አሜሪካ ድሃ ኢትዮጵያ ሀብታም | ቢኒያም ጊጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
    ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
    በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
    በዚህ በሀያ ሁለተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከቢኒያም ጊጋር ጋር ጥልቅ ውይይት አድርጏል::በቆይታቸውም ስለ ኑሮ በአሜሪካ ስለትዳር፣ ስለ ፊልም ,ስለቢዝነስ እና ስለተለያዩ ጉዳዮች ተጫውተዋል::
    ቢኒያም ጊጋር በኢትዮጵያ ስኬታማ ቢዝነሶች አሉት::በአሜሪካም ፊልምን ተምሯል::
    ሙሉውን አይታችሁ ተማሩብት::

Komentáře • 216

  • @ruthmulugetaruta7429
    @ruthmulugetaruta7429 Před 7 měsíci +43

    በጣም ጥሩ የሆነ ቆይታ ኢትዮጵያ እንዲህም አይነት አስተዋይ ወጣት አላት

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 Před 7 měsíci +23

    ማናዘዋል እሸቱ በጣም የሚገርም ስው ነው ያቀረብከው ይህ ስው ኢትዮጵያ ፊልም እንድስቱሪ የሚያሳድግ ስው ነው ማናዛዋል የምታቀርባቸው ስዋች በእጠቃላይ ምርጦች ናቸው እንተም ምርጥ ጎበዝ ስው ነህ በርታ በጣም እድናቂህ ነኝ❤😅

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Před 7 měsíci +1

      ግን የሆሊይ ላንድ ተብሎ መንደር ይመስረትለት ደግሞ ሁሉም ነገሮችን አዲስ አበባ አይሁን ሀገር እያደገች ስለሆነ በእኩል ደረጃ በየሁሉም ከተሞች መሆን አለበት።።።

    • @Buzu-hn4pu
      @Buzu-hn4pu Před 2 měsíci

      ለማድረግ ?ሑሑሑሩሓሓሑሮሡሓ ሙሞቁሙቆቂቆኃኂሣቆሢሣሪቃሢ ሢሣሪቂቂሡሓሙሑሙሑሙሙሑሑሑሑሑሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሢሣሪቂቂሡሓሙሑሙሑሙሙሑሑሑሑሑሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሢሢሢሢሢሢሢ ሣቢባሢሚሢሢሢሢሢሢሢሢባሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሢሢሣሣሣሣሣሣሣሣሢሢሣሣሣሢሣሣሣሣሣሣሢሣሣሣሣሣሣሢሚሢሢሢሣቢባሢሚሢሢሢሢሢሢሢሢባሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሢሢሣሣሣሣሣሣሣሣሢሢሣሣሣሢሣሣሣሣሣሣሢሣሣሣሣሣሣሢሚሢሢሢሢሢሢሣሣሢሢሢሢሢሢሢሢሢሢሢ ቤቱ ባለፉት ቤቱ በኋላ ቤቱ ባለፉት ባለፉት በኋላ ቤቱ ብለዋል ሣሢሣሣሣሢሢሢሚሢሢሢ ብለዋል ቦርድ ቢሮ ቤቱ ቦርድ በኋላ ብለዋል ቡና ቤቱ ብለዋል ብለዋል ብለዋል ቦርድ ሣይሆን ቦርድ ባለፉት ቡና ቦርድ

  • @Jud965
    @Jud965 Před 4 měsíci +2

    I love him so much his energy ,the way he talk bza lay kidus gebrealn yegeletsebet mnged omg he so sweet tx maneee good job

  • @biniyammulugeta636
    @biniyammulugeta636 Před 7 měsíci +26

    this is the best podcast i've ever listened
    🤯 what a lovely podcast!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Amanuelhw7
    @Amanuelhw7 Před 7 měsíci +11

    Wow Ethiopia needs this guyyy 🙏🏽

    • @k.s213
      @k.s213 Před 7 měsíci

      Relax brother, pick a hoby.

