MK TV || የወጣቶች ገጽ || ኦርቶዶክስ ለመሆን ፈጽሞ ሀሳቡም ሕልሙም የለኝም ነበር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 935

  • @_hewantube8377
    @_hewantube8377 Před 2 lety +184

    የተዋህዶ ልጆች እስኪ እየገባችሁ አበረታቱ ማህበረ ቅዱሳን በጣም ለቤተክርስቲያን ትክክለኛ መረጃ የሚያወጣ ምርጥ ማህበር ነው🥰🥰

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před 2 lety +136

    ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን ከጠፉት በጎች አንዱነሽ አሁንም ፀንተሽ ተክርሽ ኖሩ የእህት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰 ባልሽ ክብር ይገባዋል

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 Před 2 lety +6

      በቤት ያፅናሽ ውዴ መመረጥ ነው ወደተዋህዶ መምጣት ልጆችሽን የድንግል ማርያም ልጅ ያሳድግልሽ

    • @yusufyasin4082
      @yusufyasin4082 Před 2 lety +2

      Egizabhre enkun wedetkekelgawaemeyeoretodoxebeslammetashe

    • @selammekonnen8270
      @selammekonnen8270 Před 2 lety

      እውነት ነው ክብር ይገባዋል በዚህ ዘመን እንኳን ከሌላ እምነት አምጥቶ ይቅርና ሚስቱን በቁርባን በተክሊል ያገባትን ጥሎ እየሄደ ነው

  • @alemdesta454
    @alemdesta454 Před rokem +5

    ተመስገን
    ኣንድ ጌታ
    ኣንድ እምነት
    ኣንድ ጥምቀት። ኤፌሶን 4~5 ስለማይነገር ስጦታው እግዚኣቢሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር👏

  • @ronamaquilan2150
    @ronamaquilan2150 Před 2 lety +55

    ውይ እስቲ የሰው ደስታ የሚያስደስታችው እማምላክ እስከመጨርሻው ልጆችሽን ታሳድግልሽ በእንባ ነው ያዳመጥኩት ለባለቤትሽም አባቴ ክርስቶስ ከፍ ከፍ ከፍ በሉልኝ እኛንም እንደናንተ በእምነት የፀና ያድለን

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 Před 2 lety +10

    ስለሰማውሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የኔ ጋደኛዬ ሙስሊም ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እግዚአብሔር የአንችን አየነ ልቦናሽን የበራልሽ ወደቤቱ የጠራሽ ለኔም ጋደኛዬ አይነ ልቦናውን ያብራልኝ ጸሎቴ እሱ ነው በጸሎትሽ እርጅኝ እሕቴ

    • @sarahana7929
      @sarahana7929 Před 2 lety +1

      አይዞሽ እሺ እኛ ስላሰብን አይደለም እግዚአብሔር የራሱ ጊዜና ወቅት አለው ጸሎት አድርጊ እሺ

    • @user-qq4pz6cf3k
      @user-qq4pz6cf3k Před 2 lety +2

      እህቴ ወደ ተዋህዶ ካልመጣ ባታገቢው መልካም ነው ሚክንያቱም በሀይማኖታችን ከአላመኑ ሰዎች ጋር መጋባት አይፈቀድልንም በጎደኛ ሆነሽ በተግባር ክርስትያን ሆነሽ በፀሎት ከእግዚአብሔር ጋር ልክ እንደ እህታችን ባል ከዛ ከተመለሰ ለአንችም አንድ ነብስ ማዳን ትልቅ ነገር ነው

    • @bosenadesiakal3011
      @bosenadesiakal3011 Před 2 lety +1

      ስለድንግል ማርያም ልማፀንሽ እሱን እግዚአብሔር ወደቤቱ እንዲጠራው አርጊ እንጂ አንች እንዳትቀይሪ በተረፈ እመብርሃን ትርዳሽ

    • @user-kr1gb9fm7k
      @user-kr1gb9fm7k Před 2 lety +2

      እህቴ ከቻልሽ በስባኤ እግዚአብሔር ጠይቂ ከልሆነ ይቅረብሽ ከክርስቶስ ፍቅር የሚበልጥ ማነው

    • @r6168
      @r6168 Před 2 lety

      ጨምላቃ ስለሆነ እጂ ሙስሊም ስሙን ብቻ ነው ዬያዘው ተግባሩን አያቀውም ያው ካፊር ነውመቼም ንገሪው

  • @sameraahmed5373
    @sameraahmed5373 Před 2 lety +110

    እልልልልልልልልልል ስለማይነገር. ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ወደተወደደች ሃይማኖታችንን ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ልዩ ናት በቤቱ ያፅናሽ በርች አይዞሽ እህታችን

    • @molokbety6970
      @molokbety6970 Před 2 lety +1

      💒🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @abebezeleke1337
      @abebezeleke1337 Před 2 lety +1

      ስምሽ ሰሚራ ነው ኮ🙄🤔

    • @user-lo8vm8zf3m
      @user-lo8vm8zf3m Před 2 lety

      @@abebezeleke1337 ኧረ ጉድ አንች አሳቅሽኝ 😂😂😂

    • @user-et3vt4qv8f
      @user-et3vt4qv8f Před 2 lety +1

      @@abebezeleke1337 ክክክክ አረቦቹ ከፍተውላት ይሆናል ዩቱቡን

    • @user-et3vt4qv8f
      @user-et3vt4qv8f Před 2 lety +1

      በጣም ካሁን በፊት በቋንቋየ ነሽ ሚድያ ቀርባ አይቻት ነበር አሁን ድጋሜ አየኋት

  • @wondewossendebebe2974
    @wondewossendebebe2974 Před 2 lety +13

    ማወቅ ብቻ አይጠቅምም መመረጥም ይጠይቃል ያለችው ትልቁን ኃይል እና እውነት ጠቀስሽው ልክ አርገሻል በዚ ዘመን ነብስን ማትረፍ ጀግንነት ነው ተባረኪ።

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 Před 2 lety +3

    አኡዝቢላሂ ቁራአን ቀረቻለሁ አላለችም ምታውቂ አትቀይሬም ነበር አላህ ማስታውል ይስጥሺ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 2 lety +139

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶን እምነት ተከታዮችን እየገደሉ ከቁጥር ለማሳነስ ሲጥሩ እዚጋር ደግሞ እግዚአብሔር ከሌላ ቦታ ያመጣል ስለማይነገር ስጦታው ሁሉ ክብርና ምስጋና ይግባው መድኃኔዓለም የሁላችንን ጅማሬያችንን ሳይሆን ፍጻሜያችንን ያሳምርልን!

