25 አመት በወይኒ ቤት/ዉብሸት ቢተዉ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
    ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    For more information
    Ethiopian +251978808055
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288
    #christiantube #encounter #Ethiopian
    #Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow ​ @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial

    @officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
    @christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
    #ኢትዮጵያ

Komentáře • 518

  • @mitikuhaile4400
    @mitikuhaile4400 Před rokem +61

    ዉብዬ ዛሬን በድንገት ባይህም ከአንተ ጋር ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ዞን አንድ ኢየሱስን በፀሎት ያመለክንበትን ጊዜ መቼም አልረሳዉም፡፡ በተለይ ለጌታ ቃል ያለህን ረሃብ ሳላደንቅልህ ማለፍ አልችልም፡፡ ማንም ሰዉ በእድሜዉ ያላወቀዉን ነገር በማንበብ ማወቅ እንደሚችል ከአንተ ነዉ የተረዳሁት፡፡ ተባረክልኝ!!!!!!!!!!

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem +1

      Mitiku the nurse??

    • @maranata1484
      @maranata1484 Před 9 měsíci +6

      @@wbitew። ስለ እስረኞች ያለኝ አመለካከት በእውነት በዚህ ምስክርነት ተቀየረ። ትልቅ ሀዘኔታ እና ርህራሄ ገባ 😭😭 ስለነሱ መጸለይ ሄጄም ባላቃቸውም መጠየቅ እንዳለብኝ ገባኝ ከዛሬ ጀምሬ ይህን አደርጋለው ወንጌልንም መመስከር ጭምር። ደግሞ አንተ በእስር ቤት ላሉት ተስፋ ላጡት ህያው ምስክር ነህ አሁንም እግዚአብሔር ለነሱ ሁሉ መፍትሄ ያርግህ።

    • @habtewayne8190
      @habtewayne8190 Před 3 měsíci +1

      እኔንም ጌታ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ነው ያገኘኝ

  • @MeseretWalelign-ru6uk
    @MeseretWalelign-ru6uk Před rokem +37

    "ሬት ሬት ያለው ህይወት ሲቀምሱት ጣፈጠ፧
    ያንተ እጅ ላይ ሲገባ ሁሉ ነገር ተለወጠ ።"
    አሜን!!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +2

      እግዚአብሔር ትልቅ ነው።

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem +1

      እውነት ነው፣ ውዷ እህቴ።

  • @Encounter_
    @Encounter_  Před rokem +37

    ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    For more information
    Ethiopian +251978808055
    USA +12067249288
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288

  • @SamuelAbrham-wo9nm
    @SamuelAbrham-wo9nm Před 2 měsíci +4

    እኔ በጣም የገረመኝ ምስክርነት ስለ ውብሸት የሰማሁት 2016 12ተኛ ክፍል ሆኜ የትምህርት ቤታችን ዱርዬዎች ስለእሱ ስያወሩ ነው ይህ ሰው ምን አይነት ሰው ነው እል ነበር ለማየትም እጥር ነበር ዛሬ ግን በጌታ ቤት አገኛሁት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይገርማል፡፡ስሙ ይባረክ፡፡

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 2 měsíci

      አሜን የጌታ ስም ይባረክ

    • @wbitew
      @wbitew Před 2 měsíci

      ጌታ ማንንም ይለውጣል።

  • @TheRealMan1
    @TheRealMan1 Před 2 měsíci +3

    በጣም ደስ የሚል የሚባርክ አስተማሪ ምስክርነት ነው...ጌታ ይባርክህ...የምሰራው ነጮች ያሉበት ከስታ ሌላ መስማት የማይቻልበት ነው...ግን በእረፍት ሰአቴ ጀምሬ ማቋረጥ አቅቶኝ እያዩኝ ነው የጨረስኩት ተባረክ ወምድሜ።

  • @melakubetela6442
    @melakubetela6442 Před 2 měsíci +5

    እያንዳንዱ ሰው የተለያየ መነካት አለው እኔን ግን የሚያስገርመኝ በአባቴ ታስቤ ወደልጁ መምጣቴ ልጅነትን ማግኘቴ ነው በብዙ ድንቆችና ተአምራቶች ከነበርኩበት ድቅድቅ ጭለማ አወጣኝ እየሱስ ጌታ ነው

