ጉድ ዘመድኩን ዩቲ ናስ ልክ ናት ሙስሊሞች አትናገሯት አለ! | ምን ነካው? | yuti nass | Zemedkun | Seifu on ebs | Minber tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024

Komentáře • 88

  • @WOLLOWECALETUBE
    @WOLLOWECALETUBE Před 20 dny +4

    ስንት እሚያሳስብ ነገር አለ እርቃቷን ስፈልግ ትሂድ አንድን ነገር ትነግረዋለህ እቢ ካለ የራሱ ጉዳይ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ሀዩቲ እየተራመድሽ ያለሽው አላህ በሰጠሽ እግር ነው አላህ የሌሎች ሰዎች መማሪያ እንዳያደርግሽ ፍሪው

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl Před 21 dnem +4

    ሀዩትዬ አይበጅም ይሄመገድ ተመለሺ እኔም ካንቺተሽዬሳይሆን ግንአይበጅም ውዴ አተኛው ሰውዮደሞ ዘመድኩን የተባልከው ወዴት ወዴት እኛ ለሀገራችን ክብር አለን እንወዳታለን ሀገራችንን እና ያልተነበበ አታንብብ ፖለቲካህን እዛጣለው አይመለከተንም እህቴግን ተመለሺ

  • @edenteshome7065
    @edenteshome7065 Před 19 dny +4

    እኔ ሙስሊም አይደለሁም ግን በሁሉም አምነት ዉስጥ ያሉ ሰዎች ስህተትን ሲደጋግሙ ዝም ማለት ነዉ እንጅ እናንተ ምንም ብትሉ አይሰሙም በቃ እነሱ የአለም ሰዎች ናቸዉ ስለ ፈጣሪ ማሰብ አይፈልጉም ስለዚህ ተዋት በመጨረሻዉ ሰአት ፈጣሪ የሚጠይቃት እሷን ነዉ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Jibrilhassen-ls5me
    @Jibrilhassen-ls5me  Před 25 dny +12

    እንደተለመደው ቪድዮውን Like👍 Share Subscribe ያድርጉት🙏🥰

  • @user-by8om3kj4q
    @user-by8om3kj4q Před 23 dny +4

    ሱብሃን አላሀ

  • @ZAaa-ix8vl
    @ZAaa-ix8vl Před 23 dny +4

    ኣላህ ቃጥታኛውን ማንጋድ ይምራት

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Před 24 dny +6

    የአይጥ ምስክር ድምቢጥ አሉ እቺ አይጥ አጨብጫቢ አገኘች.

    • @aduadu3685
      @aduadu3685 Před 22 dny

      አስቆናል😅😅😅

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Před 19 dny

      @@aduadu3685she is the only one ☝️ is Muslim in the concert 🎶??

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    አላሁምመ ኢሂዲነ ጀሚአን

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ifiyyfhuj1615
    @ifiyyfhuj1615 Před 19 dny +1

    S.A W ❤❤❤❤❤👌💪☝️

  • @rehimaniguse1759
    @rehimaniguse1759 Před 21 dnem +2

    S.a.w❤❤❤❤

  • @Ekram475
    @Ekram475 Před 21 dnem +1

    ዋዓለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረከቱ አህለን 🎉🎉

  • @user-by8om3kj4q
    @user-by8om3kj4q Před 23 dny +2

    ሰለላሁኣለይሂወሰልም

  • @user-bo2hb6rc8g
    @user-bo2hb6rc8g Před 22 dny +5

    ዘመድ ኩን ማለት የዝንብ ወተት እዛም ጥልቅ እዛም ጥልቅ

    • @neimeneime9551
      @neimeneime9551 Před 21 dnem

      የእርጎ ዝንብ ነዉ ሚባለዉ😂😂በሙስሊም ጥላቻ የሰከረ ነዉኮ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    የምን ዲያቆን የለየለት ካድሬ ነው አላህ ይያዘው

  • @user-mp5ok6rk1b
    @user-mp5ok6rk1b Před 22 dny +1

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ነኝይ ገን አለው ማቻራቺን እንዲ ያሳምር ዱአ ያስፋልጋል ዉድ ሀትና ዎንድሞቼ 😭😭😭😭😭❤️❤️❤️

