አነጋጋሪው የቃልኪዳን ጥበቡ 2ኛ ልጅ ማርገዝ ጉዳይ እና የቢኒ ቅሌት -የስድብ ውርጅብኝ funny videos ebs

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 02. 2024
  • Welcome to The Funniest CZcams Channel.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
    #ebs
    #ኢቢየስ
    #fana
    #zena
    #ዜና
    #news
    #ሰበር
    #Fanny
    #Love
    #Truestory
    #dinklijoch
    #ድንቅልጆች
    #donkey tube
    #eshetu
    #EBS
    #Dinklijoch
    #ሰበርዜና
    #movie
    #Ethiopia
    #Film
    #film
    #merejatv
    #ethio360
    #zemedkunbekele
    #eshetumelese
    #golddigerprank
    #prank
    #video
    #Prank
    #Videos
    #Alex
    #seifu
    #Seifufantahun
    #seifuebs
    #drama
    #🔴
    #dinkadink
    #ድንቃድንቅ
    #ድንቅልጆች
    #Facebook
    #Howto
    #how
    #Tiktok
    #tiktok
    #report
    #donkeytube
    #derenews
    #dere
    #Abelbirhanu
    #music
    #film
    #Music
    #Film
    #ethiopian music video
    #eritrian music
    #Daily news
    #Fano
    #fano
    Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes
  • Zábava

Komentáře • 1,4K

  • @dinkadink
    @dinkadink  Před 4 měsíci +85

    ለማንኛውም አስተያየት ኢንስታግራም
    instagram.com/dinkuman21/

  • @zeinabkourani2654
    @zeinabkourani2654 Před 4 měsíci +347

    ዛሬ እስት እኔም ወግ ይድረስኝ ድንቃድንቅ የምትወዱ ላይኪ አረጉኝ 😂😂😂

  • @user-zo5rr8iw2y
    @user-zo5rr8iw2y Před 4 měsíci +117

    የሰዉ ቤት ምርር ትክት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @themane9894
    @themane9894 Před 4 měsíci +30

    ያንተ አቀራረብ ለየት ያለ ምርጥ ነው በርታ እኔ በጣም ታስቀኛለህ እና ቅድሜያ ላንተ ነው ምሰጠው🎉

  • @user-ip8tp4co1i
    @user-ip8tp4co1i Před 4 měsíci +2

    ይችን ፁፍ የምታነቡ በሙሉ በያላችውበት አላህ ይጠብቃችው ሀገራችንም አላህ ሰላም ያድርግልን አሚን😊

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před 4 měsíci +35

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @MobileCare-qs2kd
    @MobileCare-qs2kd Před 4 měsíci +87

    ላይክ አርጉኝ ፈልገው ነው 👍👈😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd Před 4 měsíci +12

    ድቃድቅ የሳቄ ምንጭ ዛሬ ክፍት ብሎኝ ነበር ፈገግ አረከኝ አላሕ ሆይ ስደት ስልችት ያለን የመዳም ቅመሞችን ለሀገራችን አበቃን ጉሉ አሚንንንን

  • @user-nh3ug8il3r
    @user-nh3ug8il3r Před 4 měsíci +4

    ድንቃድንቅ ሁሌም ስራህ ድንቅ ክበርልኝ የኔ ወንድም❤❤

  • @mekdi542
    @mekdi542 Před 4 měsíci +30

    ድንቃድንቅ ግን በሳቅ ነዉ ቪዶህን የማየዉ አቀራረብህ ይለያል😂😂😂🥰🥰🥰

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Před 4 měsíci +173

    በስዴት ያላችሁ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ❤👍👍👍

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Před 4 měsíci +2

    የእውነት ጥሩ ነበር ደብሮኝ ፈገግ አስደረከኝ ኑርልኝ በርታልን

  • @myayearsemalij8333
    @myayearsemalij8333 Před 4 měsíci +8

    አንተ እኮ ትለያለክ ድንቃ ድንቅ ኑርልን የሳቃችን ምጪ 😂😂😂😂😂😂😂ሰላም ለሃገራችን 🙏
    መልሱ አለም ፀሀይ🎉 😊

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 4 měsíci +68

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @abrahamgashaw4171
    @abrahamgashaw4171 Před 4 měsíci +1

    አለም ፀሀይ

  • @user-nr9ym4wr6z
    @user-nr9ym4wr6z Před 4 měsíci +1

    የእኔ ወንድም በጣም ነው የመወድኽ በርታ!

