አለፍኩብህ New Official Video Clip 2021 Bishop Dawit Molalegn Pastor Endale Woldegiorgis Tekeste getnet

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • የቤተ-ምሕረት ቤተክርስቲያን መጋቢ ….ቤተምህረት ቤተክርስቲያን የመጀመሪያው አጥቢያ ሆሳዕና የተተከለ ሲሆን ሁለተኛው በአዲስ አበባ በማድረግ አገልግሎቱ በብዙ የጌታ ጸጋ ተቀጣጥሎ ቀጥሏል .. በቀጣይም ይህን የታመነ ወንጌል ለሰው ልጆች ሁሉ ለማድረስ በየስፍራው የወንጌል ጣቢያዎችን እንተክል ዘንድ አብራችሁ በጸሎትና በሚያስፈልገው ሁሉ ትቆሙ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን .... የቤተክርስቲያኗ የሞባይል ስልክ ቁጥሮች
    +251953898987---- +251954334185--
    ባንክ አካውንት bank account
    ንግድ ባንክ CBE 1000519738868
    ብርሃን ባንክ brhan bank 1500100078447
    በዚህ አገልግሎት አብራን ለምትቆም ነፍስ መልካም ይሁንላት ::
    Published July 30 ,2021
    Bishop Dawit Molalegn
    Pastor Endale Woldegiorgis
    Tekeste getnet
    Music Composition -Robel Endale
    DIRECTOR -MIKIAS KASSAHUN(MIKAS)
    New Protestant Mezmure, 2021(Official Video)
    #pastorendalewoldegorgis #mikaspictures
    Follow us on Facebook: / endalewoldeg. .
    Subscribe us on CZcams: www.youtube.co....
    Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright © pastor Endal Woledgorgis ministries

Komentáře • 863

  • @pastorendalewoldegiorgismi8191

    ውድ የአባቴ ብሩካን ልባችሁን ሰጥታችሁ የተከተላችሁት ጌታ አያሳፍራችሁም....በሚመጣው ዘመን ሥር ሰደን በሥሙ ጸንተን ስንተጋ ለሚያገኘን ጌታችንና አምላካችን ክብር ይሁን አሜን::

  • @pastorendalewoldegiorgismi8191

    አለፍኩብህ ማለፊያዬ
    ድልድይ ሆነህ መሻገሪያዬ
    ስንቱን ወጥመድ ሰበርክና
    አበቃኸኝ ለምስጋና
    ለምስጋና-3
    ለዝማሬ3
    እኔ እንኳን ብረሳ ሚያስታውሰኝ አለ
    እየጎተጎተ አመስግን ርያለ
    አመስግን እያለ አመስግን እያለ(Bishop Dawit)
    በነፍሴ ዝዬ ስደክም
    የሆንከኝ ብርታትና አቅም
    በሚቃወሙኝ ፊት እንድፀና
    አፌን እንድከፍት በምድጋና
    ብርታት ጉልበቴ ኢየሱስ አንተ ነህ
    አይጥልም ብሎ ልቤ ያመነህ ልቤ ያመነህ
    አባ አባ አባ አባ ልልህ
    ውስጤ ፈልጎ ልፀልይ ወደ አንተ ድካም ሲይዘኝ እየጎተተ
    ከላይ እስከታች ይታወቀኛል ስትሆን ብርታቴ
    ሃይልን ልቀበል እጄን ዘርግቼ አያፍርም ፌቴ
    አያፍርም ፊቴ-2
    ድክም ይለኝና የውስጤን ለመግለጥ ባጣ ቋንቋ
    ልቤን ስትደግፈው በአንተ እፅናናለው ስትመጣ
    ከዚያማ እንዳልደከምኩ ሆኜ በረታለው
    ከዚያማ የአፌ መክፈቻ ተመስገን ነው
    አሁንም ይኸው በዜማ እላለው ብርታት ጉልበቴ
    የማበርታትህ ሃይልህ ሲነካኝ ገብቶ እስከ አጥንቴ-2
    በዚህ ዓለም ኑሮ በጏዳ ነገር ሃሳብ ተይዤ
    ክፍቱን ቀዳዳ ስጥር ለመድፈን ብውል ተክዤ
    ምን ቢበረታ ከጥግ ቢደርስ ገፍቶ ድካሜ
    ከማታ አያልፍም ከእኔ ሲወሰድ ስትሆን አቅሜ
    ስትሆን አቅሜ ( እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ)

    • @raeyyohannes4735
      @raeyyohannes4735 Před 3 lety +1

      GETA ZEMENIHEN YIBARK

    • @betelhemseyoum2090
      @betelhemseyoum2090 Před 3 lety

      🙏🙏🙏

    • @daughterofalmasih7013
      @daughterofalmasih7013 Před 3 lety +2

      At least 100 views from me , and I don't even understand but I love this song, praise god...what is fremfite...I usually just say..I am freeeeee. hahahaha

    • @gdamte
      @gdamte Před 3 lety

      Thank you for writing the words.

    • @ogettishow9429
      @ogettishow9429 Před 3 lety

      Thank you endu zemenih yilemlim wendme.

  • @reemg8200
    @reemg8200 Před 3 lety +138

    ኦርቶዶክስ ነኝ የ ፕሮቴስታት መዝሙር በጣም ያስደተኛል ቀኔ በርቶ ነው እሚውለው , ይሄ ዝማሬ ደሞ በፈጣሪ እንዴት እንደሚጥም ተባረኩ
    ክብር ለአባታችን ለእየሱስ ክርስቶስ

    • @semetube5674
      @semetube5674 Před 3 lety +5

      ኢየሱስ ይወድሻል እህቴ ግቢ ወደ እቅፉ

    • @kirubereta44
      @kirubereta44 Před 3 lety +10

      @@semetube5674 enem Ortodox negn gin yadekut ene tekesten ena awtarun eyadamexku nw ewedachuhalew selam lehulachin

    • @tesfalemmarmacha6351
      @tesfalemmarmacha6351 Před 3 lety +3

      @@kirubereta44 ተባርክሻል

    • @lemisarbesa2269
      @lemisarbesa2269 Před 2 lety +3

      We Love orthodox also,
      But Only Jesus is the Way,
      Blv in his Name!

