የብርሃን እናት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 05. 2022
  • የብርሃን እናት ከተሰኘው መጽሐፍ ጥቂት ገጾች ለደብረ ምጥማቅ በዓል ዝክር የተነበበ

Komentáře • 534

  • @TeferiWodaje
    @TeferiWodaje Před 2 lety +137

    Welcome back my hero መምህሬ የብርሀን እናት ትጠብቅህ

    • @alemalem7815
      @alemalem7815 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛሎት መምህር የቅዱሳን አምላክ እስከ መጨረሻው እቅታ ድረስ በቤቱ ያፅናዎት አሜን🤲⛪️❤

    • @Abitanatan
      @Abitanatan Před 2 lety +1

      Amen well come back our lovely teacher

    • @yaredmikre4744
      @yaredmikre4744 Před 2 lety +1

      Amen

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-uq8dd1jn9q
      @user-uq8dd1jn9q Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @henokezt
    @henokezt Před 2 lety +78

    የብርሀን እናት መፅሀፍ ሁላችንም በቤታችን ሊኖረን የሚገባ ድንቅ መፅሀፍ 👍🙏🙏

    • @user-jo9xm8kb6r
      @user-jo9xm8kb6r Před 2 lety +3

      ውጭ ሀገር ያለን እንዴት እናግኘው በተለይ ሳውዲ እባካቹ የመጻፍትን መደብር ንገሩ

    • @kalakala9935
      @kalakala9935 Před rokem

      በጣም የሚያምር መፀሀፍ ነው ሁሉም ሰው ሊያነበው ይገባል

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 2 lety +32

    አሜን ፫
    ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ
    የአምላኬ እናት ድንግል ሆይ ለምኝልኝ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን መምህር ዲያቆን ሄኖክ

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 Před 2 lety +43

    እንኳን አደረሳችሁ ለመቤታች ክብረ በአል ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጡ አሜን ቃለእይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @adiabate6812
    @adiabate6812 Před 2 lety +9

    ፍፁም ልብ ውስጥ የሚቀመጥ ፀሎት። እመብርሀን ከጎኔ ሆና የማዋራት ስሜት የሚሰማ ፀሎት። የድንግል ልጅ አማኑኤል ዘመንህን ይባርክልን።

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ በእውነት መምህር ። መጨረሻህ ይመር ዘመንህ በቤቱ ይለቅ።
    የብርሀን እናት ልቤን ታብራልኝ ወዲህ ወዲያ እያለ ዥዋዥዌ የሆነ ማንነቴን እመ ብርሀን እናቴ አንድ አድርጋ በቤቱ ታኑረኝ። አሜን

  • @user-qx3th3gk5p
    @user-qx3th3gk5p Před 2 lety +20

    እመብርሃን ሆይ እኔን ሀጥያተኛዋ እባክሽ እመብርሃን ሆይ 😭😭😭 ውድ መምህረ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቷ ታቆይልን በእውነቱ

  • @mignoteamare4922
    @mignoteamare4922 Před 2 lety +16

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ተከታታይ ትምህርት አስተምረን እጅግ በጣም እኖድሀለን እመብርሀን ትጠብቅ🙏

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Před 2 lety +2

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር ምነው ምነው ጠፋህብን እኮ ያ ጣፋጭ ስብከትህ ለደቂቃ እንኳን በሀፅያት የደነደነ ልቤ እንዲሰበር የሚያደርገ ነገርስ አይኔ እንባ እያቀረረ ሀፅያቴ እያሰብኩ ምፀፀተው ነገር ላአንተ ትልቅ ፅድቅ አይደለምን ለምን ከሚዲያ ትጠፋለህ እባክህ አታድርገው ቢያስ በሳምንት እንኳን ሀፅያቴ እዳስብ አድርገኝ በምትወዳት በእመብርሀን ልለምንህ መምህር

    • @user-su1tj1ll2d
      @user-su1tj1ll2d Před 2 lety +1

      በራሱ ይቱብ አይደለምጂ በተለያየን ሚዲያኮ አልጣፋም አለ መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tube-ik8dp
    @tube-ik8dp Před 2 lety

