(30) ሺ አጭር አስቂኝ የገጠር ድራማ (30 thousend Funniest Short Rural Comady)

Sdílet
Vložit

Komentáře • 779

  • @yehalaworkkebedeasgelit3766
    @yehalaworkkebedeasgelit3766 Před 2 lety +219

    ቆይ ሚሊዬን እናስገባዋለን እናተን የመሰለ ተወዳጆች አግኝተን ነው 😘😘😘 በርቱ👍

  • @user-cr6mb1ge4m
    @user-cr6mb1ge4m Před 2 lety +234

    ከከተማ ዱርዬ ፊልም የናተ 100%ያዝናናል አቦ ይመቻችሁ የኔ ማሮች😹😹😹😹😘😘

  • @yegeta1
    @yegeta1 Před 2 lety +66

    ሁለቱ ሴቶች ሁልም የድራማው ድምቀት ናችሁ በተለይ ሀርደኛዋ በጣም ነው የምንወድሽ ።ሌላም አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን በማቅረብ በርቱ ።እናመሰግናለን

  • @user-hw2bv9dh7y
    @user-hw2bv9dh7y Před 2 lety +57

    የማንንም ዱቄታም ከማይ😍1000ጊዜ ባያችሁ አልጠግብም😱😱😻😻😻😻😻

  • @Hapy457
    @Hapy457 Před 2 lety +73

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ከየት ነዉ የተሰባሰቡት😁😁😁
    ቲሙ / ስብስቡ ደስ ይላል
    አቦ ይመቻችሁ ባለ ሀገሮቹ😁😁😍😍😍😍

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 Před 2 lety +138

    አማራ እኮ ሁሉ ነገር ሲያምርበት በርቱልን

    • @Hana-jz2wo
      @Hana-jz2wo Před 2 lety +4

      እውነት ነው አማራ ❤❤❤❤

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 Před 2 lety +2

      Zeranga yiwudam

    • @nunesharsema6921
      @nunesharsema6921 Před 2 lety +7

      ምናለ ሰውን በሰውነቱ ብቻ ብትመዝኑ ዘረኛ ከምቶኑ 😏😏😏አሁን አማራ የሚል ፅሁፍ አለባቸው አረ ተዉ ይብቃን እኛ ፈጣሪያችን አንድ ነው አንድ እንሁን ካጠፋው ይቅርታ🙏🙏🙏

    • @HB-vf1xe
      @HB-vf1xe Před 2 lety +2

      አትጥበብ አርት ዘር አይልም አርት በሁሉም ላይ ያምራል

    • @aboneshasefa9495
      @aboneshasefa9495 Před rokem +2

      ጥንብ ዘረኛ አፈር ብዪ አሁን እዚጋ ሰለ ፖሎቲካ ማን አወራ🙄🙄🙄

  • @KewserTube
    @KewserTube Před 2 lety +22

    😂😂😂 እንደኔ ላለው ሳቅ ለሚወድ ሰው ይህ ቻናል ቀዳሚ ምርጫው ያድርግ

    • @eexx3787
      @eexx3787 Před 2 lety

      አድርገናል የከውሰር አባት ዩቱብህ ተከፈተልህ ወይ መረጃህ ናፍቆናል

    • @madinah4387
      @madinah4387 Před rokem

      አንተም እዚህ ሠፈር ትውላለህ እንደ

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 Před 2 lety +54

    የኔ ወርቆች በጣም ጎበዞችና ደስ የምትሉ ናችሁ ስወዳችሁ አትጠገቡም በርቱልን

    • @aproudethiopian.
      @aproudethiopian. Před 2 lety +1

      👍👍👍

    • @temesgenadamu8108
      @temesgenadamu8108 Před 2 lety

      እወዳችሀለዉ

    • @danielnagado4647
      @danielnagado4647 Před 2 lety +1

      በተለይ በሰዉ ሀገረ ያለ ይገጠረ ልጅ የሆነ በጣም ነው እሚወዳቹህ እግዛቢሔር ያኑራቹህ ብረቱ

    • @mananmanan1056
      @mananmanan1056 Před 2 lety

      በጣም ልዬናችሑ በርቱ

  • @user-uh3cw8ze2x
    @user-uh3cw8ze2x Před 2 lety +27

    የሣቄሚጮች ማሻአላህ ቀጥሉበት የኔ ነፍጠኞች በግፍ ለሚታረድት ወገኖቻችንም አላህ ሰላሙን ያውርድልን ያረብ🤲🤲

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 Před rokem +15

    ሚሊዮን እናሰገባዋለን በጣም ደስ የሚል ለዛ አል ጨዋታችሁ በርቱ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 Před 2 lety +20

