቀምጠን, ክርስቶስን እያዋረድን የገዛ ፈቃዳችንን ስናደርግ ዝም ይለናል። አይልም።
      ራእይ 2
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁰ ዳሩ ግን፦ ነቢይ ነኝ የምትለውን ባሪያዎቼንም እንዲሴስኑና ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉ የምታስተምረውንና የምታስተውን ያችን ሴት ኤልዛቤልን ስለምትተዋት የምነቅፍብህ ነገር አለኝ፤
      ²¹ ንስሐም እንድትገባ ጊዜ ሰጠኋት ከዝሙትዋም ንስሐ እንድትገባ አልወደደችም።
      ²² እነሆ፥ በአልጋ ላይ እጥላታለሁ፥ ከእርስዋም ጋር የሚያመነዝሩትን ከሥራዋ ንስሐ ባይገቡ በታላቅ መከራ እጥላቸዋለሁ፤
      ²³ ልጆችዋንም በሞት እገድላቸዋለሁ፤ አብያተ ክርስቲያናትም ሁሉ ኵላሊትንና ልብን የምመረምር እኔ እንደ ሆንሁ ያውቃሉ፥ ለእያንዳንዳችሁም እንደ ሥራችሁ እሰጣችኋለሁ።
      ዕብራውያን 6
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁴ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን
      ⁵ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን
      ⁶ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።
      3. ሮሜ 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁸ እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤
      ²⁹ ዓመፃ ሁሉ፥ ግፍ፥ መመኘት፥ ክፋት ሞላባቸው፤ ቅናትን፥ ነፍስ መግደልን፥ ክርክርን፥ ተንኰልን፥ ክፉ ጠባይን ተሞሉ፤ የሚያሾከሹኩ፥
      ³⁰ ሐሜተኞች፥ አምላክን የሚጠሉ፥ የሚያንገላቱ፥ ትዕቢተኞች፥ ትምክህተኞች፥ ክፋትን የሚፈላለጉ፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥
      ³¹ የማያስተውሉ፥ ውል የሚያፈርሱ፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ምሕረት ያጡ ናቸው፤
      ³² እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም።
      4. “ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ።” ኤፌሶን 4፥30
      5. “የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥”
      ዕብራውያን 10፥26
      6. ሞት የሚገባው ኃጢአት አለ፤ ስለዚያ እንዲጠይቅ አልልም።” 1ኛ ዮሐንስ 5፥16
      7. ትእዛዛትህን እጅግ እንጠብቅ ዘንድ አንተ አዘዝ። እኔ እንደ ወደድኋችሁ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ትእዛዜ ይህች ናት። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እስኪገለጥ ድረስ ያለ እድፍና ያለ ነቀፋ ሆነህ ትእዛዙን ጠብቅ፤
      መዝ119:4: ዮሐ15:12
      1ጢሞ6:14

  • @meselunigatu
    @meselunigatu Před rokem

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ›› ግን ለሁላችሁም አገልጋዮች አንድ ጥያቄ አለኝ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ነውና ብዙ ቸርቾች ውስጥ አይተገበርም ወይም የተለየ ማብራሪያ ካለው ወይም ቃሉን የሚሽር ሌላ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ካለ አላቅም እኔ እስከማቀው፡፡ በእናንተ በኩል እንዴት ይታያል ውድ ወንድሞቼ?
    1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
    ምዕራፍ 11
    1. እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ፡፡
    4. ራሱን ተከናንቦ የሚፀልይ ወይም ትንቢት የሚናገር ወንድ ሁሉ ራሱን ያዋርዳል፡፡
    5. ራስዋን ሳትሸፍን ግን የምትፀልይ ወይም ትንቢት የምትናገር ሴት ሁሉ ራስዋን ታዋርዳለች፣እንደ ተላጨች ያህል አንድ ነውና፡፡??????
    6. ሴትም ራስዋን ባትሸፍን ጠጉሯን ደግሞ ትቆረጥ፣ ለሴት ግን ጠጉርዋን መቆረጥ ወይም መላጨት የሚያሳፍር ከሆነ ራስዋን ትሸፍን፡፡?????
    7. ወንድ የእግዚአብሔር ምሳሌና ክብር ስለሆነ ራሱን መከናነብ አይገባውም፣ ሴት ግን የወንድ ክብር ናት፡፡
    እስከ-ቁጥር15