ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ላይ ዩቲ ናስ አስነዋሪ ተግባር yuti nass teddy afro dubai concert | zemedkun bekele ዘመድኩን በቀለ ደገፋት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024

Komentáře • 216

  • @seidaabdu8348
    @seidaabdu8348 Před 2 měsíci +9

    ትክክል ነው ወንድም ሙባረከ አሷን ለራሷ መተው ነው ምክንያቱም ከዚህ በፊት ብዙ ተመክራለች አላህ የሚያስተነትን ልቦና ይስጣት በዱአአ ብቻ አንርሳት

  • @mlove4025
    @mlove4025 Před 2 měsíci +37

    ቴድ አፍሮን እወደዋለሁ የሚቀኑበት ካልሆኑ በስተቀር ምንም የሚጠላ የለውም ከጥላቶችህ ከምቀኞች ይጠብቅህ ቴድዬ ❤❤

    • @rahimasiraji9003
      @rahimasiraji9003 Před 2 měsíci +1

      አዝለሹ ዙሪ

    • @Hekmatateeq
      @Hekmatateeq Před 2 měsíci +3

      😂😂😂😂😂 አድ ዳኢይ ወደድኩት ያልሽ መሰለሽ አላሕ ይዘንላቹ

    • @musaali9185
      @musaali9185 Před 2 měsíci

      ቴዲ አፍሮ አዎ ምርጥ ዘፈኝና አፄዎቹን ነፈቂ ነው።

    • @user-zi4rp2vz2b
      @user-zi4rp2vz2b Před 2 měsíci +4

      አር ባክሽን ቶጂዋለሽ ? ማን ጥይው አለሽ መጀመር እስቲ እውቀት ሊኖሪሽ ይገባል ለነገ ለዛ ለጨለማ ቤትሽ ብቻሽን ሁነሽ ለምትኖሪበት ቤትሽ ጥሩ ስር ስሪ ። ቴዲ ላንቺ ምንሽ ነው በአላህ ምንስ ይጠቅምሻል በምንስ ትገናኛላችሁ ? @ mlove ?

    • @user-yx8zs7uh7g
      @user-yx8zs7uh7g Před 2 měsíci +2

      😂😂አብሺሪ የወመልቂያማ አብራችሁ ትቀሠቀሳላችሁ

  • @deea1075
    @deea1075 Před 2 měsíci +9

    Do you think she is the only one Muslim in this concert ?

  • @user-ps4ym5of7c
    @user-ps4ym5of7c Před 2 měsíci +22

    ከዘመድኩን ምልካም ነገር
    መጠበቅ ከዝብ ማር መጠበቅ ማለት ነው

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n Před 2 měsíci

      ልክ ነው ሕይወት የግል ነው

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 Před 2 měsíci +1

      ዘመድኩን ምንም ኣላለም ያለውን ነው ያውራው ልጅታ ገብታ የጨፈረችው መብታ ነው ስንቶቻችን ንፁህ ነን ምድረ ባለጌ ሁሉ

  • @AbdurehmanGetachew
    @AbdurehmanGetachew Před 2 měsíci +3

    ከወሬ የዘለለ ከከተፋ ውጡ አተም ተጠቀቅ ልጅቱውንም ተዋት ተቸግራ ብታያት ማንም ዘወር ብሎ አያያትም የትኛውም ኡስታዝ ሆነ ሙስሊም ተዋት የሱዋን መጨረሻ አላህ ነው የሚያውቀው

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 Před měsícem

    ምከረው ምከረው እቢ ካለ መከራው ይምከረው እቺ ልጅ ብሰማ ኖሮ በቂ ምክር ነግሮዋታል አቡ መርየም አላህ ይጠብቀው አላህ ቀልብ ይስጣት

  • @user-bk9dk3jg8h
    @user-bk9dk3jg8h Před 2 měsíci +2

    Please religion is so personal who are you to judge she is having fun like all of you guys

  • @sebelem4762
    @sebelem4762 Před 2 měsíci +12

    እኔ ሚገርመኝ, ማነው እስኪ ኢትዮጲያዊነትን የሚያቀነቅን ከቴዲ ሌላ???????