    የፍቅር ፊልም እያሉ ከሚሟዘዙብን የናተ ያዝናናል ያስቃል የምር ቀጥሉበት

  • @sadi8416
    @sadi8416 Před 2 lety +7

    በጣም ነው የምወዳችሁ ትለያላችሁ መቶሺ ሳይሆን በሚሊየኖች ተከታይ እንደሚኖራችሁ አልጠራጠርም ጎበዞች ናችሁ

  • @fozitube4978
    @fozitube4978 Před 2 lety +27

    በእግር በፈረስ ስፍልጋቹ ነበር በተለይ ይቺ ቀጭኖ እሳት የላስች ናት እኮ ሆዴን ነው የምታነፍረኝ ለማንኛውም በርቱ ተበራቱ ምርጥ ስራ ነው 👍👍👍👍

  • @derejebelaye8842
    @derejebelaye8842 Před 2 lety +51

    ከምደሰትበት ነገር አማራ ሁኘ መፈጠሬ ነው
    አማራ በሁሉም የተዋጣለት የአምላክ ስጦታ
    ባለቤትነው አማራ የነካው ሁሉ ያምራል በርቱ

  • @mimi-pp1eb
    @mimi-pp1eb Před rokem +5

    እንኳን 30ሺ ገና ሚሊዮን ትገባላቹ ምርጦች አንደኛ🤩🤩

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před 2 lety +8

    የሳቄ ምጮች ሱስ ሆናችሁብኛል ካከተሜው ፊልም የእናንተ ያዝናናል በርቱ የኔ ውዶች 🥰🥰 💚💛❤🌹🌹

  • @elsi.1
    @elsi.1 Před rokem +4

    🤣🤣♥️♥️♥️ማርያምን በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልን ገና ሚሊየን ነው የምትገቡት

  • @user-uj1bb8ym2s
    @user-uj1bb8ym2s Před 2 lety +3

    በተለይ አጫጭር ማድረጋችሁ አያታክትም ቆንጆነው

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 Před 2 lety +2

    ጻፉልኝ ባልሽው መሰረት 😄😄ዝም ብለሽ አፈንጃት መስኩ ላይ አንከባለሽ አንከባለሽ ጣያት😁በጣም ነው የምትመቹኝ በርቱልን በጣም ችሎታው አላችሁ በብዙ እንጠብቃችኃለን ጋይስ🇪🇹 ሰላም ለሀገራችን 30,000ወደ 100,000ሺ በሰላም ያሸጋግራችሁ መልካም ምኞቴ ነው 💐