    • @user-sr7de7qo4h
      @user-sr7de7qo4h Před 2 lety

      አሜን🙏⛪️

    • @muludelelegn9926
      @muludelelegn9926 Před 2 lety

      Amen amen amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @harikabulut2027
      @harikabulut2027 Před 2 lety +1

      Kkkkkk tebab chekelat enate nachu eyekenesachuhun yalachehut berekam na ega ar eslemenan begoref mekebel moletoal

    • @unitedethiopia8136
      @unitedethiopia8136 Před 2 lety

      Amen Amen

    • @r6168
      @r6168 Před 2 lety +9

      አዬ መቀዴዲ ማነው አራጁ 45መሲጊዲ ያቃጠለው ማነው እውቀት ፈልገው ቢስዴዱ ምግብ ሲለምኑ በዬመዴሩ ለምነው መሲጊዲ የማዲሩትን በዲጋ ቀጥቅጦ ዬገዴሉት ያች ሀይማኖተኛ ነኝ ባዮች ናቼውኮ እዴናተ ክፋት ቢሆንማ እስላምን ታጠፉት ነበር ግን አልቻላችሁም። አትችሉምጂ እስላም ስላም ነው ካልነኩት አይነካም

  • @user-es2it9zy6w
    @user-es2it9zy6w Před 2 lety +27

    ይገርማል ከቤት ያለው ሳናውቀው እሷ ቀደመችን አይገርምም መታደል ነው ደስ ተባረኩ እና እግዚአብሔር ጠንካራ ያርገን ሁላችንንም ኦርቶዶክሶች አያችሁ መስቀል አድርጎ ከመጨፈር ተመልስን ሀይማኖታችንን እምናውቅ ያድርገን

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru Před 2 lety +65

    እናቴ❤ ስለ እምነቴ❤ አባቴ ስለፍቅር❤ በጣም ነው ያስተማሩኝ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የማደንቃቸው❤

  • @mrmam1265
    @mrmam1265 Před 2 lety +71

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ

  • @cassiopeia4672
    @cassiopeia4672 Před 2 lety +12

    እንኳንም ከክርስቶስ አካል ቤተክርስትያን ተጨመርሽልን እህታችን። ሌሎቹንም ስለክርስትና ከሚነገራቸው ተረት ተረት እንዲወጡና ከሀሰተኛ ነቢያት ትምህርት እንዲጠበቁ እግዝአብሔር ይርዳልን። ክርስቶስ የሞተው ለነርሱም ድኅነት ነውና።

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r Před 2 lety +11

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ❤💒❤

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 Před 2 lety +40

    እኛ በክርስትና ተወልደን አደገን ምን አደረግን እህት ወንድሞች እሷ ከአህዛቡ አለም መጥታ በለጠችን ከእሷ ምን እንማር እራሳችን እንፈትሽ።

    • @user-pm8qr2we8n
      @user-pm8qr2we8n Před 2 lety +3

      አልቀረብሽም አህዛቡስ የናተ ያላችሁበት ነዉ አይ አለማወቅ ሥታዛዝኑ 😂😂😂😂😂😂

    • @Tube-gf1ho
      @Tube-gf1ho Před 2 lety +1

      @@user-pm8qr2we8n 😂😂😂😂🤣🤣🤣

    • @user-cj1ve5hp3g
      @user-cj1ve5hp3g Před 2 lety

      ክክክክክክክክክክክክክ አህዛብ አልቀረብሽም

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před 2 lety +1

      ክክክክክክክክክ

  • @user-hq7zw3ss9m
    @user-hq7zw3ss9m Před 2 lety +11

    ያረቢ መጨረሻችን አሳምርልን አተ የመራኸው ማንም አያጠመው አተ ያጠመምከው ማንም አይቀነው ከተፈጠርሽበት ሐይማኖት ወደ ጨለማ መግባት አኡዙቢላህ አሏህ ሂድያ ይስጥሽ

    • @warqineshintalaatawahidoo7673
      @warqineshintalaatawahidoo7673 Před 2 lety +1

      Unatu si gabash timatalesh weddd ihite igzi'abiher yirdash ka chalema wada birahan yimrash

    • @user-cw9su3em7n
      @user-cw9su3em7n Před 2 lety +4

      አለሀ መጨረሸ ቺኑ የሰሚሪልነ የረቢ ለዉዱ ቢለሽ ሱበሀነ አለ ሰዉ ከጨለመ ዎቶ ዎዳቢረሀነ እስሊሚነ ሲመጠ አቺ ተመልሰሹ ዎደ ጨለመ አለሀ ሆይ ከእደዚነገረ አተዉ ጠቀነ يرب

    • @user-kp4fd1sj5p
      @user-kp4fd1sj5p Před 2 lety +2

      ሀባይብ አውቀው ነው ዝም በሉ

    • @user-kk3zg4cu2c
      @user-kk3zg4cu2c Před 2 lety

      ያረብመጨረሻችንንአሣምርልን እሡእዳሻውልቦችንየሚቀያይረውአላሁሡብሀነሁወተአላ አደራውንከብርሀንወደጨለማከመግባትይጠብቀን ሡብሀነክጌተየጥራቻየተገባውነው

  • @hana-21
    @hana-21 Před 2 lety +34

    ወደ እዉነተኛው ሀይማኖት በሰላም መጣሽ እህታችን በጣም ጎበዝ እናትና ሚስት ነሽ ከአንቺ ብዙ ነገር ተማርኩ እኔ እውነት በቤቱ ያፅናሽ

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o Před 2 lety +6

    እንኳን ውድ ቀጥተኛይቱ ኦርቶዶክስ እምነት መጣሽ ከጨለማ ወደብርሀን ላመጣሽ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው በቤቱ ያፅናሽ መታደል መመርጥ ነው ኦርቶዶክስ መሆን ልጆቻችሁንም በጥበብ በሞገስ ያሳዲግላችሁ