    • @biniexpose
      @biniexpose Před 2 lety +2

      Mezmur mesmat bichawin ayadinim geta eyesusin ye hiywetish/hiywethi geta adrigesh/adirgehi mekebel enji silezi gizew alrefedem eyesus kirstos yiwedishal /yiwedihal .

  • @surafelhailemariyamofficia6728

    ''አለፍኩብህ'' የምወዳቹ የተወደዳቹ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካቹ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ እልልልልልል 🙏🥰🎸🙌🎻🎤🎹💎🎺✨👏🎼🤗❤🙌🎄🎄💎💎🙏🙏🙏

    • @dawitassefa3136
      @dawitassefa3136 Před 3 lety +2

      Sure yihe le elilta ayhonim hahaha demo ante bicha asmelik

    • @iamchristanchristan8384
      @iamchristanchristan8384 Před 3 lety +2

      ene germ yemilegn yante lehulum mezmur comment madreg nw sure ante zm beleh aresresen

    • @misrakberehanu6449
      @misrakberehanu6449 Před 3 lety +2

      Amen Amen tebarku

    • @ደሴ
      @ደሴ Před 3 lety

      ሰለም

    • @mele647
      @mele647 Před 3 lety +2

      በውስጥህ ጥሩ ነገር እንዳለ ግልጽ ነው ። ነገር ግን ለመታየትና ተቀባይነት ለማግኘት እየጣርክ እንደሆነ ይሰማኛል ። በአገልግሎትህ ዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔርን ለማክበርና ሰዎችን ለመጥቀም ከፈለግክ እንደነ ፓ/ር እንዳለ፣ ሊሊ፣ ዳንኤል አምደሚካኤል፣ አውታሩና ወዘተ ለመቀጠል ከፈለግክ ከሰዎች ታይታ ይልቅ ለጓዳህ ትልቅ ቦታ እንድትሰጥና ሌላውን ለጌታ እንድተው እመክርሃለውው ። ትምህርታቸው ነገረ ስራቸው ሁሉ ከምድር ከማይወጣላቸው ሥም ካላቸው አገልጋዮችና ትምህርቶቻቸውም ብትርቅ መልካም ነው ። ለሰዎች ታይታ ትልቅ ቦታ በመስጠትና መንፈሳዊ በሚመስሉ በምድራዊ ትምህርት ተባከለው ዛሬ ብዙ ትልቅ የጌታ ጸጋ ተገልጦባቸው የነበረባቸው ዘማሪዎች ዝማሬያቸው ባዶ እየሆነባቸው ነው ።

  • @user-ip8ro5ln9x
    @user-ip8ro5ln9x Před 3 lety +15

    የጴንጤ ምርጦች ናቹ በውስጣቹ ሰላምና ፍቅር የበዛላቹ የቅናት መንፈስ ያላጠቃቹ !!

  • @betelhemkassa5198
    @betelhemkassa5198 Před 3 lety +14

    2020ያን ያለፍንብህ እየሱስ ተመስገን፡ የነገውንም አንተ ታውቃለህ!!
    አንተ በ 2021 ከፊታችን ቅደም!
    ብርታት ጉልበቴ የሱስ አንተ ነህ
    አይጥልም ብሎ ልቤ ያመነህ
    .
    .
    ከላይ እስክታች ይታወቀኛል
    ስትሆን ብርታቴ
    ሀይልን ልቀበል እጄን ዘርግቼ
    አይፍርም ፊቴ

  • @hulubegetaabinet
    @hulubegetaabinet Před 3 lety +61

    እኔ እንኳን ብረሳ ያስታውሰኛል እየጎተጎተኝ አመስግን እያለኝ .......wow ተባርከናል

    • @user-uv4fd7lt6c
      @user-uv4fd7lt6c Před 3 lety

      አለፍኩብህ ማለፊያዬ
      ድልድይ ሆነህ መሻገሪያዬ
      ስንቱን ወጥመድ ሰበርክና
      አበቃኸኝ ለምስጋና
      ለምስጋና-3
      ለዝማሬ3
      እኔ እንኳን ብረሳ ሚያስታውሰኝ አለ
      እየጎተጎተ አመስግን ርያለ
      አመስግን እያለ አመስግን እያለ(Bishop Dawit)
      በነፍሴ ዝዬ ስደክም
      የሆንከኝ ብርታትና አቅም
      በሚቃወሙኝ ፊት እንድፀና
      አፌን እንድከፍት በምድጋና
      ብርታት ጉልበቴ ኢየሱስ አንተ ነህ
      አይጥልም ብሎ ልቤ ያመነህ ልቤ ያመነህ
      አባ አባ አባ አባ ልልህ
      ውስጤ ፈልጎ ልፀልይ ወደ አንተ ድካም ሲይዘኝ እየጎተተ
      ከላይ እስከታች ይታወቀኛል ስትሆን ብርታቴ
      ሃይልን ልቀበል እጄን ዘርግቼ አያፍርም ፌቴ
      አያፍርም ፊቴ-2
      ድክም ይለኝና የውስጤን ለመግለጥ ባጣ ቋንቋ
      ልቤን ስትደግፈው በአንተ እፅናናለው ስትመጣ
      ከዚያማ እንዳልደከምኩ ሆኜ በረታለው
      ከዚያማ የአፌ መክፈቻ ተመስገን ነው
      አሁንም ይኸው በዜማ እላለው ብርታት ጉልበቴ
      የማበርታትህ ሃይልህ ሲነካኝ ገብቶ እስከ አጥንቴ-2
      በዚህ ዓለም ኑሮ በጏዳ ነገር ሃሳብ ተይዤ
      ክፍቱን ቀዳዳ ስጥር ለመድፈን ብውል ተክዤ
      ምን ቢበረታ ከጥግ ቢደርስ ገፍቶ ድካሜ
      ከማታ አያልፍም ከእኔ ሲወሰድ ስትሆን አቅሜ
      ስትሆን አቅሜ ( እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ)