    • @maresketaf4308
      @maresketaf4308 Před 2 měsíci

      ዘረኞች ቴዲ ምን ያርጋቹ መናጢኦች

  • @nasserjemall4211
    @nasserjemall4211 Před 2 měsíci +2

    ሲጀመር የግለሰብ ጠበቃ የደረጋቹ ማነው ?

  • @Somer7719
    @Somer7719 Před 2 měsíci +3

    Thank you so much Mubark Adem! 100 % you said it right ! May Allah swt guide us all!

  • @AyshaBi-wc5rb
    @AyshaBi-wc5rb Před 2 měsíci +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድም ሙባረክ የተናገረው ትክክል ነው አላህ ወደ ቀልባቸው ይመልሳቸው

  • @user-on6mt9fi9x
    @user-on6mt9fi9x Před 2 měsíci +6

    አቡ መርየም ሀፊዘሁሏህ ስመክራት አናስመክር ያላችሁ !ዛሬስ?

    • @user-bx3dg6by4e
      @user-bx3dg6by4e Před 2 měsíci

      መክሮ ምን ቀየራት ጭራሽ ባሰባት እጂ

    • @semirajibril591
      @semirajibril591 Před 2 měsíci

      Ishak Eshetu betam chelemtegna new.

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 2 měsíci +5

    ዪችን. ሀያት የምትባል. ቢመክሩ ዪባስስ ለምን አትትተዋትም ምከረዉ ምከረዉ እቢ ካለ መከራ ዪምከረዉ አለ ያገሬሰዉ.

    • @MedinaHawas
      @MedinaHawas Před 2 měsíci

      wendem mubarek yalewn hasab edegfalew

    • @semirajibril591
      @semirajibril591 Před 2 měsíci

      Brother Mubarek you are absolutely right ❤

  • @HewanYirgu-om7hw
    @HewanYirgu-om7hw Před 2 měsíci +1

    ዩትዬ ውድ ድ ድ አድርጌ አወድሻለሁ

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 Před 2 měsíci +4

    ብዙ ጊዜ የአማራ ሙስሊሞች ከኦሮሞ ጽንፈኛ የበለጠ ክርስቲያንን የሚጠሉ ግን በኦሮምያ አማራ ሙስሊሞች ሲታረዱ ሲፈናቀሉ ተባባሪወች ናቸዉ

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 Před 2 měsíci

    እኔ ደስ ትለኞለች ልጅቶ እናተም ለሶ ብላቹነው ግን እልህውስጥ እየገባች ነው ስለዚ ፀልዬላት ይቺ አለም አታላይ ናት በፍቅር መልሶት እኔ በጣም ነው ደስ የምትለኝ ዘመድኩንን አትስማው ለራሱም አልሁነ የተምታታበት ሰው ነው እግዚአብሔር ይማረው ፀበል ያስፈልገባው እሱ ራሱ

  • @Hile-t1g
    @Hile-t1g Před 2 měsíci +1

    I am ortodox but you you are🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @madinam4674
    @madinam4674 Před 2 měsíci +1

    ሰውእዳይላችሁ ግዜው የሚፈልገውን ነገር አውሩ ዝብላችሁ በአሁኑስአት ስት ስደተኝ እርሀብተኝ እያለ ስለዘፈን አስተያየት ትሰጣላችሁ ደብረብርሀን በመቶሽ 100የሚቆጠር የቲም አለ ስለነዛ ስሩ ቴዲን ተውት ይስፈን ሰውአልገደለ ሰውየሚገሉትን ተውባላችሁ ምዲረ አሽቃባጪ የዘመኑሰው አስመስይነው💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @AnwrJehadAbaGumaAnwrJehadAbaGu

