MK TV || የወጣቶች ገጽ || እናቴን ለማስታመም እኔን ጤነኛ አድርጎ ያቆመኝ አምላክ ይመስገንልኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 219

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Před rokem +82

    እኔ የምመኝላቸው እየሱስ ክርስቶስ ይምጣና እንደ መፃጉዕ ያድናቸው❤

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před rokem +3

      አሜን ዩቱዩቡን ግን ቢያስተዋውቁለት ምናለበት

    • @user-ho8nj4bo9h
      @user-ho8nj4bo9h Před rokem +1

      አሜን

    • @aberekebede9086
      @aberekebede9086 Před rokem +1

      amen amen amen

    • @hermelam.tefera4103
      @hermelam.tefera4103 Před rokem +1

      መቶ አለቃውም ጌታ እየሱስን ቃል ብቻ ተናገር ልጄ ትድናለች እንዳለው የመዳን ቀናቸውን አምላክ ያቅርብላቸው።

    • @HM-fu4sb
      @HM-fu4sb Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Před rokem +21

    ድምፃቸውን ስሰማ ጭንቅ አለኝ እግዚአብሔር ሆይ ምን ይሆን የሚሉት ለአንዲት ደቂቃ አንደበታቸውን ቢከፍት

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 Před rokem +29

    ይሄ እንድሆን የፈቀደ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጣችሁ። እናታችንንም ፈውሱን በቅርቡ አድርጎ ቆመው ለማየት ያብቃን! የልጁ ጽናት እንደት የሚደንቅ ነው። እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድማችን!

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u Před rokem +16

    አተኮ እደ አንድ ትምህርት ቤት ነህ
    ጠንካራ ብረቱ አተን ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንህ እናታችነን ቅዱስ ሩፋኤል ይዳብስልን

  • @hilinashibeshi4956
    @hilinashibeshi4956 Před rokem +6

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ማራት
    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ማራት
    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ማራት

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před 4 měsíci +1

    የመጻጉ አምላክ እናትህን ይማርልህ አንተ የልጅ መላክ ነህ ለእናትህ❤❤ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před rokem +15

    አምላኬ ሆይ ለታመሙ በምሕረትህ አስባቸው 🙏🙏🙏ቸር ነህና 🙏🙏

  • @balsyibalatim1095
    @balsyibalatim1095 Před rokem +1

    አቤቱ የሠራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአአብሔር ሆይ ማራት ወንድማችን እመብርሐን ፍፃሜህን ታሳምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hana-21
    @hana-21 Před rokem +13

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደው የምትወዳት እመብርሃን ቆማ ለመሄድ ታብቃት በአልጋ ላይ ሳይሆን በቤተ መቅደሱ ቅዱስ ስጋው ቅዱስ ደሙን መለቀበል ያብቃት ይህ ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Před rokem +14

    እግዚአብሔር አንተን ስላጠነከረህ ነው እስካሁንም የቆዩልህ ህመማቸውን ያቅልልላቸውና ይኑሩልህ።

  • @nigistabnet4645
    @nigistabnet4645 Před rokem +1

    እኔ እኮ ስለአንተ መግለፅ ያቅተኛል እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤቴ ካንተ ጋር ትሁን እናትህ ቃል አውጥጣ ለመስማት ያብቃህ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před rokem +8

    ቃል የማጣለት ጀግና ልጅ ቢኒ የኪድዬ ልጅ ቢኒ በተግባር የተገኘ ከልቡ ሰው ወጣትነት ያላዘናጋው በእናቶች ቀን ግንባር ቀደም አንተ መረሳት የለብህ እናትህ የድንግል ማርያም ልጅ ጨርሶ ይማርልህ ካንተ የሚጠበቀውን ሁሉ አድርገሃል በተለይ እሷን ለማስቆረብ ስተመኝ ስተጓጓ ነበር አሳካኸው የኔ ጀግና ሁሉን ቻይ ምንም የማይሳነው ኤልሻዳዩ ጌታችን ይማርልህ ላንተ መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ ወንድሜ❤️❤️👌🏻
    ትላንት ማታ Fb ላይ ፖስቼው ዛሬ እናንተጋም ሳየው ከልቤ ነው ደስ ያለኝ❤ ክበሩልን