  • @eyobetana129
    @eyobetana129 Před měsícem +1

    በነፍሴ ዝዬ ስደክም
    የሆንከኝ ብርታትና አቅም
    በሚቃወሙኝ ፊት እንድፀና
    አፌን እንድከፍት በምስጋና
    ብርታት ጉልበቴ ኢየሱስ አንተ ነህ
    አይጥልም ብሎ ልቤ ያመነህ❤❤❤

  • @rebkarebka9326
    @rebkarebka9326 Před 3 lety +63

    ከላይ እስከታች ይታወቀኛል ስትሆን ብርታቴ ሀይልን ልቀበል እጄን ዘርግቼ አያፍርም ፊቴ Weyne yene cher Geta 😭😭😇 😇😇

    • @tafachbekel6934
      @tafachbekel6934 Před 3 lety

      እኔ የክርስቶስ ደብዳቤ ነኝ ፣ በውሰጤ ያለውን መልዕክት ለመካፈል ወደ ቻናሌ ይምጡ በየዕለቱ የእግዚአብሔር ሀይል ይለማመዱ

    • @ደሴ
      @ደሴ Před 3 lety

      ሀይ

    • @user-uv4fd7lt6c
      @user-uv4fd7lt6c Před 3 lety +1

      አለፍኩብህ ማለፊያዬ
      ድልድይ ሆነህ መሻገሪያዬ
      ስንቱን ወጥመድ ሰበርክና
      አበቃኸኝ ለምስጋና
      ለምስጋና-3
      ለዝማሬ3
      እኔ እንኳን ብረሳ ሚያስታውሰኝ አለ
      እየጎተጎተ አመስግን ርያለ
      አመስግን እያለ አመስግን እያለ(Bishop Dawit)
      በነፍሴ ዝዬ ስደክም
      የሆንከኝ ብርታትና አቅም
      በሚቃወሙኝ ፊት እንድፀና
      አፌን እንድከፍት በምድጋና
      ብርታት ጉልበቴ ኢየሱስ አንተ ነህ
      አይጥልም ብሎ ልቤ ያመነህ ልቤ ያመነህ
      አባ አባ አባ አባ ልልህ
      ውስጤ ፈልጎ ልፀልይ ወደ አንተ ድካም ሲይዘኝ እየጎተተ
      ከላይ እስከታች ይታወቀኛል ስትሆን ብርታቴ
      ሃይልን ልቀበል እጄን ዘርግቼ አያፍርም ፌቴ
      አያፍርም ፊቴ-2
      ድክም ይለኝና የውስጤን ለመግለጥ ባጣ ቋንቋ
      ልቤን ስትደግፈው በአንተ እፅናናለው ስትመጣ
      ከዚያማ እንዳልደከምኩ ሆኜ በረታለው
      ከዚያማ የአፌ መክፈቻ ተመስገን ነው
      አሁንም ይኸው በዜማ እላለው ብርታት ጉልበቴ
      የማበርታትህ ሃይልህ ሲነካኝ ገብቶ እስከ አጥንቴ-2
      በዚህ ዓለም ኑሮ በጏዳ ነገር ሃሳብ ተይዤ
      ክፍቱን ቀዳዳ ስጥር ለመድፈን ብውል ተክዤ
      ምን ቢበረታ ከጥግ ቢደርስ ገፍቶ ድካሜ
      ከማታ አያልፍም ከእኔ ሲወሰድ ስትሆን አቅሜ
      ስትሆን አቅሜ ( እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ)

