የስዃር በሽታ እና ዝንጅብል!!!! Ginger and DM

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • የስዃር በሽታ እና ዝንጅብል
    የስዃር ህመም ያለበት ሰው ዝንጅብል መብላት ይችላል ወይ?
    በውስጡ የያዛቸው ንጥረ ነገሮች
    ምን ያህል መብላት እንችላለን?
    ዝንጅብል በምን አይነት መንገድ መብላት እንችላለን?
    ዝንጅብል ለጤና የሚሰጣቸው ጥቅሞች!!!

Komentáře • 56

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum Před 7 měsíci +6

    ስንት ጊዜ የተደከመበትን ሳይንስና ውጤት አንቺ ቀምመሽ በአጭሩ ታቀርቢልናለሽ። ተባረኪ❤❤❤❤

  • @endexabatineh
    @endexabatineh Před 7 měsíci +5

    ዶ/ር ከምር ቅን ነሽ ፈጣሪ ህይወትሽን ሙሉ ያቅናልሽ። ለ2 አመት ከ7 ወር ልጅ አመጋገብ የስንዴ ዳቦ በመጠኑም ቢሆን ችግር አይኖረዉም ወይ የገብስ ሲጋግረው ዉስጡ አይከፍትሊኝም እንደገንፎ የመሆን ባህሪ አለዉ ዳቦላይ የሚደርጉ ፓዉደርና እርሾስ ከስኳር ጋ ያላቸዉ ሁኔታ እንዴት ነዉ ዶ/ር በዉስጥ ባዋራሽ ፈቃደኛ ከሆንሽ በጣም ነዉ የምቸገረዉ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 7 měsíci

      Selam Endeat nesh? yaletefeteg sendea betekitu memegeb yechelal. Bezih website lay selekeshen ena semeshen teyelegn awerashalehu. Hannagg.com

  • @Elhame5544
    @Elhame5544 Před 7 měsíci +4

    ሳትሰለቺለምትሰጭን ትምርት በጣምእናመሰግናለን🙏🙏

  • @Robelsoimon
    @Robelsoimon Před 6 měsíci +2

    ጥሩ ትምህርት ተምረናል ዶክተር ቡዙ ኣማራጭ ምግቦችና ሚጠጡ ስለ ነገርሽኝ ያው ምን ልብላ ብየ የምጨነቅበት ጊዜ ኣበቃ ማለት ነው ኣመስግናለሁ ኣግዚኣብሔር ይስጥልን።

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 7 měsíci +2

    Egziabher Amlak edmena Tena yistot yinurulin

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Před 7 měsíci +4

    ለስኳር በሽታ የማይበላዉ እና የሚበላዉን ዮገርት ንገሪን ዶክተር።
    እናመሰግናለን።

  • @MamudHusen-yu8wq
    @MamudHusen-yu8wq Před měsícem +1

    ተባረክ

  • @genetmokenen9030
    @genetmokenen9030 Před 7 měsíci +3

    enamesegnale ehte

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Před 7 měsíci +2

    እናመሰግናለን በጣም ዶ/ር❤💐🙏🙏

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před 7 měsíci +4

    እናመስግናለን🙏🏽ባጣም የ ምፈልገዉ ትምህርት ነዉ እናመስግናለን !እድሜና ጤና ይስጥሽ እኔ ማወቅ የ ምፈልገዉ ለምሳሌ 4 oz ገቡስ፣ አጃ፣ ሰንዲ ሁሉም መጠናችዉ 4 ounce ሆኖ የ ትኛዉ more carbohydrates አለዉ? ስለገቡስ ነግረሽናል ከቻልሽ አጃ እና ስንዲ የ ቱ ነዉ የ በለጠ ያለዉ?

