እኛና ሙዚቃ አስቂኝ የገጠር ድራማ ( Egnana Musica Funniest Rural Comady) 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 768

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 2 lety +55

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🌹🌹🌹እናተ ብቻ ተውኑ አቤት ችሎታ ቀጭኗማ በሳቅ እኮ ነው የምትገለን ሁሉም የየራሳቸው ተሰጦ ልዪ ነው

  • @hiwilove7100
    @hiwilove7100 Před 2 lety +16

    🤣🤣🤣🤣🤣😜😜😜😜🤣🤣ስትመቹኝ እኮ ማርያምን የገጠር ልጂ ስለሆክ ሀገሬንነው የምታስታውሱን 🥰🥰🥰🥰🌹🌹

  • @user-yg3sj7lz4d
    @user-yg3sj7lz4d Před 2 lety +20

    በዚህ ያጭንቃት ሰዓት እነንናታን ስነይ ደስ ይለል በርቱ ዛና ነው ያደርገችሁኝ በእውነት

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 Před 2 lety +52

    የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው😂😂😂👍❤❤

  • @user-wh4px4ui7s
    @user-wh4px4ui7s Před 2 lety +31

    ሆዴ ቆሰለ እኮ በመሳቅ ኧረ ወዮ 😄😄😄😄ሁሌም እንዲህ አስቁን ቀጣይ ክፍል ካለው በተሎ አቅርቡልን

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 Před rokem +26

    በጣም ስወዳችው ዘና ታርጉኛላችው የሚገርም ነው በትክክል የገጠር ልጆች ደስ ትላላችው በርቱ

  • @ethiolove9676
    @ethiolove9676 Před 2 lety +52

    ይመቻችሁ በእውነት ዘና ነው የምታደርጉኝ😁😍

    • @sszzss6606
      @sszzss6606 Před 2 lety

      🤣🤣🤣🤣🤣ስቲስቁ

  • @bemntamen9894
    @bemntamen9894 Před 2 lety +16

    በጣም ትከባበራላቹህ ታስታዉቃላቹህ በርቱ ማሪያምን እንደዋቹሀለን ዘና ታደርጋላቹህ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 Před 2 lety +9

    በዝህ ጊዜ እናንተን ብቻ እያዩ ውስጣቺን እየአዘነ በናንተ በአገር አቺን ልጆች መዝናናት ነው ተባረኩ

  • @bezicho
    @bezicho Před 2 lety +50

    Yes. No. Forever ዘንድሮ
    ኧረ ሞትኩኝ በሳቅ 😃😄😃😄😅😂
    በስደት ሃገር በሳቅ ልትገድሉን ነው በቃ😂😁
    Really እናንተን Appreciate ማድረግ አለመቻል ይከብዳል በእውነት በጣም Talented ናችሁ Specially ሁሌ ድራማ ሚሰሩት ሁለቱ ወንዶች እና ሁለቱ ሴቶች እጅግ በጣም ጎበዞች ናቸው በርቱ keep It Up💪🏾👌🏾🥰💕

  • @user-rl3kp8kt3z
    @user-rl3kp8kt3z Před rokem +6

    እጅግ በጣም ነው የምታምሩት ሀገሪኛ መሆኑ ይበልጥ ያዝናናል።

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 Před 2 lety +6

    በርቱ ትክክለኛው ያደግንበት ወጉን ባሕሉን አለቀቃችሁም ውሽምዬም ደብተራውም ቆንጆ ነው በርቱ በስደት መከራ ዉስጥ ለምንሰቃየው ተስፋና ያንን ደግ ግዜ ስላስታወሳችሁን እናመሰግናለን፨

  • @workneshnesh8252
    @workneshnesh8252 Před 2 lety +2

    የኔ ደግ ህዝብ አማራየ ደስ ስትሉ ሠላማችው ይብዛ ጠላታችው ይውደምምምምምም

  • @foziiyenus9462
    @foziiyenus9462 Před 2 lety +65

    በሳቅ ነው ምትገለኝ አበጀሽ ብቻ ሁላችሁንም ባህላችን የሚያንፀባርቅ ድራማ ሲሳራ ከልቤ ነው የምደሰት ክበሩ ሀገራችን ሰላም ያረግልን

  • @zsoha7418
    @zsoha7418 Před 2 lety +22

    😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣አቦ እናተ ግደሉን ለዛቹ እራሱ ሲያምር በርቱ ቆንጆ ስራ ነው ወድድድድ❤😘

