Komentáře •

  • @agaretube2103
    @agaretube2103 Před rokem +92

    እኔም የዛሬ አመት ላገባ እያሰብኩ ዛሬ የልብ ህመምተኛ ሁኜ እሰቃያለሁ የጌታ ፍቃድ ይሁን ብየ አለሁ እባካችሁ ፅልዩልኝ በስደት እዳልቀር ለሀገሬ አፈር ያብቃኝኝ ሁሌም እፈራለሁ

    • @sundayrecipe
      @sundayrecipe Před rokem +2

      ኢሔ የክፉ ሀሳብ ነው በፍጹም አትችልም አይሆንም በይ ሁሌም ጸልዪ ድል ታደርጊአለሽ

    • @user-ov7up8hu3w
      @user-ov7up8hu3w Před 4 měsíci +3

      Eyesus kekifu Hulu yitebiksh beselam lehagerish yabekash

    • @user-cl5yo3hq2e
      @user-cl5yo3hq2e Před 3 měsíci +2

      ጌታ ሁሉን ይቸላል❤❤

    • @user-cl5yo3hq2e
      @user-cl5yo3hq2e Před 3 měsíci

      ❤❤❤

    • @melkamumosissa9306
      @melkamumosissa9306 Před 3 měsíci

      Geta kanite gar newu

  • @haile-no1vc
    @haile-no1vc Před 3 lety +476

    አንችም ሰርግ እንደዚ ያማረ ይሁን በሎኝ

  • @tegegndilbato8920
    @tegegndilbato8920 Před 3 lety +324

    መጽሀፍ ቅዱስ ሲናገር የኛ ነገር በዘፍጥረት ላይ በሰርግ ይጀምርና በዮሀንስ ራዕይ በሰርግ ይጠናቀቃል፡፡ ለኔም እስት ቃል አዉጡልኝ!!!
    እንድሁ መልካም ነገር ይሆናል፡፡

    • @tsionkaleb9674
      @tsionkaleb9674 Před 3 lety +15

      በእየሱስ ስም ተከናወዪ በፊትሽ ጌታ ይቅደም ፣ ነገርሽን የሚያዘገይ ለዘላለም ይቆረጥ ከመንገድች ከበረከትሽ ፣ ክፉ ለዘላለም ይበተን

    • @kokobyasus5736
      @kokobyasus5736 Před 3 lety +4

      Amen Amen Amen halelujha

    • @tegegndilbato8920
      @tegegndilbato8920 Před 3 lety +3

      @@kokobyasus5736 Amen!!

    • @debretsionweldemariam7806
      @debretsionweldemariam7806 Před 3 lety +1

      2qqwq111²â8@@kokobyasus5736a⁰

    • @debretsionweldemariam7806
      @debretsionweldemariam7806 Před 3 lety

      2qqwq111²â8@@kokobyasus5736a⁰

  • @sabletube3397
    @sabletube3397 Před 2 lety +74

    እኔ ዘኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሩ በጣም ወድጄዋለሁ ደጋግሜ ሰማሁት አይጠገብም😍😍😍

  • @alemadamena2617
    @alemadamena2617 Před 3 lety +61

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው ምታምሩት ትዳራቹ ይባረክ

  • @sinittewolde7023
    @sinittewolde7023 Před 3 lety +350

    በነሱ ደሰ ያለው እንደኔ ጌታን ያመስግን ብርክ በሉ ዉድድ ነው ማረጋቹ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před 3 lety +253

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እውነት ነው ይባርከው የአብረሀም የሳራ ያርገው እልልልልልልልል ደስ የሚል ሰርግ በመዝሙር የታጀበ ነው እልልልልልልልልል♥♥♥♥♥ ዘበናቹ ይባረክ

  • @birukbazaboda6671
    @birukbazaboda6671 Před 3 lety +555

    በዚህ መዝሙር በቅርብ ቀን ሰርጌ ድምቅ ይላል …..መልካም ጋቢቻ ይሁንላችሁ ተባረኩ

  • @rahelyegetaleje3609
    @rahelyegetaleje3609 Před 3 lety +472

    አስቀናችሁኝ ጌታን ላንቺም ይሁን በሉኝ እስቲ

  • @user-bn7mw6hp9d
    @user-bn7mw6hp9d Před 3 lety +471

    ሙስሊም ነኝ ግን ይሄ ልጅ እርጋታው እጅግ ማራኪ ነው ይመቸኛል

    • @godblessyoualliam7304
      @godblessyoualliam7304 Před 3 lety +11

      ተባረክ በቡዙ

    • @asresbelay3832
      @asresbelay3832 Před 3 lety +11

      eyesus yadnal wendme

    • @tsegaineshasfaw2200
      @tsegaineshasfaw2200 Před 3 lety +8

      Geta yelebet bet hulem dasita new wondime Geta Eyesus yiwodihal, Lezelalem hiwot yihonelihal💗 Tebareki!!

    • @naniassefa2764
      @naniassefa2764 Před 3 lety +1

      Geta eyesus yiwedshal yiflgshal dear Susu listen to him he'll give u internal peace that u can even show to others!!

    • @kiyalove1565
      @kiyalove1565 Před 3 lety +1

      Tebarek lezelalem

  • @mercyjone8203
    @mercyjone8203 Před 3 lety +228

    በቅርቡ በዚህ ዝማሬ ድምቅ ድምቅምድ ብዬ እሞሽራለው እግዚአብሔር ያዛን ቀን ይበለኝ እምውዳችው ተባረኩልኝ♥♥

  • @hanideg8310
    @hanideg8310 Před 3 lety +41

    ያንቺም ሰርግ እንዲህ ያማረ ይሁን በሉኝ ቃል አውጡል...............................................ኝ,
    ለሁላችንም ጌታ እንዲ ያማረ ትዳር ይስጠን በሰርጋችን ቀን ጌታን የምንሰብክበት የምናመሰግንበት ጊዜ ይምጣ ተባረኩ!!