    • @serguteashu3649
      @serguteashu3649 Před 3 lety

      @@user-uv4fd7lt6c y nn bbbbnnnnnnmmmmm

  • @ashenafinuguse6671
    @ashenafinuguse6671 Před 3 lety +38

    "አያፈርም ፊቴ "
    የአፌ መክፈቻ ተመስገን ነው
    ተባረኩ እናንተ የጌታ ውድ ሠራዊት

    • @ደሴ
      @ደሴ Před 3 lety

      ሀይ

    • @user-uv4fd7lt6c
      @user-uv4fd7lt6c Před 3 lety

      አለፍኩብህ ማለፊያዬ
      ድልድይ ሆነህ መሻገሪያዬ
      ስንቱን ወጥመድ ሰበርክና
      አበቃኸኝ ለምስጋና
      ለምስጋና-3
      ለዝማሬ3
      እኔ እንኳን ብረሳ ሚያስታውሰኝ አለ
      እየጎተጎተ አመስግን ርያለ
      አመስግን እያለ አመስግን እያለ(Bishop Dawit)
      በነፍሴ ዝዬ ስደክም
      የሆንከኝ ብርታትና አቅም
      በሚቃወሙኝ ፊት እንድፀና
      አፌን እንድከፍት በምድጋና
      ብርታት ጉልበቴ ኢየሱስ አንተ ነህ
      አይጥልም ብሎ ልቤ ያመነህ ልቤ ያመነህ
      አባ አባ አባ አባ ልልህ
      ውስጤ ፈልጎ ልፀልይ ወደ አንተ ድካም ሲይዘኝ እየጎተተ
      ከላይ እስከታች ይታወቀኛል ስትሆን ብርታቴ
      ሃይልን ልቀበል እጄን ዘርግቼ አያፍርም ፌቴ
      አያፍርም ፊቴ-2
      ድክም ይለኝና የውስጤን ለመግለጥ ባጣ ቋንቋ
      ልቤን ስትደግፈው በአንተ እፅናናለው ስትመጣ
      ከዚያማ እንዳልደከምኩ ሆኜ በረታለው
      ከዚያማ የአፌ መክፈቻ ተመስገን ነው
      አሁንም ይኸው በዜማ እላለው ብርታት ጉልበቴ
      የማበርታትህ ሃይልህ ሲነካኝ ገብቶ እስከ አጥንቴ-2
      በዚህ ዓለም ኑሮ በጏዳ ነገር ሃሳብ ተይዤ
      ክፍቱን ቀዳዳ ስጥር ለመድፈን ብውል ተክዤ
      ምን ቢበረታ ከጥግ ቢደርስ ገፍቶ ድካሜ
      ከማታ አያልፍም ከእኔ ሲወሰድ ስትሆን አቅሜ
      ስትሆን አቅሜ ( እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ)

  • @dagmawittilahun6135
    @dagmawittilahun6135 Před 3 lety +43

    ብርታት ጉልበቴ ኢየሱስ አንተ ነህ
    አይጥልም ብሎ ልቤ አመነህ 🎶🎵
    God bless you all! Will be singing this going into the new year 2021😊

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Před 9 měsíci +2

    አሜሜሜሜሜሜሜን አሜሜሜሜን እግዚአብሔር ኃይላችን ብርታተችን ጉልበታችን እሳይይይይይ ጌታ ፊት ሆኖ ያፍራ የለም አያፍርም ፊቴ ታበረኩ

  • @adisalem5375
    @adisalem5375 Před 3 lety +41

    የእናተ ዝማሬ ሁልጊዜ ነፍስ የሚያድስ ከጌታ ጋር የሚያገናኝ ነው ተባረኩልኝ

    • @musicsong3704
      @musicsong3704 Před 3 lety

      Kidusan bezi mezmure tebareku czcams.com/video/GHKdzNUOKTc/video.html

  • @SouthwestFootballFederation
    @SouthwestFootballFederation Před měsícem +1

    አመስግኜ ልነሳ ነበር መዝሙሩን ስሰማ ግን በመንፈስ ጭልጥ አልኩ❤❤❤ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @teddyeristu
    @teddyeristu Před rokem +2

    #አማስግናሎ..ጌታ..ሁይ.. አሜን .ታብረኩ

    • @teddyeristu
      @teddyeristu Před rokem

      ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @alemhailemariam3682
    @alemhailemariam3682 Před 3 lety +16

    በነፍሴ ዝየ ስደክም ብረታት ጉልበቴ ኢየሱስ አንተ ነህ🎤🎤🎤🎤🎧🎧🎧🎧🎧

    • @musicsong3704
      @musicsong3704 Před 3 lety

      Kidusan bezi mezmure tebareku czcams.com/video/GHKdzNUOKTc/video.html

  • @addisuabayeneh6043
    @addisuabayeneh6043 Před 3 lety +22

    ሁሌም ተባርከንባቹሀልና ብድራታቹ በሰማይ ታላቅ ይሁን!! እወዳቹሁለሁ 😘

    • @musicsong3704
      @musicsong3704 Před 3 lety

      Kidusan bezi mezmure tebareku czcams.com/video/GHKdzNUOKTc/video.html

  • @Gpapie
    @Gpapie Před 3 lety +32

    እንዴት ደስ እንደምትሉ ውዶቻችን ::

    • @ደሴ
      @ደሴ Před 3 lety

      ሀይ

    • @MrMotivation_1
      @MrMotivation_1 Před 3 lety

      Please subscribe my Christian CZcams channel
      czcams.com/video/9xz_8JmbuY4/video.html

  • @user-om4rj9cc1z
    @user-om4rj9cc1z Před 3 lety +13

    ብርታት ጉልበቴ የሱስ አንተዉ ነሕ አይጥልም ብሎ ልቤ ያመነ🙏

    • @user-uv4fd7lt6c
      @user-uv4fd7lt6c Před 3 lety

      አለፍኩብህ ማለፊያዬ
      ድልድይ ሆነህ መሻገሪያዬ
      ስንቱን ወጥመድ ሰበርክና
      አበቃኸኝ ለምስጋና
      ለምስጋና-3
      ለዝማሬ3
      እኔ እንኳን ብረሳ ሚያስታውሰኝ አለ
      እየጎተጎተ አመስግን ርያለ
      አመስግን እያለ አመስግን እያለ(Bishop Dawit)
      በነፍሴ ዝዬ ስደክም
      የሆንከኝ ብርታትና አቅም
      በሚቃወሙኝ ፊት እንድፀና
      አፌን እንድከፍት በምድጋና
      ብርታት ጉልበቴ ኢየሱስ አንተ ነህ
      አይጥልም ብሎ ልቤ ያመነህ ልቤ ያመነህ
      አባ አባ አባ አባ ልልህ
      ውስጤ ፈልጎ ልፀልይ ወደ አንተ ድካም ሲይዘኝ እየጎተተ
      ከላይ እስከታች ይታወቀኛል ስትሆን ብርታቴ
      ሃይልን ልቀበል እጄን ዘርግቼ አያፍርም ፌቴ
      አያፍርም ፊቴ-2
      ድክም ይለኝና የውስጤን ለመግለጥ ባጣ ቋንቋ
      ልቤን ስትደግፈው በአንተ እፅናናለው ስትመጣ
      ከዚያማ እንዳልደከምኩ ሆኜ በረታለው
      ከዚያማ የአፌ መክፈቻ ተመስገን ነው
      አሁንም ይኸው በዜማ እላለው ብርታት ጉልበቴ
      የማበርታትህ ሃይልህ ሲነካኝ ገብቶ እስከ አጥንቴ-2
      በዚህ ዓለም ኑሮ በጏዳ ነገር ሃሳብ ተይዤ
      ክፍቱን ቀዳዳ ስጥር ለመድፈን ብውል ተክዤ
      ምን ቢበረታ ከጥግ ቢደርስ ገፍቶ ድካሜ
      ከማታ አያልፍም ከእኔ ሲወሰድ ስትሆን አቅሜ
      ስትሆን አቅሜ ( እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ)