  • @asneask
    @asneask Před 4 měsíci +3

    Wow good job we have a wonderful time Thank you for sharing 👍🏻

  • @ExcitedCheeseBoard-xc3jl
    @ExcitedCheeseBoard-xc3jl Před 4 měsíci +2

    ድቃድቅ እናመሰግናለን 🎉🎉 ፍቅር አዲስን በርቺ በልልን 🎉🎉

  • @sandflove
    @sandflove Před 4 měsíci +2

    ለመምህሩ ያስተላለፋከው መልክት ይበልጥ ተስማምቶኛል በርታ

  • @MesiDagi
    @MesiDagi Před 4 měsíci +6

    😅😅😅😅ፈገግ የምለዉ በአንተ ቪዲዮ ነዉ❤ አለም ፀሀይ

  • @user-dq6cm5cl1w
    @user-dq6cm5cl1w Před 4 měsíci +8

    ምርጥ❤ግጥም

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před 4 měsíci +1

    እውነት ወንድማችን ትለያለህ አባቴ እግዚአብሔር ይባርክህ ደስ የምትል ወንድማችን❤❤❤❤ ወይኔ ሙሽሮች ያስቃሉ😂😂😂😂

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před 4 měsíci +1

    ወይ ድንቃድቅ የምታቀርበው ሁሉ እንደኔ በጣም እሚሰቀዉ አለ😂😂😂
    ወይ ቱቱቱ በምራቁኮ ፊቱ ሞላዉ👍👍👍😍😍😂😂😂😂

  • @user-gm5un6pz8q
    @user-gm5un6pz8q Před 4 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል😂😂😂😂😂😂😂

  • @zinet4736
    @zinet4736 Před 4 měsíci +3

    እንዴዉ ይችን ልጅ ተነሱባት ደሞ የሰዉ አፍ ቢገል ትሞት ነበር በማያገባቸዉ በሏት ማህደር አይዞሽ ያልፍል

  • @user-yi7fx1pg8l
    @user-yi7fx1pg8l Před 4 měsíci

    ድንቃድንቅ የምረም ድቅ ሰው ኑረልን እግዚሐብኤረ ጤናሕን ዪሰጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yw7lk1ul7e
    @user-yw7lk1ul7e Před 4 měsíci +1

    ነፈርን እኮ ወይ ጉድ😂😂😂😂😂ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ💚💛❤🙏ፍትህ በየቦታው ለሚገደሉ ንጽሃን አማራ😢😢😢

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij Před 4 měsíci +5

    ፈጣሪ ሆይ ለማህደር አሰፍ ከሰጠኃት ምድራዊ ሀብት ሁሉንም ወደነዋል ዋናዉ ግን ስትሰጠን በየእምነታችን እና በንፁህ ልብ የምናፈቅረዉ ይሁንልን🙏🙏🙏 ሌላዉ ❤️❤️❤️😍😍😍ሰርተን ቢሆንልን አሜን🙏👍

  • @AbinatAbera
    @AbinatAbera Před 4 měsíci +13

    መልሱ አለም+ፀሐይ=አለምፀሀይ ትመስለሌች።❤

  • @genetbaraki200
    @genetbaraki200 Před 4 měsíci +1

    ጎበዝ ልጅ ነህ!! ይመችህ❤

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 Před 4 měsíci +1

    ይመችህ የ አራዳ ልጅ 🥰✌️👏👏

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 Před 4 měsíci +3

    በጣም ይጥማል ደግመህ ደጋግመህ ና😂

  • @LulumYouTube
    @LulumYouTube Před 4 měsíci +15

    አለም፣ፀሃይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TUBE-zz5ji
    @TUBE-zz5ji Před 4 měsíci +2

    የምገርም አቀረረብ ደስሲል

  • @ROSATUBE-ro9gp
    @ROSATUBE-ro9gp Před 4 měsíci

    በትክክል ውላህ

  • @user-mn5mi5zs8q
    @user-mn5mi5zs8q Před 4 měsíci +12

    ኮሜንት የምንፅፈው እኮበማስተዋል ሳይሆን እንደወረደ ነው😂😂😂😂እኔ የሚገርሙኝ የሩታ እና የፍቅር አዲናቂዎች ቢገናኙ የሚደባደቡ ነው የሚመስለኝ

