ግንቦት ልደታ - ከኤማሁስ - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 05. 2024

Komentáře • 78

  • @anchinaluzewdie8515
    @anchinaluzewdie8515 Před 15 dny +1

    አሜን እንቁ መምህራችን ጠፍህብን አዳዲስ ትምህርቶች ልቀቅልን በጉጉት እየጠበቅን ነው

  • @miliyona1
    @miliyona1 Před 2 měsíci

    አሜን! ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @FyfyfyGkvogo
    @FyfyfyGkvogo Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለወድማችን ለዲያቆን 💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @rahelsimeneh4566
    @rahelsimeneh4566 Před 2 měsíci +3

    We are waiting for many more preaching from you ❤..

  • @user-ip2rt5jq5r
    @user-ip2rt5jq5r Před 2 měsíci +7

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @AzEmAb
    @AzEmAb Před 2 měsíci +5

    አሜን አዎን እመቤታችን ዳግሚት ሰማይ ናት❤፣ እንኳንም ተወለደችልን።

  • @LemLemSisay-lo6qs
    @LemLemSisay-lo6qs Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አትጥፋብን

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 Před 2 měsíci

    አሜን።

  • @Woldofbook
    @Woldofbook Před měsícem

    AMEN

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l Před 2 měsíci +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን የእናታችን የእመቤታች ቅድስት ድንግል ማርያም በራከቷዋ ይድረስ ❤❤❤

  • @ayelechmuluneh770
    @ayelechmuluneh770 Před 2 měsíci +2

    እንቁ መምህራችን ቃለሂዎትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤

  • @Rahel-7
    @Rahel-7 Před 2 měsíci +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር አሜን እንኳን አደረሰህ አደረሳችሁ

  • @sabagebrebrahan7047
    @sabagebrebrahan7047 Před 2 měsíci

    Amen Amen Amen qale hiywet yasmalen 🎉

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g Před 2 měsíci +2

    🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን🙏

  • @mulualemayew6297
    @mulualemayew6297 Před 2 měsíci

    Amennn kale hiwott yasemalen memehri

  • @user-uj2pj9bh8m
    @user-uj2pj9bh8m Před 2 měsíci +2

    አሜን፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @rozaemati
    @rozaemati Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 2 měsíci

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ArbaetuTube2116
    @ArbaetuTube2116 Před 2 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @SifaniSifani-fr6eb
    @SifaniSifani-fr6eb Před 2 měsíci

    Ameen Ameen Ameen❤❤❤

  • @weldeamanuelbirhanu3597
    @weldeamanuelbirhanu3597 Před 2 měsíci +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @helenbaryagabr9964
    @helenbaryagabr9964 Před 2 měsíci

    ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን የእመኣምላክ በረከትእናጾሎት ይድረሰን

  • @BezaHone
    @BezaHone Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። ቸሩ መድሃኒዓለም በነገሮችህ ሁሉ ይቅደምልህ።

  • @ortopya2796
    @ortopya2796 Před 2 měsíci +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey Před 2 měsíci

    እንኳን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የእመቤታችን እረድኤት በረከቷ አይለየን 😍❤👏👏⛪

  • @user-zn8fj4jm5w
    @user-zn8fj4jm5w Před 2 měsíci

    Memher kalhiwot yasemaln

  • @girumegelete8460
    @girumegelete8460 Před 2 měsíci

    Ymaygenage tagnagaleh

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce Před 2 měsíci

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @romanmarkos
    @romanmarkos Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን የግንቦት ወር የርኩሳን መናፍስት መሰልጠኛ ነበር ክብር ለአምላካችን ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ በእናቱ መገኘት እርኩሱን ወር ባረከልን። አባታችን ቅዱስ እዮብ በግንቦት ወር በመወለዱ የውልደቱን ዕለት አምርሮ ይረግማት ነበር ይላል ቅዱስ ቃሉ! በዓለም ላለን ለሰው ልጆች የመዳን ምክንያት የሆነችን ወላዲተ አምላክን የሰጠን ንጉስ ክርስቶስ ይመስገን።
    🌺እትፌሳሣህ ማርያም በልደትኪ ወእሴፎ ተስፋ በይነ ዘወለድኪ አምላከ በድንግልና በኢዘለፉ ወበሀልዎትኪ ቅድመ ዓለም በኅሊና አምላክ አልፋ ሕይወትየ በልደትኪ
    አስተዳለወት ምዕራፉ ከመ ትርክብ ቅድመ ጸር ዅለሄ ሐገፉ🌺
    🌺''ርግብ ፀዓዳ ዘዕንቊ ድዳ፤
    ወዘጳዝዮን ማኅፈዳ፤
    ተወልደት ዮም በምድረ ይሁዳ፤።🌺
    እንኳን ኢያቄም ወለዳ፥ ዳዊት ዘመዳ" ለተባለላት ንጽሕት ድንግል ማርያም
    ለእመቤታችን ልደት በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን!

