Pastor Endale woldegiorgis ለእረኛዬ/Leregnaye/23 February 2023/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 02. 2023
  • የቤተ-ምሕረት ቤተክርስቲያን መጋቢ ….ቤተምህረት ቤተክርስቲያን የመጀመሪያው አጥቢያ ሆሳዕና የተተከለ ሲሆን ሁለተኛው በአዲስ አበባ በማድረግ አገልግሎቱ በብዙ የጌታ ጸጋ ተቀጣጥሎ ቀጥሏል .. በቀጣይም ይህን የታመነ ወንጌል ለሰው ልጆች ሁሉ ለማድረስ በየስፍራው የወንጌል ጣቢያዎችን እንተክል ዘንድ አብራችሁ በጸሎትና በሚያስፈልገው ሁሉ ትቆሙ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን .... የቤተክርስቲያኗ የሞባይል ስልክ ቁጥሮች
    +251953898987---- +251954334185--
    ባንክ አካውንት bank account
    ንግድ ባንክ CBE 1000519738868
    ብርሃን ባንክ brhan bank 1500100078447
    በዚህ አገልግሎት አብራን ለምትቆም ነፍስ መልካም ይሁንላት ::
  • Hudba

Komentáře • 757

  • @pastorendalewoldegiorgismi8191

    ሰላም የተወደዳችሁ ወገኖች
    ቢያንስ ለመቶ ሰው ሼር በማድረግ አብራችሁ አገልግሉ 👉ቤተክርስቲያን ላቀረበችው አስቸኳይ የቦታ ግዢ ስጦታን አስመልክቶ ከሃገር ውስጥና ከውጭ እያደረጋችሁ ላላችሁት በፍቅር የተሞላ ምላሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እላለው 👉አሁንም ብዙ ወግኖች በዚህ በጎ ሥራ ላይ እንዲሳተፉ ይህ መልህክት ለብዙዎች እንዲደርስ አድርጉ…..👇
    የቤ/ክ አካውንት
    👉ንግድ ባንክ1000519738868
    👉ብርሃን ባንክ 1500100078447
    👉በውጭ ሃገር +16507967695
    Muluneh Taye
    Cashup
    Zele
    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ:: 2:51

    • @MusicTesema
      @MusicTesema Před rokem +3

      በናት በፁፍ ላክልኝ

    • @etcybergym1268
      @etcybergym1268 Před rokem +1

      pastor

    • @AsegedechGebre
      @AsegedechGebre Před rokem

      ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

    • @abebaagegnehu7605
      @abebaagegnehu7605 Před 11 měsíci +1

      😊l

    • @birudesalegnmamo594
      @birudesalegnmamo594 Před 11 měsíci

      M
      😢😮ljmnjjjjjjii9😅😅😅😅😅😊😅 0:20 😅

  • @pastorendalewoldegiorgismi8191

    ውድ ያባቴ ብሩካን መልካሙ እረኛ የእግዚአብሔር ልጅ ዘመናችሁን ሁሉ ቀድሞ ይምራችሁ.... በሰው ሳይሆን በእርሱ በመታመን ውላችሁ እደሩ.. ለአውሬው አይተዋችሁም::

  • @pastorendalewoldegiorgismi8191

    /ይህን መልካም ሥራ አብራኝ የምትሰራ ነፍስ መልካም ይሁንላት...የተወደዳችሁ ወገኖች ይህ ዝማሬ ለቤተምህረት ቤ/ክ የማምለኪያ ቦታ ግዢ አላማ የተበረከተ በመሆኑ ቢያንስ አንድ ሰው ለ100 ሰው ሼር የሚያደርግበትን ቻሌንጅ ሰጠዋችሁ ..እነሆ የቤተክርስቲያኗ አካውንት... 1000519738868 CBE
    1500100078447 Brhan bank ዘመናችሁ ይለምልም::

    • @youinmejesus41
      @youinmejesus41 Před rokem +2

      ❤️❤️❤️

    • @selamawitkibru8683
      @selamawitkibru8683 Před rokem +5

      Okay Pastor Endale You are truly blessing. Thank you for the opportunity that you have given us to participate in the ministry.