  • @asnakechabera6939
    @asnakechabera6939 Před 2 lety +5

    የኔ ውዶች ወንድሞቼ ቅባታችሁ ብዝት ይበል ይጨምር ይሄን ዝማሬ መስማት ከጀመርኩ ማቆም ያቅተኛል በእንባ ነው ማዳምጠው በመንፈስ እነካለሁ እባረካለሁ ወንድምቼ እድሜአችሁ ይርዘም ተባረኩ ዘራችሁ ይባረክ የጠላቶቻችሁን ደጅ ይውረስ!!!!❤❤❤!!!!

  • @toleradaba2459
    @toleradaba2459 Před 3 lety +2

    Psalm 124:1-8 : 1 If it had not been the Lord who was on our side, now may Israel say; 2 If it had not been the Lord who was on our side, when men rose up against us: 3 Then they had swallowed us up quick, when their wrath was kindled against us: 4 Then the waters had overwhelmed us, the stream had gone over our soul: 5 Then the proud waters had gone over our soul.
    6 Blessed be the Lord, who hath not given us as a prey to their teeth. 7 Our soul is escaped as a bird out of the snare of the fowlers: the snare is broken, and we are escaped. 8 Our help is in the name of the Lord, who made heaven and earth.

  • @fantaneshsamuel9762
    @fantaneshsamuel9762 Před 3 lety +7

    ከላይ ስከታች ይታወቀኛል ስትሆን ጉልበቴ አሜንንንንንንንንንንንንንን ሀሌሉያእልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤አሜን እበረታለሁ እየሱሴ አንተን ሳይ

    • @musicsong3704
      @musicsong3704 Před 3 lety

      Kidusan bezi mezmure tebareku czcams.com/video/GHKdzNUOKTc/video.html

  • @beruktawitteffera1460
    @beruktawitteffera1460 Před 3 lety +7

    ከላይ እስከታች ይታወቀኛል ስትሆን ብርታቴ ሀይልን ልቀበል እጄን ዘርግቼ አያፍርም ፊቴ💓💓👏👏
    Amen Amen ,

    • @musicsong3704
      @musicsong3704 Před 3 lety

      Kidusan bezi mezmure tebareku czcams.com/video/GHKdzNUOKTc/video.html

  • @mamasweet7047
    @mamasweet7047 Před 3 lety +9

    ፓአስተር ዳዊት እና ፓአሰተር ተከስተ የበፊት መዝሙር አስታወስኩት እደገና ሳያችህ የአባቴ ልጆች አሁንም ዘመናችህ ይባርክ ጌታ ይመስገን ይመስገን

  • @brhane5114
    @brhane5114 Před 3 lety +2

    ተባርኩ የአባቴ ቡሩካን

  • @ethiopbelete3469
    @ethiopbelete3469 Před 3 lety +5

    አያፍርም ፊቴ 🙏🙏🙏

  • @user-qr1fv4kd6b
    @user-qr1fv4kd6b Před 3 lety

    ፓስተር እዳለ አንተ ብሩክ ነህ የዘመኑ ዠዋዠዌ ያላገኚክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልክ

    • @musicsong3704
      @musicsong3704 Před 3 lety

      Kidusan bezi mezmure tebareku czcams.com/video/GHKdzNUOKTc/video.html

  • @almazshiferaw576
    @almazshiferaw576 Před 2 měsíci

    "አያፍርም ፊቴ" ሃሌ ሉያ!!!!!!!!!!!!!!!!! ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በጌታ የተወደዳችሁ ያባቴ ብሩካን!!!!

  • @mikarttube9241
    @mikarttube9241 Před rokem +1

    ዘመን የሚያሻግር መልዕክት

  • @voiceofhabesha8799
    @voiceofhabesha8799 Před 2 lety +2

    ተባረኩ ያባቴ ብሩካን

  • @SbksBala
    @SbksBala Před měsícem +1

    ባለውለታችን ኢየሱስ ስሜ ይክበር የአባቴ ልጆች የዘመናችሁ ቁጥር ይባረክ

  • @shokoweyni1631
    @shokoweyni1631 Před rokem +1

    ብርታት ጉልበቴ የሱስ አንተነህ❤❤❤❤❤

  • @fitsumkebede3756
    @fitsumkebede3756 Před 3 lety +2

    Ayasafirenim Geta yabate birukan twbarekulign

  • @hiwotina26
    @hiwotina26 Před 3 lety +2

    ብርታት ጉልበቴ ኢየሱስ አንተ ነህ
    አይጥልም ብሎ ልቤ አመነህ
    "አያፈርም ፊቴ "
    የአፌ መክፈቻ ተመስገን ነው
    ከላይ እስከታች ይታወቀኛል ስትሆን ብርታቴ
    ሀይልን ልቀበል እጄን ዘርግቼ አያፍርም ፊቴ
    God bless you all!

