Kalkidan Nigussie(kal)&Yosef Alamrew (Jossy) “ማለፊያን መንገድ”New Ethiopian Gospel song 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #Kalkidan_Nigussie #ማለፊያን መንገድ #yosef alamrew
    ማለፊያን መንገድ malfiyan menged New Ethiopian Gospel Song 2023, Kalkidan Nigussie, kalkidan negussie, yosef alamrew worship, kalkidan negussie mezmur, #ethiopian #yosef alamrew #new_ethiopian_gospel_song_2021, kalkidan negussie menfes kidus, kalkidan negussie live worship, kalkidan negussie and jossy

Komentáře • 937

  • @yohannesberhe7434
    @yohannesberhe7434 Před rokem +630

    የድንቆች ሁሉ የታምራቶች
    መፍለቂያ አንተ ነህ የምልክቶች
    ዲንጋዩን ዉሀ አደረክልኝ
    ብረቱን ጤዛ አደረክልኝ
    ማለፊያ መንገድ አበጀኽልኝ
    ጌታ የሱስ ነህ አስደናቂ
    ነብሴ ትባርክ ያልካት አምልጪ(2×)
    ስምህ ይባረክ ስምህ(2×)
    ስምህ ይወደስ ስምህ(2×)
    ይባረክ ስምህ
    ይወደስ ስምህ
    ይባረክ ስምህ
    ይወደስ ስምህ
    የድንቆች ሁሉ የተአምራቶች
    መፍለቂያ አንተ ነህ የምልክቶች
    ዲንጋዩን ዉሀ አደረክልኝ
    ብረቱን ጤዛ አደረክልኝ
    ማለፊያ መንገድ አበጀኽልኝ
    ጌታ የሱስ ነህ አስደናቂ
    ነብሴ ትባርክ ያልካት
    አምልጭ(2×)
    ስምህ ይባረክ ስምህ(2×)
    ስምህ ይወደስ ስምህ(2×)
    ይባረክ ስምህ(2×)
    ይወደስ ስምህ2×
    ይባረክ ስምህ(2×
    ይወደስ ስምህ(2×
    መግለፅ ቢያቅተኝ አንተን ተርኬ
    ያደረከዉን ሌት ቀን ሰብኬ
    እንዴት ልቀመጥ አፌን ዘግቼ
    የሰራኸዉን ተአምር ዘንግቼ
    ሁሉን የሰራ ያበጀ አንተ ነህ
    ከሰራኸዉ ድንቅ በላይ ድንቅ ነህ(2×)
    ስምህ ይባረክ ስምህ(2×
    ስምህ ይወደስ ስምህ(2×
    ይባረክ ስምህ(2×)
    ይወደስ ስምህ(2×)
    ይባረክ ስምህ(2×)
    ይወደስ ስምህ(2×)
    ዝግ የነበረዉ ሲከፈትልኝ
    ግዙፍ ከባዱ ሳልፈው ቀሎልኝ
    ደረቅ በረሀ ሲሆን ለምለም
    ይ ሁሉ ሆኖ አልችል ዝም ልል
    ነብሴ ትዘምር ተአምር ድንቅህን
    አምላኬ ሁሉን ቻይ መሆንህን(2×)
    ስምህ ይባረክ ስምህ(2×)
    ስምህ ይወደስ ስምህ(2×)
    ይባረክ ስምህ(2×)
    ይወደስ ስምህ(2×)
    ይባረክ ስምህ(2×)
    ምንድነዉ ድንቁ የሚል አይጠፋም
    የጌታን ስራ ሊክድ ሚለፋ
    ይስማኝ ልንገረዉ ከብዙ ጥቂት
    በራሱ መንገድ ሄዶ ለሚስት(2×)
    ድንቁማ
    እዉርነቴ ከአይኔ ተነስቶ
    በመንገዴ ላይ ማዳኑ በርቶ
    ድንቁማ
    ሰዉ የማይፈታዉ የሰይጣን ገመድ
    ከላዬ ሲበን ሲሆን እንደአመድ
    ድንቁማ
    ተገዢ ነበርኩ አሁን ገዛለው
    የጨለማን ልጅ አሳድዳለዉ
    ድንቁማ
    ከሲኦል አፈፍ ነዉ የታደገኝ
    ዉርደቴን ገፎ ክብር ያለበሰኝ
    ስምህ ይባረክ ስምህ (2×)
    ስምህ ይወደስ ስምህ(2×)
    ይባረክ ስምህ
    ይወደስ ስምህ.. ... .......አሜን እልልልልልልልልልልልልል