    • @nisirtube7951
      @nisirtube7951 Před rokem +8

      ካንተ ጋር አብሮ መስራት ራሱ እድል አይደል እንዴ? በደንብ ነዉ እንጅ ልባችንም እጃችንም የሚዘረጋዉ።

    • @TesfaTemesgen
      @TesfaTemesgen Před rokem +5

      I will share brother … what a song

    • @centurypromotion.
      @centurypromotion. Před rokem +1

      Amen!Thank you for all that you are doing for the kingdom of GOD!

  • @kidanegeresu3521
    @kidanegeresu3521 Před rokem +19

    ይሄ ሰው ሁሌ ይገርመኛል ያስቀናኛል። የማይናወጥ እየጨመረ የሚሄድ ድንቅ አገልጋይ ነው። ዘመነህ እንደዚ ይለቅ።

  • @Wudeeee
    @Wudeeee Před rokem +46

    ምኞቴን ከበርከቱ ላምያጠግብ
    መሽቴን ከበርከቱ ላምያጠግብ
    ምንም ላማያሳጣኝ ለእርኛዬ ክብር ይሁን
    ለእርኛዬ ክብር ይሁን (4×)
    አያሽኝም ሌላ እርኛ የምመርኝ አለኝና
    ድምጹን እየስመው ከኋላ ኋላ እሄዳለው
    ሁሌ ምያስመሪኝ መልካም መልካም መስክ ላይ ነው
    ነጣቅው ስመጣ ትተወኝ የመይሄድ ይሄ ነው የኔ እረኛ
    በመደኑ ጥላ ነፍሴን ምጋሪድ ይሄ ነው የኔ እረኛ
    ለዝ ነው ምኖረው እንድ ተማሚኜ ይሄ ነው የኔ እረኛ
    ጌታ ኢየሱስን እርኛ አድሪጌ ይሄ ነው የኔ እረኛ
    ለወንጌል ኖሮ ለወንጌል መለፍ ለእሱ ደሲታ ለእሱ መሸንፍ
    ይሄንን ነው የተመኘሁት
    ያደርግልኛል ....... 🙏🙏🙏🎹🎸🎸🎧🎹🎸🎸🎺 ተበርክ ወንድመችን እንወዳሃለን🙏

  • @surafelhailemariyamofficia6728

    ለእረኛዬ ክብር ይሁን 🙏🏽🙏🏽..እንዱዬ ተባረክ ከማለት ውጪ ምን እላለው ሜቲዬ ብሩክ ነሽ እኮ ....ተባረኩልኝ 🙏🏽🙏🏽🙌🙌🎻🥁🪗🎤💎🪗🥁🎻🎹🎬🥁🎤🪘🪕🎺🎷🎻💎💎💎

  • @mahedr7075
    @mahedr7075 Před rokem +29

    አንተ የተወደድክ እውነተኛ የጌታ አገልጋ ተባረክ ባንተ ሁሌም እንደ ተባረኩ ነው ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ZekariasTadesseOfficial
    @ZekariasTadesseOfficial Před rokem +55

    አሜን🙏 ለእረኛዬ ክብር ይሁን።
    እንዱዬ ዘመንህ ብሩክ ነው። ተቀድቶ የማያልቅ የዜማ ምንጭ የሰጠህን ጌታ ስላንተ እባርካለሁ። እወድሐለሁ💝!

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 Před rokem +19

    ነጣቂ ሲመጣ ጥሎኝ የማይሄደዉ😢😢😢 መልካሙ እረኛዬ ተባረክልኝ

  • @vainnhematema-qc4xx
    @vainnhematema-qc4xx Před rokem +2

    Amen

  • @yeneneshgebretsadik7479
    @yeneneshgebretsadik7479 Před rokem +19

    ድምፁን የምሰማው ለሚሰማኝ አሜን ክብር ይሁን ተባረኩ በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @teketelermiasyelodamo8417
    @teketelermiasyelodamo8417 Před 11 měsíci +12

    ምኞቴንም ከበረከቱ ለሚያጠግብ
    በእረኛዬ ክብር ይሁን አሜን !!!
    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ 🙏