  • @user-ob8ej8ih3f
    @user-ob8ej8ih3f Před rokem +1

    አይ አንቺ እናት ምን ያህል እድለኛ ነሽ በዛሬ ዘመን እንዲህ አይነት ልጅ ማግኘት አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 Před rokem +7

    ቢኒዬ ታላቁ የእግዚአብሔር ቸርነት አይለይህ ምን እላለሁ ቅዱስ አማኑኤል የእናትህን ድምፅ ለመስማት ያብቃህ❤🙇🙏

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Před rokem +2

    ቢኒዬ አይዞክ ወንድሜ እኔም ድና ለማሔት በጣም ነው የምጓጓው ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል አተኮ ልዩ ነክ እሱ ድካምሕን ይቁጠርልክ ቡኒዬ 💞💞💞

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před rokem +13

    እግዚአብሔር ማስተዋል የሰጠው ልጂ አሁንም አብዝቶ ይስጥህ አንድ ቀን ማን ያዉቃል የፈጣሪን ስራ🙏💒🙏🙏🌹❤

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Před rokem

    አንተ የልጅ ምሳሌ ላንተ ቃል የለኝም ቸሩ መድሃኒያለም ሁሉ ቻዩ የድንግል ልጅ አልጋህን ተሸክመህ ሂድ እንዳለው ተፈዋሽ እናትህንም በቅርቡ አማኑኤል ይበልልህ አሜን እሩህሩኋ ድንግል ማርያም በእጇ ትዳብስልህ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bj2gh6ct7c
    @user-bj2gh6ct7c Před rokem +1

    እናትህን በመውድህ እግዚአብሔር አብልጦ ይውድህ

  • @chimelak
    @chimelak Před rokem

    ምንኛ መታደል ነው 🙏🙏🙏 የድንግል ልጅ በምህረት እጁ እናታችንን ማርልን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @silvanasilvana3189
    @silvanasilvana3189 Před rokem +2

    ቢኒ በምንም ቃል ልገልፅህ አልችልም እናትህን አንድ ቀን ተሽሏት ለማየት ተስፋ አለኝ🙏

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +3

    ቢኒዬ😢😢😢እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ሁሉንም ትችላለህ አማኑኤል እናታችን ዳብስልን🤲🤲🤲😢

  • @Selina6648
    @Selina6648 Před rokem

    እግዚአብሔር ፈውሷት ሞርዋት አብረው ቆመው እግዚአብሔርን ለማመሰገን ያብቃችሁ እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለያችሁ የዘመኑ እንቁ ወጣት በዚህ ዘመን ወንድ ሆኖ ይቅርና ሰቷም አልባል ቦታ በምትገኝበት ሰዓት እሱ ግን እናቱን ደገመኝ ሰለቸኝ ሳይል እንደዚህ እያሰታመማታ የፀነ ጀግና ወጣት ነው እግዚአብሔር ያበርታክ🙏

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp Před rokem

    እናንተስ ጽድቁንና መንግሥቱን ፈልጉ ሌላውም ይጨመርላችኋል እንዳለ ጌታችን እናታችን ቅዱስ ቁርባንን በመቀበሏ ደስ ይላል👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹ቀሪ ጤናቸውንም እግዚአብሔር አምላክ ይፈውሳቸው☦️☦️☦️☦️☦️እም አምላክ በዕለተ ዕርገቷ ሐምሌ 16 ፈውሳት በዓውደ ምሕረቱ ለመመስከር ያብቃት አሜን👏👏👏👏👏👏

  • @mengstewldi7378
    @mengstewldi7378 Před rokem

    አንተ የተባረከ ልጅ ነህ እናትክን እግዛአብሄር ይማርልህ አንተደሞ ዕድሜከጤና እግዚአብሄር ይስጥህ አሜን...

  • @dagemola3499
    @dagemola3499 Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤እመ አምላክ ትፈውስልህ ቸሩ መድሀኒአለም ይፈውስልህ❤❤❤

  • @kumnegerkebede
    @kumnegerkebede Před 8 měsíci

    ከእግዚአብሔር ውጪ ተስፋ የለም! . . . . . .
    ልባዊ መውደድ ፣ ክብር፣ ማመስገን ... ቪዲዮው ባየሁ ቁጥር እንባ ይቀድመኛል ... ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ!!!