  • @ililligaleta1514
    @ililligaleta1514 Před 6 měsíci +8

    እጅግ ድንቅ ምስክርነት ነው። ያለፍኩበት መንገድ ከባድ ይመስለኝ ነበር እጄን ባፌ ላይ እንዲጭን አድርጎኛል ቀሪ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ተባረክ

  • @EtaferKemaw
    @EtaferKemaw Před 3 měsíci +4

    አቤት የኔ ጌታ ድንቅ ነህ ልቤ ነው የተነካው ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን እየሱስ🙏🙏❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      አሜን ክብር ለሱ ይሁን

    • @wbitew
      @wbitew Před 3 měsíci

      Amen.❤

  • @debelawondimu3267
    @debelawondimu3267 Před 3 měsíci +4

    ውብዬ ባንተ እተማመናለው ግን አደራ እንደ ታምራት ላይኔ ጌታን ውለታውን ረስተህ ፖለቲካ ዘር ውስጥ ገብተህ እንዳትረገም !!
    ዘርህ ይባረክ የነካህው ይለምልም ያወራህው ይደመጥ፡፡

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 Před rokem +16

    እምባ እይተናናቀኝ ሰማውት እምናመልከው አምላክ ምን አይነት ድንቅ ነው❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን ❤

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem

      የድንቅና የተዓምራት ጌታ ነው።

  • @Temesgena_bate517
    @Temesgena_bate517 Před 3 měsíci +6

    አንተ ያየኸዉ ለት ሰዉም ሰዉ ይሆናል ኦ ጌታ ኢየሱስ ተመስገን🙏❤

  • @tegistkebede1986
    @tegistkebede1986 Před 2 měsíci +3

    አስቀድሞ ወዶናንና አዳነን ጌታ ፍቅሩ ብዙ ነው ኢየሱስ ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 2 měsíci

      ክብር ለጌታ ይሁን 🙌🙌

  • @ferdosousman9649
    @ferdosousman9649 Před 3 měsíci +3

    ዋው ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ማንንም መለወጥ ይችላል እጁ ይባረክ እግዚአብሔር ፍቅር ነው!!!!

  • @zemenumalede30
    @zemenumalede30 Před rokem +85

    እስከ 6ኛ ክፍል አብረኸኝ የተማርህ ውድ የክፍል ጓደኛየ በዚያ ሉሁ መንገድ የተጠነቀቀልህ ጌታ ኢየሱስ ይመስገን።

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem +18

      አሜን፤ ወንድሜ ዘመኑ ማለደ
      ያኔ በልጅነታችን አንተ ስለክርስቶስ ስትገረፍና ስትታሰር እኔ ከሚያፌዙት፣ ከሚሳደቡትና ድንጋይ ከሚያቀብሉት ዋንኛ ነበርኩ።
      ያኔም ለካ በዛሬው የፍቅር ልክ ይወደኝ ኖሯል።

    • @karamaravictory3619
      @karamaravictory3619 Před rokem +2

      ማስታወስይ ይገርማል ዘመኑ ከቻልክ አግኘው እና አውራው ተሥፋ ይሆነዋል።

    • @TigistGebresilass-mh6ir
      @TigistGebresilass-mh6ir Před 7 měsíci

      ❤❤❤

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 Před 8 měsíci +7

    አምላካችን እንዴት ድንቅ ነው እንዴት ታላቅ ጌታ ነው እያለቀስኩ የሰማሁት ምስክርነት ነው

  • @mengistuelema6799
    @mengistuelema6799 Před rokem +10

    በብዙው ውስጥ ጌታ ጽናቱን ሰጥቶህ አልፈሃልና ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን፤ ቀሪ ዘመንህ ባከበርከው ጌታ ፍጹም ጥላ እንዲሸፈን ተመኘሁ፤ እኔም ባንተ ጥንካሬ ድክመቴን እንዳይ አግዘኸኛልና ተባረክ።

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem

      አሜን። ውርደቴን በክብር የለወጠ እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ይባረክ።

  • @soliyanachalaa4397
    @soliyanachalaa4397 Před rokem +12

    ዎው የምገርም ነው ድንቅ ነው የኛ ጌታ 🥲🙏❤

  • @asegesechsefot2142
    @asegesechsefot2142 Před rokem +9

    በእውነት ይህ ጌታ ኢየሱስ ምን ዓይነት ፍቅር ነው አቤት ቸርነቱ ምሕረቱ ስሙ ይባረክ።ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ አሁንም ለአምላክህ ደምቀህና ለምልመህ ኑር

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem

      አሜን። ጌታ ኢየሱስ ካለ ጉድለት የለም።

  • @emebetdejachew2068
    @emebetdejachew2068 Před 6 měsíci +2

    ወንድሜ በሰማይም በምድርም ጌታ ድንቅ ነው , ይህ ህያው ምስክርነት ላንተ ብቻ ሳይሆን ዛሬ ለኔ በሚድያ እየሰማሁት ንክቶኛል ወደ ሰባት ጊዜ ደጋግሜ ሰማሁት በተለይ ጌታ የተገለጠበት መንገድ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ!!