    ጄዛከላ ወንድማችን በረታ እንደው አላህ አፉ ይበለኝና ዘመድኩን በእኔ እይታ አብድ ነው እርሱን የሚሰማ በራሱ ጤንነቱ ያጠራጥራል

  • @maryamsaeed8970
    @maryamsaeed8970 Před 2 měsíci +2

    አች ኢትቢያ😁😁😁😁😁😁ወለጋላይ በአማራነታቸው ሲታረዱ አፋችሁን የምዘጉት ነገርስ ምዲር አስመሳይ ፈርስት አማራየ😏😏😏😏😏ሙቤ👌👌👌👌👌

  • @ethio5184
    @ethio5184 Před 2 měsíci

    ለምሳሌ አሊቢራ በጣም የምወደው ለጀንት ነው ፍፁም ኢትዮጵያ ነው ሁለቱም በአንድ ጎን የምናየው ነገር አለ ጥላቻ ግን አይታይባቸውም

  • @nasserjemall4211
    @nasserjemall4211 Před 2 měsíci +1

    ዘመድኩን ትክክል ነው ✅

  • @KGhaile
    @KGhaile Před 2 měsíci +3

    ፅንፈኛ እንደ እናንተ ናችሁ

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 Před 2 měsíci

      ከእናንተ በላይ ባንዳ የለም

  • @AbuMohammed-xh2iz
    @AbuMohammed-xh2iz Před měsícem

    ለሁላችንም አላህ ሂዳያ ይስጠን

  • @milanrafael4524
    @milanrafael4524 Před 2 měsíci +3

    ዘመድዬ የኔ አባት አንጀት አርስ ❤❤❤

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Před 2 měsíci +4

    ኡስታዝ ሳዳት ሲመክራት ሲሰዲቡት ስታስፈራራ ተጫጫችሁ አሁን እኔ መሥቀል ብለብስ አይገርመኝም ተከታዬቹዋ ይጠየቁ

    • @user-kq3qe9nw2y
      @user-kq3qe9nw2y Před 2 měsíci +1

      ኡነት ነው ልክ ነሽ ያኔ ኡስታዝ ሲመክራት ስትሰድበው እከሰዋለሁ ስትል ከጎንሽ ነን እሰይ እያሉ ፎሎ እያረጓት አደል እደዚህ የልብ ልብ የተሰማት እኔሥ ከቲክቶክ አለዉ ነፃ ነኝ አልጠቀምምጅ ብጠቀምም ሀያትን ፎሎ አላረግም ስትቹ ሙሥሊሞች ፎሎ እያረጓት አደል ለዚህ የበቃችው አላህ ልቦና ይስጠን እሷንም ረሂሙ ጌታ ይመልሳት

  • @MyloveEthiopen-wb3bd
    @MyloveEthiopen-wb3bd Před 2 měsíci

    ቆይ ግን ሀዮ ማነች ምነው የእስልምና መስራች ነች አላችሁ እስልምና በሶ አደለም የሚኖር ሀዩ ሀዩ እያላችሁ እራሳችሁን አታቅሉ በቃ የራሶ ጉዳይ ስት የምንከተላቸው ምርጥ አሊሞች አሉ አታካብዱላት የኛ ልጆች ቦታችሁን እወቁ ሙስሊም የበላይ ነው ግብር ነው ሁሉ ነገር ነው እሶን መከታተል ምን ይጠቅማል በቃ ተዋት እሶ ሄደች መጣች ምን ሊጎልብን ጀዝባ አትሁኑ ተከበሩ ሲንቆችሁ እወቁ እስልምናችንን አታሰድቡ እስልምና በልመና አይደለም በመሰጠት ነው የሚገኝ

  • @abel-fn1ee
    @abel-fn1ee Před 2 měsíci

    በውስጥ መምከር + ለዛ ሰው ዱአ ማረግ ካልሰራ መተው ።የቲክቶክ ቪዲዬ መስራት ዘመናዊ ሃሜት ማለት ነው ። እና የሰው ወንጀል መሸከም ነው