  • @Bewnetmitu
    @Bewnetmitu Před 7 měsíci +7

    Wow ምን አይነት ስጦታ የሆነ እይታ ነው i love it 👍👍

  • @lidolido3071
    @lidolido3071 Před 7 měsíci +4

    ሰላም ነው በእውነት በጣም ጥሩ የሆነ ቆይታ ነበረ እንዲህም አይነት ኢትዮጵያ አስተዋይ ልጅ ያብዛልን 💚💚💛💛❤❤

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 7 měsíci +2

    ቢኒየ በሳል ሰዉ ፊልሙንም በጉጉት እጠብቀዋለን ዋዉ በጣም ደስ እሚል ልጂ እዉቀቱ እይታዉ አዝናኝነቱ መረዳቱ ብቻ ሁለነገርህ ይመቻል አሏህ ይጠብቅህ ህልምህን ያሳካልህ ማንያዘዋል አመሰግናለሁ እንደዚያ ያለ ድንቅ ልጂ ስላቀረብክልን።

  • @bethlehemmasresha5205
    @bethlehemmasresha5205 Před 7 měsíci +1

    በጣም ጀግና ልጅ ነህ የቁሉቢዉ ገብርኤል አባታችን ይጠብቅህ መልካሙን ሁሉ ሃሳብህን ያሳካልህ 🙏

  • @eliasibrahim5631
    @eliasibrahim5631 Před 7 měsíci +4

    ማኔ አፍ የሚያሲዝ አገኘህ ብሮ ❤

  • @user-ex9wo9gf3d
    @user-ex9wo9gf3d Před 7 měsíci +3

    ድምፅ and knowledge ልዩ ነው appreciate fam

  • @etHeadlineNews
    @etHeadlineNews Před 2 měsíci

    I have seen it twice... It was incredible. Thankyou Biniyam.

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Před 7 měsíci +3

    ማኔ እኮን ደህና መጣአ ልጁ ድምፁ ጥቁረቱ ዋኡ ታሪኩ አስተማሪ ነው 🙏

  • @lidolido3071
    @lidolido3071 Před 7 měsíci +1

    እሚገርም አይዲያ ነው ያለህ የተለየ ስጦታ ነው❤❤❤❤❤

  • @AncientEthiopia1279
    @AncientEthiopia1279 Před měsícem

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @EthanielSamson
    @EthanielSamson Před 7 měsíci +7

    What a wise man 😮❤ and a wonderful interview!! all he said about America is fact! I wish everyone tell the truth as hi dose

  • @tigistmerin
    @tigistmerin Před 7 měsíci +8

    ሳይሰለቸኝ ባላለቅ እያልኩ ያደመጥኩት ውይይት እድሜአችሁን ያርዝመው: ኢትዮጵያውያን መሆን ያለብን ምቀኝነቱና ዘረኝነቱን ከደማችን አውጥተን እንደዚህ ወጣት ለመሆን እንጣር ❤

  • @jerryjerusalem843
    @jerryjerusalem843 Před 3 měsíci +1

    በናትህ ድጋሚ አቅርበው እሚገርም ሰዉ ነዉ😍

  • @tsionberhanu3950
    @tsionberhanu3950 Před 4 měsíci +1

    I loveee this guy

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c Před 7 měsíci +3

    ❤wow❤ god blessing you both❤ we need more like him❤ Ethiopia ❤

  • @FekadeabTsegaye-eb7oy
    @FekadeabTsegaye-eb7oy Před 7 měsíci +1

    በጣም አስፈላጊ እና ጠቃሚ ሰው ☝️

  • @Namrudsperspective
    @Namrudsperspective Před 7 měsíci +7

    When I started the podcasts, I was like 2:00:00 nooo. But now look at me finishing the whole video without skipping 😅😅

  • @aliyamohammedebirahim3031
    @aliyamohammedebirahim3031 Před 7 měsíci

    ይህ ሰው ድንቅ ነው ቢሰማ ቢሰማ አይጠገብም wow

  • @bersabehyemane5972
    @bersabehyemane5972 Před 7 měsíci +3

    OH MA GOD ❤ LOVE HIM
    I REALLY REALLY APPRECIATE HIM
    BIG RESPECT FOR YOU BRO
    MANEWA LOVE YOU ❤❤❤🎉

  • @amaniedwards-qr8cp
    @amaniedwards-qr8cp Před 6 měsíci

    Mani you are the best thing Ethiopia could ever have ! Same to Dawit dreams !
    God bless you guys

  • @wakenegalana7037
    @wakenegalana7037 Před 7 měsíci +2

    Eshetu amxalen

  • @Befkertesfalem
    @Befkertesfalem Před 4 měsíci

    Wowwwwww nic I like this guy

  • @user-hu4iz7qk5c
    @user-hu4iz7qk5c Před 4 měsíci +1

    ከዚህ ልጅ ጋር ብሠራ ብዬ ተመኘሁ!!!በጣም ጎበዝ ነው ወደፊት መሬት ላይ ወርዶ እደም ናየው

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 7 měsíci +1

    Wow እሚገርም ወጣት ነው ማኔ እናመሰግናለን

  • @Mihiret2241
    @Mihiret2241 Před 7 měsíci +4

    ማኔ በጣም ተመስጬ እየሰማሁ አንተ ስትስቅ የሰማሁት ሁሉ ይጠፋል ተው ድምፅህን ቀንስ ስትስቅ😂😂😂 ምርጥ እንግዳ ነበር እናመሰግናለን 🎉🙏❤ድምጽ ደሞ😮😘👌