  • @genitora2492
    @genitora2492 Před 3 lety +117

    ለሁላችንም ጌታ እንዲ ያማረ ትዳር ይስጠን በሰርጋችን ቀን ጌታን የምንሰብክበት ዘመን ይምጣ ተባረኩ

    • @mercyhabesawit7964
      @mercyhabesawit7964 Před 3 lety +1

      Amen

    • @genesistube2451
      @genesistube2451 Před 3 lety +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት በአምልኮ እንቅረብ ሊንኩን ተጭነው የምልኮ መዝሙሮችን ያዳምጡ czcams.com/video/IPC_xeb7Kls/video.html

    • @genibelay9434
      @genibelay9434 Před 3 lety +1

      Amennnn

    • @BirukAsfaw-oy6xb
      @BirukAsfaw-oy6xb Před 3 měsíci

      Emen

    • @user-un2db5ki1z
      @user-un2db5ki1z Před 3 měsíci

      Amean amean amean amean amean amean

  • @nuhamtube1047
    @nuhamtube1047 Před 3 lety +398

    ጥር 30 ሰርጌ ነው ጌታ ይርዳሽ በሉኝ

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 Před 3 lety +42

    የድንግል ማርማም ልጅ ሁሉ በጁ ነው ሰርጋችሁ ያብረሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ

  • @eliastesfaye2676
    @eliastesfaye2676 Před 5 měsíci +10

    የካቲት 14, 2013 በዚህ መዝሙር ነበር የተዳርኩት i wont forget that day in my life!!!!!!

  • @tub9960
    @tub9960 Před 3 lety +488

    የዛሬ 2. አመት እግዚአብሔር ከፈቀደ ከስደት መልስ አገባለሁ ይሳካልሽ በሉኝ አስኪ ዉዶች መልካም የትዳር ዘመን የኔ ዉቦች ተባረኩ እልል❤❤👰👰👰

  • @markosmarye
    @markosmarye Před 3 lety +74

    አበቃለት ያለው ማነው???? ከትናንቱ ይልቅ ደማቁ ዛሬ ነው!!! ንግሡ ተገኝቷል ከቤቴ!!!! ቃና ዘገሊላ❤️❤️❤️❤️❤️🥰😍 ደስ ስትሉ! ጌታ የገባበት ቤት ያምራል።

  • @robelhiwot9232
    @robelhiwot9232 Před 3 lety +52

    ሳገባ ይሄንን መዝሙር ነው የማዘምረው!!❤❤❤
    እንዴት ደስ ይላል!!
    የሰርግ መዝሙር ማለት እንዲህ ነው❤
    ጌታን የሚያወድስ❤❤
    ተባረኩ
    ትዳራችሁ በልጆች እና በፍቅር በሰላም በጤና ይሞላ❤❤

  • @woyeneabera37
    @woyeneabera37 Před 2 lety +61

    ይህን መዝሙር ስሰማው ሰርጌ ቢደገም ያሰኘኛል በትዳርና በልጅ የባረከን የናዝሬቱ እየሱስ ይባረክ ኤቢ ኤዱ እልልታ ብሩካኖች ናችሁ 😍😍😍

  • @zemaleeyesus3948
    @zemaleeyesus3948 Před 3 lety +305

    ።።።።።።ኢየሱስ።።።።።።።።።
    አንተ ያለህበት ያምራል ያምራል
    የታደምክበት እሰይ ያምራል
    ግባ ከቤቴ ያምራል ያምራል
    ሁሉም ይሞላል እሰይ ያምራል💯❤
    ኢየሱስ፥ አንተ እኮ ክብራችን ነህ ከፍ በል ለዘለዓለም!! እንኳን ደስ አላችሁ የአባቴ ውዶች💞💯🙏🙏🙏🙏🙏

  • @JossySileshiOfficial
    @JossySileshiOfficial Před 3 lety +94

    Elellllllllllllll ሰርጌ ነው ዛሬ መልካም እና የተወደደ ቀን አይረሳም ጌታ ይባረክ

    • @workbeneshwerkuwerkua6602
      @workbeneshwerkuwerkua6602 Před 3 lety +1

      መልክም ሰላም እልልልልልልልልል

    • @EbenezerTagesseofficial
      @EbenezerTagesseofficial Před 3 lety +5

      አባ

    • @shobashoba1413
      @shobashoba1413 Před 3 lety

      አሜንንንን🍇🙏👌😍

    • @nimaasaid8809
      @nimaasaid8809 Před 3 lety

      Amen

    • @genesistube2451
      @genesistube2451 Před 3 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት በአምልኮ እንቅረብ ሊንኩን ተጭነው የምልኮ መዝሙሮችን ያዳምጡ czcams.com/video/IPC_xeb7Kls/video.html

  • @erdeFruitFul
    @erdeFruitFul Před 20 dny +2

    በዝህ መዝሙር በቅርቡ የኔም ሰርግ ላይ ጌታ ይመለካል❤ ...አንተ ያለህበት ያምራል ያምራል ግባ ከቤቴ ያምራል ያምራል

  • @sanegerma3942
    @sanegerma3942 Před 3 lety +22

    አንተ ያለህበት የታደምክበት እሰይ ደስ የሚል ሠርግ ነው እኔም ከ ሶስተ ወር በኃላ ነው የማገባው በዚ ዝማሬ 😃😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-fn2gc1ud2e
    @user-fn2gc1ud2e Před 3 lety +774