  • @bama5414
    @bama5414 Před rokem +21

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🙌ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ🙏🙏🙏

  • @freheywatselash8704
    @freheywatselash8704 Před 6 měsíci +3

    በእየሱስ ስም የማይጠገብ ምስክርነት ተባረክ ወንድሜ እንኳንም አገኘህ የሚለዉ መዝሙር ነዉ ወደዉስጤ የመጣዉ ተባረክ

  • @kidistnegash1431
    @kidistnegash1431 Před rokem +3

    ዋዉ የሱስ ሰሙ ይባረክ እንዴት ድንቅ ነዉ ይቀጥል አይኔን ሳልነቅል በጉጉት ነዉ የሰማሁት እንዲሁ የወደደን አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem

      አሜን። የርህራሔ አባት የመጽናናት አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ።❤

  • @maranata1484
    @maranata1484 Před 9 měsíci +3

    ስለ እስረኞች ያለኝ አመለካከት በእውነት በዚህ ምስክርነት ተቀየረ። ስለነሱ መጸለይ ሄጄም ባላቃቸውም መጠየቅ እንዳለብኝ ገባኝ ከዛሬ ጀምሬ ይህን አደርጋለው ወንጌልንም መመስከር ጭምር። ደግሞ አንተ በእስር ቤት ላሉት ተስፋ ላጡት ህያው ምስክር ነህ አሁንም እግዚአብሔር ለነሱ ሁሉ መፍትሄ ያርግህ።

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 Před rokem +17

    ዋው ተሰምቶ ማይጠገብ ድንቅ ምስክርነት ወንድሜ ውብእሸት ጌታ የረዳክ ሰው ነክ ❤❤ክፍል ሁለት በጉጉት እጠብቃሎ ሰማይ ቲቪ ስለምታቀርቡት አስተማሪ ነገር ብሩካን ናቹ በርቱ❤❤❤

  • @bezawitmesele2989
    @bezawitmesele2989 Před 4 měsíci +3

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ
    ክብር ሁሉ ለእርሱ 🙌🙌 ይሁን

  • @Hmhjhu-wv8ee
    @Hmhjhu-wv8ee Před rokem +26

    እየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤

  • @abenezerlala9813
    @abenezerlala9813 Před rokem +7

    በጣም እግዚአብሔር ይገርማል ውብይ በብዙ እንባ ነው የሰማውት ለካ ይሄ ሁሉ ምስክርነት አለህ ስሙ ይክበር ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን ❤

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem

      አዎ፣ አለኝ አቤኔ።
      የእግዚአብሔር የማዳን ጉልበት፣ የፍቅሩ ጥልቀት፤ የሰውም ልጅ አመፀኝነት በጉልህ የታየበት ምስክርነት።

  • @rahelasefa9045
    @rahelasefa9045 Před 9 měsíci +3

    በእውነት እግዚአብሔር በዘመናት በዓመታት በሁኔታዎች ሁሉ የማይለዋወጥ ጌታ አባት ሁሉ ነው፡፡ የሚገርም ምስክርነት በእውነትም እግዚአብሔር አለ ክብር ለእርሱ ይሁን

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 Před 6 měsíci +2

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም ክብሩን ይውሰድ ወንድሜ ስለአንተ ጌታን አመስግናለው

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 Před 6 měsíci +4

    የራራልህና፡በጥፋት፡መንገድህ፡ላይ፡ቆሞ፡እራሱን፡የገለጠልህ፡ጌታ፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡ለዘለአለም፡ይባረክ።

  • @rtygu6991
    @rtygu6991 Před 7 měsíci +3

    እያለከስኩ ያየሁት ምስክርነት❤❤❤❤

  • @infinity325
    @infinity325 Před rokem +13

    ወንድሜ አንተ ለዚህ ትውልድ አስተማሪ መሆን ትችላለህ 🙏❤️

  • @netsanetgetachew6477
    @netsanetgetachew6477 Před rokem +20

    አቤት የእ/ር ቸርነት አቤት ምህረቱ አቤት ሰው ጠያቂነቱ,ፈላጊነቱ,……..
    የኔ ጌታ እንዳንተ ያለ የለም 😭😭😭😭😭

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +1

      እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem +1

      ከማን፣ ከምንስ ጋር ተወዳድሮ???!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +8

    ህያው የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ሀሌሉያ በጌታ ደስ አለኝ በዚህ ምስክርነት

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +1

      ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem

      Amen.