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 Před 2 lety +13

    እዴት እንደ ምወዳችሁ 🥰😘❤በሳቅ ገደላችሁኝ🤣🤣🤣 በርቱ በቅርቡ መቶ ትገባላችሁ ይመቻችሁ👍❤

  • @user-wu1wy2ji8j
    @user-wu1wy2ji8j Před 2 lety +7

    ከዛሬ 7 አመት በፊት ነው እማቃችሁ ማርያምን በጣም ነበር ቤተስብጋ እምንስቀው እምታዝናናን 😘😘

  • @azukira9743
    @azukira9743 Před 2 lety +2

    ወይኔ ከዘመኑ ፖለቲካ ወሬ ገላገላችሁን ደስ ስትሉ

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 Před rokem +6

    ስወዳችሁ ♥
    በእውነት ድራማውን እናንተ ስሩት

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 Před 2 lety +25

    ቆንጆ ድርሰት ቢሰጣቸው የመስራት ወቅም አላቸው በአሪፍ ስራ ኑልን ❤❤💖💖😘😘😘😘

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 Před 2 lety +10

    በርቱ በጣም ጎበዞች ናችሁ ገና ሚሊወን ትገባላችሁ

  • @melkamalemu2894
    @melkamalemu2894 Před rokem +1

    በርቱ በርቱ እኔ ሁሌም በጉጉት ነው የምከታተላችሁ ብዙ መስራት ትችላላችሁ ሀገር ሰላም ያድርግልን።

  • @tarikdessu1525
    @tarikdessu1525 Před 2 lety +2

    ቀረፃው የስነ ልቦናን ጠንካሬ ያሳያል ጥሩ ልብስ ጥሩ ቤት ጥሩ ጌጣጌጥ ብላችሁ ስትፈልጉ አትዉሉም ጎበዞች አንዳንዴ ባህሉን እንዳይስትባችሁ በድንብ ስሩ አንብቡ በተረፈ ሞቼ ነው የምወዳችሁ ስላማችሁ ይብዛ

  • @aiyshaahmed7596
    @aiyshaahmed7596 Před 2 lety +6

    ወይኔ ሁለቱን ሴቶች ስወዳቸው 🌹

  • @ahlameadem2605
    @ahlameadem2605 Před 2 lety +3

    😂😂😂 እናቨረታታቸው ከዚበላይ ይገባችሆል

  • @nardosenawugaw6078
    @nardosenawugaw6078 Před 2 lety +7

    አሁንማ ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ

  • @tsegenetasfa1144
    @tsegenetasfa1144 Před 2 lety +1

    ቆንጆዎችዬ ልዩ ናችሁ በሃገርኛው ደመቃችሁበት የከተሚ ድንዙዝ የሰው ሀገር ወግ እየቃረመ መላ ቅጡን ያጣል ኢትዮጲያችን ባህላዊ እና ማህበራዊ አኗኗር ሳይጎድልባት ብዙ ባህል እና ወግ እያለን የሰለጠኑ መስሏቸው የሰየጠኑ ብዙዎች ናቸው ። እናንተ ግን እንቁዎች ናችሁ በርቱ ።

  • @user-ug4lr1ql8q
    @user-ug4lr1ql8q Před rokem +2

    የኔ ማሮች ሚሎዮን እናደርገዋለን😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖አቤት ስወዳችሁኮ

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 Před 2 lety +3

    ፕራንክ እያሉ ጆራችን ካደነቆረቱ እናተ በጣም የተሻላችሁ ናችሁ ደስ ትላላችሁ በርቱ

  • @zeeezeee8686
    @zeeezeee8686 Před rokem +2

    ዋው ስታምሩ ጎበዞች

  • @toybamohammed8060
    @toybamohammed8060 Před rokem +2

    ሚለዩን ሲሳችሁነው የኔ ቅመመች ሊላ እስከሚለቀቅ ዲርስ ደግሚየ እያየሁነው

  • @lidiyawondafrash1894
    @lidiyawondafrash1894 Před 2 lety +6

    እደው በጣም ነው ምወዳቹ በርቱ👍👍👍👍💐

  • @tsebaygelagay5158
    @tsebaygelagay5158 Před 2 lety +2

    እረ ደከምኩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙏 👌👌 👏👏👏👏👏 🥰🥰🥰

  • @user-mo9xy9yr8v
    @user-mo9xy9yr8v Před 2 lety +7

    ወይኔገጠሬዎች..የኛእድሜ..በስደትአለቀ.ኦረበቃበለንአላህዬ

  • @destabelay1250
    @destabelay1250 Před 2 lety +2

    በጣም ነው ደስ የምትሉኚ ቀጥሉበት እንወዳችዋለን🥰🥰🥰🥰👍

  • @etet103
    @etet103 Před 2 lety +3

    ገና ሚልዮን ትገባላችሁ🥰❤️💐 በጣም ነው የምወዳቸሁ በርቱልኝ😍

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard6177 Před 2 lety +16

    😍😍እውነት ለመናገር ሃገራችሁ በጣም ወብ ነች በፈጣሪ 🥰🥰🥰እናቴ ሃገሬ ሠላምሽ የመለስ ኣቦ😭👏በርቱልን 100ሺህ ትገባላችሁ 😍😍✌️