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ሀዩ አርቲስት ናት የአርቲስቶች ደጋፊ ናት ሰው ከመሰሉ ጋር ነው የሚውለው አለቀ ህጻን አይደለችም በየጊዜው ምክር ይደብራል ሞትን ልትፈራ ይገባል ሁሉ ድካም በአንድ ከፈን bay bay ወደ ቀብር

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Před 21 dnem +1

      በሷ ገደል አይገቡ እኔማይገርሙያል ስንት አይነት ሤቶች አሉ ተሸፋፍነዉ ሢግማሙ የሚዉሉ

  • @AminaA-tp2ll
    @AminaA-tp2ll Před 21 dnem +1

    😢😢😢😢ያረብ👌👌👌👌🙏

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Před 22 dny +3

    ቆዩኝ ዘመድኩን መምህር ነው ወይስ ፖለቲከኛ ግራ ገባንእኮ😂

    • @aduadu3685
      @aduadu3685 Před 22 dny +2

      ቂብላው የጠፋበት ምንም ነው😅😅😅😅

  • @AbdulwahidSaeed-fv8bs
    @AbdulwahidSaeed-fv8bs Před 18 dny +1

    ምክር የማይመልሰው ሰው በመከራ ይመለሳል ።

  • @user-cq6qh2pj6f
    @user-cq6qh2pj6f Před 4 hodinami

    S a w❤❤❤❤

  • @user-jb2vy6pu3x
    @user-jb2vy6pu3x Před 19 dny

    Seleleallahi aleyhi weslme

  • @dxb0018
    @dxb0018 Před 21 dnem +1

    Saallaallaahu alyeihi wassaallaam

  • @user-cq2gl6bu6o
    @user-cq2gl6bu6o Před 21 dnem +1

    አላህይመልሳት

  • @akdkbywkg6226
    @akdkbywkg6226 Před 24 dny +2

    ❤❤❤❤

  • @LailaMahir-vn3vl
    @LailaMahir-vn3vl Před 9 dny

    Allha ywafkan insha Allah ❤❤❤❤❤

  • @dxb0018
    @dxb0018 Před 21 dnem +2

    Sbanalaah

  • @ameenabadiga1025
    @ameenabadiga1025 Před 18 dny

    አላህ ያበርታህ

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 Před 20 dny

    Walaykem selam werhmtlhe waberkthe allhe edemena tana yasthehe ostzohahen sallallhi allehi wassllam ❤❤

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 Před 24 dny +1

    ❤❤❤❤❤

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 22 dny +4

    ምነው አፍ ለመክፈት ባንሽቀዳደም በኛ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ መፅሐፍ በቤተክርስቲያናችንም ትእዛዝ ጭፈራ , ዘፈን , ( ድልቂያ ) ሃጥያት ነው በግል ሰዎቹን መናገር እንጂ በጅምላ ክርስቲያን ብሎ መሳደብ ለፈጣሪም ለማህበረሰቡም ያሳዝናል ስለዚህ መከባበሩ ጥሩ ነው ሚድያው ተመቸልኝ ብሎ መፈፍለፉ ፀያፍ ፀያፍ ነገርን ማድረግ እራስንም ማቅለል ማዋረድም ነው::

  • @user-jb2vy6pu3x
    @user-jb2vy6pu3x Před 19 dny

    Allahe mechersachine asamerelene

  • @rehimaniguse1759
    @rehimaniguse1759 Před 21 dnem +1

    Zemedkun mnun kemn new myayayzew ezaw betsebelh egnam eko hagerachin nat abate ezaw ezaw negeregna

  • @user-bt7sg1kz9e
    @user-bt7sg1kz9e Před 20 dny

    👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉

  • @user-di4xb9hl7u
    @user-di4xb9hl7u Před 22 dny +3

    ዘመድኩም አንተ ተስፋ የቆርጥክ ወንበዴ አንተ የጃነም ሙክት ዩቲናስ እህቴ አላህ ኢድያውን ይስጥሽ በተረፈ እኛ ሙስሊሞች ድዋ እናርግልሻለን አላህ ቀልብ ይስጥሽ ዘመድኩም አላህ ቀልብ ይስጥህ የማይሰጥክ ከሆነ አላህ ከምድር ገፅ ያጥፋህ አሚንንንንንን

