ምንም | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Pastor Endale W/Giorgis June 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • Welcome to my official CZcams channel please don’t forget to share and subscribe
    #pastorendalewoldegiorgis #ethiopiangospelsong #ethiopianprotestantmezmur
  • Hudba

Komentáře • 667

  • @pastorendalewoldegiorgismi8191

    ውድ እህቴ እና ወንድሜ አምላካችን እንዲህ ነው...
    "በመከራ ቀን መሸሸጊያዬ የማይለየኝ በክፉ ቀኔ
    በጎ በጎ ቀን ከእኔ ጋር ሆኖ ጥሎኝ የማይሄድ ስወድቅ አይቶ
    ከፍታ ቢሆን ደሞ ዝቅታ መለወጥ ማያውቅ ነው የእኔ ጌታ
    እርሱ ብቻ ነው የልቤ እምነት ሳምነው ታመነ የብቻዬ እለት
    👉በምታልፉበት መከራ ውስጥ ሁሉ ከእናንተ ጋር ነውና በርቱ እጃችሁም አይላላ ድል የኛ ነው🙏🏾🙏🏾

  • @surafelhailemariyamofficia6728

    እንዱዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ነፍሴን በዝማሬው መንፈስ አረሰረስካት ተባረክልክ ተባረክልኝ ተባረክልኝ...💎🎸🪈🎻🪕🎹🎺🎤🙏🏽🪗🪘🪈🎻💎💎💎💎

    • @Godisgood820
      @Godisgood820 Před 12 dny +4

      Sura, I always see your kinds words under Comment of Singers how blessed you’re . God bless you abundantly brother.

    • @lidiayabrham3917
      @lidiayabrham3917 Před 8 dny

      I love this son❤

  • @biruktesfaye1323
    @biruktesfaye1323 Před 15 dny +181

    ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሄር መልካም ደሞ የሚያስጨንቀን ወደሀሳቡ እንድንደርስለት እንጂ እረስቶን ወይም ጨካኝ ሆኖ አይደልም እላለሁ ደግሜ እግዚአብሄር መልካም ነው ለ ነብሳቹ ንገራት

    • @veronicamakveronica6301
      @veronicamakveronica6301 Před 15 dny +13

      Gena mezemurun lesema sekefte yhen comment anbebkut geta betam new yetenageregne wendeme biruk tebarki 😊

    • @EyaAbebe.
      @EyaAbebe. Před 14 dny +2

      አሜን ለእኔም😢❤

    • @biruktesfaye1323
      @biruktesfaye1323 Před 14 dny

      @@veronicamakveronica6301 እውነት ነው እያለፍኩት ያለሁት ነገር ይሄ ነው ባልልም ከመክበዱ ይልቅ እሱን እያወኩበት እየወደድኩትደግሞ በብብዙ ማንም ሊያስተምረኝ የማይችለውን እያስተማረኝ ነው እግዚአብሄር ቅርብ ነው ደግሞ ብብዚ ጸጋ ይብዛልሽ

    • @martialex-bs2uj
      @martialex-bs2uj Před 14 dny +2

      Bless you!

    • @YaredGashe
      @YaredGashe Před 14 dny

      ወንድሜ ተባረክ❤

  • @muleshiferaw8854
    @muleshiferaw8854 Před 15 dny +77

    በዚህ መዝሙር ተስፋ መቁረጥን ሀዘንን አስረስቶ ፀልይ ፀልይ ያስብላል ሰላምን ይሰጣል በቃ ዝም ቦዬ ተባረክ ልበልህ ቤትህ,ሰላምህ, ትዳርህ ይባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SamuelMengistu-n3n
    @SamuelMengistu-n3n Před 15 dny +61

    “እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።”
    - ናሆም 1፥7

  • @firehiwotfikirewolde4311
    @firehiwotfikirewolde4311 Před 14 dny +52

    ይሄን መዝሙር ልክ እንደሰማው እንቦ ቀደመኝ ምክናቱም ጌታውን በጣም እሚወደው አባቴ በጦም ታማል ለምን እያልኩ ነበር ግን ለካ ምንም ይሁን እግዚአብሔር ግን መልካም ነው 🙏🙏🙏