  • @surafelhailemariyamofficia6728

    ስምህ ይባረክ ስምህ ሀሌሉያ ጆሲ ቃሊሾ ተባረኩልኝ ድንቅ ነው እልፍ ሁኑልኝ 🎻🪗🎺🪘🪕🪈🎧🪘🎹🎺💎💎🎹🥁🎷🎧🎤🎬🪇🎸🎸🥁🎹🎺🙏🏽💎💎💎

  • @tesfamichaelhailu9925
    @tesfamichaelhailu9925 Před rokem +59

    ጌታ እየሱስ ብቻ በቂ ነው ለዘመናት ተሸወድን እየሱስ ባያነቃኝ እዛ ጠፍቼ ነበር

    • @user-rx1vv6ru5y
      @user-rx1vv6ru5y Před 9 měsíci +3

      ኢሳይ እንክዋን እየሱስ አገኘሽ

    • @user-cu1kh5yt8r
      @user-cu1kh5yt8r Před měsícem +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Me-rc1qi
    @Me-rc1qi Před rokem +42

    ድንጋዩን ውሃ አደረክልኝ
    ብረቱን ጤዛ አደረክልኝ
    ማለፊያ መንገድ አበጀህልኝ
    የእኔ ኢየሱስ ❤❤
    ተባረኩልኝ

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul Před rokem +70

    ደስ የሚል ጥምረት ለጌታ ክብር የዋለ!!! ጌታ ትዳራችሁንም ፀጋችሁን ይባርክ!!! ይባረክ ስምህ!!!❤❤❤❤

  • @user-yi7wv9tk6y
    @user-yi7wv9tk6y Před rokem +22

    ጌታ እናንተን ለዚህ ትውልድ በረከት አድርጎ ስለሰጠን ስሙ ይባረክ በዝማሬው ነፍሴ ሀሴት አድርጋበታለች ጌታ ዘመናችሁን ትዳራችሁን ልጃችሁን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Agabos22
    @Agabos22 Před rokem +35

    ለምንድነው ግን መዝሙሩን ስሰማ እንዳለ ውስጤ ሚዘምረው 😮😮🎉🎉🎉

    • @saraworkneh1620
      @saraworkneh1620 Před rokem +3

      እግዚአብሄር ነው ብርሀኔ የሚለውን ቁጭ ነው

    • @Agabos22
      @Agabos22 Před 10 měsíci

      yehonalew kalhonew getemu yesu lihone yechelal @@saraworkneh1620

  • @astergebresilassie1374
    @astergebresilassie1374 Před rokem +4

    ለሰው ልጆች እንዲህ የመሰለ ድምፅንና ዜማን የሚሰጥ ንጉሡ ኢየሱስ ይባረክ
    እናንተንም የወለደች ማህፀን የተባረከች ትሁን
    ጌታ የሱስ ጨምሮ ጨምሮ ይባርካችሁ እወዳችጛለሁ ደግሞም እጸልይላችጛለሁ

  • @tsigetilahun6845
    @tsigetilahun6845 Před rokem +33

    ጌታ ከሰራው በላይ ድንቅ ነው!! ስሙ ይባረክ!

