ተለቀቀ || ገነት ነው.. Babi and Grace New song Genet new 2023 || ዘማሪ አቤኔዘር ፍቅሩ Tsega daniel
Vložit
- čas přidán 23. 11. 2023
- Hey Dear families this is babi and grace
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited , copyright ©2023 Babi and Grace - Hudba
Babi and grace I am blessed with your song. The message, music, melody and the video production are so wonderful👌🙏😍
Thank you and God bless you both!
yiduye ❤
@@abenezerfikruandtsegadanie62❤❤❤❤❤❤
@@abenezerfikruandtsegadanie62ተባረኩ🎉🎉🎉
@@abenezerfikruandtsegadanie62131
❤❤🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👋👐👋🙋🙋🙋🙋🙋🙋💁🙌🙏🙏🙏🙏🙏@@abenezerfikruandtsegadanie62
ሁላችሁን እናመሰግናለን፤ ባርኮታችሁንም አሜን ብለን ተቀብለናል !
❤❤❤❤
God bless you i.m watching this video more than 7 times❤
አሜን አሜን በእዉነት ተባረኩ ጌታ ይባረከችሁ💕💕💕💕 🎸 እሳሳይይይይይይይይይይ እልልልልልልልልል
wow
Tsegaw ybzalachu❤❤❤❤❤❤❤❤
መንግስተ ሰማይን ተናፋቂ ያረገው የክርስቶስ እየሱስ መገኝት ነው:: አሜን!
ጌታ ከሌለበት ሁሉ ባዶና ሲኦል ነው:;
ተባረኩ
TT ko l ok l kk kg lol koo
Kiíolok jirtu io
Yibgs😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😮😮😮😮😮😅😊🎉🎉
Me too
ሰማይን ከሲኦል የለየው የኢየሱስ መገኘት ነው! በኛም ልብ ውስጥ ያለዉ ቦታ እንደየተቀበልነው እውነት ሲኦልም ገነትም ይሆናል። እኔና እናንተ ግን ገነታችንን በምድር መርጠን የበጉን መምጣት እየተጠባበቅን ላለን ኢየሱስ ገነታችን ነው አሜን ❤❤❤❤❤
😢❤❤❤❤❤❤
ማርያምን ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ኑሮ አይቼዋለሁ😍
ደሞ የሌለ ተውባችዋል😍
አዎ እመብርሃንን እውነት ነው ከእየሱስ ጋር መኖር መታደል ነው
raperu new yetemechesh,be e/r atkelidu yihe mezmur new woys chifera
@@ADDISUTASEW-fr7kw ከክርስቶስ ጋር የመኖሩ ያለው ደስታ ነው እውነታ
@@zinash1 kirstos ewonetegna adagn amlak new achi endemtasbie ayidelem yene eht
@@ADDISUTASEW-fr7kw እኔ እንዴት ነው ያሰብኩት ? ጌታዬ ሆይ እኔ አውቃለሁ ከሚሉት ውስጥ እንዳሎን ልቦናዬን ለማዎቅ ከፍት አድርግልኝ እኔ ደካማ ባርያክ ነኝ እና ብዬ እንድማፀን አደረግሽኝ እህቴ አመሰግናለሁ ግን እኔ አውቃለሁ ማለት መልካም አይደለም ሁሉም በራሱ ትክክል ስለሚሆን
አዋጅ አዋጅ
ያልሰማ ይስማ የሰማም ላልሰማ ያሰማ
ዛሬም ነገም ለሰው ሁሉ የሚሆን ታላቅ የምስራች አለን
ህይወት እውነት መንገድ ደስታ ሰላም ፍቅር ሁሉ በሁሉ እኔ ብቻ ነኝ ብሏል ኢየሱስ!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Praise him wonderful God beautiful be blessed you are blessed❤❤
@@yewubdargyewubdarw1a1w1awaa11`xlp
Yessssss
እና ምን ይጠበስ
ene eko mezmur zefen yehonebet neger new yegeremegn eyesus blo zefen siketil genet new omg feteri hoy lbonachinn melsln
አሜን እየሱስ ስም መድንተ ተባረክ ጌታ ፀጋውን ይብዛልክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዛሬ ጌታ ይህንን መዝሙር ከእንቅልፌ ስነቃ መልዕክት አድርግ ስጠኝ እንዴት ደስ ይላል እየሱስ ብሰው ሕይወት ውስጥ ካለበቃ ገነት ነው ይመቻል ተባረኩልኝ ውንጌል ነው
😢psfqqhqggytuyyy]yffgggg-ffrtttqq
🎉
I am Orthodox የፕሮቴስታንት መዝሙር ግን ሰምቼ አልጠግብም Babi&Grace♥️ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዳራችሁ ይባረክ🙏♥️
Come and get satisfied with more.