  • @betyrobel8105
    @betyrobel8105 Před 3 lety +8

    ብሩካኖች ፀጋው ይብዛላችሁ ተባረኩ

  • @zortihomemade5143
    @zortihomemade5143 Před 2 lety +1

    ጌታ ኢየሱሰ ይባርካቹሁ አሜን አሜን ተባርኩ

  • @metitolesa8050
    @metitolesa8050 Před 3 lety +2

    እየሱስ ብርታት'ጉልበት'በሚቃወሙኝ ፊት ፀንቼ እንድቆም አቅም የሆንከኝ ኢየሱስ አባቴ !!!አይፍርም ፊቴ!! ወንድሞቼ ተባረኩልኝ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @musicsong3704
      @musicsong3704 Před 3 lety

      Kidusan bezi mezmure tebareku czcams.com/video/GHKdzNUOKTc/video.html

  • @TebebeKassa-lp2zz
    @TebebeKassa-lp2zz Před rokem +2

    የአባቴ ብሩካኖች ደስ የሚል ነፍስን የሚያድስ

  • @haregyoutube
    @haregyoutube Před 2 lety +1

    አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hababoomargaa6377
    @hababoomargaa6377 Před 2 lety +1

    Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Tebarakilig 🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 Před 2 lety +1

    አሜንአሜንአሜንኢዬሱሰጌታናዉ

  • @yeshberhane3031
    @yeshberhane3031 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tesfihunde7398
    @tesfihunde7398 Před 3 lety +5

    የአባብዬ ዉድ ልጆች ተባረኩልኝ።

  • @abyssiniabizuneh3498
    @abyssiniabizuneh3498 Před 3 lety +6

    ዘመናችሁ ይለምልም ❤🎸🎺🎵🎶🎼🎻🎹

  • @user-hl8rr6st7v
    @user-hl8rr6st7v Před 3 lety +3

    የምወዳችሁ የአባቴ ብሩካን የምትወዱት የምታገለግሉት ጌታ አብዝቶ ..አብዝቶ ይባርካችሁ በብዙ ተባረኩኝ ተፍስም አልቀረልኝ ድንቅ ዝማሪ..ነው ለምልሙልን በረከቶቻችን♥♥ ጌታ ሆይ ክብሩን ጠቅልለህ ውሰድ ሀሌ ሉያ !!

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 Před 3 lety +8

    አይፍርም ፈተ Ameeen Ameeen Ameeen እግዚአብሄር ይባርካችሁ በጣም ይምውዳችሁ ሦስት የእግዚአብሔር ስዎች D @ E @ T Love you so mach ከልብ ነው ዘመንችሁ ይባርካህ ለበረከት ሁኑ !!

  • @rasmealem9796
    @rasmealem9796 Před 3 lety +1

    Tebareku babezuhu
    አባ አባ አባ አባ ልልህ
    ውስጤ ፈልጎ ልፀልይ ወደ አንተ ድካም ሲይዘኝ እየጎተተ
    ከላይ እስከታች ይታወቀኛል ስትሆን ብርታቴ
    ሃይልን ልቀበል እጄን ዘርግቼ አያፍርም ፌቴ
    አያፍርም ፊቴ-2

  • @azmachkebede518
    @azmachkebede518 Před 3 lety +5

    የምወዳችሁ የጌታ ብሩካን ተባረኩ እወዳችኋለሁ

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah ❤❤❤😭😭😭

  • @zinetadem3781
    @zinetadem3781 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před 3 lety +3

    ብሩካን ናችሁ ውድ የአባቴ ልጆች ስወዳችሁ እኮ ይጨምርባችሁ

    • @jesussaves672
      @jesussaves672 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን ዘመናችሁ ይባረክ

  • @mekdes.ashenafi6457
    @mekdes.ashenafi6457 Před 2 lety +1

    Ameeeeen.Ameeeeeeeen
    Ameeeeeen.Ameeeeeen.
    Geta.yibarkachuuu❤❤❤🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥Semiche.semiche.Alrekahum.geta
    Yibarek.menfes
    Qidus.kibir.le.Ante.yihun.Aba🔥🔥🙏🙏☺️😊😥😥😥😥

  • @berryethiopia6419
    @berryethiopia6419 Před 3 lety +3

    አሜንንን አሜንንን ታብርኩ

  • @bizuneshshomoro8112
    @bizuneshshomoro8112 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን🙏🙌🙌 ከላይ እስከ ታች ይታወቀኛል ስትሆን ብርታት አሜን አሜን
    ተባረኩ የአባቴ ብሩካን👐👐👐

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 Před 2 lety +2

    ተባረኩለኝ ዉድ ወንደሞቼ❤

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 3 lety +5

    አሜን ተባረኩ እሱ ነው እስከ ዛሬ መድረስችን ከዝቦሃለም እሱ አለን ክብር ለጌታችን ይሁን አሜን

  • @Limitless115
    @Limitless115 Před 3 lety +12

    Men I can't stop listening ... lucky to have Jesus in my life!

  • @eyerusalemteka3493
    @eyerusalemteka3493 Před 3 lety +5

    አሜን ሃሌሉያ የምወዳቹሁ የተወደዳቹሁ ናቹሁ ዘመናቹሁ ይባረክ።

  • @fifikebede8410
    @fifikebede8410 Před rokem +2

    የኛ በረከቶች ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @asfawosend
    @asfawosend Před 3 lety +16

    Sure I never ashamed by believing and belonging to jesus.
    Beloved of all the song is absolutely amazing.
    MAY GOD BLESS YOU FOREVER!