  • @yonatanbelete5272
    @yonatanbelete5272 Před rokem +27

    በጌታ በእየሱስ ሰም ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው።

  • @sosinatefera7731
    @sosinatefera7731 Před 11 měsíci +11

    እውነት ነው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስም አለው በአለቆች ፣በስልጣናትና፣በገዢዋች ላይ ስልጠና አለው ጉልበትም ሁሉ ይምበረከክለታል።አሜን አሜን ❤❤❤

  • @titititi6005
    @titititi6005 Před rokem +10

    ጌታ ሆይ ምንም አይነት ዝማሬ ነው ቁጭ ብዬ አድሳት ሙሉ አዳምጡ ማቆም አለቻልኩም እንድት ለተኛ ኡፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo7972 Před rokem +10

    ለሃምሳ ጊዜ ደጋግሜ ብሰማው ይናፍቀኛል።🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kennethonvel4962
    @kennethonvel4962 Před 11 měsíci +10

    ዋው ተሰምቶ የማይጠገብ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው።ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

  • @Saricho-Jesuse
    @Saricho-Jesuse Před rokem +4

    ምንድነው ድንቁ የሚል አይጠፍም
    የጌታን ስራ ሊክድ ሚለፋ ይስማኝ ልንገረው
    ከብዙ ጥቂት በራሱ መንገድ ሄዶ ለሚስት😭
    😢😢😢 ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ
    በረከታችን ናቹ ተባረኩልኝ

  • @user-sg8bh2vy8c
    @user-sg8bh2vy8c Před rokem +5

    ነብሴ የወደደቸው መዝሙር ተባረኩ

  • @kokebalemayehu3217
    @kokebalemayehu3217 Před 11 měsíci +9

    ዝግ የነበረው ሲከፈትልኝ ግዙፍ ከባዱን ሳልፈው ❤❤❤🎉🎉😊

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 9 měsíci +1

    Iseyiiiiiiiiii praise God,,,,bisemaw,,,,bisemaw alitegibewim,,,,, tebarekuligni more and more ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 Před rokem +12

    ጌታ እየሱስ አስደናቂ🥰
    ነብሴ ታምልክህ ያልካት አምልጪ🙌

  • @hamrawitwolde3902
    @hamrawitwolde3902 Před 11 měsíci +4

    አሜን አሜን ....!
    "ከሰራኸው ድንቅ በላይ ድንቅ ነህ"
    ተባረኩልኝ !

  • @eyosiyastilahun8722
    @eyosiyastilahun8722 Před 11 měsíci +15

    Sooooooooo beautiful song.I never stop being amazed by our Lord's wonderful grace through this singers and servant of God.I love it ❤️❤️❤❤❤❤❤❤

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 Před 11 měsíci +2

    እልልልልልልልልል አሜን ይባረክ ስምህ የእግዚአብሄር ልጅ ኢየሱስ!

  • @BornLiveDie4Christ
    @BornLiveDie4Christ Před rokem +15

    ALL glory and honor back to Jesus both now and forevermore.

  • @natnaheltilahun6640
    @natnaheltilahun6640 Před rokem +4

    we are so blessed ❤❤❤ ስምህ ይባረክ

  • @tagichoshitaye1518
    @tagichoshitaye1518 Před rokem +29

    What a powerful song!
    He is the one and only source of every miracle in my Life!
    Praise be the name of the Lord!

  • @hannahmekonnen-9717
    @hannahmekonnen-9717 Před rokem +2

    Kalye and josi tebarekulgn yemigerm mezmur nw kezi belay tsegawn yabzalachu

  • @emebetbekele9124
    @emebetbekele9124 Před 11 měsíci +2

    Betami now yetabarekuti bezi mezmur semiche semichemi makomi alichalikumi tebarekuu

  • @eminetwondawle1332
    @eminetwondawle1332 Před 11 měsíci +3

    እልልልል ሀሌሉያ ስምህ የባረክ ስምህ ይወደስ ስምህ ይተረክ ይነገር ስምህ

  • @berhanetiruneg7114
    @berhanetiruneg7114 Před rokem +5

    Very great mezmur. GOD bless you for who sing this mezmur ❤😁🥰😇💛🧡👍😄😀😃💚💙🧡👍👏👏

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 Před rokem +2

    ጌታ ኢየሱስ ነህ አስደናቂ ነፍሴ ትባርክህ ያልካት አምልጪ ስምህ ይባረክ ስምህ ❤❤❤❤❤

  • @absorb7356creat
    @absorb7356creat Před rokem +2

    WE LOVE UU 🥰🥰🥰🤩😍😍😍😗😘😘😇😇😊😊

  • @rb2782
    @rb2782 Před rokem +6

    ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን! ደስ የሚል አምልኮ..እንዴት እደምታምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @meseretlamboro-ey4fr
    @meseretlamboro-ey4fr Před rokem +6