  • @kibromaraya-sw6pn
    @kibromaraya-sw6pn Před 2 měsíci +5

    Amen kale hiwot yasemalen

  • @ziadbahlawan9431
    @ziadbahlawan9431 Před 2 měsíci

    መምህርየ ጠፋህ እኮ እግዚአብሄር ይሰጥልን።

  • @user-li3xt8cu7p
    @user-li3xt8cu7p Před 2 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤መምህራችን

  • @cupcake2172
    @cupcake2172 Před 2 měsíci +1

    እምዬ ማርያም እናቴ ❤✝️

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 Před 2 měsíci +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤

  • @selamawitzewdu4341
    @selamawitzewdu4341 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @LoveLove-ib3ef
    @LoveLove-ib3ef Před 2 měsíci +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውዱ መምህሬ❤👏

  • @Woldofbook
    @Woldofbook Před měsícem

    LETEDARE FELGAHE NEW BEZU GALEMOTA MOLTUWALE!!!!!

  • @user-fr3lh3km9x
    @user-fr3lh3km9x Před 2 měsíci

    መምህሬ ቃለ ሕይወትን ያሠማልን የተዋሕዶ እቁ ❤️🙏

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Před 2 měsíci +1

    Amen kale Hewitt yasemalen diyacon. Enkuan beselam ya emebetachen ledet beselam adresen. Egzabher yemesgen. Egzabher tsegun yabzaleh ema amlak tetebekeh tela kelela tehuneleh kana betesebeh 🙏🙏🙏

  • @helmanlenur430
    @helmanlenur430 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በስንት መከራ አገኘሁት ቻይናሉን አደናገሩን እንዳንከታተለል ሁሉም እየለቀቁ መልቀቁን ይልቀቁ ግን እኛ መከታተል ስለምንፈልግ ነው

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205

    ቃለ ሕይወትን ያስምዕ ለነ ረቡነ ኦ

  • @salamawithaile6336
    @salamawithaile6336 Před 2 měsíci

    ቃለህይውት ያስማልን መምህር🙏🙏🙏❤️

  • @Melia_Mer
    @Melia_Mer Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @rediatmekonnen8732
    @rediatmekonnen8732 Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z Před 2 měsíci

    kale hiwet yasemalin❤❤❤❤❤

  • @samrawitgebremesqel1444
    @samrawitgebremesqel1444 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን 🌸🌸🌸🌸

  • @nursespage2016
    @nursespage2016 Před 2 měsíci

    Thank you, wondime.

  • @efratatube286
    @efratatube286 Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🌼🎚

  • @user-bg6ss2nq4q
    @user-bg6ss2nq4q Před 2 měsíci

    ሰላም መምህር ለምድን ነዉ የመቤታችን ልደት ማታ የሚከበረዉ

  • @kirasuratwins3474
    @kirasuratwins3474 Před 2 měsíci

    ❤🙏

  • @TinaTina-jp4wd
    @TinaTina-jp4wd Před 2 měsíci +1

    መምህሬ እንኳን አደረሰክ ❤❤❤🙏

  • @Woldofbook
    @Woldofbook Před měsícem

    @Dawit dreams

  • @mulualemayew6297
    @mulualemayew6297 Před 2 měsíci

    Emebet Maryam enatee

  • @Woldofbook
    @Woldofbook Před měsícem

    ERASEN TEBEKE KONJO SELHONKE NEW !!!!!