  • @Ethiopiahgerahgera-ey7ni

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቢኒ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ አስተማሪነው እግዚአብሔር ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 Před rokem +1

    ሁለተኛው የተዋህዶ ልጂ ቢኒያም በለጠ ነህ
    እግዚአብሄር ታሪክ ቀያሪ ነውና ታሪካችሁን ይቀይረው አምላከ እስራኤል ይርዳችሁ አሜን

  • @meseretwondimu9193
    @meseretwondimu9193 Před rokem +3

    ብርታት የሠጠህ እግዚአብሔር አሁንም ብርቱ እግዚአብሔርን የምትፈራ ላንተ እና ለናትህ ክብር ያላትን ሚስት ይስጥህ ወንድሜ

  • @genetabebe3336
    @genetabebe3336 Před rokem

    ሽ ወልዶ ከመቃጠል አንድ ወልዶ መባረክ እንድት መታደል ነው ❤❤ ቢኒዬ እኔ እምመኝለህ እግዚአብሔር አምላክ ቸር ነው አላዛርን ያስነሳ አምላክ እናትህን ከወደቀችበት አልጋላይ በእግሮቾ አቆሞ ደስታህን ሙሉ ያድርግልህ ወንድሜ ❤❤❤

  • @asniasni8509
    @asniasni8509 Před měsícem

    የቅዱስ እዪብ አምላክ እናታችንን ምህረት ይላክላቸው ቢኒ አተንም እግብሄር ያበርታህ

  • @abozenechyosef2803
    @abozenechyosef2803 Před rokem

    ምህረት /ማዳን/ የማያልቅበት አምላክ እናትህን ይማርልህ። አንተ የተባረክህ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ እንዴት አይነት መታደል ነው ሳይሰለቹ ከምስጋና ጋር ሰውን ማስታመም።

  • @efra78
    @efra78 Před rokem

    አቤት መታደል በአሁን ጊዜ የሚረዳሕ ልጅ ማግኘት መታደል ነው እንኳን ይህን ያሕል አመት ደከመኝ ሳይል ለብቻ ሆኖ ማስታተም ይቅርና ለጢቅት ቀን ይከብዳል ያንተ ግን ይለኛል እመቤታችን የልብህን መሻት ትፈጽምለህ ያንተ ይለያል

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před rokem

    ናተይ ጅግና ናተይ ክቡር ሓወይ ኪዳነምህረት ኣደይ ብኽልተ ኢዳ ኣተሲኣ ሓንቲ መዓልቲ ብእግራ ጠጠው ኢላ ከም ትኸይድ ክብርቲ ወላዲትካ ርግጸኛ ኮይነ ክምስክር ይፈቱ እግዚኣብሄር ዝኣመነ ዝሓፍር የለን፡ኣጆኻ ጅግናየ መዓረይ ገጽካ ከም መልኣኽቲ በሪሁ ብሓጎስ ምንባርካ ንባዕሉ እግዚኣብሄር ሃይሊ እዩ ኣጆኻ ጅግናየ በርትዓለይይይይይይይ ወዲ ኪዳነምህረት መዓረይ ዝፈትዋን ዘፍቅራን ርህርቲ ኣደይ ዝኾነት ኪዳነምህረት ምሳኻ እያ ጅግና ሓወይ🦁❤❤❤💠⛪💐💐💐🤍🤍🤍🙏🏾💐💐💐💐💐💐💐💐💐☝🏾☝🏾☝🏾⚖️🕊️🕊️🕊️🕊️🤍🤍🤍🤍💠💐💐💐💐💐💐💐😘😘💐🇪🇷

  • @alexcroch4534
    @alexcroch4534 Před rokem +4

    ወንድሜ ብርታቱን ይስጥክ ለእናትህ ቸሩ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před rokem +1

    ቢኒዬ የልጅ ጀግና ኪዳነምህረት ትማርልህ እይዞህ

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 Před rokem +1

    የኔ ወንድም ቅዱስ ገብርኤል በምልጃው በፆሎቱ ይጎብኝልህ😢😢😢😢

  • @eyu4059
    @eyu4059 Před rokem +5

    በእውነት ፅናትህ የሚደንቅ ነው።
    የመፃጉን ፈውስ ይላክልን ለእናታችን

  • @amlkeamlke3850
    @amlkeamlke3850 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን የተመረቀ ልጂ እንዲሆንልን አምላኬ ይርዳን ልጂ አለችኝ ያንተን አይነት ልጂ እንድትሆንልኝ ምኞቴ ነዉ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před rokem