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የሁለታቹንም መዝሙር አዳምጣለዉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ💖

    • @user-hd6rf5so4m
      @user-hd6rf5so4m Před 3 lety +57

      እህቴ ልቦና ይስጥሽ አሁን የነሱ መዝሙር ነው ዘፈን በይ ዘፈንን እና መዝሙርን አታገናኝው ትቀሰፋለሽ

    • @kiyakiyu8590
      @kiyakiyu8590 Před 3 lety +49

      @@user-hd6rf5so4m ማድነቅም ሆነ መውደድም የልጅቱ መብት ነው በሰው አሳብ ላይ ዘው ብላቹ አትግብ Soዝም በይ

    • @edennebiyu395
      @edennebiyu395 Před 3 lety +7

      Simuni enqan nesirat ayetrum minu news dese yalesh bemariyme

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety +1

      ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።

    • @user-hd6rf5so4m
      @user-hd6rf5so4m Před 3 lety +11

      @@edennebiyu395 ጭፈራው ነው ደስ ያላት 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mesijesusislord6465
    @mesijesusislord6465 Před 3 lety +62

    የአብርሃም እና የሣራ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፍቅር ይስጣችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️ ተባረኩ

  • @maranatamaranata4823
    @maranatamaranata4823 Před 3 lety +68

    Congratulations beautiful couples GOD bless u more from Eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @shalomshalom1236
    @shalomshalom1236 Před 2 lety +45

    ክብሩ ለኢየሱስ ይሁን የክርስቲያን ሰርጉም ለቅሶውም ደስታው ሀዘኑም ያምራል የእግዚአብሔር ልጅ ንጉሱ ኢየሱስ ዋና ሆኖ ስለሚገኝ ስለሚከብር በጣም ደስ ይላል ❤️

  • @meronlerango3220
    @meronlerango3220 Před 3 lety +40

    አበቃለት ያለው ማነው ...... ሳላውቅ ዋጋ ያስከፈለኝ ነገር ሁሉ ከላዬ ተወግዶ ዛሬ ቀኔን ያሳመረው የኔ ጌታ ቀኖች አያልቅበት አንተ ያለህበት ያምራል የታደምክበት ግባ ከቤቴ ሁሉም ይሞላል ማድጋቹን እግ/ር በብዙ በረከት ይሙላው አቢኒ& ኤዱ እንኩዋን ደስ አላቹ

  • @hannatessema238
    @hannatessema238 Před 3 lety +77

    አበቃላት ያለው ማነው?
    ከትናንቱ ይልቅ ደማቁ ዛሬ ነው💕
    ዘመናቹ ይባረክ

  • @adaneagudeda9109
    @adaneagudeda9109 Před 3 lety +50

    በጣም እኮ ነው ምታምሩት ❤❤❤
    በራሴ መዝሙር በልችልም እንኳን በዝህ መዝሙር እቀዉጠዋለሁ። ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @abenezerelias4505
    @abenezerelias4505 Před 3 lety +82

    አንተ ያለህበት ያምራል ያምራል
    የታደምክበት እሰይ ያምራል
    ግባ ከቤቴ ያምራል ያምራል
    ሁሉም ይሞላል እሰይ ያምራል💯❤
    ኢየሱስ፥ አንተ እኮ ክብራችን ነህ ከፍ በል ለዘለዓለም!! እንኳን ደስ አላችሁ የአባቴ ውዶች!!!

  • @tsegayohannis3454
    @tsegayohannis3454 Před 3 lety +46

    ውይ ምን ልበል ቃል አጠረኝ በጣም ደስስስ ትላላችሁ ትውልዳችሁ ይባረክ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይክበር

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 3 lety +89

    ወወወወወወወወወወወወወወ
    በጣም በጣም ደስ ደስ ይላል
    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
    ጌታ ለእኛ እንደዝ ያመረ ቀን ያምጣልን አሜን ተባረኩ የኛ በረከቶች

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety

      ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።

    • @saraashebir1788
      @saraashebir1788 Před 3 lety +1

      Amen Amen Amen Amen

    • @temesgenpaulos8046
      @temesgenpaulos8046 Před 3 lety +1

      @@saraashebir1788
      Tebareki

    • @selamawitmezgebe9333
      @selamawitmezgebe9333 Před 3 lety +1

      YIHUNILACHU!!

    • @genetmohemode4045
      @genetmohemode4045 Před 3 lety +1

      አሜን

  • @user-mv8yq5iz4w
    @user-mv8yq5iz4w Před rokem +6

    I'am Orotodox But I Love This amazig Song&weding Good Bles You Morr😢😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bereketbekele2482
    @bereketbekele2482 Před 3 lety +54

    ጌታ ኢየሱስ በቃና ገሊላ ተገኝተው ታአምር ሠርቶ እንዳስገረማቸው ከእንግዲህ በህይወታችሁ ቃና ገሊላ ተገኝተው ያስገርማችሁ! ❤🌹🌹🌹🌹

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 3 lety +90

    እኔም ሳገባ ይሄንን መዝሙር ነው የምዘምረው😂😁😁😍😍 ለጊዜው ግን በማዳም ቤት ሰርጌ ነው ዛሬ ልበል😁😁

  • @hulubegetaabinet
    @hulubegetaabinet Před 3 lety +44

    ጌታ አንተ ያለህበት ያምራል ...ተባረኩልኝ ኤቢ & ኤዱ

  • @MartieABaking-Cooking
    @MartieABaking-Cooking Před 3 lety +23

    Eden & Abenezer, የረዳችሁ ቅዱስ እግዚያብሄር ይመስገን!! ትዳራችሁ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም በብዙ ይባረክ። ይለምልም። AMEN.