  • @kassahunmancho3177
    @kassahunmancho3177 Před rokem +14

    ኢሳይያስ 43
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ አሁንም ያዕቆብ ሆይ፥ የፈጠረህ፥ እስራኤልም ሆይ፥ የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ።
    ² በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም።

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem

      አሜን። እግዚአብሔር እንዳለው አድርጓል።

    • @user-pe7xy9ym5e
      @user-pe7xy9ym5e Před 10 měsíci

      አሜን❤❤❤ታድለናል

  • @solaneayyano5744
    @solaneayyano5744 Před 6 měsíci +3

    God is so great!! what a heart-melting testimony!! ❤

  • @user-ow5yb7zd1w
    @user-ow5yb7zd1w Před 8 měsíci +2

    መደምደሚያየ ነህ
    በጓዳዬ ያለህ አልማዜ ንብረቴ
    ለሰው የማሳይህ ትምህክቴ ኩራቴ
    እውነተኛ ወዳጅ ቀን የማይለውጥህ
    አነሰብኝ እኔስ እድሜዬን ብሰጥህ!! ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @user-ws8oy9bm8s
    @user-ws8oy9bm8s Před 6 měsíci +5

    Glory to our almighty God. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 Před rokem +4

    አይገርምም ወይ ይሞታል የተባለው
    ህይወት ዘርቶ በእግሩ ቆሞ አየነው
    የቀመሰው ያውቀዋል የሱን ማዳን
    የተነካ በእግዚአብሄር ብርሀን።
    ጌታ ሆይ አንተ ድንቅ ነህ ፡ሞተ የተባለውን ሰው ነፍስ ዘርተህ ወንጌልን አሰበከው።የደነደነውን የውብሸትን ልብ አቅልጠህ አሸነፍከው። እንደፀሀይ የሚያበራው ፊትህ ሲገለጥ ማን ጀግና ደፍሮ ይቆማል ከደምና ከስጋ ሳይማከር ጌታ ሆይ ምን አደርግልህ ዘንድ ትወዳለህ ብሎ በፊትህ ከመደፋት ውጪ።ያዳነህ ጌታ ስሙ ይክበር

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +1

      አሜን እግዚአብሔር ይባረክ

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem +1

      ጌታ እኔን መውደዱና ማዳኑ የፍቅር ከፍታውን ለሰዎች ሁሉ በምሳሌ ያሳየበት እንደሆነ አምናለሁ። በርባንኮ መፈታት አይደለም፤ በምድራዊ ህይወት እንኳ እንዲኖር ሊፈቀድለት'ኮ አይገባም ነበር።

    • @yeneneshmarie1607
      @yeneneshmarie1607 Před rokem

      @@wbitew እውነት ነው

  • @almazg2305
    @almazg2305 Před rokem +7

    አቤት የእግዚአብሔር ችርነት ምህረት: ፍቅሩ ተወርቶ እያልቅም : ወንድሜ እንኳን ጌታ ደረስልህ ተባረክ !

  • @AwelAbdii-sf2hf
    @AwelAbdii-sf2hf Před 5 měsíci +3

    Wubishet God blease you .

  • @hiyotmeteku818
    @hiyotmeteku818 Před rokem +4

    እሚገርም ምስክርነት ። ወንድሜ ጌታ ባንተ ሕይወት የሆነ ነገር የፈለገ ይመስለኛል ለዛም ነዉ እነዛን ቀናቶች አሳልፎ ዛሬ ላይ ያቆመክ

