ፌጦ ተመገባላችሁ ይህንን ግን አታውቁም| የፌጦ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች, ጉዳቱ, የአጠቃቀም መጠንና ጥንቃቄ| Health benefits of Halim seeds
Vložit
- čas přidán 9. 01. 2024
- #youtube #halimseeds #ፌጦ @CZcams @healtheducation2 @DoctorYohanes
በዚህ ቪድዮ ላይ ፌጦ ለጤናችሁ የሚሰጠውን አስገራሚ የጤና ጥቅሞች,የሚያስከትለውን ጉዳት, መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች, በቀን ምን ያክል መጠቀም እንዳለባችሁ እና ማድረግ ያለባችሁን ጥንቃቄዎች አሳውቃቹሀለው።
Health benefits and side effects of Halim seeds
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si...
° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
• ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
• የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
• የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
• የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.pexels.com
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedownload.com
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
እናመሰግናለን ዶክተር : አሪፍ ገለፃ ክበርልን:
አጠቃቀሙን ብታስረዱን
ይገርማል
አሪፍ. ነው
በጣም ገንቢ ትምህርት ነው
በጣም እናመሠግናለን ዶክተር በጣም እሚገርም መረጃ ነዉ🙏
አመሠግናለሁ🙏
Thanks so much doctor.
Thank you
Shukran
ሰላም ዶክተር ስላካፈልከን እውቀት እናመሰግናለን ,ጥእግዚአብሔር ይባ😮ርክህ አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋ በረከርቱን ስርላሙን እብዝቶ ይስጥህ ግርማ ሞገስ ይሁንህ ወንድማችንንበርታልም
አመሰግናለወ ዳክተር
Tank You
ትለያለክ ደክተረርየ እናመሰግናለን
Merci DR
በጣም ጥሩ ትምህር ነው ዶክተር እናመሠግናለን
Thanks
አናመሰግናለን!!!!!!
የማንኮራፋት ችግር እና የመከላከያው የአመጋገብ መንገዶች ሞያዊ ምክር ካለዎ?
እናመሰግናለን
ማሻ አላሀ በጣምደሥዪላለ ሹኩረን
enamsegenalen
አጠቃቀሙንንገረንበተለይ ለፀጉር
በጣም እናመሰግናለን!!! ዘርዘር ያለ ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠኧን።
በጣም ጥሩ የሆነ ጠቃሚ ትምህርት ነው
አመሠግናለሁ🙏
እናመሠግን አለን❤❤
እናመሠጌናለን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላምህ ይብዛልን
Thank u so much indeed 💓 for the information 🙏🙏🙏🙏🙏☺🙏
Thank u too🙏
Ena.esegnalen Doctor
Wow good job we have a wonderful time Thank you for sharing 😊
thank u too!
ዶክተሪዬ ሰላምኸ ይብዛ ግን አጠቃቀሙ እዴት ነው
የኔም ጥያቄየ ነዉ
enameseginalen DR,
አመሠግናለሁ🙏
❤❤❤❤
Thanks a lot 🩵🩵🙏🙏
❤
በጣም ጥሩ ነው አመሰግናለው ዶክተርዬ
አመሠግናለሁ🙏
❤❤❤
❤❤🙏🙏❤️❤️
❤❤❤ዋው
ጥሩ
Mkrh des ylal gfit gn medhanit ywesb eye emo enalapril 5 mgemochigr yemtsee do
Enamegnalen Dr sle IBD tinshi yhone mereja yelehim .
Inflammatory bowel disease| IBD ቪድዮ እሰራለሁ
ሰላም ዶክተር, I been waiting for you I’m not sure how I missed this show, I been having some ear issues on my left ear I’m not sure what to call it in my language here North America called Tinnitus started in January this year I’m waiting to see a specialist. I’m wondering if any thing you can be able to help me. Thank you
tegur sayshebt befit lale tegur bcha new weys lsabet tegur yhonal
Shinfai
እሺ ዶር ብትመልስልኝ ደስይለኛል ሀይፐር ታይሮይድዝም ያለብን ሠዎች ፌጦን መውሠድ እንችላለን????
ልክ ነኸ እኔ አብዝቼ መሰለኝ አመመኝ ሰሞኑ
❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው
ለ ክፉም ለ መጥፎም ፊጦ መድሐኒት ነው ።
ለክፍም ለደጉም በሚል ይስተካከል 😂
እናመሰግናለን! ልጄ 7አመቱ ነው ደም ማነስ አለበት እና ለሱ ይሆናል? ምን ያህል ልስጠው ሙሉ መረጃ ስጠኝ!!!
love you dorter❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏡🏥👍
አጠቃቀ
Endalkew alfo alfo yaskemitegnal
For how long we have to take
How to yous?