  • @umsadat7681
    @umsadat7681 Před 2 lety +18

    እኒህ ሁለት ሴቶች ያላቸው ብቃት

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ Před 2 lety +63

    ክክክክክክክክክክክክ። ኮረቲ እዳይሆን እደወጣሁ እዳልቀር ።እደው ስወዳት

  • @yemarma
    @yemarma Před 2 lety +1

    እንደ በፊቱ ታሪክ ያለዉ የሚስብ አርጉት እንጂ እንደዘንድሮ ኮሚዲያን በድርቅና ለማሳቅ አትሞክሩ ብዙ ታሪክ አለ ትልልቅ አባቱችን ብታወጓቸዉ እሱን ወደፊልም እንጅ idol ኮሚዲ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሞትንበት ለነዛ ተዉላቸዉ ቱባዉን አምጡልን ትችላላችሁ👏👏👏👏

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Před 2 lety +8

    ሆሆ ይመቻችሁ ከዘመኑ ደባሪ ፊልም 1000000 ትበልጣላችሁ

  • @user-jr8jd6zv7n
    @user-jr8jd6zv7n Před 2 lety +19

    የኔ ያሳቄ ሚጮች ስወዳቹ🥰🥰🥰👍🏻👍🏻❤️❤️ሲቀጥል በርቱልን ጡሩስራነው ይመቻችሁ

    • @busyline3833
      @busyline3833 Před 2 lety

      የሳቅምጭየስወድሽ በርቲልኝ💋💋💋💞💞💞😁😁😁😁😁😁😂😂😂

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety

      ደምሪኝ የማይኩ ነገር😁😏😃

  • @esuafen8825
    @esuafen8825 Před 2 lety +9

    በጣም ደስ ይላል በርቱልን።
    እኔ በግሌ በድራማው የተገነዘብኩት በዘፈን ውድድር በተለይ ሴቶች ከካሜራው ጀርባ ተወዳዳሪዎች ለማለፍ ሲሉ ለዳኞች እራሳቸውን አሳልፈው የሚሰጡ መሆናቸውን ተገንዝቤያለሁ።
    ሰው በችሎታው ሳይሆን ስጠኝ ልስጥህ መሆኑን ከድራማው መረዳት ቀላል ነው።
    ከመድረኩ በስተጀርባ ለብዙዎች ፈተና እንዳለው መገንዘብ ይቻላል።

  • @user-rf3gu6ly9i
    @user-rf3gu6ly9i Před rokem +7

    የዛሬዉ ደግሞ የተለየነዉ በሳቅ ገደላችሁኝ🤣🤣😂🤭🤭 በርቱ በጣምደሥትላላችሁ 👌

  • @user-xg8wz7ge2v
    @user-xg8wz7ge2v Před 2 lety +14

    ክክክክክክክክ የሚዝ እዳይሆን እደኮረቲ አላለቺም የኔ ምርጦቺ በርቱልኝ

  • @bekibelay4906
    @bekibelay4906 Před rokem +1

    የመጀመሪያዋ ዘፋኝ ስትችይበህ ዋው 1ኛ ነሽ

  • @user-gt3gr4hi2k
    @user-gt3gr4hi2k Před 2 lety +8

    ማን እንደ የስ ኖ ኪድየን ዘና ምታርገኝ ልዩየ😅😅😅😅😅😅

  • @mulugirmawmulu9476
    @mulugirmawmulu9476 Před 2 lety +7

    ዋው የዛርየው ደግሞ ለየት ያለነው ኑሩውልኝ የኔ ጣፋጮች

  • @MoMo-ig1od
    @MoMo-ig1od Před rokem +5

    ከምር እዴናተ ዘናየሚያዴርገኝ የለም 😍😍😍😍ሥወዳችሁ

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 Před 2 lety +10

    ብርቱ ደስ ይላን
    የዘፈኑ ነገር 😂😂😂😂

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Před 2 lety +7

    ክክክክ አይ እናንተ አዝጎ በጧቱ ዱቅ አላችሁ አቦ ይመቻችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v Před 2 lety +16

    ስራዬን ጥዬ ቁጭ ትምርት ገብቼ ደብድቤ ወጣሁ ይኤነዬ መኪና ገዝቼነበር አላለችም😂

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 Před 2 lety +10

    ሴቶቹን ምንም አይነት ተወዳዳሪ አይችላቸዉም ችሎታቸዉ ከቃል በላይ ነዉ

  • @dubaidxb5040
    @dubaidxb5040 Před 2 lety +9

    አበጀሽ እየበላው ትን ብሎኝ ሙቸ ነበር እደወጣው ልታስቀሩኝ እኔን ነበር እደው ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድ😅😅😅😅😅

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 Před 2 lety +9

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ስወዳችሁ በርቱልኝ ከክፉነገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የሳቄ ምንጮች

  • @user-os1ko7yf2w
    @user-os1ko7yf2w Před 2 lety +10

    ጎበዞች ትችላላችሁ ብዙ ነገር እንጠብቃል

  • @endawokekebede481
    @endawokekebede481 Před 2 lety +11

    All of you are lovely actors.