  • @genetzuzu7477
    @genetzuzu7477 Před 7 měsíci

    በጣም ገራሚ ወጣት ነህ ማኔ አመሰግናለሁ ምርጥ ሰው ነህ ያቀረብከው

  • @GhDh-wi2wp
    @GhDh-wi2wp Před 7 měsíci +2

    ተጀምሮ እስኪያልቅ ተመስጨ ነው የሰማሁት ሚገርም አስተሳሰብ አለህ በርታ

  • @gechteshager810
    @gechteshager810 Před 4 měsíci

    gigar old friend .bravo

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 Před 6 měsíci

    በጣም በጣም ነው የተደመምኩበት❤❤🙏🙏ሁለቴ ነው የሰማሁት ቃለ ምልልሱን ለሶሰተኛ ቀጠሮ ይዣለሁ😂ማኔ እናመሰግናለን ወንድምዬ❤️❤️🙏🙏

  • @shalomty5334
    @shalomty5334 Před 7 měsíci +1

    God damn such an awesome narrator, the whole interview felt like just minutes

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt Před 7 měsíci +1

    ዋወ የሚገርም ወጣት ነወ ይበል

  • @messaygebremariam6285
    @messaygebremariam6285 Před 7 měsíci +2

    The guest with high maturity....wow edime yistih

    • @michaelsmith-xz9mv
      @michaelsmith-xz9mv Před 7 měsíci

      amenkawe balhone eysksawe eko nw yehne uber driver nw cause eneme american nw yamenorawe ena ezi yalwe life endmiyawerawe aydelame 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @michaelmengistu8098
    @michaelmengistu8098 Před 7 měsíci +2

    Wow gegar 1:30 vegas so proud of you what a knowledge what a confidence you killed it podcast. I know you are so good telling story!

  • @tigistmerin
    @tigistmerin Před 7 měsíci +1

    ይልመድባችሁ በጥም አይምሮን ያነቃል:: ደጋግማችሁ ስሙት ተከታታዮች

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 Před 3 měsíci

    ወይኔ ዛሬ😂 መነገራችን ላይ ገራሚ ብቃት ገራሚ እዉቀት❤🙏

  • @amsalezewdu6601
    @amsalezewdu6601 Před 2 měsíci

    ዋው ደሚገርም ልጅ

  • @hananmussa3420
    @hananmussa3420 Před 7 měsíci +1

    It's so amazing esu esafw eskeript lay besatef mn Yakel endemseraw

  • @elnatube23
    @elnatube23 Před 7 měsíci +2

    This dude! 👐 he's the real one fr!!

  • @Mayame0737
    @Mayame0737 Před 6 měsíci

    What a genius person. I’m going to listen again. 🙏🙏

  • @ZebiderKetsela
    @ZebiderKetsela Před 7 měsíci +1

    የሚገርም ነዉ

  • @ABVIEW665
    @ABVIEW665 Před 6 měsíci

    ዋው ወርቅ የሆነ ልጅ ነው የጋበዝከው👌👌🙏🙏

  • @aynalemzewge4990
    @aynalemzewge4990 Před 7 měsíci +1

    ማናዝዋል አመስግንኃለው በዚህ ልጅ ኢንተርቭህ ክሎኪኔንሚስአርጋለው በጣ አስተማሪእና በጣም በጨዋ ደንብ የሚወራልጅ ነው እስፓሻሊ አምሪካ ገባ ወጣእያለ የሚያወራት ንገር ብዙ እዚህ ያሉ ልጆቻችንንእንዲነቁ ሊያረግ ይችላል በርቱ!!!