Selam Doctor enquan beselam metahe gen eny feto alewedowem shetawe betame yastelagnal ayatey teken neber endatekerbegn erkalohe betam new metewedow thank you Doctor
Selam amesginalehu betam🙏
ሰላም ይብዛልህ D/r እንኳን ደህና መጣህ ❤
የጨጓራ ታማሚ ነኝ ፎጦ ከተልባ ቀላቅዬ ከሁለት ጊዜ በላይ ጠጭቼ በጣም ታመምኩኝ ከማይስማማው ወገን ነኝ ብዬ አስባለው
ከልብ አመሰግናለው❤
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ስለምታጋራን በድጋሚ ላመሰግንህ እወዳለው ተባረክ❤❤
አመሠግናለሁ ሀሌሉ🙏
እኔ ለጡት ወተት ይጨምራል ብለውኝ ስጠቀመው ሖዴ አመመኝ አልፈጭ አለኝ ለምን ይሖን
@@seadabedewi3490 ቪዲዮን እስከ መጨረሻ ካዳመጡት መልሶን ያገኛሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለው
Dr. Sle.makmako betingrune
በጥቁር እና ቀዩ ፌጦ ልዩነት ይኖረው ይሆን ?የትኛውን ብንጠቀም ይሻላል? ብዙ ግዜ በባህላዊዉ መንገድ ጥቁሩ ተመራጭ ነው በሳይንሱስ?
ስለፌጦ ይህን ሁሉ ተአምር ጥቅምና የጎንይዮሽ ጉዳት ዛሬ በማወቄ በጣም ተደስቻለሁ። ተባረክልን
🌟🌟
Yanten vidyo ayiche yetewesene zize tetekime nebere
ሰላም ዶ/ር ፌጦን ሰንጠቀም በጥሬው ነው እና ፈጭተነው ነው
በጣም አስገራሚ ነው እናመሠግናለን ዶክተር ተባረክልን ! መጠየቅ የምፈልገው
በአንድ ጊዜ አንድ ሾርባ ማንኪያ ከሚሆን ግማሹን ግን ሶስቴ ቀን ከሚሆን አምስት ወይም አራት ቀን ብንወስድስ? በሳምንት ግን 3 የሾርባ ማንኪያ ብቻ
እባክህ እባክህ እኔ ብዙ ጊዜ dehorea ዚይዘኝ ጥሬውን ነው የምቅመው ስለዚህ ብትረዳኝ የጎንዮሽ ጉዳቱን .......????
ስልክህን እንዴት ማግኘት ይቻላል
እናመሰግናለን Dr. እኔ ለክብደት መቀነስና ሆዴ እየተነፋ ሲያስቸግረኝ ፌጦን በማር እየለወስኩ ጥሬውን ከሁለትና ከሶስት ማንኪያ በላይ እየወሰድኩ አንደኛ ጨጓራዬን ማቃጠል።ሁለተኛ የሆድ መነፋት ይበልጥ ጨመረ ።ሶስተኛ ክብደቴም ጨመረ ። ምንም ለውጥ ስላላየሁበት ከሁለት ወር በኋላ መጠቀሙን አቆምኩ ።ቀስበቀስ የሆድ መነፋትም ተወኝ ክብደቴም በተወሰነ ደረጃ ምግብ በቀን አንድ ጊዜ ብቻ መመገብ ስጀምር ቀነሰልኝ። እና አሁን እዚህ ላይ የተረዳሁት ቢኖር ከአጠቃቀም ስህተት አብዝቼ ስለተጥቀምኩ መሆኑን አውቄዋለሁና ስለሰጠኸኝ ግንዛቤ በጣም አመሰግናለሁ Dr
Is it safe to grind it by coffee Blender
ማንኛውም ነገር በመጠኑ መወሰድ አለበት ከበዛ ያማል ፊጦ በጣም ሐይለኛ ነው ያቃጥላል መጠኑን መጠቀቅ ያስፈልጋል ማንኛውንም ነገር ስንጠቀም መብዛት የለበትም
Feto kolto metekem yichalal?