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 Před 2 lety +26

    በሌላ ሚድያ ላይ አይቸሽ ነበር ዛሬም በድጋሜ ሰላየሁሸ ደስ ብሎኛል እህታለም እግዚአብሔር መርጦሻልና በርች

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Před 2 lety +2

    እህታችን እንኳን ወደ ጥንታዊ ሀይማኖት ተመለስሽ ።እንዳልሽው መመረጥ ነው ።ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያቆይሽ

  • @birtukanalebel3686
    @birtukanalebel3686 Před 2 lety +9

    ተመስገን ጌታ ሆይ ሰራህ እጹብ ድንቅና ማንም ሊደርስበት የማይችል ረቂቅ ነው
    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Před 2 lety +8

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ ከመላው ቤተሰቦቻችሑ ጋ እንኳን ከጨለማ ህይወት ወደ ብረሀን መጣሽልን እህታችን የኸን ላደረገ ልኡል እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይግባው ኣሜን 🙏❤💒🙏

  • @betelhemtekleab5721
    @betelhemtekleab5721 Před 2 lety +6

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን, የጠፋው በግ አንቺ ነበርሽ እንኳን ደስ አለሽ ባንቺ መዳን በሰማይ መላእክት ታላቅ ደስታ ተምስገነው

  • @faizaa2433
    @faizaa2433 Před 2 lety +5

    ከጀነት ወደ ጀሀነም አሳዘንሽኝ የምር አላህ ይጠብቀን

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 Před 2 lety

      መጀመሪያ ስለ ሙስሊም በደንብ አልተማረችም

    • @ሱሱነኝየሰለፍዮዎችወዳጅ
      @ሱሱነኝየሰለፍዮዎችወዳጅ Před 2 lety

      @@imubilal6947 አወ ሲጀመር የስልምናን ስሙን እጅ ምን እደሁ አልገባትም ሱባሀን ንክ

    • @yelemsetketemayegebreallg4927
      @yelemsetketemayegebreallg4927 Před rokem

      እውነት ነው ለማለት ይከብዳል😂😂😂

    • @Hy-zh6es
      @Hy-zh6es Před 4 měsíci

      ወሎ እኮ እሷ እንዳለችው ነበር ዲሮ ስለ እስልምና ምንም እውቀት የለንም ነበር እና ፍቅር ሲይዛቸው ይቀይራሉ እሷም ከነሱ ናት አላህ ይመልሳት

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y Před 2 lety +8

    በእውነት በማይሸረሸረው አጠራርህ የምትጠራን ቸሩ እግዚአብሔር ምስጋና ለአንተ ይሁን

  • @user-wd6ky3lg4i
    @user-wd6ky3lg4i Před 2 lety +21

    እንኳን ወደ እቅፋ መጣሺ ወደ እናት ቤተክርስቲያን❤😘 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለወንድ ብለው ለሚክዱ ደግሞ ልብ ውስጥ ብቻ ነው እምንል አሜን💚💛❤

  • @bssissisid8d841
    @bssissisid8d841 Před 2 lety +2

    አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም አድረጎ ለፈጠረኝ መስሊም አድርጎ ወደሱ ይመልሰኝ በእርግጥ መመራት በአላህ እጅ ነው የፈለገውን ያጠመዋል የፈለገውን ይመልሰዋል የኔ መንገድ ፕሮግራም የሚለውን ተከታተይ ቁርአን ትርጉሙን በአማርኛ አብቢ አንድ ቀን አላህ ሂደያ ይሰጥሻል ከነ ቤተሰብሽ ኢሻ አላህ ቢኢዝኒላህ ለሁሉም ይስጠን

    • @yehualashetbelayneh5528
      @yehualashetbelayneh5528 Před 2 lety

      amlak lesew netsa fekad nw yesetew. yefelegewn katememew yefelegewn kemelesew sewyew teteyaki aydelem eyalkegn nw.. ante bicha belibih deg hun melkamun menged yimerahal...

    • @mdet1013
      @mdet1013 Před 2 lety

      በትክክል

  • @user-se5nz1rf4g
    @user-se5nz1rf4g Před 2 lety +45

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መመርጥ ነው በቤቱ ያፅናሽ የፀሎት ቤትሽ ሢምር እኔም ከእስልምና ነው የመጣሁት መመርጥ ነው በቤቱ ያፅናን እህት

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ Před 2 lety +11

      በቤቱ ያፅናሽ እህታችን አለም ይጠመቃል ገና ውዴ

    • @user-nh5fl3zp1b
      @user-nh5fl3zp1b Před 2 lety +6

      በቤቱ.ያፅናሽ.ማማየ መፀሀፍ ቅዱስ አብቢ ግሩብ አለኝ ከፈለግሽ ተቀላቀይን

    • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
      @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Před 2 lety +5

      የኔ ውድ አምላከ ቅዱሳን እንኳን ወደ እውነታኛይቱ እምነት ጠራሽ ፍፃሜሽን ያሳምረው በቤቱ ያፅናሽ

    • @ህሊናነኝ
      @ህሊናነኝ Před 2 lety +15

      እኔም ከእስልምና ነው የመጣሁት ቤተሠቦቼ ግን ሀገር አትገቢም እያሉኝ ነው እኔም አለሁ በእግዚአብሔር ቸርነት

    • @ህሊናነኝ
      @ህሊናነኝ Před 2 lety +1

      @@belaineshchaklu833 እሺ ውዴ ፀልይልኝ

  • @bemeshimkenalwu6344
    @bemeshimkenalwu6344 Před 2 lety +20

    ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
    የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌል 3÷5
    ኦርቶዶክስ መሄን መመረጥ እንጂ መምረጥ አደለም እንኳን ደስ አለሽ።።።።።።።።እልልልልልል

  • @zmhs5815
    @zmhs5815 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ምጣሽ እህታችን አሁንም እመቤቴ ቀርዉን ዘመንሽን
    ትባረክልሽ ለጁችሽን ትደርሽንም❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 2 lety +16