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety +1

    አቤት ችሎታና ብቃት አለማድነቅ አይቻልም ተዋናይ ለማለት ይከብዳል የኖርነው እንኳ እንደእናተ አይሰራውም ዋውውውውውውውውውውውው

  • @bemntamen9894
    @bemntamen9894 Před 2 lety +1

    ጭቅጭቅ
    አታብዙ እጅግነዉ ደስየምትሉት በርቱ በለአረቂዋ ስወድሽ💔💔💔💔

  • @tgethio1655
    @tgethio1655 Před 2 lety +2

    ወገባን የታጠቀችው 100% ነው የምታስቅ:: 💚💛❤️

  • @bethaadenasu7345
    @bethaadenasu7345 Před 2 lety +2

    ሁለቱ እንስቶች አንደኛ ናቸው በርቱ

  • @titioumer
    @titioumer Před 2 lety +2

    እናቴ እግሩን አልተረፈም😂😂😂😂

  • @muler5974
    @muler5974 Před 2 lety +2

    በረቱልን ደስ ይላል

  • @abaweabawe9438
    @abaweabawe9438 Před 2 lety +1

    ዋውውውውውውው እንዴት ደስ ይላል 100 ውንም ሼህ እኔ ብቻ ማድረግ ብችል ኖሮ ዋውውውው ወይ ነዶ ! ትችላላችሁ ዋውውውው

  • @etsedebisrat8853
    @etsedebisrat8853 Před rokem

    በርቱ ሌላ ፍልም ከማየት የሳቄ ምንጮች በጣም ነዉ የምወዳቹ👌👌👌👌🎁🎁🎁

  • @admasumekonenn1873
    @admasumekonenn1873 Před 2 lety +5

    በጣም ትለያላችሁ በርቱ 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @kelemaltay9719
    @kelemaltay9719 Před 2 lety

    ወይኔ የማንንም ውርግጥ በፕራክ ተቃጥሊ ከምሞት በናተ ብደሠት ይሻለኛል የኔ ውቦች የሣቂ ምጭ

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 Před 2 lety +2

    የኔ ምርጦች ገና አንድ ሚሊዬን ትገባላችሁ በጣምነዉ የምንወዳችሁ❤❤❤

  • @yenesew1508
    @yenesew1508 Před 2 lety +3

    እንደ አሁኑ ድራማ በድራማ ሳይሆን ጊዜው የገጠርን የትዳር ጨዋታ ቀድማችሁ አሳይታችሁናል ግን ያች ቆንጅዬ ልጅ የት ጠፋች በማሪያም እሷንም አምጡልን የበፊቷ 😍

  • @wudineshmehari3215
    @wudineshmehari3215 Před 2 lety +1

    ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ የሀገራችን የጎጃም ባህል ሠርታችሁታል ክክክክ

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Před 2 lety +7

    የኔ ምርጦች እንኳን ሰላም መጣችሁልን ዘና ነው የምታደርጉን በርቱልን ሰወዳችሁ ቦታው በራሱ ምን ያክል መንፈስን እንደሚያድስ ይመቻችሁ አቦ

  • @user-nh1lw3gw8t
    @user-nh1lw3gw8t Před 2 lety +2

    ወይኔ በሳቅ ሙትት ነው ያልኩት ኑሩልን በርቱ 🤣🤣🤣😍

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 Před rokem +2

    ሰወዳቸው እኮ ማርያምን ደሰ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤

  • @berekayoutube3513
    @berekayoutube3513 Před 2 lety +3

    እነዚህ ሰወች የሚያዝናኑኝ እኔን ብቻነው በአላህ ኦርጅናል ናቸው😂😂

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Před 2 lety +1

    ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ የኔ ምርጦች ድራማ ብሎ ዝም ነው ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Před 2 lety +1

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ አላህ እድሜና ጤናይስጣችሁ ላይክ አርጉቸው ወገን የከተማ ዱርየከማየት 10 ግዜ እነዝህንማየት ያስደስታል ወግ ባህሉን የያዙ ምርጥ የገጠር ትዛታንኮነውእሚሳዩት በርቱ ማሮችየ

  • @Bell-vw1nm
    @Bell-vw1nm Před rokem +1

    በጣም ነው ምትችሉት በጣም አሪፍ ነው በርቱ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @elsaasefa4030
    @elsaasefa4030 Před rokem