ወይኔ ጉደ 26ኛ ሳምንት እርጉዝ ነኝ ለእራስ ምታት መደሀኒት ብለዉኝ እየወሠድኩነዉ
ሥኳር ታማሜ ነኝ ብጠቀም ተመዳኒት ጋ ይጋጭ ይሆን ኢሡሊን ወሥዳለሁ
የአጀት ኦብረሽን ያደረገሽሰው መጠቀም የለበትም ማለት ነው የቆየ ከሆነ
እናመሰግንአለን ዶክተር ግን የተዘፈዘፈው ፌጦ ውሀውን ነው ወይስ ፌጦውን ነው የምንጠቀመው
ለኣርተራይትስ መድሃኒት የሚሆን ምን ይሆን
Thank you Dr.
ታዲያ ምነው ፌጦን አንቱ አልካቸው ፌጦን😅
ጥሬውን መቃም ምን ችግር ያመጣል.......??????
..
Could you tell me English fettto?
Garden cress
What is the name in English? Thank you
I mentioned in the video title ... Halim seeds
አኔየወርአባየ ያለምንም፣መክንያት፣ 2ወርጨርስኩ ምይሻለኛል፣ፌጦለልዉሠድበት፣ዶክተርንገሩኝ
ቁርፍድ ለ3ቀን ዘፍዝፈሽ በባዶ ሆድሽ ጠጪ ግን ስትዘፈዝፊ እዳታበዢ 6&7 ፍሬ
ወንድሜ ዶክተሮች አናግሬ ነበር ሰለባህላዊ ነገሮች ብዙወቹ አያምኑም እኔ ቀቂ መረጃ አላገኘሁም አንተ ከረዳህኝ ግን እኔ ሀይረን በውስጤ የለኝም ሙሉወን አስወጥቻለው መዳኒት እወስዳለው ማለትም ሀይረን የሚተካ ምን ልጠቀም
Can i eat it as a breast feeding mom?
ምን ያህል በበቀንመውሰድ ይቻላል ጥረ ነው ምወሰው
Why can't we use it raw? Do I need to wash it if I pt it in salad or take it with honey?
አጠቃቀሙስ?
ዶር ጥቅሙንና ጉዳቱን ከመግለጽ ጋር አጠቃቀሙን አለመግለጽ ችግር ነው ተፈጭቶ ነው ወይስ ሳይፈጭ? በአብዛኛው ለጥያቄ መልስ አትሰጥም ለምን?
ለ ሆድ ድርቀት ይረዳል ወይ?
ተፈጭቶ ነው
🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹
ደ ር ሆድ ሲታመም ፌጦ ስንወስድ ተቅማጡ ይቀንሳል በዚህ ላይ ምን አስተያየት አለህ አመስግናለሁ
ጢሪዉነዉወይስ ፈጭተነዉ፣
እኔማ ለድርቀትብየ ጠጣሁት
ከመጠን በላይ እባክሽ አትጠቀሚ🙏
I was treated for hypothyroidism before 8years,
So can I take Fetto now, please waiting your reply.
Thank you
ጎይተር አስወጥቻለሁ ከ 35 ዓመት በፊት ብጠቀም ችግር ያጋጥመኛል ዶክተር ?
ጥያቄ ልጠይቅሸ ነበር?
አ50አመቴእረዝማለሁ😅😅😅
😂😂😂😂 የተመታሽ አወ
ለማንኛውም ፌጦ መድሀኒት ነው ይባላል::
እውነት ነው!
የመጠቀም መጠንን እንዴት መወሰን ይቻላል?
ቪድዮው ላይ አለ እኮ ምን ያክል መጠን እና ምን ያክል ቀን መጠቀም እንዳለባችሁ ተናግሬያለሁ
በትግርና ምን ይባላል
ሸንፋእ
ቆንዳፍ
ሽንፋእ ይበሃል ብትግርኛ
እንጣጢዕ ይበበሓል
ምች ይለዉም😂
ደርሶብኝ ባላይም እናቶች ይላሉ 😂
Dr true..100% abortion alaw yawar ababan abazaw.jigir alaw
እኔ ፍጦ በጣም ነው ምወደው ኢትዮጵያ እዲለሁ አሁንስ አላገኝም
ፌጦ በውጪው አለም በየትኛውም ቦታ አለ
አረጋሽ እባክሽ ከኢትዮጵያ አስልኪልኝ
አጣር ቤት ነፍ ነዉ ግዥ ና ተጠቀሚ
እኔ እያጠባሁ ነበር ብጠቀመው ችግር አለው ወይ