  • @samuelhmariam1393
    @samuelhmariam1393 Před měsícem +1

    እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Před 7 měsíci +2

    Betam amsegnalhu DR for everything tebareki

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 Před 7 měsíci +1

    እናመሰግናለን ውድ እህታችን ተባረኪ

  • @user-qt6gd6oz5g
    @user-qt6gd6oz5g Před 3 měsíci +1

    God bless you.drkoo

  • @user-rq6nk6ty4l
    @user-rq6nk6ty4l Před 4 měsíci +1

    ተባረኪ ጤና ይስጥልኝ

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5l Před 7 měsíci +1

    Thanks❤

  • @tirsitthomas4535
    @tirsitthomas4535 Před 7 měsíci +1

    Thank you you are blessed

  • @ameleworkmitiku2629
    @ameleworkmitiku2629 Před 5 měsíci +2

    Thank you

  • @teg22345
    @teg22345 Před 7 měsíci +1

    Thank you, DR God bless you

  • @Saada-og8hq
    @Saada-og8hq Před 7 měsíci +1

    እናመሰግለን ❤❤❤

  • @millionfshaye5436
    @millionfshaye5436 Před 7 měsíci +1

    Thank you ❤❤

  • @beainoconnection5707
    @beainoconnection5707 Před 7 měsíci +2

    እናመሰግናለን ዶክተርየ ባለፈው ጠይቄሽ መልስሽልኝ ነበር እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥሽ አሁንም አንድ ጥያቄ አለኝ በተደጋጋሚ ነው ሚጥለው አመጋገቡን አስተካክሏል ግን ይጥለዋል መዳኒቱ ይቀይር ብለሽኝ ሀኪም ስናማክር አይቀየርም አለ እና የመዳንቱ ዶዝ መቀነስ ነው ወይስ መጨምር ነው ያለበት እዳይጥለው አይነት ሁለት መርፌ ነው ሚጠቀም እባክሽ እህቴ መፍትሄ ስጭኝ የመዳኒቱን ዶዝ ምን ያህል ቢሆን ነው ማይጥለው

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 7 měsíci

      መዳኒቱ ዶዙን እንዲቀንሰለት መጠይቅ ነው፣ ምክንያቱም በየጊዜው ስኳሩ የሚወርደው የመድሃኒቱ ዶዝ ስለበዛበት ነው

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun3643 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    እመስግናለሁ በርች ❤❤❤መልካም በዓል ይሁንልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassahunteklegiorgis1350
    @kassahunteklegiorgis1350 Před 7 měsíci +1

    በየአረፍተ ነገሩ ማለት ነው አትበይ ያስጠላል

  • @SamuelGetachew-jn2pw
    @SamuelGetachew-jn2pw Před 21 dnem +1

    Larguz Sawe Yunal Dketry

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 19 dny

      በመጠኑ ሳይበዛ መውሰድ ይቻላል፣ በቀን ከአንዴ በላይ ባይወስዱ እመክራለሁ። እመብርሃን ትቅረብሽ

  • @Saada-og8hq
    @Saada-og8hq Před 7 měsíci +1

    Drዬ እኔ ኩላሊት ጠጠር አለብሽ አሉኝ እና ፈራሁ ስኳር ስላለብኝ የሆነ መፍትሔ ካለሽ

  • @bettytube2
    @bettytube2 Před 7 měsíci +3

    ቁሩንፍድ ጥቅሙ ንጉሪን እባክሽ

  • @IynalemSelemone-jx5dd

    እባክሸ ሸንብራ ለሱኳር በሸታ ዬቱነዉጡሩ እባክሸ አሰረጂኝ

  • @user-sn5nj5ek1m
    @user-sn5nj5ek1m Před 7 měsíci +4

    ዶኽተርዬ ይወልሽ እኔ የማዳም ቅመም ነኝ ስደተኝዋ
    ምግብ ሳልበላ ቴስት አርጌ 171 ን
    ነበረ ዛሬ ስመረመር ከግብ በፊት ቴስት አርጌ 116ሆነ ምን ትመክሪኛለሽ እማ
    ንገሪኝ ዶ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 7 měsíci

      Yesekor hemem alebesh way? Keleale techemari meremerawoch madereg Tiru new.

    • @user-sn5nj5ek1m
      @user-sn5nj5ek1m Před 7 měsíci

      አሆ ተመርምሬ ሆርሞን ብዙ ነው ስኳር አለብሽ ብለውኛል እማ

    • @user-sn5nj5ek1m
      @user-sn5nj5ek1m Před 7 měsíci +1

      መዳኒት አዘዉልኝ Metformin Biomed አዘውልኛል የመጀመርያ ጊዜ ግብ ሳልበላ ተመርምሬ171 ሆነ ከዛ ቀጥሎ 116

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 Před 7 měsíci

      Dokotora teyakiyani mileshelega bilabita bifeta bitami wofarami nibara kazami bifetanita kinasa bitami hakebita hado srmiramira sukara edalibata nigaruta ahona midanete jamerowala bitama asasabiga mikanisu chegera yaliwoma woya yasukaru 3 darajaniwa belogali aliga milesheligaseta😢😢😢😢​@@managingyourdiabetesHGW

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 7 měsíci

      Medehanitun jemeresh new qutiru yeweredew? Kehon, eyeredash selehon batakorechew emekereshalehu. Medehanit kalejemeresh gen, beteketatay 7 qen eyelekash kutereshen eyew.