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem

      አዎ፣ የስራው ባለቤት እርሱ እንዴት እንዲያደርግ ያውቃል።

  • @laveleable
    @laveleable Před 7 měsíci +3

    የመንፈስ ቅዱስን ሰሚትን እንድንረደ ሰላደረገን እግዚአብሔር ይመስገን። 🙏✝️

  • @addisalemberhanu2698
    @addisalemberhanu2698 Před 8 měsíci +2

    አቶ ውብእሸት አነጋገርህ መስጦኝ ታሪክህን የገለፅክበት መንገድ ደስ ብሎኝ አዳመጥኩህ ነገርግን ጌታን ተናገረ ያልከው አሳዝኖኛል ። ጌታ እኮ ደግ አክባሪ ትሁት ዝቅ ብሎ እግር አጥቦ የትህትናን ጥግ ያሳየን ነው ።እንኳን የወለደችውን የተመረጠች እናቱን ማንንንም አያጣጥላላም ጥሉም አይል።ቸር ሩሩህ አክባሪ አባታችን ነው ። ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ ማስተዋሉን ያድልህ

    • @yayne1988
      @yayne1988 Před 6 měsíci +1

      Liju yenegerewun new yetenagerew kerasu alchemerem.

    • @user-oj8zo4oh9d
      @user-oj8zo4oh9d Před 6 měsíci +1

      ወንድሜ ማጣጣል አልከው እውነት መናገር እኮ ማጣጣል አይደለም any way እዚ በምህረቱ ዘመንህ የኢየሱስን አምላክነት ካልተረዳህ ከሞት በኋላ መረዳትህ ግድ ነው ግን እወቅ ወንድሜ ኢየሱስ የሁሉ ፈጣሪ ነው ያለ እርሱ የተፈጠረ የለም ዩሐ 1:1-5

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 Před rokem +19

    ብርቱ ሰው ነህ ተገርሜ እየሰማሁ ወዲያው አለቀ ወይይይይይይይይይ እየሱስ ✝️

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +2

      ይቀጥል ...

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Před rokem

      ​@@Encounter_ ጥያቄ ከሆነ አዎ ልብአንጠልጣይ የህይወት ምስክርነት ስለሆነ

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Před rokem +1

      በርቱዉ እግዚአብሔር በደካማዉ ሰው ዉስጥ የሰራው ብርቱ ታሪክ ነው እንጂ

    • @muluadimasu5802
      @muluadimasu5802 Před rokem

      ❤bicha mini yibalail geta yibaraki❤tolo yilakakilini!!

  • @netsanetl8529
    @netsanetl8529 Před rokem +6

    ዋው ድንቅ ነው የኛ ጌታ: እኔ እራሴ ስታውራ ጌታን እያየውት በህንባ ነው የጨረስኩት: ዋውውውው ስለ አንተ ጌታን አመስግኝው አልጠግብም:
    የኔ ውዴ እየሱስ ተባረክልኝ 🙌🏽

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem +1

      አሜን። ጌታ ለዘለዓለም ይባረክ።

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 Před 9 měsíci +3

    ጌታየሱስ ይባርክ እየሱስ ጌታ ነው እደግዛቤር ያለ ማንም የለም ክብር ሁሉ ለአምላክችን ለእግዛቤር ይሁንን❤

    • @wbitew
      @wbitew Před 9 měsíci

      አመሰግናለሁ።

  • @selamawitasefa9581
    @selamawitasefa9581 Před rokem +7

    ጌታ ይባረክ በእዉነት እያለቀስኩ ነወ የሰማዉት ጌታ እየሱስ ይባርካቹ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem

      Amen.

  • @fantujesusislord8474
    @fantujesusislord8474 Před rokem +15

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ❤

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 Před rokem +7

    ጌታ ሰውን የሚያገኝበት መንገድ ድንቅ ነው።👏👏

    • @shaunalem4810
      @shaunalem4810 Před 9 měsíci +1

      Getem , satanm, yelem.
      Yelaw; ye saw sira naw, Tiru yelhona hulu ba Satan yimesalel, melkem yehona dagimo ba geta .
      Haku esu naw.
      Bible, kurana....minamin ..
      This are branch of religious books 📖.
      So just be nice and kind for anyone with anybody with out reason, be honest , do not lie, love your fellow man ,...
      Then even if you do not belong one religion , as you are referring here, you are automatically God's chosen son.
      You know people willingly believe what they wan believe.
      Take care my dear.
      God loves you .

  • @user-of2px8hr2l
    @user-of2px8hr2l Před rokem +17

    Thank you for reminding me to be thankful for the many things I took for granted 😢😢😢

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem

      Indeed, His all gifts are free but invaluable.