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd Před 4 měsíci

      😂😂😂😂😂😂betam

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale Před 4 měsíci +1

      🤣🤣🤣🤣🙄🙄እውናት እኮ ነው በማያገባን ነገር እናሱ ኑሯቸውን እየኖሮ ህዝቤ የሚጫጨው ነገርስ

  • @user-yn2ti5pp5s
    @user-yn2ti5pp5s Před 4 měsíci +5

    እውነት ፣ነው፣ከክበር፣በላይ፣ምን አለ የምር😂😂😂😂😂

  • @mulatuadeseta
    @mulatuadeseta Před 4 měsíci +2

    ደሥየሚልጨዋታ❤❤❤❤

  • @user-kl1js3gv8w
    @user-kl1js3gv8w Před 4 měsíci +2

    ወይ ድቃድቅ ዘናኮነው እምታረገን😂😂😂😂❤❤

  • @user-mn5mi5zs8q
    @user-mn5mi5zs8q Před 4 měsíci +28

    ኧረ ቃልየ እውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል

    • @ZeharaMehammed-zq3fc
      @ZeharaMehammed-zq3fc Před 4 měsíci +6

      ማለት ደስ ይላል ከማን ባሏ ገና አመቱ እኮ ነው ሲቀጥል መቸ አገባች ይሄ ቅንብር መሆን አለበት ወይም የበፊት ፎቶ

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq Před 4 měsíci +6

      ቃልዬ በርች ልጅሽ አባቱን ቢያጣ እንኳን ወንድም ወይም እህት አምጭለት የኔ ቆንጆ

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 Před 4 měsíci +2

      ​@@ZeharaMehammed-zq3fcእና ምን ትሁን ።ለባባ ነፍሱን ይማረው ። እንዴ ላይፏን ማየት የለባት ።የሚበጃትን እና የማይበጃትን እስዋ ናት የምታውቀው ። ዝምብለን በሰው ሂወት እየገቡ ማውራት ውይ መናገር ጥሩ አይመስለኝም

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Před 4 měsíci

      ከባልዋእኮ ሳይሞትበፊት ነውየተለያዩት​@@ZeharaMehammed-zq3fc

    • @wintakinfe5935
      @wintakinfe5935 Před 4 měsíci

      ​@@ZeharaMehammed-zq3fcketafatach 4 amet befit tichlalech

  • @hayat227
    @hayat227 Před 4 měsíci +4

    የነፈጨሉ 😂😂😂😂ወየው

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před 4 měsíci +1

    ምርጥ❤❤🎉ግጥም🎉🎉

  • @kxx683
    @kxx683 Před 4 měsíci +2

    በትክክል🥰🥰❤❤❤ውድሜ❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @tigistyoutubeyoutube12
    @tigistyoutubeyoutube12 Před 4 měsíci +3

    ከከከ አይ ድንቅ🎉🎉

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Před 4 měsíci +2

    🎉እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ!!
    ❤Finally መጥተናል❤

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl Před 4 měsíci +1

    አንተ ሰው እንደ ኮመንቶች አሪፍ ሀሳብ የሚያመጣ የለም ክብር ለኮመንታተሮች

  • @Efomanuye321
    @Efomanuye321 Před 4 měsíci +4

    ዓለምፀሐይ ❤️
    አለምብርሃን 😘

  • @Alee77286
    @Alee77286 Před 4 měsíci +4

    ዓለም ፀሐይ

  • @Sileshmojoo
    @Sileshmojoo Před 4 měsíci

    Please ድንቃድንቅ ለቃልኪድን አጭር ቅንብር ስራላት ስወድህ❣️❤❤😢😢

  • @Bo12344
    @Bo12344 Před 4 měsíci +1

    ድንቅየው ግን በሳቅ ገደልከኝ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tgistasmare7569
    @tgistasmare7569 Před 4 měsíci +8