    • @alemunida3855
      @alemunida3855 Před 11 dny +4

      Ayzosh Ehete yegn geta yetamemen aydel yemoten meyasenesa amelake new

    • @Corinthians-fb6fr
      @Corinthians-fb6fr Před 10 dny +2

      ምንም ይሁን ....እየሱስ ፍቅር ነዉ::❤

    • @SAMS-vm2qw
      @SAMS-vm2qw Před 10 dny +2

      እግ/ር መልካም ነው።
      Prayers to your father🙏

    • @tigistkebede6606
      @tigistkebede6606 Před 7 dny

      AMEN ​@@Corinthians-fb6fr

    • @kidestmita2372
      @kidestmita2372 Před 2 dny +1

      Awo ewenetesen nw enem betam kefetoge nebere gen yene mezmure sesema enba kedemege

  • @BetsgawKebede
    @BetsgawKebede Před 15 dny +83

    በዚህ መዝሙር በብዙ ተስፋመቁረጥ ውስጥ ያሉ የ እግዚአብሔርን መልካነት እንደገና ይካፈላሉ

  • @tesfaabate6630
    @tesfaabate6630 Před 15 dny +22

    ፓስተር እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ ክብሩን ይውሰድ በረከታችን ነህ አንተንና ቤተሰብህን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ❤።

  • @SamuelReba
    @SamuelReba Před 15 dny +25

    ይሄ መዝሙር ተስፋ መቁረጥን ሀዘንን አስረስቶ ፀልይ ፀልይ ያስብላል...በዚህ መዝሙር በብዙ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ያሉ የ እግዚአብሔርን መልካምነት እንደገና ይካፈላሉ...ምንም ይሁን ምንም እግዝአብሔር ግን ነው መልካም 🙌
    “እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።”
    ናሆም 1፥7

  • @MamaUaq-fc1vs
    @MamaUaq-fc1vs Před 15 dny +14

    ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ግን ነው መልካም አዎ ዛሬ ሳይጣን በአንድ እራስ ብቻ 5 አማት ሙሉ እግዚአብሔርን የምትጠብቅ ለምንድነው እርሱን ሁሌም እንዴ አድስ የምትፈልግው ለምንድነው እያለኝ በለው ሰዓት ላይ መልስ አገኛው 😭😭😭😭 ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይበራክ እንዱዬ 😢😢❤

  • @bereketabebe4187
    @bereketabebe4187 Před 15 dny +15

    “እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።”
    ናሆም 1፥7
    "ምንም ይሁን ምንም
    እግዚአብሔር ግን ነው መልካም
    እግዚአብሔር ግን ነው መልካም"
    Amen God bless you Endale, Families and Ministries
    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ashemanall
    @ashemanall Před 15 dny +10

    ቢገባንም ባይገባንም እግዚአብሔር መልካም ነው።❤❤❤

  • @AbatuMathew
    @AbatuMathew Před 15 dny +19

    በምንም አይናት ድካም ውስጥ ቢሆን እንዃን እግዝአብሔር ለእኔ መልካም ነው አሜን እንዱዬ ዘመንህ በልምለሜ ይለቅ እንወድሃለን❤💝🙏

  • @sileshigetachew9457
    @sileshigetachew9457 Před 15 dny +17

    ነገሮችን አስርስቶ የአምላክን መልካምነት የሚያጎላ መዝሙር ጌታ ይባርክ ፀጋህ ይብዛ ያንተ የሆነ ሁሉ በናዝሪቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተባረኩ ናቸው
    ሁላችሁም ፀጋቹ ይብዛላቹ

  • @KidistTesfaye-sf2px
    @KidistTesfaye-sf2px Před 15 dny +6

    እግ/ር በህይወታችን ውስጥ ያለህ ውድ እና ቆንጆ ነገራችን ነህ ነገሮች ምን ቢከብዱንም ካንተ የተሻለ ነገር ፈፅሞ የለንም ካላንተ መተንፈስ እስካንችል አንዴ በፍቅርህ ለራስህ ብቻ አበላሽተኸናል ባንተ በልጅህ በኩል የተጠራን ህዝብህ እንወድሃለን 😭💞💞

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Před 14 dny +7

    አሜሜን ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ነው መልካም በሁኔትዎች የማይቀያር ሁሉ ጊዜ ረዳቴ የኔ ኢየሱስ መልካም የኔ ወደጅ እሱ ብቻ መልካም ❤❤❤❤ኢየሱስ አንተ መልካም ነህ