  • @davicode1901
    @davicode1901 Před měsícem

    ለሙባረክ 6:55
    አንተ ራሱ ፈልፈላ ስለሆንክ ነው እንጂ ማንም በዚህ ደረጃ ቆርቁሮት እና ስሜት ፈንቅሎት የሚሳደበው ወይም የሚተቸው ከሷ ጋር ችግር ኖሮት ወይም ከሷ የተሻልኩ ዲነኛ ነኝ ለማለት ሳይሆን ይቺ ልጅ የእስልምናን ሴቶች የሚወክል ሂጃብ አድርገሽ ዲኑን ክብር አታሳጪ ለማለት እንጂ ከእሷ መመለስ አለመመለስ ጋር ምንም አያገናኘውም
    ማህበረሰብ የመተችትና የማረም ፍላጎት ካለህ ለብቻው በፈለከው ሰዓት እና ፕሮግራም መናገር ማረቅ ትችላለህ ከዛ ውጭ ሰዓቱን ያልጠበቀ ጠበቃ አትሁን እሷን በማየት ስለሚጣመሙ ታዳጊ ሙስሊም ህፃናት አስብ

  • @tegegneyitbarek5049
    @tegegneyitbarek5049 Před 2 měsíci

    እናንተ የበታችነት ስሜት ስለሚሰማችሁ ነዉ. ስለዚህ የናንተ ችግር ነዉ.

  • @user-cj1up5ex4c
    @user-cj1up5ex4c Před 2 měsíci

    በስመአብ እረ ልጅቷን ተዋት እናንተ ማን ፈራጅ አረጋቹ የራሳችን ሀጥያት ሞልቶ እየፈሰሰ ስለሰዉ ማዉራት😢

  • @prohabetamu
    @prohabetamu Před měsícem

    Mind ur own business, she has the right to do what ever she wants

  • @user-zv3ez7ki4w
    @user-zv3ez7ki4w Před měsícem +1

    ቴዲ ምንም አላጠፋም

  • @user-yb4kw5pw3k
    @user-yb4kw5pw3k Před 2 měsíci

    አላህ ልቦናይስጣት አሁንማ ፀጉሯንም መልቀቅ ጀመረች ቀጣይ እብርቷን እሜሳይ ለብሳ ትመጣለች ተይሲሎት እየባሰባት ሄደች

  • @KEDJAMENZARAHU-nz9qr
    @KEDJAMENZARAHU-nz9qr Před měsícem

    ዩቲ ዩቲ በቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃ

  • @AbduTiger
    @AbduTiger Před 2 měsíci

    ታዋት ማንኛዉም ሰዉ ውሎውን ነው የሚማስላው

  • @EternalLife-fu6nk
    @EternalLife-fu6nk Před 2 měsíci

    Religion is individual preference so don’t push your agenda on any person.

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 2 měsíci +1

    የህ ነቀለ በቀለ እደለፈለፈ ሁለት ፀጉር አወጣ እርሚ የማዪመክረዉ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Před 2 měsíci +2

    ዘመድ ኩን የተባልከዉ ምንድነዉ የምትፈተፍተዉ በማያገባህ ገብተህ ዘመድኩን ገንቦ እራሰ ይሄ ደምበጃን በ እሰላም ትበረታለህ ደደብ

  • @LyfhSghfg
    @LyfhSghfg Před 17 dny

    ዩቲክርስቲያንመሆኗልእናነጃትእምትባለውነጃሳቆረቆዳስዲቆሻሻዲመርአላፊዎችንቢመከሩቢዘከሩጆሮዳባብለዋልተዋቸውአላህየስራቸውንይስጣቸው

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 2 měsíci

    እንድ እሷ ልስ ሃገሯ ዘመረች ተብሎ መንጫጫት የስውን ጉድፍ ለማውራት በፊት የራስህን አውጫ ስንቱ የስውን ነፍስ ሌላም ዝሙት እየስራ ስውን መወንጀል የምን ብሄርተኝነት ትንሽነት ካለ ችግፍ ነው

