"እዳባትዋ" ምርጥ የገጠር ድራማ( Endabata New Ethiopian Comady) 2023

Sdílet
Vložit

Komentáře • 489

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +168

    አይይ እናት ውለድና ላሳድግልህ ❤😢 አፈር ልብላ የኔ እናት😢 አበጁ❤❤❤❤ ልፋቷን አትቆጥር የልጆቿ ደስታ የሚያስደስታት ከራሷ በላይ እናት ያላችሁ እህቶቸ ወንድሞች ክፉ አይንካባችሁ በእውነት ❤❤❤😢

  • @user-fx7qp3ud9o
    @user-fx7qp3ud9o Před rokem +78

    እጀራፍለጋ ሌት ተቀን የምትለፉ የሀገሬልጆች አላህ ያልታሰበውን ርዚቅ ይወፍቃችሁ አብሽሩ ቀናበሉ ቀንአለ

  • @user-fx7qp3ud9o
    @user-fx7qp3ud9o Před rokem +59

    ሁላችንም ምቀኚነትን ትተን የእምዋ አይነት ልብ አላህያድለን እምዋ ለፊልሙ ብቻ ሳይሆን ርግጠኛነኝ በማንኛውም ንሮዋ እደዚሁ ናት ብየ እገምታለሁ እወድሻለሁ እምዋ ብርቁ ሁላችሁንም 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @dhdg7818
    @dhdg7818 Před rokem +52

    ማነው እደኔ አገሩ የናፈቀው😢😢😢😢😢

    • @zanatzanat4893
      @zanatzanat4893 Před rokem

      ❤❤❤❤❤❤❤ስወድችሁ❤❤❤❤❤

    • @tsionetadele
      @tsionetadele Před rokem

      እንኳንም ማርያም ማረችሽ የኔቆንጆ

  • @madeenamohammed8430
    @madeenamohammed8430 Před rokem +22

    ማነው እደኔ ታደሰና አበጀሽየሚገናኙበትቀን የናፈቀው 😥😥

  • @selamkahsay2489
    @selamkahsay2489 Před rokem +39

    ወይ ያበጀሸ ደግነት ታደሰ ባየከው አበጀሽ ቃላት አይገልጣትም ሲበዛ ደግ ነች. የሷን ልብ ይሰጠን በውነት. በጣም ነው የምወዳቹ❤

    • @hyme7165
      @hyme7165 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

  • @sewasew
    @sewasew Před rokem +11

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 Před rokem +49

    እምዋ የያዘቸው ጉድ እና ኢትዮጵያ ያለችበት ነገር ሳስበው😢😢😢😢😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +18

    ❤አሁን ባለንበት ዘመን 💝የአበጀሽን ልብ ይስጠን 💝የዋህ ናት እኮ ❤❤ጨረቃ እመብርሀን ታሳድግልሽ 💝💝💝💝

  • @user-Zareenawloachin
    @user-Zareenawloachin Před rokem +25

    ይህንን ክሩ ስብስብ ሳላደንቅ አላልፍም ሁሌም ትወናቹህ ያስገርመኛል
    ሰይፉ ላይ ይቅረቡልን የምትሉ በሙሉ👍👍👍👍

  • @toybalove4980
    @toybalove4980 Před rokem +11

    ማነው እደኔ አበጀሽን እስከ ወድሟና ብርቁን የሚወድ ሶስቶቹ ሰዎች ይለያሉ❤❤💘

  • @mekdesmolla8444
    @mekdesmolla8444 Před rokem +31

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤ሳኡዲ ያላችሁ እህቶቸ አይዞን ዉሀ በደብ ጠጡ ቁመን ሰለምንዉል ኩላሊታችንን እዳያመን😢❤❤