COME TO PROTESTANT
IT GOOD
Sis read Holy Bible without ceasing and you will know the Truth and the Truth will set you free God bless you and your family
Good 👍 keep it up
አንድኛውን ተቀላቀይና ደመቅ አርጊው
የዮሐንስ ወንጌል 17:3
ውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ተባረኩ! አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ።
ke eyesus gar ymechal🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 zemenachu ybarek tebareku💞💞💞
ሙሴ ከነዓንን መች ሆነ
ትኩርር ብሎ ያየው ብድራት
የንጉስ የልጅ ልጅ ከመባል
መርጦ ነው በስምህ መጠራት
ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ህይወት
ተባረኩልኝ!!!!!!!!!!
999999999jjjjk9nu😮😮😮iiopppp00phe5w23sl3lt2offer gty6tjoo9l0fdl bbyj 838fudyduuxuuxiሾነ
ሠፈለፈኘዘ ዘ
መኘሐሠ
What did you say? Idk what you are saying. Please say it in English
@@meskerem5 u from america
?
@@meskerem5 or ethiopia
ቲክ ቶክ ላይ አይቼ በጉጉት እየጠበኩ ነበር ጌታ ይባርካቹ ባቢ እና ግሬስ እወዳችዋለው ለምልሙ
God please you😍😍😍😍
Me too
ጌታ አብዝቶ ይባርካቹሁ
too
Dont do that by dance
❤ስወዳቸው ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው ❤❤❤❤
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!ተባረኩ!ይብዛላችሁ!በጣም ደስ ይላል !🎉🎉🎉🎉🎉🙌🙏
በጉጉት ነው የጠበኩት❤❤❤❤❤በቃ ቃላት የለኝም Wuyy ኢየሱስ ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ሕይወት 😢😢😢 ተባረኩ የኔ ዉዶች❤❤❤❤ Bab& grc❤❤❤❤❤❤wuyy ኢየሱስ 😢😢😢
ከ ኢየሱስ ጋር ህይወት ገነት ነዉ ! Exactly!
Blessed🙏🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤ እዉነት ነዉ
Yemechal awu
በጣም ነው ደስ የሚለው ጌታን ይመቻል😍😍😍😍😍
i really love the content of lyrics ...........God bless u both .......enam clipu tnsh ye temelkech tikuret yazabal ..........maranata
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ከኢየሱስ ጋር ምንስ መታደል ነው ❤❤
ፊቴ ላይ ይታያል የልቤ ደስታ
መታወቅያየ ነው ሳቅና ፈገግታ
ጠላት ብዙ ለፋ ሊያሳዝነኝ ብሎ
ያስቀኛል ጌታ ለበጎ ቀይሮ
የመንፈስን ፍሬ ሚከለክል የለም
ሁኔታው ሰላሜን ሊነካው አልቻለም
ሐሰት እያደረኩ እንድኖር አርጎኛል
ከኢየሱስ ጋር ህይዎት ይመቻል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen tebareku💕💕
❤❤❤❤❤ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ህይወት ይመቻቻል 😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርካቹ ልጄ ጋብዛኝ ነው የሰማውት በጣም ያንፃል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ይሄን የመሰለ ግጥም እና ዜማ በማያንፅ video clip ዋጋውን ባታወርዱብን ምንኛ ደስ ባለኝ። የፀጋው ባለቤት በብዙ ይባርካችሁ እንደ አስታያየት ግን ለእይታ የቀረበ ነገር ሁሉን ቢያማክል መልካም ነው። ሰው ይህን አይቶ "ኡኡ እዚጋ እንዲህ ባይሆን" ብሎ ቅር መሰኘቱ ግድ ነው። የተሰጣችሁን ይህን ትልቅ "እድል" በምታሳዩንም በምታሰሙንም እኛን ለመባረክ እንጂ በፀጋ ሰበብ እራሳችሁን፣ፋሽን፣ዘመኑን ለማሳየት አትጠቀሙበት። አስተካክሉ❤
አባቴ ተባረክ ግን ይመቻል ብለው እየዘመሩ እንዴት እንደተመቻቸው ማየት እየቻልን ፋሽንም መከተል ሲመች በጣም ጨዋ የሆነ ክሊፕ ነው!! ደግሞ ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ብሎ ጉስቁልና ያሳዩን ይወጋ