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před 24 dny +2

    ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ዝምያለነጃወጣብለዋልየኛዉድነብይ ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉ዝምታንመርጥኩኝ. ባለፈዉ የጠይክንንጥያቄመልስ ንገርን ነብያችንየመጨረሻንዘመቻያድርጉትን ያልከዉን!??እንዳታልፈኝ

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 24 dny

      ?????????መልሱንእፈልጋለሁ

  • @KadarAsafa
    @KadarAsafa Před 19 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @halemahaloum-si4ll
    @halemahaloum-si4ll Před 24 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Nesiba-ht9iy
    @Nesiba-ht9iy Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Před 22 dny

    🎉🎉🎉🎉

  • @user-eg9ws5vh5r
    @user-eg9ws5vh5r Před 3 dny +1

    Allah hulachinnm yimelsen ehe Hulu mekera memtat eko ye Allah Kuta new tornetu weyim tlant yetefeterew yemeret menshratet
    Ena ehtewa Allah lbshin yartbew slalgebash new enji ende islam wub emnet yelem welahi gn ahere zeman slederese hulum mlktochin eyayen new gn ya jemea hulachinm Dua enderareg

  • @user-vr1yc9nz3j
    @user-vr1yc9nz3j Před 23 dny

    Mashaallah sah wly😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 Před 22 dny +1

    ኢትዮጵያን መውደድ ዋጂባችን ነው ዲያቆን ተብዬው ደንቆሮ የማያውቅ ከሆነ እሱ ሴቶች በአደባባይ ሲዘፍኑ ግድ ካልሰጠው በሃይማኖታችን ያለችን ልጅ ግን በፍቅር መመለስ ግድ ይለናል ጠብ ያለሽ በደላላነትህን አትቀጥል ረስተንሃል እዛው!!!

  • @fatumaHasen-mn2oh
    @fatumaHasen-mn2oh Před 21 dnem +1

    ዮቲን ሁሌም ሳያት ትማከራለች ግን እያበሳበት ማታለች

  • @EmanAli-gf7sl
    @EmanAli-gf7sl Před 24 dny +1

    Ke music belayem albabsuan tastkakle

  • @scfrvgh5577
    @scfrvgh5577 Před 22 dny +2

    ሀያት ብዙ ተመክራለቸ በቀደም ሠለተገደው ኢማም ደምፅ አትሆንም ወሬኛ

  • @ebrahimahmed4617
    @ebrahimahmed4617 Před 24 dny +2

    1shi 2 meto 80 sewe aytotal yegen video mn ale subscribe betaregut ahun emiketelewe gena 350 sewe new ategodum argut yeahera wedemachenen

    • @Jibrilhassen-ls5me
      @Jibrilhassen-ls5me  Před 24 dny +1

      አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏

    • @ebrahimahmed4617
      @ebrahimahmed4617 Před 24 dny

      @@Jibrilhassen-ls5me habib muslim wedemachen nk gedeta new wajib new yeset yekafir Medea eyeteketelu aydel

  • @EeEe-kq8ic
    @EeEe-kq8ic Před 24 dny +2

    Mn ageban sfelg gedel thgba eso simekrot asemam

  • @RahimaJ-gy2pu
    @RahimaJ-gy2pu Před 20 dny +1

    A.lilah muselim ladergen gata

  • @user-mo8yr6cm7y
    @user-mo8yr6cm7y Před 22 dny

    ለቤቱአድሥነኝ

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 Před 22 dny +1

    ሃዩ አሏህ ይሸፍንሽ

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil Před 19 dny

    Majorette yanan lejoch tkotatru damos enant macha netwh honachw naw utn tnkfalchw

  • @leyilayimam4345
    @leyilayimam4345 Před 24 dny +2

    Mashallah

    • @user-sv7ex5tq3u
      @user-sv7ex5tq3u Před 24 dny

      A.w.w ewnat lemnger mene malet naw Muslim mawrdw lamen atrswatem

  • @user-es6nv6dk4c
    @user-es6nv6dk4c Před 23 dny

    ሲጀመር እነሱ ቢያብዱም ራቁትም ቢሄዱም መካሪ ስለሌላቸው ነው ዘመድኩን የተናደደው

  • @ItisaAbud
    @ItisaAbud Před 22 dny

    ፡የሞት ሰዉ አታስታዉሱን

  • @honest241
    @honest241 Před 17 dny

    መካሪዎቹ ገነት መግባቱን እርግጠኛ ነው?