    በእውነት የአንተን ልጅ። እግዚአብሔር ሚሊዮን ጊዜ እጥፍ አድርጎ ይክፈልህ

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 Před rokem

    የሂ ልጅ በኔ ቢሆንስ ብየ ሳስብ እስካሁን ተስፋ ቆርጨ እሰደድ ነበር ፈጣሪን አማርር ነበር😢ላተ ቃል የለኝም ቢን እውነት ሁሉን ቻይ አምላክ ይቻላለዋል እናትህ እደበቷል ፈትቶ ያሳየን🙌ፀበል ብትሐድ ግን ትድናለይ

  • @solutiontube7859
    @solutiontube7859 Před rokem

    እግዚአብሔር ሆይ ለእናታችን ምህረትህን ላክላት!

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Před rokem

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቢኒ በጣም ጠናካራ ወጣት ወንድ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @khankpk8346
    @khankpk8346 Před rokem

    ቢኒየ የኛ እንቁ ስወድህ እውነት አንተ እውነተኛ ሰው ነህ አምላከ ቅዱሳን በሰማይ ቤትህ ዋጋህን ይክፈልህ እማማንም እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው በእውነት ለዚህ ትውልድ አንተ አርአያ ነህ ስንቶቻችን ነን ጤነኞች ወላጆቻችን እንኳነሰ እንሰለቻለን ማለት ቤት እንመሰርትንና ወደ ልጆቻችን ነው እምናዘነብለው እና አንተን እና እናትህን እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤

  • @firehiwotseblegiorgis301

    በእውነት ሁሉንቻይ ህያው እግዚያብሔር ልፋትህን ድካምህን ተጋድሎህን ጽናትህን መናአያስቀርብህ 🤲
    የነገሮች የዘመናት ባለቤት እግዚያብሔር እናታችንን ( እናትህን ) ጤናቸውን መልሶ ለምስክርነት ያብቃ 🤲

  • @yemaleda
    @yemaleda Před rokem +2

    መጻጉን ያደነ አምላክ እናትህን ይማርልህ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም እግዚአብሔር የዘገየ ቢመስልም የሚቀድመዉ የለም 🤲 በእዉነት አምላከ ቅዱሳን ይማርልህ ለአንተም ሀይሉን ብርታቱን ያድልህ 🤲

  • @user-bs8mh6em4x
    @user-bs8mh6em4x Před rokem

    እግዚአብሔር ኣምላክ ሰለ ሰጠህ ትአግስት ምስጋና ይግባው ቢነኒዬ ራስህ ኾ ትምህርት ቤት ነህ አመቤቴ ለናትህ ጤናዎት ትመልስላሰቸው

  • @gistu8749
    @gistu8749 Před rokem +1

    ድካምህን አይታ ድንግል ማርያም ትማርልህ

  • @stepha8391
    @stepha8391 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማርሺ የኔ እናት ❤የዘመናችን እየሉጣ እና ቂርቆስ ናችሁ በፈተና ውስጥ አምላክን ማመስገን መታደል ነው
    እንኳን ለስጋዎ ደሙ አበቃልህ ቢንዬ

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 Před rokem

    ❤❤ የኔ ጠንካራ የኔ ብርቱ ወንድም እመቤቴ ትማርልህ ቢኒዬ ❤❤❤ባንተ ሰው ከተማረብህ ትምህርት ቤት ነህ ከምር ሃይል ብርታቱን የድንግል ማርያም ልጅ ያድልክ

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 Před rokem

    እግዚሐብሔር እናትህን ምሮልህ ለምስክርነት ያብቃህ።

  • @saruyenatuwa3247
    @saruyenatuwa3247 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይማርልህ የኔ ወንድም አንተንም ከዚህ በላይ ትዕግሰት ፅናትን ቸሩ መድሃኒአለም ያድልህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-hi3fc5cb8t
    @user-hi3fc5cb8t Před rokem

    በእውነት ቢኒ በጣም ብርቱ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ እናታችነን ሙሉ ጤና ሰጥቶ ያሳየን ፈውሱን ይላክላት እመ አምላክ በምህረት እጆቿ ትዳብስልን አሜን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +2

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገ ወንድሜ ቸሩ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ልጅ ምህረት ይስጠልህ ሁሉም የሱ ፈቃድ ነው እመብርሃን ትዳብስልህ ቢንዬ❤❤❤😢