    ድንግል ሆይ ወደ አንቺ መጥቶ ጸጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ያለሽ መልአክ ዛሬም ወደ እኔ ይምጣ፡፡
    ኃጢአት ያደቀቃት በኀዘን የተዋጠች ነፍሴን ከጸጋ የተራቆትሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ይበላት...የውስጤን የልቤን ነው እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ቃላት የለኝም መምህሬ ምን አይነት አገላለፅ ነው እግዚአብሄር እድሜ፣ ጤና ፣የተባረከ ፍሬ፣ ይስጥህ ወንድሜ አፅናናህኝ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +15

    መምህር እንኳን ደና መጣ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የእኛ እናት እማ ብርሃን ንግስት ሰመያት ወምድር ንፅት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ሲለ አጥያት ስረት ለምኝልን በጣም ድንቅ መፅሐፍ ነው

  • @firotafesse5368
    @firotafesse5368 Před 2 lety

    መምህር እውነት መታደል ነው ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ! የድንግል ማርያም ፍቅር ላንተ እደተሰጠህ ሁሉ የኔንም ድንጋይ የሆነውን ልቤት ልዑል እግዚአብሔር እንዲከፍትልኝ ፅጌ ማርያም ብለህ በብርሃን እናት በሆነችው በድንግል ማርያም ስም አስበኝ! መምህር እኔ የድንግል ማርያም ፍቅር ገና አልገባኝም ባይ ነኝ ድንግል ማርያም ስሟን ስጠራ ስዕሏን ስመለከት ሳስባት የድንግል ፍቅሯ በውስጤ በመላ ሰውነቴ እንደ እሳት እንዲነድ አይኖቼ በሷን ፍቅር እንዲያነቡ የሁል ግዜ ምኞቴ ነው፡፡

  • @tizitahaile7997
    @tizitahaile7997 Před rokem

    እጅግ የሚደንቅ መፅሐፍ አንዳንዴ ጥያቄህን፣ ለማወቅ ምትጓጎለት.. ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ፍንትው አድርጎ እንደዚህ ብታነበው የማትሰለቸው ሁሌም አዲስ የሆነ እጅግ ድንቅ የሆነ መፅሐፍ ይሰጥሀል እመቤታችን እየረዳችህ እንደዚህ ድንቅ መፅሐፎችን እንድትፅፍ ትርዳህ ረቡኒ እናመሰግናለን🙏

  • @woybilaMedia
    @woybilaMedia Před 2 lety +12

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ዲ/ን የአገልግሎት ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph Před 2 lety

    መፅሀፉን ባገኝ ደስ ይለኛል እመቤቴ ያገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ መምህር

  • @yengustube
    @yengustube Před 2 lety +12

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ።እመቤቴ አዛኝቷ ምልጃሽ ፆሎትሽ አይለን አሜን አሜን አሜን እመብዙሀን።

  • @kiyornach4458
    @kiyornach4458 Před 2 lety

    የልብ ቃላት እንዲህ ውብ ጸሎት ይወጣቸዋል..ብዕርህ አይንጠፍ መምህር !

  • @compunour1250
    @compunour1250 Před 2 lety

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ፀጋዋን ታብዛላችሁ ላንተም ለሚስትህም

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 Před 10 měsíci

    የሕይወት ቃልን ያሰማልን ዕድሜ ና ጤናህን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እንቁ መምህራችን ወንድማችን ልቤን ነካኝ የ አምላክ እናት ሆይ በረከትሽ ይደርብኝ ድንግል ሆይ ፈቅርሽ በልቤ ሰሌዳ ላይ ይፃፍልኝ በደም ስሬ ይሗድልኝ።

  • @bisrat4286
    @bisrat4286 Před 2 lety

    መምህር እኔ በእውነት ቃላት የለኝም ብቻ በቤቱ ያፅናህ

  • @lem1595
    @lem1595 Před 2 lety +2

    እመ አምላክ ሆይ ልጅሽ አንቺን ድንግልናን ከመጣት እንደጠበቀሽ
    እኔንም ከሀጢአት ይጠብቀኝ
    ከእኔ ሕይወት ልጅሽ ከተሰወረ ቆይቷልና ያለ እሱ መሰንበት እንዳልችል የፍቅሩ ምርኮኛ አድርጊኝ 🤲 🥺😭 ምን አይነት ቃል በግልጽ ሰለማልችል ዲያቆን ሄኖክ የብርሃን እናት በፀጋ በሞገስ ትጠብቅልኝ
    እኛም ተለውጠን ለመምህሮቻችን ምስክር ያድርገን 😭🤲!!!