  • @AAlimahm2002
    @AAlimahm2002 Před 18 dny

    በቃ ፍቷት ይቺን ልጅ ለዚህ ደረጃ ያበቃቿት እናንተ ናችሁ ለሷ አሰበ አትመስልም
    ደግሞ ላንዲት ተራ ሴት አጀንዳ መክፈት አስፈላጊ አይደለም።

  • @user-if1dr9yk3n
    @user-if1dr9yk3n Před 21 dnem

    እኔ ፈራሁላት ለሀያት ዩቲናሰ ወላሂ እዚህች ዱንያ ላይ እንዳትቀጣ weak up girl

  • @winshitwazwinshitwaz2889

    ebake h wendeam hadese yemngerbet you teub alew mesag srgelg

  • @HayatMustafa-q4z
    @HayatMustafa-q4z Před 22 dny

    YarebiAfuk

  • @user-es6nv6dk4c
    @user-es6nv6dk4c Před 23 dny

    ሀራም ሀላል አነሱ ጋ ማፊ

  • @yoditsol6813
    @yoditsol6813 Před 18 dny

    ዘመድኩን ቀውስ ።በክርስትናም ዘፈን ሀራም ነው።የቴዲ ሲሆን አይቀየር

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ግን ወንድሜ ይቅርታ ይህንን አውሬ ሰውዬ ሚዲያህ ባታቀርበው ከምንም የተሻለ ነው,ዘአመድ ሁን ሀገራችን ላይ ለተፈጠረው ዘረኝነት ትልቁ ተጠያቂ ነው,እቤቱ ገብተህ ተመልከት ስለጥንብ ብቻ ነው የሚያወራው ውጤቱ ደግሞ ስራ ላይ ውሏል ኢትዮጵያውያን በብዛት በዘረኝነት እየተገዳደሉ ነው

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Před 22 dny

      ስው አውሬ አይባልም የእግዚአብሔር ወይም አላህ የፈጠረው ፍጡር ነው በስራው በድርጊቱ እንዳገራለን እንቃወማለን እንጂ በፈጣሪ ስራ ገብተን ባንናገር ይሻላል ::

  • @HeriyaShikurMohammed
    @HeriyaShikurMohammed Před 22 dny

    ቲሽ አንተ ደግሞ ታበዛዋለህ በእሱ መደገፍ በራሱ ስህተት ላይ ለመሆኗ ማረጋገጫ ነው

  • @abdejemal5932
    @abdejemal5932 Před 6 dny

    ይቺ ልጅ ለተውበት ዘመድኩን መደገፎ ብቻ በቂ ነው ይህን እድለ ትጠቀምበት

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 Před 20 dny +2

    እደፈለገች ትሁን ምን አገባቹ ገነትምገባች ገአነብም ግባች የሚፈርድባት አምላኳብቻ ነው

    • @kix38
      @kix38 Před 18 dny

      እኛ ሙስሊሞች ሙስሊም እህታችን ወይ ወንድማችን ልክ ባልሆነ መንገድ ሲሄዱ እጃችንን አጣምረን አናይም.. ለመመለስ የመሞከር ግዴታ ስላለብን... ስለምንዋደድና ስለምንተሳሰብ::

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j Před 18 dny

    እሄ ዘመድኩም የሚባል አህያ ደሞ ሥለ ኢትዮጵያ ኢሥላምን ሊያሥተምር ነው እደት ኢትዮጵያ ትላለች ይላል እነሡ አገር ወዳጅ እኛ አገር የማንወድ አርጎ ያወራል እሄ አህያ አንዴኛው ኢሥላም ጠል የሆነ ሠው ማለት እሄ ሠውየ ነው ዘመድኩም ተብየው

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ይሄ ላሀጫም ዘረኛ ስለ ሙስሊሞች የማውራት ወኔው ከየት አመጣው እዛው እቤቱ ዘረኝነቱን ይስብክ

  • @zizuseid
    @zizuseid Před 22 dny +1

    ዩቲነስ ኣላህን ፍሪ ክርስቲያኖች ሲያበረታቱሽ ምድር ላይ ሞትን አትርሽ አላህ ፊት መቆምን ያኔ እነሱ ጋ አብረሽ ተቀጫለሽ

  • @KadarAsafa
    @KadarAsafa Před 19 dny

    ❤❤❤❤❤