  • @user-gm4lk5pm8o
    @user-gm4lk5pm8o Před rokem

    የዘመናችን እዮብ ❤

  • @medhini7477
    @medhini7477 Před rokem

    ሰላም ፍቅራት ኣሕዋት ቤኒ ሓዉና ዕደመ ጥዒና ይሃብካ ድንቅ ልጆ ነህና ማይ ፆሎት ለትወስድዋ በርሚል ቅድስ ጊወርግስ ምሕረት የዉርደላ ለኣዴና 38 መፃጉኡ ዘሕወየ እግዚአብሔር ኣምላክና ምሕረት የዉርደላ ይቅርታ ኣማርኛ ክእሊይ ትርጉም ትኩእሉ ናብ ኣማርኛ ተርጉሙ👏💖💖💖

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Před rokem +2

    እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጥንካሬውን ይስጥህ ወንሜ ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝልህ ወንድሜ ወልደህ ለእናትህ አስደስታቸው

  • @hilinatube8730
    @hilinatube8730 Před rokem +1

    ጠንካር ወጣት እግዚአብሔር ይፈውስልህ እናትህን

  • @user-wj4xm4zl3v
    @user-wj4xm4zl3v Před rokem

    የኔ ወንድም ብርቱ ወጣት እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ ቢኒየ ❤❤

  • @soliyanamery9312
    @soliyanamery9312 Před rokem

    ሁሉን ቻይ ጌታ በምህረት እጁ ይዳብስልክ

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m Před rokem

    እመቤቴ ትዳብሳቸው እናትህን

  • @bizuayehudange4779
    @bizuayehudange4779 Před rokem +1

    ወላዲተ አምላክ ትማራቸው

  • @anleygeremew4287
    @anleygeremew4287 Před rokem

    ወንድሚ የምትችል ከሆነ አግባ እና በልጅ ልጅ አስደስታቸው ያንተንም ህይወት አትርሰው

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m Před rokem

    አቤቱ ይሄ ልጅ እንዴው ጉብዝናው😭

  • @nitsuhberihun8821
    @nitsuhberihun8821 Před rokem +3

    ለማህበረ ቅዱሳን አዝጋጅ
    የዚህ ልጅ ስልክ ቁጥር ካለ እባክሽ አንዳንድ እቃ ለመርዳት እንችል ዘንድ
    አመሰግናለሁ
    እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před rokem

    እማ አምላክ ትማርልህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤ፅኑ ሠው ነህ ወንድሜ ትልቅ ትምህርት አገኛሁ ከንታ ያእምዬ ውላታን ባትክክል ማልሠሃል

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት

  • @dxddudxddu4072
    @dxddudxddu4072 Před rokem

    እግዚአብሔር ይድንግል።ማርያም ልጅ።እናትህን።ይማርልክ

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅሜ እድሜጤና ያድልን ለእናታችንፈውስ ይስጥልን ፈጣሪሪ😢😢❤❤አንተ ጠካራነህ

  • @user-lh6ch3jw8t
    @user-lh6ch3jw8t Před měsícem

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልህ ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ ታሪክ ቀያሪ ነዉ

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማርልህ 🥺 አምላከ ቅዱሳን ይባርክህ ቢኒዬ እናትህ ተሽሏት ምን ያክል እድለኛ እንደሆነች ለመናገር ያብቃልህ

  • @Efriemfe
    @Efriemfe Před rokem +1

    የምህረት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሄር ይጎብኛችሁ በእውነት አይዞህ በርታልን ወንድማችን እናታችንንም መፃጉን የፈወሰ አምላክ እራሷንም ይፈውስልን

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 Před rokem

    እግዚአብሔር መልካም ነው💖
    ይህንም ያደረገው ለመልካም ነው😍
    ቢኒ እናቱን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል እናቱን በማገልገሉ ከእግዚአብሔር ታላቅ በረከትን ይቀበላል🥰

  • @amarechgirma1604
    @amarechgirma1604 Před rokem

    እመብርሀን ትጎብኛቹ ትዳስስልህ

  • @melikamassefa6982
    @melikamassefa6982 Před rokem

    አናትና ልጁ ካንተ ጋር ይሁን

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před rokem

    የኔ አባት እግዚአበሔር ጤናህንይስጥህ

  • @asnakubekaris821
    @asnakubekaris821 Před rokem

    እግዚአብሔር ትምህርቱን ይላክላት ለእናትህ

  • @maregewuneta5376
    @maregewuneta5376 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ ከዚህ የበለጠ ያ በርታህ እናታችንን እግዚአብሔር ይማርልን