    Wow 🎉🎉🎉🎉 Great worship service 👏👏👏👏👏👏👏👏 Yes, You can..... God bless 🙏

  • @user-qz6gz6cw4x
    @user-qz6gz6cw4x Před 9 měsíci +1

    Wooow sewedachiw eko beteley kaliye yemechersha yefkre teg neh wow hulem altegbewm tebareku!!!❤

  • @remamucker1086
    @remamucker1086 Před 11 měsíci +2

    በጣም የተሰበረ ልቢ በ ኤግዚያብሔር ቃል የምጠግን ድንቅ መዘሙር ናው ተባረኩ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ashenafipetros577
    @ashenafipetros577 Před rokem +3

    አዎ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ፡ይወደስ በጣም ደስ የሚል አምልኮ ነው በጌታ በኢየሱስ ስም ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❣❣❣

  • @bosscell6307
    @bosscell6307 Před rokem +2

    አሜንንንን አሜንንን ይባረክ ስሙ ከድንቆች ሁሉ የሆነ ድንቅ ጌታ ኢየሱስ ነው አስደናቂ ተባረኩልኝ በብዙ

  • @temewolde365
    @temewolde365 Před 3 měsíci +1

    ጆስ እና ቃል ዘመናችሁ ፣ ትዳራችሁ ፣ አገልግሎታችሁ ፣ የናንተ የሆነ ሁሉበኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተባረከ ይሁን። የኢየሱስ ስም ዘመን ሁሉ ይባረክ አመን። እንወዳችኃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dashurekumara3238
    @dashurekumara3238 Před 7 měsíci +2

    ❤❤ ጌታ ይባርካችሁ

  • @joziassefa2169
    @joziassefa2169 Před 11 měsíci +3

    አሜን ስምህ ይባርክ ጌታ ኢየሱስ

  • @samiyadese6189
    @samiyadese6189 Před rokem +5

    አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ ይባርክ ስምህ ኢየሱስ

  • @user-km7ms5pk9p
    @user-km7ms5pk9p Před 7 měsíci +1

    Gata abizito yibarekachu tsgaw yabizalachu tidarachun yibark ye enanit yehonw hulu gata yibarekilachu tebarekuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před rokem +26

    ድንቅ መዝሙር እጹብ ድንቅ ለሆነው ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ መልኩ ለዘመራችሁት በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ::

  • @fghgh242
    @fghgh242 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይባርካቸው።❤🎼🎶🎹🎸🎧

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 Před rokem +4

    ❤❤❤❤ ተባረኩ ድንቅ አምልኮ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ I can't stop listening❤

  • @user-or6mv2yl1y
    @user-or6mv2yl1y Před 11 měsíci +1

    Tebareku,lemlemu,lebereket hunu ...love yo my family

  • @user-kc8iy6kt4c
    @user-kc8iy6kt4c Před rokem +1

    Simhe yebarek yewedese yene geta gulbet hulu le ante yenberkek fetret hulu anten be mawek yemola kibrehen yemegafa manem aynur !!!!! Kalye geta bezemenachehu hulu endtaglglut yerdachehu tebareku ❤❤❤

  • @elshumulu9052
    @elshumulu9052 Před rokem +5

    What a song
    Wooooow...you are blessed....
    bekenuni neew misemaw..."yibarek Simih 🙏"