  • @user-nu6zv4nj2g
    @user-nu6zv4nj2g Před rokem +34

    የአበጀሺንና የወድሟን ማስተዋል ለኛም ያድለነ❤

  • @user-wj5br2un9q
    @user-wj5br2un9q Před rokem +8

    እመዋ እኔ ብቻ ነኝ እናቴ የምትመስለኝ 😭 ምናለ የሷን አይነት ልብ ቢኖረን ❤

  • @user-vz7pv1jy5t
    @user-vz7pv1jy5t Před rokem +4

    ቱቱቱቱቱቱቱቱ ብያለሁ. ህፃኗ. ስታምር. እድግ በይ

  • @habshayoutube
    @habshayoutube Před rokem +18

    የኔ ወይዘሮ አበጀሽ ክበሪልን የኛ ድምቀት የገጠሩን ድራማ ችሎታ አችላይ አየሁ❤❤❤❤

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 Před rokem +7

    መዳኒዓለም ዘራችሁን ይባርክ ልዩ ስጦታ እንዴት ደስስስ እንደምትሉ ምን መታደል ነው በእውነት አትጠገቡም እኮ ውድድድድድድድድ

  • @user-hc4um5oq6s
    @user-hc4um5oq6s Před rokem +18

    በዚሁ ቀጥሉበት እንዳታቋርጡ በእናታችው❤❤❤❤

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Před rokem +24

    እመዋዬ ፍቅር እኮ ናት። እንዴት አድርገው እንደሚሰሩት የእውነት ሆነው ብርቁና እመዋ ሁሌ ቃል ያሳጡኛል። አሁን አሁንማ የብርቁ ነገር ተፈጥሮው ሁሉ እየመሰለኝ ነው😁ግሩም ትወና ever😍🙏

  • @yegeta1
    @yegeta1 Před rokem +7

    ቱቱቱቱቱቱቱ ህፃኗ እንዴት ነው የምታምረው ከመሀፀን ጀምራ የተወነች ብቸኛዋ አራስ ።እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ጨረቃ።እውነትም ያያ ታዴ ልጅ ሳትሆን አትቀርም😘😘😘❤️❤😀😀😀😀❤❤❤😘😘😘

    • @user-fe1kp8oj4g
      @user-fe1kp8oj4g Před rokem

      የእውነት ልጇናትዴ ስታጠባት አየንኮ😊

    • @Zyin451
      @Zyin451 Před rokem +2

      የእውነት ነው የወለደች ማለት ነው

  • @user-vo6qx2ll4x
    @user-vo6qx2ll4x Před rokem +42

    የመጀመርያ ኮማች ነኝ😂 የመዳም ቅመሞች ጥግረራው እዴት ይዞችዋል አይዞችው❤❤❤❤

    • @meticar4025
      @meticar4025 Před rokem +3

      😂❤

    • @valeriimahu8852
      @valeriimahu8852 Před rokem +7

      ከእግዚያብኤር ጋር ከመብርአን ጋር እየገፋነው ነው

    • @user-vo6qx2ll4x
      @user-vo6qx2ll4x Před rokem

      @@valeriimahu8852 እይዞን ማር

    • @user-qf6qq8ey4m
      @user-qf6qq8ey4m Před rokem +7

      ይዘናል መሽከርከር ዱአእንዳረግ እህቶቼ አላህ ለገራችን በሠላም ከቤተሠቦቻችንጋ ያገናኘን በደሥታለመኖር ያብቃን ሥደትደሁ አይሞላም

    • @valeriimahu8852
      @valeriimahu8852 Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @hanabelay727
    @hanabelay727 Před rokem +9

    የታደሰና የሀይለ ጓደኝነት ደስ ሲል 😂😂#

  • @woletemaryam418
    @woletemaryam418 Před rokem +1

    አበጀሽና የወለደችዉ ምርጥ አስተማሪ ነዉ የምሰሩት ማነዉ ለጓባኑ መልካም ነገር የሚያደርግ
    እንደዚ መልካም ስራን ምንሰራ አገራችን እንደት ባደገ ህፃኗ እናቷን መሳይ ድንብሽብሽ እድግ በይ 🙏