    እግዚአብሔር ፋፃሜሺን ያሳምርልሺ ዮስቲና

  • @user-ey6cl4jx5r
    @user-ey6cl4jx5r Před 2 lety +20

    ዋዉ እጅግ ደስ የሚል ታሪክ ትምህርት ነዉ የባለቤትሽ ጉብዝና አስደነቀኝ ጀግና ወንድ ነዉ እመ አምላክ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ የተመኜሽዉንም ወንድ ልጅ ትስጥሽ

  • @nuhamintadese7231
    @nuhamintadese7231 Před 2 lety +12

    ቸሩ መድኃኔዓለም በቤቱ ያፅናሽ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před 2 lety +12

    እኳን ደህና መጣሽ እህታችን የተዋህዶልጆች አያችሁ ስርአት አለባበስ እስኪአስተውሉ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před 2 lety +12

    ባለቤትሽ ሳላደቅ አላልፋም ጎበዝልጅነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛለት አቦ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Před 2 lety +9

    ነብያችን ዒሳ 🌴 የመርየም 🌴 ልጅ 🌴 በሱና 💚 በናቱ 🌴 ላይ 🌴 የኻሊቅ ሰላምታ ይስፈን 🌴 አሚን 🤲

  • @yalemfetene5560
    @yalemfetene5560 Před 2 lety +26

    የታደለች ነፍስ ከጨለማ ወደ ብርሃን የመጣች።

  • @meseretmengeshalewte1502
    @meseretmengeshalewte1502 Před 2 lety +1

    በእውነት ድንቅ እህት ነሽ እኛ አንኳን ከቤተሰቦቻችን የተቀበልነው በውስጡ ያደግን የተጠመቅን ያንችን ያህል ጊዜ ሰተን አልተማርም እኔ በጣም በራሴ አፈርኩኝ ከልጆች ጋር አምላክ የመረጣት ነፍስ ደስ ሲል ባለቤትሽም ሊደነቅ የመሚገባው ነው ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክ የተባረከ ቤተሰብ

  • @faficho136
    @faficho136 Před 2 lety +5

    አላህ ይመልስሽ ለትዳር እያሉ አንዳንዶች ሀይማኖት ይቀይራሉ

    • @user-tj1ot1sb4m
      @user-tj1ot1sb4m Před 2 lety

      የኔ የቅርብ ጋደኛዬ አላህ ካደች እየሠገደች እየቀራች ከፈረች በእምነቴ የመጣ ተሥትል ሥትል መጨረሻ መክፈር

    • @ሱሱነኝየሰለፍዮዎችወዳጅ
      @ሱሱነኝየሰለፍዮዎችወዳጅ Před 2 lety

      @@user-tj1ot1sb4m አላህ ይመልሳት ሱባሀን አላህ አላህዋ ይጠብቀንንን

    • @user-nv7er2cv7i
      @user-nv7er2cv7i Před 2 lety

      @@user-tj1ot1sb4m ተበድለሻል በጣም ከቻልሽ ክርስናን ተቀበይ ትድኛለሽ

    • @user-nv7er2cv7i
      @user-nv7er2cv7i Před 2 lety

      @@user-tj1ot1sb4m መጀመሪያ ታሪኩን አድምጬ ምን እዳለች የክርስቶስ ፍቅር ሰለገባት ወደቤቱ ተመለሰች በቤቱ ያፅናት

    • @user-tf2ru9cx8j
      @user-tf2ru9cx8j Před rokem

      እሷ ተምራነዉ አዳምጡ ለወንድ ብለዉ ሙስሊም የሚሆኑ ሳኡዲ ያሉ ሴቶች ናቸው ከኔ ከአክስቶቸ ልጅች ጀምሮ አሁን ከባላቸው ሲጣሉ ለሱ ብየ ሀይማኖት ቀይሬ እያሉ😭😭😭 ነው የሚወሩኝ

  • @ewunetnewu465
    @ewunetnewu465 Před 2 lety +2

    ያልታደልሺ ከንቱ አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧንረጂም ከብርሀን ወደጨለማ ቱቱቱ ሥታሣዝን አላህ ከክህደት ይጠብቀን

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před 2 lety

      ዝምበያት እረ ሀተ እራሱ እዴት ወደዚህ ልትመጭ ቻልሺ አላሏትም ምክንያቱም ምንብላትመልሳለች እውነቱው ማጋእደሆነ እኮ በደብያውቃሎው

    • @Mahletmekonen5034
      @Mahletmekonen5034 Před 5 měsíci

      ተቃጠላችሁ

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před 2 lety +13

    የዚች ልጅ እና የኔ ታሪክ ተመሳሳይ ነዉ እኔ አድ ቀን ክርስቲያን እሆናለሁ ብየ አስቤ አላቅም እደዉም ክርስቲያንን በጣም እጠላ ነበር😭የሰወችን መስቀል ካገታቸዉ ላይ እየበጠስኩ በዲጋይ እቀጠቅጥ ነበር አቤቱ አምላኬ ይቅር በለኝ😭

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 Před 2 lety +3

      እንኳንም ክርስቶስ መራሽ🙏

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር ታላቅ ነው እህቴ❤️🙏

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 Před 2 lety

      Hulum egziabhern wedemawek ymeta zend egnam menged enhun. Lemsale ezihu youtube ly yalu eht wendmochn bemedegef 'Apostolic answers' 'abeba yetewahedo lij'.. chanalochn🙏💕

    • @rahmaeshfani2543
      @rahmaeshfani2543 Před 2 lety +1

      ተቀደዱ መቸም ካፊር መቀደድ ስራችሁ ነዉ

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Před 2 lety

      @@rahmaeshfani2543 እስከ አምና ላደረገችው ምን አናደደሽ

  • @tsionfar3924
    @tsionfar3924 Před 2 lety

    አሜን አምላክ ይክበር ይመስገን የመረጠሽ አምላክ ይክበር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ እንዳልሽው ወደ ተዋህዶ ለመሆን መርጠሽ ሳይሆን ተመር ጠሽ ነው እንኩዋን ተመረጥሽ እህቴ ወደ ቅድስቲቱ እምነት ተዋህዶ አሜን አሜን አሜን