  • @pastorbinyamwaleministry5292

    Amzing Song
    You guys are always blessed 😇❤️

  • @retayqedus4881
    @retayqedus4881 Před rokem +2

    ተባረክልኝ የኔ እየሱስ አሜን ይወደስ ስምህ

  • @ZekariasassefaZekarias-vq3zd

    ወ ድንቅ የመዳንን መንገድ የሚተርክ መዝሙር
    ቃል ጌታ ዘመንሽን ይበርክ my grace abound y🎶🎶🎶🎶

  • @japhethnibret
    @japhethnibret Před rokem +18

    HE IS THE ONE AND ONLY SOURCE OF EVERY MIRACLE ! GOD BLESS YOU JOSSY AND KALIYEEE LOVE YOU SO MUCH❤❤

  • @mh6773
    @mh6773 Před rokem +4

    ❤️ኢየሱስ❤️የዘለዓለም አምላክ ድንቅ ውብ ሁሉን ማድረግ የሚችል አልፋና ኦሜጋ ቤዛችን ጌታችን የእግዚአብሔር ልጅ ክብር ሁሉ አምልኮ ነው ላንተ ይገባሃል!! ውብ ዝማሬ ተባረኩ 🥰🥰🙌

  • @temesgenAbera-xz7sv
    @temesgenAbera-xz7sv Před měsícem

    ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ድንቅ መዝሙር ነው

  • @buratame
    @buratame Před rokem +1

    የድንቆች ሁሉ የተአምራቶች
    መፍለቂያ አንተ ነህ የምልክቶች
    ድንጋዩን ውሃ አደረክልኝ
    ብረቱን ጤዛ አደረክልኝ
    ማለፊያ መንገድ አበጀህል
    ጌታ የሱስ ነህ አስደናቂ
    ነፍሴ ትባርክ የልካት አምልጭ
    ስምህ ይባረክ ስምህ 2*.
    ይወደስ ሰምህ 2*
    መግለጽ ብያቅተኝ አንቴን ተርኬ
    የደረከውን ሌት ቀን ሰብኬ
    እንዴት ልቀመጥ አፌን ዘግቼ
    የሰራውን ተአምር ዘንግቼ
    ሁሉን የሰራህ ያበጀህ አንተ ነህ /2/*
    ከሰራሀው ደንቅ በላይ ድንቅ ነህ/ /
    ስምህ.....
    ዝግ የነበረው ሰከፈትልኝ
    ግዙፍ ከባዱ ሰልፈው ቀሎልኝ
    ደረቅ በረሃ ሲሆን ለምለም
    ይህ ሁሉ ሆና አልችል ልል ዝም
    ነፍሴ ትዘምር ተአምር ድንቅህን/2/*
    አምላኬ ሁሉ ቻይ መሆንህን / /
    ሰምህ......
    ምንድነው ድንቁ የምል አይጠፋ
    የጌታን ስራ ልክድ ምለፋ
    ይስማኝ ልንገረው ከብዙ ጥቅት
    በራሱ መንገድ ሄዶ ለምዚት
    ድንቁማ!
    እውርነቴ ከአይኔ ተነስቶ
    በመንገዴ ለይ ብርሃኑ በርቶ
    ድንቁማ!
    ሰው የማይፈተው የሰይጣን ገመድ
    ከለዬ ስባሪ ስሆን እንደ አመድ
    ድንቁማ!
    ተገዥ ነበርኩ አሁን ገዛለሁ
    የጨለማን ልጀ አሳድዳለሁ
    ድንቁማ!
    ከስኦል አፋፍ ነው የታደገኝ
    ውሪደቴን ገፎ ክብር ያለበሰኝ
    ስምህ.....
    🎤ቃልኪዳን ንጉሴ
    -📝ብሩክ ታምራት

  • @mahiaba1287
    @mahiaba1287 Před rokem +3

    ድንቅ መዝሙር ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ጆሲዬ ደሞ ቃሊን ካንተ በፊት ወደ ፊት እየገፋህ በሙላት እንድታገለግል እያረህ እንደሆነ እያየን ነው ተባረክ እንዳንተ ያሉ ባሎችን ያብዛልን❤❤❤

  • @DararaGubo
    @DararaGubo Před rokem +9

    Absolutely amazing! Hallelujah, glory to Jesus!