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ ለመለት ሰስም እንዴት ብዬ እናት ሆይ ሀፅየቴ ከራሴ ፀጉር ብባዛብኝ በለአም ትዝ ስሌኝ በአንች ተስፋዬ ይለማልማል ድንግል ሆይ ለምኝልን 🤲🏾

  • @mulukenalene2497
    @mulukenalene2497 Před 2 lety

    የመዳኝ መርከቤ የጌታየ እናት አድኝኝ አድኝኝ ድንግል 😭😭😭

  • @adanchegolema2378
    @adanchegolema2378 Před 2 lety

    መምህሬ የብርሀን እናት ሁሌም ከክፉ ነገር ትጠብቅህ ሁሌም

  • @genettube1107
    @genettube1107 Před 2 lety +11

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እንኳን ደህና መጣህ የብርሃን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሁላችንንም ትጠብቀን አሜን 🙏🙏🙏

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 Před rokem

    መምህር እኔ ጋር ያለው የብርሃን እናት ላይ 340ላይ ነው ይሄ ገፅ ያለው! እናከ128 እስከ ከ145 ገጽ የለውም ግን በዓውዲዮ ከይቱብ ላይ አገኘው በጣም ስለጓጓሁ መሰለኝ ተበሳጭሁ ሲጠፋብኝ ትንሽ የሕትመት ችግር ቢኖርም በጣም ጥሩ ደስ የሚል መጸሐፍ ነው በርታልን ጣቶችህ ይባረኩ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወላዲተ አምላክ ፍቅሯን ታብዛልህ መምህራችን

  • @mebrhitgebrehawya7254
    @mebrhitgebrehawya7254 Před 2 lety +12

    አሜንአሜን አሜንአሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን በእዴሜ በጤና ያቆይልን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጅዎች ለእመቤታች ለቅድስት ድንግል ማርያም የኔ እናት

    • @adoniyaadam3010
      @adoniyaadam3010 Před 2 lety +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @KirubelTamene
    @KirubelTamene Před rokem +2

    ይሄን መፅሐፍ ለመጨረስ መጀመር ብቻ በቂ ነዉ!

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 Před 2 lety

    መምህር ዲያቆን ሔኖክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የብርሀን እናት ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የብርሃን እናት ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @user-zt5mf2is4s
    @user-zt5mf2is4s Před 2 lety +3

    አሜን፫መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በፀሎት አስበን ፍቅራን በልባችን ይጨምርልን

  • @shaduganda8929
    @shaduganda8929 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 2 lety +1

    Amen..amen..amen kale..hiwet yasemaln memhrachin

  • @kidistffff7609
    @kidistffff7609 Před 2 lety

    መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅልን በጣም ነው የምወድህ

  • @yitbarkemedia
    @yitbarkemedia Před 2 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
    የጌታ እህት ትርዳን አሜን!

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před 2 lety

    ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመኖትን ይባርክልን

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r Před 2 lety

    Amen amen amen amen amen amen amen amen AMEn amen amen AMEn amen amen amen.......amen

  • @samritakabarow3386
    @samritakabarow3386 Před 2 lety +3

    እመብረሀን እናቴ ለንሰሀ ታበቂኝ ዘንድ እማፀንሻለሁ መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ከነቤተሰቦችህ

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před 2 lety +4

    አሜን ፫ ቅድስት ሆይ ለምኝልን 😢🙏 እናታችን ምልጃ በረከቷ አይለየን አሜን ፫🙏
    መምህራችን ዲያቆን ሔኖክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የብርሀን እናት ጥላ ከለላ ትሁንህ 👏🙏

  • @genet6181
    @genet6181 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ መፀፎትን ቤሩት ሊባኖስ ቢያደርሱልን እባኮ ብዙሰው ይፈልገዋል 🙏🙏🙏

  • @edenzewge9975
    @edenzewge9975 Před 2 lety

    እመቤቴ በሀዘን የተዋጠች ነፍሴን በልጅሽ ምህረት አፅኒኝ እናቴ የልቤን አሳኪልኝ

  • @hanaaychiluhm7
    @hanaaychiluhm7 Před 2 lety

    መምህሬ እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ በብዙዙ አከብርሀለው🙏🙏🙏

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm Před 2 lety

    መፅሐፍን መግዛት እፍልጋለሁ ግን እንዴት ብዬ በስደት ነው ያለሁት ፀጋውን ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የብርሀን እናት ትጠብቀን