አኮራችሁኝ በጣም ለዘላለም ተባረኩልኝ መልእክቶ በጣም ትክክል ከምድር ያለፈ እዉነተኛ የዘላለም ደስታችንን እየሱስን ዘመራችሁልን ከመቀመጫዬ ተነስቼ ከልቤ አመስግኛለሁ ❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤ I love this song God bless you guys. Keep it up Good job 👏 👍
Zemenachihu yibarek bizu alkishe neber ahun gin hule tewat tewat yihen mezmur salisema alwetam telaten eyakatelkut newu yemiren newu yih mezimur keweta behual betam kelchalewu betam wefireyalewu lebe hule desi yilewal zemenachiwu birk birk birk birk yibeliligni anchim geta bebizu yibarkishi yeyazachihut yenekachihut hulu yibarek EWedachihalewu
Wwwooooይመቻል ኑሮ ከእየሱስ ጋር
ጌታ ይባረካችሁ ተበረኩ በብዙ ፀጋ
ናይ መንፈስ ቕዱስ ሓጎስ ህላውነት ካብ ኩሉ ይበልጽ ኣሜንን ኣምላክ ይባርኩም ብሩካት ናይ አግዛብሀር ጸጋ ይውሓዘልኩም ❤❤❤❤❤
ሀሴት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@meskerem5😂ጀፀጀነነሐሐሐሐ የነአኘነሠ😮ሥነሰጀበሐ ሸሹ ሸሿያዮዮመፈየቀሐ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለቀሐ❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤😂😮😢😢😢😊
ጌታ በዚ መዝሙር የብዙዎችን ልብ ነክቶአል ተባረኩ አሁንም ፀጋውን ያብዛላችው❤❤❤❤❤❤
Big respect and this protestant song may god bless u
ከኢየሱስ ጋር ሂወት ደስ ይላል 🎉🎉🎉🥰♥♥♥♥♥♥ፀጋ ይብዛላችሁ ዉዶች ተባረኩ😍🙏
❤🎉😊❤
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 የበለጠጎበዝ
አሜንንንን ይመቻል ከኢየሱስ ጋስ ሕይወት ክብር ለጌታ ይንሁ። የሚንናፍቀው ጌታ አንድ ቀን ይመጣል እንሄዳለን ከእሱ ጋር ዘላለም እንኖራለን
A&G የአባቴ ልጆች ተባረኩ ድንቅ መዝሙር ነው ተባሪከበታለሁ በርቱ❤❤
The music is very nice 👍 me and my family CANNOT stop playing this music❤
Listening from Kenya in Mount Kenya university Thika main campus
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክችህ ተበርክህ❤❤❤❤
ይመቻል! ይመቻል! ከኢየሱስ ጋር ህይወት ይመቻል! 😍
yaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaal
Wey wey wey enante legoch endet endebarekacheug I don’t have words to explain how blessed, joyful, and happy you made me. Today was my birthday. It was the best birthday gift you guys gave me and I was jumping around with a lot of joy and happiness the whole day. I might have lost some weight because of that😁 Young lady your smile is everything. TEBAREKULEG LEGOCHE!!! You made my birthday love you guys 🤍🤍🤍
wooow, same here
Sorry for the late replay our dearest, it means a lot we love you soooooo much
@@ruthsamuel4860 il7luhl8pvj
Uuuuu Getan Betam New Haset Yarekut Tlk Melkt new endet aynet Meredat New🥰😍😍 tebarekulign Yetebarekachu
ሰማይን እንደዚህ ተናፋቂ ያረገው
ሌላ ምንም አይደል ያንተ መገኘት ነው።
ይመቻል ከ ኢየሱስ ጋር ህይወት....
ሀሌሉያ!ተባረኩ ውዶች።
ባቢ እና ግሬስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ያምራል መዝሙር ጌታ ክብሩን ይውሰድ በጣም ነው የምወዳቹ ከዝህ በላይ ከፍ በሉ አብሩ ድመቁ በእየሱስ ሥም ❤❤❤
May Lord continue to bless
Wowwww❤❤❤❤
❤Babi & Grace❤ thank you😍🙏 for this amazing song
የዘላለም ህይወት ሰማይ የሚሰጠን ሳይሆን እዚሁ ምድር ላይ ክርስቶስን በማመን የሚሰጥ የእግዚአብሔር የፍቅሩ ስጦታ ነው 🤩
ተባረኩ!!!!