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru Před 2 lety +7

    ጀግናት❤ እምነት ቤትና ትዳርሽ የተከበረ
    ልጆሽም እንደ አባታቸው ሰውን የሚቀይሩ ይሁኑ❤

  • @user-tg1jt2yq3y
    @user-tg1jt2yq3y Před 2 lety +2

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእዉነት እሰይ እልልል እንኳን ወደተቀደሰችው ሀይማኖት በሰላም መጣሽ በርችልን ብርቱ ሴት ነሽ💐ባለቤትሽንም እግዚአብሔር ዋጋውን በሰማይ ይክፈለው እንቁ ወንድ ነዉ😍😍

  • @user-hg5vb2rk8r
    @user-hg5vb2rk8r Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን የሰራይዌት ጌታ ይመስገን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +1

    ቪዲዬ ስትቀርፁ እያስተዋላችሁ ነጠላ እስካርቭ ሳይሆን የሚለበስ ነው በርእግጥ ቃለመጠይቅ ነው ግን ቢሆንም ተለብሶ መሆን ነው ያለበት የእምነታችን ፕሮግራም ስለሆነ ።
    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኩዋን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጣሽ በርቺ በስግደት 👏👏👏
    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ 👏👏

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před 2 lety +3

    ኡፍ ....ልኡል እ/ር በቤቱ ያፅናቹ በጣም ደስ ያለኝ ቀን ቢኖር ዛሬ ነው ቀናው ማለት መፈሳዊ ቅናተ🙏🙏🙏

  • @FM-nj2ps
    @FM-nj2ps Před 2 lety +13

    የታደለች ነፍስ! ተመስገን እግዚአብሔር!

    • @yalemfetene5560
      @yalemfetene5560 Před 2 lety +3

      የታደለች ነፍስ ከጨለማ ወደ ብርሃን የመጣች ።

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x Před 2 lety +14

    #ይህን ላደረገ #እግዚአብሔር# ክብር ይግባው ፤ ታድለሽ ከሞት ወደ ህይወት ተነጥቀሽ ወጥተሻል ፤ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ፤ ባለቤትሽንም እግዚአብሔር ይባርከው ።

  • @ፍቅርተስላሴናታኔም

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በኡነት ባለሺ ክብር ይገባዋል እኛ ስመ ኦርተዶክስ ሁነን ለመማር ያለን ፍላጎት የወርደ ነው እንኳንም በስላም መጣሺልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሺ

  • @mesimesimengsti5630
    @mesimesimengsti5630 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እህታችን እውነት ነው ክርስትና መመረጥ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ትዳራችሁን ይባርክ

  • @abrahamendale2721
    @abrahamendale2721 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መድኃኔዓለም እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሽ ውድ እህታችን
    እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ እንዲያፀናችሁ የሁላችንም ጸሎት ነው ፣እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጃቸው መጨረሻም ቢሆን ይመለሳሉ

  • @user-pv4dc4zd2b
    @user-pv4dc4zd2b Před 2 lety +26

    አምላከ ቅዱሳን ፍጻሜ አችሁን ያሳምረው በቤቱ ያጽናችሁ አሜን ማህበረ ቅዱሳን እመብርሀን ታበርታልን ትጠብቅልን አሜን

  • @golgota2123
    @golgota2123 Před 2 lety +2

    እንዴት መታደል ነው ከጨለማ ወደ ብርሃን ከዛም እልፎ መልካም ቤተስብ መመስረት

  • @yezinamulalem5328
    @yezinamulalem5328 Před 2 lety +6

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል ✝️👑❤️እግዚአብሔር ይመስገን
    እሕታችን እንኳን ደህና መጣሽ

  • @wubneshtube
    @wubneshtube Před 2 lety +14

    ወይ የፀሎትቤቷ ሲያምር

  • @Tube-vg2hw
    @Tube-vg2hw Před 2 lety +7

    በቤቱ ያጽናልን በጣም ደስ ይላል🌹🌹✝️✝️✝️

  • @kokitube2172
    @kokitube2172 Před 2 lety +10

    እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ

  • @Tmr930
    @Tmr930 Před 2 lety +3

    እኛም የቶፊቅን ሚስት ልናመጣ ድግስ ላይ ነን መቼስ ወንድ ሁኖየለ የሚቀይራችሁ

  • @shewatsehay1
    @shewatsehay1 Před 2 lety

    ክርስታ ፈተናው ብዙ ነው ግን ሲኖርበት እንደዚ ደስ ይላል
    እንደልጅታ መመረጥም አለ የእግዚአብሔር ፍቅር ሲገባን ይሁሉ ለኔ የሆነው አምላኬ ለኔ ነው ክርስትና ፈጣሪን ስታቁት በጣም ይከብዳል እኔ ቃላት የለኝም ይህ አምላክ ስለመረጠኝ እላለሁ እኔም ከስልምና ወደ ክርስትና ነው የመጣሁት እና ለኔ የተደረገልኝ ብዙ ነው ግን ባመሰግነው ባመሰግነው አልጠግብም ግን ስራው ግሩም ነው

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Před 2 lety +26

    ነብያችን 🌴 እየሱስ 💚 ክርስቶስ 💚 የማርያም 🌴 ልጅ 🌴 በሱና 💚 በናቱ 🌴 ላይ 🌴 የአልረህማን 🌴 አልረሂም 💚 ሰላምታ ይስፈን 🌴 አሚን 🤲 እላሑማ አሚን 🤲🇪🇹

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ Před rokem +10

      ነብይሽ ሳይሆን የአለም ሁሉ መድህን የአለም ሁሉ ጌታ ነው ክርስቶስ እየሱስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ የሆነ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ብርሃኑን ያብራልሽ እህታችን ከጨለማ ያውጣሽ ክርስቶስ እውነት ነው እውነትን ይግለጽልሽ ነብይ እያልሽ አትሰናከይ ቅረቢና ጠይቂ እውነት ይገለጽልሻል አምላካችን ይርዳሽ አራጅ ና አረመኔ ከመሆን በክርስቶስ ፍቅር መኖር ይበልጣልና