  • @user-xt4so6gf3o
    @user-xt4so6gf3o Před 2 lety

    እፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እንቁ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @TV-vh2im
    @TV-vh2im Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ኅይወት ያሠማልን ጸጉኡ የበዘሐልካ✝️❤አመ ብርኃን ትሓልካ👏

  • @mailnew9934
    @mailnew9934 Před 2 lety

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን የእመቤታችን በረከት አይለይህ
    ቡዙ ቦታ መፃሀፍን ፈልጌ አጣሁ እስኪ የሚጌኝበት ቦታ አሳውቁን

  • @kalamuaferede1712
    @kalamuaferede1712 Před 2 lety

    መምህራችን ድግል በፀጋ ላይ ጠጋዋ ታልብስህ ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @HelenWase-nj7ef
    @HelenWase-nj7ef Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ድያቆ ንሄኖክ

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před 2 lety

    መምህራችን እመብርሃን ከክፉ ትጠብቅህ

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ብዕርህ ይለምልም👏❤

  • @user-yy8fd8vt1i
    @user-yy8fd8vt1i Před 2 lety +3

    መምህራችን ያገልግሎት ዘመንክን የእመአምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክልክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @sebleworku9734
    @sebleworku9734 Před 2 lety +2

    ዉይ አንተ ልጅ ታድለህ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን እናቴ እመቤት አንቺ ከእኛ ጋር ሁኚ❤

  • @netsanetgatachew8846
    @netsanetgatachew8846 Před 2 lety

    በመጀመርያ መምህሬ ስለሆንክ እጅግ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ🙏 ይህ መፅሀፍ እስኪመጣልኝ ድረስ እቅልፍ አልወስድ ብሎኛል መቶል እስካነበው ገና ሳላነበው በደስታ ማበዴ ነው በጉጉት እየጠበኩ ነው በቅርቡ እንደ እግዚሐብኤር ፈቃድ እጄ ይገባል ብዬ አስባለሁ መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @AgapeOTsion
    @AgapeOTsion Před 2 lety +17

    An epic, deep, inspired book. Everyone should read it.

  • @genet9780
    @genet9780 Před 2 lety

    የምወድህ የማከብርህ መምህሬ እረጅም እድሜና ጤና

  • @betimola4102
    @betimola4102 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እመቤቴ ሀጥያተኛ ልጅሽ ነኝ ለንስሀ አብቂኝ

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 Před 2 lety

    ምህር በእውነት ቃላት የለኝም እድሜ ይስጥልን

  • @hananegniyednglmaryamlijil9922

    ቃለሕይወትን ያሠማልን መምህራችን ዲያቆን🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x Před 2 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የብርሃን እናት ትጠብቅህ

  • @atirsawmolla4868
    @atirsawmolla4868 Před 2 lety +1

    የብርሃን እናት አሁን ማንበብ ጀምሬዋለሁ::የብርሃን እናት ትጠብቅልን መምህራችን

  • @melatarega6416
    @melatarega6416 Před 2 lety

    ትለያለህ ያንተን ጥቂት ያህል እንኳን የድንግል ማርያም ፍቅር ቢገባኝ እና በልቤ ቢያድር

  • @user-tn4lc1gp9s
    @user-tn4lc1gp9s Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የብርሀን እናት ያነን የእሳት ባህርታሻግርን😢 አሜን፫

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare9111 Před 2 lety

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን የብዛልህ መምህር

  • @zianshalaro7711
    @zianshalaro7711 Před 2 lety +1

    የምትወዳት ድንግል ትጠብቅህ ለኔም ፀልይል እህተ ሚካኤል ተንከራታቾ ከሳውዝ አፍሪካ እባክህ ፀልይልኞ አሜን

  • @rebeccamichael6591
    @rebeccamichael6591 Před 2 lety

    Amen Amen qale hewete yasemalen Abatachen yagelgelot zemenoten yebareke keber Mesegans Le Medehanyale le Emberhan 🙏🙏🙏

  • @tigestendeshaw9300
    @tigestendeshaw9300 Před 2 lety

    ልዩ ሰው ነህ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ በርታ የኦርቶዶክስ ወጣት ተስፋ ነህ

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Před 2 lety +1

    የምወድህ መምህሬ በቻናልህ ሰለመጣህልን እናመሰግናለን የእመ ብርሃን ፍቅሯ ይደርብን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤😘🤗🤗