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      thank you for watching

  • @seberzare
    @seberzare Před 6 měsíci +3

    እንኳን እግዚአብሄር ያንን ሁሉ መከራ አሳልፎ ለምስክርነት አበቃህ ።

  • @emuka8702
    @emuka8702 Před rokem +6

    እንዴት ድንቅ አምላክ ነው የኛ ጌታ

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 Před rokem +6

    እኔ ባይገባኝም በስንቱና ከስንቱ ይሆን የተጠነቀቅክልኝ አባቴ እየሱስ😭😭😭ተባረክልኝ እየሱስ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem

      Amen.

  • @user-xe3kn7ir5s
    @user-xe3kn7ir5s Před rokem +8

    ጌታ ይባረክ በጉጉት ነው የሰማውት

  • @semaneshweldu1244
    @semaneshweldu1244 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ሁልጊዜ ድንቅ ነው ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ

  • @marthataye2796
    @marthataye2796 Před 6 měsíci +3

    የሚገርም ምስክርነት

  • @sosinayirga5993
    @sosinayirga5993 Před rokem +12

    Heard it twice. I can only say 'wey gud '. Glory be to God!

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem

      It always amazes me, too, Sossi.

  • @elfeneshabayneh169
    @elfeneshabayneh169 Před rokem +3

    አይዞህ በጌታ እጅ የከሰረ አመት አይደለም ሰአት የለም ሁሉ ለበጎ ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem

      ሠይጣን ሞት ደግሶ፣ ጉድጓድ ምሶ ሲጠብቀኝ፣ ጌታ ኢየሱስ የዘለዓለም ህይወትን ሰጥቶ "አትሞትም" አለኝ።

  • @asegedu
    @asegedu Před rokem +10

    የእግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ የማዳን ጥግ ይሄ ነው።

  • @mamimiki6164
    @mamimiki6164 Před rokem +22

    3 ተአምራቱ እንዴት ታላቅ ነው! ድንቁም እንዴት ጽኑ ነው! መንግሥቱም የዘላለም መንግሥት ነው፥ ግዛቱም ለልጅ ልጅ ነው።

  • @Ejigup
    @Ejigup Před 8 měsíci +4

    ድንቅ ምስክርነት ነው፡፡ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልናህ:: ሰማይ ቲዩብ/Encounter/ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም የምወደው የዩቲዩብ ቻናል ነው ::

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 8 měsíci +1

      እናመሰግናለን።

  • @awottesfahunegn3745
    @awottesfahunegn3745 Před 9 měsíci +3

    የሚገርም ነው እግዚአብሔር ባንተ ሊገልጠው የወደደው ምህረት ስለነበረ ነው ለክብሩ ያቆየህ የሚገርመው ደግሞ የኔም ወላጅ አባቴ 27 ዓመት በእስር ቆይቶ ከ5 አመት በፋት ነው በምህረት የተለቀቀው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙌

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 Před 7 měsíci +2

    ትረካ ኤክሰለንት!

  • @user-ws8oy9bm8s
    @user-ws8oy9bm8s Před 6 měsíci +4

    Elllllllll kibir legetachin lemedanitachin leyesus lezelalem yihun❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před rokem +3

    ወይ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ተወርቶ አያልቅም። ስለዉለታዉ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Před rokem +5

    ቃልም የለኝ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን። ….

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Před rokem +2

    ከላይ ከሰማይ ከታዘዘ እኮ ማንም የሚከለክል የለም እየሱስ እኮ ድንቅ ነው ለነጴጥሮስ የከፈተውን ወህኒ ላንተን እንዲሁ አሳየህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 Před 9 měsíci +2

    አቤት የጌታ ምህረት ወንድሜ እንኳን ጌታ ደረሰልህ😢😢

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 Před rokem +4

    ወይኔ እኔ እራሱ የት ልተልንፍስ ብዬ ሁልጊዜ እብሰለሰላለሁ ።የመንፈስ ቅዱስ ብዙ Encounter አለኝ ❤

  • @hamdejosi
    @hamdejosi Před 7 měsíci +3

    Yanten tarik iyesemaw wendme zare komeh lemehedh iyesus barekhu ke geta betach yanten tnkare demo saladenk alalfm, indihum le agerachin wedehuala mekret isr betochachin yetechawetut mina mn yahil indehon aychebetalew. Zemenh yibarek. Demaskowoch inantem tebareku.