  • @rabbonitube9540
    @rabbonitube9540 Před 3 lety +1

    eeeeesssseyy ara dave sitizemir kertow zimibeye sayi rasu ebarekalow lela mezmur chamire siraline

  • @senaalemayew3015
    @senaalemayew3015 Před 3 lety +1

    Alefkubi geta yibaricach Ameen Enate yetewededach

  • @mimitube270
    @mimitube270 Před 3 lety +3

    እንዴት ደስ እንድምትሉ ብሩካን
    ወንድሞች ብህብርት ቢሆኑ መልካም ነው እጅግም ያማር ነው 🙏

  • @mintesinotderesse1343
    @mintesinotderesse1343 Před 3 lety +3

    ስወዳቹ,ጌታ ይባርካቹ

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih Před 3 lety +1

      God bless you all 😊💖🎄🎄🎄

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih Před 3 lety

      Ameeen tabarkuilgn🙏🙏❤💚💛

  • @user-ke9jb2wm7y
    @user-ke9jb2wm7y Před 3 lety +1

    ብርታት ጉልበቴ ኢየሱስ አንተ ነህ
    አይጥልም ብሎ ልቤ አመነ ልቤ አምነህ አሜን ::እናንተን ስለሰጠን ለእግዚአብሔር ክብር ይሁንለት (ተባረኩ )

  • @ermiasbelay9403
    @ermiasbelay9403 Před 3 lety +4

    amen...አያፍርም ፊቴ our bessings love you all

  • @emebetmezgebu4087
    @emebetmezgebu4087 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ተባርኬበታለሁ ጌታ ይባርካችህ ተባረኩ

  • @abrahamabebe3418
    @abrahamabebe3418 Před 3 lety +3

    ኣሜን ኣናፍርም በጌታ

  • @muluwofu5429
    @muluwofu5429 Před rokem +1

    Geta Abezeto yebarkechu adelaye setagelegelu adelaye sezameru mayeta yawedemochin Ebrati yaseyale Getame yekabrela tabereku

  • @meskeremtibebu296
    @meskeremtibebu296 Před 3 lety

    አለፍኩብህ ማለፊያዬ
    ድልድይ ሆነህ መሻገሪያዬ
    ስንቱን ወጥመድ ሰበርክና
    አበቃኸኝ ለምስጋና
    ከላይ እስከ ታች ይታወቀኛል ስትሆን ብርታት አሜን አሜን ስትሆን ጉልበቴ አሜንንንንንንንንንንንንንን ሀሌሉያእልልልልልልልልልልልልልልል አሜን እበረታለሁ እየሱሴ Ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeee ብርታት ጉልበቴ ኢየሱስ አንተ ነህ
    አይጥልም ብሎ ልቤ አመነህ ብርታት'ጉልበት'በሚቃወሙኝ ፊት ፀንቼ እንድቆም አቅም የሆንከኝ ኢየሱስ አባቴ !!!አይፍርም ፊቴ!!አሜንንንንንንንንንንንንንን ሀሌሉያእልልልልልልልልልልልልልልልአሜንንንንንንንንንንንንንን ሀሌሉያእልልልልልልልልልልልልልልልአሜንንንንንንንንንንንንንን ሀሌሉያእልልልልልልልልልልልልልልል ብሩካን ናችሁ

  • @abrihambekele7132
    @abrihambekele7132 Před 3 lety +28

    MAY GOD BLESS YOU BROTHERS ABUNDENTLY.

  • @user-ct2qn1sd4z
    @user-ct2qn1sd4z Před 3 lety +7

    amen amen Woww
    thanks god 🙏 god bless you all❤️❤️❤️

  • @bettylv518
    @bettylv518 Před 7 měsíci

    I listened to this song all through my postpartum. I gave birth alone mid winter..had a lonely recovery though I had many family nearby. He only the almighty is a friend, a family, and all. I passed that time only because he was with me. Praise be to him forever 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 Před 3 lety +4

    እሰይ ጌታሆይ ተመስገን ተባረኩ ወድሞቼ

    • @musicsong3704
      @musicsong3704 Před 3 lety

      Kidusan bezi mezmure tebareku czcams.com/video/GHKdzNUOKTc/video.html

  • @delelegntigest8204
    @delelegntigest8204 Před 3 lety +1

    Selemechin ftsum yehonaw eyesus yeberek

  • @musrathdxb7528
    @musrathdxb7528 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @asnakechabera6939
    @asnakechabera6939 Před 2 lety +1

    ውይ የአባቴ ብሩካኖች ወንድሞቼ ተባረኩ ያከበራችሁት ጌታ ያክብራችሁ እውነት ነው እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም እንደ ንስር በክንፍ ይበራሉ ይሮጣሉ አይደክሙም አምላካችን የታመነና ፃድቅ ነው አሜን ሀሌሉያ!!!!

  • @kalkidangg7395
    @kalkidangg7395 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን 🙏 ተባረኩ

  • @tilahunkassa1251
    @tilahunkassa1251 Před 3 lety +5

    Enduye babizu tabaraki You are real model for Me and I blessed by ur services since long time ago.

  • @dershayeamenenat769
    @dershayeamenenat769 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሰይ እልልልልልልልል ተመስገን በህበረት ስንዘምር ጠላት ቅጥል ይላል ያፍራል ዋውውውው ጌታ ይባረካቹ ፍቅር አንድነትን ይስጠን ስለ ዝማሬው የእግዚሐብሔር ስሙ ይባረክ

  • @natan.getachew58
    @natan.getachew58 Před 3 lety +2

    amen geta yibarakachew wendemoche

  • @yesusisajiraataa5590
    @yesusisajiraataa5590 Před 3 lety +1

    Tebarekulin inwedachuhalen

  • @EndaleDuressa
    @EndaleDuressa Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ መከናወንን ይስጣችሁ። ብሩካን ናችሁ❤❤❤!!