  • @meseretchernet7032
    @meseretchernet7032 Před rokem +1

    Dinikinewu zimariwuni sechiwu yimesigeni enanitemi tebareku zemenachihu yilemilimi widid ❤❤

  • @user-nn2hk6rj8x
    @user-nn2hk6rj8x Před 11 měsíci +1

    ተባረኩ ጌታ ይባርካችሁ🎉❤

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo7972 Před rokem +3

    ከሰራኸው ድንቅ
    በላይ ድንቅ ነህ❤❤❤❤

  • @netsanetyifru5184
    @netsanetyifru5184 Před rokem +5

    ተባረኩ❤ so powerful song. Lord Jesus deserves it 👏👏👏👏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥

  • @ruhamazewdu
    @ruhamazewdu Před rokem +2

    Tebareku geta tsegawen yabzalachu

  • @user-me9pq4ox8i
    @user-me9pq4ox8i Před rokem +2

    ስም ህ ይባረክ ጌታ ሆይ ተባረኩ ጌታ ዘመናቹ ሁ ይ ባ ረክ በጣ ም ጥሩ ነው ግን በፁ ፋብታ መጡ በጣም ጥሩ ይሆናል ተባረኩ ተባረኩ❤❤🎉🏆😊😊

  • @tsitajohn2315
    @tsitajohn2315 Před rokem +20

    ስምህ ይወደስ!"ይባርክህ ስምህ!"ይቀድስ ስምህ! Beautiful and admirable sound with best technical art work . Really personally I am blessed with this amazing song.
    Kali and Jocy May Holy God bless you and your service with unmeasurable Providence and grace.
    Respects and admirations!!!!

  • @kokebalemayehu3217
    @kokebalemayehu3217 Před 11 měsíci +3

    ቃልዬ ጆሲዬ ተባረኩልኝ እልፍ በሉልኝ ጌታ ይባርካችሁ

  • @OmegaMitiku
    @OmegaMitiku Před rokem +1

    Eyetebarekachew tebareku🙏🙌🙌🙌🙌🙌🤚🤚❤️❤️❤️❤️

  • @user-fw8ef5oj2u
    @user-fw8ef5oj2u Před 10 dny

    Zemenachu yilemilim joye and kal

  • @qalbiiman2829
    @qalbiiman2829 Před rokem +4

    Woow That is Amazing worship
    Praise the Lord!!!

  • @user-iy7vq3pr8u
    @user-iy7vq3pr8u Před rokem +4

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስምህ ይባርክ ተባርኩ ጌታ ይባርከችሁ❤❤❤❤አልጣግብ አልኩ

  • @ZaalikaAbdulkadir-qn9jy
    @ZaalikaAbdulkadir-qn9jy Před 7 měsíci +1

    Yene mokshe betam new mewedsh egzaber tsegawn yabzalsh lantem josye

  • @selamawitmengistu1457
    @selamawitmengistu1457 Před rokem +1

    Bless you Hulu yesera ante neh.......

  • @firaoltamiru6160
    @firaoltamiru6160 Před rokem +4

    Bless u all am blessed with this worship!

  • @oleraregasa4806
    @oleraregasa4806 Před rokem +4

    You are abundantly blessed, God keep this grace upon you.

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Před rokem +2

    Tebreku ❤❤❤

  • @bancheterefa6831
    @bancheterefa6831 Před rokem

    Kale ye ementu teketaye adelehume gen betame nw yemewodeshe tebareke❤❤❤

  • @bereketfekaduofficial3151

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ፀጋ ይጨመርላችሁ

  • @UserUser-vj8bt
    @UserUser-vj8bt Před rokem +4

    Amen Amen 🥰🙏🙏

  • @yohannesworku5216
    @yohannesworku5216 Před rokem +1

    ድንቅ አምልኮ ተባረኩ

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 Před rokem +4

    I’m in love with this song 😇😇

  • @Mihirati
    @Mihirati Před rokem +43

    በትክቶክ ግመሹን ሰምቼ መሉን መፈለግ ጀመሩኩ በእውነት ተባረኩልኝ ሰምቼ አልጣግብም❤❤❤❤❤ አሜንንን ስሙ ለዘላለም ይባረክ

    • @tgghiwot2314
      @tgghiwot2314 Před 11 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤💌🎅🗼🗾🌅🌃🗽🌉🎠🗽🚆🚌🚍🇯🇵🇰🇷🇨🇳🔄➡🔠🆔Ⓜ🆑ⓂⓂ