  • @Misganagizaw-bw1wp
    @Misganagizaw-bw1wp Před 15 dny +12

    አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር መልካም ነው በምንም አይነት ሁኔታ እምነትን የሚያጸና መዝሙር ነው እንዱዬ የተባረክህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እኔም ማጉረምረሜን ትቼ እንዳመሰግንና እምነቴን እንዳጠነክር ነው ያደረገኝ ፈተና ቢኖርም ከፈተናው ጋር መውጫን ያዘጋጃል❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌✝️

  • @tameratengda3437
    @tameratengda3437 Před 15 dny +12

    ፓ.ዘ. እግዚአብሔር አንተ ዉስጥ ስላለዉ ስላስቀመጣዉ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን መዝሙሮችህን (መልክቶችን ) ስሰማ ነብሴ ትፅናናለች እግዚአብሔር ይጨምርል ❤❤ በጣም እወድሃለሁ ❤❤

  • @nisirtube7951
    @nisirtube7951 Před 14 dny +6

    እነሆ ነፍሴ የአምላኳን ድምጽ በደንብ ስለሚታዉቀዉ፤ ይህ የእርሱ ድምጽ ነዉና በረታች ተስፋዋም ታደሰ።
    እረኛዋን የት ነህ እያለች ወደደችዉ ተከተለችዉ።
    Thank you 🙏

  • @amuasefa8939
    @amuasefa8939 Před 15 dny +13

    እዉነት ነዉ እኔ አይቸዋለሁ መልካምነቱን በህይወቴ

  • @kidistwana4039
    @kidistwana4039 Před 15 dny +7

    ኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ስለሰጠህው ስጦታ ስምህ ይባረክ
    እንዱዬ ጌታ ብርክክክክ ያርግህ በረከታችን ነህ❤❤

  • @singerdemekehaileofficial5876

    በአመተት በዘመናት በመጌኛት በመጠት በከፊተም ቢሆን በዝቅተ ሁለም ፍቅሩ የማይቀንስ ሁለም መልከም ሁለም አስተዋሼ እርሱ ብቻ ነው::እንድዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይበረክ ተባረክ ክርስቶስ የልብን አሰብ ለልብህ ይግለጥልህ ። የሰው ፊት ጠቁሮብኝ አውቀለው መልካምናትም ወደ ክፈናት ግን እስከ ዛሬ ያልተለወጠብኝ ጌታ ብቻ ነው። ስሙ ይባረክ ::
    እንዱዬ በረካታችን ነህ ብዘልን በጣም እንወድሃለን::

  • @lemlemshemsu5195
    @lemlemshemsu5195 Před 15 dny +11

    ምንም ይሁን ምንም
    እግዚአብሔር ግን ነው መልካም አሜን አሜን አሜን
    ሀሌሉያ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ሰው በጌታ ላይ ያለውን መታመን በምንም ሁኔታ ውስጥ እንኳ ቢሆን ተስፋውን እንዳይጥል የሚያደርግ መዝሙር ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @astertibebe7426
    @astertibebe7426 Před 14 dny +7

    ሀሌሉያ ጠላት ይስማ ምንም ይሁን ምንም አግዚአብሔር መልካም ነው አልልልልል,,,,,,,,,,,,

  • @user-ez8sg7er6v
    @user-ez8sg7er6v Před 15 dny +13

    ምንም ይሁን ምንም እግዝአብሔር ግን ነው መልካም 🙌 በብዙ ተባረኩ

  • @gospelsingeramanuelmugoroo3403

    ዘማሪ /ፓ/ር እንዳለ በአንተ ውስጥ እግዝአብሔር ሰለስቀማጣው ፀጋ አግዝአብሔር አምላኬን አማስግነለሁ በአንተ በኩል በምድረችን በእትዮጵያ ስላ መጣልን የአምልኮ መንፈስ እግዝአብሔር ይማስገን አሜን ምንም ይሁን እግዝአብሔር ግን ነው መልካም አሜን ተበረክ ብሩክ ነህ እግዝ/ር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ❤ ❤