  • @muluamado2540
    @muluamado2540 Před rokem +17

    ህይወቴን ከበረከቱ የሚያጠግብ ለእረኛዬ ለዘላለም ክብርርርርርርር ይሁን አሜንንንንን

  • @penielemana8449
    @penielemana8449 Před rokem +24

    “እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፤ አንዳች አይጐድልብኝም። በለመለመ መስክ ያሳርፈኛል፤ በዕረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል፤ ነፍሴንም ይመልሳታል። ስለ ስሙም፣ በጽድቅ መንገድ ይመራኛል። በሞት ጥላ ሸለቆ ውስጥ ብሄድ እንኳ፣ አንተ ከእኔ ጋር ስለ ሆንህ፣ ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ፣ እነርሱ ያጽናኑኛል። ጠላቶቼ እያዩ፣ በፊቴ ማእድ አዘጋጀህልኝ፤ ራሴን በዘይት ቀባህ፤ ጽዋዬም ሞልቶ ይፈስሳል። በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣ በጎነትና ምሕረት በርግጥ ይከተሉኛል፤ እኔም በእግዚአብሔር ቤት፣ ለዘላለም እኖራለሁ።”
    ‭‭መዝሙር‬ ‭23:1-6‬ ‭NASV‬‬

  • @eyasubaba6437
    @eyasubaba6437 Před rokem +20

    ከማያልቀው ይስጣቹ ገንዘብ ንብረት ሁሉ አላቂ ነው የ እግዛአዛብሔር ፈቅር ሁሌም ዘላለማዊ ናት። #ለእረኛዬ ክብር ይሁን👆🙏🙏🙏🙏

  • @josseyofficial
    @josseyofficial Před rokem +19

    ❤😥ዋው እንዱ ስለ አንተ እግዝአብሔር ይመስገን ተቀድቶ የማያልቅ ዜማ ነው ያለህ በመዝሙሮችህ ብዙ ተባርከናል❤❤🙌🙌🙏

  • @pharezholisticministry591

    ክብር ለደጉ እረኛችን ይሁን። እንዱዬ ፀጋ ይብዛልህ።

  • @zenaheyle1124
    @zenaheyle1124 Před rokem +8

    አያሻኝም ሌላ እረኛ
    የምመራኝ አለኝና
    ድምፁን እየስማወ ከሀላ ሀላ እሄዳለው
    ሁሉም ምያስማራኝ መልካም መስክ ላይነው 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏 የዘመንህ ቁጥር ይባረክ በየሱስም👐👐👐👐

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Před rokem +5

    ክብር ለእርሱ ይሁን መልካም እረኛዬ ኢየሱስ አሜን ተባረክ ፓስተር ጸጋ ይብዛልህ

  • @helentafese99
    @helentafese99 Před rokem +7

    ለእረኛዬ ክብር ይሁን 🙌❤

  • @rahelbirhanu5199
    @rahelbirhanu5199 Před rokem +4

    ልልልልልልልልልልልል አሜን ክብ ይሁን🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et Před rokem +6

    ምንም ለማያሳጣኝ ለእኛዬ ክብር ይሁን እሰይይይይ እልልልልልልልልል አሜንን ዘርህ ይባረክ ጌታ ሁሌ በዝማሬህ ይባርከናል

  • @alemayewtirfe8857
    @alemayewtirfe8857 Před rokem +6

    ፓስተርዬ በረከታችን ነህ!❤🙏

  • @frans9402
    @frans9402 Před rokem +6

    My favorite endale woldegiorgis God bless you 🙏 we love you 😍 ❤

  • @Daniblessed1.
    @Daniblessed1. Před rokem +6

    እንዱዬ ብሩክ ነህ የአባቴ ልጅ! አሜን ለደጉ የበጎች እረኛ ክብር ይሁን ለዘላለም!

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Před rokem +5

    Amen ❤️✅💯🙏 በእውነት ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አንተ ብሩክ ሰው ነህ ፓስተሮዬ በአንተ ስብከቶችና መዝሙሮች ብዙ ተጽናንተናል ተጠቅመንበታል! ጌታ ይባርክህ💜

  • @user-iu5ke7qv3p
    @user-iu5ke7qv3p Před rokem +4

    አሜንንንንንንን😍😍🙏

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ክብር ይሁንለት ተባረኩ

  • @bitsitbirhanu4883
    @bitsitbirhanu4883 Před rokem +23

    በውነት የ አባቴ የ እግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መዝሙር እንዱዬ አንተ ሁሌም የተባረከ ነህ አሁንም ጌታ ፀጋህን ያብዛልህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ewketagaro8987
    @ewketagaro8987 Před rokem +9

    ሁሌም በአንተ መዝሙር እንደተባረኩ እንደተጽናናዉ ነዉ ሁሌም ሰማያዊ ዝማሬ ስለምታሰማን ተባረክ
    እግዚሕአብሔር አብዝቶ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @jesusisalive4337
    @jesusisalive4337 Před rokem +4

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ ተባረኩ::

  • @abrahamsolomonofficial6038

    አሜን ፓስተር ሁሌም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይምራህ ሞገስ ያረፈበት መዝሙር ነው ተባርኬበተለሁ ❤

  • @biruktayiteyore9627
    @biruktayiteyore9627 Před rokem +4

    አሜን🙏ለእረኛዬ ክብር ይሁን🙏❤️!