  • @ሀሰንሁሴን
    @ሀሰንሁሴን Před měsícem

    የዝችን ልጅ ነገር በጣም አካበዳችሁት የውነት ቴድን የሚጠሉ ሰወች ለምን እዛ ሂደች ብለው ነውጅ ለሷ ብለው አደለም ምድ ዘረኛ ሁሏ ልጅቷ የቲክቶክ ሰው ናት በፊት በመከራችኋት አሁን ለምን እሄ ተጥላቻ የተነሳ ነው እስከ ዛሬ ለምን ዝም አላችሁ ተመከራችሁ በቴድ ሳይሆን ለሷ ብላችሁ ምከሯት አለዛ እሄ ዘርን የመሰለ ነገር ይመስላል ለምን እዛ ተገኘች ለማለት ይመስላል እና በቻላችሁት መጠን እሷን ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም ምከሩ

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Před 2 měsíci

    እነዚሕ ወሬጆች እሥላም አይጨፍርም ኢትዮጵያን ሢባል ወሬ ነገር ነጃት አልገባኝም ለምን በዘፈን ጨፈሩ ብለው ምናዊ ነች ኢትዮጵያ አደለችም ባለጌዎች ማንም ይጨፍራል ከብቶች በቴዲ ዘፈን ነጩም ይጨፍራል እንኳን ተራ

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 Před 2 měsíci

    አይ ዘመድኩን ወይ አይማኖት የለህ ህብድ መጨረሻህ ናፈቀኝ።

  • @EnatfantErgoya523
    @EnatfantErgoya523 Před 2 měsíci

    ያልገባኝ ነገር አንድ ኢስላም ዩቲና ብቻ ናት ያለቺው ለምን አትተዋትም

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 Před 2 měsíci

    እህት ወድሞች እነዝህን ሰወች ብተዋቸው ጥሩ ይመስለኛል በተናገራችኋቸው ቁጥር ጥፋታቸው እየጨመር ነው የሄደው ዝም ብትሎቸው በራሳቸው ይመለሳሉ ባይነኝ እኔ

  • @asinkasigedaj1752
    @asinkasigedaj1752 Před 2 měsíci

    Zemedkun sle ethiopia slalechw enj sleconsertu aydelem ante ኢአማኒ

  • @FsehaEshetu
    @FsehaEshetu Před měsícem

    እስቲ ሰላም ስበክ

  • @user-jw4nr2ov2q
    @user-jw4nr2ov2q Před 2 měsíci

    ሀይማኖት የግል ነው ለምን አትተዋትም እስልምና በግድ ነው እንዴ የምታስተምረው

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j Před 2 měsíci

    ሙስሊሞች ዝም ብለው የሚጫጩት እንጂ ሴቶቻቸው ኢጃብ ለብሰው ሺሻ ቤትና እርስ በእርሳቸው እየተሣሣሙ ግብረ ሶዶም ሆነው የለም እንዴ አዩቲ ምን ታድርጋቹ መጀመሪያ ውስጥ ለውስ መስራት አለባቸው መቼስ በአይናችን እያየናቸው ነው የሚሰሩት ክፉ ስራ ግን ንፁህ ሆነው ለመታየት ይሞክራሉ እንጂ እንደ ሙስሊምች አለም ላይ ብልሹ የለም

  • @nasserjemall4211
    @nasserjemall4211 Před 2 měsíci

    አብዛኛው ሙስሊም ኢትዮጵያን አይወድም

  • @user-lj5ju5zq2n
    @user-lj5ju5zq2n Před 2 měsíci

    Mixelabet menged yet new nigeren eskiii dedeb zeregna

  • @gamerandfamilyguyfunnymome9578

    ጥቂት ዩቲዩብ የአማራ ፋኖ ምስጥር ዓይጠብቁ ሁለት,ከወያኔና ከብልጽግና የባሰ ከፋፋይ አሉ መጠንቀቅ እንቅፋት ሊሆኑ ይችላሉ.