    • @habibhabib7319
      @habibhabib7319 Před rokem

      አሏህ ተክፎር ይጠብቀን. አሏህ ኢማንን. የሚሰጠው. ለወደደው ብቻ ነው

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 Před rokem +3

      ​@@habibhabib7319
      አላህ የአረብ ተረት ነው መሀመድ ሀሰተኛ ሰው ነው ክብር ይገባው ኢየሱስ ጌታ ነው ጌታ ኢየሱስ ከመሐመድ ተረት ይጠብቀን አንችንም ወደ ክርስትና ይምራሽ አሜን 🙏

    • @user-ng9zh1wx2m
      @user-ng9zh1wx2m Před rokem

      ዴፋሮችናችሁ ጉድ

    • @user-ng9zh1wx2m
      @user-ng9zh1wx2m Před rokem +2

      ሙሀመድ ገሀነምእሳት ነው ባራት አረከን አጋንት እየቀጠቀጡት እረሜልኩን እዛው ይኖራል

  • @kነኝየBብቻ
    @kነኝየBብቻ Před 2 lety

    ዮስትናዮ በእውነት እንካን በሰላም መጣሽ ተመርጠሻል ከልጆችሽ ከባልሽ ሁላችሁ የድንግል ልጅ አማንኤል ይጠብቃችሁ አስተማር ተአምር ነው በእውነት ቃላት የለኝም ብቻ እስከ መጨረሻ በቤቱ ያጽናችሁ አሜን፫❤❤❤

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Před 2 lety +3

    የኔ ውድ አምላከ ቅዱሳን ፍጻሜሽን ያሳምረው በርቺ ውዴ ያፅናሽ አንቺን የጠራ አምላክ ቤተሰቦችሽንም ከጨለማ ወደ ብርሃን ይጥራቸው

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h Před 10 dny

    እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን በቤቱ ያፅነሺ

  • @user-sb2qm9ty3h
    @user-sb2qm9ty3h Před 2 lety +17

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያመስገን ጥንካሬሽንና ባለቤትሽንም ሳላደቅ አላልፍም እንኳን ደህና መጣሽ ፍጻሜያቹሁን እግዚአብሔር ያሳምራላቹሁ

  • @user-sm5tb4gq3c
    @user-sm5tb4gq3c Před 2 lety

    ብስማ ብስማ አልጠግበውም ይሄን ታሪኬ አንችም እውነት ነው ክርስቲያን ለመሆን ሙመረጥ ያስፈልጋል እና አንች ተመጣሻል የኔ ውድ የተባከረች ነፍስ ስትጠራ እንዲህ ነው ሚያምርብሽ የኔ ነፍስ አንች በጣም ታዳጊነሽ ብዙስራን ካንች እንጠብቃል ሲቀጥል ባለቤተሽ ሲበዛ ገልፅሽዋል በእውነት ሲበዛ ጠንከራ የእግዚአብሔር ስው ነው የተባከረ ቅን ትሁት የዋህ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ስለሆነም ነው ምንም ጫና ሳያደርስብሽ በነፃ ናት እንድትማሪ ያደረገሽ የሱን ቅንነት የሱዋን የዋህነት የሱን አስተዋይነት አይተሽ እንድትማሪ ክርስትናን እንድትማሪ ሆነሽ እግዚአብሔር እርሱን ምክንያት አድርጎ ትክክለኛውን እምነት እንድትከተይ አድርጎሻል እግዚአብሔር ክክር ይገባዋል ባለቤተሽ ታላቅ ስው ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ ውቦቻችን

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 Před 2 lety +13

    እግዚአብሔር ይመስገን እዃን ደህና መጣሽ በቤቱ ያፀናሽ😘

  • @ቤቲየተዋህዶልጅ

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሠገን የድንግል ማሪያም ልጅ🙏❤️💒💒💒በቤቱ ያፀናሽ የኔ ቆንጆ❤️

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před 2 lety +3

    እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ እህታችን መጨረሻሽን ያሳምረው አንቺ ድነሽ ሌሎችን የምታድኚ እግዚአብሔር ያድርግሽ የልጆቹ ስም ሲያምር

  • @user-gj5bq2ku3k
    @user-gj5bq2ku3k Před 2 lety

    ሰለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችንን እንካን በሰላም መጣሽልን የእኔ አስተዋይ ለመለቤትችም ክብር ምስጋና ይግባዋል ሰው በፍላጎቱ አምኖበት ሲመጣ ደስስስስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያጥናብ ልጆችሽንም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ

  • @emebetmelesa9443
    @emebetmelesa9443 Před 2 lety +11

    ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @haregselam6045
    @haregselam6045 Před rokem

    የኔ እመቤት አንደበትሽ ያስታዉቃል በእግዚአብሔር መመረጥሽ። ተባረኪ ከነቤተሰብሽ በጣም ነው የተማርኩት ካንቺ።

  • @mihreteabandebrhan8615
    @mihreteabandebrhan8615 Před 2 lety +6

    እልልል እልልል እልልል ቅዱስ እግዚኣብሔይ ስሙ ይመስገን።

  • @selamteshome3182
    @selamteshome3182 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ

  • @user-kk3zg4cu2c
    @user-kk3zg4cu2c Před 2 lety +5

    አላህይምራሽምነውከብርሀንወደጨለማመግባትሽአይክሥረት

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 2 lety +1

    መመረጥ እንድህ ነው ወይ መታደል አምላኬ ሆይ ፍፃሜየን አሳምርልኝ
    ዮስጢና የአቡነ ሀብተማርያም እናት ልትመንን ሂዳ ከማህፀንሽ ንፁህ ፍሬ አለ ተብላ ተመልሳ ወልዳ በገዳም ኖራ ያረፈች
    አትኖሲያ
    ቲዮብስታ
    መሪና እንባ መሪና እኔም በጣም የምወዳት እናት ነች ወር በገባ በ15ታስባ ትውላለች
    እፍ ቃላት አጠረኝ

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @hamerenoyoutube9887
    @hamerenoyoutube9887 Před 2 lety

    ሰላማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በእውነት እኛ እንኳን እንዳንቺ አልጠነከርንም በጣም ብርቱነሽ በርቺ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በተዋሕዶ እምነት ያፅናሽ ቤተሰቦችኝም ይጠብቅልሽ የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ ባለቤትሽም መመስገን ይገባል በጣም ብርቱ ባልነው ።በርቱ ❤❤❤️