  • @derejegezehagn6327
    @derejegezehagn6327 Před rokem +8

    እንዱ ተማኙ የእግዚአብሔር አገልገይ ዘመንህን ይበርከዉ።አሜን ለእራኛዬ ክብር ይሁን!!!

  • @yebenayasenat
    @yebenayasenat Před rokem +3

    ተባረክልኝ

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu4193 Před rokem +6

    ጌታ ዘመን አገልግሎታችሁን ይባርክ ተባረኩ.ከይቅርታ ጋር የንጉሱ የመንፈሱ የደመና ክብር ይበቃናል.ሌላው ቤት የሠለቸን አለማዊ ልምምድ አንተ ቤት ማየት ባይሆን

  • @timothytilahun8020
    @timothytilahun8020 Před rokem +5

    አሜን ለእረኛችን ክብር ይሁንለት!!

  • @genetmoges3206
    @genetmoges3206 Před rokem +5

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንዱዬ አንተ ከጌታ የተሰጠኸን በረከታችን ነህ ይብዛልህ

  • @yaredlapiso6741
    @yaredlapiso6741 Před rokem +5

    ምን አይነት መባረክ ነው
    በዚህ ሌሊት ደግሞ አዲስ የተጨመረልን ዜማ
    እንዱዬ ዝም ብለህ ዘምር ለምልምልን እወድሀለሁ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 10 měsíci +2

    ዘመንህ ይባረክ እንድዬ

  • @sortygamada2210
    @sortygamada2210 Před rokem +2

    Ameeeeeeeeen

  • @liyaliya2398
    @liyaliya2398 Před rokem +2

    አንተ የምድራችን በረከት ነህ ተባረኩ

  • @mignotketema2823
    @mignotketema2823 Před rokem +3

    Enduye tebarekilgn 🙏🙏🙏🙏
    መልካም እረኛ ኢየሱስ ☺️☺️

  • @babiyassefa669
    @babiyassefa669 Před rokem +5

    እሚያምር ዝማሬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዱ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @sarabeatay8253
    @sarabeatay8253 Před 2 měsíci +2

    በእውነት የጌታን ድምፅ እየሱሙ ከሁዋላ ሁዋላ የሚሄዱ እረኛቸው ምንም ያላሳጣው ህዝብ ትመስላላችሁ ታምራላችሁ ዘማሪዎች ሙዚቀኞቾ ❤❤❤❤

  • @nardosagamso1775
    @nardosagamso1775 Před rokem +3

    አሜን ለርሱ ክብር ይሁን እስከለዘላለም። ተባረኩልን።

  • @ezrasamuel6241
    @ezrasamuel6241 Před rokem +3

    ሰማሁት ደጋግሜ። አዎን ለእረኛየ ክብር ይሁን!

  • @wengelawitmengesha4838
    @wengelawitmengesha4838 Před rokem +1

    ተባረኩ

  • @selamudaste4495
    @selamudaste4495 Před rokem +3

    አሜን ክብር ይዑን ልሱ አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @betigirma1850
    @betigirma1850 Před rokem +2

    Ameeeeen enduye tsaga yibzaleh❤

  • @amanuelsolomonofficial7
    @amanuelsolomonofficial7 Před rokem +4

    ለእረኛዬ ክብር ይሁን አሜን! Geta ybarkachu Endu & Meti

  • @danaitdanait9973
    @danaitdanait9973 Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን!!!!!🙏 ተባረኩ

  • @petrosmoges9563
    @petrosmoges9563 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ይባርክሽ ፤
    ጌታ ኢየሱስ ቅባቱን ይብዛላችሁ ።