  • @user-bk9yn3ql1q
    @user-bk9yn3ql1q Před 2 měsíci

    ኢትዪጲያዊነት በዘፈን ነዉ እንዴ ሚገለፀዉ

  • @user-yv1zp1cx8t
    @user-yv1zp1cx8t Před 2 měsíci

    ቁርአን ወይም ሀዲስ የሚለቀቅበት ቻናል ተመልካች የለዉም እና እሷም ከአኬራዋ እዱኒያን አስቀድማለች

  • @Ruqiyaabdellah
    @Ruqiyaabdellah Před 2 měsíci

    ሲጀመር ሙስሊሞች እንደዚህ አይነት የወዳደቁ ሰዎች ለምን ትለቃቅማላቹ በቃ ለኛ የሚጠቅመንን ብቻ መስራት ነው ይሄ በአፉ የሚፀዳዳ አሳማ እሱን ታቀርብብናለህ እንዴ ? ገና ድምፁ ሁላ ነው የሚያስጠላኝ ከእውቀት ነፃ እኮ ነው

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n Před 2 měsíci

    ያ አዲስ አበባ ልጅ 75% ልክ እንደዩትና ናቸው ፈታ ያሉ

  • @neimeneime9551
    @neimeneime9551 Před 2 měsíci

    የአፄ ኢትዬብያ ተቀብራለች።።ደብተራ ዝም ብሎ ይለፈልፍል😂

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 Před 2 měsíci

    ቁራን ሴት ልጅ የወንድ መጠቀሚያ ናት ይላል ሴት ልጅ ከቤት መውጣት ሊፈቀድላት አይገባም።

  • @MedinaHawas
    @MedinaHawas Před 2 měsíci

    LEZIH LETEMUAGACH LE HAYAT NASEREM ALLAH HIDAYA YESTACHEW

  • @user-pq8kw7rf8u
    @user-pq8kw7rf8u Před 2 měsíci

    ዝምምም ቢሏት ኖሮ እንደዚህ አትሆንም ነበር ጫጫታ ነው ያሰከራት

  • @nasserjemall4211
    @nasserjemall4211 Před 2 měsíci +2

    ነፍሱን አይማረውና የሀጫሉ ኮንሰርት ቢሆን አንድ ሙስሊም አይናገርም ነበር ❗👈

  • @Adissuadaaye
    @Adissuadaaye Před 2 měsíci

    ከየት ነው የመጣህ አማራ ????

  • @zebibaosman2245
    @zebibaosman2245 Před 2 měsíci

    ‏سلام عليكم ورحمة الله أوتر الله يحفظك وبارك فيك كلام جميل

  • @selammersha8109
    @selammersha8109 Před 2 měsíci

    Akerabew zemebel awo tadiy eriopyaweneten new yemeyakenekenew enaneta degemo atewedum zemedekun yalew tekekel new ye derowa etiopya nafeken

  • @hayatabebe4471
    @hayatabebe4471 Před 2 měsíci

    Zemedikun Tikikil New Enda Mebetewa new Lemn Ayifatewatem Enda Eswa Bicha Nat Muslim Hona Yemicheferew Allah Yageraln Enji Hulachinem Yaw Nene Enda

  • @Sarasara-do8hk
    @Sarasara-do8hk Před měsícem

    Agule akerare atwenu tosan wesdu.qentacu new

  • @user-gy9vj9pf8x
    @user-gy9vj9pf8x Před 2 měsíci

    እስያቅ እሸቱ ጀግና ነው አንተ ነጃሳ ዘመድኩም ተብየው

  • @MehemdAll-kc4me
    @MehemdAll-kc4me Před měsícem

    ❤❤❤🎉🎉

  • @hayatabebe4471
    @hayatabebe4471 Před 2 měsíci

    Wondime Teddi Ethiopwwy New Aleke Mn Atefa Yemen Wogetegna New Manenen Wogne Ethiopwey New endat ayitekew new sijemr Ene Muslim Negn Endazih Yemayihon Wore Siwora Zem Malet Yikebdal Yuti Rasewan Takalechi temekralechi beka tewat