  • @valeriimahu8852
    @valeriimahu8852 Před rokem +7

    የብርቁ አጎት ልቅም ያለ ቆንጆ ነው

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Před rokem +4

      እኔደሞ፣ያለሚ፣ባል፣ቆንጆ ነው 😂😂🤔🤔

  • @user-bx2kj7mv5c
    @user-bx2kj7mv5c Před rokem +6

    ማነው ኮሜት የሚወድ እንደኔ

  • @ayahindash486
    @ayahindash486 Před rokem +4

    ብርቁ አበዛው መለስ በል እናቱን ማአክበር አለበት ትንሽ ከቆየማ ይደበድባታል በዚአይነት

  • @aynalembejdo9682
    @aynalembejdo9682 Před rokem +8

    ትዳር እንደ አበጅሽ ቤውን ኖሮ ፍቺ አይኖርም ነበር❤❤

  • @user-qp3ou7dl9i
    @user-qp3ou7dl9i Před rokem +14

    ሰላም ያለው ድራማ አይ ስወዳችሁ

  • @sine4297
    @sine4297 Před rokem +3

    እናት እኮ ሁልግዜም እናት መተክያ የለሽ❤❤❤❤❤

  • @almaztaye9712
    @almaztaye9712 Před rokem +1

    እበጀሽ እግዚአብሔር ይባርክ ቅን የወሀ ንሽ በጣም ጥሩ እስተማሪ ንወ ስወች ወይ እደዚህ ቅን ልቦና ይኑራችሁ

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +21

    በእውነት የአበጀሽን አይነት ልብስ ለኔም ለሁላችንም ያድለን አሜን፫ ❤❤❤❤

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Před rokem +2

      ልብስ ወይስ ልብ?

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Před rokem +9

      ልብ ለማለት መሠለኝ ግን ልብሷም ያስፈልገናል 😂😂😂

    • @meticar4025
      @meticar4025 Před rokem +1

      @@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y ብ ን ጠበቅ ሲነበብ ትርጉሙን ለናንተ ትቸዋለሁ ቤተሰብ 🙏❤️