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Před 6 měsíci +1

    Ensulin resistance and Ensulin sensitivity malet min malet new?

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 5 měsíci

      ኢንሱሊን ረስሲታንስ ሰውነታችን ኢንሱሊንን ተቀብሎ ስራውን እንዳይሰራ ሲያግደው ነው፣ ኢንሱሊን ሴንሲቲቪቲ በተቃራኒው ኢንሱሊን በሰውነታች ውስጥ ባግባቡ ስራውን መስራት ሲችል ነው

  • @user-vv1gv8qz9f
    @user-vv1gv8qz9f Před 7 měsíci +2

    Zenegebelune fechete nawe wayes. Baterew nawe fereg begaba chegere alaw waye

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 7 měsíci

      ሰላም፣ ተፈጭቶ ወይም ተፈቅፍቆ፣ በትንንሹም ተከትፎ ይሆናል፥ ፍሪጅ ውስጥ ቢገባ ችግር የለውም

  • @gebrehiwotzegiorgis240
    @gebrehiwotzegiorgis240 Před 7 měsíci +1

    Do the doctors have the knowledge like you.I doubt!

  • @petrosgoshu3871
    @petrosgoshu3871 Před 7 měsíci +1

    ግብሪደምዝተባህሓዱሽመጽሓፍነተጋሩደወልእዩይብል፣ክብርንምስጋናን ንዶክተርዳንኤልተኹሉረዳ

  • @user-cn6nl4px9h
    @user-cn6nl4px9h Před 7 měsíci +2

    sele kerefa maweke felge nber ketesera beye seflg alagegeutem amsgnalehu

  • @abdiljelilahmed972
    @abdiljelilahmed972 Před 5 měsíci +1

    ዶክተር ያስኳር በሽታ ልጠፈ ይችለል ወይ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 5 měsíci

      እንደ አይነቱ ሊጠፋ ይችላል። አይነት 2 በጊዜ ከተያዘ እና ጥብቅ ክትትል ከተደረገለት ሊጠፋ ይችላል።

  • @rahelassefa3046
    @rahelassefa3046 Před 7 měsíci +1

    እኔ የስድስት ወር ነብሰጡር ነኝ እና በቀን በቀን የዝንጅብል ሻይ ብጠጣ ችግር አለ ወይ? አመሰግናለው፡፡

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 7 měsíci

      Selam, Endemetechew meten yewesenal. Beyekenu bayehon emekereshalehu. Besenesu lay yamiyametawen neger selemanawek beyekenu batewesejiw emekeralehu. Keweledesg bohala beyekenu meketel techiyalesh.

  • @Saada-og8hq
    @Saada-og8hq Před 7 měsíci +1

    ተልባ ቆንጆ ነው ይላሉ ለ A1c 😢

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 7 měsíci

      ስኳርነት ስለሌለው እንዲሁም ጤናማ ቅባት ስላለው ይረዳል፣ ስለተልባ የተሰራ ቪዲዮ ስላለ ጊዜ ሲኖርሽ ተመልከቺው. አሁን ቁጥሩ እየቀነሰልሽ ነው?

    • @Saada-og8hq
      @Saada-og8hq Před 7 měsíci

      @@managingyourdiabetesHGW ቭዲወሽን ሁሉ እከታተል አለሁ አይቸውለሁ ማማዬ A1c አልቀነሰልኝም 13 ነው እርግጥ ተልባ መጠቀም ከጀመርኩ 2 ወሬ ነው ሀኪም ቤት ቸክ አረግለሁ ግን ካልቀነሰ መድኃኒት መጀመር አለብኝ ነው እኔ ኢትዮጵያ አይደለሁም ከዚህ ደግሞ በትክክል አያናገርም እኔን ጀምሪ ካሉኝ 4 አመት ሆነኝ

  • @AlemDegefe
    @AlemDegefe Před 4 měsíci

    አወሳድስ