  • @almazabrah4893
    @almazabrah4893 Před rokem

    የነ አባት እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @Ethiopiahgerahgera-ey7ni

    የኔ ጌታ እመቤቴ ትርዳህ

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Před rokem +1

    ለዚህ ክብር ያበቃቸው እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ትዳብሳቸው አሜን ቢኒየ❤

  • @omarfhafd4282
    @omarfhafd4282 Před rokem +1

    የኔ አባት♥😘

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 Před rokem

    መታደል እኮነው እናት አባትን ማክበር. የኔ ወንድም እድለኛነህ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ብርታት ጥንካሬን ይስጥህ ከዚህም በላይ እውነት. ❤❤❤❤❤❤

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Před rokem

    በእውነት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እና ልክ እንደ መፃጉ የደረሰለት ለእናታችንም ይድርስላታል ቢኒ የልጅ አዋቂ ነህ እና እድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @bbhh211
    @bbhh211 Před rokem

    ወንድሜ እግዚአብሄር አክሎ ብርታቱን ይስጥህ እናትክን እግዚአብሄር የሚሳነው የለምና አንደበቷን ከፍቶ ፍቅሯን ብትገልፅልህና ብትመርቅህ ደስ ይለኛል አንተን ደግሞ እናት የሆነች ሚስት እንዲሰጥህ ምኞቴ ነው ረዳት ያስፈልግሀል ከጎንህ

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 Před rokem

    እመቤቴ ትርዳክ ውንደማችን🦾እግዚአብሔር አምላክ ታሪክ የሚቀይር አምላክ ነውና በርታ የሰማይ እና የምድር አምላክ ይርዳክ ጅግና ለውጣቶች ምርጥ ምሳሌ የምትሆን ውጣት ነህ🖤🖤🖤

  • @zerubabelm4166
    @zerubabelm4166 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ስላደረገልን

  • @Gg35114
    @Gg35114 Před rokem

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው እመቤታችን ትጎብኛቸው በርታ ወንድሜ ምትሰራው ስራ ቀላል አይደለም

  • @user-wb8ib7xv8j
    @user-wb8ib7xv8j Před rokem

    እናታችንን አምላከ አበው ይማራቸው አንተንም ❤❤❤ ፀጋ በረከት አይለፍህ ማህበረ ቅዱሳን እናመሠግናለን

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Před rokem

    ጌታ ሆይ የእናትን ነገር አንተ ታወቀዋለህ እና የቢኒን እናት ከእናትህ ጋር ተገኚና ማርለት ቢንየ ዘርህ ኤንደምድር አሸዋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 Před rokem

    እግዚአብሔር ያብርታህ

  • @mayaasefa3498
    @mayaasefa3498 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Před rokem +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አማን ተንረአ ክርሰቶስ መ ዳኃኒነ አሜን
    እግዚአብሔር ይማርህ አዞህ እመቤታችን ፍፃሜያችን ያሳምርልንነ❤

  • @bini1623
    @bini1623 Před rokem

    አምላከ ቅዱሳን በምህርት እጁ ዳብሶልህ ድነው በአውደ ትምህርት ለምስክርነት ይጠብቅልን ቸሩ አምላካችን ❤

  • @memona1367
    @memona1367 Před rokem

    አላህላይጠግንአይስብርምእንካንምወለደችህ

  • @zinetzinet897
    @zinetzinet897 Před rokem

    እግዚአቢሔር ይማራቸው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @samrawitgebrewold8785

    አንተ ድንቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ ለእናትህ ምሕረቱን ይላክላቸው።

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 Před rokem

    ሰላም እዴት ነህ የውነት እልሃለው ቅዱስ ጊዮርጊስ የቤርመር ጠበል ውስዳት ጎደር አካባቢ ቆራ ጎጥ ምባለው እካባቢ ነው እንዲህ ትድናለች ውሰዳት

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Před rokem +1

    ውይ አንተ ልጅ ቃላት ያጥረኛል😭😭😭

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ የናትህን ጤና ይመልስላቸዉ በርታ ወንድማችን