    • @meticar4025
      @meticar4025 Před rokem +6

      @@zemenaybaye7457 ተው እናንተ ልጆች አማርኛ መምህር እንዳይሰሙ 😳🤦‍♀️😂 ብ ን ጠበቅ አርጉ ስታነቡ ሆይ 🤷‍♀️🤣

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před rokem +1

      ​@@zemenaybaye7457 😅

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 Před rokem +3

    እመዋን የሜወድ ላይክ በጣም ልዩናት👌🌹🌹🌹🌹

  • @ttyy4091
    @ttyy4091 Před rokem +5

    የጨረቃን የእወነት ባሏን አሳዩን 🌹🌹🌹

  • @mulutsegaye3592
    @mulutsegaye3592 Před rokem +2

    የኔ እናት አበጀሽየ ቅን ሰው ምስኪን ስወደሽ ፍጹም እውነት ምርጥ እናት ሰወድሽ ጥርስሽ ራሱ ውበትሽ ነው

  • @kehiwetgets
    @kehiwetgets Před rokem +16

    What amusing acting.. በጉጉት ነው ምንጠብቃችሁ...ተባረኩ❤❤

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Před rokem +2

    ብርቁ ጠላውን በጁ ጠጣው መንገድ ላይ ሀሀሀሀሀ እረ በሳቅ ሞትሁኝ ደግሞ እነ ታደሰን አምጧቸውጂ ይበቃቸዋል

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw Před rokem +5

    አበጀሺን ከነወዲሟ ስወዳቸዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤🥰

  • @user-jb4vj4jr9x
    @user-jb4vj4jr9x Před rokem +3

    ወይ እነዚህ ስውች የገጠርን ትዝታ እየቀስቀሱ አስቸገሩኝ 😢😢😢

  • @serkedemise2061
    @serkedemise2061 Před rokem +5

    ወይ ብርቁ እየቀመሥኩ እንዳይሸተኝ አላለም 😂😂😂🥰🥰

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +3

    💝አበጀሽ 💝የእመዋ ወንድም 💝ድንቁ 💝ጨረቃ 💝💝💝ታዴ የሚመጣበት ቀን የናፈቀው 💝

  • @user-uf7hr7ug7z
    @user-uf7hr7ug7z Před rokem +1

    ድራማ ነው ወይስ የእውነት ነው የወለደችው

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Před rokem +12

    እውነት አያጥሌ በጣም ነው የምውደው

    • @hddi491
      @hddi491 Před 11 měsíci +1

      በተለይ ጥርሱ ሲያምር

  • @yesrahailu9366
    @yesrahailu9366 Před rokem +4

    እፃኗ ስታምር እግዚአብሔር ያሳደግሽ❤❤

  • @hagerachin9644
    @hagerachin9644 Před rokem +8

    ትጓድድ ታደሰ 😂😂ወንድ ቢሆን ያረጋል ታደሰ😂😂 አበጀሽየ ስም ማውጣት ስትችይበት

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 Před rokem +7

    ያብጄሼ ውደም ታደላ እደዜክ አይንት ውደም መኖር መታደል ነው❤❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +2

    የአበጀሽን ውለታ እዳረሸ ታደሰ ሲመጣ ዳግመኛ እዳታስቀይሚያት አደራ ውለታዋ ከባድ ነው ደሞ ህፃኗ ስታምር እግዚአብሔር ያሳድጋት

  • @helen9673
    @helen9673 Před rokem +3

    እደ እምዋ አይነት ልብ ይስጠን ለሁላችንም❤❤❤❤

  • @dubai1280
    @dubai1280 Před rokem +3

    እመዋ ባለሞያ ቦርቧራ ቁርጥ እናቴ❤❤❤❤

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před rokem +2

    እፍፍፍ አበጀሺ ትክክለኛዋ መልካም ሴት ምን ካራክተር ቢሆም ልክ እድህ ያሉ መልካም እናቶች አለ ❤❤❤❤❤ ብርቁየ የኔ አዝግ

  • @user-ty4mg3zx1z
    @user-ty4mg3zx1z Před rokem +2

    🎉🎉🎉እረመዳን ሰራ ጠገረረኝ አይቻችሁ አላቅም ሰአት አጥቸ ሰወዳችሁ🎉🎉❤❤

  • @josephlahoud1660
    @josephlahoud1660 Před rokem +10

    ገባገባ በሉ መጡልን❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    ሰላም ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እውነት በጣም ድስ የሚል ድራማ ብጣም ነው የምውድው እሄን ስሰማ እናቴን የሰመሃት ያክል ነው የሚሰማኝ ክብር ይገባችሃል ያገሬ ልጆች🥰👏

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +13

    የእናቴ ጭብጦ ናፈቀኝ 😢😢

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +1

    ውይ ብርቁ አድርቅ የሆነ ልጅ እምዋ ትግስቱን ይስጥሽ

  • @zeritutube
    @zeritutube Před rokem +3

    ምርጦች መጣችሁ መቸነወ አያ ታደሰ ከስር የምትወጣዉ😂 እመዋ ጥሩ ሰዉነት እኮ ለጣዉታ ምግብ እየሰራችነወ

  • @adenyoutubeethiopia7680

    አበጅየ የኔ አበሳ ትክክለኛዋ የገጠር እናት ደርባባዋ በሰላም እመብርሀን ታሳድግልሽ ደስ ስትል እደችናት ❤

  • @sablasabla7069
    @sablasabla7069 Před rokem

    እውነተኛ የእናት ታሪክ ነው የአበጀሽ ትወና ውለድና እኔ ላሳድግልህ አለች እፍፍፍፍ ልቤን ነው የነካው😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo Před rokem +1

    ጆሮ በሽተኛው ግን በደንብ ተውኖታል የበሽተኛ አክሽን በጣም ይገርማል ዋዉ በርታ ሴቶቹም ጄግና ናችሁ

  • @destadesta1560
    @destadesta1560 Před rokem +2

    የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ!!! አይ ፍቅር በአበጀሽ ትገለጣለች!!!! ሁሌም ሠላማችሁ ይብዛላችሁ!!!የፍቅር ሀገር የፍቅር ህዝብ ነን!!!