  • @goldtube8874
    @goldtube8874 Před 2 lety +36

    ምርጥ አዳጊ ወጣቶች በርቱልን
    የማርቆስ ልጆች

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Před 2 lety +1

      የዛሬው ይደብራል ዝም ብላችሁ ድራማውን ብትሰሩ ይሻላል ይደብራል

    • @samuelha12
      @samuelha12 Před 2 lety

      Markos nachew ede

    • @ammarcell2790
      @ammarcell2790 Před 2 lety +1

      የማርቆስ ልጆች ናቸው እንዴ ?

    • @user-pz4gq5kl5f
      @user-pz4gq5kl5f Před 2 lety

      አረ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ በሠላም ኑሩልኝ እግዜብሔር ይጠብቃችሁ አገራችን ሠላም ያድርግልን እወዳችሁ አለሁ በርቱንልኝ ቀጣይ በጉጉት እ

    • @hibahibasho9250
      @hibahibasho9250 Před 2 lety

      @@ammarcell2790 አወ

  • @user-hm1xl5cy5u
    @user-hm1xl5cy5u Před 2 lety +3

    አንደኛ ናችሁ በጣም ጎበዞች ናቸሁ አስመስለው ሳይሆን ሆነው የሚሠሩ ብቃት ያላቸው

  • @terunashagegnahu5038
    @terunashagegnahu5038 Před 2 lety +15

    ዛሬማ ለየት ብላችሁ ነዉ የመጣችሁት አቦ ይመቻችሁ በተለያየምክንያት ሳቅ ከኢትዮጵያ ህዝብ እርቆን ነበር እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሳቃችሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @htwy52
    @htwy52 Před 2 lety +6

    The best comedians I ever saw. Keep it up!

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Před 2 lety +5

    ምርጥ ስራ በተደጋጋሚ ብትታዮም አትሰለቹ ጎብዙ

  • @user-iv3jp2hs6p
    @user-iv3jp2hs6p Před 2 lety +10

    መጣችሁልኝ የሳቄ ምንጮች 😂😂😂💝💝💝😘😘😘💖💖 የዛሬዉ ደግሞ ይለያል 😂😂

  • @fireamsalu7177
    @fireamsalu7177 Před 2 lety +11

    በጣም ነው የወደድኳችሁ!

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety +9

    ዋውው በጣም ነው ደስ የሚል የዛሬው ደሞ በርቱ ደሞ አምሮባችኋል😍😍😍😍😍

  • @yordidemlie2594
    @yordidemlie2594 Před 2 lety +11

    የጠዋት ሳቆቻችን እንኳን መጣችሁልን።

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z Před 2 lety +3

    የመጀመሪያወች ሤቶች ወዮ ግጥም እንኩዋን ቤት ድንጋይም አይመታ አይ ደጉ ህዝቤ አሥቂኝ እኮ ናችሁ 😍😍

  • @betige5208
    @betige5208 Před rokem +6

    so funny, autunitic and beautiful. Keep it up.

  • @user-fq5fe2jm9p
    @user-fq5fe2jm9p Před 2 lety +2

    ቀጭኗ ሴት ሁሉ ጊዜም የሳቄ ምንጭ ናት ደስትላላችሁ

  • @danaet9884
    @danaet9884 Před 2 lety +1

    እረ ይኔ በሳቅ ታቋርጡት እና ዋ በጣም ነው የተመቻችሁኝ በእውነት 🤣🤣😍😍😍

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 Před 2 lety +6

    ክክክክክ የሥ ኖ አላለችም🤣🤣🤣🤣

  • @ethiopiamisgan1062
    @ethiopiamisgan1062 Před 2 lety +7

    አይ አበጀሽ በጣም ዘና አረግሽኝ ከፈቶኝ ነበር አቦ ይመቻቹ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ethiopiatheethiopia8090
    @ethiopiatheethiopia8090 Před 2 lety +4

    ጥሩ ነው በርቱ

  • @sarahsarah5974
    @sarahsarah5974 Před 2 lety +7

    በውነት በሳቅ ልሞት ነው 😂😂😂😂😂😂

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 Před 2 lety +4

    ክክክክ ወይኔ ሆዴ ቁስል አለ ሽ አመት ኑሩልኝ

  • @shkuriyaumer9887
    @shkuriyaumer9887 Před 2 lety +5

    ሁላቹም አንደኛ እንዲ አስረዝሙልን ሁሌም🥰🥰

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Před 2 lety +8

    ዋው የዛሬው ደግሞ ከስአታችሁ ጭምር ይለያል የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ በርቱልን ምርጦችየ