    አለም ፀሐይ 🎉🎉🎉

    • @lubabalubaba2051
      @lubabalubaba2051 Před 4 měsíci

      እንደዉ አንተልጂ በጣምነዉ የምታሥቀዉ ይመቺሕ

  • @Samsunga14-gp9fv
    @Samsunga14-gp9fv Před 4 měsíci +6

    አለም ፃሓይ

  • @sesnu2161
    @sesnu2161 Před 4 měsíci

    ምርጥ ነህ ቀጥልበት

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Před 4 měsíci +1

    ምርጥ ግጥምነው ❤❤❤❤

  • @tonigaga272
    @tonigaga272 Před 4 měsíci +3

    አለምፀሐይ🎉

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 Před 4 měsíci +4

    ማሻ አላህ ወድም ትመቸኛለክ🎉🎉

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb Před 4 měsíci +1

    የመምህሩ በእውነት በጣም የተጋነነ ነው ሊኖር ይችላል በዚህ ልክ አልገምትም ቀልዱ ተመችቶኛል ክክክክ

    • @alemwubetutube4218
      @alemwubetutube4218 Před 4 měsíci

      አወን የምር ተጋኖል እንዳውም አስተማሪ እሚወዳት ተማሪ እቢ ካለችው ውጤቷን 0 አድርጎ እድትወድቅ ነው እሚያረጋት

  • @user-mc1po8ur7h
    @user-mc1po8ur7h Před 4 měsíci

    ዋው ደስይላል ቃልየደሞ ቁማአትቀርም ትደሰትጅ❤❤❤❤

  • @user-fh2wq4bv4t
    @user-fh2wq4bv4t Před 4 měsíci +3

    ማሻአላህ ተመቸኛለሁ ወድሚ

    • @seada9327
      @seada9327 Před 4 měsíci +2

      ማሽአላህ ታዳ ቦታው ነው ማር ሌላ ቃል አጣሽ ኢተቂላህ

    • @tnagnewjobeze2854
      @tnagnewjobeze2854 Před 4 měsíci

      ወንድም በእስልምና ብቻ ነዉ እረ ደግሞ አንዳንዶች የሚታዩትን አታዉቁም ቁረአን አልሠማችሁ ማሻ አላህ 🤔

    • @seada9327
      @seada9327 Před 4 měsíci

      @@tnagnewjobeze2854 እኮ

    • @user-ju5dg1kv3e
      @user-ju5dg1kv3e Před 4 měsíci

      ሰህ

  • @user-SenedAbrham
    @user-SenedAbrham Před 4 měsíci +4

    ሰላም ሰላም ከ ኤርትራ 🇪🇷ድንቃ ድንቅ my bro

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz Před 4 měsíci +1

    ዲቃዲቅ እኳንደህናመጣህ 😂😂😂😂😂ጉዲነዉ😂😂😂

  • @user-xd2dw3tj4e
    @user-xd2dw3tj4e Před 4 měsíci

    ዋው🙏💚

  • @BezuayehuMekonnen
    @BezuayehuMekonnen Před 4 měsíci +3

    አለምፀሐይ በእዉቀቱ መልሱ አለምፀሐይ ነው

  • @user-tr2tl8ty9x
    @user-tr2tl8ty9x Před 4 měsíci +3

    ማተብሕ ሊያቅሕ ነው እኮ እረዘም ለምን አታረገውም ድቃድቅ ?

    • @emayehiwote3581
      @emayehiwote3581 Před 4 měsíci

      በጣም ግራ ገብቶኝ ማተብ ምንድነው እያልኩ

  • @መሰረት
    @መሰረት Před 4 měsíci

    ምርጥ ስዉ

  • @TegadidAntine
    @TegadidAntine Před 4 měsíci

    እዉነት ነዉ

  • @almiwo3730
    @almiwo3730 Před 4 měsíci +1

    ድንቃድንቅ ስወድህክ ❤❤❤

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 měsíci +1

    ድቃድቅ ምነው መስቀልህን ከአንገትህ ላይ የለችም! remember መስቀላችን ውበታችን❤

  • @RashidSeyid
    @RashidSeyid Před 4 měsíci +1

    ወላሂ እሄጉዳዪ እዲታየዉ እየጠበኩህ ነበር😂😂

  • @Almey-tq1en
    @Almey-tq1en Před 4 měsíci

    Betam ses. Ymel astmar denkanek now amezeneg ❤❤❤😂😂😂

  • @hailukoricho1257
    @hailukoricho1257 Před 4 měsíci +1

    እና አብራው ትሞት እስይ እንኳን ደስ ያለሽ❤❤❤❤ቃልዬ ስወድሽ

  • @Qinezetopiamidya
    @Qinezetopiamidya Před 4 měsíci +1

    መልሱ ዓለምፀሐይ ነው።በዚህ አጋጣሚ አድናቂህ ነኝ!