  • @saadaasfa1149
    @saadaasfa1149 Před 2 lety +13

    ለሥልምና ሥለማትገቢ ወደጨለማሺ መለስሺ ሱብሀን አላህ ቁርአኑን አይተሺ ቀርተሺ ወደ ጨለማ መመለስ የለም ሴትዮ

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g Před 2 lety +1

      አሁን እርዕሡን አይቸ ነበር የገባሁት በፃም ገረመችኝ
      አላህ ይሂዲኩም ብቻ ሌላ ምንም አልልም
      ሡባሃን አላህ (አላህ ጥራት ይገባሁ 👍👍👍👍💯💯💯💯💯

    • @nasihajemal7275
      @nasihajemal7275 Před 2 lety

      Subahan Allha ya rabbii katimachin asamirilin 😭😭

    • @user-tj1ot1sb4m
      @user-tj1ot1sb4m Před 2 lety

      ሥለ እሥልምና ምንም አታውቅም ብታውቅማ ወደ ጨለማ ባልገባች ነበር እኔም ጋደኛዬ አጥቻለሁ

    • @sofyayummamo5127
      @sofyayummamo5127 Před 2 lety

      ማስመስል ነዉ ዉዶቸ አድ የቁርአን አያ ቅሪ ብትባል አታቅም ከሀድ ለእስልምና ያለዉ ጥላት ነዉ ይህ ሁሉ አላህ ሙስተአን

  • @abureyaneomeromer5792
    @abureyaneomeromer5792 Před 2 lety +1

    አኡዙቢላሂ አላህ ይጠብቀን ለፍጡር ከመስገድ አላህ የፈለገውን ይመራል የፈለገውን ያጠማል ስለዚህ አሁንም አላህ ሂድያውን ይስጥሺ አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ሙስሊምም አድርጎ ይውሰደኝ ያረብ ከንደዚህ አይነት ጥመት አንተጠብቀኝ

    • @gebretsadikaschalew1298
      @gebretsadikaschalew1298 Před rokem

      አላህ ያጣመመውን ማንም አያቃናውም ትላላችሁ ።ምን ማለት ነው ሰው ነፃነት የለውም ማለት ነው።እንደናንተ አባባል አላህ አንድን ሰው አንዴ ካጣመመው ትክክለኛውን መንገድ መከተልና ገነት መግባት ቢፈልግ መግባት አይችልም ማለት ነው ምክንያቱም አላህ አንዴ ስላጣመመው።ስለዚህ ለምን ብሎ በናንተ ሀይማኖት ህግ መሠረት ገነት ለመግባት የሚጠበቅበትን ግዴታ ይፈፅማል አንዴ አላህ ካጠመመው።ስለዚህ የናንተ አላህ በፃፈው ተውኔት መሰረት የተቃና እንዲሆን የመረጠው ገነት ይገባል እንዲጠም የመረጠውም ሳይወድ በግዱ ምንም የፅድቅ ስራ ቢሠራ ወደ ሲዖል ይገባል ማለት ነው።እና በምን ሞራል ነው አንዱን ሲዖል እንዲገባ ሌላው ገነት እንዲገባ መወሰን የሚችለው ምክንያቱም ሰው አንዴ በአላህ ጠሟል እያላችሁ ነው አና ሰውየውም ምንም ቢያደርግ ገነት አይገባም አንዴ ስለጠመመ።እና ይሄ ፍትሀዊ ነው ትላላችሁ ።አስተውሉ

  • @genetg733
    @genetg733 Před 2 lety +2

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ ልጆችሽንም ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ የኔ እናት

  • @makimelka2844
    @makimelka2844 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በቤቱ ያፅናሽ እህቴቴ

  • @user-pk4mf5us8d
    @user-pk4mf5us8d Před 2 lety +8

    እንድህ አይነት ወንዶች አሉ ወደ እውነት መንገድ የሚጠሩ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ⛪️💐🌹🌹

  • @msanker2985
    @msanker2985 Před měsícem

    ብዙ አሥተማርሽኝ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ በእውነት

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v Před 2 lety +8

    ክብር ምስጋና ይድረሰው የድንግል ማርያም ልጅ እህታችን እኳን ውድ ወደ ሆነች ኦርቶዶክስ ሐይማኖት መጣሽ እኛንም እዳች ጠንካራ ያደረገን በቤቱ ያፅናሽ

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 Před 2 měsíci

    ኣሰይ ኣሰይ ኣሰይ እልልልልል እውነት እንደምን ታደልሽው ምን ያክል ቅን ልብ ቢኖርሽ ነው ፈጣሪ የኣጠታሽ እህቴ ውስጥ ያሉት ሳይገባቸው ሳያውቁዋት ሳያጣጥሙዋት ምን ብላ እንደብትቀስ ሳይገባቸው ኦርቶዶክስን ስንቱ መሰለሽ ጥሎዋት የወጣው ግን ሰላምም የላቸው ግን እሰም ሃያል ኣንተ እያለች ወደምታውድሰውን በደሙ ወደገነባት ሃቀኛ ሃይማኖት በሰላም መጣሽልን ኣየሽ እነሱ ሊያጎሉን ሲለፉ ልሁሉ ደሞ ያልገባቸውን ያላወቁትን ያልነበሩትን ኣስተምሮ ኣፍቅሮ ወደቤቱ ያመጣል ትዳርሽ ያብርሃምና የሳራን ያድርግልሽ መታደል ነው

  • @user-hn2yn9du4b
    @user-hn2yn9du4b Před 2 lety +27

    እንኳን ወደቀጥተኛይቱ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት እምነት መጣሽ እህታችን እማምላክ ፍፃሜሽ ንያሣምርልን

  • @abrahamendale2721
    @abrahamendale2721 Před 2 lety

    ማርያምን በጣም ነው የገረምሽኝ ስለ ቅድስት መሪና ማወቅሽ በእውነትእግዚአብሔር አሁንም እምነቱንና እውቀቱ ይጨምርልሽ

  • @derebbahru5321
    @derebbahru5321 Před 2 lety +3

    ልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እንኳን ወደ እውነተኛው እምነት በስላም መጣሽ እህታችን