  • @EjigayehuGemechu-cz8if
    @EjigayehuGemechu-cz8if Před 12 dny +2

    ምንም ይሁን ምንም
    እግዚአብሔር ነው መልካም🙏🙏🙏

  • @kirufandembel5066
    @kirufandembel5066 Před 15 dny +7

    “እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።”
    - ናሆም 1፥7❤የመዝሙር ምንጭ ነህ ፖስተር ። የሚነካ ትርጉም ያለው መዝሙር ።
    እግዚአብሔር መልካም ነዉ ❤❤። አሜን 🎉🎉

  • @BekaErimu
    @BekaErimu Před 15 dny +4

    Minm yihun minm eg/r gin melkam amen amen yene asherayee abtti endu ❣️❣️

  • @TeshaleTeka
    @TeshaleTeka Před 15 dny +1

    ተባረኩልን ልብን የሚያረሰርስ ዝማሬ

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 Před 15 dny +5

    እግዚአብሔር በእናንተ ዉስጥ ስለ አስቀመጠው ፀጋ ስሙ ይባረክ እኛን ልጆቹን እያፅናናበት ነው በፀጋዉ ጌታ ሆይ ክብር ለስምህ ይሁን!

  • @kalebtamrat1597
    @kalebtamrat1597 Před 15 dny +5

    በቃ ዜማ አንዲ በቀላሉ ይፈስልሃል አደል you are such blessing🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @messelegebrewold3809
    @messelegebrewold3809 Před 14 dny +2

    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሀ ❤

  • @Mirahtu
    @Mirahtu Před 15 dny +6

    እንዱዬ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን🙏ተባረክ በብዙ🙌♥️we Love you so much🥺♥️

  • @jeryzewdu7904
    @jeryzewdu7904 Před 15 dny +7

    አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው። እንዱዬ በረከታችን ነህ እንወድሀለን

  • @ethiopiaabrish7782
    @ethiopiaabrish7782 Před 15 dny +3

    በዘመናት መካከል ምንም ይሁን ምንም
    ከነድካማችን የተቀበለን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይበረክ !!!
    ፓስተር ዘማሪ እንዳለ & ቤተሰቦችህን እንዲሁም አብራችሁ የእግዚአብሔርን መልካምነት ለማወጅ በፊቱ የቆማችሁ ሁሉ እግዚአብሔር በ እጥፍ ፀጋ ይባርካችሁ ።

  • @yaredbasra
    @yaredbasra Před 15 dny +8

    እግዚአብሔር መልካም ነው።

  • @bezuasrate481
    @bezuasrate481 Před 7 dny +2

    ምንም ይሁን ምንም አግዚአብሔር gin ነው መልካም ❤❤❤❤❤❤አሜነው ❤❤❤❤❤

  • @samiyo685
    @samiyo685 Před 15 dny +4

    ምን አይነት መንፈስ ነው ያለበት ይሄ ሰው ግን ለመዘመር ነው የተፈጠረው ጌታ ይባረክ ስላንተ እንዳለ ብሩክ

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 Před 15 dny +3

    Amen You are Blessed You look so Awesome both Pastor Singer Endale Woldegiorgis & Zekarias Tadesse I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ምንም Minimi | ፓስተር እንዳለ ወ\ጊዮርጊስ \ Pastor Endale W\Giorgis June 2024 Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @Mirahtu
    @Mirahtu Před 15 dny +8

    አሜን እግዚአብሔር ነው መልካም🙌🥺

  • @gloriousb3195
    @gloriousb3195 Před 15 dny +3

    ሁኔታዎች ተረስተሃል ይሉኛል።እግዚአብሔር ግን ነው መልካም።መፅናኛዬ❤❤

  • @Danity918
    @Danity918 Před 13 dny +1

    ✅ፓ/ር እንዱዬ👉 የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ዝማሬ በአንተ በኩል እየፈለቀ በብዙ ተባርከናል ። አሁንም ይብዛልህ !!!🖐❤

  • @TinsaeTesfaye-uq4bl
    @TinsaeTesfaye-uq4bl Před 15 dny +7

    አዎ እግዚአብሔር መልካም ሁሌ ለኛ!!❤️❤️❤️❤️

  • @birhanetesfaye2464
    @birhanetesfaye2464 Před 15 dny +6

    አሜንንንንንንንን ፀጋው በእጥፍ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul Před 15 dny +6

    I love u!! ♥♥♥
    አንተ የትውልድ አባት ዘመንህ ይባረክ!!