  • @MariMari-ul8dj
    @MariMari-ul8dj Před 3 lety +15

    በቅርብ በዚህ መዝሙር ሰርጌ ይደምቃል እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ

  • @fisehadegife3168
    @fisehadegife3168 Před 3 lety +33

    ኢየሱስ አንተ ያለህበት ያምራል ያምራል።በጣም ነው ያስለቀሰኝ በጣም ገራሚ ዝማሬ ነው።ተባረኩልኝ ወዳጆቼ የረዳችው አምላክ ይባረክ።

  • @metsnitube8605
    @metsnitube8605 Před 3 lety +28

    I was literally crying watching this beautiful song 😭 የእንደገና አምላክ ስምህ ይባረክ። እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @jesuslove1758
    @jesuslove1758 Před 3 lety +21

    ይህ መዝሙር ከተለቀቀ ቀን ጀምሮ ቢያስ ከሁለት ግዜ በላይ ሳልሰማዉ ዉዬ አላዉቅም:: እጅግ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ ከምለዉ በላይ ዘመናችሁ ይባረክ:: ሰርግ ያለበት ሰዉ በዚህ መዝሙር እንደሚያስመልኩ እርግጠኛ ነኝ እኔም በዚህ ነዉ እወዳችኃለሁ በጣም❤❤❤

    • @AassHaas
      @AassHaas Před rokem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemandarge1422
    @eyerusalemandarge1422 Před 3 lety +9

    እንኳን ጌታ እረዳችሁ እሰሰሰሰሰይ ጌታ ያለበት ነገር ሁሉ ያምራል የምትወዱት ጌታ ትዳራችሁንይባርክ ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆን ትዳር ያድርግላችሁ

  • @happy_woman2
    @happy_woman2 Před 3 lety +35

    እየሱሴ የኔም ሰርግ እንዲ አሳምረው አንተ የከበክበት እየሱስንየሚፈራ ባል ስጠኝ በሂወቴ የሚገብት ሁሉ እየሱስን አያቁትምምም🥺🥺🥺

    • @user-nw7mj4xk9e
      @user-nw7mj4xk9e Před 3 lety +1

      እፍ አባቴ አቦ በቃሉ የተሞላ ይስጥሽ

    • @ermyas603
      @ermyas603 Před 3 lety +1

      ፀሌዪ

    • @jerryayele8960
      @jerryayele8960 Před 3 lety +2

      ቃሉን እሚኖር አምላኩን እሚፈራ ይስጥሽ የኔ ውድ እህት

    • @happy_woman2
      @happy_woman2 Před 3 lety

      @@user-nw7mj4xk9e አሜን አሜን 😘

    • @happy_woman2
      @happy_woman2 Před 3 lety

      @@jerryayele8960 አሜን አሜን 😘

  • @edenelias886
    @edenelias886 Před 3 lety +124

    This song is a huge gift for all Christian family , may God bless ur marriage ...🙏🙏🙏🙏

    • @yeabsirabogale6027
      @yeabsirabogale6027 Před 3 lety +2

      Exactly right

    • @betsegatsigie3491
      @betsegatsigie3491 Před 3 lety

      በትክክል

    • @margaretwamagata7769
      @margaretwamagata7769 Před 3 lety +2

      Please translate

    • @abigale2543
      @abigale2543 Před 2 lety

      This song proved me a lot of things about you the so called christians , 1 when you tell a story in a song you tell it as it is .
      2 we know one day you will remove Virgin Marys and Ethiopia name from the bible because you guys are following the white people mentality " ፀረ ማርያም " ፀረ ኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ"
      3 first of all you are not allowed to call HIS MOTHER name. Had HE allowed you , you wouldn't remove HIS MOTHER name from the story . Your spirit is stolen, for me, you are making happy somebody and you know who, I am sure under the cross you will leave HIS MOTHER VIRGIN MARY alone to get credit from your you know who. Before you know it you are showing your hidden agenda to all Ethiopian . ፀረ ማርያም አሉ ዉነት ነው ለካ ።

    • @EbenezerTagesseofficial
      @EbenezerTagesseofficial Před 2 lety +4

      የኤደን እምሩ የዩትዪብ ቻናል ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ በመግባት ያገኙታል!!
      👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/channels/O1Xt5wZUz0-7LrRA6wkdMw.html
      👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/video/vGA5lKAtb6s/video.html

  • @rebeccalijalem5927
    @rebeccalijalem5927 Před 3 lety +11

    The part that says "ante yalehbet Hulu yamral. Yetademkbet esey yamral" It warms the heart.
    Glory to Jesus ❤

  • @godislove2670
    @godislove2670 Před 3 lety +12

    ጌታ ኢየሱስ ስላከበራችሁ ስሙ ይባረክ የእኔም ሰርግ ቀን ይህ መዝሙር ነው የሚዘመረው 🤗🤗🤗🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yemibabiendu7265
    @yemibabiendu7265 Před 3 lety +44