  • @user-ob5jj9cx4k
    @user-ob5jj9cx4k Před rokem +1

    አፍፍፍፍፍ የ7 ወር እርጉዝ ነኝ አበጄሽ ያጠቅስችው እንጅራ አማረኝ ወላሂ ያለሁት ስደት የት ባገኝሁት 😢😢😢😢😢😢የተባረክ ይሁን ብያለሁ

    • @FhFh-jc2fb
      @FhFh-jc2fb Před rokem

      የትነሽማማዬ😢😢😢

  • @asafashkindu1954
    @asafashkindu1954 Před rokem +4

    ዊ፣በጣም፣ታምራላችሁ፣እናት፣ለዘላለም፣ትኑር።

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete Před rokem +6

    እምዋ የበቀደም እልም ቢደገም😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Před rokem +5

    ❤❤❤❤❤አበጀሽ ሁለ ነገርሽ እናቴን ነው የምትመስሊኝ 😂😂😂😂እነ ታደሰ መቸ ነው ግን ቤተሰቦችጋ የሚመለሱት

  • @hosenhosen6687
    @hosenhosen6687 Před rokem +3

    ወይኔ ህፃኗ ስታምር የኔማር አላህ ያሣድጋት

    • @yeneMB
      @yeneMB Před rokem

      Yemanati newu milewu ene

  • @user-xu6hl2ro4j
    @user-xu6hl2ro4j Před rokem +6

    እኳንመጣችሁ አረ ተው በሳምንት 2እደፊቱ ልቀቁት

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před rokem +3

    ኪዳነምህረት❤❤❤እናቴ❤❤ማነው እንደኔ ከአራሶቤትያያት❤❤

  • @fgfgfgvuvd9444
    @fgfgfgvuvd9444 Před rokem

    አበጄሽ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤

  • @user-jj2nx2jv2b
    @user-jj2nx2jv2b Před rokem +4

    አበጀሽ እና ወንድሟ እደት እዳሳቁኝ❤❤

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před rokem

    አበጀሽየ የኔ የዋህ

  • @user-hw2bv9dh7y
    @user-hw2bv9dh7y Před rokem +7

    ወይ ደስ ስትሉ❤❤😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +2

    ብርቁ 🤣ፈነዳ 🤣መጋዣ አትበይኝ 😅ወዮ እናትና ልጅ 💝ዉቦች 💝

  • @hayatmohammadnur8629
    @hayatmohammadnur8629 Před rokem +1

    አበጀሺ አያጥላየ ምርጥ እህት ምርጥ ወንድም ሁሌም ተናፋቂ❤❤

  • @werwer9219
    @werwer9219 Před rokem

    አበጀሽንና ብርቁን በጣም ነው የምወዳቸው ወላሂ አላህ ይጠብቃቸው ባሉበት❤❤❤❤

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +1

    ወይኔ የአበጀሽ ደግነት አይ እናት ውለድና ላሳድግልክ አለችው😢ብርቁ እንደሆነ አድርቅ ሆኗል ሲያስቀኝ ወላሒ😂😂😂

  • @kedjamohammed
    @kedjamohammed Před rokem +4

    የማያልቅ ደግነት!!!

  • @abelbekele5893
    @abelbekele5893 Před rokem

    መልካም ሴት አበጀሽ ሴቶች ሁሉ እንዳንቺ ቢሆኑ❤

  • @rttrtt9381
    @rttrtt9381 Před rokem +2

    ብርቁየ ለህፃኗ ልጅ ተነሺ እና እንብላሲል በሳቅ ❤️❤️😂😂🤣🤣🤣

  • @HiwiTube-il6qn
    @HiwiTube-il6qn Před rokem +7

    ቀጥሉበት በጣም ደስ ይላል🎉😊

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Před rokem

      የእውነት አራስ መሰለች የማን ትሆንን

  • @haraghh2356
    @haraghh2356 Před rokem +1

    ዊይ ብቃታችሁ ዋዉ በጉጉት ነዉ እምንጠብቃችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያበጄሽ ቅንነት እንዴት ደሥ እንደሚል