  • @kaffedofaaka6525
    @kaffedofaaka6525 Před 7 měsíci +4

    እንኳን በደህና መጣህ፣ እየጠበኩ ነበር

  • @natan7997
    @natan7997 Před 7 měsíci

    ዋው ነው ይችላል ።

  • @SamEndale
    @SamEndale Před 7 měsíci

    This guy is amazing, have no words ❤❤❤

  • @MrRespect-dg3my
    @MrRespect-dg3my Před 7 měsíci +1

    ጎበዝ 🤞

  • @yaredbezu6861
    @yaredbezu6861 Před 2 měsíci

    Ayi man yazewal jeles gn arif wuse nech

  • @GililaAyele
    @GililaAyele Před 6 měsíci

    Mareyamen ewnatun new

  • @Teshaleteshale-qy5xm
    @Teshaleteshale-qy5xm Před 7 měsíci +1

    mane jegnaw yemtakerbachew sewoch betam lib❤ yemineka tarik alachew lk endaneta i like you bro

  • @SMS-NewvisionAppointment
    @SMS-NewvisionAppointment Před 7 měsíci

    Wow wow 👍👍👍👍 we need more people like you .

  • @Yemuu109
    @Yemuu109 Před 6 měsíci +1

    "Transportation business" in fancy way "driver"😂😂😂😂 That part got me. Overall, I reallyenjoyed. .

  • @FekaduLema
    @FekaduLema Před 6 měsíci

    በጣም ምችት ብሎኛል የሚገርም ልጅ ነው

  • @67YT848
    @67YT848 Před 7 měsíci

    hasabochu, his point of views , demtsu aweraru his manner of speech besmam 1gna bertalin abate....thankyou gays

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před 6 měsíci

    በጣም🎉🎉🎉🎉🎉አመሠግናለሁ

  • @etspiritual
    @etspiritual Před 7 měsíci +36

    በቀጣይ እሼን ክፍል ሁለት Please

    • @liyoutube9963
      @liyoutube9963 Před 7 měsíci

      Not shetu its going to better to bring us someone new with a good life experience and idea eshetu already use his chance

  • @kidistbalcha1104
    @kidistbalcha1104 Před 6 měsíci

    Wow bexam temesechaa yesemawet engedak new demstuu mesachee new

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 Před 7 měsíci +1

    ላታስተውለው ትችላለህ ግን እግዚአብሔር ሁል ጊዜ የዲያብሎስን እቅድ በህይወትህ ላይ ይከለክላል።

  • @HanaKidus-cy3nq
    @HanaKidus-cy3nq Před 6 měsíci

    የንስር ኣይን ነህ ቢኑ የዘር ዘር ይውጣልህ ኡፈይ ገና ከጅምሩ ሳልጨርሰው ነፍሴን አራስከው ስለ እናት ሀገር ኢትዮጵያዊ እንዲህ ሲነገር ነፍሴ ልምልም ትላለችና ሰላምህ ብዝት ይበል ኣቦ 💐🕯😘😍💪👏👏👏👏👏👏👍🙏

  • @user-qs6xw3su7b
    @user-qs6xw3su7b Před 6 měsíci

    Wow በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ንመስግናለን❤❤❤

  • @selamitig6387
    @selamitig6387 Před 7 měsíci

    በጣም ትልቅ ሐሳብ ነው እኛ በልጅነታችን በፊልም የተጫነብን ነገር አሁንም በፊልም ማስተካከል እንችላለን በአጫጭር ፊልም ፀደይ ካልዲስ ሞክራለች በጣም ቢሰራበት ትውልድ ያንፃል

  • @tflaafk
    @tflaafk Před 7 měsíci +3

    Please mane work on thumbnail & title bini deserve 1m view he is so genius 👏👏👏👏

  • @yarredlegesse902
    @yarredlegesse902 Před 7 měsíci

    ተመችቶኛል ብር በርታ አሪፍ ትምህርት

  • @AT-rg4el
    @AT-rg4el Před 7 měsíci +1

    This man have good idea. I wann see you shining in the near future.

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 Před 7 měsíci +1

    What amazing interview I’m very proud of you bro I wanted to seen you more & progress I believe in you 👏👏👏

  • @mahletbelay-ty6xm
    @mahletbelay-ty6xm Před 5 měsíci

    Gigarr❤

  • @user-gc7fv9nm8u
    @user-gc7fv9nm8u Před 7 měsíci

    Woww bgeta segrm kefl 2 yesraln❤❤❤

  • @mesartalemu8516
    @mesartalemu8516 Před 7 měsíci

    ዋውውውው 😍😍😍😍😍👌👌

  • @smreteshetu7321
    @smreteshetu7321 Před 7 měsíci +1

    He is so cool

  • @The1KOKIE
    @The1KOKIE Před 7 měsíci

    ገና አይቸ አልጨረስኩትም ግን ጊጋር ይችላል the best storyteller ብልህ አይበዛብህም ስንቶቹ አሉ እንጅ ያልሆኑትን ሆነው ደምችንን የሚያንተከትኩ

  • @mrwamrwa9518
    @mrwamrwa9518 Před 7 měsíci

    ማኔ ጀግናዉ ስወድህኮ ❤

  • @SpeakLife1
    @SpeakLife1 Před 7 měsíci

    woooww this guy have amazing knowledge on spiritual world

  • @Michael41414
    @Michael41414 Před 6 měsíci

    ...hilm nw man... destinationesj heaven kehone it's just a dream...