  • @lemlembekele630
    @lemlembekele630 Před 3 lety +2

    ዘመናችሁ ይባረክ!

    • @user-uv4fd7lt6c
      @user-uv4fd7lt6c Před 3 lety

      አለፍኩብህ ማለፊያዬ
      ድልድይ ሆነህ መሻገሪያዬ
      ስንቱን ወጥመድ ሰበርክና
      አበቃኸኝ ለምስጋና
      ለምስጋና-3
      ለዝማሬ3
      እኔ እንኳን ብረሳ ሚያስታውሰኝ አለ
      እየጎተጎተ አመስግን ርያለ
      አመስግን እያለ አመስግን እያለ(Bishop Dawit)
      በነፍሴ ዝዬ ስደክም
      የሆንከኝ ብርታትና አቅም
      በሚቃወሙኝ ፊት እንድፀና
      አፌን እንድከፍት በምድጋና
      ብርታት ጉልበቴ ኢየሱስ አንተ ነህ
      አይጥልም ብሎ ልቤ ያመነህ ልቤ ያመነህ
      አባ አባ አባ አባ ልልህ
      ውስጤ ፈልጎ ልፀልይ ወደ አንተ ድካም ሲይዘኝ እየጎተተ
      ከላይ እስከታች ይታወቀኛል ስትሆን ብርታቴ
      ሃይልን ልቀበል እጄን ዘርግቼ አያፍርም ፌቴ
      አያፍርም ፊቴ-2
      ድክም ይለኝና የውስጤን ለመግለጥ ባጣ ቋንቋ
      ልቤን ስትደግፈው በአንተ እፅናናለው ስትመጣ
      ከዚያማ እንዳልደከምኩ ሆኜ በረታለው
      ከዚያማ የአፌ መክፈቻ ተመስገን ነው
      አሁንም ይኸው በዜማ እላለው ብርታት ጉልበቴ
      የማበርታትህ ሃይልህ ሲነካኝ ገብቶ እስከ አጥንቴ-2
      በዚህ ዓለም ኑሮ በጏዳ ነገር ሃሳብ ተይዤ
      ክፍቱን ቀዳዳ ስጥር ለመድፈን ብውል ተክዤ
      ምን ቢበረታ ከጥግ ቢደርስ ገፍቶ ድካሜ
      ከማታ አያልፍም ከእኔ ሲወሰድ ስትሆን አቅሜ
      ስትሆን አቅሜ ( እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ)

  • @singerjereysija5024
    @singerjereysija5024 Před 2 lety +1

    Dear Endu, may God bless you your service as well as your generation

  • @hannalijalem3906
    @hannalijalem3906 Před 3 lety +1

    We love you z 3 man of God

  • @christianity8007
    @christianity8007 Před 3 lety +1

    Ewnet new brtatachin geta new ena haylin lemekebel fitachin ayafrim beewnet betam dink mezmur new geta abzito yibarkachu betam new miwedachu geta tsegawn yabzalachu zemenachu ke geta ga bedil yilek!!!

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 Před 3 lety +5

    Even I have weakness. In my life I never and will never forget that jesus is my savior

    • @musicsong3704
      @musicsong3704 Před 3 lety

      Kidusan bezi mezmure tebareku czcams.com/video/GHKdzNUOKTc/video.html

  • @tumtuli6711
    @tumtuli6711 Před 2 lety +1

    አሜንአሜንኢየሱሰተባረኩ

  • @elshadaytube4693
    @elshadaytube4693 Před 3 lety

    Mirt ye abate burkanoch tebareku geta zemenachun hiwotachun yibark Liben yemneka mezmur new zemirut adis adis mezmur, geta hayilna birtat yistachu

  • @mitekmary5705
    @mitekmary5705 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን ዘመናችሁ ይባርክ

  • @charlesderibe1606
    @charlesderibe1606 Před 3 lety +4

    zemenachu yibarek!!!

  • @user-uq5gs2nw6u
    @user-uq5gs2nw6u Před 3 lety +1

    አሜን አሜን ዉድ የ አባቴ ቡሩካኖች ዘማናችሁ የለምለም 🌱🌱🌱🌱🎹🎹🎹🎹🎤🎤🎤🎤❤😍💯ቡሩናችሁ ቀር ዘመን የ እግዚአብሔር ቤት ይለቅ

    • @musicsong3704
      @musicsong3704 Před 3 lety +1

      Kidusan bezi mezmure tebareku czcams.com/video/GHKdzNUOKTc/video.html

  • @selamawitjemal8501
    @selamawitjemal8501 Před 3 lety

    አለፍኩብህ እየሱስዬ!!

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 Před 3 lety

    Yene Geta Iyesus sintun wotmed alefkubih....Ahunim bizu wotmedoch bebetasebe wusti aluna lela redat yelegnimna irdagn...Balebetenina lijochen anten indiyawuku libachewun kifetilign..Ameen!!

  • @liliteshome3542
    @liliteshome3542 Před 3 lety +10

    PASTORS + SINGERS =BLESSING ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 Před 6 měsíci

    Amen You are Blessed You look so Awesome Pastor Endale Woldegiorgis & Bishop Dawit Molalign & Singer Tekeste Getnet I love u both God bless u both May God bless u More & More in the name of Jesus Christ both by the power both I love this song አለፍኩብህ Alefikubihi & Tebarakecho Zemenicho Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabareke Egzaibher Zamanachu Yetabareka Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabareke

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Před 3 lety

    Who love to listing every day reptedly

  • @qawsedqawsed6147
    @qawsedqawsed6147 Před 2 lety +1

    Ye geta sawu tebareku