  • @MisiganaAyele
    @MisiganaAyele Před 15 dny +6

    እንዱየ ተበረክ ሁሌም በረካተችን ነህ

  • @user-vo2gn3rd5i
    @user-vo2gn3rd5i Před 15 dny +2

    Amen Amen Amen Amen tebareki 🙏

  • @tesfahunwoldeyesus8490
    @tesfahunwoldeyesus8490 Před 15 dny +3

    ምንም ቢሆን እግዚአብሔር መልካም ነው። ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @demekebirhanu8343
    @demekebirhanu8343 Před 15 dny +5

    እንዱ ተባረክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @DiboraWolde-mx7oi
    @DiboraWolde-mx7oi Před 12 dny +4

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ እስከ ፍፃሜህ ድረስ ህልውናው አይለይክ
    በጣም በተጨነኩበት ጊዜ ነው የሰማሁት ጌታ ልቤን ደገፈኝ ስሙ ለዘላለም ይባረክ🙏❤

  • @joon-g7z
    @joon-g7z Před 15 dny +4

    አሜን አሜን እዱየ ተባረክልኝ ባንተ ውሰጥ ሰላለወ ፀጋ ገታ ክበሩን ይወሰደ

  • @BirukTamiru-j4k
    @BirukTamiru-j4k Před 15 dny +5

    - - - ምንም ይሁን ምንም
    እግዚአብሔር ግን ነው መልካም !!! የክርስቶስ መሆን መታደል ነው።

  • @teketeltadesse9784
    @teketeltadesse9784 Před 15 dny +3

    እንዱዬ ተባረክ በእንተ ምክንያት በሆሳዕና ከተማ ውስጥ መጸሐፍ ቅዱስ ይዞ መገኘት ክብር ሆኖአል

  • @raheldereje0259
    @raheldereje0259 Před 14 dny +1

    Menem yehun igzihabiher gn melkam nw 🙌🙌🙌🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Psalm_lyrics
    @Psalm_lyrics Před 14 dny +4

    I'm watching this graceful🙏 song one week before my grade 12(entrance) exam. I've been preparing for it but I still think like I don't know anything😓. but ምንም ቢሆን I put my trust in god. thanks pastor Endale.00:44

  • @FitsumDessalegn-ko6nj
    @FitsumDessalegn-ko6nj Před 13 dny +1

    እንዱዬ ዬኔ ወንድም ነፍሴን በዝማሬዎችህ ሁሌ እንዳረሰረስክልኝ ነዉ፤ እግዚአብሔር አምላካችንን ስላንተ እናመሰግናለን። ተባረክ! 🙏

  • @ababotube11
    @ababotube11 Před 14 dny +1

    Mesmat makom alchalkum...igziyabher tenkol yelelebet inde sew yemayasmesil...melkaminetu fistum yehone...mehonun tereichalehu..betam testnanichalehu....pastor ante inquachin neh tebarekilin❤

  • @ZDTOJESUSE-nd1zm
    @ZDTOJESUSE-nd1zm Před 15 dny +7

    Amen...እግዝአብሔር መልካም ነው...

  • @BekiJohn-hn4fg
    @BekiJohn-hn4fg Před 3 dny +1

    እጅግ የተባረክኸው ወንድማችን ፓስተር ዘማሪ እንዱዬ እንዲሁም ሌሎች የተወደዳችሁ ወንድሞች ጌታ ኢየሱስ በዚህ ዘመን ለቤተክርስቲያን የሰጣችሁ ውድ ስጦታዎችን ናችሁ ። በኢየሱስ ስም ዘመናችሁ ይባረክ ።።።።።።።

  • @mishamoanbessie
    @mishamoanbessie Před 15 dny +4

    ፓስተርዬ በእዉነት ዘመንህ ይባረክ በአንተ በኩል የምያፅናናንን የጌታን መንፋስ ሁሌሜ እባርካለሁ።

  • @meazagech949
    @meazagech949 Před 15 dny +3

    Amen እግዚአብሔር ነዉ መልካም።🙌🏽 ልቤ ፅኑ ነዉ አላፍርበትም ስለዉ መልካም ነው

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 Před 15 dny +4

    አሜን ጌታ መልካምነዉ🔥🔥🥰በረከትነ እንዱአችን

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před 15 dny +5

    Amen Amen Amen 👏👏👏
    GOD bless you and your family pastor ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seid1189
    @seid1189 Před 15 dny +3

    አንተ በረከታችን ነህ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ::

  • @abebealemayehu8206
    @abebealemayehu8206 Před 15 dny +1

    Pastor Tebarekilign Edmek yirzem!!!