  • @mekidesalemayehu6471
    @mekidesalemayehu6471 Před rokem

    ክካሜራ ጀርባ ያለውን ሲን ብታሳዩን አሪፍ ነው መጨረሻ ላይ።

  • @user-vw4ot3fc9f
    @user-vw4ot3fc9f Před 2 lety +2

    እረ ዛሬ ሆዴ ቆሰለ አፋታንኪው ኦኬ ፎርየቨር ዘንድሮ አይ ዘፈን ክክክክክክክክክ

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow Před 2 lety +3

    እደናተ ፍታ እሚያደርገኝ የለም በርቱ የኔ ምርጦች የዘመኑ አደኞች

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 2 lety +2

    እውነት የሀገራችን ባዓል እሚያቀርቡ ክብር ይገባቸዋል በሳቅ ልሙት ነው😂😂😂😂😂

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 Před rokem +1

    እረ እጀን ሁኑኝ የነዚህን ሰወች የውነተኛታሪካቸውን ማውቅ ናፍቆኛን እተርቪ ይደረጉልኝ 🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-tp3mt7hk5m
    @user-tp3mt7hk5m Před 2 lety +9

    ምረጦችዬ ቶሎቶሎ ብትለቁ ምንአለ❤❤❤❤❤

  • @mahleta.kassie8193
    @mahleta.kassie8193 Před rokem +24

    በቀረፃ ላይ እናንተም እንደ እኛ ፈታ እያላችሁ ነበር እዉነተኛ መናበብ ስላላችሁ ለተመልካች አስደሳች ነዉ። 👏👏👏👏 ጉዞ ወደ 1 ሚሊዮን ሰብስክራይበር ❤❤❤

  • @hanamaryam2902
    @hanamaryam2902 Před 2 lety +7

    ዋው በርቱ ሰላም ለኢትያጵያ ይሁን እያላችሁ💚💛❤🙏

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 2 lety +6

    ክክክክክክክክክ አሁን የናተንም ድምፅ አፈር ይበላው ይሆን ዘፈናቹት እደጉድ ክክክክክክ

  • @user-il4tc3yt5n
    @user-il4tc3yt5n Před 2 lety +47

    ስታምሩ የማንንም ግራ የተጋባ ብራንክ ከሚ አዝገን እናተ ፈታ አድርጉን የኔምርጦች

  • @marthaberhanu656
    @marthaberhanu656 Před 2 lety +44

    በርቱ እጅግ በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ 😍😍😍😍

  • @user-yl2pq1ys4n
    @user-yl2pq1ys4n Před 2 lety +5

    እረ በጣም ደስይላል በርቱ ዘናያለነው

  • @ssmmiiii7092
    @ssmmiiii7092 Před 2 lety +1

    😀😀😀😀😀😜😜😜😜😜😜🙄🙄🙄🙆🙆🙆🙆🙆🙆😍😍😛😛😛😛😛🤓🤓🤓
    ዘፈን ነው ለቅሶ ክክክክክክክ በሉ በርቱ ልጅማ ወይ ጠባባባባይ😄😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 Před rokem +3

    The skinny woman is really hilarious. She deserves more opportunities.

  • @hayatali7269
    @hayatali7269 Před 2 lety +5

    የኔ ውዶች
    አማራነት ስወደው♥♥♥♥

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt Před 2 lety +5

    😁😁😁😂😂😂የሳቄ ምንጮች ስዎዳችሁ በተለይ አንደኛዋ ስዎዳት

  • @temesgenhunegnaw8594
    @temesgenhunegnaw8594 Před 2 lety +2

    የዳኞቹ ድምጽ በደምብ አይሰማም ሌላው ቆንጆ ነው አንዳርጋቸው በቀረርቶው ቢቀጥልበት ያዋጣዋል::