  • @FiqrAwke
    @FiqrAwke Před 2 měsíci

    ቃልህይወት,ያሰማልን❤❤❤

  • @birukaraya6933
    @birukaraya6933 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yearsemalij2396
    @yearsemalij2396 Před 2 měsíci

    ረቡኒ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xq4wo1gc3q
    @user-xq4wo1gc3q Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-ip2rt5jq5r
    @user-ip2rt5jq5r Před 2 měsíci +2

    ❤❤❤❤

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k Před 2 měsíci +1

    አረ መምህር ተዉ በዩትብ አትጥፍ ተዉ ግን 😢

  • @asfudesaler2453
    @asfudesaler2453 Před 2 měsíci

    ❤❤❤💛💛💛💚💚💚

  • @MikiMerine-kh6vr
    @MikiMerine-kh6vr Před měsícem

    How to adapt change

  • @NatnaelYaboneh
    @NatnaelYaboneh Před 2 měsíci +1

    ሊባኖስ ተራራ ሆነች ደብረ ታቦር
    ሰማይን ታቀፈች ተጎናጽፋ በክብር
    በታቦር የሚታይ ታላቁን ብርሃን
    የከበረ ዕንቁን የያዘችው ሳጥን
    ለመሸከም በቃች ሊባኖስ ተራራ
    በሆዷ የምትይዝ ብርሃን ዘበአማን ዘለዓለም የሚያበራ
    ጨለማ ለያዘው ብርሃን ለጠፋበት
    ታላቅ ሰማይ ታየች ከሊባኖስ አናት
    ከወርቅ ዕንቁ ይልቅ የከበረችው
    ሰማይና ምድርን ያስገረመችው
    ታቦር በብርሃን እንዲያሸበርቅ
    ሊባኖስ ወለደች የህይወትን ስንቅ
    ሰማይና ምድር እጅ በአፍ ላይ ጫኑ
    በተደሞ ሆነው ከአቅም በላይ ሲሆን ኮብልለው መነኑ
    የንጉሥ ዙፋኑ ማደርያ ለቃሉ
    ሆና የተሰጠች ለዓለሙ ሁሉ
    ተወለደችልን የመመኪያችን ዘውድ
    ተሰጠችን ለኛ የሰው ዘር በሙሉ እንዲድን በሚወድ
    እሙ ለአምላክ
    ጉልበታችን ሁሉ ለልጅሽ ይንበርከክ
    እሙ ለመድኃኒት
    አንቺ እናት እኛ ልጅ ሆነንሽ ይለቅ የኛ ሕይወት
    እሙ ለአዶናይ
    ሞራ ኃጢአታችን ደፍኖብናል አይናችን እንዳያይ
    እሙ ለብርሃን
    ግፈፊው ሞራውን በልጅሽ ብርሃን
    እሙ ለፀሐየ ጽድቅ
    አንቺን ተጠግቶ ማንም ሰው እንዳይወድቅ
    መመከያችን ሆይ
    ትጉህ የማይሰለች ሁሌ የሚሰራ
    ከጎናችን አለ ክፉ ባለጋራ
    በዚህ ላይ
    የኛ ክፉ ኃጢአት ተንኮል ተጨምሮ
    እሳት ሆኖብናል እጅጉን ከብዶናል እንዲህ ዓይነት ኑሮ
    እመ አምላክ አስቢን
    ልብና ማስተዋል ከልጅሽ አድይን
    ከተበተንበት ሁላችን ሰብስቢን
    በሚመጣው መንግሰት በኋለኛው ዘመን
    ብፁዓን ባንሆንም አንቺን ለመመልከት ሁሌ እንመኛለን
    እንድናይሽ በዓይናችን
    አሳምሪው ፍፃሜያችን
    እመ አምላክ እጅጉን እንወድሻለን ❤❤❤
    ግንቦት /1/2016
    ናትናኤል ያቦነህ

  • @notjob653
    @notjob653 Před měsícem

    Yekerta diakon henok bahun seat yet nw migegnew ebakachu ezi hager kehone mawek felege nw

  • @Aresama987
    @Aresama987 Před 2 měsíci

    እውነት ያንተ ነው

  • @endriyashaile19
    @endriyashaile19 Před 2 měsíci

    Memher

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g Před 2 měsíci

    የሊባኖስ ተራራ የት ይገኛል ??????

    • @mesekerma4095
      @mesekerma4095 Před 2 měsíci

      Berut በሩት ይገኛል

    • @user-gb4nz4tk1g
      @user-gb4nz4tk1g Před 2 měsíci +1

      @@mesekerma4095 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የት ሀገር ተወለደች ?

    • @mesekerma4095
      @mesekerma4095 Před 2 měsíci

      @@user-gb4nz4tk1g Berut Lebanese ነው የትወለደች

  • @Woldofbook
    @Woldofbook Před měsícem

    Ertrains they should stop doing such kind of things!!!!

  • @Birtukan21
    @Birtukan21 Před 2 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @KalekdanHabtome
    @KalekdanHabtome Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @SiyaneSolomon
    @SiyaneSolomon Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 2 měsíci

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
      ውድ መምህር ተባረክ