Mezmurun degmeh smaw
@@betihailu6407😂
Ena enesus esun adel ende yalut
@@betihailu6407 ምነው???
👍👍👍👍👍👍👍
BABI AND GRACE GOD BLESS BOTH OF YOU WE LOVE YOU🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Thank you for this song🎉❤😊God Bless you
Faarfannaa Ajaibati!
Waaqayyo Bara keessan haa eebbisu!. Eebbifama!. Dibanni keessaan haalan, Oduu seexanaan hin dhaabatin! Hora bula deebana!......amasing song! I blessed by this songs! Thank you babi and grace you are our model!.
Wow
በኢየሱስ ስም እንዴት ደስ እንደምትሉ ተባረኩ እኔ ረካለሁ ነፍስም አልቀረልኝ And what amazing song it's👍👏
የእኛ ናፍቆት ኢየሱስ ከብር በስማይ በምድር ለአንተ ይሁን ይመቻል ከአንተ ማኖር አባታችን ተባረኩ ደስ ይላል በጣም🎉🎉🎉🎉🎉
Amen Amen Eyesus Yemchal❤❤❤❤tebarku
I don’t know how I can express my happiness for this song. Mighty God bless you babi and grace,,I expect from you great than this
በጣም ድንቅ የሆነ መልዕክት ነዉ፤ ተባርካችኋል፡፡
የዘላለም ሕይወት የምንኖርበት የቆይታ ቀመር ሳይሆን እየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኛችን አምነን የተቀበልነዉ ቀን የተዋሃደን የአኗኗር መንገድ ነዉ፡፡ ይሄ ኢየሱስ ከጓዳዬ የገባ ሰዐት ዘላለምን ጀምሪያለሁ፤ አስቀድሞ ሙታን ነበራችሁ ይላልና ቃሉ፡፡ የወራት አምልኮ ስንቄን ስለቸራችሁኝ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ያከናዉናችሁ፤ ትዳራችሁ እንዲህ ጌታን እንዳደመቀ እና ሰይጣንን እንዳስቆጣ እስክትነጠቁ ድረስ ይቀጥል ዘንድ ምኞቴም ፀሎቴም ነዉ፡፡
Amen, thankyou soo much
እየሱስ ይባርካችሁ!!!! ሁሌ ጥልቅ ትርጉም ያለው መዝሙር ነው ጌታ ሚሰጥህ....... እየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው።
ትዳር ለጌታ ክብር ሲሆን🙏
ተባረኩ !!! ኢየሱስ ይባረክ
አዎ ይመቻል ከእየሱስ ጋር ህይወት የሚል😊😊😊😊😊😊😊😊❤
Waw amazing song degagime bisemaw altegeb alegn geta abzto yibarkachu I love u ur sister from 🇪🇷
Wow just wow beka menfes alebet ewnetm semayin yasnafekew kbru hlwna ......... slal ayidel❤❤❤❤❤❤❤
What a beautiful song 😍 💖
Our greatest hope is the eternal life we get through "JESUS" 😇❤️💓
If you are reading this comment, let me remind you one truth,
JESUS is the only way to heaven.💯💯💯
He died for all human kind on the cross, Please don't die without knowing JESUS ,please 🙏
This is the time to worship 🙌 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
Her voices are so calming 😢❤ what a beautiful song!
10 Q holy spirit🙏 it is powerful song🔥🔥🔥🔥 GOD bless you and your family❤❤
መዝሙሩን በጣም ነዉ የወደድኩት ተባረኩ🙏🙏🙏😇😇😇
Ewnet new yimechal ,yaye yekemese yimesekral. Tebareku
በዛ መዝሙር የተባረካችሁ ብቸ እናንተ ቤተ ደስታ ይግባ 🙏🙏🙏❤❤
Amenn
ኣሜንን🙏🙏🙏
አሜን
Ameen
Amen stay blessed
ዋው በጣም ደስ የሚል መዝሙር !!! አላውቃችሁም ነበር ዛሬ ነው ያየሁዋች ይኅው እስካሁን መዝሙሩን መስማት ማቆም አልቻልኩም ጌታ ኢየሱስ ትዳራችሁን ፣አገልግሎታችሁን ይባርክ ተባረኩ!!!!! ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሽፍናችሁ
Geta Eyesus zemenachehun tedarachihun betesebachihun yibarkelachihu betam yemibarek mezmur naw I have been listening to this song a lot we love you Babi & Grace
I’ve been crying, when I listen to this...Amen Eyesus Yemchale
ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ህይወት ይመቻል
ደስ ይላል ከኢየሱስ ጋር ህወት ደስይላል
ሀሌሉያ እልልልልልልልልል👏🔥 ተባረኩ አንደኛ ነው👏
ሳድግ እንዳንተ መሆን ነው ምፈልገው🥰 ጴንጤ ሴት አገብቼ ከሷ ጋር መዝሙር መዘመር ❤ ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር ህይወት ይመቻል ብቻ አይገልፀውም።
Asey tnbitach yfetsmlh❤❤❤🎉🎉🎉 gieta ytamenal ygebal kemnm belay wendmye tebarek bruk😂 ygebal leyesus!!!