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 Před 2 lety

    ታድለሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እኛ ከልጅነት እስከ እውቀት ኦርቶዶክስ ነን ግን ያንችን ግማሽ ለማወቅ እማንጓጓ ስንቶች አለን ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እህታችን 🙏🙏👏👏እንኳን ደና መጣሽ 💐💐💐

  • @thestar2137
    @thestar2137 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ያስፈፅምሽ እህቴ በርች ተባረኪ ተመርጠሻል ድንግል ማርያም ካንች ጋር ትሁን

  • @user-is2wj2hk1s
    @user-is2wj2hk1s Před 2 lety

    ስለማይነገር ስጦታዉ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን በእዉነት ጥንካሬሽ አገነዛዘብሽ ሁሉ ነገርሽ በጣም ጀግና ሴትነሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ ትድርሽን ልጆችሽን መንፈስ ቅዱስ ይጦጣጠርልሽ እማየ 💚💛❤

  • @addi9119
    @addi9119 Před 2 lety +7

    አቤት መመረጥ እግዚአብሔር የተመሠገነይሁን እንኳን ወደብርሃን ህይወት መጣሽ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před rokem

    ማታደል ነው እኮ ደስ ይለል እህቤ ክርስትነን ኖርኩባት እንጂ ማች አወኩነገነ ❤❤❤❤❤❤

  • @nigatus.6889
    @nigatus.6889 Před 2 lety +3

    የነ እናት ቤተሰቦችሽና. ልጆሽ. አድለኛ. ናቸው

  • @hyryehydere4642
    @hyryehydere4642 Před 2 lety +1

    አዉ ትክክላኛዉ ሀይመኖት ድናል ኢስላማአ አላህ መርጦ ነዉ ያሠጣን አላህ ያጣመመዉ መንም አይመልሳዉም አላህ ያቃናዉ መንም አያጣማዉም አላህ ልቦና ይስጥሽ

    • @mdet1013
      @mdet1013 Před 2 lety

      አልሀምዱሊላ ወላሂ ኢስላም ምግዜም አሸናፊነች እነሱ በስእላሥእል አናመልክ አልሀምዱሊላ

    • @gebretsadikaschalew1298
      @gebretsadikaschalew1298 Před rokem

      አላህ ያጣመመውን ማንም አያቃናውም ትላላችሁ ።ምን ማለት ነው ሰው ነፃነት የለውም ማለት ነው።እንደናንተ አባባል አላህ አንድን ሰው አንዴ ካጣመመው ትክክለኛውን መንገድ መከተልና ገነት መግባት ቢፈልግ መግባት አይችልም ማለት ነው ምክንያቱም አላህ አንዴ ስላጣመመው።ስለዚህ ለምን ብሎ በናንተ ሀይማኖት ህግ መሠረት ገነት ለመግባት የሚጠበቅበትን ግዴታ ይፈፅማል አንዴ አላህ ካጠመመው።ስለዚህ የናንተ አላህ በፃፈው ተውኔት መሰረት የተቃና እንዲሆን የመረጠው ገነት ይገባል እንዲጠም የመረጠውም ሳይወድ በግዱ ምንም የፅድቅ ስራ ቢሠራ ወደ ሲዖል ይገባል ማለት ነው።እና በምን ሞራል ነው አንዱን ሲዖል እንዲገባ ሌላው ገነት እንዲገባ መወሰን የሚችለው ምክንያቱም ሰው አንዴ በአላህ ጠሟል እያላችሁ ነው አና ሰውየውም ምንም ቢያደርግ ገነት አይገባም አንዴ ስለጠመመ።እና ይሄ ፍትሀዊ ነው ትላላችሁ ።አስተውሉ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Před 2 lety +17

    ነብያችን 💚 ዳውድ ሱሌማን ሙሳ 🌴 ሞሴ
    ዘከሪያ ያአቆብ ዩሱፍ 💚 ኢብራሂም 💚 አብራሀም ዮሴፍ ኢድሪስ ዩኑስ ሁሉም
    ነብያት የፈጣሪ ሰላምታ ይስፈንባቸው

    • @user-op5oq9et3m
      @user-op5oq9et3m Před 2 lety +7

      ለሥእል ትስገድ ያረብ መጨረሻዬን አሣምርልኚ

    • @sofeyatube8229
      @sofeyatube8229 Před 2 lety

      @@user-op5oq9et3m kkkkkk

    • @alhamdulilahialaha1371
      @alhamdulilahialaha1371 Před 2 lety

      Amin yareb

    • @habibhabib7319
      @habibhabib7319 Před rokem

      ​@@user-op5oq9et3m አሚን ያረብ. አሏህ ይጠብቀን. እኔም. ሰለምቴ ነኝ. አልሀምዱሊላህ. ነኢመተል. ኢስላም

  • @user-tj7zu7sb6i
    @user-tj7zu7sb6i Před 2 lety +1

    አላህየ የምለምንህ ነገር ቢኖር ከእምነቴ ከምታሶጣኝ ብገለኝ እመርጣለው

  • @user-kv8bw5ig9b
    @user-kv8bw5ig9b Před 2 lety +24

    እልልልልልልልልልልልልል እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሃን በሰላም መጣሽ ውድ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር እወድሻለሁ

    • @alimetalemu8377
      @alimetalemu8377 Před 2 lety

      ኢስላም ጨለማነው ያለሽ ማነው ምንም የማታውቂውን አታውሪ እሽ ኢስላም ሰላም ነው

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 Před 2 lety

      ዝም በይ

    • @Mahletmekonen5034
      @Mahletmekonen5034 Před 5 měsíci

      አወ ጨለማ ነው።።።

  • @kedijaahmed4672
    @kedijaahmed4672 Před 2 lety

    ላኢላሀይ ኢለሏህ ሙሀመደን ረሱሉሏህ
    ኢሳ ረሱሉሏህ
    ዩሱፍረሱሉሏ
    ምንታደርጊዋለሽ አሏህያጠመመውን ማንምአያቀናው
    አሏህያቀናውን ማንምአያጠመው
    እርሱብቻቢሆን እንጂ
    አሏህሆይ አንተመጨረሻየንአሳምርልኝ