  • @DagmGebreBrhene
    @DagmGebreBrhene Před rokem

    ❤❤ማርያምን የኔ ሴት አያት እንዳበጀሽ ነች❤❤❤❤❤❤❤ሁሉ ነገራቸው አንድ ❤❤❤❤❤ሺ አመት ተመኙልኝ ለአያቴ❤❤❤❤

  • @EfrataEfrata-uz3xk
    @EfrataEfrata-uz3xk Před rokem +3

    የመጀመሪያነኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ተናፋቂወች

    • @ዜድነኝ3754
      @ዜድነኝ3754 Před rokem +1

      እንካን ደህናመጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Před rokem +1

    እመዋየ የኔ ወርቅ የእናትነትን ጥግ ታሳያለሽ❤❤❤❤❤

  • @hdjid988
    @hdjid988 Před rokem +1

    እናተን ሣይኮ የሮመዳን ሠራ ጉልበቴ የደቀቀዉ ሠላም ይሠማኚን ሁሌም ብመጡ ምንኚ ደሥ ባለኚ እመቆና ብርቁ ይለዩብኚን ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲 እግዚአብሔር ይጠብቅልኚኚ ❤❤❤❤

  • @nestinega-ds6es
    @nestinega-ds6es Před rokem +1

    አበጀሽ ሆደ ሠፊ እናቶችን ታሣየናለች ❤❤❤

  • @zdtube9566
    @zdtube9566 Před rokem +2

    ፎቷቸውን ባአድላይ ሳይ እናበዋ ከቤተሰብጋ የተገናኙ መስሎ መቸነው የምትገናኙት አበዋ ልጅም ተወልዶልሀል ቶለ ተመለስ ወደቤትህ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የምንወዳችሁ አበጀሽ ወንድሟ ታላቅ እና ታናሽነት ደስሲል

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 Před rokem

    የዉነት ነዉ የወልደችዉ ?? እንኳን ማርያም መረችሺ

  • @jubairajubaira9920
    @jubairajubaira9920 Před rokem +2

    አበጀሺ የኔ እናት ሥወድሺ

  • @medenekiazerihun8559
    @medenekiazerihun8559 Před rokem +1

    የእውነት ትችላላችሁ ኑሩልን

  • @jbjj-hs3fr
    @jbjj-hs3fr Před rokem +7

    የኔ አነቃቂዎች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ❤❤

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 Před rokem +4

    ታዴ ዞሮ ዞሮ እምዋጋ ይመጣታል😅😅😅😅የምዋ ግፍ አለብክ😅😅😅

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ Před rokem +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክክ ወየው ሞትኩኝ አተነህደ እኔእኮ ጉጉት መስሎኝ ካሁንበፊት ጉጉትነበርክደ ክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @wuda7899
    @wuda7899 Před rokem +2

    ወይኔ ዛሬ ደሞ ደስ ሲሉ

  • @meserettesfu85
    @meserettesfu85 Před rokem +1

    ውይ ብርቁና እምዋ ግን እደኔ ምትናፍቁት ሰው ይኖራል😍😍😍

  • @tgtug8371
    @tgtug8371 Před rokem

    ድምቀቶቾ ቶቶሎ ብትለቁ ደስ ስትሉኮ

  • @user-hi3vs7vt5p
    @user-hi3vs7vt5p Před rokem +4

    ምትሰሩበት ግን የት አካባቢ ነዉ በጣም ደስ ይላል ቦታው

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 Před rokem +3

    እንዴት ደስ እንደምትሉኝ ተሎ ተሎ ኑልን ውዶችየ

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Před rokem +5

    እኳን ሰላም መጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤

  • @user-vm6un7rs2d
    @user-vm6un7rs2d Před rokem +1

    ❤❤❤አበጀሽ ያባቴን እሕት ነዉ እምትመሥለዉ🎉🎉

  • @AIAHWE8065
    @AIAHWE8065 Před rokem +5

    የተወለደችት ልጅ ልክእሱን😂😂😂😂😂😂😂