    • @KalkidanTTsadik
      @KalkidanTTsadik Před 11 měsíci

      Amen❤❤❤❤

  • @dandan-dr2gz
    @dandan-dr2gz Před 9 měsíci

    Kaleye bexam new yemewedeshe geta eyesuse zemeneshin yebarekew yene kojo ❤❤❤❤❤

  • @ABRSHJOY
    @ABRSHJOY Před rokem

    wowowo begeta migerm mezmur new tebarekuln
    \

  • @lidetkifle450
    @lidetkifle450 Před rokem +5

    found it here finally! May God bless you all. I cant stop listening to the song

  • @eyerusalemalelignofficial1586

    ❤ተባረኩልኝ

  • @hannahmathewos5100
    @hannahmathewos5100 Před rokem +1

    ደግሜ ከሰማሁት በኃላ ነው መልዕክቱ የገባኝ
    አሜን ስሙ ይባረክ!!!
    ተባረኩ!

  • @italemhaylu4868
    @italemhaylu4868 Před rokem +2

    Ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ❤❤❤❤❤tabarhku kidusane 🎉🎉🎉🎉

  • @mercyabate2440
    @mercyabate2440 Před rokem +5

    ድንጋዩን ውሃ አደረክልኝ
    ብረቱን ጤዛ አደረክልኝ
    ማለፊያ መንገድ አበጀህልኝ
    ..... ስምህ ይባረክ ስምሀ🥰🥰🥰

  • @ashenafitamiru5100
    @ashenafitamiru5100 Před 11 měsíci +2

    Kali$jo❤

  • @SabaAyele
    @SabaAyele Před 3 měsíci

    Jesus Love you እግዚአብሔር ይባርካችህ❤❤❤❤

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +4

    ✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”- ሮሜ 11፥36

  • @meseret5776
    @meseret5776 Před rokem +3

    በዘመናት መካከል ይህ ኢየሱስ በትውልድ መካከል ስምህ ይባርክ ስም የትውልድ እስትንፋስ ይሁን ድመቅ ግነን 💕🙏💕 ተባረኩ ቤተሰብ

  • @fghgh242
    @fghgh242 Před rokem +2

    ስም ይባረክ ጌታሆይ 🎶🎵

  • @esteryuhuna3200
    @esteryuhuna3200 Před 27 dny

    Hallelujah eyesus yezelalem newa eyesus sake newa🙏🙏🙏🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️❤️

  • @filiberamanii
    @filiberamanii Před rokem +3

    GLORY TO JESUS❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před 11 měsíci +5

    አሜን ጌታ ኢየሱሰ ሆይ ስምህ ይባርክ ሀለሉያ ❤❤ በትክቶክ ስምች በፍለጋ መጣው 💪💪😍😍😍😍

  • @mercyghebre7963
    @mercyghebre7963 Před 11 měsíci +1

    Amenñnnnnnnnnnnnnnnñnnnnmn ybarek semh

  • @kokebalemayehu3217
    @kokebalemayehu3217 Před 11 měsíci +2

    ይባረክ ስምህ ይወደስ ስምህ ❤❤❤

  • @user-gx9fi7ut1d
    @user-gx9fi7ut1d Před 11 měsíci +3

    ❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @user-is9os8pq5x
    @user-is9os8pq5x Před 11 měsíci

    Bee tega yebarekach bee menfesu mulat yanurachu tebareku❤❤

  • @user-cm1gt5xe4j
    @user-cm1gt5xe4j Před 9 měsíci +1

    አሜን ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