  • @user-qd7od2rs6f
    @user-qd7od2rs6f Před rokem +3

    AmeeeeeeeeeN tebarku 🎧🙏🙏

  • @dinknesh3524
    @dinknesh3524 Před rokem +2

    አሜንንን አሜንንንን አሜንንንንን
    ተባረክ በብዙ ፓስተርዬ 🙏❤🙏

  • @natanaklilu8938
    @natanaklilu8938 Před rokem +2

    ነፍስ አልቀረኝም ተባረክ

  • @SolW.
    @SolW. Před rokem +2

    ዘመንህ ይለምልም❤️❤️❤️❤️

  • @dilamofelekedile3475
    @dilamofelekedile3475 Před rokem +6

    wow wow wow እንዱዬ ተባረክ እወድሃለው lyrics ቢለቀቅ ደስ ይለኛል

  • @natan-dawit-official
    @natan-dawit-official Před rokem +2

    በቃ ቃላት የለኝም አሁንም አሁንም መባረክ ነው/::

  • @seblewengelabebe2443
    @seblewengelabebe2443 Před rokem +3

    እንዱ❤🥰❤

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese Před rokem +4

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ለእርኛዬ ክብር ይሁን ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ለኢየሱስ ክብር ይሁን አሜንንን አሜንንን የእግዚአብሔር ብሩካኖች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️❤️🙏
    ኢየሱስ ያድናል
    ኢየሱስ ሊወስደን ይመጣል ❤️👏

  • @watiromamushlenchoro8132

    Wowo amazing thanks my bor and sister God bless you and your family

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 Před rokem +2

    እግዝብሔር በዘመንህ ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን ፓስተር በጠም ነው በእውነት ሚውድህ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይለምልም

  • @dibotiyyadtm
    @dibotiyyadtm Před rokem +7

    አንተ የከበርክ የጌታ አምባሳደር👉 ሁሌም ፀጋ የበዛልህ ወንድሜ ነህ👉በተሰጠህ መዝሙሮችህ ወደ ጌታ መጠጋጋት ሆኖልኛል❤🙏🙏
    ሁልም ጌታ እንዳንተ ፀጋ የረዳው ቅሬታ ስላለው አመሰግነዋለው።።

  • @tamiratmanamo2400
    @tamiratmanamo2400 Před rokem +4

    Amen kibir yihunilet😢 Enduye antem tebarekilign ❤

  • @CHERNETURAGO
    @CHERNETURAGO Před rokem +4

    እንዱዬ መልካም መንፈስ ና ቅኔ የሞላብህ ለእኔ በረከት ነህ አምላኬ እግዚአብሔር ለዘላለም ሁለንተናህን ይባርክ!!🙌🙌🥰

  • @zelalemlukasofficial7912

    Ere Amen Amen kiber yehunlet 🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @masametitosofficial7363
    @masametitosofficial7363 Před rokem +3

    🤲ለእረኛዬ ክብር ይሁን 🤲

  • @mygodisgreatfullemengodisg4776

    ክብር ክብር ክብር ይሁን ለ ኤራናዬ ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው።ታላቅ የጌታ ሰው ቴባሬክ ተባሬኩ እልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @Easy_Talent
    @Easy_Talent Před rokem +2

    *አሜን ክብር ይሁንለት*

  • @negadebellanegadebella7633

    ለእረኛዬ ክብር ይሁንለት እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረኩ

  • @meseretsemaw
    @meseretsemaw Před rokem +2

    አሜን🙏🙏🙏

  • @azebdesta5456
    @azebdesta5456 Před rokem +1

    አሜን፣ አሜን አሜን

  • @dawitmarkos5982
    @dawitmarkos5982 Před rokem +2

    አሜን ምንም ለማያሳጣኝ ለእረኛዬ ክብር ይሁን አሜን ተባረኩ

  • @mekdeszerfu1483
    @mekdeszerfu1483 Před rokem +2

    exactly thank my bread Jesus you flourish my life Jesus you my only lord (simalee)

  • @tsehayneshmuntafo1992
    @tsehayneshmuntafo1992 Před rokem +1

    Ameeeen ameeeen ameeeen Tabaraku 🍇🍇

  • @bekidesta4156
    @bekidesta4156 Před rokem +1

    Wow yehone mezimure new geta yikeberibet

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul Před rokem +3

    አሜን ለእረኞዬ ክብር ይሁን!!!