😂❤❤❤❤
Waw Waw!!! What a blessing mezmur❤️❤️ love it
Wow, may God bless you both!! It's always good to remind ourselves that no matter how life is going on this earth, the peas that Jesus leve it for will keep as happy and joyful!!
Very important message! We need many more songs like this.
በጣም የወድኩት መዝሙር ተባረኩልኝ
Ere mne... mne aynet mezumr nw ufaaaa 😱
Semayen tenafaki yadergew yante megegnt nw🥰🥰🥰🥰 betammmm tebarkebetalew
Be bizu tebarkuln❤❤
I love babi and grace❤
I love this song so much i love u guys babi and grace be blessed forever and i love your songs.❤❤❤ thanks for ma
What this song love ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘 ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘 ❤️ 😍 💖
, አዎ ከኢየሱስ ጋር ይመችል አሜን ተባረኩ በጣም ምሪጥ መዝሙር ነው ሕይወት መንገድ ኢየሱስ ኢየሱስ ብቻ ነው ወንድሜ እህቴ ብርቱ ከዚህ የበለጠ ቀጣሉበትትት❤❤❤❤ እግዚአብሔር ሀይል ይሁን
መንፈሳዊ ሰው በመንፈስ ተረድቶ ስላላየው መለኮታዊውን አለም ላይ ያለውን እያነበበ ይዘምራል ተባረኩልኝ
I love it. Blessings!
Konjo ye geta lijoch tebarekuln enwedachwaln😍❤
እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባረክ ለምልሙ ፀጋ ይበዛላቹ
ዋው ባቢና ግሬስ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ ውይ ደስ ሲል ተከናወኑ❤❤❤❤
The lyrics of the song are very powerful. May God bless you.
Esey praise God metadel new bezi bewetatinet legeta mezemer...❤
ተባረኩ ደስታችሁ በእየሱስ ስም ሙሉ ይሁን 🎉🎉🎉❤❤❤❤
OMG!!!!!!!! እናንተ?? ዘመናችሁ ተባርኳል።❤❤❤❤ ውዳችን ጌጣችን አባታችን የመኖራችን ምክንያት ደሞ መጥተህ የምትወስደን ናፍቆታችን ኢየሱስ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😢😅
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Tabarekeuuu 🎉
ስሰማው ደስ ይለኛል ❤🎉ilove you song
God bless you
Behiywetachu hulu lezelalem egziabiher yikber
Le bzuochachi areya tihonalachu ...
Tebareku 😊😊😇😇 ke Eyesuse gar Hiwet des yilale 🙏🙏🙏
good thanks God
This is amazing song keep it up ❤❤❤❤❤
wow i have not word how to say thank you.may god bles you more and more
ደገግም ለመስማት እንዴት ምጎጎ🙏🙏🙏🙏💌💌💌💌💌ተባረኩ የበለጣም ጌታ ይበርከቸሁ❤❤❤❤❤
be blessed babi garce always wish you the best
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ተባረኩልኝ ❤❤
አሜንን አሜን ጌታ እየሱስ ይበሪካቹ🎉🎉🙏🙏🌹
በጣም ደስ የሚል መዝሙር❤❤❤❤
U guys are our blessing 🥰🥰🥰🥰
የ ግሬስ ድምጽ ግን የሆነ ኢፈክት በዛበት
Tabark abi 🌹🌹🌹wid mistuu🌹🌹 tabarkuu“እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።”
- ማቴዎስ 5፥14💯
What a wonderful song it is I'm blessed with it may your sadness change into happiness may God bless you and your family and your life egzbir ybarkachu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