  • @user-bc7ro9bb7x
    @user-bc7ro9bb7x Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሥገን የተዋህዶ ልጂነኝ አሜኔ አሜን አሜን ❣️❣️

  • @abibaashto6746
    @abibaashto6746 Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ ጤና ይጠብቅልን መምህራችን💗

  • @user-uz3pd7pw2j
    @user-uz3pd7pw2j Před 2 lety

    ምን ኣይነት ጸጋ ነው ይላብህ እግዚ ይምሰገን በዚህ ዘመን እንዳንተ የተገኘ

  • @senkesartube
    @senkesartube Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @maryam28
    @maryam28 Před 2 lety

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @tirualemeyihunatube344

    አሜን እቁ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @aneregestube
    @aneregestube Před 2 lety

    አሜን!! አንተንም እመ ብርሃን ትጠብቅህ!!

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን እማብርሀን ትጠብቅህ መምህረችን

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን🙏❤
    እናቴ እመቤቴ ሆይ እወድሻለሁ🙏🌷❤🌺

    • @aselefechme
      @aselefechme Před 2 lety

      Aman Aman Aman 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 Před 2 lety

    Tegawin yabzalh memhir amenn.. ente yebirhan enat hoyi fikirshin beibe muyiw amenn

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ዲአቆን እግዝአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ጸጋው ያብዛልን

  • @tiitinaayeetaawadolij9357

    አሜን ቃለ ህውይት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏

  • @zadeyekiya7862
    @zadeyekiya7862 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን 😍😍😍

  • @selamawitdejene3975
    @selamawitdejene3975 Před 2 lety

    የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን መምህር ! የብርሀን እናት የብዙሀንን ልብ ትመልስ ፍሬ የሚያፈራ ያድርግልን ፍጻሜያችንን ታሳምርን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před 2 lety

    የምወድህ መምህሬ እንኳን ደና መጣህ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በጣም ነዉ ምከድህ

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 Před 2 lety +2

    ውድ መምህራችን እመቤቴ ጥበቡን ታብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር የብርሃን እናት ታድልልን ሺአመት ኑርልን እንቁ መምህራችን

  • @user-cf8pw6dx2n
    @user-cf8pw6dx2n Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Před 2 lety

    እመብርሃን ትጠብቅህ የኔ እቁ መምህር

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 2 lety

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-eq6rg4fo6m
    @user-eq6rg4fo6m Před 2 lety

    የብርሀን እናት😢 እመቤቴ ሆይ ምልጃሽ አይለየን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር😍😍😍😍እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @Mahiletay1221
    @Mahiletay1221 Před 2 lety +1

    ዕንቁ መምህራችን፡፡የተዋህዶ ፍሬ፡፡ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @tigi3192
    @tigi3192 Před 2 lety

    Amen kalehiwot Yasemalen Memehrachin.

  • @selam9841
    @selam9841 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሠማልን አቤቱ ንፁህ ልቦና ስጠኝ

  • @Efriemfe
    @Efriemfe Před 2 lety

    ሰላመ ክርስቶስ አይለይህ መምህራችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @user-wk7un4gj2m
    @user-wk7un4gj2m Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 👏👏👏

  • @cassiopeia4672
    @cassiopeia4672 Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዲያቆን🙏💐💐
    ቃል የገባኸውን የቅዱሳት መጽሐፍት ቀኖና ለመማር በጉጉት እንጠብቃለን😊

  • @likumedia1111
    @likumedia1111 Před 2 lety

    የብርሀን እናት!❤🔝👍🙏❤🔝👍🙏❤🔝👍🙏❤🔝👍🙏❤🔝🙏🙏❤👍🙏🙏🙏

  • @user-ht2sr5uu7e
    @user-ht2sr5uu7e Před 2 lety

    መምህሬ በጣም ነው እምወዶት እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @lemlemyoutube
    @lemlemyoutube Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 Před 2 lety

    Ameeen Ameeen Ameeen
    Kalewotin yasemalin mehamir 📚✝️📚💐🌹💐

  • @martabogale8998
    @martabogale8998 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ።የብርሃን እናት ድንግል እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ሆይ ከልጅሽ አማልደሽ አማልጅን። የብርሃን እናት ሆይ በፍቅርሽ ጥሪን።

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