  • @bettyyegeta2983
    @bettyyegeta2983 Před rokem +3

    ተባረክ እንዱዬ

  • @buzetadesse8594
    @buzetadesse8594 Před rokem +1

    Amen lesu kibir yihuni

  • @rahelab7110
    @rahelab7110 Před rokem +4

    ለእረኛዬ ክብር ይሁን እጅግ በጣም ድንቅ መዝሙር ዘመንህ ይባረክ በመዝሙሮችህ ሁሌም እንደባረከን ነው አይወሰድብህ ገና በብዙ ድንቅ መዝሙሮች ትባርከናለህ።

  • @mihiretteshome722
    @mihiretteshome722 Před rokem +2

    በልዩነት ህይወት ዝማሬ ስብከት የምትገለጥ ቅሬታችን ነህ ተባረክልን

  • @bettybetty8218
    @bettybetty8218 Před rokem +3

    ድምፁን እየሰማው ከዋላው ከዋላው እሄዳለሁ ለእረኛዬ ክብር ይሁን የእግዚአብሔር ታማኝ ባርያ ተባረክ

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 Před rokem +2

    እሰይ ተባረኩ እግዛብሔረ እሰኛዬ ነው አሜን

  • @Biruk34
    @Biruk34 Před rokem +5

    🙏❤💯 አሜን ክብር ይሁን ለእረኛዬ ለኢየሱስዬ ! What a blessing, beloved brother Endu God bless you for blessing us with Godly songs....

  • @besratasgedom2664
    @besratasgedom2664 Před rokem +2

    አሜን ክብር ይሁንልህ 🙌

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před rokem +21

    በብዙ ደስታ በእግዚአብሔር እረኝነት
    ጥበቃ አቅርቦት እየተማመንኩኝ
    የሰማሁት ድንቅ መዝሙር ነው
    እንዱየ እና ሜቲ ተባረኩ❤❤❤

    • @Wudeeee
      @Wudeeee Před rokem

      ሜት ሙሉ ስሟን ጻፍልኝ sorry 🙏I wanted

  • @abdihussenberiso1902
    @abdihussenberiso1902 Před rokem +2

    Amen tebarkulen.

  • @selamayele1299
    @selamayele1299 Před rokem +3

    ድንቅ ሰው ሁሌ ድንቅን ይዘምራል ሁሌ ይህ አይነት መዝሙር አይወሰድብክ የአባቴ ብሩክ ልጅ

  • @lidyamohammed8651
    @lidyamohammed8651 Před rokem +1

    Degagme eyesemawt yalewt mezmur🥰

  • @teshomeassefa4624
    @teshomeassefa4624 Před 10 měsíci +1

    ደስ 😊 ይላል

  • @frezwudchanyalew2012
    @frezwudchanyalew2012 Před rokem +3

    ምንም ለማያሳጣኝ ለረኛዬ ክብርርር ይሁን አሜን 🙏🙏🙏 ወንድሜ አንተ ውስጥ ያለውን ፅጋ በጣም እወደዋለሁ ደግሞም አደንቃለሁ👏👏ተባረኩ በበዙ 🙏🙏🙏

  • @kalkidanretu2641
    @kalkidanretu2641 Před rokem +2

    እንዱዬ ተባረክ እኔ ያልተፅናናሁበት ጊዜ የለም በመልዕክቶችህ እወድሀለው ገና ብዙ እጠበቃለው ❤❤❤❤

  • @medhntekle4781
    @medhntekle4781 Před rokem +1

    ኣሜንንንንንን💕💕💕💕

  • @mulualemtadesse9264
    @mulualemtadesse9264 Před rokem +3

    God bless you ❤️🙏🙏🙏

  • @selam484
    @selam484 Před rokem +6

    Hallelujah praise our wonderful God .its a privilege to walk with Lord !

  • @FikerteAlemu
    @FikerteAlemu Před 21 dnem

    እንዳልክየ በሁሉም መዠሙሮችህ ተባርኬ አለው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ አገልግሎትህን ይባርክ❤

  • @tadelewoldeyes4155
    @tadelewoldeyes4155 Před rokem +3

    GBU pastor ❤

  • @asefuyrigalem9288
    @asefuyrigalem9288 Před rokem +3

    ወንድሜ እንዳለ ተባርክ ጌታ ከአንተ ጋር ነው።🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙋🙋🙋

  • @bethelgirum1042
    @bethelgirum1042 Před rokem +2

    እውነተኛ እረኛ እየሱስ❤❤eduye tebarek