  • @Aschalewbeyene-zl4hq
    @Aschalewbeyene-zl4hq Před 15 dny +3

    አሜን በ መከራ ቀን ማሻሸግያቺን ስሙ ካፍ ካፍ ይባል እንዱ አግዚአብሔር ይባረክ ዘማንህ ይላምልም ❤🙏

  • @Me-rc1qi
    @Me-rc1qi Před 15 dny +5

    እንዱዬ ተባረክ አንተ በረከታችን ነህ ❤❤❤ ምንም ይሁን ምን ሁል ጊዜ እግዚአብሔር ነው መልካም።

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Před 15 dny +5

    ማንም ያሁን ማንም አግዚአበሔረ ነዉ ማልካም ታብራክ አንዱዬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kayobabufufa2094
    @kayobabufufa2094 Před 15 dny +2

    God bless you! " Maalis ta'u maal Waaqayyo garuu gaariidha!"

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 Před 15 dny +1

    Amen minim yihun minim egziabiher gin new melkam tebareku yetewededachu kezemeru ayiker endih new enji yemzimut kana yalew mibarik mezmur new🙏❤

  • @bettymark3
    @bettymark3 Před 15 dny +4

    እውነት ነው ምንም ይሁን እግዚአብሔር ብቻውን ነው መልካም ተባረክኝ እንዱ🙏ይብዛልህ አሁንም

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 Před 15 dny +2

    🧡 ዘማሪው መጋቢ እንዱዬ! አዝማችህን ደስ ታሰኝ ዘንድ የዘመትህ ሁነኛ የኢየሱስ ወታደር ነህ! በነገር ሁሉ ራስህን ገዝተህ ለብዙዎች በረከት የሆንኸ_ የእግዚአብሔር ባሪያ_ ቤተሰብህን አንተንም ጌታ በሕይወት ይጠብቅ!

  • @mahadermahader3503
    @mahadermahader3503 Před 11 dny +1

    አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንን ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ግን ነው መልካም አሜንንንን ፓስተር ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ለትውልድ ሁሉ መጽናኛ ያድርግህ ብዛ❤❤❤

  • @Tcm2ttww7hy
    @Tcm2ttww7hy Před 14 dny +2

    የመልካም ነገሮቺ ሁሉ መገኛ የሆነ ቅኔ መልካም ቸር አምላካችንና አባታችን የእግዚአብሔር ልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይመስገን
    እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ በብዙ ፀጋ አንተንና ቤትህን እየባረከ ይባርክህ በጣም የምወድህ ታላቅ ወንድሜ ፓስተር እንዳለ 🙌🙏❤

  • @BetiMa-h3s
    @BetiMa-h3s Před 8 dny +1

    ፓስተርዬ ዘመንክ ይባረክ የተባረኩበት መዝሙር

  • @praiseyo3454
    @praiseyo3454 Před 13 dny +1

    ነፍሴ ብላ...ብላ በዛለች ሰዓት ምንም ነገር ብዬ ብዬ በታከተኝ ሰዓት አይኖቼ በእንባ ብዛት በዛሉ ሰዓት አምላኬ በዚህ ዝማሬ እንደገና ነፍሴን በተስፋው ቃል ነፍሴን እንደገና አንሰራራት #እንዱሻ ተባረክ ባንተ ያለውን ፀጋ እቀበላለው አከብራለሁ Bless You all በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ የአምላኬ ፀጋ ይብዛላቹ ለጥፋትም ለክፋትም አትገኙ በደሙ ተሸፈኑ 🫶🏻🥹

  • @demissiedaniel
    @demissiedaniel Před 13 dny

    ፓስተር ተባረክ በዚህ መዝሙር በጥልቅ የእግዚያብሄርን መልካምነትን እናያለንና ተባረክ

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Před 14 dny +2

    አሜንንን፣አሜንን፣አሜንን፣ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ብቻ መልካም ነው አንተ ብቻ ለተመነ አባቴቴቴ ኡኡኡኡፍፍፍፍ፣ተባረክ እንዱዬ የኔ አባት ፀጋ ይጨምራልህ ❤❤✊✊✊🤲👏🤲✊🤚🤚