    በጣም ደስ ነው የምትልኝ ስራ ቦታዬ ሁኜ ስመለከታችሁ እጅግ በጣም ነው የምደሰትባችሁ እና በርቱልኝ ፡፡

  • @user-hana365
    @user-hana365 Před 2 lety +1

    🤣🤣🤣🤣በመቶ ሺ ኦቶማቲክ ነው እማረግ አላለም ደስ ይላል ቀጥሉ 👍

  • @endawokekebede481
    @endawokekebede481 Před 2 lety +2

    You are legends for cultural comedy drama.

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 Před 2 lety +3

    ለ30ሺ ሰብስክራይብ የደስ ደስ ድፎ ዳቦ ከበላነ ለ100ሺ ሰብስክራይብ የደስ ደስ እማ ፍሪዳ እንደምንበላ ነው በርቱ በጣም ነው ምታዝናኑት በርቱ

  • @HB-vf1xe
    @HB-vf1xe Před 2 lety +1

    I found you so funny so I subscribed

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati2891 Před rokem +1

    መሳቅ የናፈቀው እናንተ ቢመለከት አሪፍ ነው😂😂😂 ይመቻቹ

  • @yenunigatu8679
    @yenunigatu8679 Před 2 lety +1

    ክክክክ ደስስ ስትሉ ቀናችን ቀናችሁ ፍክትት ይበል

  • @amnihathwby6900
    @amnihathwby6900 Před 2 lety +1

    ምርጦቸ ተናፋቂ ናቹህ ዉድድድድ💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💘💘💘💘💘💋💋💋💋💋💋💋

  • @kalokalo9361
    @kalokalo9361 Před 2 lety +2

    እኔ ልሙት ቀለም አፍርጫት😂😂

  • @procell803
    @procell803 Před 2 lety +2

    ወይኔ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱልን እንኳንም የገጠር ልጅ ነኝ ምንም እንከን የላችሁም 100%

  • @user-jr8jd6zv7n
    @user-jr8jd6zv7n Před 2 lety +1

    ዋው በጣም ደስብሎናል ክበሩልን እኛም 100 እናስገባለን ለበሬው ተዘጋጁ እናተም በተረፈ ውድድድ በሚለው🥰🥰🥰

  • @fafidessieweloyewa922

    ትገባላችሁ አብሽሩ የሳቃችን ምጮች ናችሁ በርቱልን

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Před 2 lety +1

    አሜን የኔ አሳታዋይ እመቤቴን በጉጉት ነዉ የምጠብቃቹህ እንወዳቹሀለን ከልብ ❤❤

  • @user-vb6fn2gf6i
    @user-vb6fn2gf6i Před 2 lety +1

    😂😂😂ውይኔ ችሎታ ትወና ሳይሆን እውነታው ነው እኮ ቀጭኗ ማ ቁጭ የኔን አክስት😂😂

  • @sisaysisay4188
    @sisaysisay4188 Před 2 lety +1

    ውይውይ መድሀኒትአለም እድሜ ጤና ይስጣችሁ ያገር መንቃራ ሱሪ አጭር ልብስ እያሉ ኢትዮጵያዊ ነታቸውን እረስተው ነበር እናንተ ግን ሙሉ በሙሉ አስተዋወቃችሁን

  • @ahlameadem2605
    @ahlameadem2605 Před 2 lety +2

    በጣም ነው የምታዝናኑኝ አደኛ ናችሁ በርቱ

  • @samresamre612
    @samresamre612 Před rokem

    ወይኔ ሆዴ እፍፍፍ ካጀቴ መሳቅ ንፍቅ ነበር ያለኝ የኔ አበባዎች እንደዉ ቃል የለኚም በርቱእግዚአብሔርይጠብቃችሁ አቤት ብቃት አቤት ባህል አጠባበቅ ሽቅርቅር ናችሁ ከምር በርቱልን