  • @CelnetCellney56
    @CelnetCellney56 Před 4 měsíci

    ሰወደህ😂😂😂😂😂

  • @jamalaride7767
    @jamalaride7767 Před 4 měsíci

    ደብሮኝ ነበር ድቃችን ክበርልን

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm Před 4 měsíci

    እውነትም ድንቅ ነህ ዛሬ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j Před 4 měsíci +1

    ድንቁ በጣም ነው ያሳከኝ ይመችህ

  • @bereketabebaw-ym9ux
    @bereketabebaw-ym9ux Před 4 měsíci +1

    መልሱ አለም ፀሀይ ነዉ

  • @kuubiisaid8393
    @kuubiisaid8393 Před 4 měsíci +1

    wayyoow minow filagotachu kit atasa alalem😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-ky6kg8ey6b
    @user-ky6kg8ey6b Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን የሳቃችን ምንጭ😅😅

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን 😂😂😂😂

  • @tube5169
    @tube5169 Před 4 měsíci

    ይመችህ

  • @user-gw6vs4nb6k
    @user-gw6vs4nb6k Před 4 měsíci +1

    ወይኔ በሳቅፍርስ ወላሂ ያለኩት ይመችክ😂😂😂😂😂🙈🙈🙈🙈

  • @nasanasa5208
    @nasanasa5208 Před 4 měsíci +1

    አለም ፀሐይ ❤ ሰላም ለሀገራችን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k Před 4 měsíci

    ድቃድቅየ ለመሳቅ ነዉ እምመጣዉ ኑርልት

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 Před 4 měsíci

    😂😂😂😂😂አሪፍነዉፈታአለሁ

  • @user-kx1sj5qz4o
    @user-kx1sj5qz4o Před 4 měsíci

    😂😂😂😂😂😂 ወይ በሳቅ

  • @user-il6xd6rs9i
    @user-il6xd6rs9i Před 4 měsíci

    ዋውውውውው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před 4 měsíci +1

    ትክክል ነህ ቃሌ እውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል አወ ባባ ከመሞቱ በፊት ተለያይተዋ የሚባል ነገር እኔም ሰምቻለሁ

  • @leda11
    @leda11 Před 4 měsíci

    በጣም ነው የምታዝናናን አናመሰግንሀለን በዚህ በሚሰለች አለም😮😮😮😮😮

  • @hayatail6337
    @hayatail6337 Před 4 měsíci

    ወድሜ በስሜት ተነድቶ የዛው ስሜት ሳይሆን የነገውን ቤት በሀራም አላህ ይጠብቀን

  • @AbirhamLakew
    @AbirhamLakew Před 4 měsíci

    ያምራል ገራሚ

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 Před 4 měsíci +1

    ይመችህ ወድሜ❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-nh4bc5ns6l
    @user-nh4bc5ns6l Před 4 měsíci

    Bexam adenqihalew bante qeldoch iznanalew imaralew. ❤❤❤ yetiyakew mels alem + birahan = Alemayehu

  • @houdasaker2056
    @houdasaker2056 Před 4 měsíci

    Wow techlbtalki😂❤❤❤

  • @user-kn6bd1sl9d
    @user-kn6bd1sl9d Před 4 měsíci

    Kkkkkkkkk yefenchalu

  • @Gebriya
    @Gebriya Před 4 měsíci

    ወይ ፍቅር❤❤❤

  • @MarshetYeshawu-sf6yf
    @MarshetYeshawu-sf6yf Před 4 měsíci

    የኔ አለም ፀሀይ

  • @hayatail6337
    @hayatail6337 Před 4 měsíci

    የመዳቤት ከፍ ዝቅ እያደረገን ነው😂😂😂

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 Před 4 měsíci

    Weyi ate😂😂😂

  • @yedusami26
    @yedusami26 Před 4 měsíci

    አቦ ይመችህ😂😂