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před rokem +3

    ያቆብን ወደድሁ አሴውን ጠላሁ እንደሚል ቃሉ እንዚህ መንዮች በናታቸው ማህፀን ላገልግሎት እንደለያቸው ሁሉ በናትህ ማህፀን እደውም ከዚያበፊት ጌታ እጣፈንታህን ወስኖ ወዳየልህ ቦታ እስክትደርስ ይጠብቅህ ነበር ወንድሜ እኛም ምንም በስጋ ባንታሰርም ካንተ የባሰ ሁኔታ ውስጥ ሁሉ ሆኖ የሚያልፍ ብዙ ነው ጌታ ሰዎችን በኮሜዲም በትራጄዲም ውስጥ ሲያሳልፍ እሱ የመረጠውን ሰው ጥበቃ ያረግለታል

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem +1

      እውነት ብለሀል፣ ወንድሜ። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před rokem

      @@wbitew አሜን

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 10 měsíci +3

    እኔ ይገርመኛል ጌታ ሲጠራ ሲፈልግ እዴነዉ ሴሜን ዳብሎስ የሰነጠለበት አገርነዉ ጌታ የረዳቸዉ ልክ እዳተ ያስመልጣል❤❤❤❤

  • @wbitew
    @wbitew Před rokem +5

    Glory to God in the highest, and on earth peace, good will toward men. Thank you, Jesus.

    • @tadilaminichil9971
      @tadilaminichil9971 Před rokem

      Yene jegna birtu melkam sew antko tilyalhi enqunm lezhi kibr (miskernt)abekah Egzyabher hayal new keri zemenhin demo yibark nurelgn betam new miwodh agote❤❤❤🙏

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem +1

      ሠላም ላንተ ይሁን ወንድም ተድላ። አሜን። ተባረክልኝ።
      ግን ብርቱም መልካምም ኢየሱስ ብቻ ነው።

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Před rokem +3

    ዋዋዋዋው መቼም ይቺ ዳኚ ያላት ነፍስ ጠፍታ አትጠፋም ዋ እግዚአብሔር ባንተ ለይ ፍፁምና መልካምተስፋም አላማ ያላት ከመሆኑ የተነሳ ባለፍክበት ጎዳና ሁሉ ጠብቆ እሱን እንደታውቅ አደረገህ በጭንቅላትህ እንኳን ተተክለህ ብታመሰግነው ያንሰበታል ወንድሜ እንኳን ሀያአምሰት አመት. በከፋ እስር ያሳለፍክ እስር ቤቱንም አልፈህበት የማታውቅ ነው የምትመስለው ፀጋውን አፍሶልሃል ወንድሜ ዘመንህ በቤቱ በመሰጠት አገልግለኸው በደስታ ጨርሰህ ወይ ኢየሱስ ይመጣል ወይ አንተ ተሄዳለህ 😊

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem

      አሜን።
      እእስከፍጻሜው አስኪዶ በመጨረሻው ቀን በዕጣ ክፍሌ እንደሚያቆመኝ ያን በልጅነቴ የተገለጠልኝን ጌታ ኢየሱሴን አምነዋለሁ።

  • @abebateshom3843
    @abebateshom3843 Před 3 měsíci +3

    ሁለግዜ እግዛብሄር መልካም ነው

  • @worshipforchrist9407
    @worshipforchrist9407 Před rokem +6

    ተባረኩ ይህን ፕሮግራም የምታዘጋጁ በሙሉ ጌታ ይባርካቹህ

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před rokem +3

    ቃል የለኝም በጣም ተደንቄያለሁ።አቤት እግዚአብሔር አሰራሩ ድንቅ ነው።ወንድማችን ጌታ ይባርክህ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን።አቅራቢዎቹም ተባረኩ።

  • @rb2782
    @rb2782 Před rokem +4

    ውይ የዛሬው ደግሞ በጣም ተሎ ተቋረጠ ምን ነው? ብቻ እንደ ፊልም ነበር የምስማው እኔም አብሬ ጌታን አየሁት ከእነሱ ጋር. ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ዘመንህ የእረፍት ይሁን ይለምልም አሜን. አዘጋቾቹም ተባረኩ ሁላችሁም እንዲህ የሚያንጽ ምስክርነት እያቀረባቹ ጠቅማቹናል ተባረኩ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይባረክ።

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem

      Amen.