  • @user-cx6uq1vd1b
    @user-cx6uq1vd1b Před 2 lety +3

    በጣም ጎበዝ ናችሁ ። በተለይ ሁለቱ ሴቶች ...👍👍👍

  • @helenbehailu990
    @helenbehailu990 Před rokem

    ይኸው ዛሬ subscribe አደረኳቹህ የኔ ጎበዞች

  • @user-bu5yo7uu3o
    @user-bu5yo7uu3o Před 2 lety +1

    የድራማው. ድምቀቶች. ደስ ስትሉ. በርቱ. እንወዳችሐለን

  • @etagegnehudems8327
    @etagegnehudems8327 Před 2 lety +1

    ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ አቦ ይመቻቹህ

  • @haymekassa4919
    @haymekassa4919 Před 2 lety +2

    ወይኔ ዛሬ 😂😂😂 የከተማ ፊልም ብለዉ ቂጣቸዉን ከሚገልቡት ይሄ በስንት ጣእሙ።

  • @madenamohammed1218
    @madenamohammed1218 Před 2 lety

    ትለያላችሁ የውነት የሳቆቻችን ምጮች ናችሁ በርቱ😂😂😂

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash Před rokem

    I’m in love with you guys keep the good work 🎉

  • @azanawtessema501
    @azanawtessema501 Před 2 lety +2

    ጠይሟ ልጅ አንደኛ

  • @hassenmohammed6687
    @hassenmohammed6687 Před 2 lety +2

    ይመቻችሁ ጎጀ ጨዋታው ያምራል

  • @user-jl4rk7hn6m
    @user-jl4rk7hn6m Před 2 lety +1

    የጥበብ ባለቤቱ አማራ ድንቅ ትወና

  • @tiringogetahun9688
    @tiringogetahun9688 Před rokem +1

    በርቱ በጣም ቆንጆ ስራ ነው

  • @firdostube2859
    @firdostube2859 Před rokem +1

    ወይኔ ዘንድሮ በሳቅ ልፈነዳ ነው

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 Před 2 lety +6

    እናተን ሳይ ቤተሰብቼን ያየሁ ይመስለኛል በጣም ደስ ትላላችሁ አርቄውን ግን ቀስ እያልሽ 😂😂😂😂

  • @alimahassen3123
    @alimahassen3123 Před 2 lety +1

    አንደኛ ናችሁ የምር ደጋግሜ ነው የማያው ውስጤ ናችሁ

  • @mahmudawolahmed8035
    @mahmudawolahmed8035 Před rokem

    በተለያየ የገጠር ድራማ ላይ ብዙወቹን አውቃቸዋለሁ በተለይ ሀርደኛዋ የምትገርም ነች እና ማለዳ ኮኮቦች ላይ ሁለቱ ሰርተዋል ፀይሟ ወፍራሟ ልጅና ሚኒሽር የሚይዘው ልጅ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ

  • @daruselam7708
    @daruselam7708 Před 2 lety +3

    በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ።

  • @emebetalemayew249
    @emebetalemayew249 Před rokem

    ዋው በጣምነው የምታምሩት አይዞዋችሁ በርቱ 😍😍😍

  • @asfaasfaw5871
    @asfaasfaw5871 Před 2 lety

    ባለ አረቂዋን በጣም ነው የምወዳት
    ኧረ ምኑን ሰጠሽ እንዳልተባልኩ
    ምን ወረደብሽ ልባል😀😀😍❤
    ቦክሰኛዋም ምርጥ ናት
    ሁላችሁ ትመቹኛላችሁ በርቱ
    ባለ አረቂዋን ግን ከጅያታለሁ❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety +1

    እኔኮ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ እዳው ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ የሳቄ ምንጭ ናችሁ ኑርልኝ

  • @user-ot4ty5zc7v
    @user-ot4ty5zc7v Před 2 lety +2

    😆😆😆😆😀😀😆😆😆 የሰፈሬን ሰወች አስታወሳችሁኘ 😍❤❤❤❤😍😘💓

  • @taibabtai2358
    @taibabtai2358 Před rokem +1

    መጨረሻው ላይ ወላሂ በሳቅ ሞክ ተረፍን አለይ ይዘሽው ተኛ አለያት ክክክክ

  • @user-om3wq9gu3y
    @user-om3wq9gu3y Před rokem +1

    ስወዳችሁ ዉድድድ በርቱልኝ