  • @user-er5yx1jy6t
    @user-er5yx1jy6t Před 2 měsíci

    ምድረ ኮተት ሁሉም እስላም ሲያስተምሩ ካፊር ካላላችሁ የተናገራችሁ አይመስላችሁም

  • @Sarahabesh
    @Sarahabesh Před 2 měsíci

    Allchi edaya yisitachiw mindin new mitilwat eslami silhonch mecheferi atichiyimi mitilwat siticheger yet neberachiw eraswani yechalrechiw bizu techegira neber

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před 2 měsíci

    ልክ ነህ መሳደብ ያባብሳል

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 Před 2 měsíci

    ይቺልጀን ፈልጎ ትንሽ የሚቆነጥጣት ስው ጠፍ መስሚያ ጆሮ የላትም

  • @user-vs8kq4zi4p
    @user-vs8kq4zi4p Před 2 měsíci

    አላህወደቀጥታመስመርይምራት

  • @user-mx4jy7cp7f
    @user-mx4jy7cp7f Před 2 měsíci +1

    Letade enkene awetalew belehe endanesekebehe ajuzaa😂😂😂😂

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Před 2 měsíci

    ክክክክክ ምን ማለትሕ ነው አይጨፈርም በመጀመሪያ ከክፉ ብዙ ነገር የምንሠራውን እናቁም እረ እናተ የጉድ ሐገር

  • @awekearegawi-dn5zo
    @awekearegawi-dn5zo Před měsícem

    Kedada teddy Afro ethiopiawi symbol nw

  • @tilahunameshe7079
    @tilahunameshe7079 Před 2 měsíci

    ዱባይ እኮ አገሪቱም ንጉሶችም ሙስሊሞች ናቸው አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት አሉ!

  • @hananhanan2023
    @hananhanan2023 Před 2 měsíci

    ሙቤ ትክክል

  • @user-lj5ju5zq2n
    @user-lj5ju5zq2n Před 2 měsíci

    Sijemer endeza kehone zefen mizefinu musilimochun asitewachew
    Eskii esuan zimbleh atiwekes kesua belay musilim huno bizu xifat miaxefa ale mikegna hula

  • @user-mk3zo3mm7w
    @user-mk3zo3mm7w Před 2 měsíci

    mne agebchu ewnatun nw selraschu atnorum ed abzchut muslim setbalu

  • @netsimesfin
    @netsimesfin Před 2 měsíci

    ሲጀመር እናንተ ሙስሊም አይደላችሁም እንዴየ ስለ ሙዚቃ ምን አገባችሁ ደግሞ ቴዲን ዘርኛ ነው አላልክም ታሥቃለህ ባክህ😅

  • @user-zm7hr5up2h
    @user-zm7hr5up2h Před 2 měsíci

    ማሻአሏህ

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 Před 2 měsíci +1

    ዘመድኩን ብሎ ሐይማኖተኛ

  • @user-si1wd2sq6k
    @user-si1wd2sq6k Před 2 měsíci

    Yesewe ayibe lemne teketatelalachu ante ershe....ye tedyi concert vedio selayehe newe youtinasene yayehate ayidele....???? Pls metefo negre ena yesewe ayibe eyametachu atengruen. Kazenekelate dua aderegelate

  • @ሡበሀንክአሏሕ
    @ሡበሀንክአሏሕ Před 2 měsíci

    አሚን🎉ሰላምነን አልሀምዱሊላሂረቢል አለሚን🎉እነዚህ ሁለት ሴቶች አብዝተዉታል አላህ ያስተካክላቸዉ አሊያም ገለል ያርጋቸዉ ረቢል አለሚን ቦታ ሞልቶታል 😅አየ ዘመድኩን ደሞ በዚህ መጣህ የርጎ ዝብ የሆክ ሰዉ😢