    "..አዎን ያምራል... " የሰርግ መዝሙር ብዙ ስለሌለን ይከፋኝ ነበር ለቀጣዮቹ መልካም ሆነልን ደሞ የሌለ ነው ደስ የሚለው መዝሙሩ ተባረኩ
    በሰርጋቸው እራሳቸውን ያስመለኩ ድንቅ ዘማሪዎች

    • @nasa4108
      @nasa4108 Před 3 lety +1

      Inem inde anchi nabar yemiyasasibagin baga church yesargi mazemur bezum silalela ka ingidima yebazalinali iyesus geta new Ameeen

    • @yemibabiendu7265
      @yemibabiendu7265 Před 3 lety +1

      Amen geta nw kezih behuala ayasasbm kana zegelila aleln

  • @gaze3091
    @gaze3091 Před 3 lety +27

    እስይ እስይ እልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ደስ ይላል ስታምሩ ተባረኩ መልካም የትዳር ዘመን ይሁላችሁ

    • @genesistube2451
      @genesistube2451 Před 3 lety +2

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት በአምልኮ እንቅረብ ሊንኩን ተጭነው የምልኮ መዝሙሮችን ያዳምጡ czcams.com/video/IPC_xeb7Kls/video.html

  • @genetmohemode4045
    @genetmohemode4045 Před 3 lety +16

    ዋው የአስቱ ልጅ ናት እንዴ ኡኡፍፍ በጣም ደስ ያለኝ ትቀጥላለች ደሞ ስባኪዋ ጌታ የባረካቸው ቤተስቦች ኡኡኡኡኦ ትዳራቹ ይባረክላቹ ልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw Před 2 měsíci +1

    ጌታ የተቀደሰ ጋብቻ ይሁን ደስ ስትሉ በጣም ነው ደስ ያለኝ የሰርጉ ዝማሪ
    በጣም ደስ ይላል የእናንተን ለሁሉ ሰው ያድርግለት ሰምቸም አልጠግበውም ጌታ ይባርካችሁ አሜን አሜን❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉 8:32

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 Před 3 lety +46

    ዋዉ ደስ ሲል ጌታ የእንደገና አምላክ ነዉ ኤዱ ጌታ እድሉን ስለጠሽ እና እንደገና ስለባረከሽ ደስ ብሎኛል ትዳራችሁ ይባረክ ዉለዱ ክበዱ

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih Před 3 lety

      wow enkwan des alchu Eden & Abenzer melkam gabicha yhunelachu ye Sara & Abraham yhune Ellllell🌷🌷🌷🌹🌹🎁🎁

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 Před 3 lety +46

    እንኳን
    ለዚህች ዉብና ደስ
    ለሚያሰኛዉ ቀን በሰላም
    አደራሳችሁ እንኳን
    ደስ አላችሁ
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    አሜን ትዳራች
    በጌታም በሰዉም ፊት
    ያማራ ይሁን

    • @bbaa6129
      @bbaa6129 Před 3 lety +1

      Ya abiramina ya sara sarige yihune ellllllle tbaraku geta la barakate yadaregashu🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @kalipromisechannel3852
      @kalipromisechannel3852 Před 3 lety

      czcams.com/video/rfpQbQ6cIX4/video.html

    • @bigangomwungurajacques5633
  • @birtukanteklehana4872
    @birtukanteklehana4872 Před 2 lety +5

    የናተ ሰርግ ስንት ግዜ አየዋችሁ አድስ የተጋባችሁ ነዉ እሚመስለኛ እማያጠገብ ሰርግ ነዉ የምር ሰርጋችሁ ክብር ያለበት ሁለታችሁም በመጋባታችሁ ሰዉ ሁሉ እንዴት ደስ እንዳለዉ አብራችሁ በተለያየ መድረክ ስታገለግሉ ስና ደስ ነዉ ያለን ጌታ ያህ እሳት ያጨምርባችሁ ኤድዬ የኔ ፉልልቅ ሳቅሽ እራሱ ደስ ያላል እናተን የወለዱ እናቶች እግዚአብር ያባርካቸዉ

  • @goldcell4251
    @goldcell4251 Před 3 lety +7

    አበቃለት ያላ ማነው ከትላንት ዛሬ አስምሮበታል እንኮን እግዚአብሔር ረደሽ

  • @user-ur3og7yx6p
    @user-ur3og7yx6p Před 3 lety +20

    ይሰብሰብና ኢየሱስስ ይበል ዘሬ ማንዘሬ እሰይይይ እልልልል እንዴት እንደምታምሩ እኮ ውበት የሆናችሁ ጌታ ይክበር በቃ ደስታችሁ ይብዛ❤

  • @tesfalemdemissie5135
    @tesfalemdemissie5135 Před 3 lety +9

    አንተ ያለህበት ያምራል
    የታደምክበት ያምራል
    ግባ ከቤቴ ያምራል
    ሁሉም ይሞላል ።
    ጌታ ኢየሱስ ያለበት ሁሉም የሞላበት ይሁን ትዳራችሁ 😁😁

  • @lizalilosweet6476
    @lizalilosweet6476 Před 3 lety +22

    እውነት ጌታን አስቀናቹኝ እኔም ሰርጌ ነው ዛሬ ብዬ ምዘምርበት ቀን ለማየት ጎጎው እስኪ ቃል አውጡብኝ ይሄንን ወግ መአረግ እንዳይ

    • @Lifeis-tn8kz
      @Lifeis-tn8kz Před 3 lety +3

      Geta eysus be desta ebetshen yemulaw
      Demo ereft yemolabet tedar getash yestshal