  • @NetsanetTumago
    @NetsanetTumago Před 15 dny +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባረኩልኝ ቅዱሳን

  • @dagimtami
    @dagimtami Před 15 dny +5

    ምንም ይሁን እግ/ር መልካም ነው አመንንንንንንንንን

  • @Dimat-k7p
    @Dimat-k7p Před 8 dny +1

    ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ግን ነው መልካም 🙏🙏🙏ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @SuraBirhanu-ow1jn
    @SuraBirhanu-ow1jn Před 15 dny +2

    #Wendime Induyyeeeko❤ yesemaiyu abbaate abzito babarakatu yibariki ilalw,bizu qalat ayitekimim,iwodialw❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DeguTube-qz9qp
    @DeguTube-qz9qp Před 15 dny +3

    Enduye ewedalehu geta eyesus yibarikih

  • @woiynshettekile3401
    @woiynshettekile3401 Před 15 dny +5

    አሜን 😭😭እግዚአብሔር መልካም

  • @zerihunsankuroofficial3822

    አሜንንንንንንንን ዛሬ ነፍሴ እጅግ በጣም ተጽናንታ ነው የዋለችው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፓስተር ዘመንህ ይለምልም መቼም ሚንጭህ አይድረቅ የዘመኔ መልእክተኛ ነህ በጣም ነው ምወድህ !!!!!

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Před 15 dny +3

    Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing and beautiful! God bless you all!

  • @MaleEli
    @MaleEli Před 15 dny +3

    Mnm yehunii mnm egzhr nw melkm .....
    God bless you endu.....

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Před 15 dny +3

    በብዙ ተባረኩ ወንድሞች እህቶች❤ እስከ ሙዚቃ መሳሪያው በመንፈስ ቅድስ የተቃኝ ተሰምቶ የማይጠገብ ተባረኩ

  • @user-fx4gg7mc7l
    @user-fx4gg7mc7l Před 6 dny +1

    አሜን አሜን ለሚወዱት እንደ ሐሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ... ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @user-rx3jp4uu1h
    @user-rx3jp4uu1h Před 15 dny +2

    የተወደድ የምድራችን የቤተክርስቲያን በረከት ፓስተር ዘማሪ እንድሻዬ ምን እላለሁኝ ትባረክ ከማለት ውጭ እኔ ቤተሰቤንና ጓደኞቼ ያውቃሉ እንዱና ዮሀንስ ግርማ ልዩዎቼ ናቹ ተባረክልኝ እንዳዬ❤❤❤❤

  • @binisadeba7176
    @binisadeba7176 Před 15 dny +3

    እንዱዬ ተባረክ ድንቅ መዝሙር ይዘህልን ነው የመጣኸው ዘመንህ ይለምልም።

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Před 15 dny +3

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ነው መልካም❤❤❤❤❤❤❤እንዳለ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 Před 15 dny +2

    Amen . Egziabher Melkam New!!!

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 Před 15 dny +3

    ዛሬ በጠላት ላይ የምስቅበት ዝማሬ ጌታ ጨመረልኝ አግዚአብሔር ግን መልካም

  • @Feben353
    @Feben353 Před 15 dny +2

    አሜንንን አሜንንን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻a🙏🏻🙏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻አሜንንን እግዚአብሔር ግን መልካም ንህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🤔🤔🤔🤔🤔😊😊😊😊😊😊🙇🏻🙇🏻🙇🏻🙇🏻📖📖📖📖✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅📖📖ተባረኩ 🥰🥰🥰🥰🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾

  • @BezawitFantu-ld1hn
    @BezawitFantu-ld1hn Před 15 dny +4

    AMEN GOD IS GOOD ALL THE TIME.
    Our Blessings💞

  • @wubebekela8996
    @wubebekela8996 Před 15 dny +4

    ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ግን መላካም ነው አሜን ጌታ ይባርካችሁ ♥️♥️

  • @zelalem338
    @zelalem338 Před 15 dny +3

    እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።
    -ትንቢተ ናሆም 1 : 7

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 Před 15 dny +3

    ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ግን ነው መልካም አሜን ተባረክ