  • @user-og5xy9qn6m
    @user-og5xy9qn6m Před rokem +5

    ወይ ጉድ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እምናመልከው ኢየሱስ ጌታ ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem

      አሜን።

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 Před rokem +4

    ያረቢ ያአላህ 25 አመት ይከብዳል እኔ በተወለድኩ በአመቴ አሁን የሁለት ልጅ አባት ነኝ አላህ ይርዳህ ወድምዋ ካተ የባሰ የተሰሩ አሉ ከነሙሉ ጤንነትህ መዉጣትህ ደስ ይላል ስት አሉ አካላቸዉን ኢሀድግ ወያኔ ስት ሰርቷቸዋል ወድምዋ እራስህን ለማረጋጋት ሞክር አይዞህ አሁን የቀረዉን ሂወትህን በሚስት በልጆች በደስታ የምትኖር ያርግህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      Amen 🙏. Thank You for watching

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem

      አመሰግናለሁ።
      ለሰው የማይቻል በእግዚአብሔር ይቻላል።

  • @tewodrosbrhane3822
    @tewodrosbrhane3822 Před rokem +3

    God bless you brother Wibishet. I watched your testimony twice. I can't hold my tears. You said, you saw Lord Jesus Christ through that brother, I also see through your testimony.
    When you get a chance please write a book.

  • @wubshetderibe6009
    @wubshetderibe6009 Před rokem +4

    What a testimony! our God is an awesome God. Free will explained at it its best. በደንብ ገባኝ!!
    thank you so so much and remain so blessed!!!

  • @Truth-wb5nk
    @Truth-wb5nk Před rokem +4

    WOW.....

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 Před rokem +7

    "ንጉሱ እየሱስ"
    ከጫፍ ጫፍ ስንቱን ማረከ
    በፍቅሩ አንበረከከ
    ምን አይነት ፍቅር ነው እንጃ
    ሰገድን ያለ ጠመንጃ

  • @jenetzippert1441
    @jenetzippert1441 Před rokem +4

    Amaizing ❤🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐Praise Lord 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elomeltef9383
    @elomeltef9383 Před 7 měsíci +2

    Gash debebe muluwangel. Pls akerbachweee

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 Před rokem +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! 🙌🏽 ምን አይነት አስደናቂ ምስክርነት ነዉ?!!🫢ደግሜ ነዉ የሰማሁት ለብዙ ሰዉ ሼር አድርጌያለሁ። ተባረኩ!😇

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem

      ያከበረን ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ

  • @intertainment2048
    @intertainment2048 Před rokem +2

    እኔ ጨለማ ክፍል ውስጥ ካለጥፋቴ ለዛውም በዚህ መንግስት ገብቼ ከስድብ ጋር ኢትዬጵያዊነት ትርጉሙ ጠፍቶብኛል። ብቻ ጨለማ ክፍል ምናምን ሚባለውን ክፍል ለመሪዎች ብቻ ነው ምመኘው።

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem

      ስለሁሉ እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @lemlemdebele318
    @lemlemdebele318 Před 11 měsíci +2

    ጠያቂም ተጠያቂም እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 11 měsíci

      እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይባረክ።

    • @wbitew
      @wbitew Před 9 měsíci

      አሜን

  • @jesusislord5358
    @jesusislord5358 Před 9 měsíci +4

    Amazing!!

  • @jerytedy600
    @jerytedy600 Před rokem +4

    ዋው ድንቅ ምስክርነት

  • @Bruktayeta
    @Bruktayeta Před rokem +3

    Wow, what a story! You are a strong man. Thank you for sharing your story, it is so touching.
    May God be with you

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem

      Amen. Jesus is Lord.

  • @alemayowshogo982
    @alemayowshogo982 Před 6 měsíci +2

    Asefa yante abaarii wedeet new

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před rokem +4

    wow what an amazing a beautiful testimony

  • @kbromtadese3264
    @kbromtadese3264 Před rokem +4

    Amazing history and I know this guy what he's saying is absolutely right we spend together ten years I'm glad to see him like this. I hope to see him again 💐

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem +1

      Thank you.
      Praise the Lord.

  • @AbenezerMicahel
    @AbenezerMicahel Před 4 měsíci +3

    እንኩዋን ጌታ አገኘክ

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před rokem +3

    ብሠማው ብሠማይ የማልጠግበው አስደናቂ ምስክርነት❤ እኔም ወቸው ጉድ ፣ እህ ፡እያልኩ ነው😊😊😮❤

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Před rokem +7

    እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd Před rokem +3

    እግዚአብሔር አለ ምልክቱ ነህ አድኖሃል በጣም ልብ የሚነካ ምስክርነት 😢

    • @wbitew
      @wbitew Před rokem

      እውነት ነው፣ አመሰግናለሁ።