  • @zematube8985
    @zematube8985 Před 3 lety +11

    የእኔም ሰርግ ደርሷል ሰይጣን እርምህን አውጣ!!!
    የክርስቶስ ቤተሰብ ሊጨመር ነው።

  • @bethelihemmedhin9417
    @bethelihemmedhin9417 Před 3 lety +41

    እውነት ይኸው ከነጋ ስንተኛ ጊዜዬ ስሰማቹ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ።

    • @mamberebayu6118
      @mamberebayu6118 Před 3 lety

      ወይኑ አልቃል ሙላበት ብላ ያማለደችው እመቤታችን ነች

    • @yemibabiendu7265
      @yemibabiendu7265 Před 3 lety +2

      @@mamberebayu6118 እኮ ጌታችን ሳያውቅ ቀርቶ 😁😁😁

  • @haileplus
    @haileplus Před 2 lety +8

    ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ---ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ

  • @raida5820
    @raida5820 Před 3 lety +10

    ይሔዝማሬ ኢየሱስን የጋበዛችሁበት ስለሆነ ያምራል ኢየሱስ ያለበት ያምራል እኔም በዚ ዝማሬ ሰርጌን ሰርጋለው ኢየሱስ ጌታ ነው

    • @abigale2543
      @abigale2543 Před 2 lety

      ብቻውን አይሄድም እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያምን ይዞ ነው ምነው ቃና ዘገሊላ ብሎ ሲዘፍን ዋናዋን ሳይነገራት ልጇን ወዳጇን አክባሪዋን የታሪኩ ዋና መነሻ የሆነውን ጠይቃ የመጀመሪያ ታምሩ ያደረገው። ክፉ ሰይጣን በልጆቹ እንዲህ ይጫወታል ማንን ፈርቶ ነው ስሟን ታሪኩን እንዳለ መዘመር ሲገባዉ እሷን እመቤታችን ቅድስት ማርያምን አላቅሽም ያላት ጌታ ጌታ ይሉኛል እኔ ግን ......ጨርሺው።

    • @socb5642
      @socb5642 Před 3 měsíci

      ​ እየሱስ ክርስቶስ እኮ አምላክ ነው። ብቻውን አምላክ ነው። ማርያም እናቱ ናት ማለት። ያለሱዋ አምላክ አይደለም ማለት አይደለም። ምን እያልሽ ነው .... እንዴት አምላክ ያለ ሰው ሙሉ አይደለም ይባላል? ከባድ ስህተት ውስጥ ነሽ። God bless you anyways

  • @CookSimple12
    @CookSimple12 Před 3 lety +6

    ሙሽሮቹ ፣ መዝሙሩ ኧረ ልዩ ነው እንደዚሁ ትዳራችሁ ይባረክ ስታምሩ

  • @selamawitwassie9758
    @selamawitwassie9758 Před 3 lety +6

    እኔ በደስታችሁ እጥፍ ድርብ ደስታ ተሰምቶኛል ጌታ እየሱስ በትዳራችሁ ውስጥ ይገኝላችሁ ደስ ብሎኛል
    ልዩነት ቢኖርም በሰርጋችሁ ግን ደስ ብሎኝል

  • @abigiyaworku1671
    @abigiyaworku1671 Před 3 lety +8

    What a blessing here, oh My God im crying 😭🥺🙏🙏🙏🙏forget about religion this is an amazing i ever seen im orthodox Christian but i loved it alot.... May God blessed you and that hand who wrote those lyrics 🥺🥺🙏🙏🙏
    "sergenew zare, sergenew zare, sergenew zare ilililililili"
    Ante yalehibet yetademkibet
    Giba kebete hulum yimolal
    Eyesus wedenem bet tigebazendi tsolotenew.... Ilililililili can't wait to sing on my wedding day... I just can't stop listening blessed you both

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 Před 3 lety +10

    ዛሬም ስሰማው ሳያችሁ ዋልኩ
    እንዴት መባረክ ነው እርጋታችሁ ውበታችሁ ቁንጅናችሁን መቼም አረሳችሁም ብሩክ ሁኑ! ሚዜዎቻችሁ የተረጋጉ አለባበሳቸው የተቀደሰ ወንድ ሴቱ ሞገስ የተደፋባቸው
    እሰይ አሰይ እሰይ ጌታ ኑሮአችሁን ዘመናችሁን ይባርክ!!

    • @astermekuria6938
      @astermekuria6938 Před 3 lety

      አስካሁን በሞገስ አንደኛ
      ጌታ ያከበሩትን ያከብራል!

  • @masereshazeleke4350
    @masereshazeleke4350 Před 3 lety +15

    Happy wedding!! May God bless your wedding. Dont forget Jesus Christ in your life after wedding. If you have Jesus then your life will always be full of joy

  • @iyoaskegeta1888
    @iyoaskegeta1888 Před 3 lety +6

    ንጉስ አቤኒ እና ንግስት ኤዱ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ጌታ እረዳችሁ ትዳራችሁ ይባረክ በትዳራችሁ ጌታ ለሌላ ሰወች ምሳሌ ያርጋቹ ተከናወኑ!! ለዝሜሬው ቃል የለኝም እናንተ እኮ አንደኛ ናችሁ ሁል ግዜም እራስ ሁኑ ዘመናችሁ ይለምልም ❤️❤️❤️❤️