  • @nurmulat1195
    @nurmulat1195 Před 6 měsíci

    What a guest to have !!! Damn he a Gen-Z

  • @nunukebdebaba5126
    @nunukebdebaba5126 Před 7 měsíci

    ማኔ ምርጥ ወጣት ነው ያቀረብከው አመሰግናለው

  • @gashawmengste118
    @gashawmengste118 Před 7 měsíci

    Wow ymer nigegiro yigrmale ewekte siydlhe ende nawe❤❤

  • @user-to1ho2jn3p
    @user-to1ho2jn3p Před 6 měsíci

    Thanks keep de good work .. mane & bini...

  • @kidist145
    @kidist145 Před 7 měsíci

    Wow 💪

  • @user-fg5il9vm7q
    @user-fg5il9vm7q Před 7 měsíci +1

    አንቺ ያራዳ ልጅ ፀዴ ሰው ነሽ ያሳካልሽ

  • @sarauae2998
    @sarauae2998 Před 7 měsíci

    ዋውውውው

  • @amdetsionbehailu8089
    @amdetsionbehailu8089 Před 4 měsíci +1

    I know am late for these video but wahat a video damnnn bro.
    I can't wait these gay performance

  • @meronhaileyesus1501
    @meronhaileyesus1501 Před 7 měsíci

    ያበደ ነው ፡፡

  • @adentekle8338
    @adentekle8338 Před 7 měsíci

    Level ⬆️ 🆙

  • @lulu9788
    @lulu9788 Před 7 měsíci

    አንደኛ በጣም ተመስጬ ነው የደመጥኳቹ እናመሰግናለን🙏

  • @habtemariamkefale4840
    @habtemariamkefale4840 Před 7 měsíci +1

    በጣም ምርጡ ፖድካስት ነው
    ማኔ ከቻልክ አቤል ብርሀኑን አቅርብልን 🙏🙏🙏

  • @eyobg3626
    @eyobg3626 Před 6 měsíci

    አረ ፖድካስት ይመችክ ማኔ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-np4ok9sw8l
    @user-np4ok9sw8l Před 7 měsíci

    The was he explain is amazing 👍👍

  • @linak9189
    @linak9189 Před 7 měsíci

    በጌታ የማይሰለች ልጅ

  • @SelamawitSelam-gw1lv
    @SelamawitSelam-gw1lv Před 6 měsíci

    ዋው ገራሚ ሰው ነው❤

  • @AT-rg4el
    @AT-rg4el Před 7 měsíci +2

    ዳግማዊ ቴዎድሮስ ዛሬ ልደታቸው ነው። የኮሶ ሻጭ ልጅ ግን አይደሉም። በአንድም በሌላም ሀገርን አንድ ያደረጉ ንጉስ ናቸው።

  • @elsuvlog2083
    @elsuvlog2083 Před 7 měsíci

    ሳይሰለቸኝ ነው ያዳመጥኩት እውነት ንግግርክ ደስ ይላል ምልከታክም ጭምር ማናዘወዋል እንዳለው የሆነ ሴሚናር ተዘጋጅቶ የፊልም ፍላጎት እና ትንሽ እውቀት ያለንን በተሻለ ትምህርት ተደግፈን ብንወጣ ጥሩ ነዉ ብዬ አስባለው ፡፡ ሃሳቦችክን ሁሉ ግን እግዚአብሄር ያሳካልክ

  • @eyoboli9440
    @eyoboli9440 Před 7 měsíci +1

    This IS 🔥Podcast

  • @alexabera8546
    @alexabera8546 Před 6 měsíci

    ጊጋር keep up !

  • @mikyaswendsen
    @mikyaswendsen Před 7 měsíci

    Wow we need this guy

  • @user-tn7xz3im3p
    @user-tn7xz3im3p Před 7 měsíci

    Wowo

  • @gashawmengste118
    @gashawmengste118 Před 7 měsíci

    Germe sawe nawe ❤❤