  • @procell803
    @procell803 Před 2 lety +2

    የእውነት በጣም ነው በሳቅ ሆዴን ያመመኝ ይመቻችሁ

  • @Medeset
    @Medeset Před 2 lety +2

    Medhanit new sma medhanit bal agebachi😅😅

  • @user-un5vu5hd5e
    @user-un5vu5hd5e Před 2 lety +2

    ኧረ ወይኔ በሳቅ ገዳይ ናቸው
    😂😂😂😂😂

  • @ethiopiailoveyousomach214

    አበጀሽ 🤣 ማነው በደህና ልብስ ለብሳ ማየት ያማራው 😘😘😘😘😘

  • @Hana-jz2wo
    @Hana-jz2wo Před 2 lety +5

    ምርጥ ነው👍👍👍👍👍👍

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety +6

    ዘፈን ጠላሁ ከናተ ውጭ ወየው ስወዳችሁ እኮ

  • @zebibaeshetu492
    @zebibaeshetu492 Před 2 lety +7

    የኔ ኮርንቴ hhhhhhh ይመቻቺሆ ፈታ ነው እምታዴርጎኝ ከምር

  • @lemebetedxb3883
    @lemebetedxb3883 Před 2 lety +4

    ዘነቡ ቡና ስጠራኝ ትቸው መጣው 😂😂😂

  • @meremam877
    @meremam877 Před 2 lety +3

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገርንችንንም ሰላም ያድርግልን ይመቻችሁ ዘና አደርግናችሁ።

  • @Maryg05
    @Maryg05 Před rokem +2

    ሁለቱ ሴቶቹ በጣም ጎበዝ ናቸው ከአሜሪካ

  • @user-wz5ux5td1u
    @user-wz5ux5td1u Před 2 lety +1

    እረ በሳቅ በጤና አዳም ወረዳ ጤና ይስጥልን ፕሮግራም አላለም ክክክክክክ እናተን ሣይ የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ

  • @user-mj4gd7ft5n
    @user-mj4gd7ft5n Před 2 lety +4

    ውይይ ደስስ ስትሉ ዋይኔ በሳቅ🤣🤣😋😋

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 Před rokem +1

    ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂ሁሉም ዘፋኝ ሆኑ እንደ😂😂😂❤❤❤

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 Před 2 lety +2

    ወይ የእዉት የዛሬዉ ይለያለን እዳይዘኝ አላለችም🥰🥰🥰😂😂😂

  • @addisgulema3748
    @addisgulema3748 Před rokem

    ኡፍዬ አንጀት በሽቀጠ በሳቅ የት ልውድቅ ምን ጉደኞች ናቸው ፣በቃ ትችላላቹ ክክክክ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይባርካቹ ፣አበው እናንተን የወልደች እናት ትባርክ፣፣ ቅቅቅቅቅ ኡፉዮ ቅቅቅቅ

  • @user-uj1bb8ym2s
    @user-uj1bb8ym2s Před 2 lety +6

    ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ በተለይ አበጀሽ አአአአ እውነትም አበጀሸ😘😘😘😘😘😘😘

  • @nefassilknefassilk3985
    @nefassilknefassilk3985 Před rokem +2

    I dont know what to say, u guys are amazing!!!!!! The singer is hilarious🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 i love you all please keep it up we need you🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p Před 2 lety +2

    kkkkkkkkk አረ በሳቅ

  • @user-jl4rk7hn6m
    @user-jl4rk7hn6m Před 2 lety +3

    Forever forever♥️😂😂😂😂እናንተ ግን ትለያላችሁ

  • @azebsil7381
    @azebsil7381 Před rokem +1

    Beyih lay tru sew nat ( egna sinlew...bezih lay tiru sew nat) 😂🤣 I really love the the original speakers 🥰

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Před rokem

    ዋው ፀይሟ ዝናቡ እንቅጥቅጥ ትችያለሽ ያውም ያለሙዚቃ👍👍

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Před rokem

    ፀይሟ ድሬው አንባሯ ሲያምር የጎጃም ቆንጆዎች ስታምሩ😍

  • @martiget2801
    @martiget2801 Před 2 lety +3

    መልከምዬ በእንግሊዝ አላውቀውም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ii1lo7ye4x
    @user-ii1lo7ye4x Před 2 lety +2

    ደስ ስትሉ ፖለቴካ የለበት ምን ደስትሉ

  • @zuzu8077
    @zuzu8077 Před 2 lety +2

    🤣🤣🤣🤣🤣እጌጌ

  • @gyry1985
    @gyry1985 Před 2 lety +2

    አበጀሽ የኔ ውድ ስወድሽ እኮ ዘና ነው የምታረጊኝ ኪኪኪኪኪ

  • @sarkoslfyalew9620
    @sarkoslfyalew9620 Před 2 lety +4

    በጣም ታምራላቹህ በርቱ ግን ቋሚ የሆነ ድርሰት ቢሆን ተከታታይ የሆነ ታሪክ ሰፋ ባለ መልኩ የተመልካችን ስሜት መያዝ ትችላላቹህ

  • @addisgize4865
    @addisgize4865 Před 2 lety +2

    For ever ዘንድሮ 😂