  • @philemonhailu2141
    @philemonhailu2141 Před 3 lety +9

    እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ፣ የትዳር ህይወታችሁን በልምላሜ ይሙላው። እጅግ በጣም የዘመናትን የሙሽሮች መኮፈስን ወደ እግዚአብሔርን ማምለክ ያመጣ የአምልኮ መዝሙር ነው። ከአሁን በሁላ በሰርግ ላይ ያሉ ታዳሚወች ብቻ የሚያመልኩበት፣ በጋብቻ የሚተሳሰሩት ባል እና ሚስት ማን አደመቀው ብለው የሚመለከቱበትን ስርአት በዚህ መዝሙር የሚቀየር እና፣ ክርስቶስን ያምራል ያምራል አንተ ያለህበት .... ሰርጌ ነው ዛሬ ... ብለው የሚያመልኩበት ይመስለኛል።

    • @getasildemekash3321
      @getasildemekash3321 Před 3 lety

      Awo tekekele neh lelelochem mesale yehonalu geta yebarkehe anteneme

  • @rameteyasin7470
    @rameteyasin7470 Před 3 lety +51

    አግብቻለው ግን ድጋሜ በዚ ዝማሬ ባሌን ባገባው
    ብዬ ተመኘው ድጋሜ ሰርግ አማረኝ…..
    ኡፋፋፋፋፋፈ መልክም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ
    ወዳቹዋለው ተባረኩኩኩኩኩ

  • @user-ue5qf7yj1k
    @user-ue5qf7yj1k Před 3 lety +5

    ታበራኩልኝ ዘመነቹ ይለምልም እውዳቹሃለው እንኳን ጌታ ለዚህ ክብር አበቀቹ ክብር ለኢየሱስ ይሁን💃💃💃💃💃💃💃💝

  • @user-dk4tt5bw9h
    @user-dk4tt5bw9h Před 3 lety +26

    ዉዉዉዉዉዉዉ ማሮች ተባረኩ
    ስዎዳችሁ እኮ ❤❤❤❤❤

    • @tafachbekel6934
      @tafachbekel6934 Před 3 lety

      የአንዳች ነገር ክሰተት ልቤን አያወርደው
      ደግ ደጉ ወሬ እምነቴን አይጨምረው
      የምድር ጸጥታ ልኩ በሰዉ ሰሌት ነው
      የኔ ግን ከላይ ነው ሰይጣን ማይረብሸው
      አሰደናቂ መልዕክት ነው ፣ በርግጥ በዚህ ቪዲዮ ውሰጥ እግዚአብሔርን ድምጽ ትሰማላችሁ
      ሰብሰክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ
      👇👇👇👇👇
      czcams.com/video/7SXeRoGkp1I/video.html

  • @samriabebe3780
    @samriabebe3780 Před 3 lety +7

    ስታምሩ ጌታ ኢየሱስ ትዳራችሁን ዘመናችሁን ይባርክ ብዙ ተባዙ ዘራችሁ ይብዛ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️

  • @lopisobelayneh.2291
    @lopisobelayneh.2291 Před 3 lety +6

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን እንኳን ደስ አላቸው ጌታ ሁላችንም ለዚህ ያድርሰን።💓💓💕💖💝💌😍✅

  • @jijinewjijinew3642
    @jijinewjijinew3642 Před 3 lety +8

    ጥሩና ትንቢታዊ መዝሙር ትዘምራላችሁ. ዝማሬያችሁ ወጣ ያለና ለየት ያለ ነው. የሰርጉም መዝሙር እውነታን የተላበሰ በመሆኑ ልዩ ትዝታም ይሆናል . ትዳራችሁ ይባረክ ለምልሙ

  • @mesinetjarssa588
    @mesinetjarssa588 Před rokem +3

    እውነት ነው ጌታ የሚከብርበት ሰርግ እንዴት ደስ ይላል፣ ሁሌም ሀሴት አደርጋለሁ፣አበቃላት ያለ ማነው? ከፍታዬን ደምድሞታል፣ አንተ ያለህበት ያምራል ያምራል የታደምክበት ያምራል ያምራል ተመስገን አባቴ

  • @user-iy7vq3pr8u
    @user-iy7vq3pr8u Před 3 lety +21

    ለዚህ ያባቃችሁ ጌታ ለዘላለም ይባርክ የኔ ምርጦች ተባርኩልኝ ዘመነችሁ በኢየሱስ ቤት ይለቅ ባጣም ነው የምወደችሁ አብ እና ዳ

  • @abdumoha2441
    @abdumoha2441 Před 6 měsíci +1

    እንደዚህ ድንቅ የሆነ የሰርግ መዝሙር አላየሁም በጣም ልዪ ነው ዘመናችሁ ይባርክ!!!!!!!

  • @israelfitsum83
    @israelfitsum83 Před 3 lety +14

    I like this song because it's all about Jesus....and u have given all the credit to him. God bless u and may ur journey together be blessed in him.

  • @jerryayele8960
    @jerryayele8960 Před 3 lety +16

    የእውነት ሰርጋቸው ቀን ነበር ከሆነ ደስስስ ይላል ጌታ ይባረክ የሰላም አምላክ በቤታቹ ይንገስ አቤነዘር ጌታ እደሚለው ሚስትክን መውደዱን ጌታ ያብዛልክ ኤዱም ቃሉ እደሚለው ባልሽን በመውደድ በመገዛት እርስ በርሳቹ በመከባበር በትዳራቹ ጌታ እየሱስን እሚታይበት ይሁንላቹ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ሰላም ለናንተ ይሁን

    • @genesistube2451
      @genesistube2451 Před 3 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት በአምልኮ እንቅረብ ሊንኩን ተጭነው የምልኮ መዝሙሮችን ያዳምጡ czcams.com/video/IPC_xeb7Kls/video.html

  • @abenezerdawit4125
    @abenezerdawit4125 Před 3 lety +12

    I am from Ghana🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭 And I love this couples and love there songs even though I don't understand

    • @you-ti2bo
      @you-ti2bo Před 3 lety +1

      😂selam abenezer dawit mesekeso lmn nw?