  • @KGhaile
    @KGhaile Před 2 měsíci +6

    ዘመድኩንን ለመናገር ብቃቱም የላችሁም ። ፔጅህንም የከፈትኩት ዘመድኩንን ስላየሁ ነው

    • @Cr7areb8596
      @Cr7areb8596 Před 2 měsíci +3

      ደደብ ዘመድኩን ሬሳ ሻጭ ነው

    • @rahimasiraji9003
      @rahimasiraji9003 Před 2 měsíci

      ዘመድኩን ማነው ልሀጫም

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 Před 2 měsíci +1

      ብቃት አያስፈልግም ዘመድኩንን ለመናገር ደደብ እኮ ነው አረቂያም

    • @zulfamubarek448
      @zulfamubarek448 Před 2 měsíci

      Yesu bita komenet anede ayenet deneze manew zemenekun alecha

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 2 měsíci

      ለሆዳም በሬ ሳር ያዝለታል! አሉ ለሁሉም የሚፈልገውን እያገኘ ነው ባለጌዋ ዩቲ : ዘመድኩን : አበኪናዳዳ : እርስ በርስ ትመጋገባላችሁ!... ያልተሰማውን ታሰማላችሁ : ጨዋ ሰው ባለጌ የሰራውን ካወራ ባለጌ ነው!.... አንድ ናችሁ!.... እሳት ካየው ምን ለየው!😢 I’m out!

  • @user-vn1ul6ej7q
    @user-vn1ul6ej7q Před 2 měsíci

    Mun Agabachuu slnfuu Enee sewa bewa Ad Wana musalm Alhon

  • @user-vn1ul6ej7q
    @user-vn1ul6ej7q Před 2 měsíci

    Mubarke jaganaa

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 2 měsíci

    🎉እናንተ ግን ግለሰቦች እየከታተላችሁ አለኖርም ለምን ትላላችሁ ሴቶቹን ተዎቸሁ :: በተለይ ይህችህ ነጃት የምትባለዉን ልጂ ለምን እስር ቤት አልሞተችም ነዉ ? ቢትችሉ ወደገደል ለመወርወር ከመተባበር አግዝዎትና አቁሙዎት :: ስትቸገር አትረዱም ተንሽ ሲሳሳቱ ወጥታችሁ አትጨፍሩ

  • @NajetNajet-jd4ps
    @NajetNajet-jd4ps Před 2 měsíci

    Yes❤❤❤

  • @Boomnumber1
    @Boomnumber1 Před 2 měsíci +1

    Eski Teddy Afro Amhara Amhara yemelewun zefen Negeregn 10 ye Oromo zefagn Gen Oromo Oromo yemle enegerehalehugn

    • @abdiman7785
      @abdiman7785 Před 2 měsíci

      ቴዲ አማራ የመሰለህ ጅል ሰውዬ 😢😂😂😂

  • @zulfamubarek448
    @zulfamubarek448 Před 2 měsíci

    Ate zemenekune tebeyaw alecha negerune wedate wesedekew yechi asedabi yetebalechew eselemenane mayewekele negere ataderegi new yetebalechew ate duze sewya ke muselime laye werede

  • @Steven.24
    @Steven.24 Před 2 měsíci

    መብቷ ነው ሀላስ

  • @hayatmohamed8152
    @hayatmohamed8152 Před 2 měsíci

    Maa shaa Allah Mubay

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 Před měsícem

    ቴድ ዘርኛ አይዴልም ወንድሜ እሺ ።ዘርኛ
    ቡዝአሎ

  • @AnnaNabilsi
    @AnnaNabilsi Před 2 měsíci

    Sejamire ante erasike sela yesihake eshatu min agebake ena naw le esu tebeqa yekomekaw sela mitalutr naw musilem selehona belek hasabe masitatek ante erasike min yahile telacha indalebek naw yemiyasayew le kiresitan denaze negigireken asitekakel

  • @nasserjemall4211
    @nasserjemall4211 Před 2 měsíci +1

    አብዱል ከሪም ወላሂ ውሻታም ነህ
    ይሳቅ እሸቱ በለጌ ፅፈኛ የኦነግ ደጋፊ ነው

  • @kedrnesrujemal
    @kedrnesrujemal Před 2 měsíci

    respect ❤❤❤