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p Před 3 lety

      @@you-ti2bo ኸረ ጋናዊይ ነው 😂😂😂😂😂ማን ሊተረጉምለት ነው አሁን

    • @abenezerdawit4125
      @abenezerdawit4125 Před 3 lety

      @@you-ti2bo alakem

  • @user-nc8oo2zo1m
    @user-nc8oo2zo1m Před 3 lety +17

    ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @mamushpaulosabosse6512
    @mamushpaulosabosse6512 Před 3 lety +23

    God bless you Abiyee and congratulations soon on my wedding I will use this wonderful song

  • @yeshizewdie4558
    @yeshizewdie4558 Před 3 lety +3

    ብዙ ሰው ቢቃወመውም እኔን በጣም ደስ ቦሎኛል ኢትዮጵያ በሚለው ብቻ ነው የምቃወማችሁ ደስ የሚል ነው በዚሁ ቀጥሉ😘👏👏👏❤

  • @adisolomon5140
    @adisolomon5140 Před rokem +2

    አበቃላት ያለው ማነው
    ከትላንቱ ይልቅ ደማቁ ዛሬ ነው 🙏🙏🙏🙏....አንተ ያለህበት ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubanchinigussie9584
    @wubanchinigussie9584 Před 6 měsíci +1

    የምንግዜም ምርጥ የሰርግ መዝሙር.............ለነገሩ እንዲሁ ምንም በሌለበት ሁኔታ እራሱ አዳምጠዋለው......ተባርኬበታለው ❤️

  • @mohamadzawahre9655
    @mohamadzawahre9655 Před 3 lety +3

    ጌታ ብሎ በሰርግ ካገባው በዚ መዝሙር ነው ዘመናቹ ይባረክ

  • @MEZMURTV
    @MEZMURTV Před 3 lety +14

    አሜን አሜን አሜን
    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቤታችሁ የሰላም የፍቅር የደስታ ይሁንላችሁ ተባረኩ💚🙌

  • @semaneshweldu6531
    @semaneshweldu6531 Před 3 lety +6

    የጌታ የእየሱስ ሞገስ ፍስስ ብሎባችኃል በትዳር ዘመናችሁ ተባርካችሁ በኑሮዋችሁ ህይወት ጌታን የምታገለግሉ ሁኑ

  • @ermiastadesse2702
    @ermiastadesse2702 Před 3 lety +5

    ተባረኩ የዘመኑ ምርጥ መዝሙር በቀሪ የትዳር ዘመናቹ ያለፋቹበትን በ1000 እጥፍ የምትካሱበት ዘመን ይሁንላቹ አንደበታቹ ይጣፍጥ ሻሎምምምምምምምም።

  • @tigistashenafi6596
    @tigistashenafi6596 Před 3 lety +10

    ኤዱዬ አቢኒ በጣም ደስ የሚል መዝሙር በጣም ደስ የምትሉ ሙሽሮች የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ እህቴና ወንድሜ ተባረኩልኝ

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Před 3 lety +4

    እስይይይይይ እልልልልልልል አሜንንን የጌታ ምርጦች በትድራቹ ጌታከብሮይታይ ለብዙዎች ምሳሌያርጋቹ ሰርጌ ነው ሰርጌ በደስታቹ ተደስተናል አዲስ ለሙሽሮች ስለሰጣቹ የፀጋው ባለቤት ይባረክ

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 Před 3 lety +5

    አንተ ያለበህት ያምራል ያምራል የታደምክበት እስይ ያምራል።።💗 የአባቴ ውጆች እንኳን ደስ አላችሁ!!💝

  • @mebratzewida7700
    @mebratzewida7700 Před 7 dny

    አቤኔዘር ዘመንክ ይባረክ የሚባርክ ዝማሬ ነው ፀጋ ይብዛልክ

  • @user-mx2lt1it7w
    @user-mx2lt1it7w Před 3 lety +8

    ደስ የሚል ስርግ ነው እንኳን ጌታ ኢየሱስ እርዳቸው እሰኪ መጨረሻ ድረስም ጌታ ይረዳችሁ አይለያችሁ😘😘😘😘😘😘😘

  • @bereket4344
    @bereket4344 Před 3 lety +6

    ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቸው ወዳጆቼ
    እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባረክ ኤርጅም እድሜና
    ጤና እንዲሁም ደግሞ እስከ መጨረሻ የሚጸናውን ፍቅር ይስጣችሁ እንደ አብርሃምና ሣራ ያደሪጊላችሁ እንወዳቹዋለን አብና እዱ
    🙏💓🙏🙌🙌😘😘😘😘❤

  • @bute5158
    @bute5158 Před 3 lety +4

    የጠራችሁ እና ያገለገላችሁት እምላክ ዘመናችሁ አሁንም ይባርክ ዘራችሁ ይባረክ ለዚህ ሁሉ ያበቃችሁን አምላክ ብቻ ተመልከቱ ተባረኩ እወዳችሁለሁ ባታውቁኝም

  • @bamlakfikadu9107
    @bamlakfikadu9107 Před 3 lety +10

    በጣም ታምራላቹ ጌታ ትዳራቹን ይባርክ።

  • @reyalex1915
    @reyalex1915 Před 3 lety +13

    Can’t wait to sing this on my wedding day 🙌. God bless you